I don't think that TPLF and others want to amend the constitution of Ethiopia because of they understand the gaps of the constitution, but because of they know that Ethiopianisms are becoming winner.
Thanks a lot Doctor for articulated and detailed response 👈🏻 and fact. 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 Abiy is going crazy and continued to convince and confused calculation👈🏻 The People of Amara even all Ethiopians needs to wake up and stand to remove this fake government
When we understand prosperity party is working to radicat Amhara people from anywhere in Ethiopia especially in Addis Abeba surrounding area by Oromo Military.
tikikile yigje new yehige mengestune mekeyer le ande hager biline belo new yemelesew teklay minstetu. aghune gen likeyere new yilale . yigh hizbe amarachune hulu teyko new merech selata temenja yanesawe. EGZABHER YERDAW.
It was well known what the Devil 7th king was going to do at least after 1 year he been in 4killo. Whatever the Devil PM says, we need to stop explaining what he said. He must be Vanished from Ethiopia, we need to stand together and work together.
በእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄንን የአማራ ጩሆት አልጠፋውም አማራም በሀገሩ መኖር ስላልቻለ ነው አሁን ያለበት ደረጃ አማራ የደረሰው ስለዚህ ትልቁ ጥያቄዎች አማራ መኖር ነው
አግዚአብህር ይባርክህ
አማራ አማራ ማለት ስለቸን ዘረኝነት ይውደም ስለኢትዮጵያ ብላቹ ብታውሩ ብትወያዩ ድስባለን ።
አማራ አማራ እያሉ የሚያላዝኑት እኮ አዲስ አበባን በአማራ ባለሀብት ለመበዝበር እንጂ ለደሀዉ አማራ ታስቦ አይደለም
በመሰረቱ ኢትዮጽያ ዉስጥ ካሉት ብሄረሰቦች መሀል እንደ አማራ እርስ በእርሱ የሚመቀኝ ዘር የለም በዚህ ላይ የደኸየ ወገኑን መርዳት ብሎ ነገር የለም
ደ/ር ድምፅ ሰለሆንከን (ስለታፈነው እውነት) እጅግ እናከብርሃለን እንወድሃለንም፣ በርታልን።
እናከብራሀለን የእኛ ጀግና እያላችሁ ወደአልሆነ አቃጥጫ እየወሰዳችሁ ችግር ላይ ስወድቁ ትደብቃላችሁ !
Great explanation.
አቦ ይመችህ የውስጤን❤
በጣም አስተዋይ ግንዛቤ መንግስትም ራሱን ሊገመግምና ሊያስተካክል ይገባዋል ቅድሚያ ለሚያስፈልገው ቅድሚያ ይስጥ::
እውቀትና እውነት የታየበት ትንታኔ። ምሁር ማለት ይኸ ነው። እ/ር ይጠብቅህ ዶ/ር
አላህ ይጠብቅህ ራሥህን ጠብቅ
ትክክለኛ ትንታኔ ነው! ሀቅና እውነት ነው! ዶ.ር ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ጎበዝ! ኮ/ል ደመቀ በስርዓቱ ተገድሎ ወደፋኖ ለማሳበብ የታሰበ ይመስላል
That is very intelligent defnation
Ewnet new❤❤
ምርጥ አገላጸጸነው ደል ለተገፋ እዝብ
በጣም ጥሩ ዶክተር ሲሳይ።
ዶ/ር ሁሌም በእውቀት እና በማስተዋል ስለሚናገሩ በጣም ነው ምወደወት።
I love your explanation, genuine idea. You understand what the prime minister wants to say about Tigray and Amhara people.
Thank you
በአማራ ሕዝብ ላይ የሚደርሰው የግፍ ፅዋ ሞልቶ በመፍሰሱ አሁን 60ሚሊዮን ሕዝብ ጠመንጃ አንስቶ መብቴን በክንዴ አስከብራለሁ ብሎ ተነስቷል! የሚያቆመው የለም!የጨዋታው ህግ ተቀይሮአል!
😮 አማራ 60 ሚሊዮን ሆኑ? የትኛውን ብሔር ጨምረህ ነው?😅 በቃ በክልላችሁ ተቀመጡ፣ ሌላውን ለቀቅ አርጉ፣ በሰላም እንኑርበት፣
ጠቅላይ ሚንስትር በየመንደሩ እየዞረ ማውያየት የለበትም፣።
ወለጋ ወለጋ አትበል ሲጀመር አብረው የኖሩ ህዝቦች በእንድ ሌሊት ሊፋጁ የበቁት ለምንድን ነው?
