Ethiopia - አዲስ አበባም ካይሮም የገቡት እንግዶች፣ ስለነክርስቲያን የተሰማው፣ የኤርፖርቱ ውጊያ፣ ደሞዝ ያላገኙት ሰራተኞች፣ ኦቦማ ስለ ኢትዮጵያው ደራሲ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 74

  • @AlexStore-e1l
    @AlexStore-e1l Місяць тому +1

    ፍትህ ለና ክርስትያን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q Місяць тому +4

    ፍትሕ ለነክርስቲያን!💪💪💪💪

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 Місяць тому +9

    እነ ክርስቲያንን መንግሰት ነው እራሱ እንዲታመሙ ያደረጋቸው።😢😢😢😢

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 Місяць тому +2

      በትክክል ፖይዝን ሰቶ ነው ያሳመማቸው😢

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 Місяць тому +1

      @safiayesuf2538 አዎ። እንደ ፕሮፌሰር አስራት ሊየደርጋቸው ነው።

    • @Zjcmiracle
      @Zjcmiracle Місяць тому +1

      ሄሞሮይድ ወይም የፊንጢጣ ኪንታሮት በሆድ ድርቀት ምክንያት የሚመጣ ህመም ሲሆን ሀሰርጀሪ ህክምናውም ቀላል በመሆኑ ሰርጀሪው የሚሰራው በሰርጀሪ ሩም ሳይሆን በሀኪሙ ቢሮ ውስጥ ነው። ይህም የሰርጀሪ ህክምናውን ያደረገ ታካሚ በነጋታው ወደ ስራው መግባት ይችላል። ሀብታሙ አያሌው ተመሳሳይ ድራማ ሰርቶ ከሀገር የወጣበትን ድራማ ለመድገም መሞከር ተቀባይነት እንዳያገኙ ያደርጋቸዋል።

    • @AbrahamAlazar
      @AbrahamAlazar Місяць тому

      ​@@Zjcmiracleካልጻፍክ ክፍያው ይቋረጣል አይደል።

  • @CheerfulWrench-uc2mu
    @CheerfulWrench-uc2mu Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaSs-nj2kr
    @AaSs-nj2kr Місяць тому +1

    ሠላም ለእናት ሀገራችንኢትዮጲያ❤❤❤

  • @GenanewAdane
    @GenanewAdane Місяць тому

    ፍትህ ለክርስቲያን

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 Місяць тому +6

    አለውልክ አይዞክ ብቻ በሉኝ "በጣም ከፍቶኛል" የብርታት ቃላችሁን ለግሱኝ በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ አምሰት ሰከንድ ሰታችሁኝ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ

  • @fkrtubፍቅር
    @fkrtubፍቅር Місяць тому +1

    ለምን ታመሙ ምን አድርገዋቸው😢😢😢😢

  • @AbirahaiMani
    @AbirahaiMani Місяць тому

    Wooooow❤

  • @ElsaTekalign
    @ElsaTekalign Місяць тому +4

    የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ሲታሰሩ ብቻ ነው እንዴ የሚታመሙት ሲለቀቁ ይድናሉ

  • @FETEADNEADGY
    @FETEADNEADGY Місяць тому +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Місяць тому +3

    ሃሃሃሃ ኤርትራ የሌለው ወሪያቹ ኣይጣፍጥም የተገደልን የተዘረፍን የታመጽን ሃገራችን ኣቃጥላቹ በናንተ ሃላ የቀረን ያደረጋቹ ግፍ ኣምላክ ያሳየናል እያሳየን ነው

  • @deedug1521
    @deedug1521 Місяць тому

    እነኚህ ሰዎችየ ህመም ድራማ እየሰሩ ነው:

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 Місяць тому

    ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ የሰራችው ሴራ ተቆጥሮ አያልቅም። መንግስታቶቻችን ግን ስለዚህ አንድ ነገር መናገር አይፈልጉም።

  • @tesfay5605
    @tesfay5605 Місяць тому +2

    የፈታ ዴሊ አዘጋጅ እባክህን አራምሳ ገብርኤል ፊትለፊት ገባብሎ ያለው ነጫጭ ቤቶች ከነባሩ ኮንዶሚኒየም ተለይቶ በየቀኑ ማለት ይቻላል ማታማታ ሁሌ መብራት ይጣፋል ለማን አቤት እንበል

  • @solomonbekele9212
    @solomonbekele9212 Місяць тому +1

    It is the matter of time every body has to be slick and may be super power of God will come very soon

