🔴ፈረንሳያዊው መነኩሴ የቆሎ ተማሪ ሆነ | ከትግራይ የመጡ ዘማሪያን በደስታ ዘመሩ | ላሊበላና አዲስአበባ በኦርቶዶክስ ልጆች ደምቃለች...
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- #lalibela #kidus_lalibela #lalibela_christmas
#አዕላፋት_ዝማሬ #ጴንጤዎች #ኑ_በብርሃኑ_ተመላለሱ
#እሳተ_ገሞራ #ገሞራ #መሬት_መንቀጥቀጥ #ጦርነት #earthquake #gemora #esategemora #awash #afar #afar_region #afarnews
ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችንን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏#የማርያም_ልጆች_ማህበር #yemaryam_lijoch_mahber.
በዚህ ቻናል አዳዲስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙሮች ይለቀቃሉ። በተጨማሪም ስብከት - ጸሎት - ቅዳሴ እና የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ያገኛሉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
New Ethiopian Orthodox Tewahdo songs will be released on this channel. You will also find sermons - prayers - mass and various spiritual services. Subscribe to the channel!
This is Sina Records Spiritual UA-cam Channel. you can get the gospel teaching orthodox song and other service.
Be our family by subscribing to our channel.
Thank you!!!
🔴የማርያም ልጆች ማህበርን ልታግዙ የምትፈልጉ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ይደውሉ👇👇👇
በ +251961066969 መደወል ትችላላችሁ
በገንዘብ ማገዝ የምትፈልጉ - በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አካውንት ቁጥር 1000058646729 በዚህ ማገዝ ትችላላችሁ
ለምታደርጉልን ትብብር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን!
ለሁሉም ኦርቶዶክሳውያን ይደርስ ዘንድ ሼር እንዲያደርጉ በአክብሮት በትህትና እንጠይቃለን 🙏
#orthodox #ortodoxtewahedo
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር
#የማርያም_ልጆች_ማህበር
#ethiopianortodoxmezmur #ethiopia #habesha #መዝሙር #መድሀኒአለም #መድሃኔዓለም #love #21media #ዚቅ #አዲስ_ዝማሬ #አዲስ_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ውዳሴ_መዝሙር #ተዋህዶ #ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ #ዘማሪት #ዘማሪ #ስድቤንአርቀሽ #እሁድንበኢቢኤስ #ኢቢኤስ #tewahdomezmur #tewahdo #zemarit #zemari #mirtnesh #official #ethiopianorthodoxchurch #negashmedia #elshaddaimedia #dukashow
#yemaryammezmur #yemikaelmezmur #yegebrielmezmur #yearsemamezmur #sibket #memher #memher_eyobymenu #eyob_ymenu #diyakon #henok_haile #janderebawmedia #bermelgiyorgis #ጊዮርጊስ
#yemaryam_lijoch_mahber
-----------------------------------------------------------------------
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright © yemaryam lijoch mahber
እኔ ትግራውይቲ ነኝ ላሊበላን እውድዋለው ይሃይማኖቴ አንዱ አካል ነው ቅርሳችንም ነው እና እባካቹ እንዚ ፈርንጆች አላምናቸዉም እና በአይን ቁራኛ ትክታትልዋቸው
ኢትዮጵያዊ ነሽ በቃ ትግሬ መሆንሽን ለምን መጥቀስ አስፈለገ
@yohannestariku2662 ኢትዮጵያዊት ስላልሆንኩኝ ኢትዮጵያ እማ ካደችን እኮ አሁን ላለሁበት ማንነት ብዙ ዋጋ ትክፍሎበታል እምወዳቸው ወንድም እህቶቼ አጥቼበታለው ስለዚ እኔ ትግራወይቲ ነኝ
@yohannestariku2662 የኔን ማንነት እንዲህ ነሽ ከማለትህ በፊት ዝም ብልህ ምልካም ይሆነውን ምልእክቱ ብቻ ተቀበል
Tikkl nesh ehite enersu bizuwn gze mereja feligew temesaslew yigebalu gn degmo ewnetegnochim alu
@@MesfinMihret-y4m ልክ ነህ ወንድም እውነተኞችም አሉ ግን መክታተሉ አይከፋም እንሱም ከ እውነተኞች ምሃክል ከሆን በዚህ ድርጊት ቅር አይሰኙም ምክንያቱ ብሃይማኖት አይን ሁነው ስመረምሩት ለብጎ ነው ብለው ያስባሉ ልክፉም ለድጉም መክታተል ነው
በስመ ስላሴ ስም እባካቹ እባቶቻችን እነዝህን ነጮች አትመኑ ሚስጥራችሁን ጠብቁ ያውም ፈርንሳይ ባህታዊም ሆኑ ምንም ለለኢትዮጵያና ለኦርቶዶክስን ለማጥፋት ነቅተው እየሰሩ ነው ኦርቶዶክስያዊ ንቃ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እምነታችንን አሜን🇨🇬💪🏾⛪️🇨🇬
ልክ ነህ ግን አይደለም እነሱ የኛ አባቶች ምን ያህሉ ሚስጢሩን ያውቃሉ ?
