Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሐንየ የኔ ንግስት የኔ ፍልቅልቅ መማርየ የድሃ እናት እንወዳቸሗለን❤❤❤
የኛ ጀግኖች ትንሽ ትልቅ ድሀ ሀብታም እማትለዩ 🎉🎉🎉የኛ እንቁዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
የኛ ማሮች እንዴት እንደምታምሩ ።ስጠብቀው የነበረው ይህ ነበር ሀኒየ❤
የኔ አስተዋይ እህት የኔ ቀብራራ ሀኒየ አናመሠግናለን ሀሳቧን እንድትገልፅ ስላደረግሽልን የኔ ወርቅ እህት መማርየ የኔ ጠንካራ ጠንቅረሽ የምታጠነክሪኝ ክበሪልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መማርን ቲክቶክ ገና ስጀምር ነው የማውቃት ጎበዝ አስተዋይ ሴት ናት
ሃኒ እንኳን በሰላም መጣሽወደ Edmonton አይ ቡናባፈላልሽ ደስ ይለኝ ነበር መማር በይ በደንብ አስተናግጃት ።ሁለት ቆንጆዎች እድሜ ጤና ይስጣችሁው መልካም አዲስ ዓመት ❤❤
ሀኔየ የኔ ፈልቅልቅ እዲትነሽ የኔ ውድ የሰው ሀገር ኑሩ እዲት ይዞሻል ከነልጅሽ ደሞ መማር እና አችም ምርጥ አማራ ናችሁ❤❤
የኔ ማሮች ሁለት ወርቆች💚💛❤👑👑🔥🔥🔥🔥
Memar is a the best. She is the most amazing person I’ve ever seen ❤❤❤ God Bless you , egezeabhere yasebshun yasakalesh yeny melkam sewe 🙏🙏🙏
ሁለት ቆንጆ የአማራ ልጆች ❤👌
❤❤❤❤❤❤
መማር እምትባለው ባለዬ አማራ ስራዋ ባንዳ ናት ሆዳም
ሆዳምማ እናንተ ናችሁ። በውሸት ሚድያ ሰውን የምትወቅሱና የምትሳደቡ። ልጅትዋ ባላደረገችው ነገር አትቀባጥሩ።👺👹👺👹
@@ሰላም-ቸ1ጠ አንቺን ብሎ ሰላም ዝም ብትይስ
ምን አይነቱ ጅል ነው በናታችሁ። እየነገረችህ የአማራ ልጆች? መማር አማራ ነኝ ብል ደጋፊ አጣለሁ ወይ ደሞ ሌላ አጀንዳ ያላት አደገኛ ሰው ነች። የኢትዮጵያኒስት ካንፕ ውስጥ ሆና በአማራ ደም ኢትዮጵያዊ እንድትባል የምትጥር ነች። ይሄ ሁላ አማራ ሲጨፈጨፉ ምን ሰራሽ ብለህ ጠይቃት? ገንዘብ ረድቻለሁ ነው የምትልህ። የሞተ አማራን ሰንዳ ለመጪው ትውልድ ዳግም ጂኖሳይድ እንዳይፈፀምበት ከመታገል ይልቅ ዳንኤል ክብረት እና ጂኖሳይደሮቹ ዘርማንዘራቸው መጥፋት አለባቸው ብለው የተስማሙበትን አጀንዳ አስፈፃሚ ናት። ሃቁን ሀቅ በሉ። አባቴ የኢትዮጵያ መዝሙር የሚዘመርበት ቦታና ቀን አለ። ዛሬ ግን አማራን እንደ ህዝብ እየጠፉ ካሉት ጎን አውቃም ይሁን ሳታውቅ እያገዘች ነው። ከአማራ መቀነት እና ኪስ ቀፍላ ለ--- የምትረዳ እኮ ነች። እስኪ ለአማራ ድርጅት ይሄን ሰራች ብላችሁ ንገሩኝ? የግለሰቦች እርዳታን ካልሆነ መማር አንድም የአማራን ድርጅት አላገዘችም። በራሷ ግንዘብ የሆኑ ግለሰቦችን አግዛ ይሆናል ግን ለፋኖ ብላ አሰባስባ ታውቃለች? በፋኖ ቀጠና ውስጥ ያሉ ማህበረሰቦች አማራ አይደሉም? ለነሱ መድሃኒት አያስፈልግም ምግብ አያስፈልግም? ለፋኖ ታሰባስብ ያለ የለም። ነገር ግን ፋኖ ስር ብዙ ህዝብ አለ በስርዐቱ ምንም እንዳይደርሰው የተደረገ። ስለዚህ ጉዳይ እሷም ታማኝም ትንፍሽ አይሉም
ኧረ ሀኒቾ እንዴት እናዳምጥ ክላክስካሉ ሲረብሽ ኡኡኢ😊 መማርዬ መልካም ሰው❤❤
የመጀመሪነኝ ሀንየ እወድሺለሁ የኔ ፈድሻ መማርየ ም እንደዛው እወዳቺሁለሁ❤❤❤❤
እኔም ❤️🤣
ሁለት ቆንጆ የአማራ ልጅች ሀኒየ በጣም አምሮብሻል ሸንከጥ ብለሻል💋💋💋✅👌👌👌👌👌✅✅✅✅
የኔ ፋልቅልቅ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነዉ እወድሺለሁ
ጎበዝ መማር! አሁን ትክክለኛ ነገር ተናግረሻል፡ የአማራ ድምጽ መሆን ግዴታሽም ነው!
