#የአቋቋም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 89

  • @hawazmamo4695
    @hawazmamo4695 2 роки тому +20

    እፁብ ድንቅ ነው መምህር የመጀመሪያ ነው እኔ የአቋቋም ተማሪ ነኝ በጣም በጣም ጠቅሞኛል ቃላት የለኝም ለማመስገን ብር ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

    • @seka-tube
      @seka-tube Рік тому +1

      እኔ ከበደኝ ቁምና መረግድ ልዩነቱ

  • @fikrubeza
    @fikrubeza Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ከበሮው ብዙም አይታይም ቢስተካከል..

  • @temesgen5422
    @temesgen5422 2 роки тому +12

    ድንቅ ነው የቅዱሳን አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን::

  • @EyobBerhe-lb2lz
    @EyobBerhe-lb2lz 3 місяці тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @samuelgeletaw-v3l
    @samuelgeletaw-v3l Місяць тому +1

    አባታችን

  • @keshiabrehaleyazeze1815
    @keshiabrehaleyazeze1815 2 роки тому +3

    ድንቅ ነው የቅዱሳን ኣምላኽ እድሜና ጤና ይስጥልን መርጌታ።

  • @birkelove8291
    @birkelove8291 2 роки тому +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የንታ ቀሪ የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ እንደርሶ ያሉ መልካም አባቶችን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @Orthodox_19
    @Orthodox_19 2 роки тому +11

    የኔታ ድንቅ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    የ ዚቅ ዜማ ምልክት ትምህርት በ ቀጣይ ብለውን እየጠበቅን ነው

  • @solomontesfye8509
    @solomontesfye8509 Рік тому +2

    ተባረክ እኛ በዱር በጨለማ ነበር የተማርነው

  • @elamelam2112
    @elamelam2112 2 роки тому +5

    የ አገልግሎት ዘመንዎን በ ቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ከ ረጅም እድሜና ጤና ጋር ያቆይልን።

  • @abrahamwerko
    @abrahamwerko 2 роки тому +15

    ልዮ አቀራረብ ነው! በUA-cam የመጀመሪያው ይመስለኛል!!! በዚህም መልክ ትምህርቱ አይሰጥም! ለብዙዎቻችን መማሪያ ይሆናል! This is amazing, i can help with anything! Keep up the good work!

  • @Etsubelake-ed5cn
    @Etsubelake-ed5cn Рік тому +1

    በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያበርታቹ

  • @mhreteabsamuel3670
    @mhreteabsamuel3670 2 роки тому +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰፋ ብሎ ቢቀጥል የተሻለ ነው እናመሰግናለን

  • @kassechzagye6959
    @kassechzagye6959 2 роки тому +2

    ዕፁብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላካችን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናለን

  • @skinnylages
    @skinnylages 2 місяці тому +1

    የመረግዱ ትንሽ እንደ ቁሙ ማብራሪያ ቢስ ጥበት ጥሩ ይሆን ነበር። የምታውቁ እስከ ትንሽ አብራሩልኝ🙏።

  • @birlewbelayneh8817
    @birlewbelayneh8817 2 роки тому +2

    ወረብ ነክ ነገሮችን እስኪ ከከበሮ ጋር ብታሳየን አሪፍ ነው

  • @kidistbahiru1278
    @kidistbahiru1278 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን
    አጥንት የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @seyfegetachew2528
    @seyfegetachew2528 2 роки тому +1

    ቃለሂወት ያሠማልን

  • @Emebrhan2024
    @Emebrhan2024 2 роки тому +3

    በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት፡
    ዘነሃሰ ተክለሃይማኖት ዚቁ እና መልክኡ እንደትመሉልን በጣም ጥሩ ነበረ

  • @teferigebreyohannes6741
    @teferigebreyohannes6741 2 роки тому +1

    በጣም ግሩም ድንቅ አቀራረብ ነው በረከተ ያሬድን ያድልዎ ልዑል አምላክ!
    በጣም እናመሰግናለን ክቡር መምህራችን!
    ታሪክ እየሠሩ ነውና ይበርቱልን!

