Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዶር ቴዎድሮስ ጀግና ሰው
ድል ለአማራ ፋኖ
ህዝቢን ሰራዊትን ትግራይ ሕብረት ሓድነትና ክናጣናኽር ይግባእ ። ተንኮል መራሕቲ ኦሮሞ ህዝቢ ትግራይን መሬት ትግራይን ንምክፍፋል ትልሚ ሓንፂፆም ብጥብቂ ይሰርሕሉ አለው ።
ትግራይና አማራ አንድ ሁን። ካልሆነ የዓብይ እድሜ ይረዝማል።
@@Gudifecha-y7bሓሳብህ ጥሩ ነበር መሆን የነበረበትም ይኸው ነበር።ነገር ግን መጀመሪያ የአማራ ሓይሎች ከውጭ ሓይሎች (ኤርትራ) ጋር ተባብረው ባይጨፈጭፉ አሁን ከትግራይ ሓይሎች ጋር ተባብረው በአንድ ሳምንት ውስጥ ያጠናቅቁት ነበር። አሁን ብቻቸውን መግጠም ብቻ ነው የሚጠበቅባቸው።
የትግራይ ሕዝብ /ሕይወት ለኢትዮጵያ ሰላም ሲባል የብልጽግና ደጋፊዎች ብቻ ነው መሆን ያለባቸው ካልሆነ ግን ዳግም ዋጋ ይከፍላሉ አላርፍ ካሉ ግን ይጨፈለቃሉ
በአጠቃላይ የትግራይ ሕዝብ በሰላም ለመኖር የኦሮሙማዉ አሽቃባጭ መሆን ብቻ ነው ያለበት ም/ም የተበየነለትም ለዚህ ነበር ይሄም በሚገባ ተጠናቋል አሁን አቅመቢስ ሆነዋል ምንም ተፅዕኖ አይኖራቸውም።።።።
@chuchu-hl2xk ትግራይን ያስተሳሰረው የፕሪቶሪያው ውል ነው። ውሉን የፈረሙት Tplf እና ፌዴራል በመሆናቸው መገናኘትም መነጋገርም እንደ አሽቃባጭነት ካየኸው ዕልም ያልክ መሀይም ነህ።ሌላው ትግራይ በተወካዮች ምክር ቤት ተወካይ አለመኖሩ ራሱ የሚነግረን ነገር አለ።በኢትዮጵያም ሆነ በሌሎች ክልሎች የሚወሰነት ጉዳዮች ትግራይን አይመለከትም።ስለዚህ በቅርቡ የትግራይ ሕዝብ ራሱን ነፃ ያወጣል ማለት ነው።ግልፅ ነው።
ጃዋርና አብይ የአንድ ሣንቲም ግልባጭ ናቸዉ እነርሱ ለመጥፎ ዓላማቸዉ ነዉ እየተሰዳደቡ የተጣሉ የሚመስሉት #ህዝቤ ሆይ አትሞኝ ድል ለተገፋዉ ህዝብ 💪🏿💪🏿❤️❤️❤️
Beyetgnaw chinklat asebeh new and yaderekachew?
Best channel
Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉
ተከበብሁ ብሎ የኢትዮጵያን ልጆች ያስፈጀይ ሀሀሀ...¡¡¡ የአማራን ልጆች ለማለት አማራ ስሙእና ልጆቹ በጣም ስላስጠሏቸው የኢትዮጵያን ልጆች አሉ እናያለን !!!!!
ኢትዮጵያ እራሱ የምታምረው በእኛ አማራዎች እኮ ነው ለዛ ነው
እነማን ናችሁ ቅማንቴ : መንዜ : ተጉለቴ : አርጎቤ : ወይጤ : ሺናሼ : ወይስ
Thank you ethio forum🙏🙏🙏
የቁም ሬሳው (The walking died Prosperity Party) ብልፅግና.
አይ ያየ ጃዋርን ለመከላከል የሄድክበት እርቀት አስቂኝ ነው። ጃዋር ተከበብኩኝ ሲል እሱን ሰምቶ ወቶ አማራን(ይሄን አስምርበት) የገደለው የኦሮሚያ መንግሰት ብቻ አይደለም የጃዋር OMN ጥላቻ የተጋቱ ቄሮ ተብዬዎች ናቸው። ለእዚህ ደሞ እኔ ምስክር ነኝ በድሬዳዋ የእኔ ኦርቶዶክስ መሆን እንደ አማራ እና ሀጥያት ተቆጥሮ ቤታችን ተደብድቦል እኔንም የሰፈር እኩዮቼ ሙስሊም ኦሮሞዎች ልክ ጃዋር እንዳለው በሜንጫ ሊገሉኝ ሲሉ የሰፈር ሰው ለምኖ ከዛም ፖሊስ መቶ ነው ከደኩበት ሰፈር ለ3ወር እንድወጣ የሆንኩት። የኦሮሚያ መንግስት ለምን አልተከላከለም ላልከው በአማራ ጥላቻ ሁለቱም አንድ ስለሆኑ ነው።
ውይ ኢትዬ ፍረም ሰሞኑን የአብይን ድምፅ ስለማታሰማን ደስ ብሎኝ ነበር ተው!!😊
በትክክል ሳየው እንደኔ የሚቅለሸልሸው ያለ አይመስለኝም ነበር
😂😂😂😂
❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛
ላይክአድርጌአለሁኝአገራችንአላህሰላምያምጣልን
Alah Busheti new.
