ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ (ክፍል- 2)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

КОМЕНТАРІ • 239

  • @AdugnaDaba-xl8ei
    @AdugnaDaba-xl8ei 5 місяців тому +24

    ሀገር በዕውቀት እንጂ እንድሁ በሙቀት ፣ በስሌት እንጂ በስሜት ፣ በእርጋታ እንጂ በድንፋታ እንደማይመራ ከዶ/ር አብይ አይተናል፣ ዛሬ እሱን የሚናመሰግንበት ቀን ይሁን!

  • @redumaki4168
    @redumaki4168 5 місяців тому +3

    አቢቹዬ አንጀቴን ነው ያራስከው ወሬ አብዋራ እንጂ አሻራ አይሆንም ❤❤❤❤❤❤

  • @merifashion6575
    @merifashion6575 5 місяців тому +5

    እኛ ኢትዮጵያውያን የሚገጥሙንን ፈተናዎች በጋራ እየተሻገርን ሁለንተናዊ ብልፅግናችንን እናረጋግጣለን !!

  • @user-bk5kv3fu8d
    @user-bk5kv3fu8d 5 місяців тому +2

    ሀገራችን በየተኛውም ወቅት ከእኛ የምትጠብቀው አንድ ነገር ነው። በተባበረ ክንዳችን ድህነታችንን ለማሸነፍ በምናጸናው ሀገራዊ ሰላምና መረጋጋት እንዲሁም በዓላማችን መግባባት ነው።

  • @MAFADConsult.
    @MAFADConsult. 5 місяців тому +8

    I like his Confidence today; I am supporting you!

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 5 місяців тому +14

    Noble Lauret, PM, Dr. Abiy Ahmed set the leadership bar for our next generation leaders so high that it will be difficult to fill his shoes. Ethiopians are proud of you and celebrate your success to build our country while fighting internal and external enemies. God bless you! God bless Ethiopia! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @tofikchiksa8895
    @tofikchiksa8895 5 місяців тому +1

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው ሙሉ እምነት አለን ፈጣሪ ይርዳህ።

  • @birukshumet3413
    @birukshumet3413 5 місяців тому

    Thank you Abichu we real Ethiopians stand with you keep it up.

  • @hgteghie-yi4hm
    @hgteghie-yi4hm 5 місяців тому +5

    The success of the Green Legacy Initiative reflects Dr. Abiy's commitment to environmental sustainability and a greener Ethiopia.

  • @GaramaMarga
    @GaramaMarga 5 місяців тому +1

    አብቹ የባህር በር ጥያቄዋን ለኢትዮጵያ ባለዉ የዲፕሎማሲ ብቃት በጥቂት ጊዜ የመለሠ ጀግናችን ነዉ

  • @hgteghie-yi4hm
    @hgteghie-yi4hm 5 місяців тому +3

    The way the government has matured to solve the economic challenges faced by the country and the international level has been recorded as remarkable.

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 5 місяців тому +1

    እንደ ሀገር እንደ ህዝብ እንጂ መንግስትን እንደ አንድ ግለሰብ መቁጠሩን አቁመን እንደታላቅ ህዝብ ታላቅነታችንን በላባችን ብልጽግናን በማሳካት እናረጋግጥ

  • @AlfiKadir
    @AlfiKadir 5 місяців тому +1

    ብሔርተኝነት የሌብነትና የጽንፈኝነት መገለጫ እንጂ ማንነት ስቶን አያውቅም። በልዩነቶቻችን ውስጥ የአንድነትን ክብር የምንጎናጽፈው የጋራ ቤታችን ሀገራችንን ስናስቀድም ነው።

  • @DajaneeTakkaa-ft1kl
    @DajaneeTakkaa-ft1kl 5 місяців тому +1

    መንግስቲ ኢትዮጵያ ሕግን ስርዓትን ብምትግባር ንህዝቢ ውሑስን ውሑስን ኩነታት ንምፍጣር ብቐጻሊ ዝገብሮ ዘሎ ጻዕሪ ናእዳ ይግብኦ።"

  • @AlfiKadir
    @AlfiKadir 5 місяців тому +4

    The Prime Minister's efforts to modernize the agricultural sector are pivotal in ensuring food security and rural development.

