ፈትዋ ቁረአን ሴቶቻቹህ እረሻዎቻቹህ ሲል ምን ማለትነው ||በኡስታዝ አቡ መስኡድ Elaf tube mimber tv Bilal tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @Aliftube1
    @Aliftube1  2 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +50

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 Рік тому +1

    ጄዛክ አላህ ኳይር ኡሰታዜ

  • @ሀቢባ-ቈ1ዀ
    @ሀቢባ-ቈ1ዀ Рік тому +2

    ❤❤❤❤ትክክል

  • @ይችአለምሚዛናዊአደለችም

    አቡ መስኡድ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ የምትለው እየጣፈጠኝ ነው የምሰማው አንተና ሳዳት ከማል በጣም ትመሳሰላላችሁ 😍😍😍

    • @ዋነፍሴምንይሁንመጨረሻሽ
      @ዋነፍሴምንይሁንመጨረሻሽ 2 роки тому +5

      ሴት ከሆንሽ የማይፈቀድልሽን ወንድ እወድሃለዉ ማለት አይፈቀድም

    • @cjunjv5156
      @cjunjv5156 2 роки тому

      እሽ ኡስታዝ አሠለዋሊኩም

    • @cjunjv5156
      @cjunjv5156 2 роки тому

      ጥያቄ ነበረኝ እኔ ባለትዳርነኝ ግን የሱንሀቅ መጠበቅና ማስደሰት አልቻልኩም ፍች መጠየቅ እደት ይታያል

    • @إنشاءاللهٱُمفوزان
      @إنشاءاللهٱُمفوزان 2 роки тому

      እውድሀለሁ አይባልም ሴት እህት ከሆንሽ

    • @kamiliamohammed908
      @kamiliamohammed908 2 роки тому +1

      ለአላህብየእወድሀለሁነዉያለችዉ ምንችግርአለዉ? ነዉአይቻልም?

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 Рік тому +2

    ሱለላሁ አለይሂ ውሰለም

  • @gdgg5699
    @gdgg5699 Рік тому +1

    ሱበሀን አላህ
    ጀዛኩምአላህኸይር ኡስታዝ

  • @Fatema-jz1ro
    @Fatema-jz1ro Рік тому +1

    ኡሥታዜ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ

  • @MakaMubarak
    @MakaMubarak Рік тому +1

    አላህ እድሜና ጤናይስጥልን ዉስታዝና
    . ጀዛክ አላህ ከይረን

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg Рік тому +2

    Jezak Allah keyr ustaz

  • @ሂወቴባንተአለመለመች

    ጀዛኩም አሏህ

  • @sofi.m.a5190
    @sofi.m.a5190 2 роки тому +6

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @felahmedia7539
    @felahmedia7539 2 роки тому +3

    አቢ ሹረይህ አል ኹዛዒድ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹በአላህና በእለተ-ትንሳዔ (አኺራ) የሚያምን ለጎረቤቱ በጎ ይዋል፤ በአላህና በዕለተ ትንሳዔ የሚያምን እንግዳውን ያልቅ፤ በአላህና በዕለተ ትንሳዔ የሚያምን መልካምን ይናገር ወይም ዝም ይበል፡፡››
    ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል
    ‹‹ ለጎረቤትን በጎ መዋል፣ ግንኙነትን ማጠናከር እንዲሁም መናገሩ ጠቀሜታ የሌለውን ነገር ከመናገር ዝምታ እንደሚሻል እንማራለን፡፡
    ‹‹ እንግዳን ማክበር እጅግ አትክሮት የሚሻ ነገር መሆኑን እንረዳለን፡፡

  • @saada8859
    @saada8859 2 роки тому +29

    ጀዛክ አላህ ከይር ውሥታዝ በጣም ትክክል ነህ
    አግብቸ አድም ቀን ዱአ ረስቶ አያውግም እኔም አልሀምዱሊላህ ማለቴን አረሣሁም በጣም ሶሊህ የሆነች ልጅ ወለድኩ ሁሉም ሠው ይቀናባታል በፀባይዩ በኢልማ እና ዱአውን እዳትረሡ ማለቴ ነው

