Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰብስክራይ እያደረጋችሁ እወዳችኃለዉ🫶❤️🙏
እሽ❤❤❤
@@Janah-pk7dkRututbe❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉
እሺ ዊናን እና ማርኬን አስታርቅልን ካልተጣሉም አንዴ ለኛ ሲሉ አብረው ቪድዮ ዩስሩልን ከኤፍ ከብሯ ከማርክ ጋር ሄለን ብለን አናስቸግርም በናትህ 🙏🙏
🎉🎉🎉❤❤
ማርያምን በጣም የገረመኝ ኮሜታቶች እዳለ ሀይሚ ሀይሚ ነዉ እሚለዉ የሠዉ ፍቅር ሥጠኝ አምላኬ ሀይሚዬ የኔ ቆጆ መጨረሻሽን ያሣብርልሽ
Eko❤❤❤❤❤
አሚን አላህ ያሰማረላት
አላህ የውደደችሁእንተንም
የምር አዎ አስወድደኝ ያረቢ
አሜንን ትልቅ ምርቃን ነው መጨረሻዋን ያሳምረው ከሰው አይን ይጠብቃት
የሀይሚስ ስም አይቶ እና ቡራን አይቶ ማነው ሲሩጥ የመጣው 👍👍👍❤❤❤አስይኝ ለማንቻውም ሁላችሁንም እንወዳችሗለን❤❤❤
ሳትዋሹ 😂 እደኔ ማነው የሀይሚን ፎቶ አይቶ የመጣው😂❤❤
እኔ
ቡራዬ ወንድሜ ኡፍፍፍፍ ዛሬ ስለሀይሚ ስትገልፅ እንዴት ደስስስስስ እዳለኝ ፈጣሪ አንተ እና ሀይሚን አንድ ያድርጋችሁ በፍቅር ሁለታችሁም ምርጥ ልጆች ናችሁ ወላሂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ እኮ የኔ አንበሶች
Jossey ሐይሚን እንዲህ በቀላሉ መግለፅ አትችልም she is so smart, gorgeous mindfull sweet girl የሚገርመኝ ትንሽ ልጅ ናት ግን እሷን ለማድነቅ ቃላቶቹ ሁሉ አቅማቸውን ያጡብኛል ምንብዬ እንደምገልፃት ለሷ የሚሆኑ ቃላቶች ሽባ ሆነውብኛል any way haimyeee love u ፍቅር የሆንሽ ልጅ❤😍❤😍
ሀይሚዬ የኔ ዉድ በዬድሽበት ሁሉ ተከትዬሽ ነዉ ምመጠዉ የምትሉ👍👍👍👍
ኮሜንቱ ሁሉ ሀይሚ. ሀይሚ ነው የኔ ቅመም አቦ የሰው ፍቅር ስጠን፣፣ ዋው ጆሲ 40K ገብተሀል ጉዞ 50kብለናል
እዉነት ሀይሚን ይወዳታል የምትሉ ላይክ❤
ሀይሚየኔውድእወድሻለሁየኔናትበጣምነውየምታሥደሥችኝሲከፋሽአልወድምእሺእህቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰 fiker yehonish liji
ሀይሚ አይደለሽም በሰው ስም 😮
@@shabashimahdi ኧረ ነኝ 😫😁😄👊
@@haymi_Tub2419 ተይጅ በሀቁ መተሽ ብጠይቂ አይሻልም በሰው ስም ከመዋሸት 😂😂😂 ደሞ ትማታለይ
ጆየ እናመሰግናለን ኤፋየ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ብሩኬ ሀይሚ እንደምታግዝህና የአንተን አላማ እንደምታሳካል እተማመናለሁ የኔ እስማርት እወዳችሗለሁ ሁለታችሁንም አከብራችሗለሁ
ጆሢ ወድም እባክህ ሙቢን ከወደ እና ከዘለቀ ከጓደኞቹ ጋር አሥታርቀው በጣም ነው የማደቅህ አሥታራቂ ሥለሆክ እውነት ይህንልጅ ለምድነው 100k የማናሥገባው መልካም ልጅነው
Ere enanite gn yamachihal ende 😊😊😊
ብሩኬ ስለእናትህ ስታወራ በጣም ነው ያለቀስኩት እኔም እምለውና የማደርገው ነገር ስለነበር እናት ምን ብታደርግ ወርቅ ብታለብሳት ውለታዋ አይመለስም ትንሽም ቢሆን ያው ለአይምሮህ እርካታ ታገኛለህ እንጂ እናትህን እድሜ ይስጥልህ በተመሳሳይ እናትህን ምንባደርግልሽ ትፈልጊያለሽ ብትላት አንተ ትልቅደረጃ ደርሰህ ነው የሚሉት ያትልቅ ደረጃ ለነሱ የትዳር አጋር አግኝተህ አግብተህ ወልደህ ሲያዩ ከተደረገላቸው ነገር በላይ የሚደሰቱት እና ብሩኬ ያሰብከው ይሙላልህ አጠገብህ ያለውንም ጠበቅ ብዙ ኮሜንት ፅፌ አላቅም ሶሪ
ይህ ልጂ መልካም ልጂ ነው መልካሞችን ማበርታታት አለምን
ፋፊየ ዛሬ ደሥ ብሎኛል በሩታመልስ አጀቴ ቸሠሥ ብሏልልል🎉🎉🎉🎉🎉
@@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ ንግግሮ እስማስት ነው
@@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊዉይይ አጀቴ ቅቤ ጠጣ የምር😂😂😂
Yes ❤❤🎉
ቡራዬ ሀይሚ እዳታመልጥህ ከላይ የተሰጠች ስጦታህ ናት እና ተፍ ተፍ በል ጆሲ ገፋገፋ አርገው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂
ብሩኬ በጣም ነዉ የምንወድህ ሀይሚን እንኳን ወንድ እኛ ሴቶቹ በጣም ነዉ የምንወዳት ሳትቀደም ቅደም በኋላ አንዱ ቢሞጨልፍብህ እኛ ከማዘን በስተቀር ቤተሰቦችህ የምንለዉ አይኖርም
የሆነ ፋራ ነገር ነው ጆሲ እንዳለው በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል
ነገራችሁኮ አትሠሙምዴ አሁን አልፈልግም ቅድሚያ አላማ አለኝ አለ ለሱ ከእርሱ በላይ የማያዉቅ የለም አታለቅልቁ በሠዉ ሂወት
ማነው ከላይ እርእሱን አይቶ የመጣ የሀይሚን ፎቶ አይቶ እጅ ወደ ላይ😂 🤚🤚🤚🤚
Inemi getani 😂😂😂😂
🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤
ወላሂ በጣም ነው የምወድህ ጆየ የትንሽ ትልቅ ነህ የመዳም ቅመሞች እስኪ ለዚህ ጀግና ልጅ መቶሽ እናስገባው 😉
አጅብ ጭራሽ በአላሕ ስም እስኪ ድንሽን ተማሪ የትኛዉሡራና ሐድስነዉየፈቀደልሽ?