  • @LekaDulechaprosperityparty
    @LekaDulechaprosperityparty 5 місяців тому +2

    The way the government has matured to solve the economic challenges faced by the country and the international level has been recorded as remarkable.❤❤❤❤❤

  • @hgteghie-yi4hm
    @hgteghie-yi4hm 5 місяців тому +1

    Abiy Ahmed Ali is the only development leader who changed Ethiopia's history from wheat demand to wheat export in a short period of time.

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 5 місяців тому

    በርታልን መሪያችን

  • @ColeFire
    @ColeFire 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ ንጉሳችን ሺ አመት ይንገሱ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saramolla542
    @saramolla542 4 місяці тому

    Dr Aby, I am speechless. Thank’s! እስቲ ሁላችችንን ልብ ይስጠን :: ከመበላላት ይጠብቀን:: ሁሉም ይቅር ለማስረዳት የሚያደርገው ጥረት : ምሳሌው እንደው ስንቱ :ስልጣኔው❤

  • @Black-2024
    @Black-2024 5 місяців тому +1

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያንና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @merifashion6575
    @merifashion6575 5 місяців тому +1

    ብልጽግና ፓርቲ የህዝብ ፓርቲ ነውና መልካምና ስኬታማ ውይይት ይሁንችሁ። ጥሩ፣አስደሳች እና የተስፋ ዜና ከናንተህ እንጠብቃለን።

  • @ShimelisGirma762
    @ShimelisGirma762 5 місяців тому

    🇪🇹➢አንድ እንሁን ከመከፋፈል አንድ ከሆን ሀገራዊ ፍላጎትን የሚያስከብር ትውልድ መፍጠር እንችላለን።❤❤❤❤

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 5 місяців тому +3

    Prosperity party is proactive in identifying and addressing potential issues before they became problems This Meeting is prove of their actions.

  • @James-oj8kq
    @James-oj8kq 5 місяців тому

    Allah bless you Dr. Abiy!

  • @GurachaPress
    @GurachaPress 5 місяців тому

    Lighting the way through the toughest times, Ato Temesgen emerges victorious as a symbol of responsibility and resilience.

  • @merifashion6575
    @merifashion6575 5 місяців тому +2

    የማይቻል ይመስል የነበረውን ስንዴን በበጋ መስኖ ማልማት እንደሚቻል በተግባርና በዉጤት አይተናል፡፡ ገና ያልተዳሰሱ ሌሎች በርካታ ፀጋዎች፣ እምቅ አቅሞች ደጆቻችን ላይ በዙሪያችን አሉ፡፡

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 5 місяців тому +3

    His peacekeeping efforts in the region are fostering positive relationships and creating a conducive environment for socio-economic development.

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 5 місяців тому

    ❤❤❤❤መሪያችን

  • @ShimelisGirma762
    @ShimelisGirma762 5 місяців тому

    እኛ ኢትዮጵያውያን የሚገጥሙንን ፈተናዎች በጋራ እየተሻገርን ሁለንተናዊ ብልፅግናችንን እናረጋግጣለን !! 1:13

  • @ShimelisGirma762
    @ShimelisGirma762 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤እኛ ኢትዮጵያውያን የሚገጥሙንን ፈተናዎች በጋራ እየተሻገርን ሁለንተናዊ ብልፅግናችንን እናረጋግጣለን !!

  • @user-mx2rd5hu2s
    @user-mx2rd5hu2s 5 місяців тому

    አብያችን ኢትዮጲያዊው ሙሴ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 5 місяців тому

    Mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians lucky to have like Dr Abiy Ahmed a leader. Because he working hard for his country and his peoples development. Wishing you all the best for all Ethiopians. Long life and health for my beloved Abbch. Amen.

