Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መሲዬ እኔም ትላንት ከፍዬ ስጨርስ አመስግናለሁ ማለቴን እራሱ እረስቸ ለ አስተናገደችኝ ሴት ብቻዬን እያወራሁ ወጣሁኝ 😂😂😂 እውነት በጣም ነው የምትገርሚኝ እራስሽን ሆነሽ እውነቱን ሳታስመስይ ስታቀርቢልን እገረማለሁ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር የውስጥሽን ፣የምታስቢውን ይሙላልሽ።ወገን እስኪ ቤተሰብ አድርጉኝ ህልም ፈች ነኝ 😂😂 በተለይ ውጭ የምትኖሩ ለእማየ ልደውል እና ህልሜን ትፍታልኝ ብሎ መጨናነቅ ቀረ ፅጌ ቁጭት መታለች ህልም ልትፈታ ፅጌ ቁጭት!!!😊😊
ትክክል እንኳን እኛ ገና ትላንት መተን ህይወትን ከ ባዶ የምንጀምረው እዚሁ የተወለዱትም አልቻሉም ብዙ ሰው ግን እዚ ኑሮ ውድ ነው ቢል ታክስ በጣም አለ ስትይ አይወዱም ለምን እንደሆነ አላውቅም😅
@@meskitube16መስኪዬ ለዚህ ነው እኮ የማከብርሽ ❤ እንቅጭ እንቅጯን። ቀላል እኛ ክፍ የሆንን ነው የሚመስላቸው ።
ደምርኩሽ እኔም ጋ ጎራ በይ
@@meskitube16 እዛ ስንት አመት ኖራቹሀል በተለይ የህክምናው ቢል መኪና ያስገዛል
መስኪዬ እውነት ነው የኑሮ ውድነቱ አለም አቀፍ ነው፤ ግን የኢትዬጵያ የሚብስ ይመስለኛል፤ አገር ውስጥ የሚመረት ምርት ሳይቀር ዋጋው በጣም ጨምሯል። የሰማይና የምድር ባለቤት የሆነው ልዑል እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክልልን። አሜን!!!
ወገኖች እኛ ያጠፋነው ሰው አገር ስንገባ አገራችን እንደምንመለስ ዘንግተን የገንዘብ አያያዛችንን ሳናውቅበት አባክነን በባዶ ቀርተናል አገር ትንሽ ርስት ሊኖረን ይገባ ነበር እባካችው የውጭው እለም ነገሮች እየተለወጡ ነው ገንዘብ ካላችሁ አገራችሁ ውስጥ ትንሽ ርስት ያዙ ብንገባ ማረፊያና የገቢ ምንጭ ምንም ቢሆን ቅድስት አገር ቃል ኪዳን አላት ባትበላ ባትጠጣ ማን እንዳገር የሰው አገር ብልጭልጭ ብቻ ነው እንደመንፈሳዊ ስታስቡት አልምም ንብረትም ሀላፊ ነው መንግስቱን ፅድቁን ካስቀደ ምን ሁሉ ይሳካል .
Thank you so much Meski , for your presentation about life in Amerrica. God bless you. God be with you.
በጣም ገርሞኛል እንደዚህ አይመስለኝም ነበር ለካ ሁሉ ቦታ ነው ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን መስክዬ አቢዬ አደገ እሰይ የኔ ጌታ ❤❤❤
እውነትሽን ነው የኔናት የሰው ሀገር ሁሌ አይሞላ ዝም ብለን መባዘን ብቻ ነው የሁላችንም ስሜት ነው ሁሌ ሀገራችን የምንገባ ነው የሚመስለን❤
you are right messy life it's not easy especially Northern America 🇪🇷🇪🇹🇨🇦
ኑሮ ተወዶ ሀገራችን ሠላም በሆነልን😢 ልባችንን የሠበረው የሀገር ሠላም ነው አመሥግኚ በጥይት እየታመሡ የሚኖሩት ምን ይበሉ አች እደዚህ ካልሺ
ማንም የለኝም ዝም ብላቹ አለውልክ አይዞክ ብቻ በሉኝ "በጣም ከፍቶኛል" ቸገረኝ ብዬ ምንም አልጠይቅም የብርታት ቃላችሁን ለግሱኝ በራሴ እንድሰራ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ
በዚህ አጋጣሚ መስኪዬ ጊዜ ሲኖርሽ ስለ ኦላይን ስራ ከኢትዮጵያ ሆነን መሥራት የምንችለውን ስራ ብትጦቁሚን ደስ ይለኛል አመሰግናለው❤❤
አሜን አሜን አሜን መስኪየ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን የኑሮ ውድነት በአለም ላይ ነው😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ደጉን ቀን ያመጣልን ☦️🙏