    • @aminaseid5919
      @aminaseid5919 Рік тому

      ፡።

    • @halimamohamed4297
      @halimamohamed4297 10 місяців тому

      መሸአላህእህቴአላህመጨረሻዋንያሳምርልሺ ዱአዉንበአማረኛፃፊልኚ

  • @bintyimam5826
    @bintyimam5826 2 роки тому +2

    ጀዛከላሕ ኸይረ

  • @ኡሙአብድላህ-ጠ1ዘ
    @ኡሙአብድላህ-ጠ1ዘ 2 роки тому +6

    አላህ ሆይ ከተራቡት ሳይሆን ፆማቸውን ከተቀበልካቸው ባሮችህ አድርገን አሚን ጀዛኩሙላሁ ኸይርን

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому

      አሚንንንንን ያርብ

  • @ሀያትጃማዋ
    @ሀያትጃማዋ 2 роки тому +6

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይርን ኡስታዝ አላህ ይጠብቁሆት

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 2 роки тому +2

    አላህ እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ
    እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @titihabshawyt3382
    @titihabshawyt3382 2 роки тому +3

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @فاطمةكوني
    @فاطمةكوني 2 роки тому +2

    ዋዕለይኩም ሰላም ወረሒሞቱላህ ወባራካቱህ ኡሱታዝ🍁🍂🍀

  • @آبہؤعہمہرحہسہيہنہ
    @آبہؤعہمہرحہسہيہنہ 2 роки тому +3

    አልሀምዱሊሏሂ አለ ናእመተል ኢስላም ፣ጀዛ ከላህ ኸይር አቡ ምስኡድ አላህ ያህፍዝክ፣

  • @ኡሙአብዱልመጅድ-ፀ5ደ
    @ኡሙአብዱልመጅድ-ፀ5ደ 2 роки тому +13

    አሠላሙአለይኩም ውራህመቱላሂ ወበረካተሁ አልሀምዱሊላህ አለነእመቲ እስላም ያረበሰ አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ።ይምራን በጀነተል ፊርዶስም አላህ ይሰብስበን ያረብ

    • @user-br7vw7mi6u
      @user-br7vw7mi6u Рік тому

      ልዩነት ሎሎሎሎሶሶሶሶሎሎሎሎሶሶሶሶሶሎሶሶሎሎሎሎሶሶሶሶሎሶሶ ሶሶሶሶሎሶልሎስዎውልልልልልሶሶሶሶሎሶልሎስዎውልልልልሎሶሶሶሶሶሶሶሶስር ሎጐጎሶሶሦስስሎሶሶሶሎሦሎሦሆሆዞሆዞሶስስሎሆሆሆሶሶሶሶሶሶሆ

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 2 роки тому +2

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ የመጀመርያ ግዜ ሳይህ ጃዛክ አላህ ኸይር

  • @abduethio3598
    @abduethio3598 5 місяців тому

    ጀዛክ አለህ ከይርን ኡስታዝ

  • @አቡአባስ
    @አቡአባስ 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ደስ የሚል ገለፃ ነው
    ጀዛከላህ ኸይር!

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +5

    ጀዛኩሙሏ ሁ ህይር ኡስታዝ

  • @كونيتقيالله
    @كونيتقيالله 2 роки тому +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ጀዛካለህ ኸይር

  • @ሂወቴባንተአለመለመች

    ሠለሏሁ አለይሂ ወሰለም ✅✅

  • @تتثتني
    @تتثتني 2 роки тому +1

    ጀዛከላሁከይረን

  • @RakRak-km6pt
    @RakRak-km6pt 2 роки тому +2

    ጀዛኩ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 2 роки тому +2

    ወአለኩም ሰላም
    ወራህመቱላሂ
    ወበረካትሁ
    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @እንሻአላህ
    @እንሻአላህ 2 роки тому +1

    ሱበሀን አላህ ጀዛከላሁ ኸይራ ኡስታዝ

  • @semiratesfaye2866
    @semiratesfaye2866 2 роки тому +1

    ጀዛከላህ ኡስታዘና

  • @ghtr45
    @ghtr45 Рік тому

    ماشاءالله تبارك الله جزاك الله خير

  • @jamilaaalrawahi5807
    @jamilaaalrawahi5807 2 роки тому +1

    Waleku masalam wr wb Mashaa Allah ustaz Jazakala kayir yegaa makarachin

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 2 роки тому +1

    ጅዛኩም አላህ ከይረን ኡዝታዝ👍👍👍👍

  • @አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኰ1ፀ

    ወአለይኩመሠለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱህ ኡስታዞች በርቱልን

  • @ራቢአአህመድዩቱብ
    @ራቢአአህመድዩቱብ 2 роки тому +3

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ሮመዷን እደት ይዟችኋል ላይክ ሠብስክራየብ እናርግ ላይክ የለም ሀቂቃ በደዚህ ያሉ ትምህርቶች ተከታታዮች አነሳ ናቸዉ ፕራክ ቦታ ብንሄድ ላይኩ ሠብስክራየብ ላይክ ያዉ እደምናየዉ ነዉ

