ማይረሳ ጊዜ አሳለፍን❤

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 3 місяці тому +873

    ሄሉ ፍቅር መስጠት ትችላለች የምትሉ👍👍👍

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 3 місяці тому +3

      Betam yemer yegoduatal enji benatseh sewedat

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 3 місяці тому

      ጠባን፡❤❤

    • @s3s37d3
      @s3s37d3 3 місяці тому +1

      በጣም 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @mimifeleke4418
      @mimifeleke4418 3 місяці тому

      🙏😍

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 місяці тому +135

    ሔልይ አደራ ግን እራስሽን ጠብቂ እዳትጎጂ ፍቅር ደግሞ ከወንድ ልጅ ሲመጣ ይሻላል ተጠቀቂ❤❤❤❤❤😢ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤❤

    • @Elyara24
      @Elyara24 3 місяці тому +4

      የልቤን...Thanks so much

    • @ሳራ-ሐ8ቀ
      @ሳራ-ሐ8ቀ 3 місяці тому +2

      ትክክል

    • @Aynu.Tub7050
      @Aynu.Tub7050 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂አባባው እኮ ትያቅው ናው

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 3 місяці тому +544

    ሄሉን እና እዳልክን የሚወድ ብቻ ላይክ አርጉኝ የመዳምቅመሞች ዛሬደሞ አምሮባችሆል🎉🎉

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 3 місяці тому +76

    ማርያምን ተጋቡ እንግዲህ ግራ አታጋቡን

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l 3 місяці тому

      ዉሸት ነዉ ዩቱብ እየነገዱ

    • @asdfaaa8876
      @asdfaaa8876 3 місяці тому

      😂😂

  • @ነጃት-ጨ4ዐ
    @ነጃት-ጨ4ዐ 3 місяці тому +346

    እች ልጅ ካንፊደንሶ የሚገርም ነው👍👍👍

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 3 місяці тому +6

      😂ቀላል

    • @rosarosa9032
      @rosarosa9032 3 місяці тому +12

      አዎ በጣም ጎበዝ ልጅ ነች 😊😊❤❤

    • @ትግራወይቲ
      @ትግራወይቲ 3 місяці тому +7

      አዎ በጣም ጅግና ናት❤

    • @ዝያዳtube
      @ዝያዳtube 3 місяці тому +5

      በጣም ጎበዝ ናት አደንቃታለው

    • @AlemedemsDems
      @AlemedemsDems 3 місяці тому +4

      ቆጃ እካናት በእዉነት እኔ በጣምነዉ የምወዳት

  • @SelamSelam-k2c
    @SelamSelam-k2c 3 місяці тому +6

    በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ሰዉማግኝት መታደል ነዉ አይለያቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 3 місяці тому +161

    አቦ ፍቅራችሁን ተገላለጹና እኛንም ገላግሉን ሄሉየ የቆንጆወች ቆንጆ ጀግናችን የመልካሞቾ መልካም

    • @Fatuma-xe9vk
      @Fatuma-xe9vk 3 місяці тому +1

      ልክብለሻልአወ

    • @ዝያዳtube
      @ዝያዳtube 3 місяці тому +4

      መገላለፅ የለባቸውም ሚድያ ላይ የወጣ ፍቅር መጨረሻው ደስ የማይል ሊሆን ይችላል ሶ በውስጥ ቢሆን የተሻለ ነው

    • @BikiBiki-d7b
      @BikiBiki-d7b 3 місяці тому

      Tikitatay dirama yihunibit indine😂😂😂😂

    • @fatmaendis356
      @fatmaendis356 3 місяці тому +1

      ባይገላለጡይሻላልክክክክ

  • @FrehiwotGirma-le2wz
    @FrehiwotGirma-le2wz 3 місяці тому +6

    እንዳልክ የሄሉን ደስታ ስለመለስክላት ተባረክ። እውነት ጥሩ ሰው ነህ የተጎዳን ልብ የምትጠግን ጀግና ነክ ዘመናችሁን ሁሉ ደስተኛ ያርጋችሁ።❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ 3 місяці тому +198

    ይህንሠሞን እናተን በመጠበቅ ዘበኛሆነኮ ጎበዝ😂❤❤❤ስወዳችሁ🎉🎉

    • @ሸምስያዩቱዩብ
      @ሸምስያዩቱዩብ 3 місяці тому

      እኔም 😂😂😂😂😂

    • @ተመስገንጌታየ-ፐ4ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ፐ4ቘ 3 місяці тому