አሜን
መሰኪየ አይዞን ዋናው ጤና ናው የኔውድ ተመሰገን ናው
ትክክል እህት እዛ ያለ ሰው አይርዳም መሲዬ
መሲ አንች ጎበዝ ነሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
እዉነትሽነው መስክዬ ከአንድ ሁለት መሆን ይሻላል
ወይ ከሱም ተወደደ መሲየ ሰው አሜሪካ አሜሪካ ይላል ሀገራችን ሰላም ቢሆንልን ማን እደሀገራችን ምግባችን ሁሉነገር ይመቻል ሀገራችን ብቻ በዱአ እንበርታ ሀገራችን ሰላምእድሆንልን
እውነት ነው ማር እግዛቢሔር እረዴት በረከቱን ይስጠን እንጅ
ሳኡዲ አርቢያም ኑሮ ተወዷል ሁሉም ቦታ ነው
ወይኔ መስኪዬ ሁሉም ኑሮን አማሮት ሊሞት ነው መጨረሻውስ ግን እኔም ሀገር ቤት ኑሮ ምርር ብሎኝ ልጄን ጥዬ ተሰደድኩ ግን መቼም አያልፍም ብቻ ተመስገን😢😢
መስኪ ❤ ወንድ ልጅ ወለድሽ እሰይ እኔ ናይላዬን ነበር ማቀው ይገርማል ግዜው ይሮጣል. ግን ተመስገን በጣም ደስ አለኝ 🎉 😇 🤗 እመቤቴ ታሳድግልሽ ናይላዬ የት ናት ? 😍
Absolutely true
እኛ ሀገር ደሞ 10ሺ ብር ትከፍያለሽ
ቆየ እኮ መስኪዬ
መሲየልክነሽ በአረቡም አገር ኑሮ ተወዶል አገራችን ሰላም ያድርግልንጅ ማንዳአገር
ሰላም መስኪዬ እንደምነሽ የኛን የኢትዮጵያ ኑሮ ውድነትን አስበሽዋል???እግዚአብሔር መልካሙን ቀን ያምጣልን ❤
አረ እሁሉም ጋር ነዉ የኑሮ ዉድነት ባሁኑ ሰአት የድሀ ትርፉ ልጅ ነዉ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት አስቡኝ መታ ልጅ አምሮኛል ወደፊት
ደምሪኝ ውዴ
@@yeshyemarr8303ውዴ ደምሪኝ
😂
ያረገለሽ ለኔም ምኛቴነው😂😂
ወይኔ መስኪዬ ሉሳንጅለስ እማ ማየት ነው የቀረን
ሲገረም በቃ የኑሩ ውድነት በይቦታ ነው ማለት ነው አይዞሽ መስኪ እኛም ችለነው ነው
ትክክል ነሽ ወጣ ባልን ቁጥር በየቀኑ ነው ሁሉም ነገር የሚጨምረው መደንገጥ ቢሉሽ መደንገጥ ነው? ትላንት በገዛሽበት ዋጋ አትገዥም:: ታክስማ ይጨፈጭፋል ሰርቶ ለነሱ ነው:: እርስት ቢኖረን ሀገራችን ነው የሆነ ነገር ይዞ መቀመጥ እዛ በረከት አለው:: ሰዉ አሜሪካ ይላል
አድ አብረን የምንሰራ ጏደኛዬ መስኪ ከኛጋ የትኛውን ሽፍት ነበር የሰሩት አለችኝ 1,400$ ታክስ ቆርጠውባት😅😂
@@meskitube16 እግዜር ይማረን
የኔናት ለጅሽ አደገለሽ ኢትዮ አደዉም እዳቅምሽነዉ የምትኖሪዉ ግን የሀገር ሠዉ አይዳም እጂ ኢቲዮ ኑረ ይሻላል ሀገርቤት መኖርያቤት ካለሽ የሚከራይ ካለሽ በቂነዉ🎉ሠደትከባድነዉ😢
ውዴ ደምሪኝ
መሥክቅነለብዲናንሸበረችአይዞሽእትዮጵያ
እኔ ኑሮውን ትቸ ከቤቢየ ነኝ አስፔዛውን አመላልሶ እስኪጨርስ ድረስ አይኔ እሱ ጋ ማመላለስ ሲወዱ እኔም 1 ዙር ብቻ ነው ምወስደው
ይገርማል ኑሮ
Yee Ethiopia yi belxal be wor 100000 ay beqame😢❤
Selam selam miskey egna Tena abatum adegelashe kus kus eyalew ekka eyasgebalesh nawe😂😂😂❤❤❤👍👍👍
ewnet meskiye yene konjooo tikkl new hasabshi
አወ በጣም ኑሮ ተወዷል ሀረብ ሀገራት ራሱ በጣም አረቦች እንደድሮው አይደለም
ግን እኔ በስደት ነዉ የምኖረዉ ብር ከየለሽ የለሽም ችጋር ነዉ የምሞችዉ
ውይ መስኪዬ የኑሮውን ነገር ማ ሆድ ይፍጀው::
አወ አላህ በትክክል በላሸል❤❤
አመሰግን አለሁ እኔም ነገ እመልሰአለሁ በርታ
Ewenteshen new ene Canada new yalehut grocery mehede esekemiyaseferagn new yederesew I feel you
አለም ግን ሰዉ ህይወትን አፎርድ ማድረግ ካቃተዉ ምን ልትሆን ነዉ?