Be careful
Keep to Ethiopian population
እግዚአብሔርን የትግራይ ወገኖቻችን ሲዘምሩ ሳይ በጣም ደስ አለኝ❤❤❤❤
ሲዘፍኑ ነው ሲዘምሩ ?
@@yosiefsisay454 🤔🤔🤔🤔
@yosiefsisay454 ሲዘምሩ
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤
በረከታቸው ይደርብን ትላለህ ምን ተልኮ ተሰጥቶት እንደመጣ አታውቅም ጊዜው አልቋል ንስሀ ግቡ
ተጠንቀቁ፣አባቶች፣ቅኔ፣ሊዘልፍ፣ዉይስ፣ቅርስ፣ሊዘርፍ፣ያለምንም፣ምንክያት፣እንዲህ፣አይጎሳቆልም፣እዩት፣እስቲ፣አስተውሉት፣እሚያሾፍ፣ነው፣፣😢
አፌ ቁርጥጥጥጥ የበልልኝ እኔ ላለመናገር ብዬ ነበር አንተን ልባም ተገኘክ 👍
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለሂውት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እባካችሁ ነጩ ሰው እየሠለለ እንዳይሆን
ተጠንቀቁ ❤
ምን ያመጣል?
True.
Endih eyalachihu wedaj atariqu..🎉
እውነተኛ መረጃ ካለ ለአባቶች ማሳወቅ ነው ፈረንጅና ብር ብርቅ የሆነበት ዘመን ነው አርባ አመት ቆይቶ ነው መፅሀፈ ሄኖክን ሰርቆ የሄደው መጠርጠር ጥሩ ነው
እግዜብሄር ይመስገን።
የእውነት ናቸው ለስለላ የገቡ አለመሆናቸውን አውቃችሃል
ኧረ ነጭ ማመን ከባድ ነው እነሱ ያለምክንያት ሰው አገር አይገቡም
እንዲህ አይነት ነገር ይቅርባቹሁ ተው ገዳሙን የገብረሶዶም መጫወቻ ታደርጉት አላቹሁ
Aygermim yehulachinim astesaseb and new why is feresay Lalibelan yemitizorew??? Hhhmmm
@@ethiosister2332ከእኛ በላይ እርኩስ የለም
መቼ የቤተክርስቲያን ሃላፊዎች ከድንቁርና ጥግ የሚላቀቁት❓❓
በጣም ጎበዝ
እባካችሁ አባቶች እነዚህን ነጮችን አትመኑ
Wedaj atariqu🎉
ኧረ የሀገሬ ህዝቦች እባካችሁን የውጭ ሀገር ዜጎችን በቤተክርስቲያን አናስገባ ❗️🙏 ምናቸው አይታመንም ምክንያቱም እነሱ ላመኑበትና ነገር ከተከፈላቸው በስለላ ምክንያት እድሜ ልካቸውን ብዙ ነገር ይሰራሉ !🙏
እባካችሁ እንንቃ !ነጭ አምላኪዎች ሁነን እነሱ ስራቸውን ሲሰሩብን እኛ ግን ለእነሱ የቃል መኮላተፍ እየሳቅን እራሳችንን አሳልፈን እንዳንሰጥ 🙏
እረ ነጮችን አትመኑ የሚፍልጉትን ለመወስድ ወይም ለማራመድ የማሆኑት የለም የሀይማኖት አባቶች ንቁ እባካችሁ
9 kedusane keyete new yemetute ?
