#ለምን_ከ9_አመት_በኋላ_አፈቀረችኝ_ያለው_የራያው_ወጣት_በደማቅ_ሁኔታ_አገባ_እስከመጨረሻው_ይመልከቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 516

  • @Genatwollo
    @Genatwollo 6 місяців тому +111

    ማነው እደኔ ከድር ራያን ተሰግብግቦ የሚጠብቀው ❤❤❤እኔማ ሚሰጅ ካልጠረሰኝ ገብች ችክ አረጋለው የወሬ ጥማት😂😂😂 እስቴ100ሺ አስገቡት ምነው እደዘዶ እጃችው አጠር❤❤❤❤❤

    • @kedirraya2949
      @kedirraya2949  6 місяців тому +23

      በጣም አመሰግናለሁ ገኒየ አይዞሽ በቅርቡ 100k እንገባለን ሁሉም ቅን ነው

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f 6 місяців тому +2

      😂😂😂😂እኔ

    • @Genatwollo
      @Genatwollo 6 місяців тому

      @@kedirraya2949 ቅን ቢሆኑማ እስካውን ትገባነበር ብሰክሰን እኮ እናስገባህ ነበር!!!!!!

    • @fafibintahmed6633
      @fafibintahmed6633 6 місяців тому +2

      ወሏሂ እኔ ሲጠፋ ምን ሁኖ ነው የምለው ነገርስ

    • @Genatwollo
      @Genatwollo 6 місяців тому

      @@fafibintahmed6633 እኔም እደዛው ሲጀመር ካገርውጭ ያለን ሰወች ወሬእደውሀ ነው የሚጠማን ከድሬ ደሞ ያደግንበቱን አኖኖረቻንን ና ባህላችንን ይዞ ስለሚመጣ እንናፍቃለን ለላነው

  • @user-fj5tl3dt6m
    @user-fj5tl3dt6m 2 місяці тому +5

    ልጁ በጣም የሚገርም ጠንካራ ሰው ነው ስለእውነት የሚራመድ ምንጊዜም እውነትን አያጣትም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን መልካም የትዳር ዘመን

  • @user-xd8sc5id6b
    @user-xd8sc5id6b 6 місяців тому +31

    አቤት ሳምሩ ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ እኔም እግዚአብሄር አምላክ የምውደውን የማፈቅርውን የሜውደኝን የሜያፍቅርኝን ለዝች ቀን ያብቃሽ ያሳካላችሁ በሉኝ ❤❤❤

    • @user-tb6jm6ff8r
      @user-tb6jm6ff8r 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN 6 місяців тому +147

    ሁለቱም ቃለ መጠየቅ ይደረጉ ይምትሉ🙏

    • @momo9071
      @momo9071 6 місяців тому +1

      የሷን ስሜት መስማት እንፈልጋለን

    • @mdibintali9604
      @mdibintali9604 2 місяці тому +2

      ተደርገዋል በማን ያሰዋል እሸቱ ቻናል አለ

  • @fikir1677
    @fikir1677 6 місяців тому +113

    የዚህ ልጅ እንተርቪው በጣም ገራሚ ነው እግዚአብሔር መልሶ አጣመራቸው ❤❤

    • @FantawDeribe-yp8ul
      @FantawDeribe-yp8ul 6 місяців тому +1

      በጣም ፈጣሪ ያጣመርዉ ማንም አይለያየዉ የሚባለዉ በነዚህ ልጆች አየሁ ❤❤

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 6 місяців тому +3

      እኔን ነውደ እምትከቱሉት ኮሜተሮች በሄድኩበት ሁሉ አላችሁ😁😁

    • @FantawDeribe-yp8ul
      @FantawDeribe-yp8ul 6 місяців тому

      @@user-tt5ne9uv4s አች እኛን ነዉዴ የምትከታተይዉ

    • @madina3828
      @madina3828 6 місяців тому

      በጣም ወላሂ ❤❤❤❤❤

    • @user-eb2yi6cs6d
      @user-eb2yi6cs6d 6 місяців тому +3

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌷🌷🌹🌹🌷እሄልጅ አገባ ያማረ የሰመረ ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 6 місяців тому +92