  • @BirahanuAlemu
    @BirahanuAlemu Місяць тому +2

    የሠሩት ሃጢያት ነው

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 Місяць тому +1

    እልሕ አይሰራም ይቅርታ ብሎ ቀሪዘመንን ከቤተሰብጋር ያሳልፉ

  • @ጀማሌሽሙየማሳ
    @ጀማሌሽሙየማሳ Місяць тому

    💞💞💞💞💞✊✊☝

  • @HeryakosWondimu
    @HeryakosWondimu Місяць тому

    🎉

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Місяць тому

    ኢትዬጵያ የገባችበት ሰላም ኣይገኝም

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 Місяць тому +1

    አፈናና ግድያ በጎንደር ቀን በቀን እየተካሄደ ነው ይህን መዘገብ አለበህ በየቀኑ ሰው እየታፈነ እየተገደለ ነው

    • @BirhenaGobeze
      @BirhenaGobeze Місяць тому +1

      ክልሉ ጦርነት ዉስጥ ነዉ ስለዚህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ በል መርጠህ አታልቅስ😢😢😢😢

    • @SelanchDessie
      @SelanchDessie Місяць тому

      ጎንደር የት ?እስኪንገረን ቤተሰቦቻችን እዛነው ያሉት ።
      አንተ ፋኖን ስለምትፈራ በቁምሕ እዬቃዠሕ ነው።

    • @Asratlakamo-do6ss
      @Asratlakamo-do6ss Місяць тому +1

      ay ethiopia mechinew gin ken yemiwetalish lesorya yedrese legnam yidires fetar beshi n yegeresese abiynm yigersislin

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 Місяць тому

      ​@@BirhenaGobezeሺ ዓመት ይግዛን አብቹ 🤣🤣🤣

    • @fitsumkidane8197
      @fitsumkidane8197 Місяць тому

      @@peacelove6150መቀመጫህን ከፍተህ ስጠው ደግሞም ስምህን ቀይረው አይመጥንም ከአንተ ጋር።

  • @aligemalgemal9489
    @aligemalgemal9489 Місяць тому +3

    ሰይጣኑአብይነውእድታመሙያደረገላቸው

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l Місяць тому +1

    ፍትህ ሚር ምነው እነዚህ ሁለት የፖርላማ አባላት የነበሩት ጉዳያቸው በህግ የበላይነት ይፈፀማል ይሁንና በማረፍያ ቤት በቀጠሮ ያሉት የህግ ታሳሪዎች በከፍተኛ ህመም እየተሰቃዩ ባሉት በአሁኑ ሰአት ወጥተው መታከም ለምን ሲነገፉ ዝምታ በዛ?ገራሚው በወያኔ ዘመን ክቡር ፕሮፌሰር አሰራት ወየስ መሰል አፈፃፀም ተደርጓ በበሽታው ተጠቅተው ሲደክሙ እንደቸር ከእሰር ተፈትተው ለህክም ወደውጭ ተላኩ ሒሳቡ ከባድ ነበር እሰከመጨረሻ አሸለቡ አንድ ቀን ይህ ይገለጣል ብዬ አሰባለሁ ይሁንና ካለፈው ተምረን እነዚህ ሰዎች ቢታከሙ ምንድን ነው ችግሩ አረ በህግ

  • @ZemenuMenaleZemenuMenaleMatheb
    @ZemenuMenaleZemenuMenaleMatheb Місяць тому

    የአፍሪካዊያን መንግስታቶች እርስበርስ ግጭትን ይወዳሉ ግኝ ሲስማሙ ደግሞ አላማቸው ሁሉ ግልጥ አይሆንም ።

  • @الال-ت5د4ر
    @الال-ت5د4ر Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @senaytesfay-t4u
    @senaytesfay-t4u Місяць тому

    የዓብዪ ኣማሮች ምንገጠማቸው ሁለቱም ?

  • @mulubrhankawo
    @mulubrhankawo Місяць тому +1

    የመቂ ዝዋይ መስኖ ውሃ ስራዎች ኮንስትራከሽንስ አልታሰበበትም

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 Місяць тому

    😢

  • @MosMoj
    @MosMoj Місяць тому +1

    💚❤💛🐅🐅🐅💚❤💛

  • @ayalewasres9192
    @ayalewasres9192 Місяць тому +1

    ይህ ትልቅ የምሥራች ነው - አንድ የማላስታውሰው የቴሌቭዥን ጣቢያ ጉዳዩን አንስቶት እንደነበር አስታውሳለሁ። ሌላው ለግብጽ ራስ ምታት ይሆናል ከተገፋበት።

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና

    ይህ ግፍ መቼም አይረሳ በክርስቲያን እና በዮሀነስ የተሰራ ሴራ ምን እዳበላቸው አብይ የቁም አሳር ይስጥህ አስሮ ማሰቃየት ምን ያህል አማራ ጥል አንደሆነ ብልፅግና እያየን ነው እደመሸ አይቀርም ለአማራም ቀን አለ

