Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መፅሃፍ ቅዱሥን ከውሸት ወንጌል የለየችልን ቤተክርሥትያን ከሃዋርያት በተቀበለችው የቃል ትምህርት(ትውፊት)ሥለሆነ መፅሃፍ ቅዱሥን የምንረዳው በቤተክርሥትያን መነፅር ነው! ይህን ትምህርት ቀጥሉበት አኬ❤❤❤
አኬ ሰላምህ ይበዛ
ፕሮቴስታንቶች ይህንን እወቁ: የዶግማ ትምህርቶች ላይ የእኔ መረዳት ተብሎ ሀይማኖት አይመሰረትም!!!እኛ ኦርቶዶክሶች የዶግማ ትምህርቶች ላይ የግል ሀሳባችንን ለመጨመር ብንሞክር እና ብንጥር እንወገዛለን እንጂ የሚሊዮኖችን የግል መረዳት ይዘን አንበጣጠስም!!!
አንዳንዴ ፕሮወች እራሱን ክርስቶስን በኛ መረዳት እንመዝነው ሊሉ ሁሉ ይዳዳቸዋል ጌታ ሆይ ልብ ይስጣቸው
yegna mertoch bertuln amlak yetebekachu
እዮባ ተለያለክ በለናል
አይ ቀልድ አለ አኬ
መፅሃፍ ቅዱሥን ከውሸት ወንጌል የለየችልን ቤተክርሥትያን ከሃዋርያት በተቀበለችው የቃል ትምህርት(ትውፊት)ሥለሆነ መፅሃፍ ቅዱሥን የምንረዳው በቤተክርሥትያን መነፅር ነው!
ይህን ትምህርት ቀጥሉበት አኬ❤❤❤