🛎️ሀይሚ በድንገት እራስዋን ሳተች አርግዣለው😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @MeseretLemma-u6k
    @MeseretLemma-u6k 17 годин тому +250

    ሁለት ሴት ልጆች አሉኝ ፈጣሪ ይመስገን ግን ትንንሽ ናቸው 7 አመት እና 4ናቸው ወደፊት እግዚአብሔር አምላክ እንዴ ብሩኬ ያሌ አይነት ወንድ ይስጣቸው ❤❤❤❤❤

  • @AwekechAneley-p7p
    @AwekechAneley-p7p 13 годин тому +92

    ሀይሚየን ያለማድነቅ ንፍግነት ነዉ እኛን ለማስተማር እኮ የማትሆነዉ የላትም እኔ የሚገርመኝ አይደዉ እዴት እንደሚመጣላት አችንስ ሲወልዱ መንታ አድርገዉ ወልደዉሽ በሆነ እስማት እኮ ናት ቡቡዬ ደግሞ አይዞህ ንግስትህ አልተቻለችም የስራ ሰዉ ጀግኒት❤❤

    • @girmaybirhanu9157
      @girmaybirhanu9157 11 годин тому

      ይሄ ሱስ ነው እንዴት ማድነቅ ይገባል ይባላል ያንን ያለፈውን ማስታወስ በቂ ነው ይች ልጅ ጋንጃ ትወስዳለች ልበል አሁን ብሩክ መልስ መስጠት አለበት እረ ሴቶች ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ይች ደግሞ ማድነቅ ትላለች

    • @edlawit21212
      @edlawit21212 10 годин тому

      ስራ ነው ውዴ ይስሩ አይዲያም እኮ ይጠፋል ይስሩ ግን ባይከብድ ጥሩ ነው እንጂ መስራቱን ካልሰሩ እንዴት ይለወጣሉ ግን በመጠኑ ቢሆን ባይ እላለሁ​@@girmaybirhanu9157

  • @nta2615
    @nta2615 17 годин тому +396

    አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር ምን አይነት ጀግና ወንድ ነህ ብሩኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁልጊዜም ለሴት ልጂ ያለህ ክብር ያሥደምመኛል 💕💕💕💕🙏

  • @Mekiya2
    @Mekiya2 12 годин тому +83

    ብሩክ ትለያለህ ለሴት ያለህ ክብር😘💏ለቤተሰቧ ያለህ ክብር❤❤💖💗💗💗ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ💞💞🌹🌹

  • @HayatHassan-d4d
    @HayatHassan-d4d 13 годин тому +63

    ታዲልህ ብሮኬ ሀይሚን በምን እደምገልፃት አላቅም የኔቀልጣፍ የኔጣፋጪ አትጠገቢም የኔማረ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅሺ የኔናት በጣም ነው የምወድሺ ❤❤❤❤❤

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 17 годин тому +177

    ሀይ ጨረቃ ካንች ጋራ ሁሉ ነገር ሲያምርብሽ የምር ነው የኔ አስተዋይ የምትሉ ❤😂

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 17 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 11 годин тому

      ​@@lubabanursebo9199 ደምሪኝ🎉❤

  • @makdess3241
    @makdess3241 18 годин тому +718

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር ማፍራት ነው አሜንንን 🙏🙏

    • @mimiayele2936
      @mimiayele2936 18 годин тому +6

      አሜን ❤❤❤

    • @NadaRousse
      @NadaRousse 18 годин тому +6

      አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 18 годин тому +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @TADELECHWORABA
      @TADELECHWORABA 18 годин тому +4