  • @Mametik1
    @Mametik1 5 місяців тому +5

    The government is moving to correct the shortcomings of the constitutional federal system that can ensure the equality of nations, nationalities and peoples in the political field.

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 5 місяців тому

    በነገራችን ላይ በእየሱስ ያመነ ክርስቲያን ዛፍ ያለበትን ገነት ሳይሆን የሚወርሰው እራሱ እግዚአብሔር ነው።እርስታችን እየሱስ ነው።

  • @FraolT
    @FraolT 5 місяців тому

    ታላቋን ኢትዮጵያ እንደ ስሟ በሁሉም መስኮች ታላቅ የማድረጉ ጥረት የሁሉንም ኢትዮጵያዊያን አስተዋጽኦ ይጠይቃል

  • @hgteghie-yi4hm
    @hgteghie-yi4hm 5 місяців тому

    Prime Minister Dr. Abiy Ahmed is always our leader!!

  • @shukriwizman7263
    @shukriwizman7263 5 місяців тому +1

    Charting a course for a wheat revolution! 🌾 Thanks to the visionary leadership of H.E. Abiy, Ethiopia is cultivating prosperity. Join us in celebrating this transformative journey.

  • @Mametik1
    @Mametik1 5 місяців тому +1

    👉በምግብ ራስን ለመቻል እና የግብርና ምርት የወጪ ንግድን የማሳደግ ራዕይ ውጤት እያስመዘገበ ነው ዛሬ ደግሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢህ አህመድ አመራር የተገኘው የስንዴ ምርታመነት እድገት ዛሬ በጣሊያን ዓለም አቀፍ እውቅና አግኝቷል ።

  • @Gadatube2016
    @Gadatube2016 5 місяців тому

    ቀን እና ሌሊትን የማያውቅ፣ እረፍትን የማይመኝ ትጉህ የስራ ሰው ዶ/ር ዐብይ መሪ ብቻ ሳይሆን አባትም ጭምር ነው።

  • @bayisabakala7135
    @bayisabakala7135 5 місяців тому

    አንዱ ብሔር በምንም መስፈርት ሌላኛውን ብሔር የሚጠላበት ምክንያት የለም ! ኢትዮጵያዊነትን መጥላት ይሆናል። መታረም ብቻ ሳይሆን መታጠብ ያለበት እሳቤ ነው።

  • @Ethio.ProsperityTimes
    @Ethio.ProsperityTimes 5 місяців тому

    የኢትዮጵያ ሰላም ለማስጠበቅ ለሚገባው ምክር፣ ለማይገባው ጥፊ መስጠት ግድ ነው፡፡
    ሰላም ወዳዱ መንግስታችን በአንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋሉ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት በከፍተኛ ተነሳሽነት እየሰራ ይገኛል፡፡

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 5 місяців тому +1

    Dr. Abiy Ahmed's efforts to strengthen institutions and governance mechanisms contribute to a more stable and secure socio-economic environment.

  • @getachotolesa3454
    @getachotolesa3454 5 місяців тому

    Good idea

  • @Ethio.ProsperityTimes
    @Ethio.ProsperityTimes 5 місяців тому

    ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው፡፡ ሰላም ካለ ልማት አለ፣ ዲሞክራሲ ይጎለብታል፡፡

  • @shukriwizman7263
    @shukriwizman7263 5 місяців тому

    የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ስጦታ ናቸው ብንል ማጋነን አይሆንም። ኢትዮጵያ በቂ ምግብ አምርታ ራሷን ችላ ለአለም እንድትተርፍ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ስም በአለም ደረጃ ከፍ እንድል ከማረግ ባሸገር ከፍተኛ የፋኦ ሽልማት ተሸልመዋል።

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q 5 місяців тому

    እግዚአብሔር የልፋትህን ፍሬ ያሳይህ አቢቹ❤❤❤

  • @user-sl7rh1dq8i
    @user-sl7rh1dq8i 5 місяців тому

    ብልጽግናችንን ለማረጋገጥ በራሳችን አቅምና ብቃት እየተጋን እንገኛለን፤ ለዚህም እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶቻች ምስክሮች ናቸው፡

  • @Mametik1
    @Mametik1 5 місяців тому +2

    The values of the prosperity kingdom have been recorded as a resounding victory.

