የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መልዕክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 245

  • @janoabdu2111
    @janoabdu2111 2 роки тому +2

    ዛሬም የኛ ነዉ የማራ ነዉ አይዞህ የኛ ጀግና ፍትህ ለ አማራ

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ

    የኛ ጀግና ደመቀ ዘውዱ አላህ ይጠብቅህ

  • @አሥቻለውካሳ
    @አሥቻለውካሳ 2 роки тому +3

    የኔጀግና ፈጣሪይጠብቅህ
    ሠላምለሀገሬ

  • @ghggg7785
    @ghggg7785 2 роки тому +2

    የኛ ደግና ኑርልን

  • @mamushamsew679
    @mamushamsew679 2 роки тому +2

    ጀግና ኑርልን።

  • @danielnagado4647
    @danielnagado4647 2 роки тому +5

    ጀግነዉ ደመቀ ያገር ልጅ ኑርልን እግዛቤሔር ይጠብቅህ

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 10 місяців тому +1

      ወልቃይት የትግሬዉች ነው ጎደሬው የመጣው ካርማጭሆ ከጎደር ክልል ነው ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት ምራብ ትግራይ ነው ሁመራ ማይ ካድራ ማይ ሎሚን ነው እባካቹ ውሸት ሲደጋገም እውነት አይሆንም እንኑርበት ወይ አርፋቹ ተቀመጡ ወይ ወደ ክልላቹ ተመለሱ ምን አደረገ ጎጃሜው ወለዬው ኦሮሞ ደብቡ ትግሬው በናተ በሬ ወለደ ውሸት የሚሞተው አሁን ያሳሳታቹ አብይ የለም ወደራሳቹ ተመለሱ

  • @solomondarcha5186
    @solomondarcha5186 2 роки тому +3

    የዘመናችን ሁለገብ ጀግና ።

  • @ageriezemene7251
    @ageriezemene7251 2 роки тому +1

    ጀግና ኢትዮጲያ እንዳተ ያለ ደጋግማ ትውለድ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @selamselam699
    @selamselam699 2 роки тому +2

    የአማራው ነው መሬት 🙏👍👍👍👍

  • @asmratsfa7368
    @asmratsfa7368 2 роки тому +3

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @hahahshdhhd8259
    @hahahshdhhd8259 2 роки тому +2

    ጀግና በርቱ

  • @lovekonjo9313
    @lovekonjo9313 2 роки тому +2

    ጀግናችን ሺ አመት ኑርል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 Рік тому +1

    በጣም በጣም በጣም ጥሩ ነው እንደምትሰሙትና እንደምታዩት የአብይ መንግስት ካለፉት አራት ዓመት ጀምሮ ሰትት ከመሰራት ባሻገር የሰራውን ሰትት ይቅርታ ጠይቆ ትክክለኛ ማሰተካከያ ከማደረግ ይልቅ አወቁም ይሁን ባለማውቅ ሊላ ሰተቶችን እያክተለተለ ሰለሆነ ሁላችሁም በጥሞና በመመልከት አካባቢያችሁንና ህዝባችሁ በሚገባ በማሰረዳት በጣም በሁሉም አቅጣጫ ነቅታችሁ መሰራት ይገባቸዋል እውነት ሰለ ኢትዮጵያ የሚያሰብንና የሚሰራ መንግስት እሰከሚመጣ ከእውነት ጋር ከቆማችሁ ፈጣሪም ይረዳችኃል ድልና ሰላም ለእውነተኛ ኢትዮጵያኞች መልካም ቀን::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍

  • @eke1914
    @eke1914 2 роки тому +1

    Our nationa super hero ❤️ 👏 🙌

  • @jgxhhc9086
    @jgxhhc9086 2 роки тому +2

    ጀግናዬ አላህ ከሤረኞቺ ይጠብቅህ

  • @asamnewuasamnew1806
    @asamnewuasamnew1806 2 роки тому +1

    ኮነሬል ደመቀ ዘዉዱ ጀግናችን መተማመኛችን አንተ እኮ ትለያለህ ኑርልኝ ለዘላለም ክፉ አይካብኝ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 роки тому +3

    በትክክል ጀግናችን 👏👏👏👏👏👏

  • @ሀገሬ-ፐ5ቨ
    @ሀገሬ-ፐ5ቨ 2 роки тому +8

    ምነው አማራ እንዴት ልበ ሙሉ ጀግና ቢሆን እረ አማራ እንደቁራ በየሚድያ መጮህ ሳይሆን እንደኮለኔል ደመቀ ዘውዱ ሁን

  • @behailumefkere8494
    @behailumefkere8494 2 роки тому +3

    የአማራ ብሄራዊ ጀግናችን።

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 роки тому +3

    ጀግናእኮነህ ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ❤!

