I love salmon it’s one of my favorites fish,I like all the spices you use Susa the food the vegetables are cooked good.it looks so delicious and healthy.thank you for sharing dear 🤗🤤🤤
Wow amazing Recipe the color makes me hungry it looks super yummy and supe Healthy thanks a lot for sharing with us keep uploading this kind of great recipes👌👍
i love salmon you made it so simple and and looks so tasty for sure. the vegetables are so vibrant in color and also healthy. thank you for sharing dear keep it up🙏🧡
Very delicious and tasty looking meal. My experiences with seafoods have not been particularly great and maybe because i always eat seafood at restaurant and I think i will see a big different if i prepare this at home. I bet it taste amazing and i will definitely try out your recipe. thank for sharing.👍
selam Nuraye, I like what you are doing here and the spices compliment the vegetable well. The way you marinated the salmon before frying it, is a cool way of giving the fish a new color. It looks nice. The final presentation looks so good and yummy.😋 would like to try this for sure. salmon is my favorite fish to eat.😊👍
ኑራዬ ልዩ የሆነ አስራር ነው ስልሞንን እንዴት ቆንጆ አርገሽ እንደስራሽው በጣም ልዩ የሆነ እና አቀማመምሽ በእራሱ በጣም ቆንጆ ቤታችን በምናገኝው ነገሮች ቀለል አርገሽ ነው የስራሽው ያው እንደተለመደው ፅድት ያለ ሲያዩት ብሉኝ ብሉ የሚል አቀራረብሽ በእራሱ የሚያስጎመጅ ነው እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
ኑራዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርቺ ሼር ❤🙏
አመሰግናለሁ ውዴ🙏
ሰላም ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ የሳልመን አሰራር ከአትልት ጋር ልዩ ነው ገና ሳይራ የዘጋጀሻው ግብአቶች ይማርካሉ በጣም ጤናማ የሆነ ቆንጆ አሰራር ነው አሳውም አጠባበስሽ ልዩ ነው ከለሩ እንዴት እደሚምር በአይን ያጠግባል እጅሽ ይባረክ ይህን ጤናማ እና ቆንጆ አሰራር ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
ኑራዬ እንደሁልግዜው ሁሉ ንፅህናሽ የቪድዮሽ ጥራት አቀራረብሽ ሁሉ ነገር ደስ የሚል ነው ። የዛሬውም የሠራሽው ምግብ በጣም ያጓጓል ።ለጤንነታችንም ተሥማሚ የሆነ ምግብ ነው ።አመሠግናለሁ ስላካፈልሽን ።
ኑራዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ያምራል እጅሽ ይባረክ 😍😍😍