በጣም ለወደፊት እግዚአብሔር ያውቃል እንጂ😢
@@meskitube16 ህሄንን ቪዲዮ እንደገና እንደ አዲስ ብትፖስቺው ጥሩ ነበር አሁን ለብዙዎች ይደርስ ነበር please
ቤቢሾ አድጎ እያገዘሽ ነው እውይ🥰
@@semutimohamed8744 ውዴ ደምሪኝ
እንኳን እኛ ንጉሶቹም ተቸግረዋል
መሰኪየ አወ እኔም ዱባይ ናኝ ማሪምን እኔ የቤት ከራይ የምከፍለው አጥቸ ናው የተሰደድኩት አሁን ከፈፈለሀገር ገብቸ ናው የምኖርው ቤቴን ሰርቻለው እዛ ይቀንሳል
መስኪ ማር ሰወድሸ
በትክል ❤❤❤
It’s true
❤🎉❤🎉
በርግጥም ኑሮ ተወዶዋል ግን ደሞ እዚ ስርተሸ ታመጪዋለሽ ኢትዮጵያውያ ግን ?
Ewnet new meski
Meskyey enme chegrogal
👍👍👍🤜👍🤜
You’re right. 20 years ago $5 dollars .1 gallon milk & 12 pack egg , 6 pack bread It cost in American no you can’t buy nothing with 5 dollars
You are right!
20 years ago , life was also simple in Ethiopia
ኧረ መሮናል😮 ባለፈው ባለቤቴ ከፍሎ ሲወጣ እራሱን አዙሮት መኪና ያቆመበት ጠፍቶበት ነበር😂😂😂😂 እና ለሰው ሁሉ ያወራዋል😂 በተለይ የዘይት ዋጋ😮
እውነቱን ነው ቀላል ያዞራል አይዞክ በይልኝ😅😂😂
@meskitube16 አሸ ሲስቱ አይዞን 🤣🤣🤣
❤❤❤❤
Please you said thank you because you have health and accept Time everything is changing 🚼
As long as you are healthy, there is tomorrow .Thing will change.
ኣረ ኢሮብም በጣም ከብዶናል ኑሮ ተወድዋል ልያሳብዱን ኖዉ
ሰላምሸ ይብዛልኝ መሰኪ እንዴት ነሸ እኔ ከዚህ በፍት አረብ አገር ሰረቸ ቤት እና ባዶ ቦታ ገዝቸ አለሁ በማሃል ዝም ብየ ዲቪ ሞላሁ በአጋጣሚ ደረሰኝ እና ለማንም ሳልናገር አገር ቤት የተወሰነ ብር ይዤ ገባሁ ተደብቄ ኢምባሲ ቆጦሮ ሰኖረኝ እሄዳለሁ ግን ልቤ ተከፈለ ግማሹ መጥፎ ነገር ያወራል ሰለ አሜሪካ ግማሹ ጥሩ ነገር እኔም ላገባ ነው ጥር 3 እጮኛየ እራሱ አያውቅም ምክንያቱም ቤተሰብ አሜሪካ ሰባል ገነት ነው የምመሰልው ሂጂ ሂጂ ብለው እንዳይ ገፋፉኝ ፈራሁ እና እባካችሁ አሜሪካ እንደእኔ አይነት ሰው ይጠቀማል ወይሰ ይጎዳል መሰኪ ከቻልሺ ሰፋ አድርገሸ ምከርኝ እባክሸ አንቺን አምንሸ አለሁ 😢
ሂጂ እናቴ…የኢትዮጵያ ህይወት የተመሰቃቀለ ነዉ። የሚያስተካክለዉ ደህና መንግስት እንኳን የለ። እዛም ልፋት ኢትዮጵያ ዉስጥም ልፋት ነዉ። የበለፀገ ሀገር ላይ መልፋት አይሻልም?
