ቀረፋ ለመፀነስ ወይም እርግዝና እንዲፈጠር ይረዳል ? እውነት ነው ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 16

  • @ወለተማረያም-አ5ጀ
    @ወለተማረያም-አ5ጀ Місяць тому

    ሠላም እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን

  • @መሠረትከበደ-ጐ2ፈ
    @መሠረትከበደ-ጐ2ፈ Місяць тому

    ሠላም እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን

  • @zelalemzeleke1277
    @zelalemzeleke1277 Місяць тому +1

    irgzina katafara bawala folic acid iska sint war yiwasadal?

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Місяць тому

      3 ወር

    • @ZehiwotAlebel
      @ZehiwotAlebel Місяць тому

      ዶክተር እባክህ አትለፈኝ
      እርግዝና እንቢ ካለኝ 13 ወር ሆኖኛል ምንም አይነት መድሀኒት አልወስድም ከ folic acid and clomide citrate 3 ዙር bid ወስጃለሁ ምንም ነገር የለም
      መላ በለኝ እና iui ምንድነው

  • @fritaabelachew3077
    @fritaabelachew3077 Місяць тому

    Docter pered yizaba neber kazaa demoo 3,4, wor minim saaymexa yiqeral kaza hakim bet hejeee temeremerku dem sexiche ina inkulal manes yitayibishal alegn 37 dersuwal alegn idmeye 31 new ina margez alchilim ? Ba Mariyam melisilign. Folic acid la 1wor setegn ahun iyewosedku new inaa 37 dersuwal malet min maletu new???? Margezis chilalew?

  • @SintayehuKassa-fq7vp
    @SintayehuKassa-fq7vp Місяць тому

    Lemetatebe sat yihonal?

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 Місяць тому +3

    ሰላም ዶክተር እስኪ መልስልኝ እኔ ከባሌጋ በቀን 26 ተገናኝተን በቀን 3 ፔሬዴ መጣ 2 ቀን ቆይቶ ሄደ ትንሽ ትንሽ ነበር የፈሰሰኝ እና በመጣ 3 ቀኑ ታጥቤ ከባሌጋ ተገናኝን ያደርግነው 2 ቀን ብቻ ነው ከዛ ሳምት ሆነኝ እርግዝና ይፈጠር ይሆን ደሞ እንፈልጋለን የመጀመርያ ልጄ 7 አመቱ ነው😢

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Місяць тому

      አዎ የመፈጠር እድል ይኖረዋል። በተለይም ደግሞ የወር አበባ ቶሎ ቶሎ የምታይ ከሆነ ሊፈጠር ይችላል።

    • @fatmah1744
      @fatmah1744 Місяць тому

      @dr.amanuel- በየመወሩ ይመጣል ገን ብዛት የለብኝም በዛ ከተባለ 3 ቀን ትንሽ ትንሽ የሚፈሰኝ አሁን ደሞ በወሩ ነው የመጣው 2 ቀን ብቻ ነው

    • @blackstone07
      @blackstone07 Місяць тому

      ​@@fatmah1744አላህ እርግዝናውን ይወፍቅሽ! አሚን በይ።

  • @NaimaAman-d5s
    @NaimaAman-d5s Місяць тому

    ሰላም ዶክተር ባንድ ወር እርግዝና
    ጡት ያማል 6ወር በፊት ጡቴላይ እጢ ነበረኝ እና ሰርጀሪ ተሰረቼ አስወጣሁት እባክ መልስልኝ 😢

  • @AhmdAhmd-y5o
    @AhmdAhmd-y5o Місяць тому

    ዶክተር ህፃልጅላይ የሚወጣ ሽታአለብኝ እግሬላይነው ጠካራ ፀጉርአለው ምለድረግ ህክምናአለው

  • @Wayah-t2r
    @Wayah-t2r Місяць тому

    Yewer abeban yametal dokter

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Місяць тому +1

      አዎ ለተዛባ የወር አበባ መፍትሄ ነው።