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 10 місяців тому

      ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው

  • @eden2986
    @eden2986 2 роки тому +1

    Amhara 💚💛❤️💯

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 2 роки тому +11

    አሁንም ፍትህ ለራያ እግድህ ወዳ የትግራይ ልጆች አብቅቶላችዋል ትክክል ነው ውን 👌👌👌👌👌💚💚❤💛💪💪💪ነግምዛሬምአማራ

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 10 місяців тому +1

      ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው😢

  • @solomedia1519
    @solomedia1519 2 роки тому

    በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመስጠት አሚኮን ይደግፉ።

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 роки тому +6

    ደመቀ፣ዘውዱ፣የኛጀግናኑርልን፣ጥላቶችህ፣ይጥፉ፣❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅✅✅✅ትክክል

  • @sb8252
    @sb8252 2 роки тому +11

    Our HERO Colonel DEMEKE!!

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 10 місяців тому

      ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 10 місяців тому

      ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው😅😊

  • @umpuae3155
    @umpuae3155 2 роки тому +3

    እውነት ነው ውልቃዪት ኣረሣሺም ዛሬም ያማራው ነው

  • @yesha2624
    @yesha2624 2 роки тому +5

    የኔ ጀግና ሺ አመት ኑሩልን መከታወቻችን

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 7 місяців тому

      ፖለቲካ ማለት ውሸት ነው ያላቹ ማነው ማይ ካድራ እራእያ ማይሎሚን አዲ ኳላ ማይፀብሪ ሁመራ በትግራይ ክልል የሚገኝ ደቡብ ትግራይ እና ምራብ ትግራይ የሚገኝ መሬት ነው በታሪክም ከኤዳቹ በህገ መንግስቱም በፊት የምትሉት አማራነ ን በአማርኛ እንማር ነበር አማርኛ ከፈለጋቹ ወደወለቃቹበት ወደክልላቹ ኢዱ ተባላቹ አማርኛ እደማንኛውም ክልል አንድ ሰብጀክት ይሰጣልተባላቹ አብይ ሲመጣ የናተ መንግስት መስሏቹ ልቡናቹ እያወቀ የኛ ነው ግግም አሁንም ልምከራቹ በውሸት ትርክት ሰው አታባሉ የአብይ ኳስ አትሁኑ ውሸት መቼም አያሸንፍም እንዲ አምታታቹ የሌላ ሰው መሬት ወስዳቹ ይሆናል ማንም ታሪክ አጥንቶ ሲደርስበት ማንም አይለቃቹሁም

  • @njahn1676
    @njahn1676 2 роки тому +6

    የኞ ጀግና ደመቀ ዘውዱ መስሎቻችሁን ያብዛልን👍💪💪💪💪ሁሉም አማራ ልክእዴ ደመቀ ዘውዱ ሁኑ☝️☝️☝️☝️☝️

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 9 місяців тому

      ደመቀ ዘውዱ የአማራን ኩላሊት ከሻብያ ጋር ሆኖ እየሸጠ ነው ህዝቤ ንቃ

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 7 місяців тому

      ፖለቲካ ማለት ውሸት ነው ያላቹ ማነው ማይ ካድራ እራእያ ማለት በትግርኛ ማየት ማለት ነው ማይሎሚን አዲ ኳላ ማይፀብሪ ሁመራ በትግራይ ክልል የሚገኝ ደቡብ ትግራይ እና ምራብ ትግራይ የሚገኝ መሬት ነው በታሪክም ከኤዳቹ በህገ መንግስቱም በፊት የምትሉት አማራነ ን በአማርኛ እንማር ነበር አማርኛ ከፈለጋቹ ወደወለቃቹበት ወደክልላቹ ኢዱ ተባላቹ አማርኛ እደማንኛውም ክልል አንድ ሰብጀክት ይሰጣልተባላቹ አብይ ሲመጣ የናተ መንግስት መስሏቹ ልቡናቹ እያወቀ የኛ ነው ግግም አሁንም ልምከራቹ በውሸት ትርክት ሰው አታባሉ የአብይ ኳስ አትሁኑ ውሸት መቼም አያሸንፍም እንዲ አምታታቹ የሌላ ሰው መሬት ወስዳቹ ይሆናል ማንም ታሪክ አጥንቶ ሲደርስበት ማንም አይለቃቹሁም

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    አንድ. አማራ. ቀይ. እጂነው. በርቱ. ቀና በሉ. አማራ. ደሙ. መራራ. ጣላታቺሁ. አመድ. ይሁን. ድል. አንድነት ን. በርቱ።

  • @meklitasefa9879
    @meklitasefa9879 2 роки тому +1

    ትለያለህ አባቴ❤❤❤

  • @mihretterefe6883
    @mihretterefe6883 2 роки тому +4

    ጀግና አንተ ነህ አውነት

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 2 роки тому +1

    Loud & Clear !