@@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ እና እኔ ምን አልኩ የሚሰማኝን ነው የተናገርኩት እኔ ሀድስ ተናገረ አላልኩ እዚህ እየመጣችሁ አትበሻቀጡብኝ እንደ እርጓ ዝብ ትልቅ አትበሉ 😜
ቡራዬ ፈጣሪ የምታስበውን ሁሉ ያድርግልክ ሀይሚ ሙሉ እና ልዩ ሴት ናት እኔ ቃል የለኝም ስለሀይሚ ብቻ የፈጣሪክ ስጦታክ በረከት ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቡራን አይቶ እየሮጠ የመጣ ማነዉ እንደኔ
እኔ ዘብኛ ክክክ
❤❤እኔ ነኝ
እኔ❤❤❤❤
እኔ😂😂
Ena❤❤🎉
ቡራየ ስለእናትህ ስትገልፅ በጣም አሳዘንከኝ አላህ ረጅም እድሜ ያኑርልህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ቡራዬ አስተዋይ ነህ ስለናትህ ስታወራ አሳዘንከኝ ፈጣሪ አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ ደግሞ ከሀይሚ ጋር ታምራላችሁ ፈጣሪ አንድ ያድርጋችሁ ❤❤❤❤❤❤
የሀይሚዬ ሰም አይቶ የመጣ አሰኪ ላይክ👍🥰😘
እኔ❤❤❤❤❤
እኔ❤❤❤❤😢😢
እኔ 💞💞💞
ሀሚና ቡራን ኤፍ ጆሲን ብለነው የመጣነው ሁላችሁም በዚህ ምድር ላይ መልካም ሰው ናችሁ እኖዳችኋለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቡራዬ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀሳብህ ተሳክቶልህ ሀይሚዬጋ አድላይ እደምትኖሩ ትልቅ ተስፋ አለኝ❤❤
Slepyeklehln des blonal
ኡፍፍፍፍ ብሩኬ ሰለናትክ ሰታወራ አሰለቀሰቀኝ የምር እናቴ እዴት እዳሰደግችኝ የምንግሰት ሰራተኛ ሆነ ፍልድ የቀን ሰራ እየሰራች ነው ያሳደገችኝ 😢😢😢 የእኔን እድሜ ቀንሼ ለእናቴ መሰጠት ብችል በሰጠዋት ቀንሺ እማ ሺ አመት ኑርልኝ የማን እናት እዳትሉኝ ያላባት ማደግ ከባድ ነው😢😢😢
ጠያቂው ግን በሠላም ነው ግግም አልክ ጥያቄ ስጠይቅ ግግም አትበል ሁሉም ነገር ሚዲያ ላይ አይወራም እነሱ መናገር አልፈለጉም አንተ ግን አስጨነካቸው በጣም ብሩኬ ይበልጥ ወደድኩህ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሣካልህ ለእናትህም እድሜና ጤና ይስጥልህ
ኸረ እንዳታመልጥህ....እዉነት ነዉ ጆ እሷ ብትኖርም more ወደ አላማህ ታቀርብሀለች እንደሷ አይነት real ሰዉ ማግኘት በጣም ከባድ ነዉ። አስብበት ከልቤ ነዉ ይሄን text የፃፍኩት
ሀይሚን አይቶ የመጣ😂👍👍
የሀይሜን ስም አይቸ ነው የመጣሁት ቡራና ሀይሜ እወዳችሆለሁ❤❤❤
እግዚአብሔርን በጣም የገረመኝ comment እዳለ ሀይሚ ሀይሚ ነው እሚለዉ ፍጠር የሠዉ ፍቅር ሥጠን ሀይሚ የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ and ብሩኬ በጣም ውድድድድድድድድድድድ 💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጆሲ በናትህ ቡታጀራ ከሆክ እነሙቢን እና ዘለቀን አስታርቃውው የምትሉ😢😢😢
አው ወላሂ የስተርቀቸው
ለምን እደተጣሉ ንገሩኝ
@@جميلهجميله-م4ن ውዴ በምን እደሆነ አልተነገሩም ብቻ እንጀ
እረ አዲስ አበባ ነው
አወ ነስተረሸችዉ
ጆዩ እኔም የምፈራው ብሩኬም እንደ ኤፋ እንዳይቆጨው ሀይሚን የምትወደድ ልጅ እየተግደረደረ እንዳይቀማ ንገረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሩኬ የሀሳብህን ይሙላልህ እና ከሀይሚ ጋር ለቁም ነገር ያብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
ቡራ ሀይሚ የፈጣሪክ ስጦታክ እድልክም ናት ፈጣሪ ይርዳክ ስለሁሁሉም ነገር እግዘሃብሔር ይጠብቃችው❤❤❤❤
❤❤❤❤❤በጣም
ጀግና ናት ቃላት ያጥረናል የተቢዬ አላህ ይጠብቅሽ
ጎበዝ ብሩኬ ለናትህ ያለህ ነገር እግዚአብሔር አይለውጥብህ ❤❤❤
ብራዬ የሀይሚ ሸበላ ታድለህ ሀይሚን በማገኘትህ❤❤
አታዳምጡም እንዴ ሀይሜ ጓደኛዬ ናት አለከ በአሁን ሰአት ላጤ ነኝ አለ
Hoo be gedd new ende mnmn yelnm gwadengamoch nen ale 😅😅😅😅😅
@@Userxyz123-g7fወላሂ አይሠሙም ችግር አለባቸዉ መሠል በተለይ የመዳም ቅመሞች የምር ነቅለዋል
እኮ@@Userxyz123-g7f
😂😂😂@@user-ሚጣ
ወይን ሀይሚ አይቶ የማጠች😢❤❤ የኔ ጣፋጭ (ሀ&ቡ🥀🦋)
ይገርማል ሀይሚ ፍቅር ሕዝቡን ተቆቆጣጥሮታል 🎉🎉
Betam Haymi feker nat ❤❤❤❤❤❤
ማነው ሃይምን እና ቡራን አይቶ የማጣዉ ♥️♥️♥️
💋💌💘💝💖💗💓💞💕💟❣️💔❤️🔥❤️🩹❤️🩷🧡💛💚💙🩵💜🤎🖤🩶🤍💯💢💥💫💦
እኔ😂😂😂
እንደኔ ሀይሚን አይቶ የመጣ በቃ በፍቅሯ ልደፋ ነው❤❤❤❤
የኔ አባት ኤፍሬም ሲያሳዝነኝ ለምንድነዉ እርግት ያልክ ታድለሕ አይቀይርሕ ብሩክና ዲሲ ፀጎራችሁን እንደኤፍሬም ተቆረጡ በናታችሁ 😢
ቡራየ ለናትህ ያለህን ፍቅር ሳለደቅ አላልፍም ለእናቶች ክብርይገባል
ሀይሚን አይቶ የመጣ😢❤
ደምሪኝ እህት🙏 0:01
እኔም❤❤❤
እኔ😢😢
እኔ እንደማመር
እኔም ሃይምና ቡሩኬ አይቸ ነዉ የመጣሁት❤😅
ብሩክ ቦሀላ ለዳሞ እዳይሆንብህ ሀይሚን አጥብቅና እደሩታና እደ አብርሽ አብራችሁ ትጠነክራላችሁ ኡፍፍፍ እኔ ግን ተስፋ አለኝ እደምትጣመሩ❤❤❤❤
የሀይሚን ፎቶ አይቶ የመጣ😮❤
ደምሪኝ እህት🙏
ኧረ ኡ ቡራዬ ሲወራ እናቴን ናፈቀችኝ ሺ ዓመት ትኑርልህ ማርያምን
እኔም❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢
ይበልጥ እናትህ የምታስደስታት የራስህ ህይወት ሲኖርህ ነው❤❤❤
ሀይሚ እና ብሩኬ ይፈላለጋሉ የምትሉ❤❤❤❤❤
እረ አትታለሉ ለድራማነዉ እዲመቻቸዉ😅