  • @saifsaif8139
    @saifsaif8139 4 місяці тому

    اللهم صلي على سيدنا محمد

  • @gxkdhgdkdj4700
    @gxkdhgdkdj4700 6 місяців тому

    ጅዛክላሀይርን

  • @أسامهمحمدمول
    @أسامهمحمدمول 2 роки тому +11

    አቡ መስኡድ አላህ ይጠብቅህ

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 роки тому +1

    ትክክል አላህ ይጠብቃህ

  • @emuabdulhakim7322
    @emuabdulhakim7322 7 місяців тому +2

    ለምን ማሥተናገድ የማችይዉ ሥለማወጂዉ ነዉ ወይሥ በሽተኛ ሁና ጉድ እኮነዉ የሚወዳችሁ ጋር ብትቀመጡ ይሻላል የማይወዳችሁ ጋር ከመጃጃል ወንድ ልጂ ሢወድ እጂ የሤቶች ዉደታ አያሥተዳድርም ወደሚወዳት ነዉ የሚሄደዉ

  • @hsjsjbzjzjz3960
    @hsjsjbzjzjz3960 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ጠክር አቡ መስኡድ

  • @marifamametube2
    @marifamametube2 2 роки тому +2

    ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @utru9082
    @utru9082 2 роки тому

    ሠላሙዋአሌኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ኡስታዝ አቢመሰኢድ ጀዛከላከይርን

  • @r6168
    @r6168 2 роки тому +2

    አላህ ይጠብቅልን እስታዞችንያርብ

  • @user-pn5tm9ls1b
    @user-pn5tm9ls1b 4 місяці тому

    ትክክል

  • @እሙረያን-ጰ8ለ
    @እሙረያን-ጰ8ለ 2 роки тому

    አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @akmalssirurr1894
    @akmalssirurr1894 2 роки тому +1

    May Allah bless you and your family. May Allah protect you and your family from all kinds of evils. May Allah shower you with His mercy. May Allah increase your knowledge. May Allah grant you Janatul Fridowes .JazakaAllahu Khayran.

  • @sihemsihem8497
    @sihemsihem8497 2 роки тому

    ሰለሏህ ወአሊሂ ወሰለም

  • @Nabreet
    @Nabreet 2 роки тому

    ዋለኩም ስልም ራህምቱልህ ዋብርካቱ

  • @ሂወቴባንተአለመለመች

    ሀቅ ወሏሂ እንዴ ሸሪዓ ፍቅርን የሠበከ የለም ያረብ አልሃምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢሥላም እንዴ ቃላቾች ፍቅር የት ይገኛል ሀቅ ነው👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mmaayyuumm1522
    @mmaayyuumm1522 2 роки тому +2

    አልሀምዱሊላሂያኡመትኢስላም።

  • @faridamohammad1952
    @faridamohammad1952 2 роки тому

    Waleyikumsalam warahamatulah wabarakatuu jazakallah keyir

  • @mohammadomar9131
    @mohammadomar9131 2 роки тому +3

    ጀዛክህ አላህ ኸይረን

  • @እሙኢክራም-ኀ2ቘ
    @እሙኢክራም-ኀ2ቘ 2 роки тому +1

    ወአሌኩም እሰላም ወረህመ ቱላሂ ወበረካትሁ

  • @jasojeyam1125
    @jasojeyam1125 2 роки тому +1

    ጀዛከላህህይርኡስታዝ

    • @jasojeyam1125
      @jasojeyam1125 2 роки тому

      አላህበሠማነውሀላልነገርይምራንያረብ

  • @ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል

    ጀዝኩምአላሃይሪን

  • @rabiahussin7312
    @rabiahussin7312 2 роки тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይረጀዛ

  • @zeinebabdullah1986
    @zeinebabdullah1986 2 роки тому

    Jzakllahu kayran allah edmana Tena yestlgne🤲

  • @ሀያትንጉሴአስናቀ
    @ሀያትንጉሴአስናቀ 2 роки тому

    ኡስታዜ አላህ እድሜህ ያርዝመዉ

  • @wlyawelly9137
    @wlyawelly9137 2 роки тому

    جزاك الله خير

  • @ekramekram7505
    @ekramekram7505 2 роки тому +3

    ጀዛኩለህርኡሰታዝ
    እኔጥያቂነበርኛቁጥርእምታውቁበአላህተባበሩኛ

    • @zd9022
      @zd9022 2 роки тому +1

      ቆይ ልክልሻለሁ አለኝ

    • @ekramekram7505
      @ekramekram7505 2 роки тому

      @@zd9022 እሺእህት

    • @asmaerga9445
      @asmaerga9445 2 роки тому

      በአላህ፣ቁጥር፣ስጡኝ

    • @Lubaba-v6q
      @Lubaba-v6q 2 роки тому

      እሰኪ ለኔም ሰጡኝ በአላህ

    • @Hayat-gv6jd
      @Hayat-gv6jd 2 роки тому

      ሙኸም ጥያቄ አለኝ በአላህ ስልክ የምታዉቁ ንገሩኝ። እስታዝ አላህ ይጠብቅህ ።

  • @مونتاالحبشي
    @مونتاالحبشي 2 роки тому

    አሰለሙ አለይኩም ውረመቱለህ ዉበረኩቱ ኡሱታዚ ኤኔ አንድ ጢያቂ ነበረኘ ኤኔ እግዝነን መከለከየ የታጠቃሙኩ ነበሪ የዉሪ አበበ አንዶ ከመጠብኘ በጠም ይውዘግብብኘን አንድ ቃን ታጠኩነሀ ታገነኝን ኬሀለ ሴየዩ ታመልሴ መጠብኙ የን ቃን

  • @memememe3166
    @memememe3166 2 роки тому

    ጀዛከላህ

  • @zainabzainab5187
    @zainabzainab5187 2 роки тому

    ያረብ አገራልን

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    አተንና ወድም አብመሪየምን አሏህ ለኛሲል እድሜያችሁን ያርዝምልን

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ

    ኡሥታዝእረጂምእድሜጤናይሥጥወት

  • @Mነኝጎደሬዋ
    @Mነኝጎደሬዋ 2 роки тому +8

    እህት ወድሞቸ ቁርአን ጉረብ አሰገቡኝ 😥

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 роки тому

    ኡሰታዝ አድሜና ጤና ይሰጥህ ወላሂ ጥያቄየን ሰለመለሰከልኝ ጀዛከሏ በዉሰጥ ሰለመለሰክልኝ 🙏🙏🙏🙏ሴቶችየ ልቦና ይሰጠን ዘመኑ ያሰፈራል አንደዉ ሰናፈቅር ልባችን ይሞታል

    • @jrjdjjjrjfj-ct1yd
      @jrjdjjjrjfj-ct1yd Рік тому

      በኮሜንት ነው የጠየቅሽ እህቴ ጥያቄ ነበረ

  • @ZamZam-si2mb
    @ZamZam-si2mb 2 роки тому

    ጀዛኩምአላኸይርን

  • @አልሀምዱሊላሂእረቢል-ሐ1ቈ

    አላሁመሶሊም አላነብይና ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂወሰለም

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 2 роки тому +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @emanbintendris6359
    @emanbintendris6359 2 роки тому

    አህለን አቡ መስኡድ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላክ ኸይር

  • @sadatube686
    @sadatube686 2 роки тому

    ሱበሀን አላህ

  • @ፀይሟነኝየመርሳዋ
    @ፀይሟነኝየመርሳዋ 2 роки тому +1

    ቁርአን ግሩፐ ያላችሁ እንድሁም ኡሱሉ ሰላሳ ኪታብ ግሩፐ ያላችሁ አሰገቡኝ

  • @ye.hawasalij.etiopiaahager8243
    @ye.hawasalij.etiopiaahager8243 2 роки тому