ዛሬ በያየሰው ሽመልስ እንጠብቃለን ሙሉ የፋናን ዶክመንተሪ
Welcome ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉
Jawer 👑
ጀዌ ጌታ ይባርክህ
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
ጀዋር በአንድራስ ሁለት ምላስ ከተባለ እድሜልካቸውን የሚጣረስ ሀሳብ የሚቀባጥሩ በአንድራስ ብዙ ምላስ ሊባሉነው ማለት ነው
አወ ሁለት ምላስ ነው ልክ እንደ አቶ መሪው አብይ አህመድ ።ከብልፅግና የተለየ አይደለም ጀዋር ሁሉም አንድ ናቸው ።
ትክክል ከነሱ ደህና ነገር የሚጠብቅ እብድ ብቻ ነው።
ጀዋር አንድ ተራ ግለሳብ ነዉ።ይህ አንድ ግለሳብ ከ 80 ባለይ ዜጎችን ሲያስጋድልና አንጋታቻዉን በሜንጫ ብሎ የተነገራዉ መንግሥት የሚባል አሻንጉሊት በለባት ሀገር ነዉ።ግለሳቡ በፈፃመዉ ወንጀለኛ መጠያቅ የልቻለዉም በዝህ አሻንጉሊት መንግሥት ምክንያት ነዉ።ይህ አንድ ተራ ግለሳብ ይህን ወንጀል ሲፈፅም ታጠያቂ አለመድራጉ ራሱ ምን ያህል ደከማ መንግሥት እንደሆነ ማሣያ ነዉ።
Selhm. Tigiray. 👍👌
Abyi በ አንድ ራስ 1000 ምላስ ያንሳል
ገና ምን ታይቶ የንፁሃንን ደም በከንቱ ያስጠፉ ሁሉ እርስ በእርስ ይበላላሉ😢😢😢😢
I am not fans of Jewar but he is the only person I know improving his political knowledge day by day.
አረ ተው..አንተ ሜንጫ..በድሮን ስለሆነ ነው..ዛሬ ያሻሻለው..
እውነትም ሜንጫ በድሮን። እልም ያለ ፈሪ ነው። ፈሪ ደግሞ ጨካኝ ነው።
ኤጭ። እየተንተባተበ ስለተናገረ ነው ፖለቲከኛ የተባለው? "በሉት ግደሉት ተከበብኩ ድረሱልኝ ሙቱልኝ" ይኼ ነው ፖለቲካ? ዲንቄም!!
የትኛውም ፖለቲከኛ ለሆዱ ነው ከሱ ሲተርፍ ለዘመዱ እረ አፍሪካውያን እንቃ በሰው ሀገር ስህተት እንማር። በተለይ ለፖለቲከኛ ነፍሳችሁን አትሽጡ😢
The next prime minister of ETH is jawar 100 percent
EthioForum long life
በአንድ ራስ ሁለት ምላስ የሚለው በአቶ ጁሃር ብቻ ሳይሆን በሁሉም የብልፅግና ሹማምንት ጭምር ያለ የዘመኑ ወረርሽኝ በሽታ መሆኑን ረስተውት ይሆን ?
#ኢትዮጵያን ከታላቅነት ወደ ግለሰብ መፅሐፍ ሱቅነት ስርዓቱ እየቀየራት ነው።#ስርዓቱ ከአንባቢያን ይልቅ መፅሐፍ ሻጮች አበረታች ነው💪💪💪🇪🇹
😂😂 ማን የጀመረው ይመስልሃልደላላው አብይ አህመድ በ አንድ አመት ውስጥ ሶስት መፃፍ አሳተምኩኝ ሲልህ የት ነበረክ
ቀውስ ! መጽሐፍ እንዳይሸጥ ያግዳል እንጂ መጽሐፍ ሻጮችን መች አበረታታ ⁉
አንድኛ ኮማች ነኝ
Thank that form
ተከበብኩ ማለቱን እንደ ወንጀል ማቅረብ በራሱ ወንጀል ነውየሜንጫ ጉዳይንም ከአውዱ ውጪ ብዙዎች ተጠቅሟል ነገሩ ግን ማረት ላይ ያለ እውነታ ነውጀዋር ግን ይነግሳል
በነገራችን ላይ ብልፅግናም ያሰማራቸው መንጋዎች ወይም ጀዋር ተመሳሳይ ናቸው ቢሆንም ቢያንስ ምን እያባላቸው እንዳለ አየነገሩን ስለሆነ ወይዘሮ አዜብ መስፍን "ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ነው ያለችው"
ምን ዋጋ አለው በፋና ኑዛዜና በአቶ ጀዋር ተራ ቅልምድና ዳግም የሚሸወድ ኢትዬጵያዊ የለም።
We support jawar than abiy
That is the right expression to jawre
1 million ❤❤❤
መከላከያ አገር አፍራሽ!!!😮😮
A❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዋር ጀግና ናው
Ethioforum ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኢቶ ፍሮም በቢኒሻጉል ክልል ምተከለ አገው ሸናሻ ዎች 😭😭ፋኖ እየተባለው ለሚገደሉ ለሚታሰሩ ድምፆ ሁኑ
መሬት ወራሪ መሬት ነጣቂ የአማራ ደላሎች ናቸው።
@@uthman9979 አንተ ቅዘናም..አማራን..ትተክ..የያዝከውን ክልል በደንብ አስተዳድር.. አብይ አንበርክኮ..እየገዛክ..ዘለክ አማራ አማራ
@uthman9979 አሁን እዚህጋ አማራ ተጠራ ጅል እኔ ያልኩት ሸናሻ አገው ነው ጅል ሁለተኛ ምናገባህ ተአማራ ላይ ውረድ
እኔ ሚያሳዝነኝ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ጠንካራ ፓርቲ አለመኖሩን ነው
Jawar King 👑
ጃዋር ሞሐመድ እንደድሮው የቄሮ ድጋፍ የለዉም,ለዛም ነዉ አብይ እንደፈለገው በየሚዲያው የሚያሰድበዉ........
