የዘጠኝ ዓመቱ የፍቅር ጉዞ ፍጻሜ !!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • አስደናቂው የሂወት ጉዞና ፍጻሜው !!!!

КОМЕНТАРІ • 173

  • @tegeset293
    @tegeset293 3 місяці тому +104

    ከማን ያዘዋን ቤት የመጣችሁ እጅ ወደላይ😊

  • @borhanahmed3279
    @borhanahmed3279 3 місяці тому +30

    ማርያምን በራሴ ኮራሁ እኔም ከስት ፈተናዎች ቡሀላ ተሳክቶልን ከዉድ ፍቅረኛዬ ጋር ልንጋባ ወራቶች ናቸዉ የቀሩን 9 አመታችን❤የኔ ዉዶች ዕድሜ ዘመናችሁን ሁሉ በፍቅር አብባችሁ ኑሩልኝ❤እኔም ወሎ ራያ የተኩለሺ ልጂ ነኝ❤በስደት ነዉ ያለሁት በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ😢❤

    • @mulu5
      @mulu5 3 місяці тому +1

      በሰላም ገብተሽ መልካም ትዳር እድኖርሽ መልካም ምኞቴ ነዉ ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @hannaashenafi8659
      @hannaashenafi8659 3 місяці тому

      መድሀኒያለም ያሳካልሽ ውዴ ❤❤❤

    • @borhanahmed3279
      @borhanahmed3279 3 місяці тому

      ​@@mulu5አሜን አሜን አሜን❤የኔ መልካም እግዚአብሔር የሁላችነንም መጨረሻ ያሳምርልን❤❤

    • @borhanahmed3279
      @borhanahmed3279 3 місяці тому

      ​@@hannaashenafi8659አሜን አሜን አሜን❤የኔ መልካም ኑሪልኝ❤❤❤

  • @simegnarega-sf3uy
    @simegnarega-sf3uy 3 місяці тому +14

    ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ እውነት ባልዬው ትግስትህን አደንቃለሁ ተባረኩ

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 3 місяці тому +5

    በናተ ፍቅር በዙ ተምራለሁ
    ከስደት መልስ ያ12 አመት ፍቅርኛየን
    እንመሸር አለኩት በናተ የተነሳ የኔ መብራት ናችሁ😍

  • @asterzeke4822
    @asterzeke4822 3 місяці тому +2

    ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ እውነት ባልዬው ትግስትህን አደንቃለሁ

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 3 місяці тому +12

    ማንያዘዋልን ፡ ሾዉ ፡ አይቼ ፡ ነዉ ፡ የከፈትኩት ፡ የባልን ፡ ደሰታ ፡ አስባችሁታል ፡ ዲግሪ ፡ ያያስያዘ ፡ ፍቅር ፡ ሰትመረቅም ፡ የዚህን ፡ ያህል ፡ የተደሰትክ ፡ አይመስለኝም ፡ የተባረከ ፡ ትዳር ፡ ይሁን

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 3 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልልልስታምሩ እውነተኛ ፍቅር ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hp1mk5qo2p
    @user-hp1mk5qo2p 3 місяці тому +6

    ለፍቅር የተከፈለ መሥዋትነት ታርካቺሁ ታሪኬ እሥከሚመሥለኝ ድርሥ ተመሥጨ ነው ያየሁት ❤❤❤ በፍቅር ያኑራችሁ ወልዳችሁ ሣሙ❤❤

  • @Chane2124
    @Chane2124 6 місяців тому +10

    “በለሱን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል፥ ጌታውንም የሚጠብቅ ይከብራል።”
    - ምሳሌ 27፥18
    አንተ የጽናት ተምሳሌት ነህ !
    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ በቤታችሁም ይክበር።

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 3 місяці тому +1

    ያብርሀምና የሰራ ጋቻ ያድርግላችሁ❤❤❤

  • @ሰርኬአምዴ
    @ሰርኬአምዴ 3 місяці тому +1

    አበት ዉበት እንዴት እንደምታምሩ በጣም አደንቃችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yr3zm7lg9h
    @user-yr3zm7lg9h 2 місяці тому +1

    እግዚያብሄር ትዳራችሁ ያመረ የሰመረ ያድርግላችሁ🎉🎉🎉🎉 ደሞቸ እንደው ስወዳችሁ ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dk7kj2vq2x
    @user-dk7kj2vq2x 3 місяці тому +2

    በጣምም ነው የምታምሩት ሽ አመት በፍቅር ኑሩልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YeshiwogenFisha
    @YeshiwogenFisha 3 місяці тому +1