ሀኒ ቆንጆ መማር ቆንጆ ጋር ተገናኝታችሁ ስለተጫወታችሁ በጣም ደስ ይላል ❤❤
ሀኒቾ እና ማማር የሀገርችን ቅመሞች ናችሁ ይመቻችሁ❤ ወይኔ ግጥም ገጠምኩኝ
መልኳን በአግባቡ የተጠቀመችእንስት እግዚአብሔር ስራዎችሽንይባርክ። ሀንዬ አንቺም እኮየመጨረሻ ውብ ነሽ 🤗😘🥰😍
ማማርየ የኔ ቆንጆ በጣም ከምወድልሽ ባህሪ በማንነትሽ ትኳሪያለሽ ቀጥይበት❤❤❤
Hanye God bless you we Amhara people we love you
የምወድሽ ትእጅየ የኔ ቆንጆ መማር አለባቸዉን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለንንግስታችን ኑሪልን❤❤❤❤
መማርዬ ንግስቷ እውነትም ንግስት ትንሽ ትልቁን የምትተባበር እውነተኛ ሰው 🙌ሰው አክባሪ🙏
መማርዬ ሀንዬ እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉 ከውጭም ከውስጥም ቆንጆዎች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን ይስጥልን ❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ ❤❤ለህዝባችን የከፍልሽው ውለታ መቸም የማይረሳነው ያ እየተጉላታሽ ያለሽውም ለህዝብ ነው እደሆዳሞቹ ድምጥሽን አጥፍተሽ መከመጥ ትችይነበር ግን ባርነትን የማትቀበይ ያባቶችሽልጅ እንወድሻለን❤❤❤❤
ሀንዬ እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ
የኔ ንግስት. እውነት እውነት እንዳለ የምወደው መማርህዩ. በመልካምነትሸ ይበፅጣ. ❤❤❤❤❤❤❤❤ልዩ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር ፍቅር❤❤❤❤❤😊
ደስ እምትሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
መማርዬ የኔ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅሸ❤
መማር ጀግና አስተዋይ ሴት ነች ስንቱን ቻለችው ሀኒ ጠፋሽ❤❤❤❤
መማርየ በእምነትሽ ጠንካራ ሁኝ ፀለት አድርጊ ቆንጆ ስለሆንሽ በስው አድሮ ክፉ መንፈስ እንደአያድርብሽ❤
መማርዬ በጣም ታምሪያለሽ ❤ ሐና ጕጄ አድናቂሽ ነኝ ❤
ማማር አሉሽ? እውነትም ማማር መልክና ጸባይሽ የተስማማ የማማርሽ መግለጫ ነው። የምትሰሪውን በጎ ሥራ ቀጥይበት። ሐገራችንና ባህሎቻችንን በ ቲክቶክ በዓለም ለሚኖሩ ለብዙ ሺዎች ስለምታስታውቂልን ምስጋናዬ ይድረስሽ። በርች የምታደርጊውን በጎነት ቀጥይበት ሁሌም እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን።
ሐኒ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሸ እግዚአብሄር ይጠብቅሸ❤
እሰይ የኔ ጀግና ወደዛ ስትሔጅ ያሰብኩልሽን ፕሮግራም ጀምረሽ ሳይሽ ልቤ በደስታ ዘለለች።ጋብዣቸው ስንት አስተማሪ ታሪክ አለ ወደ ቤተክርስቲያን አባቶች አገልጋዮች እና ባለትዳሮችም ሒጅበት ሀንዬ ይቅናሽ የኔ ውድ።
የኝ ንግስት ጀግና ነሽ አንች መማሪዬ❤❤
መማርየ ሀኒቾ በጣም እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤❤
ድምጹ አይስማም ለወደፊቱ ድምጹ ቢስተካከል ጥሩ ነው በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው እናመስግናለን ቆንጆ እህቶቻችን በረቱልን👍🏼🥰🥰❤❤❤💐💐💐🌼🌼🌼🌻🌻🌻😍😍😍
Hanye enkyan Canada 🇨🇦 metash...now I'm able to watch the beauty of the land though we can't afford to travel......