  • @da8387
    @da8387 2 роки тому +6

    ጀግና በቃል ሳይሆን በተግባር❗️
    ትክክለኛ ቃል ከትክክለኛ ጀግና ሰው ሲነገር መስማት ምን ያህል ደስታ እንደሚፈጥር ማሳያ ነህ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ👌
    ሰላምታ ኣፕ❗️

    • @halomanwed
      @halomanwed 2 роки тому

      ኮለኔል ጀግናው የአማራ ልጅ በርታልን!! ወልቃይትና ራያ መሬቱ የአማራ ህዝቡም አማራ ነው

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 2 роки тому +2

    አላህ እድሜ ይስጥህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ

  • @ፋኖኩራታችን
    @ፋኖኩራታችን 2 роки тому +2

    እድሜህን ያርዝምልን ጀግናየ ❤❤❤

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 10 місяців тому

      ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው

  • @mulusewtemesgen419
    @mulusewtemesgen419 2 роки тому +2

    ጀግና ነህ።

  • @mulugetaayalew2865
    @mulugetaayalew2865 2 роки тому +5

    እስከመጨረሻው እንታገላለን ወልቃይት የወልቃይቶች የጎንደር ነው ኮ/ኔል ምንግዜም ከጎንህ ነን

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 Рік тому

    Ayzoh JEGENACHIN. ALL AMHARA AND,,,ETHIOPIANS,,WITH YOU 💪💪💪🙏🙏🌹❗

  • @g0615
    @g0615 2 роки тому +7

    ወልቃይት ሑመራ ,መተማ, ራያ ቆቦ የ ትግራይ ነወ
    ኣማራ ወራሪ ነወ ውጡ ከትግራይ መሬት
    ፋኖ ኣሸባሪ ነወ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Рік тому

    ጀግናነህ አንተ አማራ አንዲ መሆን ብቻ ነዉ እሚያዋጣዉ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @alexfentaw7328
    @alexfentaw7328 2 роки тому +1

    Gondar, the mother of patriots. There is nowhere else in Ethiopia like Gondar.

  • @JemalMohammed-w5v
    @JemalMohammed-w5v Місяць тому

    ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ
    ዳግም አይሞትም

  • @kalebfanta3832
    @kalebfanta3832 Рік тому

    THANK YOU I KNOW YOU SPEAK TRUTH.

  • @gizachewnguse184
    @gizachewnguse184 2 роки тому

    ከግዲህ በሗላ አማራ ነኝ ባይ ሁሉ ከውጭም ኑር ከሀገር ውስጥም ኑር ጀሮ ያለው ይስማ ጀሮ የሌለው ዲንጋይ መሆን ይችላል ። የዚሕን አይነት ጀግና አመራር እና ቋንቋ ህግና መንገድ ትእዛዝ ካልጠበቅህ እና ካልተከተልህ ወዮ ልህ እንደ ሰም ትቀልጣለሕ እንደ እንጨት ማገዶም ትሆናለሕ ወደ አመድነትም ትቀዬር አለህ ወልቃይት እና ፀገዴ በተንኮል እና በሴራ በክፋትና በጉልቨት ትግራይ እንዲሆን ብዙ ደቫ ተሰርቷል ግን ያው የተሰራው ሁሉ ክፋትና ሴራ የፈርኦን እና የሳጥናኤል አካኻድ ነው ስለሆነም ከዚሕ በሗላ እጅ ለእጅ ተያይዘህ እና እርስ በእርስህ ተጠቫቭቀህ ተደጋግፈህ ሀገርህን እና ህዝቭህን አማራነትህን አድን ኤትዮጵያንም ከፈርኦንነት ውርደት እና መከራ አድን ።