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ዋው ኑራዬ እጅሽ ይባረክ ውዴ በጣም የምወደው ምግብ ነው የሰራሽው ሰሙን በአትክልት ልዩ የሆነ ምግብ ለጤና ተስማሚ ምርጥ ምግብ እናመሰግናለን ውዴ እንደዛጅ በቀላል ዘዴ ሰርተሽ ስላሳየሽን
ዋው በጣም ምርጥ ነበር አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል ፅድት ባለ ሁኔታ ምስል ጥራቱም እንደዛው ሰርተሽ ደሞ መጨረሻ ላይ ያቀረብሽበት ሁኔታ ሀፒታይት ይከፍታል እናመሰግናለን
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የሳልመን በአትክልት አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ኑራዬ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም አመሰግናለሁ ወይኒዬ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏
ኑራዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ሲያምር የእኔ ጎበዝ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ የሆኑ ናቸው በዚህ መልኩ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ👌👌❤🙏
ኑራዬ በጣም ግሩም እና ጤናማ አድርገሽ ነው ሳልመንን ሰርተሽ ያሳየሽን ለሙስራት ዩተጠቀምሽባቸው ግብአቶች ደሞ ቀላልና በቤታችን ልናገኛቸው የምንችለው መሆኑ ደሞ ተመራጭ ያደርግዋል አቀራረብሽም ልዩ ነው ለአይን ይማርካል እኔም በሰራሁት ያሰኛል በርቼ እህቴ
ኑራዬ ምርጥ የሆነ ሳልመን በአትክልት ነው በጣም ጥፍጥ አርገሽ ተጠንቅቀሽ ነው የሠራሽው ባንቺ ቻናል ብዙ ተጠቅሜያለሁ ድንቅ ነገሮችን ነው ያስተማርሽን ዛሬምየሠራሽው ጤናማ ሳልመን ከአትክልቶቹ ጋር ልዩ ሆኗል ይሄን ምርጥ ጣፋጭ አሠራር ሞክረዋለሁ አመሠግናለሁ ውዴ😍
ሰላም ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ቆንጆ እና ልዩ አሰራር ነው የተጠቀምሾቸው በሙሉ ጤናማ የሆኑ ናቸው ከለሩ ያስጐመጆል አሳው አጠባበስሽ ዋው አሳ እደዘህ ባማረ አሰራር ከአትክልት ጋር ልዩ ነዉ ቆንጆ አድረግሽ ሰርተሽ አሳይተሽናል የምትሰሪበትቦታፅዳቱ የቪዲዬሽ ጥራት ሁሉአቀራረብሽ ሁሉ ነገር ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
ዋው ኑራየ ምርት ሳልመን አሳ በአትክልት ምርጥ ፅድት አድርገሽ ነው የሰራሽው አሳ በአትክልት ጤናማ አመጋገብ ለጤና ተስማሚ ነው አሰራርሽ ግልፅ አድርገሽ ነው ያሳየሽን የአትክልቱም የአሳውም አጠባበስ ከለሩ ያምራል ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
ኑራዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው የእኔ ውድ በርቺልኝ👌👌❤️🙏
አመሰግናለሁ ውዴ🙏
ኑራየ ልዩ የሆነ ሲያዩት የሚያምር የሳልመን በአትክልት አሰራር ነው ልዩ ነው አሳን በአትክልት መመገብ ለጤናችን ጥቅም አለው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች እና አጠባበስሽ ያምራል ጤናማ ምግብ እጅሽ ይባረክ
እጅሽ ይባረክ ውዴ በጣም ቆንጆ እና ጣፋጭ የሆነ ምግብ ነው ለጤና ተስማሚ የሆነ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ውዴዴ
Nuraye wede betam merte ena kelel yel tenam yehone megeb new konjo new ye serashew ejeshe yebarek thank you for sharing berechi wede yummy 😋😍