አማራ በእጼዎቹ ዘመን በጉልበት የመሬቱን ባለቤት ጨፍጭፈው ቋንቋቸውን በግ ጭነውበታል። በዚህ አትቀጥልም፣ ወይ ተስማምቶ መኖር ካልሆነ መኖር ይከብዳቸዋል።
@@tesemayeruq4920 ክልል እኮ አገር አይደለም:: አማራ ኡጋንዳ ወይም ኬንያ የሄደ መሰለህ እንዴ? እዚያው ባገሩ ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ነው የሚኖረው! ኢትዮጵያ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን አገር እንደሆንች አታውቅም እንዴ? ደንቆሮ!
❤❤❤❤❤❤
100%
ደመቀ ተናገረ የተባለው እውነት ከሆነ ደመቀ በግርግር መሪ መስሎ የታየ ደንቆሮ ነው ማለት ነው
I don't think that TPLF and others want to amend the constitution of Ethiopia because of they understand the gaps of the constitution, but because of they know that Ethiopianisms are becoming winner.
We’re not Ethiopian. But we’re Oromia country and capital city finfinne. Minority rights are free speech. Non Oromo people are second citizens.
በጣም ጥሩ ውይይት ነው።
የእዉቀት ጥግ ይሉታል ይህ ነዉ ምንም ሳያነቡ
በትክክል ድል ለፋኖ
Thanks a lot Doctor for articulated and detailed response 👈🏻 and fact. 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Abiy is going crazy and continued to convince and confused calculation👈🏻
The People of Amara even all Ethiopians needs to wake up and stand to remove this fake government
Demeke grow up with weyane so what's Big deal only one person go but fanno is well
ኮሌኔሉ የሳቸው ሃይል ትጥቅ ይፍታ ቢባል ይስማማሉ መይ?
ሙቶ ነው ቁሞ ኮለኔል ደመቀ ትጥቅ የሚፈታው ቀልድ የለም የአማራ ህዝብ አይን ብሌን ነው ምንም ቢናገር በውይይት ይፈታል
ሰዉበላ አማራ ጠል ጄኖሳይደር ጋር ተደራድሮ ተወያይቶ ዉጤት ያመጣል ማለት ዘበት ነዉ። ፋኖ ይችላል በዉነቱም ያቸንፋል።
አማራ ላይ መሪ የሚቀያየረዉ መሪዎቻቸዉን ስለሚገድሉ ነዉ የአማራን ያህል መሪዉን የገደለ ህዝብ የለም
Endeamara meriewn yemitela yelem dirom bederg gize bemegedadel new siltan yemiyizew leza new yemiastelugn geday siltan biyiz endiet keza belay endemigedil asibut. Zim bilo megdel feri yadergihal poletikam atakim malet new lemind new Civil yemigedkew and wetader bezer sew ayigedlim YeTigrsy serawit temelketu sinestiatu sebiawinetu betam yaskenal ayiserkum fanowoch gin hiking enqua yiserkalu keza new hizb foe yemilachew.
የተውሶ ጭንቅላት ይዞ የሚመራው ሊክድ ይችላል በራሱ ሀሳብ እና እውቀት የሚመራው ፋኖ ግን ቢሞትም አጽሙ የታመነነው
ፋኖና ኮለኔል ደመቀ ምንም ልዩነት የለም! የዚህ አረመኔ ተራ ቁጭይበሉ ቀጣፊ ጠ/ሚ አገልጋይ እንደሆንክ ግልፅ ነው!
በሌላ አነጋገር ህዋህትን መስሎ ለሚመጣ ፋኖ ሆኘ እየጠበቅሁ ነው ማለት እኮ ነው: የጁላ ጦር ወደ ወልቃይት ሲገባ የደመቀን መልስ ማየት ነው:
ግድ ነው አማራ ምኑ ሞኝ ይመስልሃል ነቄ ህዝብ ነው ከዚህ በሆላ መታለል የለም