  • @Ethio.ProsperityTimes
    @Ethio.ProsperityTimes 5 місяців тому

    ሰላም ካለ ሁሉም አለ፡፡

  • @user-kk5iw3ez4i
    @user-kk5iw3ez4i 5 місяців тому

    የሰራን ማመስገን መልመድ አለብን፤ ብሄራዊ ጥቅም የፖለቲካ ልዩነት አይገድበዉም እና ፖለቲከኞች አክቲቪስቶች ፣ ዲያስፖራው እንዲሁም መላው ኢትዮጵያዊያን በአንድነት ጠቅላይ ሚንስትራችን ለሰሩት ታላላቅ ሃገራዊ ስራዎች ምስጋና ሊያቀርቡላቸው ይገባል

  • @hgteghie-yi4hm
    @hgteghie-yi4hm 5 місяців тому +3

    In the economic field, the economic growth, poverty reduction, infrastructure and social service expansion that our country has achieved for consecutive years is a great indicator of progress.

  • @Ethio.ProsperityTimes
    @Ethio.ProsperityTimes 5 місяців тому +1

    ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት ነው፡፡

  • @ShimelisGirma762
    @ShimelisGirma762 5 місяців тому

    🇪🇹➢ሁሉንም ነገር ለመንግስት ብቻ ከመተው ከኢትዮጵያ ውስጣዊ ፍላጎቶች ጋር የሚጣረስ ሉአላዊነቷን እና የሁለንተናዊ ብልፅግና ጉዞዋን ያከበረ ወዳጅነትን ማዳበር እንደ ህዝብ ኃላፊነታችንን መወጣት አለብን።❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hgteghie-yi4hm
    @hgteghie-yi4hm 5 місяців тому

    የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ የሚችሉና ከውጭ አገራት የሚገቡ ምርቶችን ለማስቀረት የተከናወነው ስራ ድንቅ ነዉ።

  • @user-kk5iw3ez4i
    @user-kk5iw3ez4i 5 місяців тому

    The economic growth and development witnessed in Ethiopia under Prime Minister Abiy Ahmed's leadership have contributed to poverty reduction, lifting millions of Ethiopians out of poverty and improving their overall quality of life.

  • @diasporamedianetwork8072
    @diasporamedianetwork8072 5 місяців тому

    Political, economic and social values that started with the philosophy of inclusion have made Ethiopia's prosperity a reality.

  • @arsizonecommunicationoffice
    @arsizonecommunicationoffice 5 місяців тому

    Smart !!

  • @LeylaMohamed-ez7vw
    @LeylaMohamed-ez7vw 5 місяців тому

    Abiy Ahmed ali is the only development leader who changed Ethiopia'history from wheat demand to wheat export in short

  • @miressatakele2925
    @miressatakele2925 5 місяців тому

    የፖለቲካ ብልጽግናችን ማዕከሉ ወንድማማችነትን/እህትማማችነትን፣ አካታችነት ፣ ሁሉንም ዓይነት ማንነቶች አቻችሎ የሚያስተናግድ ኢትዮጵያን የሚመስል ዲሞክራሲ መገንባት ነዉ።

  • @hgteghie-yi4hm
    @hgteghie-yi4hm 5 місяців тому +1

    Prime Minister Dr. Abiy Ahmed has realized that one of the key sectors that are being worked on to bring about structural change in the economy is agriculture.