ድራማ ነው ከማርክና ከሄሉ ወዳ የተፍቀረ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
ጆሲን 50ሺ እናስገባዉ የመዳም ቅመሞች አይከፈልበትም❤❤❤❤
ቡራ ሀይሚን ያፈቅራታል የምትሉ👍👍👍👍
ጆሲ በእናትክ ሙቢንና ዘለቀን አስታርቃቸዉ
ምን ሁነው እንዋደድነበር እያልን አልነበር
የኔም ጥያቂ ነው ማርያም ለዊና ነገሪው ነበር ግን የለም😥
ምንሆነውነው የተጣሉት
አወ ከምር አስታርቅልን😢😢
አወን የማስታረቅ ጠፋ
በቃ ለምን ይወሻል ቅመሟን ሀይሚንና ቡረን አይቸ ነው የመጣሁት 😂😂❤❤❤
እውነት ነው ሀይሚፍቅር እወድሻለሁ
እኔም የሀይምን ነው❤❤❤❤❤
እኮለማብለን😂😂😂እንዋሻለን
ሀይሚን እና ቡራን በፍቅር ነው የምጠብቃቸው ማነው እደኔ የሚወዳቸው❤
አረ ተመልካቾች ጆዬን 50 ሺ ኬ እናስገባዉ❤ ስወዳቹ ጆ እወድሃለዉ
እሽ እናስገባዉ የምር
እንደማመር ውዶቼ
@@kkkk-pd9rh ይሀዉ ተደምረናል😍😀
የሀይም ፎቶ አይቶ የመጠ❤❤
እኔ ምለዉ ብሩክ እየመለሰ ትክክል ሊሆን ይችላል ነገር ግን ሚዲያለይ የማከታተል ኦዴሶች ካአፕል እደሆኑ ነዉ ሚከታ ተላቸዉ እና ሁለቱም ለይ ተፅኖ አዮፈጥርም ለምሳሌ ፑሩክንም ሀይሚንም ሚያፈቅራት ሰዉ ሊመጣ ይችላል ይሄነገር ተፅኖ ሊፈጥርባቸዉ አይችልም በተለይ ለሀይሚ ወደንድ እካን ችግር የለዉም የሴት እድሜ ሚባል ነገር አለ
ሃይሚ ገና ተማሪት ትንሽ ልጅ ናት
አብርሽና ሩታን በጣም የምወዳቸው ፍቅርን ያስተማሩን ጥንካሬን ያስተማሩን ናቸው❤❤❤❤❤❤
ምን እንማር ከሷ ሽርሙጥናን ወይስ 😂
😂😂😂😂አልቀረብሽም ወሬኛ
@@user-ሚጣእጭ ደነዝ😤
@@user-ሚጣእሱ ያንች መጠሪያ ነው
@@JoneelDevvedooo ደነዝስ አንች የርካሽደጋፊ
ጆ ዛሬ ጉድሊፈላነው 😂😂😂 ዳገመኛ ሀይሚናቡሩኬን አቅርባቸው ቻናልህ ያድጋል ወይም እሩታንእናአብርሽ አቅርብ
ሰለ አብርሽ ስታውሩ ተሰማኝ የኔ የዋሆች 😢አብርሽና ሩታየ ፍቅራቸው እስከ መጨረሻ ያርግላቸው😢❤
ሁሉንም ፈጠሪያስተኪክልላችሁ😢
ቡራ ለናትህ ያለህን ክብር ሳላደቅ አላልፍም አላህ የተመኘኸውን ሁሉ ያሳካልህ❤❤ የቡታጅራ ይቶበሮች በጣም ነው የማደቃችሁ ሁሌ በራሳችሁ አይዳ ነው የምመጡት በዛ ላይ ፍቅራችሁ ብቻ ቃላት ያስኛል
🎉46rf
ሁለታችሁም ማለቴ ሀይሚና ብሩኬ ጥሩ ጥዶች ትሆናላችሁ እባክህን እደምታፈቅራት ንገራት ደሞ ሁለታችሁም ትዋደዳላችሁ ሀይሚን አዳታሥከፋት
ወላሂአግባትብሩኬእንወዳችሀላን
ጆሳ ምርጥ ሠው...ለሠው የምሠጠው ክብር..ትህትናህ ደሥ ትላለክ የኔ ልጅ ፈጣሪ ይጨምርልክ❤
ወላሂ ብርክ በጣም ትለያለህ ለናትህ ያለህ አመለካካተ አደራ ሁለየም ትኩረትህን ቀጥለበት ሀሣብህንም አላህ ያሣካልህ ሥታሥበልጥ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሰለላሁ፣አለይሂ፣ወሰለም❤❤፣ሰለላሁ፣አለይሂ፣ወሰለም❤❤፣ሰለላሁ፣አለይሂ፣ወሰለም❤❤፣ሰለላሁ፣አለይሂ፣ወሰለም❤❤፣ፊዳካ፣አቢ፣ወኡሚ፣ያርሡሉሏህ☝️😢😢
ሡለላህ አለይ ወሠለም
SAW
S A W
S,A,W🎉
የኔ ዉዶች ቡራና ሀይሚዬ ዉድድድድ ነዉ ማደርጋቹ❤❤❤❤❤❤ ደም ኤፍ አንተ ደሞ በጣም ነዉ ምታዝናናኝ እወዳቹዋለዉ
የሀይሚነቴ ፎቶ ና ቡራዬ ኤፋዬ አይቼ ነው የመጣሁት የኔ አንድኞች❤
እኔም
እኔም 😂😂😂አይድላችን 😂
እኔም😂😂😂
ያነ አብርሽን ነገሪ ስነገሩ ደስ አለኝሳ❤❤
እኔ ብትይ የማላውቀው ቤት ሆይ
ብራያ ሀይሚን አጥብቀህ ያዛት በጣምነው ምታምሩት ሀይሚ ማለት ያንተ ጨረቃ ፀሃይ መቀረት ልዩ ናት አጥብቆ ካሰርቱ ዘቅዝቆው ይሸከማል ምባል አባባል አለ ተጣመር እወዳቹሁ አለሆ
ብሩክ ሐሳብህን አጋረሀለሁ በጣም ትልቅ ጀረጃ ያድርስህ እናትህን በማስቀደምህ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳ
የቡራና የሀይሚ አድናቂዎች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👍👍👍👍👍👍👊👊👊👉👉✌✌
❤🎉
ወይኔ ዛሬ ማርያምን የሀይሚዬን ፎቶ አይቼ ነው የመጣሁት የኛ አስተዋይ❤❤
Enmi
ብሩኬ የኔ ጌታ እግዛብሄር ሀሳብህን ያሳካልህ ❤ ሀይሚየን የኔ ቅመም ግን አሳልፈህ እንዳትሰጥ እንደኔ ከጎንህ ብትሆን ግን ስኬት ህ የምትሆን ልጅ ናት ያው ስለምንወዳችሁ ቤተሰብ ሁነናል❤
የኔም እናት ም አባት አልባ 5ልጆች አሳድጋ ከዚህ አድርሳን አለች እማ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤የሁላችሁንም እናት ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ❤❤❤❤😊😊
ብሩኬን እና ሃሚን ለዘላለም ያጣምራቸው ❤️👍👍👍👍
ቡራ ሴት ልጅ በህይወትህ ካለች ሁሉ ነገር ይሳካልሀል ብለህ ነበር ቅርብ ጊዜ እናም ሀይሚን ጓደኛ እንደሌላት የተገናኛቹለት ጠይቀሀት የለኝም ስትልህ ጓደኛ ከሌለሽ ድብቅ ነሽ ብለሀት እሷን ካነሳሳሀት በኃላ ታዲያ አሁን ለምንድነው እንዲህ የምትለው እሷ አንተ የመጀመሪያዋ ስለሆንክ እንድትጎዳ አንፈልግም እባክህን ከአላማዋ አታሰናክላት ሀይሚ ቅመማችን ትልቅ ቦታ የምትደር ልጅ ናት አንዴ ከወንድሜ ጋር ላስተዋዉቅሽ እያልክ አትጫወትባት ቁርጡን ነገራት ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ እኛ ሀይሚ ቅመም ስትጎዳ ማየት አንፈልግም በዚህ ሀሳብ የሚስማማ ለሀይሚ በላይክ አሳይዋት
አቺ ልጅ ስነ ስርዓት ይኑርሽ እሳ ገና ተማሪት እና ለሳ ዝቅ ኣታድርጊ የማንም ምክሪ ኣይስፈልጋትም እንዴ ስራቹ ይስሩ ይኑርበት ጉድ ኮ ነው