Doctor ቴዎድሮስ ኣድሃኖም የውጭ ጉዳይ ሚንስትር በነበረበት ጊዜ የሰራቸው ወርቃማ ስራዎች አድንቀዎለው ሲቀጥል ዓለም የመረጠው ዳይመንድ ነው እስራኤል በጋዛ የጤና ተቋማትና ሆስፒታሎች የሰጠው አስተያየት ይደንቃል ይመሰገናል ትግሬዎች ዓለምን መምራት ይችላሉ ትግሬ ብሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን የኢትዮጵያ አካል በመሆናቸው እንዱሁም በስልጣን ዘመናቸው በሰሩት አልማዝ የሆነ ታሪክ ኢትዮጵያዉያን ሲነቁ ይመሰገናሉ ይከበራሉ ግዜ ይፈርዳል ።
አመራር የብሄረሰብ ጉዳይ ሳየሆን የግለሠቡ የመምራት አቅምና ብቃት ጉዳይ ነው
God be bless you dear father dr tewderos adehanom ❤❤❤❤❤❤❤love respect 🙏 🫡 all times
😂😂😂😂😂የሚገርም ጊዜ ላይ ነው ያለን
ደካማ ባል ኹሌ ከምስቱና ልጆቹ ጋር እየተጣላ ጎረቤቶቹን ይረብሻል እንዲሁም ኹሉም ጠላቴ ነው ብሎ የተነሣ ብልጽግና ራሱን በራሱ መግደል ብቻ ነው የቀረው : ኤረ ተዉ ኢትዮጵያ የኹሉም ትሁን !
ትክክል ! በየቀኑ የገዛ እግራቸው ላይ እየተኮሱ ነው። በቅርቡ በሆዳቸው ይዘረራሉ።
ሁላችሁም አንድ ናችሁ !!!እርሱ አዲስ አበባ ተከበብኩ በማለቱ ሻሸመኔ አማራውን የገደለው ማን ነው???አሩሲ ዴራ ያለቀውን አማራ የገደለው ማን ነው??? ሰው እንኳን ዝም ቢል እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል !!!ማናችሁም በማንንም ማላከክ መዳን አይገኝም!!!እውነተኛው አምላክ ለውነት ይፈርዳል!!!ለውነትም ይዋጋል!!!
ሰሞኑን እዚያ መንደር ዳይፐር ተዎዶዋል አሉ
❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለፋኖ ሰራዊት
የአለሙ ጤና ድርጅት ሃላፊ የአማራ ጤና ተቋማት አይመለከተውም ማለት ነው።ለነገሩ የአማራ ጉዳይ ለሃላፊው ምኑም አይደለም።
Ezih lay ewnet alew Fana Jawar band_ras hulet mlas new!
Nefs yimar😪
Fana's description of Jawar is accurate - one head: two tongues.
❤❤❤❤❤❤❤
Jaweee king of the king long life ❤❤❤❤❤
ዶክመንተር ተጀመረ አሉ ደህና ሁኝ ብልጥግና
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍና ሆዳም ነገ አገታቸውን ይደፍሉ
10 ምላስ ይኑር እሱ ጀግና ነው
መንግስታችን ተነካ ያሉትስ ጠቅላዪ😂
ለገሰ ቱሉ የአብይ ከበሮ ነው ሲመታው ይጮሀል ሲተወዉ ዝም ይላል ከራሱ በራሱ ፈቃድ የሚያደርገው ምንም ነገር የለም
If Jawar has two toungs how many does Abiy have????
120 million አድንቀነው ሙሴ ብለን እኛም ምላሳችን 2 ሆኗል። ተከበብኩኝ ውሸት አልነበረም ሄደን የከበበውን ነብስ በላ አይተን ነበር
እውነት መስሎት አብዛኛው ኢትዮጵያዊ አኮ ደግፎአቸዋል ታድያ የአሁኑ ሁኔታቸው አይቶ ቢቃወም ሁለት ምላስ ያስብላል ? የደገፍከው ቢሳሳትም ከሱ ጋር ገደል መግባት ያስፈልጋል ? ፋኖዎች ¡ ተዉ እንጂ
አቢይ 7 ራስ 7 ምላስ!
Juwar morethan best garbeg prosperity party .....
ጅሀዳዊ Vs ጃዋራዊ ሀረካት
Though I hate Abiy Ahmed and his PP party Jawar is still a big Enemy of the Ethiopian People.
ጀዌ አንቀጠቀጣቸው !
