🔴ከአቡነ አዳም ገዳም የተላለፈው መልዕክት | ይሄን ሁሉ መከራ ያመጣብን | የሚፈሰው ደም እና ዘረኝነቱ . .
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- የእሳተ ገሞራ ጦርነቱ እና መሬት መንቀጥቀጡ ማብቂያው . .
#እሳተ_ገሞራ #ገሞራ #መሬት_መንቀጥቀጥ #ጦርነት #earthquake #gemora #esategemora #awash #afar #afar_region #afarnews
ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችንን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏#የማርያም_ልጆች_ማህበር #yemaryam_lijoch_mahber.
በዚህ ቻናል አዳዲስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች ይለቀቃሉ። በተጨማሪም ስብከት - ጸሎት - ቅዳሴ እና የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ያገኛሉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
New Ethiopian Orthodox Tewahdo songs will be released on this channel. You will also find sermons - prayers - mass and various spiritual services. Subscribe to the channel!
This is Sina Records Spiritual UA-cam Channel. you can get the gospel teaching orthodox song and other service.
Be our family by subscribing to our channel.
Thank you!!!
🔴የማርያም ልጆች ማህበርን ልታግዙ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ👇👇👇
በ +251961066969 መደወል ትችላላችሁ
በገንዘብ ማገዝ የምትፈልጉ - በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አካውንት ቁጥር 1000058646729 በዚህ ማገዝ ትችላላችሁ
ለምታደርጉልን ትብብር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን!
ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ይደርስ ዘንድ ሼር እንዲያደርጉ በአክብሮት በትህትና እንጠይቃለን 🙏
#orthodox #ortodoxtewahedo
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር
#የማርያም_ልጆች_ማህበር
#ethiopianortodoxmezmur #ethiopia #habesha #መዝሙር #መድሀኒአለም #መድሃኔዓለም #love #21media #ዚቅ #አዲስ_ዝማሬ #አዲስ_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ውዳሴ_መዝሙር #ተዋህዶ #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #ዘማሪት #ዘማሪ #ስድቤንአርቀሽ #እሁድንበኢቢኤስ #ኢቢኤስ #tewahdomezmur #tewahdo #zemarit #zemari #mirtnesh #official #ethiopianorthodoxchurch #negashmedia #elshaddaimedia #dukashow
#yemaryammezmur #yemikaelmezmur #yegebrielmezmur #yearsemamezmur #sibket #memher #memher_eyobymenu #eyob_ymenu #diyakon #henok_haile #janderebawmedia #bermelgiyorgis #ጊዮርጊስ
#yemaryam_lijoch_mahber
-----------------------------------------------------------------------
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright © yemaryam lijoch mahber
እግዚያብሄር ይታረቀን😢😢😢
🙏💒🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ቃለ ሂወት የስምዓልና
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
🙏💒🙏🙏
አቤቱ ጌታሆይ አይተህ ማረን🙏🙏🙏
❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤
አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲🤲
🙏💒🙏🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
🙏💒🙏🙏
Amen amen amen
ልቦና ይስጠን እንደቸርነቱ ይማረን ይታረቀንም
Abbatchin qalehiyot yasamalin ❤❤❤
Kelehewet yesemelen menegeset semeyet yewereslen Amen Amen Amen 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌿🌿🌿
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏
አሜን አባታችን!
Abaxacen barakato yederasan❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አቤቱ አሰበን
ታማኙ እግዚአብሔር አምላክ የዘመኑን ናቡከደነጾር ስለቃሉ ሲል ያሳዬን! በእውነት ደግሞ ያሳዬናል።
አሜን
Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እውነት ነው ቃለ እይወት ያሰማልን 😢
ይማረን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። ጥሩ ምክር ነው።
Amen
አሜን
ጌታሆይ ይድረሰልን ሰት ያልሆነ አለ ልቦናችንን ይመልሰልን አብይ ሲመጣ አስይጣን ሰራዊት ኢትዮጵያን አጥለቀለቃት
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤ Amen Amen Amen
ቲዲያ መቼ ነዉ ምህላ የምታዙን
EGZEYABHER MHERTHUN YESTHEN LHENSEHA MHOIT YABHEKAN HGERACEN SELAM YARGHELHEN
bmennnn
❤❤❤❤
Kale hiwote yasmale wolet Mariam tolet adrguelgne
יבנה בית המקדש השלישי ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዛሬ ባሕታዊ ስጋውን ወዶ እራሱ እየወፈረ ከሕዝብ ገንዘብ እየገፈፈ ሴትን መጫወቻ አርጎ እያለ እንዴት እግዜር አይቆጣ
አስመሳይ ነዎት እንዲህ ሲናገሩ ልክ ሐይማኖታዊ አባት ይመስላሉ እኔ ግን በደንብ አውቆታለሁ እዛ ሆለታ ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።ምን እየሠሩ እንደነበር እርስዎም ያውቃሉ የምናውቆዎትም እኛ በደንብ እንተዋወቃለን።የገረመኝ እኮ አለማፈሮት ነው ማንም አያውቀኝም ብለው ነው?ደግሞ ስለ ሐጢያት መናገርዎ ያስደንቃል አስመሳይ ተኩላ !!!
እግዚአብሔር ለእርስዎና እንደርስዎ ላሉ ሆዳም መነኩሴ መሳይ በቅርቡ ዋጋችሁን ይሰጣችኋል።
Ye Ethiopia telatochn yafrsachw Yeserawit Geta !!
Lehagerachnm mihretun yawrdln.Tiru melkt nw abatachn.
እባካችሁ ሰውን ለተኩላ አትስጡ። ህዝቡን አትማግዱ! የምታቀርቡትን አባት አባት መሆኑን አረጋግጡ! ተጨባጭ መረጃ ባለማቅረቤ ይቅርታ ! ገንዘብን ሳይሆን የሥላሴን ፍጥረት ዋጋ የሚሰጡት የሚገኙት በአሁኑ ሰአት በስዕለት ነው። ስለ እመብርሀሐን!!!
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እኚህን አባት መሳይ ወንበዴ አውቃቸዋለሁ የሚገኙትም በሆለታ ገበያው ውስጥ ገብታችሁ በጋሪ የቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን ነው አስተዳዳሪ ናቸው።ስንቱን ፀበልተኛ ካለፍቃዳቸው ቅባ ቅዱስ ልቀባ ብለው ማህፀን የሚነካኩ የሚደፍሩ ናቸው እኔ እዛው ፀበልተኛ ነበርኩ ጉዳቸው ተዘርዝሮ አያልቅም ።የምን በገዳም አባት ነው የምትሉት?ከሠው ቢደበቁ ከፈጣሪ መደበቅ አይቻልም ፡እኚህ ከሴት ጋር ተኝተው በድፍረት ኪዳን ላድርስ ብለው በድፍረት ቤተ መቅደስ የሚገቡ የእግዚአብሔር ጠላት እዛ የመጣ ፀበልተኛ ሁላ ደንግጦ የወጣ ድጋሚ አይመጣም ።ሳያፍሩ ደግሞ እዚህ መምጣታቸው?
መልእክቱ ጥሩ ነው ግን ቀስተ ደመና የዘረጋልን የውሸት ነበር እንዴ