የሰራተኛዎ ሚስጥር ይፋ ወጣ!! አሰሪዋ ግንባራን በሽጉጥ.....

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ 2 місяці тому +73

    እቺንማ በቁሟ መቅበር ነበር ማነው ግን ደስስስስ ያለው ማዘርዬ እንኳን ደስስስስስ አሎት የኔ የዋ እናት የተበዳይ ዱዓ አትመለስም

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 місяці тому +47

    ትምህርት ሳይሆን ወንጀል በመስራት ሃብታም በኢትዮጵያውያ ውስጥ እየሆነ ያለው ለጆሮ የሚቀፍ ምን ጉድ ወረደብን በርታ ወንድማችን እንደነዚህ አይነቶች የስይጣን አገልጋዬች ሌቦችን ስለምትፋለመው ለህዝብ ለምታደርገው መስዋእትነት አምላክ ይጠብቅህ

  • @WassihunGetu
    @WassihunGetu 2 місяці тому +77

    ተሙ አንተን ምወድህ የያዝከውን ጉዳይ ከጫፍ ሳታደርስ አትፉታም።ፈጣሪ ይባርክህ ለእውነት የቆምክ ጀግና ነህ።

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 2 місяці тому +19

    ወንድማችን ተመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ በረከት ተባረክ

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb 2 місяці тому +140

    ልጄ ተባረክ እናት ያለው ሁሉ ይሄ ውጤት ደስ ይለዋል

    • @BezaWerkneh
      @BezaWerkneh 3 години тому

      አሜን እንባ አባሽ እግዚአብሔር የሰጠን ወንድሞቻችን ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @SebleworkAdeme
    @SebleworkAdeme 2 місяці тому +10

    ተሙ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የምሰራቸው ስራወች የሰውን እንባ የሚያብ ይሁን።

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 2 місяці тому +27

    ገጀግና ተሙ የንሥር አይን ታናሽ ወንድም እራሥህን ጠብቅ ለናታችን ደረሥክለት ተባረክ ሠረተኛዋ ይች መተተኛ የእጇን ታገኘለች

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll 2 місяці тому +71

    የዚች ምስኪን ሰው ብር እንኳን ተዘርፋ አልቀረች ጋዜጠኛው 💪🏽💪🏽💪🏽 ጀግና ነህ

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 2 місяці тому +17

    አይ ጀግና በጣም ጎበዝ በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አላህ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን❤❤🎉

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 2 місяці тому +20

    እሰይ እልልልልልልልልል ተሙዬ እድሜ ጤናዉን ይስጥህ የእናቶች አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ ይቺን አረመኔ ቱ የሴጣን ቁራጭ ሴጣን እራሱ በዚህ ልክ አይከፋም ይቺ ጠንቁዋይ የዳቢሎስ ስራሽ ይፍረስ እናቴ የኔ መስኪን እንኩዋን ደስ አሎት ቸሩ መዳኒአለም ይጠብቆት❤❤❤

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 2 місяці тому +72

    ይች ጢንዚዛ ባርያ ፈጣሪ ዘመንሽን የፍየል ጭራ ያድርገዉ ባለጌ ተሙ ጀግና ነህ የእዉነት እድሜህን ያርዝመዉ የማዘርን ንብረት በማስመለስህ ደስ ብሎናል

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 2 місяці тому

      ደቡቦች በጣም ፍቅር ናቸው ሲሰሩ ሲተባበሩ ግን እንደነዚህ አይነት ሰዎች ሃገር ውስጥም ውጭም አዛ የሚያደርጉ ናቸው 😢😢😢😢

    • @aslfawoke5162
      @aslfawoke5162 24 дні тому

      Abo askishge

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 2 місяці тому +25

    አንተ የተረጋጋክ ልጅ እመብርሃን እስከቤተሰቦችክ ዕድሜ ከጤና ትስጥክ አሜን

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 місяці тому +32

    አደኛ ነኝ ተምዬ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤ወይኔ ጉዴ በጣም በጉጉት ስጠብቅህ ነበር የኔ ጀግና 😢😢❤❤❤ይች ቆሻሻ አረመኔ የኔ እናት አይዞት እማዬ ❤❤❤😢ይች የሰማይ አሞራ ትመስላለች ቁራ በገዛ ቤቷ ውጭ ሶፋዬን አታቆሺሺ ስትል አፈር ብይ ዋጋሽን ታገኛለሽ😂