      እኔም 😂😂😂 የሃይሚ ቦታ ሄሉ ያዘቹ ❤🎉🎉🎉🎉

    • @SelenaHenery
      @SelenaHenery 3 місяці тому

      እኔስ ብትሉ ከተኛሁበት መንቃት ከጀመርኩ ቆየሁ😂😂😂😂😂😂

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 3 місяці тому +10

    ካሜሪያ አማን የሙዚቃ ምርጫወቾ ስወድላት❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 3 місяці тому +239

    ተጋቡ የምትሉ በላይክ አሣዩኝ ❤❤❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 3 місяці тому +47

    አቤት እዳልክ የሰውን ሞራል ሲጠብቅ ዋው እስማርት ነው❤❤❤

  • @MedhanitDeldebo-qt6gj
    @MedhanitDeldebo-qt6gj 3 місяці тому +115

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሄር አይለያችሁ

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 3 місяці тому +42

    አአይለያችሁ የምር
    ተጋቡ ስታምሩ
    እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @devatube1
    @devatube1 3 місяці тому +221

    ሄሉ ፊቅር ናት ስል በምክንያት ነዉ የኔ እህት እወድሻለዉ❤❤❤❤❤

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @DhhDhxu
      @DhhDhxu 3 місяці тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س 3 місяці тому +3

      ፍጣሪ ያሳካላት

    • @Mesitube-kk5cd
      @Mesitube-kk5cd 3 місяці тому

      Deva አንተም ለ ሄርካ 1ዕድለ ብትሰጥ ደስ ይለኛል ያው ሰው ሁላችንም ሰው ነን ጥፋት ማያጠፋ ሰው የለም

    • @AlewyaAssen
      @AlewyaAssen 3 місяці тому

      ፍቅር እዳይዛት ፈራሁላት ወላሒ

  • @kassechademture837
    @kassechademture837 3 місяці тому +16

    በጣም ነው ምወዳተችሁ እግዚአብሄ ር ፈቅዶ አንድ ቢያደርጋተችሁ በጣም ደስይለኛል❤ ውውውድድድ ነው ማደርጋተቸሁ🫂😍🥰😍

  • @Ganat1234-w6c
    @Ganat1234-w6c 3 місяці тому +182

    ወይኔ እናተ ልጆች ሱስ ሆናችሁብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ መጨረሽችሁን ያሣምረው

    • @melati-nb9tb
      @melati-nb9tb 3 місяці тому

      ለእኔም ሱስ ሆኑብኝ❤❤❤❤❤

  • @Zenach-oh9io
    @Zenach-oh9io 3 місяці тому +19

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ❤❤❤

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 3 місяці тому +234

    ፍቅር እኮ ይዞቸዎል አልገባቸውም እጅ😂😂😂

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 3 місяці тому +14

    ሁለታችዉም የዋህና ደስ የምትሉት መጨርሻችዉ ያማረ ይሁን

  • @ZedZed-t9l
    @ZedZed-t9l 3 місяці тому +158

    እዚህ ቤት ፍቅር ፍቅር እየሸተተኝ ነው❤

    • @mizna-on7px
      @mizna-on7px 3 місяці тому

      Enemi indaza❤

    • @Laila-w4y
      @Laila-w4y 3 місяці тому

      🥰🥰🥰😂😂😂😂😂

    • @SamrawitZemene
      @SamrawitZemene 3 місяці тому

      ምን መሽተት ብቻ ጨሰእጅ😂😂😂😂

    • @HanaLegese-ep2dr
      @HanaLegese-ep2dr 3 місяці тому

      ❤😂😂

    • @mizna-on7px
      @mizna-on7px 3 місяці тому

      @@HanaLegese-ep2dr helu kawodadachi at laiki

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 3 місяці тому +18

    እንዴት እደምትናፍቁኝ ወይ ሱስ ደግሞ ስታምሩ ፍቅር ፍቅር ይሸታል❤❤❤❤❤ይመቻችሁ👍😘

  • @Bet9232
    @Bet9232 3 місяці тому +115

    ማሪያምን የፍቅር ሰው ነሽ ማንም አቅ ጀግና ሴት ለፍቅር ሟች ለህይወታ ሟች ክብር ያለች ሴት ሰው አይረዳሽም አንቺ የፍቅር ጀግና ነሽ ሆይ ታይለሽ እይ የማቴ amazing i love you so much የኔ ውድ ማርያምን ትለያለሽ ፍቅር የገባሽ አንቺ ብቻ ነሽ አጨብጫቢ ማትፈልጊ ሆይ አትፈልጊ ቢሊ ጀግና ሴት ልብሽ ሰው አይረዳሽም የኔ ውድ ቅማምነሽ ጌታ ምስክሬ🎉❤❤❤❤❤