    ፍቅር እሰከ መቃብር ብያለሁ ፈጣሪ መጨረሻቹህን ያሣምርላቹህ 🙏🙏🙏🙏 በተረፈ 👉ጃውሳው ና ተመችቶኛል 💚💛❤️💪👈 ይመቻቹህ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💛💛❤️❤️❤️

  • @tadeseAyalew-ro1zt
    @tadeseAyalew-ro1zt  6 місяців тому +6

    Rayaye Amazing Culture!!!❤❤

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im 3 місяці тому +2

    ዋውውውውውው ስታምሩ የናንተ ኢትዮብ እየፈለኩ ነበር ታሪካቹ ከነ ማንየዘዋል ስለተከታተልኩ ስወዳቹ እውነት ፈጣሪ በልጅ ልጆቻቹ ይባርካቹ ኢትዮብ መስራት ቀጥሉ ትጠቀማላቹ በተረፈ ጀግና ነህ ማፍቀር የሚገባት ሴት ነው ያፈቀርከው ❤❤❤❤❤ እውነት ግን እንደአንተ ጀግና ወንድ አላየሁም ፈጣሪ ይባርክህ ማሂየይ በናትሽ እጥፍ አርገሽ ፍቅርሽ መልስለት ተከንባከቢው የኔ መልካም ልጆች

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc 3 місяці тому +2

    በጣም ደስስስ የሚል ታሪክ ነዉ ፍፃሚያችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ዉለዱ ክበዱ ከማንያዛዉ ቤት ነዉ የመጣሁት

  • @KkkKkk-y8h
    @KkkKkk-y8h 3 місяці тому +2

    እኔ በጣምነው ደስያለኝ ከስት አመታት ብአላ ያገረልጆች አያየዋቸው ወርቁ አየለው እንኳን ደስአላቹሁ ❤❤❤❤

  • @user-hj4gs7iq8x
    @user-hj4gs7iq8x 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር በሰላም በፍቅር በእድሜ ያኑራችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-uf6fz9uv9v
    @user-uf6fz9uv9v 6 місяців тому +4

    እረ ኑልን ፍቅር አስተምረህኛል ወላሂ ሚስትህ ደሞ ፈገግታዋ ስታምር❤

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 3 місяці тому +3

    የራያ ፍልቅልቆች ታምራላችሁ ያማራ የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ የአገሬ ልጆች ❤❤❤❤❤❤

  • @SaadaALebac
    @SaadaALebac 3 місяці тому +4

    የምርጦች ምርጥ ፈቅራችሁ ከዱኒያ እሰክ መቃብር ይመርላችሁ ألله تبرك رخمن ❤❤❤

  • @uukk8926
    @uukk8926 3 місяці тому +1

    ምሀሌት ፈንታው እኔ ያደነቁሽ የትምህርት ቤት ጓደኞችሽ የሰፈርሽ ልጆች ናቸው ሚዟወችሽ

  • @desyealemu968
    @desyealemu968 3 місяці тому +3

    ያምራል ይመቻችሁ ራያዎቻችን ደስ ይበላችሁ!!!

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 3 місяці тому +3

    ፍቅር እኮ ፍቅር ማለት ደስ የምል ስቃይ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgyerayawa
    @tgyerayawa 3 місяці тому +3

    መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ታዴ አያሌው ምርጥ ሰው እኮ ነህ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @trr1069
    @trr1069 3 місяці тому +3

    ትቂቶች ናቸዉ የሚታደሉት እሄንን አይነት ፍቅር

  • @akrmsed9397
    @akrmsed9397 3 місяці тому +1

    ኦኑው ጥቂ ያለ ልጅ ማለት ይህ ነው ሙሽራ እኮ አይመሥልም ሢቀውጠው ይመችህ💐💐💐ሙራዋ ደርባባ ሤት ነሽ

  • @genetnegash6316
    @genetnegash6316 3 місяці тому +2

    Uuuffeee siyamiruu bamariyam. Betam new des yemitilut nef amet nurulin

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 3 місяці тому

    መታደል ነዉ እደናተ እግዝብሔር ያደለዉ እንዴት እደምታምሩ በእናተ ምክንያት ለትዳር ጋጋሁ እግዛብሄር አምላክ ለእኝም ይስጠን በፍቅር የተሞላ ሕይወት ወልዳቺሁ ሳሙ ደስ ስትሉ ❤❤❤

  • @muluatnafu4753
    @muluatnafu4753 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላል ❤❤