ይህ ሰውየ አፋ ላይ መሬት ይታየኛል በትክክል ለአኢትዮዸያ መፍትሄ የሚሆን ሀሳብ ማፍለቅ አይችልም እምንለው እነዚህ እያሉ ሰላም ሊኖር አይችልም ለዚህ ነው የአማራ ህዝብ የተቸገረው ሆዳም በዛ።
ወይ ደመቀ ጎንደር ይመስክር ህዝብ የከዳ ወዳቂ ነው
🗣📢በጋሻው ሞላ፥ እራሱ ውዳቂና ደነዝ ብቻ ነው፣ በእርስ ቅናት ወይም ከእውቀት ማነስ፣ ጎበዝንና ጀግናን ከሱ ጋር ሊያቀራርብ የሚሞክር👹
🗣📢አንተና ይህ ደደብ የወረቀት ዶክተር፣ ትላንት የት ነበራችሁና ነው አሁን በጀግናው ኮር/ደመቀ ላይ ልሀጫችሁን የምታዝረከርኩ❓
🗣📢ይህ ከዚህ ተቀምጦ የሚንተባተበው ወስላታ፣ ከመአዛ መሀመድና ከመስከረም አበራ ጋር ሆኖ በወልፈር ስም ከአሜሪካ ይላክ የነበረውን ለተፈናቃዮች እንሰጣለን እያሉ፣ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ለማን ነበር ይሰጥ የነበረ❓ ሌባ አፍ አለኝ ብሎ ይላገጋል❓
አማራ ከሆንክ ንቃ ሊያጫርሱን እንጂ ደመቀ ዘውዱ ለአማራ ቀይ መስመር ነው እሱ የሚያውቀው ሌላው የማያውቀው አለ ለዛ ነው ወልቃይት በር ዘግቶ የያዘው ጀግናችን
@@Elham-z7x
ያውም ትውልደ ወገሬ ወልቃይት ጠገዴ ኩሩ ጎንደሬ ኢትዮጵያዊ ነኝ💚💛❤
@@MelkamsewAyal ጎበዝ እኔም ወሎ አማራ ነኝ ወልቃይት ራያ ስንት ወጣት የገበርንባት ቀይ መስመራችን አንደራደርባትም እኛ አልቀን እንጂ ወጥር አማራ ምንም ልዩነት የለውም
እዉነት ፡ ብለሀል ፡ ሲጀመር ፡ ቴክኖሎጂ ፡ በበዛበት ፡ ዘመን ፡ አማራዉ ፡ ይሄን ፡ አምኖ ፡ መቀበል ፡ የለበትም ፡ ብልፅግና ም ፡ ሆነ ፡ ወያኔ የአንዱን ፡ ድምፅ ፡ ቀድቶ ፡ ከሌላዉ ፡ በማመሳሰል ፡ እንደሚጠቀሙ ፡ በተደጋጋሚ ፡ አሳይተዉናል። በምሳሌነት ፡ ለመጥቀስ ፡ ካስፈለገ ፡ የምሬ ፡ ወዳጆን ፡ ድምፅ ፡ ቀድተው ፡ ያቀረቡት ፡ በቂ ፡ ምሳሌ ፡ ነው ፡ ግንምን ፡ ዋጋ ፡ አለው ፡ አማራዉ ፡ በቀላሉ ፡ ይሸወዳል ፡ ኧረ ፡ እንንቃ ፡ ባካችሁ ፡ @user-2mg1gj31
When we understand prosperity party is working to radicat Amhara people from anywhere in Ethiopia especially in Addis Abeba surrounding area by Oromo Military.
ኣንድ መርዶ እንንገራቹ ። ህገመንግስት የሚቀየረው በኒውዮርክ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ጵ/ቤ ከ80% በላይ የሃገሪትዋ ህዝብ የተሳተፈበት ምርጫ ተካሂዶ በሁሉም ክልሎች ይሁንታ በኣለማቀፍ ታዛቢዎችና የተባበሩት መንግስታት ተቀባይነት ኣግኝቶ ከጰደቀ ብቻ ነው። ይህ ታውቁ ኖሯል?
ወልቃይትን ከትግሬ ጋር እኩል ክፈሉና ህዝቡን አሳርፉት አማራንና ትግራይን አንድ አርጉና አብይን ያስወግዱት
አንተ, አጋሜ, የሊጥ ሌባ,
ወልቃይት የአማራ ነው. የአማራ ከ ትግራይ መቀራረብ አልፈልግም ዱሮም ብዙው የትግራይ ያጎረሰውን እጅ የሚነክስ ሲቸግረው ተመልሶ ወደዚያው እጅ የሚለማመጥ እንደሆነ በታሪክ የታወቀ ነው 🙄)
🟩 ለመሆኑ ትግሬ አማራን ደገፈ አልደገፈ ምን አባቱ ያመጣል❓ አሁን የትግራይ ህዝብ የፋኖን ትግል የሚደግፈው “ሰላምና ኢትዮጲያ” የሚለው ምክንያቱም ትግራይ ያለ ኢትዮጲያ መኖር እንደማትችል ስለሚያውቁ ነው! ከድንጋይ መሬት በስተቀር ምንም ነገር የሌላት ትግራይ ከኢትዮጲያጋ መቆየት ለትግራይ ህልውና እንጂ ስለ ኢትዮጲያ አይደለም. (ፖለቲካ ላይ ሲመጣ ደግሞ የትግራይ ህዝብ , መነኩሴዎቹም ሳይቀሩ ከህዋት አንድ ናቸው).
🟨 1, ምንም የተፈጥሮ ሃብት ስለሌለውና መሬቱ ድንጋይ ስለሆነ በኢትዮጲያ ታሪክ ግብር ለፌደራል መንግስት የማይከፍል, ከፍሎ የማያውቅ ግን ግብር እንደከፈሉቱ ኢትዮጲያኖች ጥቅሙን ሁሉ የሚያገኝ (ወያኔ ገገባ በኋላ ደግሞ 75% ገቢ በአመት ባጀት ስም ከፌደራል ባጀት/ሌላው ኢትዮጲያዊ የከፈለው ግብር ስብስብ የሚያገኝ
2, በኢትዮጲያ ክፍለ ሃገሮች (በተለይ ጎንደር, ጎጃም, ወሎ) ሄዶ ሰርቶ የሚበላ የትግራይ ህዝብ ኖረ አልኖረ ለኢትዮጲያ/ለአማራ ምን ይጨምርላታል? ምን ይቀንስባታል?