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 3 місяці тому +3

      አቤቱ አገላለጽ ተባረኪ ቢቲየ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 місяці тому +1

      በጣም❤❤❤❤

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 3 місяці тому +1

      ተጣመሩ እንዴ ግን??❤❤❤ፈጣ ያድርግላት❤❤❤

    • @ዙዙየወሎዋ244
      @ዙዙየወሎዋ244 3 місяці тому +1

      exactlly yenem hasab new

    • @tube-ic6dd
      @tube-ic6dd 3 місяці тому +1

      እጂሺ ይባርክ❤ ምርጥ አገላለፆነዉ

  • @meryamali-fz6qt
    @meryamali-fz6qt 3 місяці тому +14

    ከዛኛዉጋ በጣም ያናድዱኝ ነበር በምሀላቸዉ መከባበር አያቁም የዛሬዉ ዋዉ ነዉ ደስ ትላላቹሁ ፍቅር አሰጣጥሽ ደስ ይላል ግን እሱ ከሱ እስኪመጣ በትግስት ጠብቂ❤❤❤

  • @emuyemariyamlij7037
    @emuyemariyamlij7037 3 місяці тому +104

    እንኳን በሰላም መጣቹ የእኛ ቆንጆዎች❤🎉

  • @Raoda-d8z
    @Raoda-d8z Місяць тому

    Bexam dese yemetelu guadegna nachu yemer bexam ewedachuhalehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AybAyb-hu6iu
    @AybAyb-hu6iu 3 місяці тому +52

    መጨራሽውን ያአሳምርልን ሄሉ ደሰታሽ ደስትችን ፊጣራ የማታ እንጀረ ይስጣችሁ ❤❤❤❤

  • @HgjHhbvv
    @HgjHhbvv 3 місяці тому +1

    ሁሉምቤት ለቅሶ ነው ሄሉዬ ተባረኪ ልጁ እርጋታው ደስ ይላል።

  • @HadiaMohammed-d9k
    @HadiaMohammed-d9k 3 місяці тому +148

    የነ አብርሽ እና ያሩታ አረጀ የናተ አምሮበታል😅😅😅❤❤❤ ሰላምችሁ ይብዛ

    • @AyeshaAlharthi
      @AyeshaAlharthi 3 місяці тому +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Britubebritube
      @Britubebritube 3 місяці тому +11

      የልቤን ተናገርሽልኝ😂😂

    • @የኮሜቶችታዛቢ
      @የኮሜቶችታዛቢ 3 місяці тому +4

      😂😂😂😂😂😂😂😂 የነዛ ተይው

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 3 місяці тому +4

      እነዛ ድራማ አበዙብን ዊ😂

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 3 місяці тому +6

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የነዛ ድራማ ነው

  • @ساليتاحمد
    @ساليتاحمد 13 днів тому +1

    ሄሉነት,የኔ,ማር,እራሥሽ,ጠብቂ❤❤❤

  • @EmebatEmebat-ci8wv
    @EmebatEmebat-ci8wv 3 місяці тому +37

    ከዛ ሁሉ ነገር እደዚህ እደዚህ ስለሆኑ ደስ ያለው❤❤❤❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 3 місяці тому +1

    ደስ ትላላችሁ እንዳልክዬ የመልካም በፊትም ለተጎዱ ሰዎች የምትቆም ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @خديجه-س6ف
    @خديجه-س6ف 3 місяці тому +49