  • @lalleyatata
    @lalleyatata Рік тому +1

    ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና my hero

  • @ሀገሬ-ፐ5ቨ
    @ሀገሬ-ፐ5ቨ 2 роки тому +4

    ልበ ሙሉ ጀግና ነህ አማራ በማንኛውም ዩቱበር ካድሬ ነው የሚመራው ምነው አንተን ቢከተል ኖሮ የት በደረስ ነበር ግን የማንም ባንዳ ካድሬ ወሬ እየስማ በየሶሻል ሚድያው ሲሳደብ ይውላልበተለይ የአማራን ህዝብ360 ሚድያወች እየነገዱበት ነው ከህዋሀት ጋር ነው አብረው የሚስሩት የእማራም እነሱን እየተከተለ ይታረዳል ወልቃይትን ለህዋሀት ልቀቁ ያሉ እኮ ናቸው ከመለስ ጋር ሁነው አማራን ሲያሳርዱ የኖሩ ጭራቆች ዛሬም የአማራን ህዝብ እያባሉት ነው ስለዚህ ህዝብ ሆይ ንቃ በስምህ እየተነገደ ነው

  • @JemalMohammed-w5v
    @JemalMohammed-w5v Місяць тому

    በርቱ ጀግኖቼ ጥሩ ወስኑ

  • @janoabdu2111
    @janoabdu2111 2 роки тому +1

    💪💪👍

  • @hulumlebgonew2902
    @hulumlebgonew2902 2 роки тому +2

    ሰላማችሁ ይብዛ ወገኔ❤😍

  • @tbyybh5241
    @tbyybh5241 2 роки тому +1

    የኔማርች

  • @zebibaemam6615
    @zebibaemam6615 2 роки тому +6

    ያረብ የአላህ ከመግፋትም ከመገፋትም ጠብቀን ፍርዱ ያተነው ዳኛው አተነህ ያረብ 😭💚💛❤️

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ 2 роки тому +2

    ይሄን ጀግና ተከተል ወገኔ

  • @umpuae3155
    @umpuae3155 2 роки тому +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @redatyilma6850
    @redatyilma6850 2 роки тому +5

    God help Ethiopia people 🙏

    • @floiteene513
      @floiteene513 2 роки тому

      The big problem Amhara No brain

    • @floiteene513
      @floiteene513 2 роки тому +1

      Tagriy build Ethiopia. Amhara Destroy there’s a problem

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 роки тому +2

    መከፋፈል ፋይዳ የለውም አንድ መሆነው የሚያዋጣው ወላሂ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ፈጠረ. ይጠቢቃቺሁ. አይዛቺሁ. ኢትጰ. ሁላቺን. አማራ. ነ ንድል. ለእናተ. ይሁን. ድንግል. ታማልዳቺሁ. በርቱ. ቀና በሉ. እናም. አማረነይ. ኢትጰ ያለ አማራ. ኢትጰ. አትሆንም. አይዛህ. ወገኔ. በርቱ. ጠንክር. ድል. ለአማራ. ለኢትጰያን. በሙሉ

  • @ado4969
    @ado4969 2 роки тому +6

    ኮሎኔል ደመቀ ዳግማዊ ቴወድሮስ

    • @abserabser4394
      @abserabser4394 2 роки тому +1

      አንበሣውደመቀዘውዱ

    • @abserabser4394
      @abserabser4394 2 роки тому +2

      ወልቃይትጠገደአማራጅትግሬሆኖአያቅም

    • @ado4969
      @ado4969 2 роки тому

      አሳምነው ፅጌ ዳግማዊ በላይ ዘለቀ!

  • @tomasgiorgio5653
    @tomasgiorgio5653 2 роки тому +3

    በርታልኝየአማራጀግና ደመቀዘውዱ
    እግዜህበርይጠብቅህ

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 10 місяців тому

      ወልቃይት የትግሬዉች ነው ጎደሬው የመጣው ካርማጭሆ ከጎደር ክልል ነው ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት ምራብ ትግራይ ነው ሁመራ ማይ ካድራ ማይ ሎሚን ነው እባካቹ ውሸት ሲደጋገም እውነት አይሆንም እንኑርበት ወይ አርፋቹ ተቀመጡ ወይ ወደ ክልላቹ ተመለሱ ምን አደረገ ጎጃሜው ወለዬው ኦሮሞ ደብቡ ትግሬው በናተ በሬ ወለደ ውሸት የሚሞተው አሁን ያሳሳታቹ አብይ የለም ወደራሳቹ ተመለሱ

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 2 роки тому +5

    ሑሉም እደደመቀ ዘውዱ ቢሖን አማራ የት በደረስን ነበር ❤❤❤❤

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 10 місяців тому

      ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው

  • @EnhagerLewetu-ze6uo
    @EnhagerLewetu-ze6uo Рік тому

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏💪🙏እንወድሀለን ኮሌነር ደመቀ ❤❤❤❤❤❤

  • @standwithjustice6622
    @standwithjustice6622 2 роки тому +1

    Koshasha Amara ,ewur!