🟥 ከትግራይ ምን አይነት እህል, የቱ ምር ት, የቱ ማእድን, ወይም የቱ የተማረ ሰው ነው የመጣው? ትግራይ ለኢትዮጲያ ያረገችው አስተዋእፆ ምንድን ነው ❓ (ይሄ የበፊቱንም መፅሃፍታትንም እንዲጠፉና እንዲለወጡ ህዋት የደከመበት, “ትግራይ የኢትዮጲያ መሰረት ነች” የውሸት ትርክት እንቶዎውና❗️
✳️ የኢትዮጲያ መሰረት አይደለችም. ሆኖም አታውቅም❗️ ትግራዮች በአክሱም መንግስት ጊዜ ለስራ መጥተው አክሱምና አካባቢው ላይ የሰፈሩ ሰዎች እንጂ አክሱማውያን አይደሉም. ለዚህም ማስረጃ በውስጥም በውጭም የተፃፉ ማስረጃ መፅሃፎች አሉ. ለመሆኑ የትግራይ ባንዳ እንጂ ጀግና እናውቃለን❓ (ኤርትራ , at Least, ዘራይ ደረስ አለ).
በእወነት በጣም መሳጭ እወነቱን የተነተኑት። የአማራ ህዝብ ጥያቂ 3ብቻ አይደለምከ13ጥያቂወች አሉት በየቦታው እደበግ የሚታረድ የሚሳደደ ተዘርዝሮ የማያልቅ መከራ አሳልፎል ከእግዲህ በጭራሸ አይመለሰም ባቸናፉነት እናጠናቀዋለን።
ይክዳና ይሞክር እንግዲህ ንግግሩ አላማረኚም በትኩረት እሚታይ ነው
ኮ ረኔል ደመቀ ዘዉዱ ለመላው አማራ ሳይሆን ለአንድ አካባ ቢ የቆመ ሰው ነው በጣም. ያሳዝናል በአጠቃላይ ጥሩ አካኤድ አይደለም.
ደመቀን መተቸት አይቻልም የትግሉ ጀማሪ ማንሆነና ጀግናውን የምትተቹ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መጀመር ሌላ በጀመሩበት መቀጠል ደግሞ ሌላ ነው
እኔ የማይገባኝ ለምንድነው በየ ቦታው የዘር ተወካይ የሚያስፈልገው? ምንአይነት ሇላ ቀርነት ነው?
ኮ/ል ደመቀ ፋኖ ነው
የአማራን ሕዝባዊ እንቢተኝኘት ይደግፋሉ!
አትጠራጠሩ!
ስልት ግን ያዋጣል!
ዶ/ር ሲሳይ ከብሔር ሳጥን ወጥተህ ኢትዮጵያ ከሁንክ ትክክለኛ ሃሳብ አቅርብ። አብረህ ስታለቀልቅ ነበርክ ዛሬ ድርሶ አዛኝ አትሁን። መርጦ አልቃሽ አትሁን። ህገ መንግስት ትላለህ እንጂ
ህግ መንግስቱን የምታውቀው አይመስለኝም
የኔም አሜርካዊ ኢትዮጵያ ጥያቄዪ የእኩልነት !አማራ አይገደል ! ጎንደር ! ሸዋ ! ጎጃም ! ወሎ ክፍለሃገር የአማራ ነው አዲስ አበባ የሸዋ ዋና ከተማ የኢትዮጵያ የአፍሪካ መዲና መሆኗን አብይ መራሹ ይመንበት ፋኖ የአማራ ብሎም የተበዳይ የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃ አውጪ ነው ደግሞም ያሸንፋል
ፋኖ ለመንደሩ የሚታገል እንጂ ለሌላው ኢትዮጵያ አይደለም። አይመለከተውምም አያገባውም።
እህ ኮርኔል ደመቀ ወልቃይት ሰላም ነው ሌላው ይሙት ነው ያለው
ይኼ ጌጃም ጎጃም የሚል ሁሉ ጎጃም አንበሳ ሀቀኛ ጀግና ነው እውነት መረረህ ትጠጣታለህ ለእንደእናንተ ዓይነት ውሽታም አትመችም እውነት መራራ ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ነች
መንሸሸራተት በትግል ውስጥ ያለ ነው።ኮ/ደመቀ ያንን ያህል ለአማራ ትግል ሲንገበገብ አታግሎ ሊያታግል ቃል የገባ ሰው ነበር ዛሬ በድንገት ምን ተከሰተ?ድካም,ተስፋ መቁረጥ,ጥቅም,አድርባይነት?ኮ/ደመቀ አክባሪው ነኝ ተስፋም አልቆጥርም ሁለቴ እንዲያስቡ እጠይቆታለሁ።
ጎርጎረ በገቢ ግብርና ሥራ ዕድል ክልሉን ይጠቅማል። በግብር ተያይዞ ልማት ይዳረሳል።
ሰውዬው ሲነሳ ሙሴ አልነው፤ ጥፋቱ የኛነው?