    ማሽ አላህ ደስየላል ግን ነገ አደራ እዳትጣሉ እኛ አንወድም ሰው ሲጣላ ምልክታቺን ይስማ የምትሉ👍👍👍👍👍

    • @habebaandres4996
      @habebaandres4996 3 місяці тому +1

      ወይ መሸአላህ ቀልድ ቀለቶች መስሎሸል አኡዙቢለሂ በስ ለየቹት ለዙሙቱም ለሀረሙም መሸአለህ ምትሉ ሰዎች ወዮለቹ

  • @محمدمحمد-ش9ز9ظ
    @محمدمحمد-ش9ز9ظ 3 місяці тому +1

    ሂወትይቀጥላል በጣምጎበዝነሺ ሄሉየ መጨርሻሺ ያማርይሁን

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 3 місяці тому +44

    ጀግና ነሽ እህቴ ስታምሩ❤

  • @tigistsiyoum2430
    @tigistsiyoum2430 3 місяці тому

    ጎበዝ በጣም ደፋር ልጅ ነሽ ስወዳቹ

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 3 місяці тому +34

    ዋዉ በጣም ነዉ እምታምሩት መጨረሻችሁ ይመር ማርያምን❤❤❤❤❤❤

  • @onezero-xv8ri
    @onezero-xv8ri 3 місяці тому +3

    አንዳልክዬ ለ አንተ ቃል የለኝም እዉነት ፈጣሪ የባርክክ የስዉን ልጅ ልክ ያወቅክ የስው ጥግ ብይካለሁ አንተን የወልዱ ወላጆችክንም እረጅም እድሜን ከጤናጋር አብዝቶ የስጥልክ 🙏🙏🙏🙏🙏 እናም ተጣመሩ እና ከዚሕ በላይ ደስተኛ ኩኑልኝ በጣም ነው አምዎዳችኩ እማከብራችኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በርቱሉኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @semu639
    @semu639 3 місяці тому +19

    ያረቢ መጨረሻቸውን አሳምረህ አሳየን

  • @enaneagebremariam4034
    @enaneagebremariam4034 3 місяці тому +2

    ✈️🇺🇸✝️ from America እነዳልክ ማለት እወነተኛ ቅን መልካም ልጅ ጌታ ይባርክክ የሔሉን የልብ ስብራት የጠገነ እወነተኛ ወዳጅ (ጓደኛ) ነው ። even he canceled Canada process. God bless you
    ተባረክ

  • @ZainabZainu-q1w
    @ZainabZainu-q1w 3 місяці тому +36

    ሁሌም እደምለው እግዚአብሐር ፍቅራቹነ ያብዛው❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 місяці тому +4

    የሔሉ በራስ መተማመን የሚገርም ነው❤❤❤❤❤ፍፃሜሽ ይመር የኔውድ እንዳልኬ ፈጣሪ አንድ ያድርጋችሁ መልካም ሰው❤❤❤

  • @Muna-o3t
    @Muna-o3t 3 місяці тому +47

    እንደከታታይ ፉልም እናንተን መጠበቅ ሆነ ስራዬ ❤❤❤

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 3 місяці тому +15

    እኔ ብዙ ጓደኞች ነበሩኝ በጣም የምወዳቸዉ ለኔ ከወንድም በላይ የቅርብ ደራሾቸ ነበረ ግን ሳገባ ባሌ ስልካቸዉን ሁሉ ነዉ ያጠፋብኝ ምንም ማረግ አልችልም እያዘንኩ ተዉኳቸዉ የኔዉድ ወንድሞች ሺ አመት ይኑሩልኝ ክፉአቸዉን አያሰማኝ ወላሂ ከባድነዉ ስሜቱ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 місяці тому +33

    ኢቶበር ሆላ እያለቀስ እናተዘናበሎ እዳልክ ምርጥ ስው ጅግና ብርታቶሄሎ
    ያች ይለያል ❤

    • @ቅማሞች
      @ቅማሞች 3 місяці тому

      አወ እነዚህ ጥሩናቸዉ
      😂😂 የሰሞኑ ሊሎቹማ ማለቃቀሳቸዉ
      እኔማ በማዳም ሹሽና መደበሪያ ሆነዉኛል 😂😂

    • @بنجيبنجي
      @بنجيبنجي 3 місяці тому

      አዎ በኒዚ እንካን እንፍታታ ሌሎቺ እማ ላሳቡዱን ነው የምር😢

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 3 місяці тому +8

    እውነት ❤❤❤❤❤የእግዛብሄር ፍቃዱ ሁኖ አንድ ሁናችሁ ለማየት ያብቃን እናንተን ማየት ሱስ ነው የሆናችሁብኝ እንዳትጠፉ አደራ❤❤❤❤