    ድጋሜ ይቅረቡ የምትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilamohamed4143
    @jamilamohamed4143 6 місяців тому +44

    ይሄ ልጅ የሚወዳት ን ልጂ በማግባቱ በጣም ነው ደሥ አለህ ወድሜ እልል በሉለት

  • @SaraSara-nw4nh
    @SaraSara-nw4nh 6 місяців тому +88

    ዋውውው ይህን ልጅ ማንያዘዋል ጋ አይችው ስርጉን ስጠብቅነበር መልካም ጋብቻ

  • @sitrarame9822
    @sitrarame9822 6 місяців тому +18

    በጣም ደስ ብሎኛል ስለተጋባችሁ ታሪክን እስከመጨረሻ ስላዳመጥኩ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte 6 місяців тому +18

    መች ነው አምላኬ ለኔስ ንፁህ አፍቃሪ ከወረት የፀዳ ፍቅር መወትሰጠኝ😢
    ለማንኛው የታገሰ ፍሬዋን ይበላል❤ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @user-vx2lk2rh3o
    @user-vx2lk2rh3o 6 місяців тому +33

    ወይኔ ደስታዬ ወደር የለውም ሲያወራ ከንጀቴን በልቶት አስለቅሶኛል የኔ ጌታ እንኳን ለዚህ አበቃህ ደግሞ በጣም ያምራሉ ማርያምን ሴቷም ደርበብ ያልች ቆንጆ ነች❤❤

  • @user-ff4ef8ih5t
    @user-ff4ef8ih5t 6 місяців тому +15

    አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው ልጁ ሲናገር ልክ የኔን ሂወት የተናገረ ያክል አስታወስኩት እኔም እብድ ብሎ እሚወደኝ ልጅ ነበረ እቢ ብየው ስንት አሳልፎ ከተራራቅን ከ7 አመት ቡሀላ እንዳድስ ተገናኝተን አሁን ተጋባን ገፍቸ አባርጌው ግን ለማግባት ሳስብ እሱ ቢሆን ብየ አስብ ነበር በውስጤ ከዛ መጣ በደስታ ተቀበልኩት አሁን የኔ ፍቅር እጥፍ ነው ይናፍቀኛል እኔ ውጭ ነኝ እሱ ተይዞ ገብቷል በአካል አልተገናኘንም ገና ዱአ አድርጉልን በሰላም እንድንገናኝ

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 6 місяців тому +6

    ለምን ከዘጠኝ ዓመት በኋላ ማፍቀሯ አይደለም የሚገርመው እሱ ያደረገው ነገር ነው ማለት በፌክ ጀምራለሁ አልኳት ያለው ነገር በፌክ የቀረባት የዛችኛዋስ ህይወት እሷ ስው አገኘሁ ብላ ቀረበችው ግን ልቧን ስብሮ ሄደ ለምን አታዛዝንህም በአንተ ና በእህትህ ላይ መደረስ የማትፈልገውን ለምን ታደርጋለህ እባካችሁ ሴትም ሆነ ወንድ ልጅ ከልባችሁ ሳታፈቅሩ ለመደበቂያ ብላችሁ የስውን ልብ አትስበሩ አንስበር ብዬ መልዕክት አስተላልፋለሁ የምናስብበት ልብ ይስጠን አሜን

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel9400 6 місяців тому +17

    ውይ የሚገርም የፍቅር ታሪክህን ሰምቸ ገርሞኝ ነበር እንኳን፣የልብህንመሻት ተፈፀመልህ ያአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ መጨረሻችሁ ይመር🙏🙏🙏🙏💐💐

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen 6 місяців тому +15

    የሄ ልጂ አገባት ልጂቱን ከማንያዘዋል ጋር ሲያወራ አይቸዋለው እንኳን ደስ አለህ❤❤❤

  • @eyueyu2786
    @eyueyu2786 6 місяців тому +11

    የሰፈሬ ሰዎች ስላያዃቹህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ማሂዬ የኔ ቆንጆ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹህ ❤