      አሜን🙏🙏❤❤❤❤❤

    • @AkililuAbi
      @AkililuAbi 18 годин тому +4

      Ameni ❤🙏🙏🙏

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 15 годин тому +86

    ይሄ ልጅ ለሰው ልጆች ያለው ክብር ይለያል አደኛ ብዪዋለሁ የወለደችው ትባረክ ረጅም እድሜና ጤና ለእሙሽዪ❤❤❤❤እወዳቸዋለሁ

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 11 годин тому

      ደምሪኝ ውዴ🎉❤

    • @abebabelda1319
      @abebabelda1319 10 годин тому

      @ሶሲናግሬስ ደምሬሻለሁ +ላይክ ጨምሬ ወገን ብዪሻለሁ

  • @hewi21-n4o
    @hewi21-n4o 17 годин тому +270

    ብሩክ እመቤቴ ድረሺ ሲል እንደኔ ደስስ የሚለው🥰

  • @ZarahBedru
    @ZarahBedru 17 годин тому +119

    እኔ እኮ አንቺን ባልወድሽ ይገርመኝ ነበር የኔ ተናፋቂ ልእልት ዳይመንድ ጨዋ አስተዋይ እንዴት አባቱ እንዳማረብሽ ሁሉ ነገርሽ ውብ ምን ልበልሽ አንቺን ምገልፅበት ቃል ያንሰኛል ሰሞኑ ይቶባቹህ ችላ እያላቹህት ነው እንደዚህ ስሩበት እና ቡራ እኮ አስተማማኝ ነው ብለሻል ለጋሽዬም ጨዋ ያሳደገው ጨዋ የወለደው ጀግና ቶሎ ብሎ የቤተሰብ ነገር አሳሰበው አይለያቹህ ተጋብታቹህ ለአራት ልጆች ያብቃቹህ ደሞ ሲያቀናብሩሽ እርግዝና በጣም ነው ሚያምርብሽ ዳይመንድ

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 18 годин тому +755

    የቡራ እና የሀይሚ አድናቂወች 👍👍💪💪

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 16 годин тому +3

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tinsuwondesen8247
      @tinsuwondesen8247 15 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Frhdgy
      @Frhdgy 14 годин тому

      እኔ ሀይሚዬ የች ብራክ እኮ አይጠገብም❤❤❤❤❤

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 13 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @BiqreeAsfaa
      @BiqreeAsfaa 12 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤💪💪💪👍💪👍💪👍💪👍💪👍👍💝👍💝👍💝

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 18 годин тому +372

    ጨረቃወቼን በፍቅር የምትወዱ ብቻ ላይክ👍👍👍

    • @BiqreeAsfaa
      @BiqreeAsfaa 12 годин тому

      ❤❤❤💯💯💯💯💯♥️💯💯♥️♥️💯♥️💯♥️💯♥️♥️💯💯♥️💯♥️💯👍💯

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 11 годин тому

      ​@@BiqreeAsfaa ደምሪኝ ውዴ🎉❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 18 годин тому +252

    ቡራ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ የምትሉ 👍💖

    • @FatmaAljasmi-yq4fo
      @FatmaAljasmi-yq4fo 18 годин тому

      ❤❤❤❤

    • @Alema-ns7hx
      @Alema-ns7hx 17 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Hekma-sk2it
      @Hekma-sk2it 17 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍❤

    • @meazatemesgen-c1s
      @meazatemesgen-c1s 17 годин тому

      በጣምበተለይለቅመሟ

    • @GgGg-n2x
      @GgGg-n2x 17 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @AmnaSaeed-x8c
    @AmnaSaeed-x8c 14 годин тому +35

    ሀይሚዬ ቅመም የሆነች ልጅ በሳቅ ገደልሽኝ ❤❤❤ ወይኔ ብሩኬ ልታጨልልህ ነው ያሰበችው ትግስትህ ደስ ስል ለሴት ልጅ ያለህ ክብር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Zyne-z1u
    @Zyne-z1u 4 години тому +5

    የዘመኑ ምርጥ ጀግና ብሩኬ አንተን የወለደች እናት ትባረክ ሀይሚ በጣም ብልህ እንቁ ሴት ነሽ።

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 18 годин тому +144

    ማነው ሀይሚና ብሩክ በዞሩበት እየዞረ የከረመ ቤታችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል የኛ ምርጦች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @MaryamBibi-yn3ty
      @MaryamBibi-yn3ty 17 годин тому +1

      እኔ❤❤❤

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 17 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halenLove
    @halenLove 18 годин тому +178