  • @Slamkasaw8532
    @Slamkasaw8532 3 місяці тому +54

    ሄሉ የኔ ቀበጥ በቃ ተጣመሩ እንዳልክ ምርጥ ሰው ነው በላይኪ 👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 3 місяці тому

      እውነት፡ነው፡ቢጣመሩ፡ጥሩ፡ነበር፡❤❤❤❤❤❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 3 місяці тому +9

    ሄሉኳ ትለያለሽ የኔ የዋአ እግዚአብሔር የተረጋጋ እይወት ይስጥሽ እዳልክ ደግሞ ይገባሻል❤❤❤❤❤

  • @RukeyaAli-nv8kl
    @RukeyaAli-nv8kl 3 місяці тому +18

    እዳልክዬ እደው ስወድህ ለሴት ልጂ ያለህ ክብር ይለያል ዋው ❤❤❤❤❤

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 3 місяці тому +1

    ማነው እንደኔ ሁለቱን የሚወዳቸው ❤❤❤

  • @TURKIAL-d2k
    @TURKIAL-d2k 3 місяці тому +55

    ኤሉዬ በቅርብ ቀለበት አርገሺ ስትደሰቺ የማይሺ ያርገኝ ፍቅር የኦንሺ ልጂ😊❤

  • @EmebetDemse-pr8iz
    @EmebetDemse-pr8iz 3 місяці тому

    እውይ የኔ ሴት ሄሉየ ትለያለሽ ❤እዳልክ ደሞ በስማም የሰው ልክ ያለው ሰው ቢኖር እዳልክ ለሴት ልጂ ያለው ክብር ይለያል👌 የምትሉ በላይክ👌👌💖

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 3 місяці тому +2

    እኔ ለሄሉ ደስ አለኝ ስቃ በማየቴ እንዳልክ ተባረክ🤲✝️🤲

  • @Gelilajida-zu2ck
    @Gelilajida-zu2ck 3 місяці тому +34

    እንደልክ የሰዉ ልክ ማሪያምን ከልብ ሰወ ነክ❤❤❤❤❤

  • @ABRAHAMEMOGES-u7m
    @ABRAHAMEMOGES-u7m 3 місяці тому +1

    Waaaaw ❤❤❤❤❤ helu amezing befetari sem beqa yefqrrr sew neshe beza lhy yewha hulu ngre neshe le edalk anchi neshe misetu edalke aderakine ebakine edatamelexe techilalachu yefqrrr gubahe nachu huletachume ❤❤❤❤fetari yebarekachu

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r 3 місяці тому +124

    ሄሉየ በረካ ሁኝ የኔ ውድ ከሁሉም ቤት ዞርኩኝ ሁሉም ለቅሶ ላይ ናቸው ካንች ቤት መጥቸ ዘና አልኩኝ 😂😂

    • @ABEBECHSEIFU
      @ABEBECHSEIFU 3 місяці тому +2

      ኧረ አሜን እኔ በነሄሉ ተፅናናሁ😂😂😂😂

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz 3 місяці тому +1

      😅😅😅😅😅

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 3 місяці тому +1

      😂😂😂

    • @fetyasima4593.
      @fetyasima4593. 3 місяці тому +1

      እኔ ራሡ እነ ሀይሚ ሢጠፍ እነሡ መጡ ❤❤❤

    • @Ggg-bl6nn
      @Ggg-bl6nn 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂አይዞሽ

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 3 місяці тому +1

    ሔሉዬ አንች ጎበዝ ነሸ ዋናዉ አንችን ደሰ ሰላለሽ የደሰታሽ ምንጭ ሰለሆነ እናመሰግነዋለን እንዳልክን ሔሉ ሁሉም ነገር በሰአቱ ይሆናል መሆን ካለበት አንች እራሰሽን ጠብቂ በተረፈ እንወዳችኋለን ❤❤❤❤