  • @sihamyeleshfenite
    @sihamyeleshfenite 6 місяців тому +6

    ታሪክህ ደጋግሜ ነበረ የሰማሁት ወንድሜ እግዚያብሔህ መጨረሻችሁን ስላሳመረው ክብር ለሱ ይሁን ያብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ከቃላቶችህ ሁሉ እግዚያብሔር ሰማይና ምድርን ያቆመው በቃል ነው ያልከው እውነት ነበረ ቃል ኃይል አለው ቃሏን ባታከብርም በሰዓቱ መጨረሻ ላይ ስለመጣች በጠም ደስ ብሎኛ እውነተኛ ፍቅር መጨረሻው ሲያምር ነው እንኳን ደስ አለህ

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949  6 місяців тому +1

    #ከድር_ራያን_ሰብስክራይብ_ላይክ_ሸር_ስለምታደርጉልኝ_አመሰግናለሁ_እኔን_ለማገኘት_ከፈለጉ_0911417033
    #telegram= t.me/KedirRaya
    #Facebook=facebook.com/tigabu.kedir
    facebook.com/profile.php?id=100080888463359

    • @Kobo7089
      @Kobo7089 6 місяців тому

      ምነካህ መዝሙሩን ሳይለት አርገህ ሙዚቃ. ከዲር ተሳስተሀል ይህን ማዲርግ የሀይማኖት ንቀትነው

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 6 місяців тому +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ኡተቪው ታሪክህን አይቸ አሁን እደት ደስ እዳለኝ የአብርሀምና የራ ጋብቻ ያድርገው ❤❤❤❤

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f 6 місяців тому +27

    ወይኔ ይዚህን ልጅ ታሪክ አይቸ ው ተገርሜ ነበር ተጋቡ እልልልልል በቁርባን ተጋብተው በሙዚቃ አትልቀቃቸው ስርአት እወቅ

    • @mekidesgebeyaw5335
      @mekidesgebeyaw5335 6 місяців тому +1

      ኢንተርቪው የተደርገው የት ነው በከድር ይቲዩብ ነው አላገኜሁትም???? ያገሬ ልጂ የመንደፍራ ቀለጤ ጎርቤቴዋ ታዴ አያለው ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል መልካም ጋብቻ

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f 6 місяців тому

      @@mekidesgebeyaw5335 አይደለም በማኒዘዋል እሸቱ ቻናል ነው

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 6 місяців тому

      ማንያዘዋል እሸቱላይ❤

    • @user-ux5zy2to6s
      @user-ux5zy2to6s 6 місяців тому

      እየጨፈሩ አይደልዴ ወገኛ😅😅😅😅😅😅😅

    • @mekidesgebeyaw5335
      @mekidesgebeyaw5335 6 місяців тому

      @@mekdestemeche6871 አግቼዋለሁ ውዴ የሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው

  • @martabekele4734
    @martabekele4734 6 місяців тому +4

    በማን ያዘው ቻነል ቀርቦ ነበር እንኳን ደስ አለክ ወንድሜ የሚገርመው ከኔ ታርክ ጋር አንድ ነው እኔም 10:አመት በኃላ እየናፈቀኝ ነው ምን እደማረግ ጨንቆኝ ዝም ብየ አስበዋለሁ ።ይገርመኛል ፍቅር እንደዝህ ነው ❤❤

  • @KdusanZeru-xb7uq
    @KdusanZeru-xb7uq 6 місяців тому +1

    የዚህልጂ የፍቅር ሂወት የምር በጣም ነበር የገረመኚ 9አመት ቡሀላ ሌላታሪክ እ/ር መልካም ነዉ አሁንም በብዙ ይባር ካቺሁ❤❤❤❤❤

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 6 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በጣም ታምራላችሁ እነ ሸጋ❤❤❤🙏🙏

  • @user-wb8ry3cj6g
    @user-wb8ry3cj6g 6 місяців тому +2

    የእውነት ፍቅር ስሆን እግዚአብሔር ሁለ ካንተ ጋ ነው መልካም ጋብቻ ወንድም ❤🎉ስላም ራያ ራዩማ አላዋሃ ምላሽ እስከ ወጀራት አንድ ራያ

  • @TsehayNugatu
    @TsehayNugatu 6 місяців тому +1

    በሚገርም ታሪክ ውስጥ አሳልፈው ከዚህ መድረስ ደስ ይላል ጋብቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 6 місяців тому +8

    ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ካብቻችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤

  • @ambasselmenelik7996
    @ambasselmenelik7996 6 місяців тому +2

    የሙሽሪት አባትና እናት የመጨረሻ ውሳኔ በቃ የሚገርም ውሳኔ ነበር የሰጡት ምላሽ ለልጃቸው እጅግ የሚገርሙ ወላጆች ናቸው ከታላቅ አክብሮት ጋ እረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ ተመኘን ከድር ራያንም ሰለዘገባው እያመሰገንኩ ወሎ መጀን ይመቻችሁ 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 👏👏👏👏👏👏😍u

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d 6 місяців тому +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል ኢንተርቪውን እንጠብቃለን በማንያዘዋል ዩቱብ

  • @zinashtekle1054
    @zinashtekle1054 6 місяців тому +3

    እንኳን ደስ አለህ ታሪክህን ሰምቼ ነበር እንኳን ለዚህ ክብር በቃቹ ።ደስ ይላል።

  • @aass7727
    @aass7727 6 місяців тому +3

    እልልል ይሄ ልጅ ተሞሸረ እንደ በጣም ደስ ይላል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @momiloveyou9881
    @momiloveyou9881 6 місяців тому +4

    በማን ያዘዋን ቻናል ሙሉውን ስለህይወቱ ሰምቸው ደስሲል መጨረሻው ሲያምር

  • @mrx7631
    @mrx7631 6 місяців тому +4

    ከምወዱትጋ መኖር እደት መቴደልነው 😢 አተ ጀግናነህ ታሪክህን ስለሠማሁት መልካም ጋብቻ ያርግላችሁ❤

  • @zenebechassena8120
    @zenebechassena8120 6 місяців тому +1

    Bible Gift aderegelat leza new egzabher barekachw hiwotachew Hulu yebarek amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kd6qn8fz4g
    @user-kd6qn8fz4g 6 місяців тому +1

    እንዴት ደስ እንዳለኝ በእዉነት ወደር የለዉም ያለፈዉ ህይወታቸው የሚገርም የሚደነቅ ነዉ ፈጣሪ ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @muluderbia7106
    @muluderbia7106 6 місяців тому +2

    ወይኔ እንደት ደስ እንዳለኝ ኢተርቪዉን አይቼ በጉጉት እየጠበኩ ነበር ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 መጨረሻችሁን ያሳምረዉ🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-uo4ve8tf7v
    @user-uo4ve8tf7v 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እሚገርም ታሪክ እሚገርም ፍፃሜ የታገሰ አፈሰ

  • @mizaretmizaret526
    @mizaretmizaret526 6 місяців тому +3

    ዋው ከብዙ ፅናት በኋላ ደስ ይላል በለሱን የጠበቀ ፍሬውን ይበላል❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 6 місяців тому +1

    ይህልጅ ማን ያዘዋል ላይ ቀርቦ አይቸዋለው እንኳን ደስ አለህ መልካም የትዳር ዘመን ያድርግላችው ❤ሰርጌ ጠር 19 ነው ሲል ሰምቸው ነበር እና ለማየ በጣም ነበር የጓጓውት ማነው እንደኔ እሩጦ የመጣው😅😅❤❤❤❤❤በእውነት ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤❤❤❤ ያብርሀም የስራ ጋብቻ ያድርግላችው በድጋሚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 6 місяців тому +1

    የ2016
    መልካም እና አስተማሪ
    ታሪግ በእውነት ልኡል እግዚአብሔር
    እነተ ማስተዋልን ያድለን ከመታገስ
    ጋር
    እውነተኛ ፍቅር እና
    ስኬት ትግስት ያስፈልገዋል
    ለዛነው መታገስ ዋጋለው የሚባል
    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ በእውነት❤❤🥰🥰💒☝️✝️🤲🤲🙏🙏🕊🕊🕊💐