  • @هلا-ش1د
    @هلا-ش1د Рік тому

    የኛ ጀግና ዘላለም ያኑርህህህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @endrishussien9420
    @endrishussien9420 2 роки тому

    ጀግናአላማህእንዳይቀየርአደራ

  • @cvf5013
    @cvf5013 2 роки тому +2

    ጀግናውበርቱ

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay3789 2 роки тому +1

    Our hero

  • @AshenfiAenemawe
    @AshenfiAenemawe Місяць тому

    በትክክል ጆግናችን

  • @mamoteklu4829
    @mamoteklu4829 5 місяців тому

    ኣረ ኣምሓርኝኦም ኣይተባላሽወሎም

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 роки тому +4

    በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል አባባል ሆኖ እንጂ ጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ግን ከወርቅም በላይ እንቁና አልማዝ ነው፡፡ በወልቃይት ሰበብ፣ በእሱ ጀግንነትና በጎንደሬ አይበገሬነት በሀምሌ 5፣ በጎንደር ከተማ የተደረገ ወሳኝ ተጋድሎና ታሪካዊ ድል ነው የትግሬ ወራሪ ከአማራ ብቻ ሳይሆን ከመላ ኢትዮጵያ እንዲባረር የሆነ፡፡ ይህም ማለት በወልቃይት ሰበብ ጀግናው ኮሎኔል በፈጸመው ጀግንነት መላው አማራ ቀፎ እንደተነካበት ንብ ከዳር እስከ ዳር ግንፍል ብሎ በመውጣት ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ እያለ በአንድ ቀንና በአንድ ቦታ ብቻ በባህር ዳር ከ52 በላይ አማራ በትግሬ ሲገደል በብዙ የሚቆጠር አካለ ጉዳተኛ ሆኗል፡፡
    ስለሆነም ከጅምሩ ጀምሮ በጦርነትና በወረራ እንጂ በሬፈረንደምም ሆነ በህገመንግስት መሰረት በሰላምም ሆነ በህግ የትግራይ አካል ያልሆነ ወልቃይትም ሆነ ራያ ትግሬ በወረራ ይዞ ትግሬን ከትግራይ እያመጣ በጅምላ ካሰፈረበት በኋላ ይህን ወንጀለኛ ሰፋሪ በመጠቀም አሁን ሬፈረንደም ማለት የልጆች ጨዋታ ሲሆን በጪራሽ ማንም አይቀበለውም፤ ምን ጊዜም አይሆንምም፡፡ አማራ አሁን ወልቃይት ጠገዴ ተመልሶ በእጁ ገብቷል፡፡ ጠለምትም ሆነ ራያ ሁሉምና ሙሉ በሙሉ መመለሱ አይቀርም፡፡ ትግሬ ከአሁን በኋላ ከትግራይ ተነስቶ ለወረራ በመምጣት የአማራን ፋኖ፣ ሚሊሻና ህዝብ አሸንፎ የአማራን መሬት ይወራል እና ለራሱ ያደርጋል ብሎ የሚያስብ ካለ ጅል ብቻ ነው፡፡ ከአሁን በኋላ ከእነሱ ጋር በሰላም ከሆኑ በሰላም በጉርብትና መኖር፤ በሌላ ከሆነ ግን ያለምንም ርህራሄ በእነሱ በታሪካዊ የሰይጣን ጠላቶች ላይ በጣም እየጨከኑ ወዲያው ማስወገድ ነው፡፡
    የአብይ አህመድ ኦህዴዳዊ የአራዊት ኦነግ አገዛዝ ስለስልጣን እውቀት፣ ልምድ፣ አቅምም ሆነ ችሎታ ስለሌለው የጫካ አራዊት በቤተመንግስትና በከተማ አይነት ሆኖ የሚይዘውን አሳጥቶታል፡፡ ከትግሬ ወራሪ ጋር በድብቅ እየሰራ ሲሆን የትህነግ ክንፍ በአዲስ አበባ ከሆነ ከትግራይ ብልጽግና ተብዮ ጋር የፖለቲካ ጨዋታ በመጫወት ላይ ናቸው፡፡ የሽመልስ አብዲሳ ኦነጋዊ ኦህዴድ በኦነግ ስም በአፋር፣ በጌዲዮን፣ በካማሸ፣ በሲዳማ፣ በአማራ፣ በጋምቤላና በሌሎችም ላይ በየአቅጣጫው ጦርነት ከፍቶና ጥቃት እያደረሰ ሲሆን የማይቀረውና የሚፈራው ሞቃድሾን ጨምሮ በእሱ ላይ ጦርነት ግን በሱማሊ በኩል በቅርብ ይነሳበታል፡፡ ሌላውም ህዝብ በእነሱ ላይ በቅቶታል፡፡ ስለሆነም በወልቃይትም ጉዳይ ኦነጋዊ አብይ አህመድ የፖለቲካ ጨዋታ በመጫወት ላይ ሲሆን በጪራሽ አይሳካለትም፡፡
    ወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት በተፈጥሮ የለማ ሲሆን በሰው ስራ ለምቶ ለጥቅም ከዋለ መላው አማራ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያና ኤርትራም ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ስለሚታወቅ ይህ እንዳይሆን ነው የኦነጋዊ አብይ አህመድ አላማ፡፡ የተከዜን ወንዝ ጨምሮ ሌሎችን ወደ ሱዳን የሚፈሱ ወንዞችን በመገደብ በመህርና በበጋ በመስኖ ለግብርና የሚሆን ምርጥና ሰፊ ቦታ ነው፡፡ ሰሊጥ በክረምት ብቻ ሳይሆን በበጋ በመስኖም ሌለማበት የሚችል ነው፡፡ ለዘይት ምርት የሆነ ሱፍ፣ ማሽላ፣ ኑግ፣ ኦቾሎኒ፣ የተለያየ አትክልትና ፍራፌሬ፣ ጥጥ፣ የሚበቅልበትና ለእንስሳት እርባታ ምቹ ነው፡፡
    ስለሆነም በእጁ ሳይገባ ለወልቃይት ተዋድቆ በከባድ መስዋእት በእጁ ያስገባ አማራ ከአሁን በኋላ ሰማይና መሬት ይገለበጣል እንጂ በምንም መንገድ ለማንም አሳልፎ መስጠት ቀርቶ ከሙሉ በሙሉ መብቱና ከአማራ አካልነቱ በጪራሽ ፈቀቅ አይልም፡፡ ኦነጋዊ የአብይ አህመድ አራዊታዊ አገዛዝ ሆን ብሎ በጀት የከለከለው ቢሆንም ወልቃይት ግን በራሱ አቅም በርትቶ በማምረት ራሱን ከመቻል አልፎ ለሌላው የአማራ ክፍል የሚሆን አቅም ያለው ነው፡፡ ስለሆነም የኦነጋዊ አብይ አህመድ በወልቃይት ላይ በጀት መከልከልን ጨምሮ ሴራው ሁሉም ገደል ይግባ፡፡ ወልቃይት ግን በሙሉ አቅሙ ለመልማት ሁሉም በሙሉ አቅሙና በወኔ ወደ ልማት መግባት አለበት፡፡
    አማራ ኤርትራን ጨምሮ ወዳጅና ዘመድ ማብዛት አለበት፡፡ ከአፋር ጋር በብዙ መንገድ የተሳሰረ ስለሆነ ይህን አጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ በመተከል የጉሙዝ ህዝብ ደግና ሰላማዊ ህዝብ ነበር፤ ትግሬዎች ናቸው የሚጠቅሙት እየመሰሉ አማራን ለመጉዳት ሊጠቀሙበት አውሬ ያደረጉት፡፡ ስለሆነም አማራ ከጉሙዝ ጋር ግንኙነት በማጠንከር ትህነግና ኦነጋዊ ኦህዴድ የሚጠቅሙት እየመሰሉ የሚጎዱት መሆናቸውን አውቆ ሰላም ሆኖ ከአማራ ጋር አብረው እንዲኖሩና በጋራ እንዲጠቀሙ የሚያደርግ ስራ መሰራት አለበት፡፡ አማራ ከሸዋ ህዝቦች ማለትም ከጉራጌ፣ ከወላይታ፣ ከሀዲያ፣ ከምባታና ሌሎች ጋር አዲስ አበባን ጨምሮ የበለጠ በመቀራረብና አንድነት በመፍጠር ስለሸዋ በጋራ መስራት አለበት፡፡
    ሲዳሞ ጠቅላይ ግዛትና ክፍለ ሀገር ከድሮ ጀምሮ የነበር ሲሆን ይህም የሲዳሞ ህዝብ እርስት ሲሆን የሲዳሞ ህዝብ ታሪካዊ እርስት ግን ከጋላ ወረራ ከ1550ዎቹ በፊት መላውን ባሌን ተራሮች ጨምሮ ሁሉም ምእራብ ባሌ ነው፡፡ ሻሸመኔን ጨምሮ ሰፊ የሲዳማ ህዝብ እርስት ለሲዳሞ ክልል መመለስ አለበት፡፡ በሶማሊና በሽመልስ አብዲሳ ኦነጋዊ አራዊት የኦነግ ኦሮሚያ ተብዮ መካከል ከአንድ ሺህ ኪሜ በላይ አወዛጋቢና በሶማሊ በኩል ጸቀባይነት የሌለው ድንበር ያለ ሲሆን ሰፊ የሶማሊ ግዛት ኦሮሚያ በሚሉት እንደተወሰደባቸው ሶማሊዎች ሁሌም ይናገራሉ፡፡ አፋርም ሆነ ከፍቾ፣ ጋምቤላም ሆነ ካማሸ፣ ጉራጌም ሆነ ወላይታ፣ ሀዲያም ሆነ ከምባታና ሌላው እርስቱ ኦሮሚያ በሚሉት ክልል እንደተወሰደበት ይናገራል፡፡ በአጠቃላይ ከትግራይ በስተቀር ሁሉም ክልሎችና አስተዳደሮች ሰፊ እርስታቸው ኦሮሚያ በሚለት የወንጀለኞች መፈንጫ ክልል እንደተወረረ,ባቸው ሲሆን በአንድነት ሆነው ይህን ማስመለሳቸው የማይቀር ሀቅና እውነት ሲሆን የጊዜ ጉዳይ ነው፡፡
    ስለሆነም አማራ ከእነዚህ ስብእና ካላቸው፣ ሰላማዊና እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን ከሆኑ መልካም ህዝቦች ጋር የበለጠ በመቀራረብና አንድነት በመፍጠር የጋራ ሀገራዊና ህዝባዊ ጉዳይን በጋራ መስራት ይገባል፡፡ ይህ እነሽመልስ አብዲሳ ከወንጀለኛው ሜንጫ ጀዋር ሞሀመድና አራዊት ኦነጋዊያን ጋር ሆነው በብሄር እየለዩ በኦሮሞ ስም በሌላው ላይ የሚፈጽሙት ወረራ፣ ጦርነት፣ ጭፍጨፋና ሁሉም ወንጀላቸው ነገና ከነገ ወዲያ ራሳቸውን ድባቅ እንደሚመታቸው ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ነገ ሶማሊያ ቢወራቸው እንደ ካራማራ ዘመን ከእነሱ ጋር የሚቆም ማንም አይኖርም፡፡ እነሱ ናቸው አፈግፍግ እያሉ አማራንና አፋርን ሆን ብለው በትግሬ ያስወረሩ እና አሁንም ትግሬ በአማራና በአፋር ወረራ እንዲያካሄድ እያስቻሉት ያሉ፤ መከላከያውንና መሳሪያውን በቁጥራቸው ይዘው፡፡

