Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም አሪፍ ነዉ የግብአቶችን መጠን በፁሁፍ ከታች ብታሥቀምጡ እናመሠግናለን
ሀሊብ ኒዶ ብጨምሪጭራሽ በጣም ያምራል ማርያምን🎉🎉🎉በርቸ ❤❤❤
ወነትሽነው የኔማ ሲውት ያምራል ግን ይለጠጣል ሌላ ሰው ሲሰራው ያጀበኛል የኔው ደሞ አይመቸኘም ምን ዳጎደልኩበት አላቅም😂😂😂
ዙብዳወይምዘይትጨምሪበትአይለጠጥም@@haleemah5242
ሀሊብ ኒዶና ስካር ሳህ
እኔማ ጠዋት ካልሰራሽ አወቸኝ መዳም ግን ሰራች አላቅም እስቴ እሞኩረዋለሁኝ ስት ማኬያ ይጨመራል አስረጅኝ ዉዴ❤
ማሽ አላህ
ሲሞሊኖ ዱቄት ትንሽ ቢጨመርበት ደሞ ዋው
የምራል መሸአላህ እጅሽ ይባረክ🎉🎉🎉
ቆንጆ ነው
በጣም ያምራል ማሻ አላህ
ሞከርኩት በጣም ያምራል
እጂሺ ይባረክ ቆጆነው እኔም ብቺል እቢብሎኚ ቀረ ሊላውን እየቻልኩ 😊
ማሻ አላህ እህቴ ያምራል❤❤❤
ማሻአላህ ጎበዝ❤❤❤🎉🎉
በጣም ያምራል ጣእሙንም መልኩ ይናገራል ❤
Endet yamral mashallah
Thanks ekuye😘
ዋው❤
በርቺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማሻላህ ያምራል
በጣም ቆንጆ ነው ግን ለምን አታብራሪም ምን እንደቀባሽው አልታወቀም
ዘይት
በመጫረሸም መርነዉ
ቅቢ ነዉ @@Lebibazeine-vh5wx
አማርኛ አታነብምደ ጥፋለይኮ
አሰል ነው
እናመሰግናለን
ማሻኡላ❤❤
ማሻአላህ እህቴ በርቺ
በጣም ቆንጆ ነው 👏🙏
በጣም ያምራል በርች
ወላ ይጀንን ጀዛኪ አላህ ኸይር እኔ ይቲውብ ለማንም አሥተያዬት አልሠጥም ላይክም አላረግ ላቺ እንጂ ስራው ችግሬለውም ግን እሚድያ ላይ አላህ በፈቀደው መልኩ መጣትሺ ነው ላይክ ሠብስክ,,,,,,,,ያረኩሺ በርቺ አላህን ያከበረ ራሡ ተከብሮ ሠዎችም ያከብሩታል ማሻአላህ እኔም እንዴ አንቺ መሥራት እፈልጋለሁ ግን ይቲውብ ቪድዎ እንዴት እንደሚአፈለኝ አላቅም እንድከፍለኝ አርጌ መክፈቱን አላቅም
Mashallah betam yamral ye fatira admaqi negn
አመሰግናለሁ foziye😘
እነ ስሰራ ይደርቃል፩ለምንድ ነው
በብራውን ዱቄት መስራት ይቻላል?
መሸአላህወደበጣምያምራል
አመሰግናለሁ😘❤
ስንት ሰሀት ነው ያባካሺው
ካልተጠቀምሽበት እንቁላሉ ምን ያደርጋል?
Yamral 👌👌👌
ማሿ አሏህ
Mashaallh yamral ene eyederekebgni new mn ladrg et
ዋዉዉወ👍👍
ኩፍ ይላል ወይስ ተሎ ነው ሚጋገረው
እኮ የኔም ጥያቄነዉ
አይልም ጨው ብቻ ነው የሚጨመርበት
Le shurma yehonale
Masha"allah konjo new
ዱቄት ማንኛውም ይሆናል እስክመልሽልኝ በአላህ
ሞክሪዉ
ማሻ አለህ ባጣምያምራል
መሸአላህበጣምያምራልወደ
ውዴ ኩፍ እስኪል አጠብቂም?ወዲያው ግልግረሽው ነው በአላህ እንዲ አምሮ የወጣልሽ???መልሺልኝ❤
የኔእህት አኔሌላዋነኘ ኩፍ አይልም
እርሾ ስለሌለው ኩፍ የሚል ነገር የለም:: እኔ ግን ከመዳመጤ በፍት ለ 30 ደቂቃ እተወዋለሁ በቀላሉ ልስልስ ብሎ ይለጠጣል::
😂😂😂ባሪታደሞኩፍይላልደየ😅
አንዳንድ ግዜ የሰው ቪድዮ ነው የሚያሳዮት 😊
Tebokto beyaders
ዘይት አይገባምደ🎉
ያለ እቁላል ነው እንዴ ሰራውት ግን አልጣፈጠኝም😢😢 በርቺ ውድዋ❤❤
😂
ማሽአላህ አረቦች ልክ እንደ ስማቸው ምግባቸው በሙሉ ያምራል❤🎉❤🎉❤
የሰው ማድነቅ ልማዳችን ነው አይ ኢተዮዽያውያን ! በገዛ እጅ ቅኝ እሰቲ መጀመሪያ የራሳይሁን ጥንቅቅ አድርጋችሁ እወቁ ።
አብራሪለምትሉ አብቡ ፅፋለች ከታች
ዱቄቱ ማንኛውም ይሆናል እዴ ፍርኖ ዱቄት ይሆናል
አው
እና ይህም እሱ እኮ ነው
አወ ይሆናል
አወ ይሆናል ነጩ ቢሆን የተመርጠ ነው
እሻ
ጓበዝ የኔ ቆጆ ያችን አይቸ አሁን ልሰራነው በረች❤❤😊
እንዴት ወጣልሽ እማ? እኔም ልሰራ ነው
@@zaraase663 ወላሒ በጣም ቆጆ ነው ግቢና ላይክ አረጊኚ ለቅቄዋለሁ ሰረች
@@እሙአቡቦክርየጃማዋልጅ እሺ እማ
Bamtade aychlime?