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 6 місяців тому +8

    ተደፍቸ ነበረ ስሮጥ ማነው እደኔ ከቲክቶክ አይቶ የመጣ😂❤❤❤

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf 6 місяців тому +3

    ማን ያዘዋል ላይ ደጋግሜ ነበር ያየሁት ጉዳዩ ፍሬ አፍርቶ ሥላየን እጂግ ደሥ ብሎናል አተም ቅን ሠው ነህ

  • @narty46
    @narty46 6 місяців тому +10

    አጅብ ነዉ ወላሂ አላህ የጻፈዉን ማንም አይቀይረዉ የእህል ዉሀ ነገር ይገርማል🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-wu4kc9oq1p
      @user-wu4kc9oq1p 6 місяців тому +1

      በጣም ሱባሃንአላህ

    • @alemwubetutube4218
      @alemwubetutube4218 6 місяців тому

      በጣም ይደንቃል እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክላቸው ደስ ይላሉ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 6 місяців тому +1

    5አመት አፍቅሬያት ከታኝ ነው ሲል ሰምቼ አጀቴ በላኝ ተስፋ ያልቆረጠች ልብ ሁል ጊዜ ብርሀናማ ናት ወድሜ መልካም ጋብቻ ስጠብቅ ቆይቼ ነበር ደጋሚ ይቅረብ

  • @ambasselmenelik7996
    @ambasselmenelik7996 6 місяців тому +1

    እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ትዳራችሁ የአብርሃምና የሣራ ያድርግላችሁ 🙏የፍቅር ታሪካቸውን በማንያዘዋል እሸቱ ተመልክቸ ነበር የሚገርም ፅናትና ጥንካሬ:መሰዋዕነት የታያበት ልጅነት የፍቅር ታሪክ ነበር እንኳን ለዚህ በቃችሁ እያልኩ በተጨማሪው የአካባቢው የችግር አፈታት የሽማግሌዎቹ ህግና ደንብ አጃኢብ ነው 👏 ዋሽቶ የሚያሰታርቀው ሲዳኝ በፍቅር ወሎ የሰው ማኛ የፍቅር ሐገር👌 👌

  • @genethailu5064
    @genethailu5064 6 місяців тому

    ኢንተርቪውን ስሰማ በጣም አሳዝኖኝ ነበረ እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @teferagedlu6707
    @teferagedlu6707 6 місяців тому +1

    ይህ ልጅ ቃለ መጠየቅ ሲሰጥ ቃላቶቹ የማር ያህል ይጣፍጣሉ አሰለቅሶኛ ጀግናው የፋኖ ዘር አማራየ

  • @mashouae8697
    @mashouae8697 6 місяців тому +1

    ወንድ ልጅ የለፋበትን ሲበላ ደስ ይላል ያልታደለዉ የሰዉ ሚስት በሳምንት ይቀማል ያንተ አይነቱ በ 9ዓመት ፍቅርን አብስሎ ማግኘት 🥰🥰😂

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 6 місяців тому +4

    መልካም ጋብቻ ብለናል ከመዳም ኩሽና😢🥰🥰

  • @hassenayele
    @hassenayele 6 місяців тому

    የዘመኑ ጀግና ና እመቤት I wish you a very good life

  • @abaytshay4584
    @abaytshay4584 6 місяців тому

    ሃይማኖታዊ ስነ ስርአቱ ግን ደስ አይልም አንዱን መምረጥ ነበረባችው በተረፈ ሰው የወደደውን ሲያገባ ደስ ይላል Congra..

  • @yeshiworkfirew3852
    @yeshiworkfirew3852 6 місяців тому

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ የሚያኮሩ ቤተሰቦች አላችሁ ለዚህ ቀን ስላበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @Ergoye
    @Ergoye 6 місяців тому +2

    አሳዝኖኝ ነበር ቃለ መጠይቁን አይቸ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ውዱ ክበዱ ❤

    • @user-ze6vi4jw1d
      @user-ze6vi4jw1d 6 місяців тому +1

      ምን ሁኖ ❓ምን ላይ ቀርቦ ነበር

    • @Ergoye
      @Ergoye 6 місяців тому +1

      @@user-ze6vi4jw1d ማን ያዘዋል እሸቱ አቅርቦት ነበር

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 6 місяців тому +1

    እንኳን ደስ አለህ በጣም ሰንጠብቅ የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቻሁ

  • @genethailu5064
    @genethailu5064 6 місяців тому

    እንኳን ደስ ያላችሁ ኢንተርቢውን እስከመጨረሻ ነው ያየሁት ሰርጋችሁንም ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም ነው የተደሰትኩት አንድላይ በመጣመራችሁ❤