እፎይ😮
እኔ ደግሞ "በአንድ ራስ አራት ምላሰ" ብየዋለሁ
ጀዋርም አቢይም አንድ ናቸው የንፁሀን ደም ያፈሰሱ እርኩሶች
Jawar Is Our Leader Next Primenister Of Ethiopia Have a nice journey and may Allah bless you with His angels wherever you go ❤
never may be in Madagascar
Allah do not bless munafeeq demonic people
የብልፅግና መንደር ተሸብሩዋል😂😂
ፋና አሳንሷል 2 ምላሰ ብቻ ሳይሆን የእሰሰት መልክ ምላሰ ያለው ፀረ-ሕዝብ ነው በተለይ የኦሮሞ ቀንደኛ ጠላት ነው
ፋና የምር ዘቅጧል
አብይም መላው ኢትዮጵያን ዋሽቶን አምነነው ነበር ስናውቀው በተቃራኒ ቆመናል በይበልጥ ለትግራይ ጦርነት ከሱ ጎን በመቆሜ በጣም አዝናለው ጀዋር በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ከሆነ አብይ በአንድ ራስ ሚሊዮን ምላስ ነው
Dr Adhanom can't say anything about Israel 🇮🇱Israel will defend at self against any threat 🇮🇱💪💪
የነቃሁ ነኝ የሚል ቀርቶ ትግሬ ነኝ የሚል ጀዋርን ስለምንም ነገር ሲደግፍ መመልከት የሚገርም ሲሆን ትግሬዎች ጨርሰው ስተዋል ያስብላል፡፡ጀዋር ሞሀመድ በእናቱ ኦርቶዶክስ አማራና በአባቱ በአሩሲ የሚገኝ አንድ የኦሮሞ ጎሳ እስላም ነው፡፡ ነገር ግን ከነሽመልሽ አብዲሳና ኦነግ ጋር ሆኖ በኦሮሞና በእስላም ስም ኦሮሞና እስላም ባልሆነ ላይ ከባድ ወንጀል እንዲፈጸም ያደረገ ከባድ ወንጀለኛ ነው፡፡ ገና ወደ ሀገር እንደተመለሰ በሻሸመኔ ስታዲዮም 6 ትግሬዎችን ዘቅዝቆ ያሰቀለ ነው፡፡ ከበቀለ ገርባ ጋር ራሱም በቦታው ነበር፡፡ በቡራዩ ክርስትያን ጋሞዎች እንዲታረዱ ያደረገ ነው፡፡ በለገጣፎም ተመሳሳይ ወንጀል በክርስትያኖችና ኦሮሞ ባልሆኑ ላይ እንዲፈጸም አድርጓል፡፡ ተከብቤያለሁ በማለት ዋሽቶ ከኦህዴድ ሽመልስ አብዲሳ ጋር ተመሳጥሮ በሻሸመኔና በሌላም ቦታ ኦሮሞ ያልሆነ እንዲጨፈጨፍ፣ እንዲወድምና እንዲሰደድ ያደረገ ነው፡፡ ሀጫሉ በአማራና በትግሬ ነው የተገደለ በማለት ከነበቀለ ገርባ ጋር ሆኖ ያ ሁሉ ግድያ፣ ውድመትና መፈናቀል እንዲፈጸም ያደረገ ነው፡፡ አብይ አህመድ መወገዱ አይቀርም፡፡ በአለም መንግስታትም ዘንድ የተናቀ፣ የተጠላ፣ የተዋረደ፣ ውሸታም፣ ደንቆሮ፣ ወንጀለኛ፣ ቀውስ መሆኑ በሚገባ ታውቋል፡፡ ሽመልስ አብዲሳ፣ አብይ አሀመድ፣ አዳነች አበቤ፣ ብርሀኑ ጁላ ከሌሎች የኦህዱዶች ሰው በላ አራዊቶች ጋር በአለም ፍርድ ቤት መቅረባቸው አይቀርም፡፡ ነገር ግን ጀዋር ሞሀመድ አሁንም እንዳለፈው የወደፊት ከባድ አደጋ ነው፡፡ እሱ ስለምንም የማይታመን አክራሪ እስላም ወንጀለኛ ነው፡፡ በቀለ ገርባን የመሰለ ወንጀለኛ አቅፎ ይዞ በወንጀል ሲጨመላለቅ ነው የኖረ፡፡ ስለሆነም እሱን በአፉ ሳይሆን በተግባሩ ብቻ ነው መመልከትና መረዳት፡፡ በእውነት ተቀይሮ ከሆነ አፉ ሳይሆን ተግባሩ ይመስክር፡፡ በኦሮሞና በእስላም ስም የሚሆነውን ሙሉ በሙሉና አሁኑ ጨርሶ ማቆምና መርሳት አለበት፡፡ ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን መሆኑን አፉንና ተግባሩን መመልከት ግድ ነው፡፡
6 አይደለም አንድ ነዉ እሱም የደራሴ ቤሄር ተወላጅ ነዉ ሌላ ካለ መረጃዉ አላዉቅም
አይ ሙስጠፌ!!!
ቄሮና ጀዋረ ባይኖረ ኖሮ ይህንን ዳቢሎሱን አብይ መች ይመጣብን ነበረ
ዶክተር ቶዎድሮስ አድሀኖምየእስራኤልን መንግሥት በፍልስጥኤምና በሊባኖስ ሆስፒታሎችን አውድመዋል የጦር ሜዳም አድርገዋል ብለው ሲዎነጅሉ!!የብልጽግና መንግሥት በአማራ ክልል ያወደማቸውን የጤና ጣቢያዎች ሆስፒታሎች ሳይጠቅሱ ማለፋቸው ትክክል አይደሉም።
Dr ቴዎድሮስ ግን ለምን በአማራ ክልል በድሮን ለሚወድመው ሆስፒታል ንፁሀን ለአለም አያሳውቁም?? በአማራ ክልል በረሀብ የሚያልቀው ለሳቸው ምንም ግድ አይሰጣቸውም?? ግን ለምን አንድም ቃል ሲናገሩ አልሰማሁም
We dont understood why pp party is such afraid of Jawar Muhammad
ሦሰተኛም አይጠፋውም አብይ በአንድ ምላስ ይበልጠዊል
ፋና የሚባለዉን ቲቪ ለመሆኑ አለ እንዴ ? እዉነት ከሰማዉት እረጅም አመት ሆነኝ ።
የተስተካከለ አገር እኮ ነዉ የተረከበዉ።ኢህአዴግ እኮ የፈረሰች ሀገር ነዉ የተረከበዉ።የማይገናኝ ያገናኛል።
SO SAD
ብልጽግና ለጅዋር ያስረክብ አራት ነጥብ
በአንድ ኣፍ ሁለት ምላስ ::
አይ የፋና ጋዜኞ ተብዪ ሆድ አድሮች።
እንቆቅልሽ? ስለ ሃገር ሉዓላዊነት፣ ስለ ህዝብ ሞት፣ መፈናቀል እና እንግልት ግድ የማይለው፣ ሃገር መከላከል ሳይሆን ይባስ ብሎ ጋሻ እና ጦር በመሸለም ሃገሩን የሚያስወርር፣ እየገደለ፣ እያስራበ እና እያፈናቀለ እልል በሉ የሚል ግፈኛ መንግስት ያላት ሃገር ማን ትባላለች?