ዋው ኑራዬ ለየት ያለ ሳልመን በአታክልት ነው እንዴት እንደሚያምር ኑራዬ የሰራሽው ሶስት ጥሩ ነው በዛ ላይ አደባልቀሽ ማስቀመጥሽ ጥሩ ነው ቴስቱ እንዲጣፍጥ ይረዳዋል የፍሰልዬ እና ብሮኮሊ በጣም ያምራል ሶሶያ በጣም ያጣፍጣል አቀራረብሽ እንደተለመደው እንደሁል ጊዜሽ ንጽህናሽ የቪዲዬ ጥራት አንደኛ ነው አቀራረብሽ ልዬ ነው እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን 👌
ኑራዬ የኔ ባለሞያ ዋዉ ነዉ የሰራሽልን ሳልመን.እኔ የአሳ አፍቃሪ ነኝ.እዳንቺ ደግሞ ቆንጆ ተደርጎ ሲሰራ በጣም ይጣፍጣል.ለጤንነታችንም እጅግ ጠቃሚ ነዉ.አትክልቶቹም ከለራቸዉ በጣም ያምራል.ከልብ አመሰግናለሁ በርቺ🤗👏🏼👏🏼
Nura በጣም ገራሚ ምግብ ነው እንደዛሬ እየበላሁ እርቦኝ አያውቅም😂 በተለይ አትክልቶቹ ፍፁም የምግብ የዘታቸውን ሳይለቁ ግሪን እንደሆኑ ሲያዩት በጣም ያምራል በራሱ የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል ከአሳው ጋር ደግሞ በጣም ምርጥ ባላንስ ያደረገ ምግብ ይሆናል እንዴህ ያማረ ምግብ ሼር ስልደረግሽን ከልብ አናመሰግናለን 😍👌
ኑራዬ የኔ ውድ እንዴት እንደሚያስጎመጅ አቀራረብሽ በእራሱ ልዩ ነው ሳልመን በጣም ለጤና ቁጥር አንድ ተመራጭ ነው አንቺ ደግሞ ልዩ አርገሽ ቀምመሽዋል እንዴት እንደሚጣፍጥ ከአስራርሽ ያስታውቃል አትክልቶቹም በጣም ተመራጭ ነው ከአሣው ጋር ይሄንን የመስለ ልዩ የ ሳልመን አስራር ስላሳየሽን እናመስግናለን የኔ ውድ የተባረከ ይሁን
ኑራዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ ሼር
አመሰግናለሁ ናባዬ የኔ መልካም 🙏🙏🙏
ኑራዬ እጅግ ግሩም አስራር ነው ለጤናም ተስማሚ ሳልመኑም በቆንጆ ሁኔታ ነው የበስሉእ አትክልቱም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ👍🏽👍🏽❤️❤️
ሉላዬ አመሰግናለሁ ውዴ
ኑራየ ልዩ የሆነ የሳልመን ኣጠባበስ ነው ፣ሳልመኑ ማሪኔት ኣድርገሽው ስለቆየሽ አንዳልሽው መኣዛው ሁሉ ወደ ውስጡ ነው የሚገባው አና ልዩ ማዛ ያለው ምራቅ የሚያስውት አንዲሆን ረድቶታል ።የጠባበስሻቸው ኣትክልቶች ቀለማቸውን አንኳን ሳይቀይሩ ነው ለምግብነት ያቀረብሻቸው ኣቀራረብሽም ልዩ ነው። ወድጀዋሎህ ስላካፈልሽን አናመሰግናለን😍🙏🏾👌🏾
Nurayee እንደዚህ ጤናማና ሲያዩት በራሱ ብሉኝ ብሉኝ በሚያሰኝው ምግብሽ ስለመጣሽልን እናመሰግናለን ኑራዬ የተጠቀምሻቸው ቅመሞች እንዴሁ የስራሻቸው ምግቦች ለጤና ተስማሚ ናቸው አሳሞችን በየእለት ተእለት ቤዘወተረ ለጤናችን ጠቀሚታቸው የጎላ ነው እንዲህ ምርጥ ምግብ ሼር ስላደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን 😍😘👌
እጅሽ ይባረክ በጣም ወድጄዋለው በርቺ 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️
የሚገርም አሠራር ኑራዬ ሳልመን ምርጥና ተወዳጅ የአሳ አይነት ነው አንቺ ደግሞ ከአትክልቶች ጋር በሚገርም ሁኔታ ነው የሠራሽው ማሻላህ በጣም ተመችቶኛል በተለይ የተጠቀምሻቸው ቅመሞች ጤናማ ናቸው በጣም ጎበዝ ነሽ ብሮክሊው ሲያምር አትክልቶቹን ብዙ አለማብሠልሽ በጣም ምርጥ ያረገዋል ኑራዬ ሁሌ የተለያዩ ጠቃሚ ሞያዎችሽን ስለምታሳይን ከልብ እናመሠግናለን 😍
እጅሽ ይባረክ 💞🥰 ሼር
ፍሪዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቅን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏
ሰላም ኑራ የምታውቂውን ቆንጆ የሳለምን አሰራር ሰርተሽ ሳሴካፈልሽን እናመሰግናለን ሳልመኑን ለመስራት የተጠቀምሽበት ቅመማ ቅመማ ሜጣፋጫዎች በአጠቃላይ ወድጄዋለው እጆችሽ ይባረኩ መልካም ማዕድ በቀጣይም የተሻለ ቪድዮ ይዘሽልን ስለምትመጪ እናመሰግናለን
ሰላም ኑራዩ እንኳን ደስ ያለሽ ማስታወቂያ አየሁ እኔ የአሳ ተመጋቢ አይደለሁም ግን አጠባበስሽ ልዩ ነው ከለሩ ሁሉ ሲያምር የስራሽው ስላጣ ከጎን ውበቱን ጨምሮታል በጣም ነው እሚያምረው yummy you always surprise me with your work thank you for this amazing recipe 😍
ሰላም እህቴ። በጣም ለጤና ምርጥ መግብ ሼር ሥላደረግሽን እናመሰግናለን👍👍👍
እናመሰግናለን 🙏🙏
ኑራዬ ሁሉም ያዘጋጀሻቸው የአትክልት አይነቶች በቫይታሚን የበለፀጉ ናቸው የአሳውንም አቀማመምና አጠባበስ በጣም ወድጀዋለሁ thanks for sharing this delicious recipe 😘🙏🏼
So healthy food delicious yummy dear. I did supported full, stay connected , god bless you all 👍
Thanks so much my dear 🙏🙏🙏
በጣም ልዩ አሰራር ነው thanks👌😍
ኑራዬ በጣም ቆንጆና ጤናማ አሰራር👍🙏
ግሩም አሰራር ለጤና ተስማሚ ።የቪዲዮው ጥራት አንደኛ በርቺልኝ ኑራዬ ።
አመሰግናለሁ ሪላክስ🙏🙏
ዋው አትክልቱ በተለይ ከለርፉል ነው 👌👌👌👌
አመሰግናለሁ ስማርት🙏🙏
በጣም ቆንጆ አሰራር የሚያምር አሰራር ሳልመን በጣም ነው የምወደውበዚህ መልሉ ሰርቼው አላውቅም ነበር እሞክረዋለው አትክልቶቹም በጣም ጤናማ ከለራቸውበጣም ነው ያሳመረው አቀራረብሽም እንደዛው እናመሰግናለን👌👌
Thanks for watching my dear 🙏
ዋው ቆንጆ አሰራር በርቺልኝ👍👍👍🙏
አመሰግናለሁ ውዴ
ማሻ አላህ
I love salmon it’s one of my favorites fish,I like all the spices you use Susa the food the vegetables are cooked good.it looks so delicious and healthy.thank you for sharing dear 🤗🤤🤤
Wow amazing Recipe the color makes me hungry it looks super yummy and supe Healthy thanks a lot for sharing with us keep uploading this kind of great recipes👌👍
ዋው የሚገርም አርገሽ ነው የሰራሽው ሳልመን በጣም ብዙ ጥቅም ያለው የአሳ ዝርያ ነው ስታበስይው በትንቃቄ ነበር ከለሩም በጣም ነው የሚያምረው አትክልቱም ስም የሆነ በጣም ያልበሰለ ምርጥ ነበር ሽታው ቤቱ ምናምን ስትይ አባባልሽ ስሜት ውስጥ ከቶኝ እኔ ቤት እራሱ የሸተተኝ መሰለኝ😂😂 እናመሰግናለን
Thanks for watching 🙏
ኑራዬ የኔ ልዩ ማሻ አላህ
አመለጠኝ ደም ፍላቴ መጣ
like 👍👍
Wow this is so God nuraye konjo. Enzamed
Thanks 🙏
በጣም ኣሪፍ ነው ማሻኣላህ😍😋👌
አመሰግናለሁ ውዴ 🙏🙏
looks yummy 🥰🥰🤗🤗😋😋👍
Thanks 🙏
Wow that’s looks amazing and healthy recipe thank you for sharing my friend
አመሰግናለሁ ውዴ🙏🙏
ማሻአላህ ዉዴ ሲያምር
Beteseb koyne aleku✌️❤
i love salmon you made it so simple and and looks so tasty for sure. the vegetables are so vibrant in color and also healthy. thank you for sharing dear keep it up🙏🧡
Watching!