  • @fanusmariam-wj3kb
    @fanusmariam-wj3kb 2 місяці тому +16

    ጀግና ነህ ተመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እድሜ ዘመንህን ይባርክ

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 2 місяці тому +14

    ተሜ ወድማችን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እውነት ከጀግናም በላይ ጀግና ነህ የእናታችንን እንባ ሥላበሥክ❤❤😢

  • @EmebetAwel
    @EmebetAwel 2 місяці тому +11

    ተሙ እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ ይቺ ልጅ እስከመጨረሻው እንዳትፋታት ፍትህ ይገባቸዋል

  • @demozzeru
    @demozzeru 2 місяці тому +33

    ጀግና ነህ ወንድሜ በርታ።

  • @SamuelEshete-hd7xu
    @SamuelEshete-hd7xu 2 місяці тому +9

    በእውነት ትርታ ሚዲያ እርጋታህ በጣም ነው የሚማርከኝ አቀራረብህም ልዩ ነው በርታ በርታ ወንድሜ

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 місяці тому +34

    Romans 10 አማ - ሮሜ
    9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    11: መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና።
    12: በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
    13: የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 2 місяці тому +27

    ተሙ❤የኔጀግና❤ ዘርክ ይባረክ❤አተአንበሳ❤ረጂምአድሜ ከጤናጋር ይሰጥህወድሜ❤❤❤አተን የወለደች አናት ማህፀኝ ይለምልም❤ጀግና ጋዜጤኛ ❤ዘሌ ሺአመት ኑረልን❤ሺአመት ንገስ ወንድማችን አሰይይይይይይይይ አቺነማበቁማ መቅበር ነበር አፈር ብይ ክፍሰዉ ነሺ የታረገምሽ አድሜሽ ይጠር

  • @SemiraAerarsis
    @SemiraAerarsis 2 місяці тому +22

    ስጠረጥር እህቷን አሳግታታለች እባክህ የትዳለች ጠይቅታ
    አንተን የወደለች ማህፀኗ ይመልመል ተባረክ ወንድማችን

  • @HfgRsf
    @HfgRsf 2 місяці тому +5

    አፈር ብይ ደግሞኮ ደህና ነገር እደሰራች በኮፊደንስ እምታወራዉ ነገር ፈጣሪ አንድ ይፍረድብሽ ማዘርየ እንኳን ደስ አለወት❤❤ቀጣዩን እደትለቀልን

  • @GdgdjHdjd
    @GdgdjHdjd Місяць тому +4

    እስኪ ይሄን ጀግና እደኔ የሚወደው በላይክ አሳዩኝ

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 2 місяці тому +74

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ተባረክ

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 2 місяці тому +1

      ይህቺ ጥሩ ሴይጠን ናት

    • @HahaHshs-u2h
      @HahaHshs-u2h 2 місяці тому

      ባርያ

    • @UserMe-i4e
      @UserMe-i4e 2 місяці тому

      አንተ የሰው ሀቅ እንዲህ እንደምታውጣው ያንተን ሀቅ አሏህ ይጠብቅልህ

  • @emumulat5651
    @emumulat5651 2 місяці тому +26

    አቤት የሠዉ ልጅ ክፋት ፈጣሪ እንደ ስራዋን ይስጣት ለሁሉም ጊዜ አለዉ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 2 місяці тому +8

    ትርታ እውነት ትለያለህ ፈጣሪ ይሰጥህ እናታችን አይዞት ❤❤❤❤

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 2 місяці тому +7

    ተሙዬ እኳን ደህና መጣህ ጀግናችን በርታልን እቺ ያረመኔ ማትወጣበት ማቅ ውስጥ መክተትነው የስቱ ቤት አበላሽታለች ወጀለኛነች ትያዝልን❤❤❤