    ሀይሚ የተመታሽ😂😂ያንቺ ኮ አያልቅም ቡራዬ ምርጥ የዘመኑ ውንድ ለቤተሰብ ያለህ ክብር ሁለት አንድ አይናት ጨረቃዎቼ❤❤

    • @HadiaMohamed-b1c
      @HadiaMohamed-b1c 17 годин тому

      @@halenLoveክ

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 17 годин тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FvhHhn
    @FvhHhn 18 годин тому +152

    ሀይሚን ያለማድነቅ ኑፍግነት ነው አይዲያውን ኪይት እደሚመጣላት ኩሜት ፅፌ አላቅም ግንሀይሚና ቡቡዬን እዴት እደምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ማር የሆናቹ ማትጠገቡት ነገርሥ

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 17 годин тому +2

      አይዳያውማ ቲክቶክ ላይ አላየሽም ሲያስርግዟት 😀😀😀😀😀😀ለዛ ነው አይዲያው የመጣላት

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 17 годин тому

      ​@@KelemEshetu-ju3plbesaqi 😂

    • @FvhHhn
      @FvhHhn 16 годин тому +1

      @@KelemEshetu-ju3pl አው ልጅትዋ ምንም አይቀራትም

  • @GFg-i6bያሪድ
    @GFg-i6bያሪድ 16 годин тому +29

    የምር ሀይምዪ ምታመጫቸዉ አይዲያዎች ይገርሙኛል አያዳድ ለሚርዳዉ ሠዉ ትልቅ ትምር አለዉ ❤አሥማት ነሸ ምልሸ በምክኛት ነዉ

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 15 годин тому +27

    ሀይሚዬ ስራሽን ያስቀኛል እዴትነዉ ቲቢቱ የሚመጣልሽ ቀጥዬበት ያንቺ ሰርግ ና የቡራ ሰርግ፣ እንደ ነፂዬ ያርግላቹ
    ቡራዬ ጀግና ትትእና ያለእ አስተዋይ የቃላት አጠቃቀም ታቅበታለ ሰዉን አለማስከፋት ቡራዬ እወዳቹ አለዉ በርቱልን

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 17 годин тому +82

    የፕራክአባሳደር..ሀይምየ..ቅመም..4ልጆች..እናት.ብሩኬ.ምርጥ.አባት❤❤❤❤❤

  • @ሀሚ..2
    @ሀሚ..2 18 годин тому +342

    😄😄😄🤣🤣🤣 ወላሂ በሳቅ የተመታሽ ዛሬ1ኛ ነኝ ግን ሀይሚ አግብተሽ አረግዘሽ ማየት እፈልጋለሁ❤

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 15 годин тому +1

      @@ሀሚ..2 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

    • @Rtss-vq5to
      @Rtss-vq5to 15 годин тому +1

      በጣም ወላ😂😂

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 13 годин тому +1

      አይወላ😂😂❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 17 годин тому +155

    አይ ብሩኬ በመሀል በመሀል እመብርሀን ድረሺ የሚለው ነገር የኔ አባት ልቦናህን አይለውጥብህ🙏💝 ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል እውነት🥰🥰

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 16 годин тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yoni-b7l2eyoni
      @yoni-b7l2eyoni 16 годин тому

      ❤❤❤❤❤

    • @Selamatube-e3e
      @Selamatube-e3e 23 хвилини тому

      አሜን🎉🎉🎉

  • @RuhamaGetachew-zp7sb
    @RuhamaGetachew-zp7sb 17 годин тому +114

    ብሩኬ ለቤተሰብ እና ለሴት ልጅ ያለህ ክብር የተለየ ነው እንደ አንተ አይነት ወንድ ያብዛልን ሀይሚዬ የኔ ቅመም

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 16 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 13 годин тому

      አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንኔ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 11 годин тому