ሁለት ቆንጆዎች ስወዳችሁ
ካለፈው ያማረ ዘመን ይሁንልን
እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ
ሐንየና መማር ሁለታችሁንም ስወዳችሁ❤
ሀንዬ በጣምነውምወድሽ
ሁለታችሁም ንግሰቶች ታኮራላቹ❤❤❤❤
ሃንዬ በጣም እወድሻለሁ እንካን አደረሰሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
ሁለት ንግስቶች ስታምሩ❤❤❤❤
ሐንዬየኔ ውድ እምር ይበልብሽ❤❤❤ታምራላችሁ❤
ሀንየ ❤ መማር❤ እንኳን ደህናአ መጣችሁ መልካም የስራ የጤናአ የሰላም አመት ያድርግላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መማርዬየኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
እይዞሽ ስው ብዙ ያዋራል ignore them
እጅግ በጣም ታምራላችሁ
ኦ ጎጂየ የእኛ ዉድ እንቁዋ ኢትዮጵያዊ ስወድሽ እኮ!!
ሁለቱ ዕንቁዎች🥰🥰🥰
Mamar yene konjo hana yene konjo❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርች መ ማርዬ ፤ በ ብዙ ፈተና ዉስጥ የሚመጣ ብርታት በቀላሉ አይፈርስም እናም ፈተና በአለት ላይ መቆሚያችን ነው ሁላችንም እንበርታ
both of you you are gorgeous God bless you. Happy Ethiopian new year
You are best actress please Yesefer blgna atteyiqi benatish. Endmeshim ayifeqdm
ዘሃኒ የኔ ቆንጆ መማርዬ የኔ ፍልቅልቆች ❤❤❤❤❤❤❤❤
መማርዬዬዬ እና ሀናዬዬዬ እንኳን አደርሳቹህ❤❤❤
ሁለታችሁንም በጣም ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
ሀንዬ ጎሽ መማርዬን እንኳን አገኘሻት ብርክ በይ❤🎉
ሰላማችሁ ይብዛ❤ የሚሰራ ስው ሁሌም በስው መተቸቱ አይቀረም የሚያዳክሙሽን እየመረቅሽ ወደፊት እግዚአብሔር ይርዳሽ።🙏
ዋው ዋው እህቶቸ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤
የኛ ንግስት ጀግና ነሽ አንች መማርዬ❤❤
ሀኒዬ የኔ ሴት እወድሻለሁ ❤❤የኔ ፍልቅልቅ እህት አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ💜💜🌹🌹😘😘
ሀኒች በጣም ነው የምወድሽ የኔ ማር መማርየ ደስ ትይኛለሽ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሰሽ ሀኒቾ🥰🥰🥰
Much love both of you❤
መማርዬ አንች ትልቅ ሰው መማርን መግለፅ ቢከብደኝም I am seeing l love you 😘 ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌸
You are guys so beautiful and strong keep up she’s very talented she song Ethiopia Ethiopia ❤❤❤
መሚ ሃንዬ ❤
ሀኒየ ደርባባዋ ቆንጂየዋ መማሪየ የስው ልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Teddy Hawassa Next Guest
ሁለት ሁለት ሁለት ተወዳጅ ቆንጆ ፍቅር እህቶች እንካን አደረሳችሁ ፍልቅልቅ በሉልኝ