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 2 місяці тому +6

    ተሙ ጀግናችን እንኳን ደህና መጥህልን

  • @jamilah3482
    @jamilah3482 2 місяці тому +8

    እዉነትና ኮኮብ እያደረ ይወጣል ተሙየ የኔ ጀግና❤❤❤❤

  • @ketemabelay3668
    @ketemabelay3668 2 місяці тому +5

    ወድሜ በሂዎትህ ዘመን ሁሉ ጌታ ይቅደምልህ የብዙ ሠዎችን ከተጎሳቆለ ኑሮ ለመቀየር በዙርቀት ተጉዘሐል ደግሞም ተሣክቶልሐል።
    የዘወትር ተከታታይህ ከጅማ

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o 2 місяці тому +25

    ስንጠብቅህነበር ጀግናው ዘሌአላህይስጥህ ሺአመትኑሪልን ሺአመት ንገስ ወንድማችንእልልልልልልልልል እንኮንደስአለሺማማየ ደስታሺደስታችንነው አሳዝነሺኝ ነበር ዛሬደስብሎኛል ❤❤❤❤❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 місяці тому +16

    😂😂😂😂😂😂 አይ ሼባው የተወደድክ መሰለህ ደግ አረገችህ ይሄን ያህል አመት ኖሮ የካዳት እናቴ አይዞሽ ሀቅ ሀቅ ነው ይመችህ ወንድሜ

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 2 місяці тому +19

    ሚኪ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ በጣም ጀግና ነህ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kemero-vr5jm
    @Kemero-vr5jm 2 місяці тому +7

    ተሙ የደሐ ዎች እንባ አባሽ ነህ አላህ ጤናና እድሜ ይስጥህ ሠራተኛዋ ሞተች ወይም ተረፈች አሳውቀን

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 2 місяці тому +13

    ክብር ለጋዜጠኛው❤❤❤❤❤ ሠላም ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥክ

  • @AshuAshu-un3ed
    @AshuAshu-un3ed 2 місяці тому +13

    የኔ እናት ኑሪልኝ 💯ሁንክን ዳስ አለሽ 😘🕊️🕊️🕊️🍒❣️❣️❣️❣️❣️

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 2 місяці тому +115

    እውነት ትዘገያለች እጂ መውጣቶ አይቀርም😊😢

    • @HadeyahEmma
      @HadeyahEmma 2 місяці тому +1

      ግን እውነትነው???

    • @HadeyahEmma
      @HadeyahEmma 2 місяці тому +2

      ዲራማ አይደለም አደል ???

    • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
      @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 2 місяці тому

      @HadeyahEmma አደለም እውነተኛ ነው

    • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
      @ጎጃሜዋየደብረወርቋን Місяць тому

      @@HadeyahEmma የኔ ውድ ትናትና የለቀቀው ቪዲወ በሌላ ሚዲያ እደዛ አይነት ስሰራ የነበረች ሴት ትናት ከሱጋ ስሰራ ደበረኝ ውሸት ነውዴ እሚሰራው አልኩ፣ትክክለኛ ግን እሚሰሩ ዱካ ሾ ዘላለም ዘገየና የነስር አይን ናቸው።

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 2 місяці тому +2

    ተሜ ,ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ከክፉ ሁሉ ይጠበቅህ ብዙ ሰው በአንተ አማካኝነት ከሞት አፋፍ ድነዋል ፣ እስከ መጨረሻ ተከታትለህ ወይኒ እስከምትወርድ አትፋታ።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 місяці тому +11

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭ባጉጉት ስንጣብቅ እግዚአብሔር እኮ ሲላ ሁሉም ኔገር ቄን አሌ ታማስገን ላ እናታቺን ደስታ ነው 🙏🥰

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልል ከልቤ አዝኜ ነበር አሁን ደስ ብሎኛል በጣም ወንድማችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይች ቆሻሻ ባለጌ መጨረሻዋ ምን ሆነ

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 2 місяці тому +53

    አቤት የዱካ ሾ የዘሌ ወድም😂ትግስትህን እርጋታህን ስወድልህ😊😊😊😊🎉🎉🎉❤

  • @SemraMahmed
    @SemraMahmed 2 місяці тому +5

    ጀግና ነህ ትርታ ይችን ሰገጤ ሌላውን ም ንብረት ባለ ቤቶችን ፈልገህ አስመልስላቸው በፍሬንዶ ስም ያለውን በሙሉ በቤተሰቦች ስም ያለውንም አስመልስላቸው

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 2 місяці тому +7

    ጅግና ወንድማችን እንኩዋን በደህና መጣህ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️❤️