  • @wisdom1674
    @wisdom1674 2 роки тому +1

    አማራዬ ሙሸራዬ ባለማተቦች ሰታምሩ ደሞቸ

  • @halomanwed
    @halomanwed 2 роки тому

    ኮለኔል ደመቀ ጀግና የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ እንኮረብሀለን!! የተናገርከው ሀሉ ልብ የሚነካና እውነት የተመረኮዘ ነው ። አረመኔው የትገሬ ትሀነግን የመሰሉ የአማራ ጠላቶች አማራን ለመከፋፈል የሚያደርጉትን ተግባር ማከሸፍ ግድ ይላል

  • @genberegeleta2661
    @genberegeleta2661 2 роки тому +7

    Great and so much wise nation.
    Love ❤ and prosperity to Africa.

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 11 місяців тому

      ከጎደር ክልል ከአርማጭሆ መታቹ ምራብ ትግራይ የኛ ነው አላቹ ማይ ካድራ ከአብይ ጋር ሆናቹሁ ንፁሀን ጨፈጨፋቹ እስከመቼ በውሸት ትኖራላቹ ወሎ ጓጃም ደብብ ኦሮሞ በናተ ባሎነ መሬት ለምን ይሙት ኢትዮጲ የትግራይ ነች ባዲራውም ዜማውም ታሪኩም አማርኛም ትግርኛም ግእዝም ከክልላችን ወለቅን ብላቹ ወልቃይት ብላቹ ሰየማቹት በጀመሪያ በአማርኛ እንማር አላቹ አይሆንም ስትባሉ አብይ ሲመጣ ዝናሽ ጎደሬ መሥላቹ ሰማይ ምድር የኛ ነው ብላቹ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ ወደቃቹ የሆሮሞ ብልፅግና እናተም ምራብ ትግራይ የትግራይ መሆኑንን ለአብይ ግን ጥሩ ሆነለት ውሸት ሢደጋገም እውነት አይሆንም ወደራሳቹ ተመለሡ😮😅