የኔ ቆንጆዎች እወዳቸዋለሁ
የኔ ማሮች ሁለታችሁንም እውዳችዋለው ምርጦቼ❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ!❤❤
የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤
መማር ❤❤❤❤ ሀንየ ሰወዳችዉ❤❤❤❤
Please ከ ሊያ ሾውጋራ ጎደኛ አትሁኝ እኔ ሰዉ አልንቅም ግን እሷ አንቺን አትመጥንሸም በተረፈ ጠንካራ ሁኚ ምንም አይወጣልሸም የቀና ሰዉ ብዙ ይላል እና ጎበዝ ልጅ❤❤❤
ሀኒቾ መማር የኛ እንቁዎች ዉድድ♥️♥️
የአማራ ንግስት ❤❤❤ በጣም ነው የምንወድሽ
መማርዬዬ የኔ ቆንጆ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
Two beautiful Ethiopians! I saw couple of her “Bahele masetewaweke clips” & indeed she is beautiful!! Thanks for sharing Hancho!😍😍🇧🇯🇧🇯❤️Kalagebache talake wenddm alegne konjo endesewa😂😂
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤
ስወዳችው እኮ
የኔ ወርቆች ❤❤❤❤ ilove you hanyeee & memiyeee❤❤❤❤
በጣም ታምራላችሁ ግን መማር ድምፆሽ አይሰማም ❤❤❤
የታደለ ነው እንቺ ያገኝ ሁሉን ያማላሽ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
መማር ሀኒቾወ የአማራው ንግስቶች 😍😍😍
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በሚገርም ሁኔታ የቀበሮ ሜዳ ተፈናቃዬች ሳትወስጅባቸው ብሩን እንዴት በአደባባይ ይናገራሉ ለማንኛውም ብራቸውን መልሽላቸው እንዳትረገሚ አሁን ምንም ላይመስልሽ ይችላል
ምንም አልወሰደችም። ስም ማጥፋት በሚድያ ቀላል ስለሆነ ጠላቶችዋ ክፉ አውርተውባት ነው።👺👹👺👹
አልወሰደችም ።
@@BettyHussen የአጥ ምስክሯ ድንቢጥ ናት በሚዲያ ወጠው የተናገሩት እኮ እራሳቸው ተፈናቃዬች ናቸው ሆዳም አትሁኑ
@@hhuu202424 አንዳንድ ስም አጥፊዎች ወጥተው ስላወሩ አትመኚ እዛ ያሉት የእርዳታ አስተባባሪዎች እንዳልወሰደች ተናግረዎል እቺን ልጅ ተዎት አታሳቅዎት አታሳድዎት መልካም ነገር ባደረገች
አረ ሐንዬ አንድ ሚሊየን የስደተኛ በተፈናቃይ ስም ካልወሰድሽ መልስ ምት ለምን አትሰጥም ነበር አንቺም ለምን አልጠየቅሻትም
ሀሂየ ጠፊተሻን ሁለት ምርጦች!!
Enkuan aderesachu meretochu 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️
የኛ ኔግስት ገና ትነግሻለሽ❤❤❤❤❤❤
የእኔ ባትሆኑ ግን ታስቀኑኝ ነበር ውዶችየ❤❤❤
ሀንዬ በርቺልን
Welcome to Edmonton hanny 😊
ሐንየ የኔ ንግስት የኔ ፍልቅልቅ መማርየ የድሃ እናት እንወዳቸሗለን❤❤❤
የኛ ጀግኖች ትንሽ ትልቅ ድሀ ሀብታም እማትለዩ 🎉🎉🎉የኛ እንቁዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
የኛ ማሮች እንዴት እንደምታምሩ ።ስጠብቀው የነበረው ይህ ነበር ሀኒየ❤