ውዴ አገርሽ ሁሌም ያንቺው ናት ይሄንን የመጣልሽን አጋጣሚ ባያመልጥሽ እላለሁ! ምክንያቱም ትንሽ መስመር ውስጥ እስክትገቢ ልትቸገሪ ትችያለሽ እንጂ ከዛ በኃላ ያንቺ ቅልጥፍና ይወስነዋል! እንደው ባትወጅው፣ ባይስማማሽ እንኳን የመጨረሻ አማራጭ ወደ አገርሽ ትመለሻለሽ ግን እርግጠኛ ነኝ ሰርተሽ የምትለወጭበት አገር ስለሆነ ትበረቻለሽ፣ ይቅናሽ!
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወይ ?ድ እኔ ለ ሁለት አመት መጥቼ ሀያ ዐመት ሞላኝ
❤❤❤🥰🥰
I got 4 kids 😂
2 mehonu teru nw
Azoshiii wudeee
በየሀገሩ ኑሮተወዷል ሠውግን😢😢😢
😂😂መስኪየ እማኖኑረው ፈልጊልኝ😊😊ንሮን ጆርዳን፣ግን ደግሞ ራሀብተኞች ናቸው፣ስራ አይሰሩም
ደምሪኝ ውዴ❤
First comment 💪💪💪💪I love u meski
አይ የኔ ቆንጆ ጀርመን ላይ ብታይው እግዚአብሔር በምረቱ ነው እንጂ አልሆነልንም ።አሜሪካ ቢያንስ እረዝም መስራት ይቻላላል።
ሁሉም ቦታ ነው የተወደደው
Ethiopia noro yebase new
አወ ንሮ ውድነቱኮ በውጭ ይብሳል።ኢትዮጵያ ይሻላል ችግሩ ኢትዮጵያ ስራ የለም ቢኖርም ክፍያው በጣም ስቅተኛ ነው።
በትክክል ኢትዮጵያ ደና ክፍያ ቢኖር ያለምንም ጭንቀት ይኖራል ደሞዝ የለም እንጂ
@@meskitube16 ምን ደሞዝ ብቻ ኢትዮጵያ ዘረኝነቱ ተባብሶ የኛን ስራ ወሰዱ ከክልላችን ውጡ እያሉ አንዱ ብሔር ሌላውን ሲያፈናቅል ሲገድል እያያቹ እየሰማቹ ምኑ ነው ኢትዮጵያ የሚሻለው እህታችን ?
❤
ሁሉምሰው ስራው ሚዲያሆነ ሰው ስደት አበዛ ብር እረከሰ ኢኮኖሚ ተወደደ ማን ም ግብርና የኢኮኖሚስራ ሚሰራየለም ወገኖቼለዛነው ብየአስባለሁ
ለካ ኣሜሪካም ይጨንቃል😂😂
awo 😂😂😂😂
የ አሜሪካ ሲስተም ከባድ ነው አፈር ከድሜ በልተሽ ሰርተሽ ቢል ብቻ ነው ለዛ ነው ሰው 16 እና 18 ሰአት ሚፈጋው
እውነት ነው ተሰርቶ ለቢል ነው
@@BelenMichael-e5hቢል ምንድነው ግን ?
@@BelenMichael-e5hየማንከፍለው ለአየር ብቻ ነው ለወደፊት የሆነ መንገድ ፈልገው ለሱም ቢል ይልካሉ😅
ምክሩን ተቀብለናል! 🙏
Awo meskiye hulum gar new bicha tena enihun
ምን ያህል ቢመርሽ ነው ግን አወራርሽ ድምፅሺ ሲያሳዝን 😁
ለአየር ለመተንፈስ ብቻ ነው ቢል የማይልኩት😅😂
ካናዳም ያው ነው አይዞን እኔም ድምፂን ነው የሚዘጋኝ ታክስ የኛ ይብሳል
@meskitube16 😂😂 አይዞን በርቺ
@@Litta107ሲስተሙ በጣም ከባድ ነው በተለይ ለኛ ሄደን ኑሮ ለምንጀምረው ከሆስፒታል ቢል እስከ ኢንሹራንሶች ቢል በ ቢል ነው ለሚሰራ ሰው ከባድ ነው የማይሰሩት ይሻላሉ
@@meskitube16😢 እንግዲህ ፈጣሪ ያበርታችሁ ሌላ ምን ይባላል በሰላም ሁላችንም ለሀገር ያብቃን መድኃንያለም 🙏 እስከዛው በርቱልኝ 💪
