ሜሲን ያስጨነቀው አደገኛ ጉዳይ። | Lionel Messi / Bisrat Sport / ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @Ermi_youtube
    @Ermi_youtube Рік тому +6

    እናመሰግናለን መንሱሬ ከአንድ ወር የቀጥታ ስርጭት መጥፋት በኃላ ተመልሰሃል እንዳይቆም ይቀጥል

  • @-rubifilms4089
    @-rubifilms4089 Рік тому

    Mensure ante sele kuas kenun mulu betawera ayselechegnem. U r so professional.
    Kibrom 💪the gunner

  • @abeninana
    @abeninana Рік тому +1

    መንሱሬ ይሄ ዛቻ አይደለም king ሜሲን ይቅርና እኔንና መሰል የ ሊዬን አድናቂወች ያስቸነቀ ጉዳይ ነው ....God save the king …ብቻ ነው ማለት ምንችለው

  • @asedinsa2167
    @asedinsa2167 Рік тому

    Weyi mesii yene geta ezemtelwu la messii weda argentina

  • @degelelendebo5177
    @degelelendebo5177 Рік тому

    ማድሪድ ሁሌም favorite ነው

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 Рік тому

    Mensur 98 world cup Jacques Chirac was French president. He invite all national team Heroic celebrity. RIP!

  • @danielzewdu7365
    @danielzewdu7365 Рік тому

    መነሡርሬ Adida messi ena fifa መሀል ያለውን ነገር እስቲ ስራልን

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 Рік тому +3

    ደደቦች ናቸዉ ይሄን የሀገራቸዉን ኩራት እንዲህ ይሉታል እንደኛ ሀገር ደደቦች እዛም አሉ

  • @nebyuleta1820
    @nebyuleta1820 Рік тому +2

    መሲ ግን ኢትዮጲያዊ ቢሆን ህዝቡ የዛን ለት ወቶ ጠቅላላ ማፍያዋቹን ያጠፋ ነበር። የአርጀንቲና ህዝብ የሀገሩ ታሪክ ሲነካ ምን ሆነው ነው የተኙት።ለንጉሳቸው ጥበቃ ማድረግ አልነበረባቸውም?

  • @top5sport1996
    @top5sport1996 Рік тому +1

    Chelsea will be a champion

  • @nicolastesla8791
    @nicolastesla8791 Рік тому

    messin chafun binekut alefatachewem ewawane mefeterachewen enditelu new maregachew mark my word 😏😌😝my goat💖

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 Рік тому

      ምነዉ ኑሮን እንደዚህ ባሰፈራራህልን እዋዋን 13,ን እዘክርህ ነበር!!

    • @nicolastesla8791
      @nicolastesla8791 Рік тому

      @@habtamudehne8502 really bro?😀 13 abate🙏

  • @መልካምስራለራስነው-ኸ6ገ

    ለምንድን ነው ጥዋት ጥዋት መረጃ ቶሎ የማትለቁልን በጣም ትዘገያላችሁ

  • @deselengabebe1851
    @deselengabebe1851 Рік тому

    👍M

  • @amiruajha-om2bh
    @amiruajha-om2bh Рік тому

    Chelsea new mesure

  • @ultimateabraham5031
    @ultimateabraham5031 Рік тому

    Madrid

  • @abdulbasithafiz8573
    @abdulbasithafiz8573 Рік тому

    Mensure lemndnw sela Barcelona atworam Please Please 🙏🙏🙏Please

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 Рік тому +4

    መንሱሬ የማራዶናን መጽሀፍ ለምን አታሳትመውምና አናነበውም?

    • @yosefteshome1125
      @yosefteshome1125 Рік тому

      ለምን ቋንቋ ተምረህ አታነበዉም እዉቀት ሰዉ እስኪሰጥህ አጠብቅ 6 ወር ቋንቋ ብታጠና ራስህ ማንበብ ትችላለህ ይሄን ምክሬን ከክፋት አትይብኝ በህይወትህ ሁሉ የሚጠቅምህ ምክሬ ነዉ

    • @mitsate10
      @mitsate10 Рік тому

      ​​@@yosefteshome1125 ለሌሎቻችንስ ለህይወታችን የሚጠቅም ምክር የልዎትም? ምን ይላሉ በእግዚአብሄር።
      የማራዶና ታሪክ ታትሞ ለአንባቢያን ቢደርስ ምን ይጎድልብዎታል? ደግሞ በሐገራችን በሺህ የሚቆጠሩ መጽሀፍት ከሌሎች ቋንቋዎች ወደአማርኛ ይተረጎሙ የለ እንዴ?
      መቼብ መጽሀፍ አንባቢ ሁሉ ኢንግሊዘኛ ማንበብ ቸግሮት አይመስለኝም

    • @yosefteshome1125
      @yosefteshome1125 Рік тому

      ትልቁን ነገር ይዘሀዋል! ትህትና ።ምክር መጠየቅ በዚህ ሰዉ በማይደማመጥበት ዘመን አስተዋይነት ነዉ። አንድ ጠቢብ እንዲህ ብሏል"አዉሎንፋስ ሲመጣ በሀሩን ይመታዋል ዉሀዉ ከገደቡ ያልፋል ቀጥሎ ግንዶችን ያገኛል። ግንዶች ላለመዉደቅ ሲታገሉ ገንድሷቸዉ ያልፋል። ሳሮች ግን በትህትና ጎንበስ ይላሉ ዉሀዉ አልፏቸዉ ይሄዳል። ዉሀዉ ሲጎድል ግንዶች እንደወደቁ ይቀራሉ። ትህትና ብዙ ወጀብ ያሳልፋል ብዙ ምልህ ነገር የለም ትህትናህን ቀጥልበት። ክርስቶስ ሁሉንም አዉቆ ትሁት ነበር። ለምን ብትለኝ? እኛን እየመከረን ነበር እንደሱ እንድንሆን። ትሁት መሆን ክርስቶስን መምሰል ነዉ። ስለማራዶና ታሪክ ቢተረጎም ጠቃሚ ነዉ። ግን ለምን መንሱርን እንጠብቀዉ? ይገባሀል መንሱሬ ብዙ ስራዎች ያሉበት ጎበዝ ሰዉ ነዉ። በጣም እንዲተረጎም የፈለገ ሰዉ ከቻለ ይጀምራል ካላወቀ እንዲያዉቅ ይጥራል የሱን ምኞት ሌሎቹ እንዳይራቡት ተርጉሞ እንካችሁ ይላል። ሀገር የሁላችንም ስራ ዉጤት ነች

    • @temesgentesfaye887
      @temesgentesfaye887 Рік тому

      Man city 7

  • @Eliassetotaw
    @Eliassetotaw Рік тому +1

    መንሱሬ ማድሪድ ከ ቼልሲ ተገናኝተው ማድሪድ 3-1 ያሸንፋል የቻምሚ ሊግ ፋይናልን ከአሁኑ ልንገርህ

  • @ermiyasermiyas3091
    @ermiyasermiyas3091 Рік тому

    መንሱር ትለያለህ

  • @abelromantic3670
    @abelromantic3670 Рік тому

    Messin kenekut egelachewalehu yemren new

  • @AbrshAsmamaw
    @AbrshAsmamaw Рік тому

    awo liverpool nege ye barcan gedl endegmewalen mensure

  • @bekevivakalebak1009
    @bekevivakalebak1009 Рік тому

    begedelut betam midebregn