የኔ አስተዋይ እህት የኔ ቀብራራ ሀኒየ አናመሠግናለን ሀሳቧን እንድትገልፅ ስላደረግሽልን የኔ ወርቅ እህት መማርየ የኔ ጠንካራ ጠንቅረሽ የምታጠነክሪኝ ክበሪልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መማርን ቲክቶክ ገና ስጀምር ነው የማውቃት ጎበዝ አስተዋይ ሴት ናት
ሃኒ እንኳን በሰላም መጣሽ
ወደ Edmonton አይ ቡና
ባፈላልሽ ደስ ይለኝ ነበር መማር በይ በደንብ አስተናግጃት ።ሁለት ቆንጆዎች እድሜ ጤና ይስጣችሁው መልካም አዲስ ዓመት ❤❤
ሀኔየ የኔ ፈልቅልቅ እዲትነሽ የኔ ውድ የሰው ሀገር ኑሩ እዲት ይዞሻል ከነልጅሽ ደሞ መማር እና አችም ምርጥ አማራ ናችሁ❤❤
የኔ ማሮች ሁለት ወርቆች💚💛❤👑👑🔥🔥🔥🔥
Memar is a the best. She is the most amazing person I’ve ever seen ❤❤❤ God Bless you , egezeabhere yasebshun yasakalesh yeny melkam sewe 🙏🙏🙏
ሁለት ቆንጆ የአማራ ልጆች ❤👌
❤❤❤❤❤❤
መማር እምትባለው ባለዬ አማራ ስራዋ ባንዳ ናት ሆዳም
ሆዳምማ እናንተ ናችሁ። በውሸት ሚድያ ሰውን የምትወቅሱና የምትሳደቡ። ልጅትዋ ባላደረገችው ነገር አትቀባጥሩ።
👺👹👺👹
@@ሰላም-ቸ1ጠ አንቺን ብሎ ሰላም ዝም ብትይስ
ምን አይነቱ ጅል ነው በናታችሁ። እየነገረችህ የአማራ ልጆች? መማር አማራ ነኝ ብል ደጋፊ አጣለሁ ወይ ደሞ ሌላ አጀንዳ ያላት አደገኛ ሰው ነች። የኢትዮጵያኒስት ካንፕ ውስጥ ሆና በአማራ ደም ኢትዮጵያዊ እንድትባል የምትጥር ነች። ይሄ ሁላ አማራ ሲጨፈጨፉ ምን ሰራሽ ብለህ ጠይቃት? ገንዘብ ረድቻለሁ ነው የምትልህ። የሞተ አማራን ሰንዳ ለመጪው ትውልድ ዳግም ጂኖሳይድ እንዳይፈፀምበት ከመታገል ይልቅ ዳንኤል ክብረት እና ጂኖሳይደሮቹ ዘርማንዘራቸው መጥፋት አለባቸው ብለው የተስማሙበትን አጀንዳ አስፈፃሚ ናት። ሃቁን ሀቅ በሉ። አባቴ የኢትዮጵያ መዝሙር የሚዘመርበት ቦታና ቀን አለ። ዛሬ ግን አማራን እንደ ህዝብ እየጠፉ ካሉት ጎን አውቃም ይሁን ሳታውቅ እያገዘች ነው።
ከአማራ መቀነት እና ኪስ ቀፍላ ለ--- የምትረዳ እኮ ነች። እስኪ ለአማራ ድርጅት ይሄን ሰራች ብላችሁ ንገሩኝ? የግለሰቦች እርዳታን ካልሆነ መማር አንድም የአማራን ድርጅት አላገዘችም። በራሷ ግንዘብ የሆኑ ግለሰቦችን አግዛ ይሆናል ግን ለፋኖ ብላ አሰባስባ ታውቃለች? በፋኖ ቀጠና ውስጥ ያሉ ማህበረሰቦች አማራ አይደሉም? ለነሱ መድሃኒት አያስፈልግም ምግብ አያስፈልግም? ለፋኖ ታሰባስብ ያለ የለም። ነገር ግን ፋኖ ስር ብዙ ህዝብ አለ በስርዐቱ ምንም እንዳይደርሰው የተደረገ። ስለዚህ ጉዳይ እሷም ታማኝም ትንፍሽ አይሉም
ኧረ ሀኒቾ እንዴት እናዳምጥ ክላክስካሉ ሲረብሽ ኡኡኢ😊 መማርዬ መልካም ሰው❤❤
የመጀመሪነኝ ሀንየ እወድሺለሁ የኔ ፈድሻ መማርየ ም እንደዛው እወዳቺሁለሁ❤❤❤❤
እኔም ❤️🤣
ሁለት ቆንጆ የአማራ ልጅች ሀኒየ በጣም አምሮብሻል ሸንከጥ ብለሻል💋💋💋✅👌👌👌👌👌✅✅✅✅
የኔ ፋልቅልቅ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነዉ እወድሺለሁ
ጎበዝ መማር! አሁን ትክክለኛ ነገር ተናግረሻል፡ የአማራ ድምጽ መሆን ግዴታሽም ነው!