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 2 місяці тому +15

    እልልል፣አልሀምዱሪላ፣አላህ፣ይድፋሽ

  • @ddddddddddsd
    @ddddddddddsd 2 місяці тому +14

    እውነት መቸም ትቀጥናለች እጂ አትበጠስም❤❤❤❤❤❤

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 2 місяці тому +2

    እናቴ እንካን ደስስስስስስስስስስስስስ አለሁ የኔ እናት ማንም ሰው ለፊቶ ያገኘውን ገንዘብ ወይም ንብረት ይቆያል እንጂ ፈጣሪ አያሰበላብንም ፈጣሪ አለ

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 2 місяці тому +6

    የኔውድ እናት እፍፍፍልጅባይኑራቸውም ጋዜጠኛውልጅሆናቸው ማነውእንደኔእናታቺን ቴስቁ ደስያላቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @MoloNes-k1f
    @MoloNes-k1f 11 днів тому

    አቤት ተሙዬ ትግስት በጣም አድናቂክ ነኝ ፈጣሪ እረጅም እድሚ እና ጤና ይስጥክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 місяці тому +33

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም እጅብ 😢😢😢

    • @Madina-lt9mx
      @Madina-lt9mx 2 місяці тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau 2 місяці тому +9

    እሰይ ደግ አረልካት የት አባትዋ ጀግና

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 2 місяці тому +11

    ምርጥ ሠዉምርጥጋዜጠኛ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Serkadis-tm2kx
    @Serkadis-tm2kx 2 місяці тому +11

    ተመስገን በጣም ተጠንቀቅ ስራህ ላይ ሌሎች የምታምናቸው ሰዎችን አስገባ ይቺ ሴት ትልቅ የጋግስተር ቡድን ከጀርባዋ አለ ብቻህን አይሆንም እነዚህን የተደራጁ ቡድኖች ማፈራረስ አለብህ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 2 місяці тому +8

    በጌታ በኢየሱስም አንች ላይ የአለዉ መንፈስ ይወጋ ሚነኛ ሰዉነሽ ኤረ እግዚአብሔር ያንሳሽ

  • @سامرخالد-ك7ض
    @سامرخالد-ك7ض 2 місяці тому +6

    በጣም ጎበዝነህ ጀግና ነህ ይችንስ ውይ አምላኬ ሆይ ይፍረድባት

  • @اولاولخير
    @اولاولخير 2 місяці тому +12

    ተሜ የተበደሉት ኣባት ነህ ጀግና ነህ ኣላህ ይጠብቅህ

  • @kidistgirma919
    @kidistgirma919 2 місяці тому +9

    አቤት ዛሬ ኢትዮጵያዊ ወንድ አየሁ ይህችን የዳቢሎስ ፈረስ ልኮን አሳያት አትሙትበት ሕይወቱ እንዳይበላሽ ግን ይህንን ክፉ አንደበት ዝም ያድርግልኝ ። ወንድሜ አንተ ዘርክ ይባረክ።

  • @Demrie
    @Demrie 2 місяці тому +3

    አረምን ጉድ ነው ተሙ እና የንስር አይን እግዜር ይጠብቃችሁ

  • @WondeWorku-f5m
    @WondeWorku-f5m 2 місяці тому +1

    ተባረክልኝ የእኔ አባት እውነት እውነት ናትና አትቀርም

  • @anshahassen8770
    @anshahassen8770 2 місяці тому +7

    እረጉድ ምን አይነት ጊዜ ደረስን
    ጀግናው በርታ እራሰህንጠብቅ

  • @saraberhane84
    @saraberhane84 2 місяці тому +1

    ታሜ በጣም ብልህል ጋዜጠኛ ተባረክ እናታችን እንኳን ደስ አሎት

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 місяці тому +13

    አንች ሴትዩ የልፋትሽ ዋጋ አላህ ይክፈልሽ እድሜሽን አላህ ያርዝመው ድካምሽን ማረፊያ ቤት ንብረትሽን በእጅሽ ያድርግልሽ

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት ተሰቃይተሽ ያገኘሽውን ንብረት ፈጣሪ ወደ ራስሽ ያስመልስልሽ አይዞሽ