@@ንሁሉግዜአለዎ ምን ታሽቃብጫለሽ ልጅ ናት ትላለች ጡጦ አጥቢያት ሀይሚ ሆና ችላው እንጂ ፍቅር ጀማምሮአት ነበር ግን በፈጣሪ ሀይል በእሷ ጉብዝና ተወጣችው እንጂ ባለፈው በሰሯት ፕራንክ ምንህ ናት ብላ በጣም እንደተናደደች አይተሻል ግን በጥበብ ሁሉን አልፋዋለች ግን እሱ ወደ ፍቅር እንድትገባ ጓደኛ የለኝም እያለ እየገፋፋ የሚፈልገውን ሲያገኝ ፍቅረኛ የለኝም ይላል ችግር የለም በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ሆኖበት ነው
@@Userxyz123-g7f ፍቅር ይዛታል የምትሉ ለምን ዋሸ በሚለው ነው የተናደደችው መዋሸት ለምን አስፈለገ ነው ያለች እናተ ስርዓት ይኑራቹ የራሳ ቻናል ኣላት ከወንድሞቻ ከጓደኞቻ መስራት መበታ ነው እናተ ኮ ናቸው ኣብራቹ ስሩ ያላቹ ኣሽቃባጮች ብሩኬ አሁን ሳይሆን በፊት የኒአብርሽ ጓደኛ ነው ደሞ ፈጣሪ ያቃል እያለው በግዲ ተናገር ነው ያለው ጆን እና እሳም ገና ተማሪት ናት በኮሞንታተር ኣትሰማም የትንሽ ትልቅ አስተዋይ ልጅ ናት የማንም ምክሪ ኣይስፈልጋት ደሞ በፍቅር ቀልዲ የለም የሂወት ጉዳይ ነው እናተ የፍቅር ጥያቄ ኣቅርብላት እንደዚ እንደዚ ኣትበሉ እሳ የተከበረች ልጅ ናት በተለይ ሴቶች ህፈሩ
የሀይሚየንፎቶአይቸነውየመጣሁት የኔቀበጥ ውድድድነውእማርግሺየቡራየንግስት❤❤❤
የሀይሜ ፎቶ አይቶ የመጣ. ማነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤ሀይምየ የኔ ልእልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክበሩልኝ እናት እሚያከብር ደስሲለኝ ጆሲ ቡታጅራ ስትሂድ ሙቤን እና ጎድኞቹጋር አስታርቆቸዉ❤❤❤❤
ግን ቡራ ስለ ሀይሚ ሲያወራ ደጋግሞ የሰማ አለ እንዴ እኔ ኡፍፍፍ ግንኙነት 💝💝💝የኔ ብሮቅየወች በፍቅር አብረው ሆነው የማይባቸው ቀን ናፈቀኝ
Me😊😊😊
እኔም❤
አትጨናንቀው ወንድሜ አንበሳው የኔ ጅግና ብሩክየ አይዞክ አላማህን አርግ መጅመሪያ ወንድም አለም አትጭናንቀው ፕሊስ🎉❤
ጆሲ ሀይሚዬ ላንተ ነው የምትገባው ስለዚህ አንተ በርታ ቡራ ማልቀስ አለበት እንደህ እንደተንጠባረረ❤❤❤❤❤
Wow ዛሬ አንደኛ ኔኝ ብሩክ ለሀይሚ❤❤ የፍቅር ጥያቀ ያቀርብላት የምተሉ ላይክ አሳዩኝ👍👍
ኣረ ስነ ስርዓት ይኑራቹ በሰው ቤት ነው ያላቹ እንደዚ ኣትበሉ በተለይ ሰቶች ምድረ ማሃይም
አረ ሙሉውን ሰምታቹ ፃፉ ወደ ፍቅር ከመግባቴ በፊት የሚሰራው ኣለ እያለ ኮ ነው
እው ይቅርብላት ብራ ለሀይሚ
ሥርአትያዙ እዴ ፍቅርበግድነውዴ እሡእራሡ ሠአቱሢደርሥ ይጠይቃታል🙄
አሁን ነዉ ዱባ ራስ ማለት 😂😂ከፍቅር በፊት መስማት. ማሰብ እና ወዘተ ማቅደም ያለበት 😡😡
በጣም ነው ደስ ያለን ቡራ በጣም እናመሰግናለን ከሀይሚ ጋር ፍቅር መጀመራቹ እንደማይቀር አረጋግጠህልናል 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤🎉🎉🎉
አይይይ ብሩኬ ስትጃጃል ሀይሚን ላፍ ያረጉሀል በኃላ የእግር እሳት እንዳይሆንብህ ሐይሚቾ ፍቅር❤
የሀይሚን ፎቶ አይቶየመጣ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤እኔም
እኔ❤❤
እኔ😁😁😌
ቡራዬ ፍቅር ማለት ክስተት ነዉ ፍቅር ከምንም ይበልጣል እኔ የምፈራዉ ድብን የለ ፍቅር እዳይዝክ ጌታ ይርዳክ ወድሜ የመዳም ቅሞች የአፋቸዉ ፍሬ የተባረከ ነዉ እዉነት ❤❤❤❤ለይክ
ቡራዬ ኤርሚ ጆዬ ኑርልን እንወድችሁዋለን ❤❤ ቡራ ለዕናትህ ያለህ ክብር ይለያል አሏህ ያሣካልህ እኔም እንዳንተዉ ለዕናቴ ያሠብኩት አለ ለሁላችንም አሏህ ያሣካልን❤❤❤
የሀይሜን ፍተ አይቸነዉ የመጣሁት😮😮😮😮
😂😂😂🤣🤚
ቡራ ስለ እናቱ የለው ፍቅር ምድንቀው አለህ ረጅም እድሜ የቁይልህ 👍👍👍🌹
ቡራ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ ካላቀረበላት እኛ የማዳም ቅመሞች ከዚህ በኋላ ማጣመር እናቆማለን ቅመሞች አበርታቱኝ በላይክ
ምን አገባሺ በራሳቸዉ ምገድ ነዉ መዉጣት ያለባችዉ አጋብታችሁ አፋታችሁ ትዘልቃላችሁ😂😂😂
@@haytube6877 ኣረ ስያስጠሉ ምድረ ኮተት ደሞ ሴቶች ኮ ናቸው እንደዚ እሚሉት ወይኔ ጉድ ኮ ነው
ዋዉዉዉ የኔ ዉዶች ማነዉ እደእኔ ቡራ እና ኤፋን አይቶ የመጠዉ በነገራችን ላይ ቡራ ለእናት ያለክን ክብርና ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍም እናቱን የሚወድ ወንድ ሚሰቱን ያከብራል ይወዳልም ቡራየ ሀሳብክ ተሳክቶ ለማየት ያብቃን
የሀሚን ፎቶ አይቶ የመጣ ወይኔ የውሪ ጥማት አሰከሰኝ🙈❤❤❤ አረ የሙቀት ያለህ ልናልቅ ነው ሙቀት😥
እኔ🤚
😂😂😂yemuket negr ayewera
እኔ ሃይሚ ቅመምዋን አይቸ ነው የመጣኹት ሙቀቱ አትጠይቂኝ የዘንድሮው የተለየ ነው
እኔ ሀራም😂😂😂😂😂
ሀይሚ ሀይሚ አይደብራችሁም ዝም ብላችሁ ማየት አትችሉም ጆሲም ምርጥልጂ ነዉ
ቡራ ዛሬ በጣም ነው የኮራዉብ ስለሀይሚ የተናገርከው ንግግር ❤❤❤❤❤❤
የሃይሚ ፎቶ አይቶ የመጣ የኔ እንቆ❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💝💝💝♥♥♥😘😘😘😘😘❤❤💋💋💋💋💒🙏
ወይኔ የብሩኬ ሳቅ የፍቅር ታሪክ ሲነሳ ሁሉም በትካዜ ጨለለ ሀይሚን እደምታፈቅር እናውቃለን ብሩኬ😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂ቀላል ያፈቅራታል😂😂😂😂
ያፈቅራታል ግን እንደሚያፈቆራት ማመን አይፈልግም ያው ገንዘብ መስራት ነው የሚፈልገው
@@Userxyz123-g7f እኮ አይ ፎቃ
ለሙዬ ክብር ይገበታል ቡዙ ወንድምና እህቶችን አፋረች
ብረኬ ሀይሚአትጎዳህም ጠካሩምረጥልጂናት አትፍሩበረግጠኝነትበአጪረግዜትቀየሩላችሁ❤❤👍👍👍
የእህቴ ልጅ ሞቶብኛል ሙስሊም እህት ወድሞቼ በአላህ ዱዐ አድርጉለት አደራ