  • @HanaAsafa-x2k
    @HanaAsafa-x2k 3 місяці тому

    ዋውውውውው ተከላ ሾ አይቼ ስሮጥ ተደፊቼ ነበር ❤❤❤❤❤❤

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 3 місяці тому

    ከማን ያዘዋል እና ከድር እራያ የቀርኝ የለም ስንት ጊዜ እዳየዋችሁ ስወዳችሁ እደመጀመርያው መጨርሻችሁንም ያሳምርው ውለዱ ክበዱ አብራችሁ ጃጁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemhailu1706
    @alemhailu1706 3 місяці тому +2

    Ewenetga Feker
    Betame dese yelale ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @bizualemesuendale9710
    @bizualemesuendale9710 3 місяці тому

    ከምር በጣም ደስ ይላል አብራችሁ ጃጁ

  • @hdjid988
    @hdjid988 3 місяці тому +1

    የኔ ዉቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዉለድ ክበድ ያገሬ ልጆች በርቱ ❤❤❤

  • @teshomewerku
    @teshomewerku 3 місяці тому +1

    Thank you, you sharing this is a realistic story, Mr. Tade and Mahi!!!

  • @Nega-x1k
    @Nega-x1k 6 місяців тому +3

    Wow very amazing

  • @tinytiny7259
    @tinytiny7259 3 місяці тому

    አቦ ይመቻችሁ ነፍ አመት ኑሩውለዱ ክበዱረጅም እድሜና ፍቅር ይስጣችሁ ማሮች

  • @kiduteklebrhane62
    @kiduteklebrhane62 3 місяці тому

    ገራሚ ነው

  • @KkkKkk-y8h
    @KkkKkk-y8h 3 місяці тому

    ሙሽራው እንኳን ደስአላቹሁ

  • @GraecTigabu
    @GraecTigabu 3 місяці тому +1

    My people ራያ ራዮማ ❤❤❤❤❤

  • @Kal-lp6hv9cp4i
    @Kal-lp6hv9cp4i 3 місяці тому

    ሚገርም ነው በፍቅር ኑሩልን❤❤❤

  • @myfano
    @myfano 3 місяці тому

    ሽጊዜ ሰብስክራይ ቢቻል ብየ ተመኘሁ ደሞቸ ቃል አጣሁላች ትለያላች የፍኖወች ዘር ወለዱ ክበሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabbirhossain9445
    @sabbirhossain9445 3 місяці тому

    እኔ

  • @zina5085
    @zina5085 3 місяці тому

    አቤት እነኝህን ልጆች አልጠግባቸውም ዩቱብ ክፈቱ የእናንተ ከሆነ ደስ ነው የሚለኝ ዩቱብ ይጠቅማችኋላ ❤❤❤❤

  • @Diborayemariam
    @Diborayemariam 3 місяці тому

    ከቲጅዬ ቤት ነው የመጣሁት በርቱልን እንወዳችሁዋለን❤❤❤❤

  • @AsfaMo
    @AsfaMo 2 місяці тому

    Andegna

  • @AlmazWorku-ns8wc
    @AlmazWorku-ns8wc 3 місяці тому

    ውቦች ሁሌም ዘመናችሁ ሁሉ ይመርባችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @jmelamuhaba7242
    @jmelamuhaba7242 3 місяці тому

    የኔ ጃውሳወች ስወዳችሁኮ❤❤❤❤❤

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 Місяць тому

    Lovely raya rayuma ❤️love you all

  • @bonaibsa3327
    @bonaibsa3327 6 місяців тому +1

    Great deal, bro❤

  • @tjg2527
    @tjg2527 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አደናተ ቤረገኝ ምንዋጋ አለዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 3 місяці тому

    ታድለዉ እኔ አብሬዉ ያደኩት ልጅ በጣምምምምምም የማቅረዉ ከ13 አመቴ ጀምሮ ግን አልሆነም አኔምአግብቼ አንድ ልጅ ወለድኩ አሱም አደዛዉ ከዉጪ መቶ ደዉሎልኝ ከወለድኩ በሀላ ተዝናንተንናል ባለጌ ትሉኝ ይሆናል አሁንም እንዋደዳለን ግን

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 3 місяці тому +1

    Love you my raya amhara wello ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitgonderiwa8929
    @selamawitgonderiwa8929 3 місяці тому