  • @MmmTyty
    @MmmTyty 2 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እውነቱ ወጣ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekideswollyewa5673
    @mekideswollyewa5673 2 місяці тому +16

    እረ በስመ አብ በሰው ገንዘብ መንገብገብ
    እናታችን ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @FantuuTarreessaa
    @FantuuTarreessaa 2 місяці тому +19

    Tamuu jaganna namaa jabadhuu
    qalii namaa waqayyoo sii haa gargarruu🙏🙏

    • @Senatub
      @Senatub 2 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 місяці тому +1

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት እንደ ክር ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም የስንቱ እንባ ይሆን ያጋለጠሽ ተሙዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @amusumya3059
    @amusumya3059 2 місяці тому +10

    ወላሂ አላህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
    የስቱ ኢወት ታደክ ክፉ አካህ
    በስደት ያለነው ያረብ የማታ እጀራ
    የወፍቀን በሰላም ለሀገር ያብቃን
    አገራቺን ሰላሙን ያውርድልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZainabZee-nk7yc
      @ZainabZee-nk7yc 8 днів тому

      አሚንንንንንያረረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamhabtzghi6053
    @selamhabtzghi6053 Місяць тому

    God bless you the journalist & his team! Great job

  • @TigistMitike-r3h
    @TigistMitike-r3h 2 місяці тому +7

    እ/ር በግዜ ውብ ያደርጋል ጌታ ይባርካችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ለመበለቶች ስለቆማች 😂😂😂😂😂😂

  • @የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ
    @የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ 2 місяці тому +1

    አይ መሀይም አለመማርሽ ጎዳሽ እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
    እንዴት ደስ እንዳለኝ
    ፋራ እና መሀይም ድፍረት እና ልበ ሙሉ እነት በሽ ነው
    ተሙ ለማስፈራራት የሄደችበት ጥግ 😂😂😂😂😂 እልልልል ያለ ነው እንደ መሀይም ደፋር የለም

  • @MartaHayla
    @MartaHayla 2 місяці тому +14

    ጀግና ጋዜጤኛ

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 2 місяці тому

    ግንባርዋን ተመታች ይች ወረበላ መጨረሻ ወደ ነገገረን
    ተሙዬ እናመሠግናለን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeskiEniseno
    @MeskiEniseno 2 місяці тому +42

    የታባሽ እውነትና ንጋት እያደረ ይጠራል አለ አንቺን ቆሻሻ እንደኛ ተስደሽ አትበይም ተሙ ዘርክ ይባረክ ግን ተርፈካል ወንድሜ ራስክን ጠብቅ

    • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
      @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 2 місяці тому +1

      @@MeskiEniseno እኮ ይቺ ወላሞ ጥቁር ሰይጣን በባልና ሚስት እሚገባ መፈሶን ይዛ ትዞራለች እጂ

  • @GenetWolderufel
    @GenetWolderufel 2 місяці тому +1

    I am so happy tamy this program the best I see God's hand with you he used you to help In.
    Nocent people's

  • @saraaa3879
    @saraaa3879 2 місяці тому +10

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ነገር ነው

  • @sarakebede3234
    @sarakebede3234 2 місяці тому +1

    እውነት ጀገናንህተሙ እግዚአብሔርይባርክየናታችንን እንባ ያበስኩ አመልክ የስጡህ❤❤❤❤

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 2 місяці тому +9

    እግዚአብሒርይስጥህ❤❤❤❤

  • @NajatAhmed-h1z
    @NajatAhmed-h1z 2 місяці тому +2

    ተሙ ጐበዝ ልጅ ይህችን ሚስኪን እናት ልጅ ስለሆንካቸው አላህ ይጠብቅህ የወለዱት ልጅ እንኳን እንዳንተ አዬሆንም ጀጌና

  • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
    @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 2 місяці тому +5