ምናልባት ኢያሱ ማለት ነበረብን?
ሙሴ እኮ በበረሃ ላይ ውሃ አፍልቀ አጠጣኋች ብሎ እስራኤላዊያንን ተናግሮ ከእግዚአብሔር ቁጣ መጥቶበት ከነዓንን አታያትም፤ የሚል ፍርድ ተሰጥቶበት በበረሃ ቀርቷ። ይህም ሰው ሙሴ ካልነው፤ እንደ ሙሴ ከእግዚአብሔር ተጣልቶ በረሃ ይቀራል።
ኢያሱ ከነዓን ያደርሰናል።
ስለዚህ ኢያሱ ማነው?
አንደ አንት አይነት ሰዎች እሰካሉ ደረሰ መቸም ኢትዬዽያ ሀገር ሁና አትቀጥልም ።
አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እግራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን ያረቢ ዱአ እናድርግ ለአግራችን ኢትጽያ እግራችንን ሰላም እጣችብን ያረቢ
ደመቀን በ ራሱ አማራ ወንድሞቹ ለማስመታት ወይም ነጥሎ ለመምታት የተሄደበት ርቀት የትም አይደርስም። ደመቀ የአማራ ልዩ ምልክት መሆኑን ሁሉም አማራ ጠንቅቆ ያውቀዋል። ስለማይሳካላችሁ አትድክሙ። አጀንዳችንም ሊሆን አይችልም።
ትክክል እኛ አማራ ሁላችንም መንቃት አለብን ጀግናችን ደመቀ ዘውዱ የአይናችን ብሌን ነው የወልቃይት አንበሳ ነው ታጥቆ አስታጥቆ ያለው እነሱ የሚፈልጉት ወልቃይት ላይ ጦርነት እንድንከፍት እና እንድንጫረስ ከዛ ከሆላ ጥላት ገብቶ እንድይዝ ነው
አንተም ደመቀም የብልፅግና ሰዎች ናቺሁ 100%
ይሀ ዘረኛ እሊት አይነት ሰው አገር ሰላም. እንዲሆን መጥፋት አለባቸው አለባቸው
We’re not Ethiopian. But we’re Oromia country and capital city finfinne. Minority rights are free speech. Non Oromo people are second citizens.
ኮ/ል ደመቀ ፋኖ ነው!
ይሄ ሲሳይ መንግስቴ የተባለ መርዘኛ አዛውንት ዛሬም ያወራል ?
ስለ ኮ ደ የተሰጠው ትንታኔ እና እንድንረዳበት የተሰጠው ግምታዊ ትንታኔ ተቀባይነት አለው ብየ አላምንም: በአማራ ላይ የሚደርሰውን ግፍ ለማስቆም በሰላማዊም ትጠየቀ በጉልበት አማራን ክሞት ከመፈናቀ አላዳነም::ዝም ብሎ መገደል ለሰው ልጅ ያልተሰጠ ነው!!!