ጥሩ ሚስት ነኝ ሰዉ ባገኝ
እግዚአብሔር ያገናኝሽ❤
😂😂😂
@@meskitube16 😂😂😂
❤🎉 አዲስ ከፋችነኝ አበረታቱኝ
ነይ እኔ ጋርም እመልሳለሁ
Meskiyee festal molten kegezan menalbat 5 amet salaganinew yihonegnal bicha Egiziabiher yimesgen
ትክክል ሰው አይገባውም
እኔ ደሞ የማስበው የነበረው አሜሪካ ኑሮ እርካሽ ይመስለኝ ነበር ለካ ሁሉም ቦታ ነው
እዚ አይብስም ብለሽ ነው ሰው መሮታል
ደምሩኝ ዉዶቸ
Ye Ethiopia degmo yebesal
Love u too🥰🙏🏽
መሲዬ እኔም ትላንት ከፍዬ ስጨርስ አመስግናለሁ ማለቴን እራሱ እረስቸ ለ አስተናገደችኝ ሴት ብቻዬን እያወራሁ ወጣሁኝ 😂😂😂 እውነት በጣም ነው የምትገርሚኝ እራስሽን ሆነሽ እውነቱን ሳታስመስይ ስታቀርቢልን እገረማለሁ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር የውስጥሽን ፣የምታስቢውን ይሙላልሽ።
ወገን እስኪ ቤተሰብ አድርጉኝ ህልም ፈች ነኝ 😂😂 በተለይ ውጭ የምትኖሩ ለእማየ ልደውል እና ህልሜን ትፍታልኝ ብሎ መጨናነቅ ቀረ ፅጌ ቁጭት መታለች ህልም ልትፈታ ፅጌ ቁጭት!!!😊😊
ትክክል እንኳን እኛ ገና ትላንት መተን ህይወትን ከ ባዶ የምንጀምረው እዚሁ የተወለዱትም አልቻሉም ብዙ ሰው ግን እዚ ኑሮ ውድ ነው ቢል ታክስ በጣም አለ ስትይ አይወዱም ለምን እንደሆነ አላውቅም😅
@@meskitube16መስኪዬ ለዚህ ነው እኮ የማከብርሽ ❤ እንቅጭ እንቅጯን። ቀላል እኛ ክፍ የሆንን ነው የሚመስላቸው ።
ደምርኩሽ እኔም ጋ ጎራ በይ
@@meskitube16 እዛ ስንት አመት ኖራቹሀል በተለይ የህክምናው ቢል መኪና ያስገዛል
መስኪዬ እውነት ነው የኑሮ ውድነቱ አለም አቀፍ ነው፤ ግን የኢትዬጵያ የሚብስ ይመስለኛል፤ አገር ውስጥ የሚመረት ምርት ሳይቀር ዋጋው በጣም ጨምሯል። የሰማይና የምድር ባለቤት የሆነው ልዑል እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክልልን። አሜን!!!
ወገኖች እኛ ያጠፋነው ሰው አገር ስንገባ አገራችን እንደምንመለስ ዘንግተን የገንዘብ አያያዛችንን ሳናውቅበት አባክነን በባዶ ቀርተናል አገር ትንሽ ርስት ሊኖረን ይገባ ነበር እባካችው የውጭው እለም ነገሮች እየተለወጡ ነው ገንዘብ ካላችሁ አገራችሁ ውስጥ ትንሽ ርስት ያዙ ብንገባ ማረፊያና የገቢ ምንጭ ምንም ቢሆን ቅድስት አገር ቃል ኪዳን አላት ባትበላ ባትጠጣ ማን እንዳገር የሰው አገር ብልጭልጭ ብቻ ነው እንደመንፈሳዊ ስታስቡት አልምም ንብረትም ሀላፊ ነው መንግስቱን ፅድቁን ካስቀደ ምን ሁሉ ይሳካል .
Thank you so much Meski , for your presentation about life in Amerrica. God bless you. God be with you.