awo 9 gnu kidusan nech nachew neger gen chirstiyan endnebrum atersa mekran lemeshesh new Ethiopia yemetutet
አትመኑ እባካችሁ ከዱሮ እንማር ሊስልሉ ነው ተልከው ነውና
እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሁ በደህና እደተጠናቀቀ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ በጣም ደስ ይላሉ በመከባበራቼው
እረ በእግዚአብሔር ነጮች አስተውሏቸው❤❤❤
ፈረንጆችኝ አላምናቸውም የቤተክርስቲያንን ሀብት ለመዝረፍ ይሆናል ይሄኔ:: ጀምስ ብሩስ በጎንደር ቁስቃምማርያም በተባለበት ለሰባት አበታት ተምሮ ግዕዝን እንደ እናት ጡት ግጦት ነገር ግን እንደነ መፅሐፈ ሄኖክን ሌሎችንም ዘርፎ ያስተማራትን ቤተ ክርስቲያንን ከዳት ስለዚህ መጠንቀቁ ጥሩ ነዉ የሳጥናኤል አገልጋዮች ናቸው
እነኳን ባዕድ ሐገር የሐገሩ ሰው በማይታመንበት ጊዜ ለይ ን ጥንቃቄ አርጉ እስኪ ጥቂት የተረፉትን እንኳንየትረፍልን ነጮች መሠሪ ናቸው አትመኗቸው የኛ አባቶች የዋህ ናቸው
በርከታቹሁ ይደርሰን አባቶቻችን❤❤
ነጩ ሰው እየሠለለ እንዳይሆን
ተጠንቀቁ እኔም አላማረኝም እግዚያብሔር ልቦና ይሰጠው
መጽሃፍ ለመዝረፍ ይህን ያክል ጥልቅ ሂደት ይሀዳሉ ኢና ጥንቃቄ ማድረግ አለብን ያለፈው ይበቃናል ?
መፅሐፍ ለመዝረፍ ብቻ አይደለም ሃይማኖት ለመሸርሸር ነው መጠንቀቅ ነው
እንደ ሉተር ሚስጥራተ ቤተክርስትያንን እንደ ዘረፈ እነኚንም ተጠንቀቁ ዝም ብላችሁ ሚስጥችሁን አታሳዩ ውስጣችሁን ሉተር ልክ እንደዚህ ሆኖ ነበር ከዚያም አንድም ሳያስቀር ዘረፈ ተጠንቀቁ
መታደል መመረጥ እኮነዉ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ነችን ማመን ጉምን መዝገብ ነው
ታቦት ጽዮንን ሊፈልግ ሊሆን ይችላል እና አላማ ሊኖረው ይችላል
በረከታቸው ይድረሰን 🤲❤️
አምላኬ ሆይ ለደጁ አብቃን 🤲
እግዚአብሔር ከአንቴ ጋር መንፈሳዊ ፊሊም እንድንሠራ እግዚአብሔር ይርዳን
መጠርጠር መልካም ነው:: አነሱን ማመን አያስፈልግም ::ጀምስ ብሩስ ምን እንዳደረገ ከታሪክ አንማር
አላምንም ስለላ ነው ብዬ ነው እምአምነው
ተኩላ ተመሳስሎ ሃገርንም ቤተ ክርስቲያንንም የሚጎዷት በአድር ባዮች እና የንዋይ ፍቅር ባላቸው ኢትዮጵያዊያን መንገድ አመቻችነት ነው።
ከትግራይ የበለጠ ለአማራ ጎረቤት አንድ እምነት ያላቸው የለም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
???