Wow how
Very delicious and tasty looking meal. My experiences with seafoods have not been particularly great and maybe because i always eat seafood at restaurant and I think i will see a big different if i prepare this at home. I bet it taste amazing and i will definitely try out your recipe. thank for sharing.👍
Nuraye salmon betam new mewedew ejesh yebarekelegn wede
ሀኒቾዬ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
ዋዉ!! ቆንጆ ነው ዉዴ በርቺ
Thanks 🙏
ዊዉ ያምራል ውዴ ገበዞ
አመሰግናለሁ ውዴ
በርች ኑራዬ የኔ ቅን
ኑራዬ ሰላም የሚያምር አሠራር ከ ጥሩ አአገላለፅ ጋር ከንፅህና ጋር አሣውን የተወሠነ ደቂቃ ማስቀመጥሽን ወድጄዋለሁ ጣእሙ ከላይ ብቻ አይሆንም አጠባበስሽና ከለሩ wow በዛ ላይ አትክልቱ ቆንጆ ናቸው እናመሰግናለን ኑራዬ
Good job 👍🏾
Thanks my dear 🙏
Looks delicious and healthy Nurya thank you for sharing 👍🏾👍🏾🥰🥰
Thanks my dear 🙏🙏
selam Nuraye, I like what you are doing here and the spices compliment the vegetable well. The way you marinated the salmon before frying it, is a cool way of giving the fish a new color. It looks nice. The final presentation looks so good and yummy.😋 would like to try this for sure. salmon is my favorite fish to eat.😊👍
ቤተሰብ ሆኛለሁ ዉዴ እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ🙏🙏
Supper healthy! Thank you for sharing!
Thanks my dear 🙏
😘👍👍👍
ማሻአላህ ኑራዬ ለነገ ምሳ ገላገልሽኝ
ስሪው ቤቲዬ
ኑራዬ የምግብ የመሥራት ተሠጥኦ አለሽ፡ የምታቀርቢልን ሁሉ የሚያምር ከቪዲዮ ጥራት ጋር አንደኛ ነው ፡ በደንብ ነው የምታብራሪልን አድናቂሽ ነኝ ፡ ወደፊትም ብዙ የምግብ አሰራሮች ከአንቺ እማራለሁ።አመሠግናለሁ ስላካፈልሽን
Nuraye yene balemuya
አመሰግናለሁ ቅድስቴ🙏
Nuraye yne balmoya iwnet hule adnakish negn zare dgmo yasana yatklt aserarshna ( atebabesish) lyu new bzih lay kleru siyamr yemiaguagua new slasayeshn ijg btam inamesegnaln
Wwe beyalu betam yameral akerareb agelalet nethenan ululu ngere adegn seketel tkame letenan tesemameme betam yemtfet kojo kememu ulul yemtetkemachew betam harefoche nache eseke eseralu berchelgn amsegenalu
እኔ ስሰራው እንዲህ ለምን አያምርም ግን
እጅህ ይቆረጥ ማነው ዲስላይክ የሚያረገው ግን እንዲህ በፅዳት እየሰራች ወግ ማረጓን ጠብቃ ምን አጠፋች አርመጥምጦ መብላት የለመዱት መሆን አለበት ምቀኞች ጌታን
ችግር የለውም ሶሲዬ እንደውም እኔን ያበረታኛል
አህሌን
ቪዲዮውን አይቸ ደምረሻለሁ እህቴ አንችም ነይ🙏🙏🙏
እሺ አመሰግናለሁ🙏🙏
እኔ የገረመኝ የማስታወቂያሺ ነገር😁
ኤቲዬ ሞኒ ሆኛለው ውዴ
ማሻአላህ የኔዉድ ደስሲል😍
ንፅህናሽ ብቻ በቂ ነው
Beteseb hognalew wede beteseb adrgign
እሺ አመሰግናለሁ🙏🙏
Hii