በጣም ገርሞኛል እንደዚህ አይመስለኝም ነበር ለካ ሁሉ ቦታ ነው ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን መስክዬ አቢዬ አደገ እሰይ የኔ ጌታ ❤❤❤
እውነትሽን ነው የኔናት የሰው ሀገር ሁሌ አይሞላ ዝም ብለን መባዘን ብቻ ነው የሁላችንም ስሜት ነው ሁሌ ሀገራችን የምንገባ ነው የሚመስለን❤
you are right messy life it's not easy especially Northern America 🇪🇷🇪🇹🇨🇦
ኑሮ ተወዶ ሀገራችን ሠላም በሆነልን😢 ልባችንን የሠበረው የሀገር ሠላም ነው አመሥግኚ በጥይት እየታመሡ የሚኖሩት ምን ይበሉ አች እደዚህ ካልሺ
ማንም የለኝም ዝም ብላቹ አለውልክ አይዞክ ብቻ በሉኝ "በጣም ከፍቶኛል" ቸገረኝ ብዬ ምንም አልጠይቅም የብርታት ቃላችሁን ለግሱኝ በራሴ እንድሰራ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ
በዚህ አጋጣሚ መስኪዬ ጊዜ ሲኖርሽ ስለ ኦላይን ስራ ከኢትዮጵያ ሆነን መሥራት የምንችለውን ስራ ብትጦቁሚን ደስ ይለኛል አመሰግናለው❤❤
አሜን አሜን አሜን መስኪየ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን የኑሮ ውድነት በአለም ላይ ነው😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ደጉን ቀን ያመጣልን ☦️🙏
አሜን
መሰኪየ አይዞን ዋናው ጤና ናው የኔውድ ተመሰገን ናው
ትክክል እህት እዛ ያለ ሰው አይርዳም መሲዬ
መሲ አንች ጎበዝ ነሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
እዉነትሽነው መስክዬ ከአንድ ሁለት መሆን ይሻላል
ወይ ከሱም ተወደደ መሲየ ሰው አሜሪካ አሜሪካ ይላል ሀገራችን ሰላም ቢሆንልን ማን እደሀገራችን ምግባችን ሁሉነገር ይመቻል ሀገራችን ብቻ በዱአ እንበርታ ሀገራችን ሰላምእድሆንልን
እውነት ነው ማር እግዛቢሔር እረዴት በረከቱን ይስጠን እንጅ
ሳኡዲ አርቢያም ኑሮ ተወዷል ሁሉም ቦታ ነው
ወይኔ መስኪዬ ሁሉም ኑሮን አማሮት ሊሞት ነው መጨረሻውስ ግን እኔም ሀገር ቤት ኑሮ ምርር ብሎኝ ልጄን ጥዬ ተሰደድኩ ግን መቼም አያልፍም ብቻ ተመስገን😢😢
መስኪ ❤ ወንድ ልጅ ወለድሽ እሰይ እኔ ናይላዬን ነበር ማቀው ይገርማል ግዜው ይሮጣል. ግን ተመስገን በጣም ደስ አለኝ 🎉 😇 🤗 እመቤቴ ታሳድግልሽ ናይላዬ የት ናት ? 😍
Absolutely true
እኛ ሀገር ደሞ 10ሺ ብር ትከፍያለሽ
ቆየ እኮ መስኪዬ
መሲየልክነሽ በአረቡም አገር ኑሮ ተወዶል አገራችን ሰላም ያድርግልንጅ ማንዳአገር
ሰላም መስኪዬ እንደምነሽ የኛን የኢትዮጵያ ኑሮ ውድነትን አስበሽዋል???እግዚአብሔር መልካሙን ቀን ያምጣልን ❤
አረ እሁሉም ጋር ነዉ የኑሮ ዉድነት ባሁኑ ሰአት የድሀ ትርፉ ልጅ ነዉ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት አስቡኝ መታ ልጅ አምሮኛል ወደፊት
ደምሪኝ ውዴ
@@yeshyemarr8303ውዴ ደምሪኝ
😂
ያረገለሽ ለኔም ምኛቴነው😂😂
ወይኔ መስኪዬ ሉሳንጅለስ እማ ማየት ነው የቀረን
ሲገረም በቃ የኑሩ ውድነት በይቦታ ነው ማለት ነው አይዞሽ መስኪ እኛም ችለነው ነው
ትክክል ነሽ ወጣ ባልን ቁጥር በየቀኑ ነው ሁሉም ነገር የሚጨምረው መደንገጥ ቢሉሽ መደንገጥ ነው? ትላንት በገዛሽበት ዋጋ አትገዥም:: ታክስማ ይጨፈጭፋል ሰርቶ ለነሱ ነው:: እርስት ቢኖረን ሀገራችን ነው የሆነ ነገር ይዞ መቀመጥ እዛ በረከት አለው:: ሰዉ አሜሪካ ይላል
አድ አብረን የምንሰራ ጏደኛዬ መስኪ ከኛጋ የትኛውን ሽፍት ነበር የሰሩት አለችኝ 1,400$ ታክስ ቆርጠውባት😅😂
@@meskitube16 እግዜር ይማረን
የኔናት ለጅሽ አደገለሽ ኢትዮ አደዉም እዳቅምሽነዉ የምትኖሪዉ ግን የሀገር ሠዉ አይዳም እጂ ኢቲዮ ኑረ ይሻላል ሀገርቤት መኖርያቤት ካለሽ የሚከራይ ካለሽ በቂነዉ🎉ሠደትከባድነዉ😢
ውዴ ደምሪኝ
መሥክቅነለብዲናንሸበረችአይዞሽእትዮጵያ
እኔ ኑሮውን ትቸ ከቤቢየ ነኝ አስፔዛውን አመላልሶ እስኪጨርስ ድረስ አይኔ እሱ ጋ ማመላለስ ሲወዱ እኔም 1 ዙር ብቻ ነው ምወስደው
ይገርማል ኑሮ
Yee Ethiopia yi belxal be wor 100000 ay beqame😢❤
Selam selam miskey egna Tena abatum adegelashe kus kus eyalew ekka eyasgebalesh nawe😂😂😂❤❤❤👍👍👍
ewnet meskiye yene konjooo tikkl new hasabshi
አወ በጣም ኑሮ ተወዷል ሀረብ ሀገራት ራሱ በጣም አረቦች እንደድሮው አይደለም
ግን እኔ በስደት ነዉ የምኖረዉ ብር ከየለሽ የለሽም ችጋር ነዉ የምሞችዉ
ውይ መስኪዬ የኑሮውን ነገር ማ ሆድ ይፍጀው::
አወ አላህ በትክክል በላሸል❤❤
ደምሪኝ ውዴ
አመሰግን አለሁ እኔም ነገ እመልሰአለሁ በርታ
Ewenteshen new ene Canada new yalehut grocery mehede esekemiyaseferagn new yederesew I feel you
አለም ግን ሰዉ ህይወትን አፎርድ ማድረግ ካቃተዉ ምን ልትሆን ነዉ?