ጁዋርና ልደቱ አንድ ናቸው እስስቶች
ልደቱ ?
ይሄንን ድምፅ እባካችሁ ።
ዶር ቴዎድሮስ ጀግና ሰው
ድል ለአማራ ፋኖ
ህዝቢን ሰራዊትን ትግራይ ሕብረት ሓድነትና ክናጣናኽር ይግባእ ። ተንኮል መራሕቲ ኦሮሞ ህዝቢ ትግራይን መሬት ትግራይን ንምክፍፋል ትልሚ ሓንፂፆም ብጥብቂ ይሰርሕሉ አለው ።
ትግራይና አማራ አንድ ሁን። ካልሆነ የዓብይ እድሜ ይረዝማል።
@@Gudifecha-y7bሓሳብህ ጥሩ ነበር መሆን የነበረበትም ይኸው ነበር።ነገር ግን መጀመሪያ የአማራ ሓይሎች ከውጭ ሓይሎች (ኤርትራ) ጋር ተባብረው ባይጨፈጭፉ አሁን ከትግራይ ሓይሎች ጋር ተባብረው በአንድ ሳምንት ውስጥ ያጠናቅቁት ነበር። አሁን ብቻቸውን መግጠም ብቻ ነው የሚጠበቅባቸው።
የትግራይ ሕዝብ /ሕይወት ለኢትዮጵያ ሰላም ሲባል የብልጽግና ደጋፊዎች ብቻ ነው መሆን ያለባቸው ካልሆነ ግን ዳግም ዋጋ ይከፍላሉ አላርፍ ካሉ ግን ይጨፈለቃሉ
በአጠቃላይ የትግራይ ሕዝብ በሰላም ለመኖር የኦሮሙማዉ አሽቃባጭ መሆን ብቻ ነው ያለበት ም/ም የተበየነለትም ለዚህ ነበር ይሄም በሚገባ ተጠናቋል አሁን አቅመቢስ ሆነዋል ምንም ተፅዕኖ አይኖራቸውም።።።።
@chuchu-hl2xk ትግራይን ያስተሳሰረው የፕሪቶሪያው ውል ነው። ውሉን የፈረሙት Tplf እና ፌዴራል በመሆናቸው መገናኘትም መነጋገርም እንደ አሽቃባጭነት ካየኸው ዕልም ያልክ መሀይም ነህ።ሌላው ትግራይ በተወካዮች ምክር ቤት ተወካይ አለመኖሩ ራሱ የሚነግረን ነገር አለ።በኢትዮጵያም ሆነ በሌሎች ክልሎች የሚወሰነት ጉዳዮች ትግራይን አይመለከትም።ስለዚህ በቅርቡ የትግራይ ሕዝብ ራሱን ነፃ ያወጣል ማለት ነው።ግልፅ ነው።
ጃዋርና አብይ የአንድ ሣንቲም ግልባጭ ናቸዉ እነርሱ ለመጥፎ ዓላማቸዉ ነዉ እየተሰዳደቡ የተጣሉ የሚመስሉት #ህዝቤ ሆይ አትሞኝ ድል ለተገፋዉ ህዝብ 💪🏿💪🏿❤️❤️❤️
Beyetgnaw chinklat asebeh new and yaderekachew?
Best channel
Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉
ተከበብሁ ብሎ የኢትዮጵያን ልጆች ያስፈጀይ ሀሀሀ...¡¡¡ የአማራን ልጆች ለማለት አማራ ስሙእና ልጆቹ በጣም ስላስጠሏቸው የኢትዮጵያን ልጆች አሉ እናያለን !!!!!
ኢትዮጵያ እራሱ የምታምረው በእኛ አማራዎች እኮ ነው ለዛ ነው
እነማን ናችሁ ቅማንቴ : መንዜ : ተጉለቴ : አርጎቤ : ወይጤ : ሺናሼ : ወይስ
Thank you ethio forum🙏🙏🙏
የቁም ሬሳው (The walking died Prosperity Party) ብልፅግና.
አይ ያየ ጃዋርን ለመከላከል የሄድክበት እርቀት አስቂኝ ነው። ጃዋር ተከበብኩኝ ሲል እሱን ሰምቶ ወቶ አማራን(ይሄን አስምርበት) የገደለው የኦሮሚያ መንግሰት ብቻ አይደለም የጃዋር OMN ጥላቻ የተጋቱ ቄሮ ተብዬዎች ናቸው። ለእዚህ ደሞ እኔ ምስክር ነኝ በድሬዳዋ የእኔ ኦርቶዶክስ መሆን እንደ አማራ እና ሀጥያት ተቆጥሮ ቤታችን ተደብድቦል እኔንም የሰፈር እኩዮቼ ሙስሊም ኦሮሞዎች ልክ ጃዋር እንዳለው በሜንጫ ሊገሉኝ ሲሉ የሰፈር ሰው ለምኖ ከዛም ፖሊስ መቶ ነው ከደኩበት ሰፈር ለ3ወር እንድወጣ የሆንኩት። የኦሮሚያ መንግስት ለምን አልተከላከለም ላልከው በአማራ ጥላቻ ሁለቱም አንድ ስለሆኑ ነው።
ውይ ኢትዬ ፍረም ሰሞኑን የአብይን ድምፅ ስለማታሰማን ደስ ብሎኝ ነበር ተው!!😊
በትክክል ሳየው እንደኔ የሚቅለሸልሸው ያለ አይመስለኝም ነበር
😂😂😂😂
❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛
ላይክአድርጌአለሁኝአገራችንአላህሰላምያምጣልን
Alah Busheti new.