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i Місяць тому +1

    ኢትዮጵያ ከሶማሌ ላንድ ጋር ያደረገችውን የባህር በር ስምምነት ሶማሌላንድ በአሜሪካና እንግሊዝ ፊታውራሪነት የሀገርነት ዕውቅና ካገኘች በኋላ ስለሚተገበር አሁን የሚያጣድፍ ነገር አይኖርም። ሆኖም ከሞቃዲሾ ጋር የተደረገው ስምምነት ከአሁን ጀምሮ መጠናከሩ ለሁለታችንም ሸጋ ነው። እሱም ተጨማሪ የባህር በር ያስገኝልን ይሆናል። ወዳጄ ኢትዮጵያ ሰፊና የመቶ ሚሊየኖች ቤት ናትና ሶስተኛም የባህር በር ያሻታል።

    • @samru2018
      @samru2018 Місяць тому

      Foolish

    • @fitsumkidane8197
      @fitsumkidane8197 Місяць тому

      በምኞት በቅዥት የሚኖር ህዝብ። ስለአለህ እሰብ መሀመድ !

  • @AreyouReady-k5l
    @AreyouReady-k5l Місяць тому

    ዶሎ አዶ ሲጀመር የኢትዪጲያ ግዛት አይደል እንዴ

  • @FETEADNEADGY
    @FETEADNEADGY Місяць тому +3

    ሰላምለአማራህዝብመደሀናሌምይማራቸዉጨርሶ

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 Місяць тому

    ሰላማቹ ያላከበራቹ የሌላ ሃገር ልታከብሩ በጠራራ ጸሃይ ሰው እየተገደለ እየታገደ እየተሰረቀ ያስቃል

  • @abebebeso6430
    @abebebeso6430 Місяць тому

    they triay to seand heaven .man

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading Місяць тому +2

    ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ feta family ❤

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 Місяць тому

    የምን ክርስታን ታደለ ክርስታን ከሰረ በል

  • @yohannessbosco8839
    @yohannessbosco8839 Місяць тому

    ኤርትራውያን ከተለያዩ አገራት የሚባረሩት ለምን ይመስላችኋልን ? ወጣቶቱ ከፍተኛ የባህሪይ ችግር አይመስልም ? እኔ በበኩሌ ኢትዮጵያ ውሰጥ ካሉ ኤርትራውያን ስደተኞች ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የሚኖሩበትን ሀገር ህግና ባህል የሚጥስ ተግባር ላይ ተሰማርተው አስተውያለሁ።

  • @Zjcmiracle
    @Zjcmiracle Місяць тому

    ሄሞሮይድ ወይም የፊንጢጣ ኪንታሮት በሆድ ድርቀት ምክንያት የሚመጣ ህመም ሲሆን ሀሰርጀሪ ህክምናውም ቀላል በመሆኑ ሰርጀሪው የሚሰራው በሰርጀሪ ሩም ሳይሆን በሀኪሙ ቢሮ ውስጥ ነው። ይህም የሰርጀሪ ህክምናውን ያደረገ ታካሚ በነጋታው ወደ ስራው መግባት ይችላል። ሀብታሙ አያሌው ተመሳሳይ ድራማ ሰርቶ ከሀገር የወጣበትን ድራማ ለመድገም መሞከር ተቀባይነት እንዳያገኙ ያደርጋቸዋል።

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 Місяць тому

    Boayalew arefaw mulu bemulu beqedalet yedenal🎉🎉

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Місяць тому

    መንግስት ሆን ብሎ እንደሞቱ ስለፈለገ ነው

  • @MoodyImageveryslow
    @MoodyImageveryslow Місяць тому

    🇪🇹😭😭😭😭😭😭🙏✝️✝️✝️✝️✝️

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 Місяць тому

    ተፈራም ማሞም ታመመ እያልክ ነበር በተጨማሪም ልደቱ አያሌም እንደዛው ።ተነቃቃን

  • @addis2753
    @addis2753 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @addis2753
    @addis2753 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi Місяць тому

    መንግስት ምን አደረገቸዉ በእጀቸዉ ነዉ የተመሙት

  • @Estif-k7p
    @Estif-k7p Місяць тому

    ua-cam.com/video/PJBqjBb-91U/v-deo.htmlsi=EkoZroZwFbAu1CIQ

  • @addis2753
    @addis2753 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @addis2753
    @addis2753 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @addis2753
    @addis2753 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @addis2753
    @addis2753 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @addis2753
    @addis2753 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