  • @filmonayele9759
    @filmonayele9759 2 роки тому +1

    የኔታ ድንቅ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Habrom1988
    @Habrom1988 2 роки тому +1

    ክብር ይስጥልን መምህር ጌታ ይባርኮት።

  • @kirubelalayou3071
    @kirubelalayou3071 2 роки тому +1

    ይበርቱልን የኔታ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥዎት።

  • @ashexashuti9829
    @ashexashuti9829 2 роки тому +2

    Bertulin abatachin betam eyeteketatelin nw.. endime ke tena gar enimegnalen...

  • @meseretbelay3491
    @meseretbelay3491 2 роки тому

    መምህር በእውነት እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ማስተማር እግዚአብሔር ለጢቂት ሰዎች ፀጋቸው ነው ከነዚህም ውስጥ አንዱ ነዎት ብዬ አምናለሁ።

  • @tewahedo2121
    @tewahedo2121 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መ/ር ቀጥሉበት ደስ ይላል

  • @comecell4655
    @comecell4655 2 роки тому +1

    እውናት ሁሌም መማር የምፈልግው የአቋቋም ትምህርት በሚገበን መልኩ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @abiytizazu9602
    @abiytizazu9602 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታአይጥፉብን ብዙ ነገር እያሰተማሩን ስለሆነ እኔ በበኩሌ ሳምንቱን በጉጉገት ነው የምጠብቀው ግን ትንሽ ጠፋ ሲሉ ጨንቆኝ ነበር

  • @mahariabrham8619
    @mahariabrham8619 2 роки тому +1

    ኣምላክ ጢና ይስጥልን መምህራችን

  • @Neww452
    @Neww452 7 місяців тому

    ካሜራው ባይንቀሳቀስ ጥሩ ነበር አሁንም በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን

  • @gohatsbahgebrezigi2740
    @gohatsbahgebrezigi2740 2 роки тому

    እድሜ ኣና ጥዕና ይስጥልን በጣም ጥሩ ኣባታችን

  • @fissehaalemu1061
    @fissehaalemu1061 2 роки тому +1

    much respect SIR, pls keep it...

  • @kahsaykidane6502
    @kahsaykidane6502 2 роки тому

    ጥዑመ ዜማ እግዚኣብሔር የክብረልን!

  • @MerahutM
    @MerahutM 2 роки тому

    Bertu Betam Tiru Temehert New!

  • @NohKiros
    @NohKiros 8 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሰማለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lebawi918
    @lebawi918 2 роки тому +2

    የቅኔ ዜማ ይጀምሩልን 🙏🙏

  • @girmagebremariam6557
    @girmagebremariam6557 2 роки тому +1

    I want to learn the rule of Tsenasel during mereged thank you I am really happy about opportunity which we have this days to have access for online learning

  • @habtamuhaile9101
    @habtamuhaile9101 2 роки тому

    የእርስዎን ትምህርት ስማር ተስፋየ ይለመልማል ከዚህ በኋላ ተምሬ እንዴት ይሆናል የሚለዉ ሀሳቤን እተዎዋለሁ ብቻ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥልን አምላከ ቅዱስ ያሬድ በረከቱን ያድልልን ይበርቱልን የኔታ ይሄ ለኛ ከምንም በላይ በህይዎቴ ማድረግ የምፈልገዉ ቢኖር አቋቋም መማር ነዉ ይኸዉ በእርስዎ ላይ ጫፉንም ቢሆን እየያዝን ነዉ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!!

  • @kinwat27channel24
    @kinwat27channel24 2 роки тому

    አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን

  • @mebrahtomtesfay4785
    @mebrahtomtesfay4785 2 роки тому

    ብጣም ድንቅ ሓሳብ እግዚአብሔር ጽጋ ብዲበ ጸጋ ይስጥህ።

  • @pawlosgebreselassie1109
    @pawlosgebreselassie1109 2 роки тому

    እጹብ ድንቅ ነው በርቱልን

  • @የእመብርሃንልጅ-ሰ1ገ
    @የእመብርሃንልጅ-ሰ1ገ 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነው

  • @sisaymengesha8000
    @sisaymengesha8000 2 роки тому +6

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን የንታ መልክዓ ፍልሰታ ከነ ጽሑፍ ማለት ከነ ምልክቱ ቢለቁልን

  • @haftombayu2696
    @haftombayu2696 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tesfamichaeltekeste585
    @tesfamichaeltekeste585 2 роки тому +1