አላህ ይርሀመው እናንተንም አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ
😭😭😭😭
@@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z አሚን አሚን አላሁመ አሚን
አላህ ይረሀመዉ እማ ለመላዉ ቤተሰቡ ሶብሩን እስጣችሁ🎉🎉🎉🎉
አላህይማረው🎉እናተም።አላህይሶብራችሁ😢😢😢
ውኣው ዋው ዋው ፡ ቡራ ለካ እስከዚ ድረስ ልባም እና ኣስተዋይ ልጅ ነክ...!! 👌👍🤔 እግዚኣቢሀር ይጠብቃቹ 🙏 ፡ በጣም ጎበዞች ናቹ የምር ።..!!👌👍
ልክ ነህ ቡራየ ሀይሚ ምርጥ ልጅነች ምንይወጣላታል
ሰብስክራይ እያደረጋችሁ እወዳችኃለዉ🫶❤️🙏
እሽ❤❤❤
@@Janah-pk7dkRututbe❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉
እሺ ዊናን እና ማርኬን አስታርቅልን ካልተጣሉም አንዴ ለኛ ሲሉ አብረው ቪድዮ ዩስሩልን ከኤፍ ከብሯ ከማርክ ጋር ሄለን ብለን አናስቸግርም በናትህ 🙏🙏
🎉🎉🎉❤❤
ማርያምን በጣም የገረመኝ ኮሜታቶች እዳለ ሀይሚ ሀይሚ ነዉ እሚለዉ የሠዉ ፍቅር ሥጠኝ አምላኬ ሀይሚዬ የኔ ቆጆ መጨረሻሽን ያሣብርልሽ
Eko❤❤❤❤❤
አሚን አላህ ያሰማረላት
አላህ የውደደችሁእንተንም
የምር አዎ አስወድደኝ ያረቢ
አሜንን ትልቅ ምርቃን ነው መጨረሻዋን ያሳምረው ከሰው አይን ይጠብቃት
የሀይሚስ ስም አይቶ እና ቡራን አይቶ ማነው ሲሩጥ የመጣው 👍👍👍❤❤❤አስይኝ ለማንቻውም ሁላችሁንም እንወዳችሗለን❤❤❤
ሳትዋሹ 😂 እደኔ ማነው የሀይሚን ፎቶ አይቶ የመጣው😂❤❤
እኔ
ቡራዬ ወንድሜ ኡፍፍፍፍ ዛሬ ስለሀይሚ ስትገልፅ እንዴት ደስስስስስ እዳለኝ ፈጣሪ አንተ እና ሀይሚን አንድ ያድርጋችሁ በፍቅር ሁለታችሁም ምርጥ ልጆች ናችሁ ወላሂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ እኮ የኔ አንበሶች
Jossey ሐይሚን እንዲህ በቀላሉ መግለፅ አትችልም she is so smart, gorgeous mindfull sweet girl የሚገርመኝ ትንሽ ልጅ ናት ግን እሷን ለማድነቅ ቃላቶቹ ሁሉ አቅማቸውን ያጡብኛል ምንብዬ እንደምገልፃት ለሷ የሚሆኑ ቃላቶች ሽባ ሆነውብኛል any way haimyeee love u ፍቅር የሆንሽ ልጅ❤😍❤😍
ሀይሚዬ የኔ ዉድ በዬድሽበት ሁሉ ተከትዬሽ ነዉ ምመጠዉ የምትሉ👍👍👍👍
ኮሜንቱ ሁሉ ሀይሚ. ሀይሚ ነው የኔ ቅመም አቦ የሰው ፍቅር ስጠን፣፣ ዋው ጆሲ 40K ገብተሀል ጉዞ 50kብለናል
እዉነት ሀይሚን ይወዳታል የምትሉ ላይክ❤
ሀይሚየኔውድእወድሻለሁየኔናትበጣምነውየምታሥደሥችኝሲከፋሽአልወድምእሺእህቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰 fiker yehonish liji
ሀይሚ አይደለሽም በሰው ስም 😮
@@shabashimahdi ኧረ ነኝ 😫😁😄👊
@@haymi_Tub2419 ተይጅ በሀቁ መተሽ ብጠይቂ አይሻልም በሰው ስም ከመዋሸት 😂😂😂 ደሞ ትማታለይ
ጆየ እናመሰግናለን ኤፋየ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ብሩኬ ሀይሚ እንደምታግዝህና የአንተን አላማ እንደምታሳካል እተማመናለሁ የኔ እስማርት እወዳችሗለሁ ሁለታችሁንም አከብራችሗለሁ
ጆሢ ወድም እባክህ ሙቢን ከወደ እና ከዘለቀ ከጓደኞቹ ጋር አሥታርቀው
በጣም ነው የማደቅህ አሥታራቂ ሥለሆክ
እውነት ይህንልጅ ለምድነው 100k የማናሥገባው መልካም ልጅነው
Ere enanite gn yamachihal ende 😊😊😊
ብሩኬ ስለእናትህ ስታወራ በጣም ነው ያለቀስኩት እኔም እምለውና የማደርገው ነገር ስለነበር እናት ምን ብታደርግ ወርቅ ብታለብሳት ውለታዋ አይመለስም ትንሽም ቢሆን ያው ለአይምሮህ እርካታ ታገኛለህ እንጂ እናትህን እድሜ ይስጥልህ በተመሳሳይ እናትህን ምንባደርግልሽ ትፈልጊያለሽ ብትላት አንተ ትልቅደረጃ ደርሰህ ነው የሚሉት ያትልቅ ደረጃ ለነሱ የትዳር አጋር አግኝተህ አግብተህ ወልደህ ሲያዩ ከተደረገላቸው ነገር በላይ የሚደሰቱት እና ብሩኬ ያሰብከው ይሙላልህ አጠገብህ ያለውንም ጠበቅ ብዙ ኮሜንት ፅፌ አላቅም ሶሪ
ይህ ልጂ መልካም ልጂ ነው መልካሞችን ማበርታታት አለምን
ፋፊየ ዛሬ ደሥ ብሎኛል በሩታመልስ አጀቴ ቸሠሥ ብሏልልል🎉🎉🎉🎉🎉
@@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ ንግግሮ እስማስት ነው
@@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊዉይይ አጀቴ ቅቤ ጠጣ የምር😂😂😂
Yes ❤❤🎉
ቡራዬ ሀይሚ እዳታመልጥህ ከላይ የተሰጠች ስጦታህ ናት እና ተፍ ተፍ በል ጆሲ ገፋገፋ አርገው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂
ብሩኬ በጣም ነዉ የምንወድህ ሀይሚን እንኳን ወንድ እኛ ሴቶቹ በጣም ነዉ የምንወዳት ሳትቀደም ቅደም በኋላ አንዱ ቢሞጨልፍብህ እኛ ከማዘን በስተቀር ቤተሰቦችህ የምንለዉ አይኖርም
የሆነ ፋራ ነገር ነው ጆሲ እንዳለው በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል
ነገራችሁኮ አትሠሙምዴ አሁን አልፈልግም ቅድሚያ አላማ አለኝ አለ ለሱ ከእርሱ በላይ የማያዉቅ የለም አታለቅልቁ በሠዉ ሂወት
ማነው ከላይ እርእሱን አይቶ የመጣ የሀይሚን ፎቶ አይቶ እጅ ወደ ላይ😂 🤚🤚🤚🤚
Inemi getani 😂😂😂😂
🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤
ወላሂ በጣም ነው የምወድህ ጆየ የትንሽ ትልቅ ነህ የመዳም ቅመሞች እስኪ ለዚህ ጀግና ልጅ መቶሽ እናስገባው 😉
አጅብ ጭራሽ በአላሕ ስም እስኪ ድንሽን ተማሪ የትኛዉሡራና ሐድስነዉየፈቀደልሽ?