ሀኒ ቆንጆ መማር ቆንጆ ጋር ተገናኝታችሁ ስለተጫወታችሁ በጣም ደስ ይላል ❤❤
ሀኒቾ እና ማማር የሀገርችን ቅመሞች ናችሁ ይመቻችሁ❤ ወይኔ ግጥም ገጠምኩኝ
መልኳን በአግባቡ የተጠቀመች
እንስት እግዚአብሔር ስራዎችሽን
ይባርክ። ሀንዬ አንቺም እኮ
የመጨረሻ ውብ ነሽ 🤗😘🥰😍
ማማርየ የኔ ቆንጆ በጣም ከምወድልሽ ባህሪ በማንነትሽ ትኳሪያለሽ ቀጥይበት❤❤❤
Hanye God bless you we Amhara people we love you
የምወድሽ ትእጅየ የኔ ቆንጆ መማር አለባቸዉን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለንንግስታችን ኑሪልን❤❤❤❤
መማርዬ ንግስቷ እውነትም ንግስት ትንሽ ትልቁን የምትተባበር እውነተኛ ሰው 🙌ሰው አክባሪ🙏
መማርዬ ሀንዬ እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉 ከውጭም ከውስጥም ቆንጆዎች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ ሰላም ለሀገራችን ይስጥልን ❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ ❤❤ለህዝባችን የከፍልሽው ውለታ መቸም የማይረሳነው ያ እየተጉላታሽ ያለሽውም ለህዝብ ነው እደሆዳሞቹ ድምጥሽን አጥፍተሽ መከመጥ ትችይነበር ግን ባርነትን የማትቀበይ ያባቶችሽልጅ እንወድሻለን❤❤❤❤
ሀንዬ እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ
የኔ ንግስት. እውነት እውነት እንዳለ የምወደው መማርህዩ. በመልካምነትሸ ይበፅጣ. ❤❤❤❤❤❤❤❤ልዩ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር ፍቅር❤❤❤❤❤😊
ደስ እምትሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
መማርዬ የኔ መልካም ፈጣሪ ይጠብቅሸ❤
መማር ጀግና አስተዋይ ሴት ነች ስንቱን ቻለችው ሀኒ ጠፋሽ❤❤❤❤
መማርየ በእምነትሽ ጠንካራ ሁኝ ፀለት አድርጊ ቆንጆ ስለሆንሽ በስው አድሮ ክፉ መንፈስ እንደአያድርብሽ❤
መማርዬ በጣም ታምሪያለሽ ❤ ሐና ጕጄ አድናቂሽ ነኝ ❤
ማማር አሉሽ? እውነትም ማማር መልክና ጸባይሽ የተስማማ የማማርሽ መግለጫ ነው። የምትሰሪውን በጎ ሥራ ቀጥይበት። ሐገራችንና ባህሎቻችንን በ ቲክቶክ በዓለም ለሚኖሩ ለብዙ ሺዎች ስለምታስታውቂልን ምስጋናዬ ይድረስሽ። በርች የምታደርጊውን በጎነት ቀጥይበት ሁሌም እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን።
ሐኒ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሸ እግዚአብሄር ይጠብቅሸ❤
እሰይ የኔ ጀግና ወደዛ ስትሔጅ ያሰብኩልሽን ፕሮግራም ጀምረሽ ሳይሽ ልቤ በደስታ ዘለለች።ጋብዣቸው ስንት አስተማሪ ታሪክ አለ ወደ ቤተክርስቲያን አባቶች አገልጋዮች እና ባለትዳሮችም ሒጅበት ሀንዬ ይቅናሽ የኔ ውድ።
የኝ ንግስት ጀግና ነሽ አንች መማሪዬ❤❤
መማርየ ሀኒቾ በጣም እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤❤
ድምጹ አይስማም ለወደፊቱ ድምጹ ቢስተካከል ጥሩ ነው በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው እናመስግናለን ቆንጆ እህቶቻችን በረቱልን👍🏼🥰🥰❤❤❤💐💐💐🌼🌼🌼🌻🌻🌻😍😍😍
Hanye enkyan Canada 🇨🇦 metash...now I'm able to watch the beauty of the land though we can't afford to travel......