    Amen

  • @aschumekonn2361
    @aschumekonn2361 2 роки тому

    ግሩም ነዉ ይሄ እዉነት ይቀጥል

  • @YosephYoo-tf6be
    @YosephYoo-tf6be Рік тому

    ግንአባታችንመምህርመጋቤስብሀትይሄይሥከበደየተባሉትበመርሀቤቴወረዳየተክሌየአቋቋመምህርሲሆኑእስከአሁን500መሪጌታበላይእንዳወጡይታወቃልስለዚህከማህበረቅዱሳንጋርሆናችሁጉባኤውንብትረዱአቸውጥሩነው።

  • @SM-bs4zg
    @SM-bs4zg 2 роки тому +3

    እግዚኣብሄር ይስጥል መምህር ደግሞም ቀሲስ ከበሮ እየመቱ የነበሩ ። ካሜራ ማኑን ሁላችሁም የቅዱስ ያሬድ የቅዱሳን ሊቃውት ኣምላክ ከክፉእ ይጠብቕልን። ብስደት ላለነው ትልቅ ትምህርት ነው። እባክዎት ይቀጥሉበት ።

  • @tamenemarye520
    @tamenemarye520 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Kflemaryam
    @Kflemaryam 2 роки тому

    ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @muler22
    @muler22 10 місяців тому

    Kale hiwet yasemaln
    bexhuf bihon demo yibelt wubna sabi yihonal.

  • @abbyaklilu1883
    @abbyaklilu1883 2 роки тому

    ጥዑም ዜማ 🙏

  • @alfanomegantube3012
    @alfanomegantube3012 2 роки тому

    GOD BLESS YOU YENETA..

  • @zenaalemu4537
    @zenaalemu4537 2 роки тому +1

    please record additional about it we need more to practice. thanks for the video

  • @meron7563
    @meron7563 2 роки тому

    Betam mimegnewn neger new yasayun bertuln tanx

  • @vvdgbjfehj27
    @vvdgbjfehj27 2 роки тому

    ዘመኑን የዋጀ ግሩም ትምህርት

  • @mebrahtomhidaren3808
    @mebrahtomhidaren3808 2 роки тому

    YENETA YEMIGERIM NEW EGZIABHER EDMENE TENA YADILIWOT!

  • @yaredyonas-mm5sl
    @yaredyonas-mm5sl Місяць тому

    የኔታ በቴሌግራም ማስተማር ይጀምሩ ብዙ ደቀመዝሙር ያፈራሉ።

  • @genteysus
    @genteysus Рік тому

    በጣም ነዉ የምወድዎት
    እባከዉን ወረብ በሚወረብበት ጊዜ ከበሮ እንዴት መምታት እንዳለብን ያስተምሩን

  • @bf3253
    @bf3253 10 місяців тому

    Msmatebun yewoku qedmiya

  • @zerihunmulugeta5499
    @zerihunmulugeta5499 2 роки тому +2

    አባታችን ምን እንደምልዎት አላቅም…የቅዱስ ያሬድን በረከትን እጥፍ ድርብ አድርጎ ያድልዎ…ይበርቱ…እንዳይታክቱብን…እውነት በጣም እየጠቀመን ነው…እግዚአብሔር ኃይል እና ብርታት ይሁኖ!

  • @kirubeal123
    @kirubeal123 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @abeldaniel2245
    @abeldaniel2245 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ።ይህ የብዙወቻችን ጥያቄ ነበር።

  • @RASMTHATMN
    @RASMTHATMN 11 місяців тому

    በጣም አሪፍ ነው ግን ትንሽ ከበሮ ው ቢታይ 😇

  • @laikemariamayelign3282
    @laikemariamayelign3282 2 роки тому

    ጥሩ ነው

  • @user-qt2ks5ox9b
    @user-qt2ks5ox9b 2 роки тому

    #ያክብርልን፡፡ ትንሽ ከበሮው ጎተት ያለ ለሰለኝ፡፡

  • @semeresibhatu8691
    @semeresibhatu8691 2 роки тому

    ሰላም ለናንተ ይሁን! የንኡስ ቁም ከበሮ ኣመታት ተቀይሮ ካልሆነ በስተቀረ፥ ይህን እያየነው ያለው ኣመታት በኣብነት ኣባቶች የተነገረ ኣይደለም! ቢስተካከል መልካም ይመስለኛል።
    ለምሳሌ፥ በግራ ሶስተ ትመታና በቐኝ ኣንድ፥ ቀጥሎ ኣንድ በግራ ቀጥሎ ኣንድ በቐኝ። ይህን እየመላለሱ እስከ መረግድ መሄድ።