ዛሬ በያየሰው ሽመልስ እንጠብቃለን ሙሉ የፋናን ዶክመንተሪ
Welcome ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉
Jawer 👑
ጀዌ ጌታ ይባርክህ
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
ጀዋር በአንድራስ ሁለት ምላስ ከተባለ እድሜልካቸውን የሚጣረስ ሀሳብ የሚቀባጥሩ በአንድራስ ብዙ ምላስ ሊባሉነው ማለት ነው
አወ ሁለት ምላስ ነው ልክ እንደ አቶ መሪው አብይ አህመድ ።ከብልፅግና የተለየ አይደለም ጀዋር ሁሉም አንድ ናቸው ።
ትክክል ከነሱ ደህና ነገር የሚጠብቅ እብድ ብቻ ነው።
ጀዋር አንድ ተራ ግለሳብ ነዉ።ይህ አንድ ግለሳብ ከ 80 ባለይ ዜጎችን ሲያስጋድልና አንጋታቻዉን በሜንጫ ብሎ የተነገራዉ መንግሥት የሚባል አሻንጉሊት በለባት ሀገር ነዉ።ግለሳቡ በፈፃመዉ ወንጀለኛ መጠያቅ የልቻለዉም በዝህ አሻንጉሊት መንግሥት ምክንያት ነዉ።ይህ አንድ ተራ ግለሳብ ይህን ወንጀል ሲፈፅም ታጠያቂ አለመድራጉ ራሱ ምን ያህል ደከማ መንግሥት እንደሆነ ማሣያ ነዉ።
Selhm. Tigiray. 👍👌
Abyi በ አንድ ራስ 1000 ምላስ ያንሳል
ገና ምን ታይቶ የንፁሃንን ደም በከንቱ ያስጠፉ ሁሉ እርስ በእርስ ይበላላሉ😢😢😢😢
I am not fans of Jewar but he is the only person I know improving his political knowledge day by day.
አረ ተው..አንተ ሜንጫ..በድሮን ስለሆነ ነው..ዛሬ ያሻሻለው..
እውነትም ሜንጫ በድሮን። እልም ያለ ፈሪ ነው። ፈሪ ደግሞ ጨካኝ ነው።
ኤጭ። እየተንተባተበ ስለተናገረ ነው ፖለቲከኛ የተባለው? "በሉት ግደሉት ተከበብኩ ድረሱልኝ ሙቱልኝ" ይኼ ነው ፖለቲካ? ዲንቄም!!
የትኛውም ፖለቲከኛ ለሆዱ ነው ከሱ ሲተርፍ ለዘመዱ እረ አፍሪካውያን እንቃ በሰው ሀገር ስህተት እንማር። በተለይ ለፖለቲከኛ ነፍሳችሁን አትሽጡ😢
The next prime minister of ETH is jawar 100 percent
EthioForum long life
በአንድ ራስ ሁለት ምላስ የሚለው በአቶ ጁሃር ብቻ ሳይሆን በሁሉም የብልፅግና ሹማምንት ጭምር ያለ የዘመኑ ወረርሽኝ በሽታ መሆኑን ረስተውት ይሆን ?
#ኢትዮጵያን ከታላቅነት ወደ ግለሰብ መፅሐፍ ሱቅነት ስርዓቱ እየቀየራት ነው።#ስርዓቱ ከአንባቢያን ይልቅ መፅሐፍ ሻጮች አበረታች ነው💪💪💪🇪🇹
😂😂 ማን የጀመረው ይመስልሃል
ደላላው አብይ አህመድ በ አንድ አመት ውስጥ ሶስት መፃፍ አሳተምኩኝ ሲልህ የት ነበረክ
ቀውስ ! መጽሐፍ እንዳይሸጥ ያግዳል እንጂ መጽሐፍ ሻጮችን መች አበረታታ ⁉
አንድኛ ኮማች ነኝ
Thank that form
ተከበብኩ ማለቱን እንደ ወንጀል ማቅረብ በራሱ ወንጀል ነው
የሜንጫ ጉዳይንም ከአውዱ ውጪ ብዙዎች ተጠቅሟል ነገሩ ግን ማረት ላይ ያለ እውነታ ነው
ጀዋር ግን ይነግሳል
በነገራችን ላይ ብልፅግናም ያሰማራቸው መንጋዎች ወይም ጀዋር ተመሳሳይ ናቸው ቢሆንም ቢያንስ ምን እያባላቸው እንዳለ አየነገሩን ስለሆነ ወይዘሮ አዜብ መስፍን "ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ነው ያለችው"
ምን ዋጋ አለው በፋና ኑዛዜና በአቶ ጀዋር ተራ ቅልምድና ዳግም የሚሸወድ ኢትዬጵያዊ የለም።
We support jawar than abiy
That is the right expression to jawre
1 million ❤❤❤
መከላከያ አገር አፍራሽ!!!😮😮
A❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዋር ጀግና ናው
Ethioforum ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኢቶ ፍሮም በቢኒሻጉል ክልል ምተከለ አገው ሸናሻ ዎች 😭😭ፋኖ እየተባለው ለሚገደሉ ለሚታሰሩ ድምፆ ሁኑ
መሬት ወራሪ መሬት ነጣቂ የአማራ ደላሎች ናቸው።
@@uthman9979 አንተ ቅዘናም..አማራን..ትተክ..የያዝከውን ክልል በደንብ አስተዳድር.. አብይ አንበርክኮ..እየገዛክ..ዘለክ አማራ አማራ
@uthman9979 አሁን እዚህጋ አማራ ተጠራ ጅል እኔ ያልኩት ሸናሻ አገው ነው ጅል ሁለተኛ ምናገባህ ተአማራ ላይ ውረድ
እኔ ሚያሳዝነኝ ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ጠንካራ ፓርቲ አለመኖሩን ነው
Jawar King 👑
ጃዋር ሞሐመድ እንደድሮው የቄሮ ድጋፍ የለዉም,ለዛም ነዉ አብይ እንደፈለገው በየሚዲያው የሚያሰድበዉ........
