ከሉተር በፊት ጴንጤዎች የት ነበሩ | eyob | mezmure yared | teme | gadisa | yohad | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 31

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 4 місяці тому

    በእውነት እናተ የተዋህዶ ልጆች ትለያላቹሁ ጸጋውን ያብዛላቹሁ

  • @Tigisthailu-iv7zg
    @Tigisthailu-iv7zg 4 місяці тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ እንቁዎች

  • @winniea9803
    @winniea9803 4 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣቹሁ የተዋህዶ እንቁዎች ውድ ወንድሞቼ እዮባዬ ጋዲዬ ቢኒዬ❤❤❤

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 4 місяці тому +1

    የፍቅር ቤተሰቦች ናችሁ ተባረኩ ልኝ ልጆቼ።

  • @UgZx-x1x
    @UgZx-x1x 4 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን

  • @winniea9803
    @winniea9803 4 місяці тому

    ዮሐድዬ እንወዳችዋለን🎉❤

  • @hailufentie4541
    @hailufentie4541 4 місяці тому +2

    ኘሮዎች ሸምድደው ነው የሚመጡት አንዴ ከሽምደዱት ከወጡ ወደጭቅጭቅ ውስጥ ነው የሚገቡት።

  • @ወለተፃድቅነፃነት
    @ወለተፃድቅነፃነት 4 місяці тому +3

    ሉተርን ጠይቅ አለ😂 አንተ የሉተር ልጅ ሆነህ ያላወቅ እሱ እንዴት ይወቅ ወይ መራክል

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 4 місяці тому

    enkun dehna metachu❤❤❤

  • @winniea9803
    @winniea9803 4 місяці тому +1

    ወንድሞቼን አደረቃቸውክ ደሞ እንዳልፈላ ሽሮ ቱግ ቱግ ያረገዋል 😂

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 4 місяці тому +1

    ሚራክል ! ሚራክል ላይ ተገትሮ ቀርቷል እንዴት ይመልስ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @luelgetachew436
    @luelgetachew436 4 місяці тому

    እንዲህም ያለ ሰው አለ

  • @yade716
    @yade716 4 місяці тому +1

    የሚገርመኝ ነገር፣ ለመሆኑ የትኛው ስራችሁ ነው የሚያጸድቃችሁ?

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 4 місяці тому +1

    ስታስተምሩ እንደ አኬ መዝሙረ ያሬድ ዘማርያም ታላቁ ጅብሪል ረጋ በሉ አትዝለፏቸዉ አታናዷቸዉ ያንን ኤርምያስ የሚባለዉን ባለጌ ብቻ ባታስገቡት መልካም ነዉ ሰይጣን ነዉና

  • @winniea9803
    @winniea9803 4 місяці тому

    ጋዲ እርጎ ይሻል አል ወተት አላለም 😂😂😂😂😂

  • @michaelkesete9201
    @michaelkesete9201 4 місяці тому

    Sol gna jemari penta nesh. degmo atadamtem 😂

  • @JonBuruzi
    @JonBuruzi 4 місяці тому

    ንቀት እና አዋቂ ነት፣እውቀት በሌለበት። እዮባ ሰው አይረዳም ብቻ ሳይሆን፣ ማስረዳትስ ችላለሁ ወይ በል።

    • @ZenebechShenkoru-kj6zv
      @ZenebechShenkoru-kj6zv 4 місяці тому +2

      Zm beleh temar

    • @chanietsehay7477
      @chanietsehay7477 4 місяці тому +3

      ከዚህ በላይ እንዴት ያስረዳው

    • @HelpmeMyGod-k9c
      @HelpmeMyGod-k9c 4 місяці тому +5

      እዮባ የምትጠሉት እዉነቱን እልፍ ስትሉ ሰለማያሳልፋቹ ነዉ ስለዚ ዝም ብላቹ ተማሩ 🤗

    • @woinshetayalew5181
      @woinshetayalew5181 4 місяці тому

      ተጠያቂው አልገባውምና ደጋግሞ ሰለነገው ንቀት እንዴት ሊሆን ይችላል።

    • @fekrayenealem
      @fekrayenealem 4 місяці тому

      ጴንጤዎች ከእውቀት ነፃ ናችሁ ማፈሪያዎች ናችሁ ወሬ ብቻ ጉራ ብቻ እዛው ገስት ሀውሳችሁ ተኙ ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @abebeawokeaemero5020
    @abebeawokeaemero5020 4 місяці тому

    እዮብ ለምንድነው ዘለፋ የምታመጣው ጥሩ ታስተምራለህ ነገር ግን ይህን ነገር ብትተው

    • @ChristianNegn-tl5px
      @ChristianNegn-tl5px 4 місяці тому

      የሱ ጉድለት መሰለኝ ጉርምስናም ስላለበት እንግድህ ድክመቱን እንሸፍንለት😊 እኔም ደጋግሜ ነግሬው ነበር

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 4 місяці тому +2

      ለእነሱ ያስፈልጋል

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 4 місяці тому +3

      ​@@ChristianNegn-tl5pxአይደለም ከእነሱ ጋር ሲወራ ሁሌ መቅለስለስ አያስፈልግም

    • @ChristianNegn-tl5px
      @ChristianNegn-tl5px 4 місяці тому

      እሱ ትክክል ነው ነገር ግን ለማስተማር እስከሆነ ድርስ በፍቅር ሲሆን እነሱንም መሳብ ይቻላል ለምሳሌ አኬ ሲያወራቸው ሁሉንም በፍቅር ነው ይማርካቸዋል🥰 ​@@thinkitsnotillegalyet

    • @TigistMekonenn-e8u
      @TigistMekonenn-e8u 4 місяці тому +1

      እንደ አመጣጣቸው ነዉ የሚመልስላቸው

  • @yitbarekhailu7192
    @yitbarekhailu7192 4 місяці тому

    All are the same shit