ሁለት ቆንጆዎች ስወዳችሁ
ካለፈው ያማረ ዘመን ይሁንልን
እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ
ሐንየና መማር ሁለታችሁንም ስወዳችሁ❤
ሀንዬ በጣምነውምወድሽ
ሁለታችሁም ንግሰቶች ታኮራላቹ❤❤❤❤
ሃንዬ በጣም እወድሻለሁ እንካን አደረሰሽ 🎉🎉🎉🎉🎉
ሁለት ንግስቶች ስታምሩ❤❤❤❤
ሐንዬየኔ ውድ እምር ይበልብሽ❤❤❤ታምራላችሁ❤
ሀንየ ❤ መማር❤ እንኳን ደህናአ መጣችሁ መልካም የስራ የጤናአ የሰላም አመት ያድርግላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መማርዬየኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
እይዞሽ ስው ብዙ ያዋራል ignore them
እጅግ በጣም ታምራላችሁ
ኦ ጎጂየ የእኛ ዉድ እንቁዋ ኢትዮጵያዊ ስወድሽ እኮ!!
ሁለቱ ዕንቁዎች🥰🥰🥰
Mamar yene konjo hana yene konjo❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርች መ ማርዬ ፤ በ ብዙ ፈተና ዉስጥ የሚመጣ ብርታት በቀላሉ አይፈርስም እናም ፈተና በአለት ላይ መቆሚያችን ነው ሁላችንም እንበርታ
both of you you are gorgeous God bless you.
Happy Ethiopian new year
You are best actress please Yesefer blgna atteyiqi benatish. Endmeshim ayifeqdm
ዘሃኒ የኔ ቆንጆ መማርዬ የኔ ፍልቅልቆች ❤❤❤❤❤❤❤❤
መማርዬዬዬ እና ሀናዬዬዬ እንኳን አደርሳቹህ❤❤❤
ሁለታችሁንም በጣም ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
ሀንዬ ጎሽ መማርዬን እንኳን አገኘሻት ብርክ በይ❤🎉
ሰላማችሁ ይብዛ❤
የሚሰራ ስው ሁሌም በስው መተቸቱ አይቀረም የሚያዳክሙሽን እየመረቅሽ ወደፊት እግዚአብሔር ይርዳሽ።🙏
ዋው ዋው እህቶቸ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤
የኛ ንግስት ጀግና ነሽ አንች መማርዬ❤❤
ሀኒዬ የኔ ሴት እወድሻለሁ ❤❤የኔ ፍልቅልቅ እህት አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ💜💜🌹🌹😘😘
ሀኒች በጣም ነው የምወድሽ የኔ ማር መማርየ ደስ ትይኛለሽ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሰሽ ሀኒቾ🥰🥰🥰
Much love both of you❤
መማርዬ አንች ትልቅ ሰው መማርን መግለፅ ቢከብደኝም I am seeing l love you 😘 ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌸
You are guys so beautiful and strong keep up she’s very talented she song
Ethiopia Ethiopia ❤❤❤
መሚ ሃንዬ ❤
ሀኒየ ደርባባዋ ቆንጂየዋ መማሪየ የስው ልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Teddy Hawassa Next Guest
ሁለት ሁለት ሁለት ተወዳጅ ቆንጆ ፍቅር እህቶች እንካን አደረሳችሁ ፍልቅልቅ በሉልኝ
የኔ ቆንጆዎች እወዳቸዋለሁ
የኔ ማሮች ሁለታችሁንም እውዳችዋለው ምርጦቼ❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ!❤❤
የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤
መማር ❤❤❤❤ ሀንየ ሰወዳችዉ❤❤❤❤
Please ከ ሊያ ሾውጋራ ጎደኛ አትሁኝ እኔ ሰዉ አልንቅም ግን እሷ አንቺን አትመጥንሸም በተረፈ ጠንካራ ሁኚ ምንም አይወጣልሸም የቀና ሰዉ ብዙ ይላል እና ጎበዝ ልጅ❤❤❤
ሀኒቾ መማር የኛ እንቁዎች ዉድድ♥️♥️
የአማራ ንግስት ❤❤❤ በጣም ነው የምንወድሽ
መማርዬዬ የኔ ቆንጆ ውድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
Two beautiful Ethiopians! I saw couple of her “Bahele masetewaweke clips” & indeed she is beautiful!! Thanks for sharing Hancho!😍😍🇧🇯🇧🇯❤️
Kalagebache talake wenddm alegne konjo endesewa😂😂
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤
ስወዳችው እኮ
የኔ ወርቆች ❤❤❤❤ ilove you hanyeee & memiyeee❤❤❤❤
በጣም ታምራላችሁ ግን መማር ድምፆሽ አይሰማም ❤❤❤
የታደለ ነው እንቺ ያገኝ ሁሉን ያማላሽ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
መማር ሀኒቾወ
የአማራው ንግስቶች 😍😍😍