ይሄ ሰውዬየመጨረሻ አድር ባይ የአማራን ህዝብ የህልውና ትግል ቀዝቃዛ ውሀ የሚቸልስ ባንዳነው:: ደመቀ ዘውዱም ከዛ የተለየ አይደለም::
ማንነት ሲነሳ የጋራ የሆነው መግባቢያችን አማርኛ ቋንቋ ለምንድን ነው የማይነሳው፡፡ ከብሔራዊ የ12ኛ ክፍል ፈተና ወደ10ኛ ሲወርድ፣ የመጽሐፍ ዝግጅቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲዘጋጅ የነበረው ወደ ክልል ሲወርድ ፡፡ የ10ኛ ክፍል ማትሪክ ሲቆም በአጠቃላይ ከብሔራዊ ምዘናዎች ተራ ሲወርድ ምንም የማይባለው ለምንድን ነው፡፡ አንድነት ያለመግባቢያ ቋንቋ ይታሰባል ወይ፡፡ ትኩረት ቢሰጠው፤ አጀንዳ ቢሆን ጥሩ ነው፡፡
እዉነትን አይወዲም አገዛዙ ራሥህን ጠብቅ
ሲሳይ እኮ የብአዴን ታጋይ በልጻጊ ነው። ፋኖ የአማራ ሕዝብ ነው። ኮሎኔል ይህንን ያውቃል። ብአዴን ሲሸነፍ ሕወሓትን ለመጋበዝ የሚያደርገው ጥረት ነው ከንቱ ድካም
ዶ/ር ትንሽ እማውቀውን ሐሳብ ልጨምር ብዬ ነው ።የፉነተሰላምን ህዝብ ለማግኘት ቡሬ ከተማ የተሰራውን ፊቤላ የዘይት ፋብሪካ ምረቃ የአቶ በላይነህ ክንዴ ፋብሪካ ፤። ማርቆስ ከተማ ላይ ይአቶ ወርቁ አይተነው የዘይት ፋብሪካ ምረቃት ጊዜ።ህዝብን አወያይተው ሊሆን ይችላል።
ታድያ ክቡር ዶክተር እርሶዎ የኮ/ል ደመቀን ሀሳብ ነዉ የሚደግፉት ወይስ የዘመነ ካሴ ደጋፊ ነዎት ……. ለእነ ግን እርሶዎ ጦርነቱን በደምብ እነደሚደግፉ ያስታዉቃል ፡፡ እስኪ በጦርነት የህዝብ ጥያቄ ያስመለሰ ይንገሩን በጣም የገረመኝ እርሶዎ ከወያነ ያልተማሩ ፡ ያልተሸሉ ይመስላሉ ….. ዠረኝነት ምን ያህል እንደሚየሳወር ያስተምራል፤፤
ከወያኔ ጋር የሰራ ሁሉ ጤና የላችሁም እንዴ??? ምን እያላችሁ ነው???
ወልቃይት እኮ በውይይት ሳይሆን በጦርነት ነው ከትህነግ ነፃ ሁና ኮለኔሉ የአውራጃው መሪ ሊሆን የበቃው። በኔ እምነት ኮለኔሉ ወደባንዳነት እየተቀየረ ይመስለኛል።
Exactly
ይ አህያ ሲሳይ መንግስቴ
ግለሰቡ የማንንት ችግር ያለበት ከከብት እረኝነቱ አውጥቶ ሰዉ እንዲሆን ያደረገውን የትግራይ ሕዝብ የ የወጋ የጥላቻ መርዙ የረጨ ከሀዲ ሰው ነው ከደመቀ ቀጥሎ
ነፍጠኞች ልቅሶ ብቻ
የወሎ አስመላሽ የለም ወይ?
tikikile yigje new yehige mengestune mekeyer le ande hager biline belo new yemelesew teklay minstetu. aghune gen likeyere new yilale . yigh hizbe amarachune hulu teyko new merech selata temenja yanesawe. EGZABHER YERDAW.
እኔ ከወልቃይት ነኝ እንደት ክልልችን የጦር ሜዳ እንደርጋለን በማለት ዝም ስለ ኣልን ኣይሰማንም ማለት ኣደለም
በኛ ኣስተሳሰብ ለግዘው ድርድር ይደረግ ህዝባችንም እርፍት እንዳገኝ ለውጥ በድርድር ከመጣ ጥሩ ካልሆነ ተዘጋጅተን ጠንከር የለ ትግል ማድረግ ኣለብን በታቻለ መጠን ትግሉ ከኣማራ ክልል ውጭ ማድርግም ኣለብን።
ደሜም አኮ የዘመኑ ሰው ነው። አገር ገንዘብ ካወጣ ለምን አይሸጥም።
ዶ/ር እንደአንተ ያለ አስፍቶ የሚያስብ ምሁር ይብዛልን ።
ይኼ ፅንፈኛ በኦሮሚያ. ምድር. ላይ. ተቀምጦ. የኦሮሞ. ሕዝብን. ባልተገባ. መንገድ. እያንቋሸሸ ያለ መሆኑ ተገቢ. እርምት. ልሰጥበት. ይገባል. ።
ድንጋይ እራሦቹ እየተመረጡ ነው መሰለኝ ኮሎኔል የሚባሉት?መንግሥቱ፣ደመቀ ፣አብይ ሌሎችም?
አሁንም የአማራ ህዝብ በአማራ ቫንዳ እየተደመሰሰሰ ነው ቀባጥሩ ኮለኔል አባ ኮኔሌል ገንዘብ ይሰራል ።
Don't be afraid you have to critisiz PP the same as you critisiz TPLF
መምህር ዘመድኩን እኮ የዛሬ 2 አመት ተናግሯል የኮሎኔር ደመቀ አረማመድ እየተወላገደ እንደሆነ ተናግሯል አካሄደዎትን አስተካክሉ ሲል ነበር አሁን ያንን እሳቤ እውን ነው ያደረገው የኮሎኔሉ ንግግር ያማራ ምን ሆነ ምንም ሆዳም አይጠፋም በሆዱ የሚወድቅ ምንም ጥያቄ የለውም እሳቸውን ፋኖ ከትግል ማስወጣት እለበት ::
ለብልፅግና ተላላኪ ና ደጋፊ ከሆነ ላማራ አይጠቅምም ሆዳሞች ናቹ እርሰዎም ቢሆና አቶ ሲሳይ ይዛው እናንተ ብልፅግናቹን ይዛቹ ተቀመጡ እግዚአብሔር አለው ለአማራው ለሚታረደው ደደቦች ሰላም ከህዝብ ጋር ከፈለገ ብልፅግና ሰላምን ለማምጣት መስራት ነው እንጂ ለምን በየቤተክርስቲያኑ እየሄደ ቅርስ የሚዘርግ የሚያቃጥለው ቤተክርስቲያን የሚያወድመው ገዳማውያዊያኑን የሚረሺነው ለምንድነው አማራን ለማጥፋት ነው ከነታኩ ይሄ መንግስት ይባላል ????????????