በጣም ለወደፊት እግዚአብሔር ያውቃል እንጂ😢
@@meskitube16 ህሄንን ቪዲዮ እንደገና እንደ አዲስ ብትፖስቺው ጥሩ ነበር አሁን ለብዙዎች ይደርስ ነበር please
ቤቢሾ አድጎ እያገዘሽ ነው እውይ🥰
@@semutimohamed8744 ውዴ ደምሪኝ
እንኳን እኛ ንጉሶቹም ተቸግረዋል
መሰኪየ አወ እኔም ዱባይ ናኝ ማሪምን እኔ የቤት ከራይ የምከፍለው አጥቸ ናው የተሰደድኩት አሁን ከፈፈለሀገር ገብቸ ናው የምኖርው ቤቴን ሰርቻለው እዛ ይቀንሳል
መስኪ ማር ሰወድሸ
በትክል ❤❤❤
It’s true
❤🎉❤🎉
በርግጥም ኑሮ ተወዶዋል ግን ደሞ እዚ ስርተሸ ታመጪዋለሽ ኢትዮጵያውያ ግን ?
Ewnet new meski
Meskyey enme chegrogal
👍👍👍🤜👍🤜
You’re right. 20 years ago $5 dollars .1 gallon milk & 12 pack egg , 6 pack bread It cost in American no you can’t buy nothing with 5 dollars
You are right!
20 years ago , life was also simple in Ethiopia
ኧረ መሮናል😮 ባለፈው ባለቤቴ ከፍሎ ሲወጣ እራሱን አዙሮት መኪና ያቆመበት ጠፍቶበት ነበር😂😂😂😂 እና ለሰው ሁሉ ያወራዋል😂
በተለይ የዘይት ዋጋ😮
እውነቱን ነው ቀላል ያዞራል አይዞክ በይልኝ😅😂😂
@meskitube16 አሸ ሲስቱ አይዞን 🤣🤣🤣
❤❤❤❤
Please you said thank you because you have health and accept Time everything is changing 🚼
As long as you are healthy, there is tomorrow .Thing will change.
ኣረ ኢሮብም በጣም ከብዶናል ኑሮ ተወድዋል ልያሳብዱን ኖዉ
ሰላምሸ ይብዛልኝ መሰኪ እንዴት ነሸ
እኔ ከዚህ በፍት አረብ አገር ሰረቸ ቤት እና ባዶ ቦታ ገዝቸ አለሁ በማሃል ዝም ብየ ዲቪ ሞላሁ በአጋጣሚ ደረሰኝ እና ለማንም ሳልናገር አገር ቤት የተወሰነ ብር ይዤ ገባሁ ተደብቄ ኢምባሲ ቆጦሮ ሰኖረኝ እሄዳለሁ ግን ልቤ ተከፈለ ግማሹ መጥፎ ነገር ያወራል ሰለ አሜሪካ ግማሹ ጥሩ ነገር እኔም ላገባ ነው ጥር 3 እጮኛየ እራሱ አያውቅም ምክንያቱም ቤተሰብ አሜሪካ ሰባል ገነት ነው የምመሰልው ሂጂ ሂጂ ብለው እንዳይ ገፋፉኝ ፈራሁ እና እባካችሁ አሜሪካ እንደእኔ አይነት ሰው ይጠቀማል ወይሰ ይጎዳል መሰኪ ከቻልሺ ሰፋ አድርገሸ ምከርኝ እባክሸ አንቺን አምንሸ አለሁ 😢
ሂጂ እናቴ…የኢትዮጵያ ህይወት የተመሰቃቀለ ነዉ። የሚያስተካክለዉ ደህና መንግስት እንኳን የለ። እዛም ልፋት ኢትዮጵያ ዉስጥም ልፋት ነዉ። የበለፀገ ሀገር ላይ መልፋት አይሻልም?