@@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ እና እኔ ምን አልኩ የሚሰማኝን ነው የተናገርኩት እኔ ሀድስ ተናገረ አላልኩ እዚህ እየመጣችሁ አትበሻቀጡብኝ እንደ እርጓ ዝብ ትልቅ አትበሉ 😜
ቡራዬ ፈጣሪ የምታስበውን ሁሉ ያድርግልክ ሀይሚ ሙሉ እና ልዩ ሴት ናት እኔ ቃል የለኝም ስለሀይሚ ብቻ የፈጣሪክ ስጦታክ በረከት ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቡራን አይቶ እየሮጠ የመጣ ማነዉ እንደኔ
እኔ ዘብኛ ክክክ
❤❤እኔ ነኝ
እኔ❤❤❤❤
እኔ😂😂
Ena❤❤🎉
ቡራየ ስለእናትህ ስትገልፅ በጣም አሳዘንከኝ አላህ ረጅም እድሜ ያኑርልህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ቡራዬ አስተዋይ ነህ ስለናትህ ስታወራ አሳዘንከኝ ፈጣሪ አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ ደግሞ ከሀይሚ ጋር ታምራላችሁ ፈጣሪ አንድ ያድርጋችሁ ❤❤❤❤❤❤
የሀይሚዬ ሰም አይቶ የመጣ አሰኪ ላይክ👍🥰😘
እኔ
እኔ
እኔ❤❤❤❤❤
እኔ❤❤❤❤😢😢
እኔ 💞💞💞
ሀሚና ቡራን ኤፍ ጆሲን ብለነው የመጣነው ሁላችሁም በዚህ ምድር ላይ መልካም ሰው ናችሁ እኖዳችኋለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቡራዬ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀሳብህ ተሳክቶልህ ሀይሚዬጋ አድላይ እደምትኖሩ ትልቅ ተስፋ አለኝ❤❤
Slepyeklehln des blonal
ኡፍፍፍፍ ብሩኬ ሰለናትክ ሰታወራ አሰለቀሰቀኝ የምር እናቴ እዴት እዳሰደግችኝ የምንግሰት ሰራተኛ ሆነ ፍልድ የቀን ሰራ እየሰራች ነው ያሳደገችኝ 😢😢😢 የእኔን እድሜ ቀንሼ ለእናቴ መሰጠት ብችል በሰጠዋት ቀንሺ እማ ሺ አመት ኑርልኝ የማን እናት እዳትሉኝ ያላባት ማደግ ከባድ ነው😢😢😢
ጠያቂው ግን በሠላም ነው ግግም አልክ ጥያቄ ስጠይቅ ግግም አትበል ሁሉም ነገር ሚዲያ ላይ አይወራም እነሱ መናገር አልፈለጉም አንተ ግን አስጨነካቸው በጣም
ብሩኬ ይበልጥ ወደድኩህ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሣካልህ ለእናትህም እድሜና ጤና ይስጥልህ
ኸረ እንዳታመልጥህ....እዉነት ነዉ ጆ እሷ ብትኖርም more ወደ አላማህ ታቀርብሀለች እንደሷ አይነት real ሰዉ ማግኘት በጣም ከባድ ነዉ። አስብበት ከልቤ ነዉ ይሄን text የፃፍኩት
ሀይሚን አይቶ የመጣ😂👍👍
የሀይሜን ስም አይቸ ነው የመጣሁት ቡራና ሀይሜ እወዳችሆለሁ❤❤❤
እግዚአብሔርን በጣም የገረመኝ comment እዳለ ሀይሚ ሀይሚ ነው እሚለዉ ፍጠር የሠዉ ፍቅር ሥጠን ሀይሚ የኔ ቆንጆ እወድሻለሁ and ብሩኬ በጣም ውድድድድድድድድድድድ 💋💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጆሲ በናትህ ቡታጀራ ከሆክ እነሙቢን እና ዘለቀን አስታርቃውው የምትሉ😢😢😢
አው ወላሂ የስተርቀቸው
ለምን እደተጣሉ ንገሩኝ
@@جميلهجميله-م4ن ውዴ በምን እደሆነ አልተነገሩም ብቻ እንጀ
እረ አዲስ አበባ ነው
አወ ነስተረሸችዉ
ጆዩ እኔም የምፈራው ብሩኬም እንደ ኤፋ እንዳይቆጨው ሀይሚን የምትወደድ ልጅ እየተግደረደረ እንዳይቀማ ንገረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ብሩኬ የሀሳብህን ይሙላልህ እና ከሀይሚ ጋር ለቁም ነገር ያብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
ቡራ ሀይሚ የፈጣሪክ ስጦታክ እድልክም ናት ፈጣሪ ይርዳክ ስለሁሁሉም ነገር እግዘሃብሔር ይጠብቃችው❤❤❤❤
❤❤❤❤❤በጣም
ጀግና ናት ቃላት ያጥረናል የተቢዬ አላህ ይጠብቅሽ
ጎበዝ ብሩኬ ለናትህ ያለህ ነገር እግዚአብሔር አይለውጥብህ ❤❤❤
ብራዬ የሀይሚ ሸበላ ታድለህ ሀይሚን በማገኘትህ❤❤
አታዳምጡም እንዴ ሀይሜ ጓደኛዬ ናት አለከ በአሁን ሰአት ላጤ ነኝ አለ
Hoo be gedd new ende mnmn yelnm gwadengamoch nen ale 😅😅😅😅😅
@@Userxyz123-g7fወላሂ አይሠሙም ችግር አለባቸዉ መሠል በተለይ የመዳም ቅመሞች የምር ነቅለዋል
እኮ@@Userxyz123-g7f
😂😂😂@@user-ሚጣ
ወይን ሀይሚ አይቶ የማጠች😢❤❤ የኔ ጣፋጭ (ሀ&ቡ🥀🦋)
ይገርማል ሀይሚ ፍቅር ሕዝቡን ተቆቆጣጥሮታል 🎉🎉
Betam Haymi feker nat ❤❤❤❤❤❤
ማነው ሃይምን እና ቡራን አይቶ የማጣዉ ♥️♥️♥️
💋💌💘💝💖💗💓💞💕💟❣️💔❤️🔥❤️🩹❤️🩷🧡💛💚💙🩵💜🤎🖤🩶🤍💯💢💥💫💦
እኔ😂😂😂
እንደኔ ሀይሚን አይቶ የመጣ በቃ በፍቅሯ ልደፋ ነው❤❤❤❤
የኔ አባት ኤፍሬም ሲያሳዝነኝ ለምንድነዉ እርግት ያልክ ታድለሕ አይቀይርሕ ብሩክና ዲሲ ፀጎራችሁን እንደኤፍሬም ተቆረጡ በናታችሁ 😢
ቡራየ ለናትህ ያለህን ፍቅር ሳለደቅ አላልፍም ለእናቶች ክብርይገባል
ሀይሚን አይቶ የመጣ😢❤
ደምሪኝ እህት🙏 0:01
እኔም❤❤❤
እኔ😢😢
እኔ እንደማመር
እኔም ሃይምና ቡሩኬ አይቸ ነዉ የመጣሁት❤😅
ብሩክ ቦሀላ ለዳሞ እዳይሆንብህ ሀይሚን አጥብቅና እደሩታና እደ አብርሽ አብራችሁ ትጠነክራላችሁ ኡፍፍፍ እኔ ግን ተስፋ አለኝ እደምትጣመሩ❤❤❤❤
የሀይሚን ፎቶ አይቶ የመጣ😮❤
ደምሪኝ እህት🙏
ኧረ ኡ ቡራዬ ሲወራ እናቴን ናፈቀችኝ ሺ ዓመት ትኑርልህ ማርያምን