አማራን አአ አትኖርም ኦሮሚያ አትኖርም ብሎ እያረደና እያሰደደ ለናንተ ብልፅግና ችግር ተለበትም እስኪ አማራ ይደራደር የምትሉት በትንሺ ትንሹ እረደኝ በጂምላ አታጥፋኝ ብሎ ነው ከአራጁ ጋር የሚደራደረው አቶ ደመቀና አቶ ሲሳይ ቤታቹ ውስጥ 10 እባብ ቢገባባቹ አይ ቆይ 5ቱን እንግደልና አምስቱን እንተወው እስኪ ይነድፈን እንደሆነ ወይ ዝም ካለን ኢትስ ኦኬ ነ ው ተምትሉት ወይስ ሊነድፋቹ ሊገላቹ የመጣውን እባብ አሳዳቹ ታጠፉታላቹ እስኪ በናንተ ቢመጣ እንደዛ ማለት ነው አብይን ተደራደሩት እንጂ ይኑርልን የምትሉት ሰይጣን ሰውተ ልክ እንደ እባቡ አማራን በየቤቱ እየገደለ ይይለን አራጂ መንግስት እሺሩሩ በሉት የምትሉትን ነገር ራሳቹ አዝላቹት ዙሩ አማራ ፋኖ የገባበት ገብቶ ብልፅናን አፈር ከድሜ ያስበላላቹአል ጠብቁ ❗️❗️❗️❗️❗️
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ አብይ ይሞታል ይበሰብሳል አማራም ወደቀደመው ክብሩ ይመለሳል በል ❗️
በነገራቹ ላይ ብልፅግና ችግር የለበትም የምትሉት ለናንተ ትላንትና ግብረሶዶማዊነት ይንገስ በኢትዮጵያ ብሎ ፈርሞላቹአል የናንተ መንግስት ሄዳቹ ደግፉት ❗️
By the way ኮሎኔልሉ ወልቃይት ላይ እኮ አመራር ሆነህ የተቀመጥከው አማራ ደሙን አፍሶ ያስመለሰ እንጂ አብይ ሰቶህ እንዳይመስልህ ::
የትንታኔ ጥግ
አማራ ሲማር ይደነቁራል ሲባል እውነት ነው።
አሁን ይህ ሆዳም ደንቆሮ ደክተር ከየት ተገነኘ።
#መንግሥት_አለ_እንዴ⁉️
#ደርሰዋል_ፍልሚያው_ይቀጥላል‼️
#የጥቁር_ጥሊያኖቹን_ሸለፈታሙን_አብይ_አህመድንና_ግብርአበሮቹን_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️
ምሁር ተብዬ ጨለምተኛ መርዝህን ተፍተህ እስኪትጨርስ ትፋው በመጨረሻም የተፋኸውን የጥላቻ መርዝ ሰብስበህ ጠጥተህ ትንገዳገድበታለህ
የተከበሩ ደክተር ጎርጎራ ገበሬው እንዲዝናናበት ሳይሆን ከገቢው ሥራ እንዲፈጠርለት ነው ።
ኮነሬሉ: ያልተገነዘቡት: ፋኖ: ትጥቅ: ተገዶ: ባያነሳ: ወልቃይት: በትግራይ: አስተዳደር: ስር: ይወድቅ ነበር:: አብይን: ተማሞነህ: ጉድ: እንዳትሆኑ:: በፕሪቶርያው: ድርድር: ተወስኗል::
ስለ አማራዉ መበደል እና መገፋት
በቁምህ የሞትክ ወይንም ዘረኛ ካልሆንክ በስተቀር ሁሉም ኢትዮዺያዊ አሳምሮ ያዉቃል !አማራጭ አጥቶ የዕልዉና ትግል እያደረገ እንደሆን አማራ ባንሆንም ፖለቲከኛ ባንሆንም እዉነትን እንመሰክራለን እዉነት ደግሞ ያሸንፋል !ስለ ፋኖ አልያም ስለ ደመቀ ግምት በሚመስል ነገር ከምትጠያየቁና ከምትመላለሱ ለምን የራሳችሁን እዉነት አትናገሩም ፈርተህና ተሰብረህ እስከ ቀብርህ ትሄዳለህ ድንቄም ዉይይት !ደግሞ ይሄን የትርክምርኪ ስብስብ መንግስት ብለህ ስትጠራ
ለአፉህ አይከብድህም ለዛዉም ዶክተር ሁነህ
የኢትዮዺያዊያኑ ደም ይፋረድህ አቦ !