    Abet amarawche fekr❤❤❤😮😮

  • @user-cu2ub2zb2z
    @user-cu2ub2zb2z 3 місяці тому

    ያገሪ ልጆች ለመለሚቱ ቆቦ ❤❤❤❤❤

  • @user-fb4yd3nu5y
    @user-fb4yd3nu5y 3 місяці тому

    ቀውጠው ማርያምን ያንስሀል ❤❤❤❤

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h 3 місяці тому

    ስወዳችሁ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 3 місяці тому

    Sitamru wuldu kibedu fexari fiqrachun eskemejajet yadrgilachu❤❤❤❤❤

  • @tigistadino6358
    @tigistadino6358 3 місяці тому

    እምወዳችሁየ በርቱልን የሐገሬ ልጆች😍😘😘😘😘

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 3 місяці тому +2

    በራሳቸው ቻናል መጡ ሙሽሮቹ

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ

    እኔም ተስፋ አልቆርጥም ከምወደው ሰው ጋ አንድ ቀን እገናኞለሁ በእናንተ ተፅናንቻለሁ

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im 3 місяці тому

    ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 3 місяці тому

    እራያየ❤❤❤

  • @zertuwedajzw8788
    @zertuwedajzw8788 2 місяці тому

    ቱባው ባህል ከዘምን ቅራቅቦ 100/100

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 3 місяці тому

    ትለያላችሁ❤❤❤

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 3 місяці тому

    ተባረኩ🙏🏽

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 3 місяці тому

    Wowwwww❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @weynshetwegderes
    @weynshetwegderes 3 місяці тому

    ከማንያዛዋል ቤት የመጣ 🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️😘😘

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 місяці тому

    ውዶችዬ የፍቅር ተምሳሌት ያገሬ ልጆችችች❤

  • @MeesiNebro
    @MeesiNebro 3 місяці тому

    በፍቅር ኑሩልን

  • @CxxGfc
    @CxxGfc 2 місяці тому

    ማህየየኔዉድእኮንደስአለሽየኔአቆላማጪ

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb 3 місяці тому

    ደስ ትላላቹህ❤❤❤

  • @user-ss5nw2bp7o
    @user-ss5nw2bp7o 3 місяці тому

    ❤❤ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ

  • @seasea3347
    @seasea3347 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስታምሩ ማሂየ

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 3 місяці тому

    ከከድር እራያ ይቱብ ነው የመጣሁት

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 3 місяці тому

    ዋው ስታምሩ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Nimo1tube_hoppenes
    @Nimo1tube_hoppenes 3 місяці тому

    Desss yemil ye fikier Tarik new egzbher fikrachihun yabza

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 3 місяці тому

    እኔም ከማንያዘዋል አይቻቸዉነዉ የመጣሁት

  • @fahedali632
    @fahedali632 3 місяці тому

    እኳንመጠጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 3 місяці тому

    የሴት ደርባባ ማህሌታችን ውድድድድድድድድድ ይገባታል መታደል ይሉታል

  • @KkkKkk-y8h
    @KkkKkk-y8h 3 місяці тому

    የኔውዶች ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sm8fv8ug6p
    @user-sm8fv8ug6p 3 місяці тому +1

    Wowwww ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdEt-pq5qh
    @MdEt-pq5qh 3 місяці тому

    ስወዳቹሁ

  • @AsfaMo
    @AsfaMo 2 місяці тому

    hi

  • @WeyzerWeyzer
    @WeyzerWeyzer 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @Abdullah-ps6bu
    @Abdullah-ps6bu 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Hkkkkkkk123
    @Hkkkkkkk123 3 місяці тому

    Love both of you guys

  • @ነኝ
    @ነኝ 3 місяці тому

    ከማን አዞቤት አይቸነውየመጣሁት❤❤❤❤

  • @martaalemu7380
    @martaalemu7380 3 місяці тому

    ዋውውውውውውውው

  • @BetelhemBurek
    @BetelhemBurek 3 місяці тому

    😘😘😘😘😘wowwww

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ 3 місяці тому

    👍👍👍

  • @wollo4001
    @wollo4001 3 місяці тому

    ማን ያዘዋል🎉🎉🎉

  • @AdisuAlemu-c2o
    @AdisuAlemu-c2o 6 місяців тому

    Nice bro

  • @yyenyena774
    @yyenyena774 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigst-dt2yz
    @Tigst-dt2yz 3 місяці тому

    አበራቷቷቸውየኔውዶችስበርራያወሎ❤🎉

  • @yirgalemassefaw9126
    @yirgalemassefaw9126 3 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ
    @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ 3 місяці тому

    በርቱ ቶቶሎ ኑ

  • @kirubel565
    @kirubel565 3 місяці тому

    Wow🎉