Doctor ቴዎድሮስ ኣድሃኖም የውጭ ጉዳይ ሚንስትር በነበረበት ጊዜ የሰራቸው ወርቃማ ስራዎች አድንቀዎለው ሲቀጥል ዓለም የመረጠው ዳይመንድ ነው እስራኤል በጋዛ የጤና ተቋማትና ሆስፒታሎች የሰጠው አስተያየት ይደንቃል ይመሰገናል ትግሬዎች ዓለምን መምራት ይችላሉ ትግሬ ብሆን ደስ ይለኝ ነበር ግን የኢትዮጵያ አካል በመሆናቸው እንዱሁም በስልጣን ዘመናቸው በሰሩት አልማዝ የሆነ ታሪክ ኢትዮጵያዉያን ሲነቁ ይመሰገናሉ ይከበራሉ ግዜ ይፈርዳል ።
አመራር የብሄረሰብ ጉዳይ ሳየሆን የግለሠቡ የመምራት አቅምና ብቃት ጉዳይ ነው
God be bless you dear father dr tewderos adehanom ❤❤❤❤❤❤❤love respect 🙏 🫡 all times
😂😂😂😂😂የሚገርም ጊዜ ላይ ነው ያለን
ደካማ ባል ኹሌ ከምስቱና ልጆቹ ጋር እየተጣላ ጎረቤቶቹን ይረብሻል እንዲሁም ኹሉም ጠላቴ ነው ብሎ የተነሣ ብልጽግና ራሱን በራሱ መግደል ብቻ ነው የቀረው : ኤረ ተዉ ኢትዮጵያ የኹሉም ትሁን !
ትክክል ! በየቀኑ የገዛ እግራቸው ላይ እየተኮሱ ነው። በቅርቡ በሆዳቸው ይዘረራሉ።
ሁላችሁም አንድ ናችሁ !!!እርሱ አዲስ አበባ ተከበብኩ በማለቱ ሻሸመኔ አማራውን የገደለው ማን ነው???አሩሲ ዴራ ያለቀውን አማራ የገደለው ማን ነው??? ሰው እንኳን ዝም ቢል እግዚአብሔር ግን ይፈርዳል !!!ማናችሁም በማንንም ማላከክ መዳን አይገኝም!!!እውነተኛው አምላክ ለውነት ይፈርዳል!!!ለውነትም ይዋጋል!!!
ሰሞኑን እዚያ መንደር ዳይፐር ተዎዶዋል አሉ
❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለፋኖ ሰራዊት
የአለሙ ጤና ድርጅት ሃላፊ የአማራ ጤና ተቋማት አይመለከተውም ማለት ነው።ለነገሩ የአማራ ጉዳይ ለሃላፊው ምኑም አይደለም።
Ezih lay ewnet alew Fana Jawar band_ras hulet mlas new!
Nefs yimar😪
Fana's description of Jawar is accurate - one head: two tongues.
❤❤❤❤❤❤❤
Jaweee king of the king long life ❤❤❤❤❤
ዶክመንተር ተጀመረ አሉ
ደህና ሁኝ ብልጥግና
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍና ሆዳም ነገ አገታቸውን ይደፍሉ
10 ምላስ ይኑር እሱ ጀግና ነው
መንግስታችን ተነካ ያሉትስ ጠቅላዪ😂
ለገሰ ቱሉ የአብይ ከበሮ ነው ሲመታው ይጮሀል ሲተወዉ ዝም ይላል ከራሱ በራሱ ፈቃድ የሚያደርገው ምንም ነገር የለም
If Jawar has two toungs how many does Abiy have????
120 million አድንቀነው ሙሴ ብለን እኛም ምላሳችን 2 ሆኗል። ተከበብኩኝ ውሸት አልነበረም ሄደን የከበበውን ነብስ በላ አይተን ነበር
እውነት መስሎት አብዛኛው ኢትዮጵያዊ አኮ ደግፎአቸዋል ታድያ የአሁኑ ሁኔታቸው አይቶ ቢቃወም ሁለት ምላስ ያስብላል ? የደገፍከው ቢሳሳትም ከሱ ጋር ገደል መግባት ያስፈልጋል ? ፋኖዎች ¡ ተዉ እንጂ
አቢይ 7 ራስ 7 ምላስ!
Juwar morethan best garbeg prosperity party .....
ጅሀዳዊ Vs ጃዋራዊ ሀረካት
Though I hate Abiy Ahmed and his PP party Jawar is still a big Enemy of the Ethiopian People.
ጀዌ አንቀጠቀጣቸው !