  • @RrTt-mr7nr
    @RrTt-mr7nr 6 місяців тому +1

    እልልልል wow ደስ ሰል በእዉነት❤ ለካ እግዝአብሔርን ለጠበቀዉ ማልስ አለዉ

  • @user-vt8bo4dd3t
    @user-vt8bo4dd3t 6 місяців тому

    በጣም ደስኒላል እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንዲህ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው ።

  • @guzobetsfatube
    @guzobetsfatube 6 місяців тому +1

    እድለኛው እውነተኛ አፍቃሪው ተሳካለት መልካም ጋብቻ

  • @user-sw1ml4iz6k
    @user-sw1ml4iz6k 2 місяці тому

    በጣምነው የሚገርመው በቁርባን ተጋብተው ከዛ ደሞ በጭፈራ አምላክ ይቅር ይበለን ልቦና ይስጠን 😢😢😢 ሲጀመር እራያ ቆቦ ሁሉ ይዳይቀር ምናለ ጭፈራው ቢቀር ሁልጊዜ እናተ እራያወች ሁሊ ጭፈራ እየተባል ከምንሰደብ 😢😢😢😢

  • @mdibintali9604
    @mdibintali9604 2 місяці тому

    ማነው እደኔ በማል ያዘዋል እሸቱ አይቶ የመጣ ደስ ይል ነበር ለማነኝውም የተባረከ ትዳር ይሁን ልዩ ነው ❤❤😂😂😂

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w 6 місяців тому

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ትዕግስት ከለ የትም ቢኖር ምን ያክል እድሜ ቢርዝም እግዚአብሔር አንድላይ ሁኑ ካለ አይቀርም እኔም ሀይስኩል እሚፈቅርኝን ልጅ ካርብ ሀገር ስመለስ ከ 7አመት በሁላ ተጋብተናል እሱም ሳያገባ እስክመጣ እየጠበቀ እኔም ስደት ነበርኩ ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን 6አመታችን በትዳር

  • @negefanta4192
    @negefanta4192 6 місяців тому +1

    በጣም ደስ ይላል የአየአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሀ በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናችሁ❤❤❤❤❤

  • @AmarechBelete
    @AmarechBelete 2 місяці тому

    የምር በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ፍቅር ሁላችንንም ያድለን

  • @sosinagetahun8457
    @sosinagetahun8457 6 місяців тому +3

    በጣም በጉጉት እየጠበኩ ነበር የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 6 місяців тому

    ዋዉ መልካም ጋብቻ እንዴት መታደል ነዉ የሚወዱትን ማግባት🥰❤❤🙏

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d 6 місяців тому

    በስርዓተ ቁርባን ወይ ደስስስስስ ሲል ታድላችሁ እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ😢 የአብርሀም እና የሳራን ትዳር ያርግላችሁ ቆንጆውችዬ

  • @user-lf5xx8ik5m
    @user-lf5xx8ik5m 6 місяців тому

    ልጅቱም እምትፈቀር ናት ይገባታል ደርባባ ሴት ናት ምርጥ ጥዶች ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤❤

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ🙏🙏🙏

  • @Bateal427
    @Bateal427 5 місяців тому

    ኢንተርቢው ላይ ያወራው ታሪክ በጣም ነው ሚገርመዉ እኳን ለዚህ አበቃችሁ❤❤❤❤

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b 6 місяців тому +2

    የምር ታሪኩን ሰምቼ ነበር ሰርጋቼውን እና ልጅቷን ማየት ጓጉቼ ነበር በጣም ደስ ይላል ፍቅራቼውን እስከመጨረሻው ያርግላቼው🥰ደሞ ባህሉን የጠበቀ እርግት ያለ ሰርግ እንድህ ነው ወሎየነት ሃይማኖቱን ባህሉን አክባሪ🥰🥰🥰ውለዱ ክበዱ አቦ