ትግሬ አማራ እያላቹሕ አታውሩ ቤተክርስትያን አንድ ናት ፡፡ እራሶም ክርስቶስ ነው፡፡፡፡
ነጩ ማመን እኛ ኮ ካለፈ ኣንማር ስት ቁዱሳን መፃህፍት እደሰረቁን ኣታዉቁም ስት በረከት ከምዘምለጠና እና ነጭ በዉጭ ብቻ ዉስጥ ኣለመግባት
ነጭን ማመን አያስፈልግም
ውይ ኦርቶዶክስ እነቴ ክብሬ ኩራቴ🎉
መቼም ነጭ አምላኪ በሖነው ሕዝባችን ማንን ወደ ጋዳው እንደሚያስገባ እንኳ የማያቅ በእውነት ለምልኩስና ወይስ ከውስጥ ለማዳካም እየሠራ ከሖነስ ብሎ የጠየቀ የለም በእውነት ካሚያሰያው እንቅስቋሴ ከአኳሁኑ ለምልኩስና ሳይሖን ለስለላ እንደሚሖን ትምሕአርቱን እንኳ በቀልድ እና በድራማ መልክ እያስከደው ነው። አሁን ይሕ ሰው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዳ ተፈቅዶለት ነው የገባው?ይሕ ሕዝብ ነጭ ከማምለክ የሚወጣው መቼ ይሖን።
ነጩ ለተልኮ ነው የመጣው የሱ ፕሬዝዳንት መስቀል ረገጠ አብይም አብሮ ረገጠ የሀይማኖት አባቶች ነጮችን አታስገቡ።
ጠርጥር ከገንፎ ውስጥ አይጠፋም ስንጥር
May the lord protect you all the protector of orthodox Christianity ✝️ may god bless Ethiopia 🙏🏼✝️❤️
ፈረንጁ የምሕረቱ ተካፋይ እንዲሆን ተመርጠ ምንኛ መታደል ነው መጨረሻውን ያሳምርለት
በጣም በጣም በእውነት ❤️
ሰላይ በለው አጃጅል
ምዕራባውያንን ማመን ይከብዳል እባካችሁ ጥንቃቄ ይደረግ ጀምስ ብሩስ መፅሐፈ ሔኖክን የሰረቀው እንዲሁ በማዘናጋት ነው........
ትግሬ አማራ እያላችሁ አታውሩ ቤተክርስትያን አንድ ናት ፡፡ እራሷም ክርስቶስ ነው፡፡ ያለው ወንድማችን ትክክል ነው፡፡ ምክንያቱም ዘር የሚቆጥር ሰው ከክርስቶስ ህብረት ውስጥ የለም፡፡ እንደክርስቲያንም ሊያወራ አይገባውም፡፡ ዘረኝነት ሀጢያት ነው፡፡ ብታስቡበት ይሻላችኋል፡፡ የምድሩን ዘር ስትቆጥሩ የሰማዩን እንዳታጡ ተጠንቀቁ፡፡ እግዚአብሔርን ማጣት እራስን ማጣት ነው፡፡
Waqayyoofi galanii yaa ta uu Ameen ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ተጠንቀቋቸው
ምን አደረገ እስኪ ሁል ጊዜ ተንኮል ለምን እናስባለን ነጭ የእግዛቢሄር ፍጡር አይደለ እግዛቢሄር አይመርጠውም እንዴ ከተቸው ኑሮ ጥሎ ነው የገባው ተንኮል እንደ ሃበሻ የለለም በቤቱ እያገለግሉ ምን እንደሚሰሩ እናውቃለን ቀና ነገር እናስብ እባካችሁ
በፍጹም አትመኗቸው!!!!! በደንብ ክትትል ይደረግባቸው
That is true
ተባረኩ ኦርቶዶክስ ትለያለች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልል
ሰላይ ነው
ወዳጀ ተጠንቀቁ እነኝህ ነጮች አይታመኑም ተልኮ ተሰቷቸው የመጡ ናቸው ሃይማኖት አፍራሽ ናቸው በይነ ቁራኛ ተከታተሏቸው የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ቁጥር 3 በሚለው ላይተፅፏል ተጠንቀቁ
አይ እሚፈልጉት ቅርስ ኖሮ ነዉ እነሱ ጉደኛ ናቸዉ።
💚💛❤️✝️❤️💛💚 Amen
እሔንን ሸለፈታም አምነኸዉ ነዉ ማክሮን ልኮት ነዉ ታቦተፂዎንን ፍለጋ መቼ ነዉ የሚገባቹ አሽቃባጭ ሑላ
አትሸወዱ ጥናት ስለላ ነው። እንዳይደፍራችሁ በብልሃት ስልሉት
Atmonu and atmonu and atmonu
አትጃጃሉ። እነዚህ ፍሪማሰንስ አምነው እንዳይመስላችሁ። የኦርቶዶክስ ስርአቱን ከስሩ በማጥናት ከመሰረቱ ሊያበላሹት መሆኑን አለም ይወቅልን። አንተ የዩቲዩብ ወሬህን ሽጠህ ሸቅል። እምነቱን አደጋላይ አትጣሉት።
ኸረ አትመኖቸው ኘሪዚዳንታቸው መለሰ ቀለሰ የሚለው የአባቱ ቤት ፈርሶበት ሊያሰራ መሰላችሁ?? ይኸው ተወካይ ጆሮ ጠቢ ይሆናል አትሞኙ
ሀይል የእግዚአብሔር ነው
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ባይነ ቁራኛ ማየታችሁን አትዘንጉ በአቸው
ለስርቆት ነው የመጣው
Ere enem yetesemagn ante yetesemah aynet new
❤❤❤
ከታች ቅርስህን እንዳይጠፋ ተጠንቀቅ
Ytadelu Abat new
ጠርጥር????