  • @zuzu4827
    @zuzu4827 3 місяці тому +14

    የናንተ ምርኮኛ ሆኞ መቀረቴ❤❤❤ ሄሉየ የልብሽን አይቶ ፈጣሪ ይካሰሺ

  • @MimiMimi-gs9uo
    @MimiMimi-gs9uo 3 місяці тому +13

    እኔ ከዚ በፊት የ2 አያቹዋሎ ጊን ተከታትያችሁ አላውቅም አሁን ጊን ሄሉ ከእንዳልክ ጋር ከሆነች ጀምሮ ለላ ሆነች ላካ ከተረጋጋ ሰው ጋር ስሆን ረጋ ይላል ሄሉምኮ ረጋ አለባበሱዋ ሁላ ዋው 👌🏻❤️❤️በዚ ቀጥይ ስታምሩ በጌታ አይለያችሁ በቃ ፍቅራችሁን ተገላለፁእና ገላገሉን የምትሉ 👍🏻🤣🤣

  • @Betlmetogebrkdan-rv5mc
    @Betlmetogebrkdan-rv5mc 3 місяці тому +28

    ሄሉዬ የፍቅር ስው ነሽ አድላክን ብታገቢ ድስ ብሎሽ ትኖሪልሽ ያርግልሺ ምኞቴነው❤❤❤❤❤❤🎉

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 3 місяці тому

    ተባረኩ ደስ ስትሉ እንኳን እግዚአብሔር ካሰሽ።

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 3 місяці тому +11

    ሄሉዬ የወደፊቱን ሂወትሽን እግዚአብሔር ያስደስትሽ😘 እንዳልክ እግዚአብሔር እንዳንተ አየነት ወንደረሞች ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🤗🥰🥰🥰

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    እንዳልክ አንተልዩ ነህ ምን ልበል ቃል ጠፋብኝ ፈጣሪ ፍፃሜ አችሁን ያሳምረው

  • @EthiopiaHagere-q7h
    @EthiopiaHagere-q7h 3 місяці тому +47

    ሄሉየ ጥፍጥ ያለ ሂወት እግዚ አብሄር ይስጥሽ እዳልክየም አተ ምርጥ ልጅ ነህ❤❤❤

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam 3 місяці тому +9

    ሄልዬ እ/ር ይመስገን ያንቺን ደስታ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ዛሬ ሳይሆን ከበፊት ጀምሮ በምትሰሬያቸው ስራዎች የምዝናናው በጣም ነው እንደ ልጄ እወድሻለሁ ያንቺን ደስታና የቤተሰብሽ ሰላም በመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል ይሄ ሰው የተሰጠሽ ከላይ ነው እግዚያብሄር ለተበደለና ለቅን ሰው የካሳ ግዜ አለው እንዳልክ እኔም አመሰገንኩህ አከበርኩህም ሄሉዬ እንዳልክን የግል እንድናደርግ እ/ር ከክፊ ይጠብቃችሁ ለሌላውም አስተማሬ ፍቅርን ትዘራላችሁ መላው ቤተሰብ እንኩዋን ደስ አላችሁ ጠላታችሁ ዲያቢሎስ እግር ይበል

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih 3 місяці тому +28

    የኔ ዉድ ሁሌም ደስተኛ ሁልኝ እህቴ ብቻ እንዳትጎጅ እፈራለሁ ማርያምን

  • @MAREFASAID-jy6km
    @MAREFASAID-jy6km 3 місяці тому +1

    ሲጥ እንዳትይ አይጥና በሬ 😂😂ታምራላቹሁ ያዝልቅላቹሁ😘

  • @SemiraSemiro
    @SemiraSemiro 3 місяці тому +34

    ዛሬ ከጦጦች ጋ ነው እየታጀባችሁ ይሄም መታደል ነው❤❤❤ይመቻችሁ

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz 3 місяці тому +4

    የሰይጣን። ጀሮ ይደፈን
    ይህን የመሰለ ፍቅር አሳልፎ መስጠት ሞኝነት
    ሄሉ ቀሚስሽ ዋው ነው ❤❤❤

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 3 місяці тому +11

    ያላችሁበት ሁኔታ በጣም ደስ ይላል በጣም ታምራላቸዉ ግን ጥያቄ እስከመጣ ጠብቄ እንዳትናገር ሲመጣ በዚህ ዘመን ወንድ ፍቅር ይዞኛል ብሎ ብናገር ምንም ችግር አለው ግን ቢሆንም እስከሚመጣ ድረስ ጠብቄ ምንም ቢሆን ከእሱ ይምጣ ጠብቂኝ ማለት ነው ጥሩ አመለካከት ያላችሁበት አያስገባም ማለት አይቻልም በደቡብ ያስገባል ፍቅር ውስጥ ልባቸውን አዳምጡ በደም ተረጋግታቸው ቀሲስ ከሚመጣ ጠብቂኝ ወዲ 🎉❤❤️🙏