እኔም❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢
ይበልጥ እናትህ የምታስደስታት የራስህ ህይወት ሲኖርህ ነው❤❤❤
ሀይሚ እና ብሩኬ ይፈላለጋሉ የምትሉ❤❤❤❤❤
እረ አትታለሉ ለድራማነዉ እዲመቻቸዉ😅
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድራማ ነው ከማርክና ከሄሉ ወዳ የተፍቀረ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
ጆሲን 50ሺ እናስገባዉ የመዳም ቅመሞች አይከፈልበትም❤❤❤❤
ቡራ ሀይሚን ያፈቅራታል የምትሉ👍👍👍👍
ጆሲ በእናትክ ሙቢንና ዘለቀን አስታርቃቸዉ
ምን ሁነው እንዋደድነበር እያልን አልነበር
የኔም ጥያቂ ነው ማርያም ለዊና ነገሪው ነበር ግን የለም😥
ምንሆነውነው የተጣሉት
አወ ከምር አስታርቅልን😢😢
አወን የማስታረቅ ጠፋ
በቃ ለምን ይወሻል ቅመሟን ሀይሚንና ቡረን አይቸ ነው የመጣሁት 😂😂❤❤❤
እውነት ነው ሀይሚፍቅር እወድሻለሁ
እኔም የሀይምን ነው❤❤❤❤❤
እኮለማብለን😂😂😂እንዋሻለን
ሀይሚን እና ቡራን በፍቅር ነው የምጠብቃቸው ማነው እደኔ የሚወዳቸው❤
አረ ተመልካቾች ጆዬን 50 ሺ ኬ እናስገባዉ❤ ስወዳቹ ጆ እወድሃለዉ
ደምሪኝ እህት🙏
እሽ እናስገባዉ የምር
እንደማመር ውዶቼ
@@kkkk-pd9rh ይሀዉ ተደምረናል😍😀
የሀይም ፎቶ አይቶ የመጠ❤❤
እኔ ምለዉ ብሩክ እየመለሰ ትክክል ሊሆን ይችላል ነገር ግን ሚዲያለይ የማከታተል ኦዴሶች ካአፕል እደሆኑ ነዉ ሚከታ ተላቸዉ እና ሁለቱም ለይ ተፅኖ አዮፈጥርም ለምሳሌ ፑሩክንም ሀይሚንም ሚያፈቅራት ሰዉ ሊመጣ ይችላል ይሄነገር ተፅኖ ሊፈጥርባቸዉ አይችልም በተለይ ለሀይሚ ወደንድ እካን ችግር የለዉም የሴት እድሜ ሚባል ነገር አለ
ሃይሚ ገና ተማሪት ትንሽ ልጅ ናት
አብርሽና ሩታን በጣም የምወዳቸው ፍቅርን ያስተማሩን ጥንካሬን ያስተማሩን ናቸው❤❤❤❤❤❤
ምን እንማር ከሷ ሽርሙጥናን ወይስ 😂
😂😂😂😂አልቀረብሽም ወሬኛ
@@user-ሚጣእጭ ደነዝ😤
@@user-ሚጣእሱ ያንች መጠሪያ ነው
@@JoneelDevvedooo ደነዝስ አንች የርካሽደጋፊ
ጆ ዛሬ ጉድሊፈላነው 😂😂😂 ዳገመኛ ሀይሚናቡሩኬን አቅርባቸው ቻናልህ ያድጋል ወይም እሩታንእናአብርሽ አቅርብ
ሰለ አብርሽ ስታውሩ ተሰማኝ የኔ የዋሆች 😢አብርሽና ሩታየ ፍቅራቸው እስከ መጨረሻ ያርግላቸው😢❤
ሁሉንም ፈጠሪያስተኪክልላችሁ😢
ቡራ ለናትህ ያለህን ክብር ሳላደቅ አላልፍም አላህ የተመኘኸውን ሁሉ ያሳካልህ❤❤ የቡታጅራ ይቶበሮች በጣም ነው የማደቃችሁ ሁሌ በራሳችሁ አይዳ ነው የምመጡት በዛ ላይ ፍቅራችሁ ብቻ ቃላት ያስኛል
🎉46rf
ሁለታችሁም ማለቴ ሀይሚና ብሩኬ ጥሩ ጥዶች ትሆናላችሁ እባክህን እደምታፈቅራት ንገራት ደሞ ሁለታችሁም ትዋደዳላችሁ ሀይሚን አዳታሥከፋት
ወላሂአግባትብሩኬእንወዳችሀላን
ጆሳ ምርጥ ሠው...ለሠው የምሠጠው ክብር..ትህትናህ ደሥ ትላለክ የኔ ልጅ ፈጣሪ ይጨምርልክ❤
ወላሂ ብርክ በጣም ትለያለህ ለናትህ ያለህ አመለካካተ አደራ ሁለየም ትኩረትህን ቀጥለበት ሀሣብህንም አላህ ያሣካልህ ሥታሥበልጥ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሰለላሁ፣አለይሂ፣ወሰለም❤❤፣ሰለላሁ፣አለይሂ፣ወሰለም❤❤፣ሰለላሁ፣አለይሂ፣ወሰለም❤❤፣ሰለላሁ፣አለይሂ፣ወሰለም❤❤፣ፊዳካ፣አቢ፣ወኡሚ፣ያርሡሉሏህ☝️😢😢
ሡለላህ አለይ ወሠለም
SAW
S A W
S,A,W🎉
የኔ ዉዶች ቡራና ሀይሚዬ ዉድድድድ ነዉ ማደርጋቹ❤❤❤❤❤❤ ደም ኤፍ አንተ ደሞ በጣም ነዉ ምታዝናናኝ እወዳቹዋለዉ
የሀይሚነቴ ፎቶ ና ቡራዬ ኤፋዬ አይቼ ነው የመጣሁት የኔ አንድኞች❤
እኔም
እኔም 😂😂😂አይድላችን 😂
እኔም😂😂😂
ያነ አብርሽን ነገሪ ስነገሩ ደስ አለኝሳ❤❤
እኔ ብትይ የማላውቀው ቤት ሆይ
ብራያ ሀይሚን አጥብቀህ ያዛት በጣምነው ምታምሩት ሀይሚ ማለት ያንተ ጨረቃ ፀሃይ መቀረት ልዩ ናት አጥብቆ ካሰርቱ ዘቅዝቆው ይሸከማል ምባል አባባል አለ ተጣመር እወዳቹሁ አለሆ
ብሩክ ሐሳብህን አጋረሀለሁ በጣም ትልቅ ጀረጃ ያድርስህ እናትህን በማስቀደምህ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳ
የቡራና የሀይሚ አድናቂዎች
ደምሪኝ እህት🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👍👍👍👍👍👍👊👊👊👉👉✌✌
❤🎉
ወይኔ ዛሬ ማርያምን የሀይሚዬን ፎቶ አይቼ ነው የመጣሁት የኛ አስተዋይ❤❤
Enmi
ብሩኬ የኔ ጌታ እግዛብሄር ሀሳብህን ያሳካልህ ❤ ሀይሚየን የኔ ቅመም ግን አሳልፈህ እንዳትሰጥ እንደኔ ከጎንህ ብትሆን ግን ስኬት ህ የምትሆን ልጅ ናት ያው ስለምንወዳችሁ ቤተሰብ ሁነናል❤
የኔም እናት ም አባት አልባ 5ልጆች አሳድጋ ከዚህ አድርሳን አለች እማ እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤የሁላችሁንም እናት ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ❤❤❤❤😊😊
ብሩኬን እና ሃሚን ለዘላለም ያጣምራቸው ❤️👍👍👍👍