Yichalal🤗
Mashala
❤
ቴኪዉ
ልታስተምሪ ከፈለግሽ ምትጨምሪውን አውሪ ምኑ ይግባን ሆ
እርሾ ምንም አይገባም ጨውነ ዘይት ብቻ ነው?
አዎ
ፋጡማ
ድቄት የተኛው ነው
Wow teberaki konjo new
አመሰግናለሁ😘😘😘
እርውዴ ጉድሆንኩኝ እርጅኝ እባክሽ ቂጣአሰራር ነገካልሰራሽ ስራትለቃለሽአሉኝ ምንተሻለኝ
ከዩቱብ እያየሽ ስሪ. የሚገርምሽ እኔ በፊት የሰራሁበት ቤት ፅዳት ነኝ ምግብ የምሰራውን ልጅ ምን እደምሰራ አላያትም ምሳ ምን እደሁ የተሰራው እራት ምን እደሁ የተሰራው አላቅም ስበላ ብቻ ነው የማየው ግን ከዛ ቤት ኮትራቴን ጨርሸ ሌላቦታ በምግብ ለምስራት ፍላጎት ስለነበረኝ. ዩቱብ ላይ ገብቸ ምሳ ምን እደሚሰሩ የሩዝ አሰራር አይነት. እራትም እደዚሁ ምን እደሞሰራ እከታተል ነበር. ከዛም ሀገር ገብቸ ድጋሚ ስመጣ ምግብ እችላለሁ ብየ ነው በሺ አምስት. መቶ ዱባይ የመጣሁት. እናማ አልችልም አትበይ እድሜ ለስልካችን ሙያን በስልካችን በቤታችን ሆነን እያየን
❤❤❤
ማሻአ አሏህ ።ግን ጉፍ እስኪል አይጠበቅም እንዴ መልሱ??
አይጠበቅም ማሬ😍
❤❤❤❤❤❤
ቅቤ ቢላ ፂፈለች ኡኳ
💋💋👍🙏🙏
ሱካር አይጨመርም እደ
የኔማርለቤትሽአድሥነኝጥብሥበቁላልአሣይኝ
ጨው ብቻ አይደል የሚጨመረው
አወ
ፍሮኖ ዱቄትይሆናልእንዴ
አዎ ማሬ🤗
እርሾ አይገባም
Lit mashet gn betam ysdekma
አየደረቀብኚ😢
Kenesmu
Mashallah 👌👌
እኔ ምንም አልቻልኩም ከማዳም የሚያጣላን ይኽ ነው
በደብ እይ ማማ ቀላል ነው
አረ እኔም እንዳንቺው ነው ውዴ
አቡክተሽ ኩፍ ይላል አይልም ?ኮሜት ሲፃፍልሽ መልሽ
አይልም
ማለት የቀባችሁ ነገር አለ 2ት ጌዜ ግልፅ አይደለም 😏
ዘይት ወይም ቂቤ ነው
Beza lay were yelew to the point desperate yilal
ማሸአላህ
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ነዉ የግብአቶችን መጠን በፁሁፍ ከታች ብታሥቀምጡ እናመሠግናለን
ሀሊብ ኒዶ ብጨምሪጭራሽ በጣም ያምራል ማርያምን🎉🎉🎉በርቸ ❤❤❤
ወነትሽነው የኔማ ሲውት ያምራል ግን ይለጠጣል ሌላ ሰው ሲሰራው ያጀበኛል የኔው ደሞ አይመቸኘም ምን ዳጎደልኩበት አላቅም😂😂😂
ዙብዳ
ወይምዘይትጨምሪበትአይለጠ
ጥም@@haleemah5242