  • @demekeyismaw6719
    @demekeyismaw6719 2 роки тому +1

    ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ ማለት እውነተኛና ታማኝ የኢትዮጵያ ብቸኛ የቁርጥ ቀን የአኩሪ አብሪ የድል ልጇ ነው ።

  • @ብረሀኔየቦረናዋ
    @ብረሀኔየቦረናዋ 2 роки тому +2

    የኛጀግኖች አንድሁኑ ንቁ መንግስት ተነስቶል አማራ እድጠፋ

  • @Mgmone614
    @Mgmone614 Рік тому

    Ayyyyeee welkait 🇪🇹🏁🇪🇹🏁🇪🇷

  • @Adem-dk2eh
    @Adem-dk2eh 2 роки тому +1

    አገኘሁ ተሻገር ነው ይህን የሚለው።

  • @voiceforthevoicelesspeople8667
    @voiceforthevoicelesspeople8667 2 роки тому

    አማራ ነኝ ብሎ በስትክክል አማርኛ እማያወራ ደምባራ

  • @kemalmuhemedali6974
    @kemalmuhemedali6974 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tomw6504
    @tomw6504 2 роки тому +6

    ኮ/ሌ ደመቀ ጀግና go fund me ይከፈትና እንርዳ

  • @belayneshayalew9444
    @belayneshayalew9444 2 роки тому

    Wow our hero col Demeke Zewdu I wonder you

  • @ሀዋገነቴዊዩቱብ
    @ሀዋገነቴዊዩቱብ 2 роки тому

    Alah yitebkh jegnawu

  • @welkaityesewlije8817
    @welkaityesewlije8817 2 роки тому +1

    Welkait Humera I miss you lemelemetu welkait ❤️

  • @fthruftyyyy4915
    @fthruftyyyy4915 Рік тому +1

    በርቱልንአላህይጠብቅህ በወልቃይት ድርድርየለም❤❤❤❤😊

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 роки тому +1

    ምናል እንዳተ ያለው 1000 ደግሞ ተደጋግሞ በተወለደልን የኛ ጀግና እግዚአብሔር ከሁሉ ነገር ይጠብቅህ

  • @hayattube2157
    @hayattube2157 2 роки тому +2

    ስላም ስላም የውዳ ሀገራ

  • @FtalewBerihun-y4i
    @FtalewBerihun-y4i Місяць тому

    አይዞሆ ወገኒ ከጉንህ ነን

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 2 роки тому +1

    For now Amhara has one persistent leader and that is c/l Demeke Zewdu.

  • @freweyne865
    @freweyne865 2 роки тому +2

    Amhara everything is mine ስትሉ አገርዋን ልትፈርስ ቀርባለች. Amhara move onto 21st century የምንሊክ ጊዜ አይመለስም.

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 2 роки тому

      That's funny coming from woyane that stole and from every corner of the country.

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 2 роки тому +1

    Wolkaite should be the part of gonder and wolkaite should get budgeted from amhara regional state

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 10 місяців тому

      ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው😮😢

  • @teddygottalent1876
    @teddygottalent1876 2 роки тому +1

    ወርቃይት ፣ወልቃይት ላንቺ ተዋግቼ ፣ቃብሬን ዋልድባ ያድርገው።

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 2 роки тому +1

    “We need leader with action not with talk” Colonial Demeke

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 10 місяців тому

      ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው

  • @AlmazAlmaz-c1z
    @AlmazAlmaz-c1z Рік тому

    Diiiefanooo❤❤❤❤❤❤

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 2 роки тому +1

    If federal and Eritrean defence left wolkait weyane will take over within two days. Mark my word

  • @jemalmohamed8297
    @jemalmohamed8297 2 роки тому +1

    Gegna Welkyt

  • @smawcekk8835
    @smawcekk8835 2 роки тому

    Even 🌲

  • @NardiSalme
    @NardiSalme 10 місяців тому

    ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው

  • @fairusindalkaco-wy2mt
    @fairusindalkaco-wy2mt 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪❤️❤️❤️💯💯💯

  • @ayshaqatar5530
    @ayshaqatar5530 2 роки тому

    ሠላምለአገራችን

  • @tropical_farming2025
    @tropical_farming2025 2 роки тому

    you will pay the value

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 2 роки тому

    👏👏👏