ሞኝ ሀበሻ ነጭ ስታዩ ጭራ መቁላት ከዛ ላሊበላ ይገባል ሚስጥራትህን አፍሶ ይሄዳል ተጠንቀቁ
ኧረ እባክህ ፈረንጁ የሚኖሩት በኢየሩሳሌም የፈረንሳይ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ውስጥ እየኖረ የራሱን ጥናት እየሰራ ያለ ምዕመን ነው ። ከሀገር ሀገር እየዞረ ቴዎሎጂካል ጥናት እየሰራ ያለ ነው እንጅ በeotc የተጠመቀ አይደለም ።እባካችሁ ችኩል አትሆኑ የእኛን አባቶች መስሎ ቤተመቅደስ ገብቶ ታቦቱን ንዋየ ቅድሳቱን ለማየትና ተጨባጥ ጥናት አቅርቦ የመመረቂያ ጽሑፍ ለማዘጋጀት ነው ።
እውነተኛ መረጃ ካለ ለአባቶች ማሳወቅ ነው ፈረንጅና ብር ብርቅ የሆነበት ዘመን ነው አርባ አመት ቆይቶ ነው መፅሀፈ ሄኖክን ሰርቆ የሄደው መጠርጠር ጥሩ ነው
@@dawitwoldetsadik4718 መጠርጠር ሳይሆን አባ አቤል ይባላል በአካል ስለማውቀው ነው የቤተክርስቲያናችንን ምስጢር ለማየት የማይሆነው ነገር የለም ካህንም አይደለም መነኩሴም አይደለም እኛን መስሎ ከቤተክህነት የፍቃድ ደብዳቤ ይዞ ከዋልድባ እስከ ማኅበረ ስላሴ የተጓዘ ሰው ነው ። በአራቱ ማዕዘነ አለም ያለችው ቤተክርስቲያናችንን የሚያጠና ነው ። ውስጥ ለመግባት የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም ።እባካችሁ ሳታውቁ አትዘባርቁ።
በትክክል ብለሀል ነገሮችን በስሜት እንጂ በስሌት መዘገብ ከሚዲያዎቻችን ጠፍቶአል
ነገ ቅርፅ ሰርቆ ይሄዳል ከዛ ስትንጫጩ እንሰማለን ምን አይነት የነጭ ቂጥ ላሽ ህዝብ ናችሁ ምራቅህ እስኪመጣ ድረስ ታሽቃብጣለህ ለነገሩ ዝምባም መሀይም የሆነ ህዝብ ቢያስብ ነበር ሚገርመኝ
Abitu atmun
Spies!
Atata atmon
I don't trust him at all .
France eko lusifere ena lelumenanete tgze slhonu TTEneqqu
Don't believe it is some ting
ምዕራባውያንን ማመን ይከብዳል እባካችሁ ጥንቃቄ ይደረግ ጀምስ ብሩስ መፅሐፈ ሔኖክን የሰረቀው እንዲሁ በማዘናጋት ነው........