  • @גלהאינייה
    @גלהאינייה 3 місяці тому +2

    በጣሞነው የምታምሩት እግአዚሐር ፍቅራቹነ ያብዛው💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤

  • @حياتنجاش
    @حياتنجاش 3 місяці тому +32

    ዋውዋውዋው.ሄሉ.ሰታምሮ እዳልክ.ታድልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AppsApps-e3v
    @AppsApps-e3v 3 місяці тому +9

    ኧረተጋቡና ማለቴ ፍቅረኛሞች ሁኑና ከዛ ደሰሰሰሰ ይበለኝ ❤❤❤❤❤

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 3 місяці тому +23

    ስታምሩ እኮ አንዳኞች እንዴ ላሎቹ እንዳትላያዩ 🙏 ጌታ አንድ ያርጋችሁ አንድ ለይ ስትሆኑ በጣም ታምራላችሁ ❤️ H&E❤

  • @ያምሮትማስረሻ
    @ያምሮትማስረሻ 3 місяці тому

    የሄሉ በረከት በሁላችላይ ይደር አሜን፫

  • @urcell1875
    @urcell1875 3 місяці тому +51

    ደፋር በራሷ የምተማመን ጀግና ጠይቂዉ በቃ 😂👍👍

    • @Ggg-gz3vu
      @Ggg-gz3vu 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😮

    • @tosfisb8754
      @tosfisb8754 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂eko ይሻል ነበር ሲጅመር ልምድም አላት😂😂😂

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 3 місяці тому +4

      እረ ተው አትገፋፋት
      ከሱ ሲመጣ ይሻላል😢እንዳትጎዳ❤❤❤❤

    • @መሪያም-ለ6ተ
      @መሪያም-ለ6ተ 3 місяці тому

      ምን ማለት ነው ኘራክ እንጂ እሷ አትጠይቅም ለንግግራቹ ትንሽ ሰነ ስርዓት ይኑራቹ​@@tosfisb8754

    • @ተመስገንጌታየ-ፐ4ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ፐ4ቘ 3 місяці тому

      መለጣጠፍ ኣይቻልም የሚል ፓርት ኣሳቀኝ😂😂😂😂❤😂

  • @soulmaycrySoul
    @soulmaycrySoul 3 місяці тому +3

    በጣም ነው የምታምሩት አይለያችሁ

  • @wintakflay54
    @wintakflay54 3 місяці тому +9

    Ewnet lemenager yenante mecheresha mayet efelgalew fetari kenante gara yhon meqena ysewrlachu ❤❤❤

  • @sof-bq8tk
    @sof-bq8tk 3 місяці тому +2

    እኔ የሚገርመኝ የሙዚቃዉ ነገር ግደታ ወደ ፈቅር እየጋበዛቸዉ ነዉ🎉💃💃❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 місяці тому

      ክክክእኔምእንደዚህሲሉፍቅርየያዛቸውይመስለኛል

  • @Maramawit222
    @Maramawit222 3 місяці тому +10

    Emebrhan hulem kegonachu thun atleyachu yene wudoch endalkye heluye wuddd❤❤❤❤❤

  • @Netsi2023
    @Netsi2023 3 місяці тому +8

    Heluyee የ ፍቅር ሰው የኔ ዉዶች አንዳልቅዬ ውድድ ሰታምሩ ❤❤❤

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui 3 місяці тому +5

    ሄሉነቴ በጣም ታምራላችሁ የኛ ፍካቶች ደሥ ትላላችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ቡሀላ እዳታለቃቅሱ ታዳ ይመቻችሁ

  • @kikigalgerea2015
    @kikigalgerea2015 3 місяці тому +11

    በአሁን ሰዓት እውነተኛ ሰው ማግኘት መታደል ነው

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 3 місяці тому +28

    سبحان الله
    الحمد لله
    لا اله الا الله
    الله اكبر

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 3 місяці тому +1

    ፍቅራቸው ያስቀናል በጣም ተምራለች እግዚአብሔር አይለያችሁ ሁለት ቆንጆዎቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MasaratMasarat-i9i
    @MasaratMasarat-i9i 3 місяці тому +6