    JAZA KERANI alaha xabiqi k

  • @khadijahkhadigah2876
    @khadijahkhadigah2876 Рік тому

    ሺኩረን🕋🕋🕌🕌🙏🙏

  • @ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል

    ጀዛኩምአላኸይሪንአላህይጠብቂሁ

  • @RakRak-km6pt
    @RakRak-km6pt 2 роки тому

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @howletyusup4363
    @howletyusup4363 2 роки тому

    ጀዛኸላህኸይርኡስታዝ

  • @fatemamohammed7466
    @fatemamohammed7466 2 роки тому

    Walaykem selam werhmtlhe waberkthe jazklhe kayer ostaze

  • @zeebazeeba4081
    @zeebazeeba4081 2 роки тому

    እኔም እህቴ በጣም ነው እምወዳቸው ደግሜ ነው ያማዳምጣቸው

  • @ሀቢባ-ቈ1ዀ
    @ሀቢባ-ቈ1ዀ Рік тому

    አወቅምሆናሡሊውቅም አፈብሊኛ ያረብ

  • @አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኰ1ፀ

    صلي الله علية وسلم☝🕌🕋💎💎💎💎💎💎💎💎

  • @ሀቢባ-ቈ1ዀ
    @ሀቢባ-ቈ1ዀ Рік тому

    ሡላሊሂ አለይህውሠለም ❤❤❤💐💐💐💚💚💚❤❤❤💞💞💞😍😍😍😍😍🌙🎤🌍🐅

  • @omuhayat960
    @omuhayat960 2 роки тому

    ጀጀዛኩም ላህ

  • @آبہؤعہمہرحہسہيہنہ

    አቡ ምስኡድ አላህ ይጠብቅህ ወድም፣

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 2 роки тому +1

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ "አነስ(ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነብዩ(ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም)አንዲት ተምር መንገድ ላይ አገኙና:-"ይህች (ተምር)የሶደቃ ተምር እንዳትሆን ባልሰጋ ኖሮ እመገባትነበር።"አሉ።(ቡኻሪና ሙስሊም)
    - ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል

  • @ونتي-د1ر
    @ونتي-د1ر 7 місяців тому

    ጥያቄመጠየቅእፈልጋለሁየኡስታዝንቁጥርሥጡኝ

  • @jemelaahmad6516
    @jemelaahmad6516 2 роки тому

    አላህይጠብቅህኡስታዜ

  • @ሂጃቤነውክብሬ
    @ሂጃቤነውክብሬ 2 роки тому

    ወአለይኩም እስላም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱህ ኡስታዝ እኔ ጥያቄ መጠየቅ ፍልጌ ነበር እንደት ልጠይቅ ቁጥራቸው ያላችሁ ተባበሩኝ

  • @almaahmad1229
    @almaahmad1229 2 роки тому +1

    ኡሰታዝችን አለሀ ይጠብቅህ ጀዛክ አላህ ከይር

  • @siltebilalomedia
    @siltebilalomedia 2 роки тому +2

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በአለም ዳርቻ የምትገኙ ቀሙሉ ሰላማቹ ይብዛ ረመዳን ቤታችን እየገባ ነው አለህ አድረሶ ያፁመን ቀናቶች ናቸው የቀሩት ውዶቼ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ለታሰሩት ፍትን አለህ ያስፍንላቸው ለታመሙት ሙሉ ጤንነትን ይስጣቸው አሚን ያረብ

  • @فاطمهفاتي-ق1ث
    @فاطمهفاتي-ق1ث 2 роки тому

    አላህ የሀፍዝክ ኡስታዝ

  • @jemalabdu9180
    @jemalabdu9180 2 роки тому

    ጀዛክ አላህ ከይር ኡስታዝ እኔም ጥያቄ ነበረኝ ቁጥራችሁ እንደት እናግኝ

  • @zd9022
    @zd9022 2 роки тому

    ኡስታዝ እውነታችሁን ነው ሱብሀን አሏህ የሆነች ልጅ አሏህ በሚጠብላው ተገላኝቷት ትል ነው የውጣው በሽታ ላይ ነው የምውደቀው ተጠቀቁ እህቶች

  • @حسينحبش-ص9ط
    @حسينحبش-ص9ط 2 роки тому

    ያአሏሕ ።አተማረን። በጥፍታችን
    ኡሥታዞቻቻችን። ኑሩልን

  • @afaf4724
    @afaf4724 2 роки тому

    ሠምተሻል