ውዴ አገርሽ ሁሌም ያንቺው ናት ይሄንን የመጣልሽን አጋጣሚ ባያመልጥሽ እላለሁ! ምክንያቱም ትንሽ መስመር ውስጥ እስክትገቢ ልትቸገሪ ትችያለሽ እንጂ ከዛ በኃላ ያንቺ ቅልጥፍና ይወስነዋል! እንደው ባትወጅው፣ ባይስማማሽ እንኳን የመጨረሻ አማራጭ ወደ አገርሽ ትመለሻለሽ ግን እርግጠኛ ነኝ ሰርተሽ የምትለወጭበት አገር ስለሆነ ትበረቻለሽ፣ ይቅናሽ!
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወይ ?ድ እኔ ለ ሁለት አመት መጥቼ ሀያ ዐመት ሞላኝ
❤❤❤🥰🥰
I got 4 kids 😂
2 mehonu teru nw
Azoshiii wudeee
በየሀገሩ ኑሮተወዷል ሠውግን😢😢😢
😂😂መስኪየ እማኖኑረው ፈልጊልኝ😊😊ንሮን ጆርዳን፣ግን ደግሞ ራሀብተኞች ናቸው፣ስራ አይሰሩም
ደምሪኝ ውዴ❤
ውዴ ደምሪኝ
First comment 💪💪💪💪
I love u meski
አይ የኔ ቆንጆ ጀርመን ላይ ብታይው እግዚአብሔር በምረቱ ነው እንጂ አልሆነልንም ።አሜሪካ ቢያንስ እረዝም መስራት ይቻላላል።
ሁሉም ቦታ ነው የተወደደው
ደምሪኝ ውዴ❤
Ethiopia noro yebase new
አወ ንሮ ውድነቱኮ በውጭ ይብሳል።ኢትዮጵያ ይሻላል ችግሩ ኢትዮጵያ ስራ የለም ቢኖርም ክፍያው በጣም ስቅተኛ ነው።
በትክክል ኢትዮጵያ ደና ክፍያ ቢኖር ያለምንም ጭንቀት ይኖራል ደሞዝ የለም እንጂ
@@meskitube16 ምን ደሞዝ ብቻ ኢትዮጵያ ዘረኝነቱ ተባብሶ የኛን ስራ ወሰዱ ከክልላችን ውጡ እያሉ አንዱ ብሔር ሌላውን ሲያፈናቅል ሲገድል እያያቹ እየሰማቹ ምኑ ነው ኢትዮጵያ የሚሻለው እህታችን ?
❤
ሁሉምሰው ስራው ሚዲያሆነ ሰው ስደት አበዛ ብር እረከሰ ኢኮኖሚ ተወደደ ማን ም ግብርና የኢኮኖሚስራ ሚሰራየለም ወገኖቼለዛነው ብየአስባለሁ
ለካ ኣሜሪካም ይጨንቃል😂😂
awo 😂😂😂😂
የ አሜሪካ ሲስተም ከባድ ነው አፈር ከድሜ በልተሽ ሰርተሽ ቢል ብቻ ነው ለዛ ነው ሰው 16 እና 18 ሰአት ሚፈጋው
እውነት ነው ተሰርቶ ለቢል ነው
@@BelenMichael-e5hቢል ምንድነው ግን ?
@@BelenMichael-e5h
የማንከፍለው ለአየር ብቻ ነው ለወደፊት የሆነ መንገድ ፈልገው ለሱም ቢል ይልካሉ😅
ምክሩን ተቀብለናል! 🙏
Awo meskiye hulum gar new bicha tena enihun
ምን ያህል ቢመርሽ ነው ግን አወራርሽ ድምፅሺ ሲያሳዝን 😁
ለአየር ለመተንፈስ ብቻ ነው ቢል የማይልኩት😅😂
ካናዳም ያው ነው አይዞን እኔም ድምፂን ነው የሚዘጋኝ ታክስ የኛ ይብሳል
@meskitube16 😂😂 አይዞን በርቺ
@@Litta107
ሲስተሙ በጣም ከባድ ነው በተለይ ለኛ ሄደን ኑሮ ለምንጀምረው ከሆስፒታል ቢል እስከ ኢንሹራንሶች ቢል በ ቢል ነው ለሚሰራ ሰው ከባድ ነው የማይሰሩት ይሻላሉ