    Wowww yene setamru iko fetari ayileyachu 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @HadiyaEndris-o3t
    @HadiyaEndris-o3t 3 місяці тому +94

    ሁለት ቆንጆዋች አደራችሁን በዚሁ ቀጥሉ ትንሺ ቆይታችሁደሞ እደሌሎቹ ይቱበሮች እዳትነፋረቁብን አደራ 😂😂😂😂

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 3 місяці тому +3

      እኔም እምፈራው ይሄነው

    • @خديجه-س6ف
      @خديجه-س6ف 3 місяці тому +2

      አወ እህ ሰለቸን🤣🤣🤣🤣

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 3 місяці тому +1

      የሥራው ባህሪ ነው የግድ ነው

    • @Menelik27
      @Menelik27 3 місяці тому +1

      ምን ማለት ነው እንዳትነፋረቁብን ማለት? እንዳትጣሉ ለማለት ነው😂😂

    • @DammySaffa
      @DammySaffa 3 місяці тому

      😂😂😂😢😢😢😢😢

  • @AleMu-c4x
    @AleMu-c4x 3 місяці тому

    ብዙ ጊዜ ማየትጅ አለኮምትም ሁለታችሁም ምርጥየ ናችሁ እግዚአብሔር ያጣምራችሁ ብዙ ጊዜ ፀጉርሽን አትነካኪ በተለይ ምግብ አጠገብ በተረፈ መልካም ነው በርቱልን ❤😘

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 3 місяці тому +13

    ሄሉዬ አች ትለያለሸ የፍቅር ሰዉ የዋህ ነሸ የኔ ዉድ በጣም ነዉ እምወድሸ❤❤❤❤

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 3 місяці тому +1

    ሂሉዬ የኔ ማር አስተዋይ እና የዋህ ነሽ እዳልክም ትልያለህ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 3 місяці тому +29

    እድለኛ ነህ እውነት እንዳልክ ለተሰበረ ማከም ትችልብታለህ መታደል❤❤❤

  • @selamselam6256
    @selamselam6256 3 місяці тому

    ሂሉዬ ጀግና የእዉነት እንዳልካ ይገባዋል። በጣም ምርጥ ወንድም ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo 3 місяці тому +18

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ኑርልኝ ፋጥር ማጭርሻቹን ያማራ የሳማር ያድርግላችሁ 🙏🎉🎉🎉🎉

  • @hananeasfaw
    @hananeasfaw 3 місяці тому +2

    ታምራላችሁ ፈጣሪ የተሻለዉን መንገድ ይምራችሁ

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz 3 місяці тому +7

    ሄሉን አንደኛ የሚያርገሸ አንድ ምክንያት
    የፍቅር ሰው መሆኗ አው
    ሄሉየ። ሁሌም። በፍቅር ኑሩልን❤❤❤

  • @enaneagebremariam4034
    @enaneagebremariam4034 3 місяці тому

    ✈️🇺🇸✝️ from America እነዳልክ ማለት እወነተኛ ቀን መልካም ልጅ ጌታ ይባርክክ የሔሉን የልብ ስብራት የጠገነ እወነተኛ ወዳጅ (ጓደኛ) ነው ። even he canceled Canada process. God bless you
    ተባረክ

  • @azmerahailu6827
    @azmerahailu6827 3 місяці тому +10

    በጣሞ ነዉ የምታምሩት እግዚአብሄር አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @enaneagebremariam4034
    @enaneagebremariam4034 3 місяці тому +18

    ✈️✝️ ከአሜሪካ ነው🇱🇷 ደስ ትላላችሁ ይመቻችው 🙏 ጦጣዎቹ ፍሩቱን አይተው ነው

  • @MasrtiMasrtigeto
    @MasrtiMasrtigeto 3 місяці тому +6

    ዉዪ ሄሉ በጣም ነዉ እምታምሩት እንዳልክ ለሴት ልጅ ያለዉ ክብር❤❤❤

  • @tube3531
    @tube3531 3 місяці тому +2

    ይመችሽ ሄሉየ ሙደኘ ነሽ ወላሂ ትመችኘለሽ ምርጥ ያራዳልጅ