  • @70ethiopia81
    @70ethiopia81 5 місяців тому +1

    Big message at the end❤

    • @kala9090
      @kala9090 5 місяців тому +3

      I like it too gunner!!

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 5 місяців тому

  • @FikaduKene-un6pc
    @FikaduKene-un6pc 5 місяців тому

    Leadership of Dr abiy ahemd is a strength to get along with the broader public.

  • @JuharJemale
    @JuharJemale 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nu2pz9hu7v
    @user-nu2pz9hu7v 5 місяців тому

    የፀጥታ ችግሮችን በንቃት የሚፈታ እና አንድነትን የሚያጎለብት ጠንካራ አመራር በማሳየት መንግስት ለክልላዊ መረጋጋት በሚያደርገው ያላሰለሰ ቁርጠኝነት ተደንቋል።

  • @Gadatube2016
    @Gadatube2016 5 місяців тому +4

    ጠላቶቻችን ሆይ መሪያችን እንዲጠላ ለማድረግ ምንም መንገድ ቢኬድ አይሳካም። ምክንያቱም የሚሰራቸው ሥራዎች የሚያስመኑት ናቸው፣ የሚገጥሙትም ፈተናዎች የተኞቹም ከሱ በላይ አይደሉም፣ መሪያችንም ከፈተናዎች በላይ ናቸው።

  • @FraolT
    @FraolT 5 місяців тому

    ኢትዮጵያ የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣር አገር እየሆነች መምጣቷን ተመልክተናል፤ ፤ለዚህ ለውጥማ እናመሰግናለን

  • @hgteghie-yi4hm
    @hgteghie-yi4hm 5 місяців тому

    A lot of work is being done by the Prosperity Party to preserve and expand social, economic and political changes, to correct mistakes and to meet the interests and needs of today's and future generations in a sustainable manner and to strengthen national unity.

  • @user-ri8op9rg3z
    @user-ri8op9rg3z 5 місяців тому

    Abiy Ahmed's proactive measures ensure stability

  • @FraolT
    @FraolT 5 місяців тому

    በበጋ የስንዴ ልማት ፣በሩዝ ልማት ፣በሌማት ልማት ና በከተማ ግብርና ላይ የተዩት ተጨባጭ ለውጦች የሚያኮሩ ናቸው

  • @Ethiopia-Oromia27
    @Ethiopia-Oromia27 5 місяців тому +1

    We proud of you PM, for being an amazing leader. You demonstrated for the world your commitment, dedication and exemplary Godly service.

  • @MullerMerga
    @MullerMerga 5 місяців тому

    ከደ/ር አብይ አሀመድ መሪ ብቻ ስትሆን መምህርም ጭምር ነህ ሁሉንም መልካም ስራዎችህ ለታሪክ የሚቀመጥ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @miressatakele2925
    @miressatakele2925 5 місяців тому

    ከፈተና ወደ ልዕልና፡፡ በእርካብ ላይ ተሸጋግሮ ወደ ምኩራብ መቅረብ! የማይሆን፣ የማይቻል የለም፣ እስከዛሬ ባሉት ሁኔታዎች እና ድሎች እንዲሁም በገጠሙን ፈተናዎች የማንሻገረው ፈተና እንደሌለ ተገንዝበናል፡፡ ከፈተናው በኋላም ወደ ሌላ ድል እንጂ ተስፋ መቁረጥን ተስፋ ቆርጠንበት አይተናል፡፡

  • @ZekeriyaMohammed-mg6mw
    @ZekeriyaMohammed-mg6mw 5 місяців тому

    ሀገራችን ኢትዮጵያ በምግብ ራስን በመቻል የሚደረገውን ጥረት ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ ማሳካት እንቻል መንግስት በየአካባቢው የዳቦ ፋብሪካዎችን ቁጥር በማሳደግ ዝቅተኛ ደረጃ ያሉ ዜጎችን ለማገዝ ብዙ ስራዎችን በመስራቱ ሊመሰገን የሚገባ ተግባር ነው!