    • @user-qt2ks5ox9b
      @user-qt2ks5ox9b 2 роки тому

      #አሁን የምትለው አመታት ይመታል፡፡ግን ዋናው ይህ ነው ፡፡

  • @MILA-tu8vr
    @MILA-tu8vr 2 роки тому

    መልካም ነው
    የመልክአ ኢየሱስ ዜማ ቢልኩልን ?????

  • @beyenealemayhu7376
    @beyenealemayhu7376 Рік тому

    ካሜራ ማኑ ግን አትችልም ፀናፅሉን እና ከበሮዉን እኮ ለማሳዬት ካሜራህ መንቀሳቀስ የለበትም አንድ ቦታ ቁም ሀለቱም መሳርያዎች እንዲታዬ አድርግ

  • @use60
    @use60 2 роки тому

    ትምህርቱ አሪፍ ነው ግን ከበሮው ላይ ያለው ነገር ቢስተካከል ጥሩ ነው

  • @Rassamen
    @Rassamen 2 роки тому

    በጣም እናመሰግን ኣለን መምህር እኛ ተከታታዮች ደሞ በቻልነው ኣቅም ልናግዘው ይግባል

  • @abrahamwerko
    @abrahamwerko 2 роки тому +1

    ካሜራው ሳይንቀሳቀስ (without zoom in zoom out) ጸናጽሉንም ከበሮውንም መከተል ይትቻላል:: ድምጽም እንዲሁ በካሜራ ብቻ ቢሆን:: ሪኮርደር ከተጠቀሙ ደግሞ የካሜራውን እና የሪኮርደሩን ድምፅ እኩል የሚያደርግ ሶፍትዌር አለ እርሱን ቢጠቀሙ:: May God help you! Thank you so much for your effort!

  • @lms8440
    @lms8440 2 роки тому +1

    በህይወቴ ማወቅና መማር የምፈልገው አቋቋምን በእርዎ ቻናል እየተማርኩ ነው። በእደው እመብርሃን ትርዳዎ እንዳያቋርጡት ደስ ብሎኛል።

  • @HappyGriffon-dw9mx
    @HappyGriffon-dw9mx 6 місяців тому

    ከበሮው አልተመታም ቢስተካከል እና ርሰዎም ካባ እና ሻሽ ቢያደርጉ መልካም ነው እላለሁ በተረፈ በርቱ

  • @WoldeTarekegn
    @WoldeTarekegn 11 місяців тому

    የዜማ ምልክቶችን በpdfማግኘት እችላለሁን?

  • @yaredgatent1570
    @yaredgatent1570 2 роки тому

    ካሜራ ማኑ እያቀረበ እያራቀ ከበሮውን ማየት አልቻልንም

  • @ድንግልማርያምወላዲተአምላ

    መጣም ጥሩ ነው ግን አብራቸሁ ከስር በጽሁፍ ብታደርጉት ጥሩ ነው

  • @samuelgeletaw-v3l
    @samuelgeletaw-v3l 2 місяці тому

    የትነው መረጃ ይችላል

  • @mosesok1086
    @mosesok1086 5 місяців тому

    2:14

  • @Kalkidan-b8q
    @Kalkidan-b8q Рік тому

    ❤❤❤😊

  • @Hope.ameley
    @Hope.ameley 2 місяці тому

    negaritu gn yeteleye ymslal? weys lene bcha new,,,be kum?

  • @wedajadane4057
    @wedajadane4057 Місяць тому

    አኔ አቋቋመም መማር አፈልግ አለሑ የኔታ

  • @temuethioisraeltube2614
    @temuethioisraeltube2614 2 роки тому

    በላይ ቤት ነው ከበሮው?

  • @beyenealemayhu7376
    @beyenealemayhu7376 Місяць тому

    ካሜራ ማኑ ዝም ብሎ ነዉ ጸናጽሉን እና ከበሮዉን ካላሳየህን እስከመጨረሻዉ ምን ያደርጋል መሸፈን የለብህም