    ዋው ጀግናዎቻችን ፈጣሪ ይጠብቃቹሕ ❤❤❤❤❤

  • @ggg-hc4tu
    @ggg-hc4tu 2 місяці тому +2

    በፈጣሪ ስም ይህን ጥቁልና አጥፋልን😢😢😢😢

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому +12

    አይ አለመማር የሠውን ሐብት ያሥመኛል በድሜዬ ያልሠማሑት ያላየሑት አንድ ታምረኛ ሤትነሽ 💔💔💔

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 2 місяці тому +3

    ኣረ እቺ ሴት ጤነኛ ነች ንግግራ ሁሉ ብልግና ነው እግዚኣብሔር ሆይ በምድራችን ኢትዮጵያ ላይ ሚሰራ ድግምት ጥንቆላ መተት ስም ያለው ስም የሌለው የጥልቁ የጨለማ ስራ በእየሱስ ክርስቶስ ስምና ስልጣን ስራው የፈረሰ ይሁን

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 2 місяці тому +30

    እህቱዎን አደራ ገጠር ገባች የተባለዉ እዉነት አይመስለኝም ኣጣራ አደራ

    • @Jamila-b4g
      @Jamila-b4g 2 місяці тому

      ዉነትነዉ ታሜ

  • @UmmuAsiya-g7r
    @UmmuAsiya-g7r 2 місяці тому +5

    Kan akka video kana natti tole hin jiru akka waan anaaf qabeenyi kiyya deebi.etti gamade 😍😍😍😍😍😍

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 2 місяці тому +4

    እንኩዋን ደህና መጣህ ተሙ ጎበዝ በርታ

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 2 місяці тому +1

    ተሙየ የኔጀግና ወድም ተባረክ እመብርሀን ትደግፍክ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 2 місяці тому +18

    ኢች መገደል ነበረበት ሰጥያን 😢😢

  • @Marea-r7g
    @Marea-r7g 2 місяці тому +2

    አቤት የሠዉ ልጅ ክፉት ፈጣረ እንደ ሰራዋን ይሰጣት ለሁሉም ጊዜ አለዉ

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 2 місяці тому +9

    አሳግዳት ይሆናል እህቱዎን ስለእህቱዎ አጣራ እባክህ

  • @sarahkm9144
    @sarahkm9144 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው
    በጨለማ የስሩት በብርሃን ይገለጣል ቃሉ ነው

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 місяці тому +4

    በአላህ በአላህ በአላህ ወንዳሜ የሌሎችንም ንብረት. አስመልስላችው ይች ሻንቅላ

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech4435 2 місяці тому +44

    ትልቌ. ሴትዮ. ዝም ቢሉ. ጥሩ. ነበር. እባኮ. ዝምካላሉ. ጉዳዮ. ይባላሻል. በትግስት. ጠብቁ. ዝም. በሉ

    • @Helen-e1j
      @Helen-e1j 2 місяці тому

      የልጅቷ ሁኔታ ነዉ በጣም ያስጮሀል

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 2 місяці тому +15

    አሁንም እግዚአብሔር እውነቱን አይጥልምና ጊዜ ስደርስ እውነት ጋዜጠኞች ኮ ነብሰቻውን ሙስዋት ሰቶ ነው የምሰሩት

  • @HabibSanty
    @HabibSanty 2 місяці тому

    My brother tanks God bless you

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 місяці тому +14

    አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤❤ እረ እራስህን እየጠበክ ተሜ 😢😢😢😢. ይቺ ጨካኝ እንካን የጃን አገኘች 😢😢😢😢. እውነት ተደብቃ አትቀርም 😢😢😢

  • @Alex-z4x
    @Alex-z4x 2 місяці тому +6

    ዘሌ እድሜ ይስጥህ ፀጋይብዛልህ የሰው እንባ አባሽነህ እንጀራ ይውጣልህ 28:46

  • @Fairy-c4h
    @Fairy-c4h 2 місяці тому +7

    በኤየሱሰም ጌታ ሆይ ልቦናአ ስጣት😢😢

    • @sosnatadesse8954
      @sosnatadesse8954 2 місяці тому

      እንዴት ልቦና ይሰጣታል ወዳ ሰይጣንን አምና በሱ መንገድ እየሄደች ነው

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 2 місяці тому +2

    እናታችን እንኳን ደስ አለወት

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 2 місяці тому +17

    ሰላምጀግናውጋዜጠኛ💪💪🥰

  • @UmmuAsiya-g7r
    @UmmuAsiya-g7r 2 місяці тому +6

    Ana kolfu hadha koo baga gammadde ❤❤❤❤
    Kolfi kee bayye natti tole wallah ❤