  • @shimelisbenti5883
    @shimelisbenti5883 5 місяців тому

    አዲስ አበባ ፒያሳ ውስጥ ከላይኛው ጊዮርጊስ ዶሮ ማነቂያን ጨምሮ ወደ ታች እስከ ድሮው አያሌው ሙዚቃ ቤት ድርሰ ያሉት ቤቶች ግድግዳቸው የተሰሩት በጭራሮ እንጨትና በምስማር ምትክ በቀጭን ሲባጎ ገመድ ታስረው ነውና በአድዋው ፕሮጀክት ምክንያት አስታውሳችሁ አደራችሁን እንዳታፈርሱብን አያቶቻችንና አባቶቻችን ያስቀመጡልን ቅርስ ነው እደግመዋለህ ቅርስ ነው

  • @fatoomsameer4834
    @fatoomsameer4834 5 місяців тому

    እኔየምለዉአቢቾየእንተርኔትልቀቅልን

  • @afripia12
    @afripia12 5 місяців тому

    በአብይ ዘመን ሀገራችን ከውስጥ እና ከውጭ ጠላት የተሰነዘረባትን የተለያዩ መሰናክሎችን መመከት ችላለች::

  • @Ethiopia-Oromia27
    @Ethiopia-Oromia27 5 місяців тому

    የእኛ ትውልድ ታሪክ ከመዘከር በተጨማሪ ምርታማነትን እያሳደገ ፤ የምግብ ዋስትናን እያረጋገጠ ብልፅግናችንም እውን እያደረገ የራሱን አሻራ እያሳረፈ ታሪክ እየሰራ ይገኛል!

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 5 місяців тому

    Dr abiy ahemd indicates a strength in investing in the future of the nation.

  • @soriwagi9241
    @soriwagi9241 5 місяців тому

    Under Prime Minister Abiy Ahmed's leadership, Ethiopia has experienced a remarkable period of fast economic growth, with impressive GDP growth rates consistently surpassing the regional average.

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 5 місяців тому

    እውነት ነው። በብልፅግና ፓርቲ የምመራው የለውጡ መንግስት ብዙ የማይቻሉ ስመስሉ የነበሩትን እንደምቻል በተግባር አሳክቷል።ሰኬት ይቀጥላል።

  • @Ethiopia-Oromia27
    @Ethiopia-Oromia27 5 місяців тому

    አብቹ የበጎ ፈቃደኝነት አገልግሎት ተግባር እንዲጠናከርና መሠረት እንዲይዝና በጎፈቃደኞች እንዲበረክቱ ምሳሌ ሆና ያሳየ ደካሞችና አዛዉንቶችን መጠጊያ የሆናቸዉ መሪ ነዉ።

  • @BadhaadhinaEebantuu
    @BadhaadhinaEebantuu 5 місяців тому

    የዶ/ር አብይ አንድ ልዩ ችሎታ የከፈለውን መስዋትነት በውጤት እንጂ በትረካ ያለማሳየቱ ነው!

  • @Ethio.ProsperityTimes
    @Ethio.ProsperityTimes 5 місяців тому

    ሀገራችን ላይ የሚታዩ ቀውሶች በአጭር ጊዜ ተቀልብሶ ወደ ልማት የምንዞርበት ጊዜ ሩቅ አይደለም፡፡

  • @tekeaejeta
    @tekeaejeta 5 місяців тому

    🇪🇹➢ መንግስትን እናክብር እኛም እንከበበር መውቀስ እና መክሰስ ብቻ አናብዛ ወንድማማችነትን የሚያጎለብት ስራ በጋራ እንስራ ያኔ ነው ሀገር ሰላም የምትሆነው።

  • @hgteghie-yi4hm
    @hgteghie-yi4hm 5 місяців тому

    Dr. Abiyyii akka addunyaatti badhaasa nagaa addunyaa, kan misoomaa, kan gaggeessummaa fi biroo hedduu badhaafamanii jiru.