እፎይ😮
እኔ ደግሞ "በአንድ ራስ አራት ምላሰ" ብየዋለሁ
ጀዋርም አቢይም አንድ ናቸው የንፁሀን ደም ያፈሰሱ እርኩሶች
Jawar Is Our Leader Next Primenister Of Ethiopia Have a nice journey and may Allah bless you with His angels wherever you go ❤
never may be in Madagascar
Allah do not bless munafeeq demonic people
የብልፅግና መንደር ተሸብሩዋል😂😂
ፋና አሳንሷል 2 ምላሰ ብቻ ሳይሆን የእሰሰት መልክ ምላሰ ያለው ፀረ-ሕዝብ ነው በተለይ የኦሮሞ ቀንደኛ ጠላት ነው
ፋና የምር ዘቅጧል
አብይም መላው ኢትዮጵያን ዋሽቶን አምነነው ነበር ስናውቀው በተቃራኒ ቆመናል በይበልጥ ለትግራይ ጦርነት ከሱ ጎን በመቆሜ በጣም አዝናለው ጀዋር በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ከሆነ አብይ በአንድ ራስ ሚሊዮን ምላስ ነው
Dr Adhanom can't say anything about Israel 🇮🇱Israel will defend at self against any threat 🇮🇱💪💪
የነቃሁ ነኝ የሚል ቀርቶ ትግሬ ነኝ የሚል ጀዋርን ስለምንም ነገር ሲደግፍ መመልከት የሚገርም ሲሆን ትግሬዎች ጨርሰው ስተዋል ያስብላል፡፡
ጀዋር ሞሀመድ በእናቱ ኦርቶዶክስ አማራና በአባቱ በአሩሲ የሚገኝ አንድ የኦሮሞ ጎሳ እስላም ነው፡፡ ነገር ግን ከነሽመልሽ አብዲሳና ኦነግ ጋር ሆኖ በኦሮሞና በእስላም ስም ኦሮሞና እስላም ባልሆነ ላይ ከባድ ወንጀል እንዲፈጸም ያደረገ ከባድ ወንጀለኛ ነው፡፡ ገና ወደ ሀገር እንደተመለሰ በሻሸመኔ ስታዲዮም 6 ትግሬዎችን ዘቅዝቆ ያሰቀለ ነው፡፡ ከበቀለ ገርባ ጋር ራሱም በቦታው ነበር፡፡ በቡራዩ ክርስትያን ጋሞዎች እንዲታረዱ ያደረገ ነው፡፡ በለገጣፎም ተመሳሳይ ወንጀል በክርስትያኖችና ኦሮሞ ባልሆኑ ላይ እንዲፈጸም አድርጓል፡፡ ተከብቤያለሁ በማለት ዋሽቶ ከኦህዴድ ሽመልስ አብዲሳ ጋር ተመሳጥሮ በሻሸመኔና በሌላም ቦታ ኦሮሞ ያልሆነ እንዲጨፈጨፍ፣ እንዲወድምና እንዲሰደድ ያደረገ ነው፡፡ ሀጫሉ በአማራና በትግሬ ነው የተገደለ በማለት ከነበቀለ ገርባ ጋር ሆኖ ያ ሁሉ ግድያ፣ ውድመትና መፈናቀል እንዲፈጸም ያደረገ ነው፡፡
አብይ አህመድ መወገዱ አይቀርም፡፡ በአለም መንግስታትም ዘንድ የተናቀ፣ የተጠላ፣ የተዋረደ፣ ውሸታም፣ ደንቆሮ፣ ወንጀለኛ፣ ቀውስ መሆኑ በሚገባ ታውቋል፡፡ ሽመልስ አብዲሳ፣ አብይ አሀመድ፣ አዳነች አበቤ፣ ብርሀኑ ጁላ ከሌሎች የኦህዱዶች ሰው በላ አራዊቶች ጋር በአለም ፍርድ ቤት መቅረባቸው አይቀርም፡፡ ነገር ግን ጀዋር ሞሀመድ አሁንም እንዳለፈው የወደፊት ከባድ አደጋ ነው፡፡ እሱ ስለምንም የማይታመን አክራሪ እስላም ወንጀለኛ ነው፡፡ በቀለ ገርባን የመሰለ ወንጀለኛ አቅፎ ይዞ በወንጀል ሲጨመላለቅ ነው የኖረ፡፡ ስለሆነም እሱን በአፉ ሳይሆን በተግባሩ ብቻ ነው መመልከትና መረዳት፡፡ በእውነት ተቀይሮ ከሆነ አፉ ሳይሆን ተግባሩ ይመስክር፡፡ በኦሮሞና በእስላም ስም የሚሆነውን ሙሉ በሙሉና አሁኑ ጨርሶ ማቆምና መርሳት አለበት፡፡ ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን መሆኑን አፉንና ተግባሩን መመልከት ግድ ነው፡፡
6 አይደለም አንድ ነዉ እሱም የደራሴ ቤሄር ተወላጅ ነዉ ሌላ ካለ መረጃዉ አላዉቅም
አይ ሙስጠፌ!!!
ቄሮና ጀዋረ ባይኖረ ኖሮ
ይህንን ዳቢሎሱን አብይ መች ይመጣብን ነበረ
ዶክተር ቶዎድሮስ አድሀኖም
የእስራኤልን መንግሥት በፍልስጥኤምና በሊባኖስ ሆስፒታሎችን አውድመዋል የጦር ሜዳም አድርገዋል ብለው ሲዎነጅሉ!!
የብልጽግና መንግሥት በአማራ ክልል ያወደማቸውን የጤና ጣቢያዎች ሆስፒታሎች ሳይጠቅሱ ማለፋቸው ትክክል አይደሉም።