ደመቀ ዘውዱ የበግ ለምድ የለበስ ተኩላ ትግሪ ነው ። ስለ አማራ እይመለከተውም።
አረ ታድያ እዴት መታገል እማ ይቀራል የወገንህን ሞት ከማየት ቀድመህ መመት ይሻላል
Parlama lemin gebteh atikerajerim? AA mestedadir wust honeh.....
Ethiopian people take this guys device!!
No matter where is your beher!!!
ዶ/ር ጥያቂ የአማራ ክልል በሚሉት ዉሰጥ የየትኛ ዉ ቤሄረ ዉክልና ያለዉ ? በዉሰጡ ያሉትንሰ እየረሸነ እና እያረደ ያለዉሰ እርሶ የሚወክሉት አይደለም ወይ ደ/ር?
ለመተቸት ብቻ የተፈጠራቹ አጋስሶች
እናተ ለራሳቹ ክልል ምን ሰራቹ????
የተሰራን መተቸት አስጠላቹሁን
እንዲሁ ስታወሩ ተላላኪ ስትሆኑ እንደተናቃቹ አላቹ ማን ነዉ የረገማቹ
🥷🏿🦫👈🥷🏿👽🦫👽🪦ይሄ ሰውዬ ዘረኛ ነው ለምን መሳሪያ ይዘህ ከዘመነ ካሳዬ ጋር መሬ ወዳጄ ጋር አትሄድም ?? ይሄ በርሜል ነው አስተሳሰቡ .....
ዶ/ር ሲሳይ መንግሥቴ
ሽቀላ ጀመረ?
ኮሎኔል ደመቀ የሳቱት ነገር ፣ ልዩ ሃይሉ አምቢ ባይልና ቢበተን ኖሮ ዛሬ ደመቅ ባለበት ቦታ አይኖርም ነበር! ወልቃይትም ራያም ሂዶ ነበር! አመነኝ ብልፅግና ሲስተሙ ኮሎኔል ድመቀን በአማራ ህዝብ አንዲጠሉ ያስደርግና ያባሩታል ሁለት ያጣ ይሆናል! ኮኖሌል ደመቀ ምንማሰብክ ምንም ሁሉንም በሆድህ ብትይዝ ጥሩ ነው! ቢያንስ አንተ አንኳከጠቅላዩ ወጀብ ዳን! ፋኖያንተ መከታ ነው ታውቀዋለህ!
ትክክል።።
ሲሳይ መንግሥቴ ከእነዚያ ፅንፈኛ የታሠሩ የአዋሽ አርባ ወገኖችህ በምን ትለያለህ?
It was well known what the Devil 7th king was going to do at least after 1 year he been in 4killo. Whatever the Devil PM says, we need to stop explaining what he said. He must be Vanished from Ethiopia, we need to stand together and work together.
የፋኖ ትግል ዋናው መነሻ የወልቃይትና የራያ ጉዳይ እልባት ሳያገኝ ልዩ ሃይሉ መበተን የለበትም ፋኖም ትጥቅ አይፈታም የሚል ሀሳብ አይደለም ወይ?
እሱም ምክንያቱም ይህ ጥያቄ 30አመት ጥያቄው ነው
2 ሌላም ጥያቄ አለው ህገመግስቱ ላይ ውክልና
3ከክልሉ ውጭ ያሉ ህዝብ ውክልና ይህ ሁሉ የህልውና አደጋ ውስጥ ገባ
4ክልሉን ራሱን በራሱ ማስተዳር በቂ በጀት ትልቅ ግብር የሚከፍለው አማራ ክልል ነው በጀት ግን ከአናሳ ቢሄር እኩል ነው የሚደጠው
5 የስራ መደብ አድስ አበባ በተለይ አብዛሀኛው ህዝብ አማራ ሁኖ እያለ 50%ምንም አይነት ስራ መደብ ላይ ፊት ለፊት የለም
6ህገ መንግስቱ አማራ ክልል ላይ ለሌሎች ልዩ ዞን ሰጥቶ ሌላ ክልል ጨፈልቆ ኦሮሚያ ክልል ትግራይ ላይ ራሱ ኩናማ ኢሮብ እንደርታ ተንቤን አጋመ የሚባሉ ቢሄር ጨፍልቆ አማራ ክልል ላይ ግን ከዛ የተለየ ነው ህጉ እኩል መስራት አለበት ካልሆነ አማራ ክልል ምንምን አይነት ልዩ ዞን አይኖረም የፈርሳል