  • @user-sq2ee7yc7b
    @user-sq2ee7yc7b Місяць тому

    EMLSALEHU KENANETE CERERE ENA KENA WA

  • @Ethio.ProsperityTimes
    @Ethio.ProsperityTimes 5 місяців тому

    ሰላም እና እንቅፋት አብረው ስለማይሄዱ እንቅፋቶችን እያስወገድን ወደፊት እንራመዳለን፡፡

  • @Ethio.ProsperityTimes
    @Ethio.ProsperityTimes 5 місяців тому

    በትጥቅ ትግል የሚገኝ ስልጣንም ሆነ ዘላቂ ልማት የለም፡፡

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 4 місяці тому

    ❤❤❤Especialisty ijaa jechii gabaabbaatee hayyuun wal sibarsisaa
    QUBEEN HUNDAAFUU QUBA QABDUU GURRIIS EEGUMSAA NYAANNII MINISTER BARNOOTAA PROTECTECT BIRANUUNAGGA

  • @user-nu2pz9hu7v
    @user-nu2pz9hu7v 5 місяців тому

    የኢትዮጵያ መንግስት ህግና ስርዓትን በማስከበር ለህዝቡ አስተማማኝ እና አስተማማኝ ሁኔታ ለመፍጠር እያደረገ ላለው ተከታታይ ጥረት ምስጋና ይገባዋል።

  • @hgteghie-yi4hm
    @hgteghie-yi4hm 5 місяців тому +1

    Our leader should help to make Ethiopia's prosperity a reality.

  • @MageBekela
    @MageBekela 5 місяців тому

    Gaaridhaa

  • @theoromianinsider6525
    @theoromianinsider6525 5 місяців тому

    በማህበራዊ ሚዲያ ለሚሰነዘሩ የጎጠኞች ምኞቶች ሳይሆን ግልፅ ለሆነው አላማቸው ነው፡፡ እሱም ኢትዮጵያን ማበልፀግ

  • @geletash4783
    @geletash4783 5 місяців тому

    በስንዴ ምርት አለም አጨብጭቦለት ይሆናል። ትላንትም በአረንጓዴ አሻራ አጨብጭቦለት ነበር። ከዚያ በፊትም እንደዚው የሰላም ሎረትነትን ወስዷል።

  • @Gadatube2016
    @Gadatube2016 5 місяців тому

    Dr Abiy Ahimad akkuma gara aangootti dhufaniin hiyyummaa baleessuu irratti ejjennoo jabaa ta’e qabate. Gama nageenyaanis akka biyyattiin lammaffaa hin jeeqamnetti ijaaraa jira.

  • @RahelAlemayehu-ec5ju
    @RahelAlemayehu-ec5ju 5 місяців тому

    Itiyoophiyaan addunyaarratti biyya dhiibbaa uumtu akka taatu kan taasisan MM keenya Dr. Abiyyiidha.

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo7419 4 місяці тому

    Lafa gaabbiii Ogeeyyiin fayyaan hubadhu waan bira jirtuu fayyaan dhiifamaa kanaaf lafa Beekumsi shaqqabnee Eegumsaa yaadadhuu waliin soora kee jala jirtii kara birattii arginee kanaaf Dhorkaadha..
    ❤❤yoo Beekumsii Eegumsaa yaadannee Hawaasaa lafti Eegumsaa maaf mooyamee Getecho Reduced deemsis Affaarirraa

  • @umergezali2272
    @umergezali2272 5 місяців тому +1

    ኢትዮጵያ በለውጥ ጎዳና ላይ ስለሆነች የኢትዮጵያ ኢኮኖሚስቶች የሚወስዱት የማሻሻያ እርምጃ መሰረታዊ ለውጥ ያመጣል፡፡