ቡራ ሴት ልጅ በህይወትህ ካለች ሁሉ ነገር ይሳካልሀል ብለህ ነበር ቅርብ ጊዜ እናም ሀይሚን ጓደኛ እንደሌላት የተገናኛቹለት ጠይቀሀት የለኝም ስትልህ ጓደኛ ከሌለሽ ድብቅ ነሽ ብለሀት እሷን ካነሳሳሀት በኃላ ታዲያ አሁን ለምንድነው እንዲህ የምትለው እሷ አንተ የመጀመሪያዋ ስለሆንክ እንድትጎዳ አንፈልግም እባክህን ከአላማዋ አታሰናክላት ሀይሚ ቅመማችን ትልቅ ቦታ የምትደር ልጅ ናት አንዴ ከወንድሜ ጋር ላስተዋዉቅሽ እያልክ አትጫወትባት ቁርጡን ነገራት ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ እኛ ሀይሚ ቅመም ስትጎዳ ማየት አንፈልግም በዚህ ሀሳብ የሚስማማ ለሀይሚ በላይክ አሳይዋት
አቺ ልጅ ስነ ስርዓት ይኑርሽ እሳ ገና ተማሪት እና ለሳ ዝቅ ኣታድርጊ የማንም ምክሪ ኣይስፈልጋትም እንዴ ስራቹ ይስሩ ይኑርበት ጉድ ኮ ነው
@@ንሁሉግዜአለዎ ምን ታሽቃብጫለሽ ልጅ ናት ትላለች ጡጦ አጥቢያት ሀይሚ ሆና ችላው እንጂ ፍቅር ጀማምሮአት ነበር ግን በፈጣሪ ሀይል በእሷ ጉብዝና ተወጣችው እንጂ ባለፈው በሰሯት ፕራንክ ምንህ ናት ብላ በጣም እንደተናደደች አይተሻል ግን በጥበብ ሁሉን አልፋዋለች ግን እሱ ወደ ፍቅር እንድትገባ ጓደኛ የለኝም እያለ እየገፋፋ የሚፈልገውን ሲያገኝ ፍቅረኛ የለኝም ይላል ችግር የለም በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ሆኖበት ነው
@@Userxyz123-g7f ፍቅር ይዛታል የምትሉ ለምን ዋሸ በሚለው ነው የተናደደችው መዋሸት ለምን አስፈለገ ነው ያለች እናተ ስርዓት ይኑራቹ የራሳ ቻናል ኣላት ከወንድሞቻ ከጓደኞቻ መስራት መበታ ነው እናተ ኮ ናቸው ኣብራቹ ስሩ ያላቹ ኣሽቃባጮች ብሩኬ አሁን ሳይሆን በፊት የኒአብርሽ ጓደኛ ነው ደሞ ፈጣሪ ያቃል እያለው በግዲ ተናገር ነው ያለው ጆን እና እሳም ገና ተማሪት ናት በኮሞንታተር ኣትሰማም የትንሽ ትልቅ አስተዋይ ልጅ ናት የማንም ምክሪ ኣይስፈልጋት ደሞ በፍቅር ቀልዲ የለም የሂወት ጉዳይ ነው እናተ የፍቅር ጥያቄ ኣቅርብላት እንደዚ እንደዚ ኣትበሉ እሳ የተከበረች ልጅ ናት በተለይ ሴቶች ህፈሩ
የሀይሚየንፎቶአይቸነውየመጣሁት የኔቀበጥ ውድድድነውእማርግሺየቡራየንግስት❤❤❤
የሀይሜ ፎቶ አይቶ የመጣ. ማነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤ሀይምየ የኔ ልእልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክበሩልኝ እናት እሚያከብር ደስሲለኝ ጆሲ ቡታጅራ ስትሂድ ሙቤን እና ጎድኞቹጋር አስታርቆቸዉ❤❤❤❤
ግን ቡራ ስለ ሀይሚ ሲያወራ ደጋግሞ የሰማ አለ እንዴ እኔ ኡፍፍፍ ግንኙነት 💝💝💝የኔ ብሮቅየወች በፍቅር አብረው ሆነው የማይባቸው ቀን ናፈቀኝ
Me😊😊😊
እኔም❤
አትጨናንቀው ወንድሜ አንበሳው የኔ ጅግና ብሩክየ አይዞክ አላማህን አርግ መጅመሪያ ወንድም አለም አትጭናንቀው ፕሊስ🎉❤
ጆሲ ሀይሚዬ ላንተ ነው የምትገባው ስለዚህ አንተ በርታ ቡራ ማልቀስ አለበት እንደህ እንደተንጠባረረ❤❤❤❤❤
Wow ዛሬ አንደኛ ኔኝ ብሩክ ለሀይሚ❤❤ የፍቅር ጥያቀ ያቀርብላት የምተሉ ላይክ አሳዩኝ👍👍
ኣረ ስነ ስርዓት ይኑራቹ በሰው ቤት ነው ያላቹ እንደዚ ኣትበሉ በተለይ ሰቶች ምድረ ማሃይም
አረ ሙሉውን ሰምታቹ ፃፉ ወደ ፍቅር ከመግባቴ በፊት የሚሰራው ኣለ እያለ ኮ ነው
እው ይቅርብላት ብራ ለሀይሚ
ሥርአትያዙ እዴ ፍቅርበግድነውዴ እሡእራሡ ሠአቱሢደርሥ ይጠይቃታል🙄
አሁን ነዉ ዱባ ራስ ማለት 😂😂ከፍቅር በፊት መስማት. ማሰብ እና ወዘተ ማቅደም ያለበት 😡😡
በጣም ነው ደስ ያለን ቡራ በጣም እናመሰግናለን ከሀይሚ ጋር ፍቅር መጀመራቹ እንደማይቀር አረጋግጠህልናል 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤🎉🎉🎉
አይይይ ብሩኬ ስትጃጃል ሀይሚን ላፍ ያረጉሀል በኃላ የእግር እሳት እንዳይሆንብህ ሐይሚቾ ፍቅር❤
የሀይሚን ፎቶ አይቶየመጣ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እኔ❤❤❤❤
❤❤❤እኔም
እኔ❤❤
እኔ😁😁😌
እኔ
ቡራዬ ፍቅር ማለት ክስተት ነዉ ፍቅር ከምንም ይበልጣል እኔ የምፈራዉ ድብን የለ ፍቅር እዳይዝክ ጌታ ይርዳክ ወድሜ የመዳም ቅሞች የአፋቸዉ ፍሬ የተባረከ ነዉ እዉነት ❤❤❤❤ለይክ
ቡራዬ ኤርሚ ጆዬ ኑርልን እንወድችሁዋለን ❤❤ ቡራ ለዕናትህ ያለህ ክብር ይለያል አሏህ ያሣካልህ እኔም እንዳንተዉ ለዕናቴ ያሠብኩት አለ ለሁላችንም አሏህ ያሣካልን❤❤❤
የሀይሜን ፍተ አይቸነዉ የመጣሁት😮😮😮😮
😂😂😂🤣🤚
ቡራ ስለ እናቱ የለው ፍቅር ምድንቀው አለህ ረጅም እድሜ የቁይልህ 👍👍👍🌹
ቡራ ለሀይሚ የፍቅር ጥያቄ ካላቀረበላት እኛ የማዳም ቅመሞች ከዚህ በኋላ ማጣመር እናቆማለን ቅመሞች አበርታቱኝ በላይክ
ምን አገባሺ በራሳቸዉ ምገድ ነዉ መዉጣት ያለባችዉ አጋብታችሁ አፋታችሁ ትዘልቃላችሁ😂😂😂
@@haytube6877 ኣረ ስያስጠሉ ምድረ ኮተት ደሞ ሴቶች ኮ ናቸው እንደዚ እሚሉት ወይኔ ጉድ ኮ ነው
ዋዉዉዉ የኔ ዉዶች ማነዉ እደእኔ ቡራ እና ኤፋን አይቶ የመጠዉ በነገራችን ላይ ቡራ ለእናት ያለክን ክብርና ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍም እናቱን የሚወድ ወንድ ሚሰቱን ያከብራል ይወዳልም ቡራየ ሀሳብክ ተሳክቶ ለማየት ያብቃን
የሀሚን ፎቶ አይቶ የመጣ ወይኔ የውሪ ጥማት አሰከሰኝ🙈❤❤❤ አረ የሙቀት ያለህ ልናልቅ ነው ሙቀት😥
እኔ🤚
😂😂😂yemuket negr ayewera
እኔ ሃይሚ ቅመምዋን አይቸ ነው የመጣኹት
ሙቀቱ አትጠይቂኝ የዘንድሮው የተለየ ነው