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 6 місяців тому

    ታዴና ማሂ ገብርኤልን ኢንተርቪዉን ከሰማሁ በዃላ ተጨንቄ ከዉሰጢ ሊወጣ አልቻለም ልጄ ቢሆን ምን አደርጋለሁ ብዬ ሀሳብ ይዞኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ስላጣመራቸዉ ማንም አይለያቸዉም ታዴም የኔን ያህል አልተደሰተም በጣም ደስ ብሎኛል ማሂዬ ድርብብ ያልሽ ቆንጆ አካሄድሽ ሁሉ ጥሩ ነዉ በልጅ ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 6 місяців тому

    የዚህ ልጅ ታሪክ መስማት ጎጉቻለሁ ማን ችሎት ላይ ቀርቦ ጀምሬ ትቸው ነው 🤔🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣መልካም የትዳር ዘመን 🥰🥰

  • @saadam223
    @saadam223 6 місяців тому +1

    እንዲህነዉ ሲሰምር መጨረሻዉ አምሮ ያለቀ የሂወትታሪክ በማኔቤት ከሰማናቸዉ

  • @shalusuowo2350
    @shalusuowo2350 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ትዳራችኹን ይባርክ የእኔ ዉዶች🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም አስደናቂ ታሪክ ነበረ ወንድማች በጣም ጎበዝ በእምነት የጸና ታማኝ ነዉ 5:አመት ያለምን ነገር ጠብቆ ከዛ ብዙ ፈተና ❤❤❤❤❤❤ብቻ እግዚአብሔር በመልካም ፍሬ ይባርካችኹ ማሒዋ እያለ 😂የጋዉኑ ነገር

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 6 місяців тому

    እንኳን ደስ አለህ ሙሽራዉ ዉንድሜ ያብረሀም የሰራ ያረግላችሁ መልካም ጋብቻ
    እንተቢዉን ሰምቸ በጣም አጄቴን በልቶኝ ነበረ

  • @user-by3uh2rc9l
    @user-by3uh2rc9l 6 місяців тому +1

    እኮንደስ አለህ ወድማችን ታሪክህን ሰምቸ ተደምሚ ነበር ደስታህን ይጨምርልህ ውለዱ ክበዱ

  • @user-xt9ef3pz8d
    @user-xt9ef3pz8d 6 місяців тому +1

    Wow betam gerame newu tarekun semchiwu tegerme neber mn ayinet set bthon newu bye enkon dess yalachuhu ❤

  • @stc6291
    @stc6291 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔርትዳራችሁን የአብረሀምእና የሣራጋብቻይሁንላ የዝህልጅ ታሪ ማንያዘዋላይ አቸዉ ድቅታሪክነዉ እኳንለዝህክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @abimimi4559
    @abimimi4559 3 місяці тому

    መልካም ጋብቻ እውነተኛው ፍቅር እንዲህ ነው ውለድ ክበድ እስከ ዘለ አለም አይለያችሁ እንደ አብርሀምና ሳራ እግዚአብሔርይባርካችሁ ለቤስቦቻችሁም ታላቅ አክብሮት አለፕ

  • @medinagugsa-qr9lc
    @medinagugsa-qr9lc 6 місяців тому

    በጣምነዉ ደሰያለኝ የምትወዳትንልጅ እኳን አገናኘህ❤❤❤❤❤👌👌👍👍👍👍

  • @amdeworkdesale25
    @amdeworkdesale25 6 місяців тому

    ዋው በጣም ታምራላችሁ የአብርሀም የሳራ ያርግላችሑ የልፍት ዲካም ውጤት ነው 🙏🙏🙏👫

  • @tsehayarbesie4751
    @tsehayarbesie4751 6 місяців тому

    መገን ራያ ሸጋው ያገሬ ሰው ጨዋታ ሲያውቅበት እንኳን ደስ ያላችሁ ታዴዋ❤❤

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 6 місяців тому +1

    ዋዉ የፍቅር ታሪኩን ሰምቸዉ ነበር አይለያቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምናለበት አላህየ እኔም ከምወደዉ ጋር አብሮ አኖሮኝ ብሆን😭 በዛዉም ሰብ ገጨዉህ ወንድሜ ዛሬ ያገኚሁ የልጁን ፎቶ ሳይ ላይ ገብቸ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 6 місяців тому

    ዋዉ ደሰ ሲል ኢንተርቪዉን አይቼ መጨረሻው ደስ አለኝ በቅዱ ቁርባ ታድላችችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yalemworkrega7701
    @yalemworkrega7701 6 місяців тому

    ባህልና ሀይማኖት እንዴት ነው ዝማሬ በሙዚቃ. ኧረ እናስተውል ጎበዝ😢😢🎉
    ለማንኛውም ትዳራችሁ የአብርሀም ና የሳራ ያድርግላችሁ. ዘራችሁ ምድርን ይሙላት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aprime9998
    @aprime9998 6 місяців тому +1

    ውይ ዴሥ ሲል በመጨረሻም ለዚህ በቁ እንኳን ዴሥ አላችሁ ውዶች❤❤❤❤

  • @msretalemu1952
    @msretalemu1952 6 місяців тому +3

    ዋው እንኳን ደስ አለህ ምኞትህ ተሳካልህ መልካም ጋብቻ ያብርሃምና የሳራ ይሁንላችሁ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yj9wb8eg4k
    @user-yj9wb8eg4k 6 місяців тому +1

    በጣምነውደስያለኚ ያሳለፈው ፈተና በጣም ነው ገራሚነው

  • @ahazamahaza5712
    @ahazamahaza5712 6 місяців тому

    ያፈቀረውን ሰው ሲጣመር ደስ ይላል አብራቹ ደሞ ድጋሚ ተከሰቱ እጠብቃለን መልካም ጋብቻ❤❤❤

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 6 місяців тому +1

    እኳን ደስ አለህ ወድሜ ታዴየ ለዚህ ክብር እኳን አደረሰህ ❤🎉🎉🎉

  • @rukiyap6949
    @rukiyap6949 6 місяців тому

    ፈጣሪሲፈጥራቸው፣ሁለቱን፡እሱንለእሷ(እሷንደግሞለሱሆኖው
    እናምፈጣሪየሚወደውንይፈትናል

  • @user-et9vg4cs4n
    @user-et9vg4cs4n 6 місяців тому

    ዋው እወነት ይህልጅ ኮራሁበት ኣባቴ ይመችህ መልካም የትዳር ዘመን😊

  • @guliltfeyssa4714
    @guliltfeyssa4714 6 місяців тому

    እውነትን በሚገባ ነበር የተነፈሳት።ማንያዘዋል ዳግም ሁለቱን ተጣማሪዎች ቢያቀርብልን❤

  • @user-mc1po8ur7h
    @user-mc1po8ur7h 6 місяців тому

    የኔምርጥ ወንድምነት እንኳን ደስአላችሁ ዋው❤❤❤❤❤ጌታያለው ሆነ ተመስገን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ft1ry4sh4u
    @user-ft1ry4sh4u 6 місяців тому

    ማን እደራያ በጣም ነው የምወዳቸው ራዮችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathh9416
    @hayathh9416 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ ያለህ የኮሌጅ መምህሬ ❤❤❤❤

  • @marthaalebachew1199
    @marthaalebachew1199 6 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል የሚወዱትን ማግባት እንኳን ተሳካልህ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ❤

  • @haimont9075
    @haimont9075 6 місяців тому

    በማንዝያዋል ቻናል ቀርቦ ታሪኩን በደንብ አዳምጬዋለሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ሙሽራው ሙሽሪት ዋዉ

  • @user-zv1yw4vq1c
    @user-zv1yw4vq1c 6 місяців тому

    እንካንም ለዚህ ክብር አበቃቹ በቤተክርስቲያን ከተጋቡ ምንድነው ጨፈራው እግዚኦ

  • @felegushtebekew1672
    @felegushtebekew1672 6 місяців тому

    የእግዚያብሔርን ፈቃድ ማንም በስልጣኑ አንድ እርምጃ ማስኬድ አይችልም፡፡
    እግዚያብሔር የፈቀደው ሆነ!
    እንኳን ደስ አላችሁ!!!!!!!!
    ጋብቻችሁን የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 6 місяців тому

    የፍቅርሰው እኩዋንደስስአላክ ወድም ታሪክህን አይቸ ስደነቅነበረ ❤❤❤ ትዳራችሁ ያመረ የሰመረ ያድርግላችሁ