      ​@@lubabanursebo9199 ደምሪኝ ውዴ🎉❤

  • @SofyeSofyeSofyesofye
    @SofyeSofyeSofyesofye 15 годин тому +39

    ይሄን ፍጱምን ሁለተኛ ስሙን እዳጠሪ ምክንያቱም እምነቱ ይሸረሸራል የቡቡ😢❤❤❤

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 11 годин тому

      ደምሪኝ ውዴ🎉❤

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 11 годин тому

      ደምሪኝ🎉❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 9 годин тому

      ምን ማለትነው😮

    • @SofyeSofyeSofyesofye
      @SofyeSofyeSofyesofye 3 години тому

      @@SSenaytgonderwa ማለትማ ጡሩአይደለም ሠወችአይደለንደ በምንወደውሠው ብዙ ፈተና አስፈላጊ አይደለም

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ 18 годин тому +136

    የፕራክ አባሳደር የስራ ሰው ትንሻዬ የኔ ነፍስ ነገር ልዩ ኮ ነሽ😍ቡራዬ ለቤተሰብ ያለው ክብር ኮ ይለያል የኔ ታዳጊዎች የተግባር ሰዎች ስስት ብዬ የምወዳችሁ እግዚአብሔር ከክፍእ ነገር ይጠብቃችሁ😘

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 17 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 11 годин тому

      ደምሪኝ ውዴ🎉❤

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 17 годин тому +106

    ቡቡየ ለቤተሰብ ያለህ ክብርኮ ይለያል👌👌👌ሀይሚየ የኔቅመም

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 17 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @makumaku1144
    @makumaku1144 18 годин тому +183

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ማርያምን👍 የጨረቃዎች family👍😍

    • @amarhe-t8q
      @amarhe-t8q 17 годин тому

      ማርያም😢😢😢

    • @makumaku1144
      @makumaku1144 17 годин тому

      @@amarhe-t8q ይቅርታ ማርያምን ለማለት ነው🙏

  • @user-fj7mx1jz5l
    @user-fj7mx1jz5l 16 годин тому +19

    ያኔ ጀግኖች በሄደቹበት ሁሉ ምተኮሩን መትጠገቡ ሁለት ምርጥ ጥንዶች ሥወደቹ ❤❤❤ሀይምዬ ለአችማ አያልቅብሽ ቴይዉ ግን ቡቡዬን ከዝ በለይ አተሥጨንቅዉ❤❤❤❤❤

  • @zadጉራጌዋ
    @zadጉራጌዋ 18 годин тому +86

    😂😂ወይኔ እቺልጅ ምን ይሻላታል የኔ ቅመም ለማርገዝ ያብቃሽ አራቱ ልጆችሽ ናፍቀውናል😂❤❤

  • @Letishsdetegnawa
    @Letishsdetegnawa 17 годин тому +66

    ሃይሚየ እና ቡሩኬ በጣም ትለያላችሁ የቡርኬን ስነ ስርኣት ለቤተሰብ ያለው ክብር ኣለማድነቅ ኣይቻልም ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ 💋💋💋💋💋💋💝💝💝💝💝💝💝

    • @Aየቴዲ
      @Aየቴዲ 13 годин тому +1

      በጣም ይለያል እኮ

  • @fatum164
    @fatum164 18 годин тому +301

    ከባሌ አርግጀ ነው 1000 ላይክ እፈልጋለሁ😂 ያላደረገ ሽንቱ ቶሎ ቶሎ ይምጣበት🙅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @የሀይቋ-lp6py
      @የሀይቋ-lp6py 18 годин тому +7

      ክክክክ ወይኔ የተመታሽ በህግ አምላክ 😂😂

    • @Hanan-s5n6p
      @Hanan-s5n6p 17 годин тому +5

      ቱ የተመታሽ

    • @yashi9994
      @yashi9994 17 годин тому +5

      እሺ ክክክ❤ደመርኩሽ ደምሪ የተመታሽ

    • @sikosilo2484
      @sikosilo2484 17 годин тому +2

      አንች የተመታሽ ትናንት በባላችን መጣሽ ዛሬ ደሞ ነገ ምን ትይን ይሆን😊

    • @muntehaumermohammed7075
      @muntehaumermohammed7075 17 годин тому +1

      Kkkkkkkkkkkkkk

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 17 годин тому +20

    የኔቅመም የስራሰዉ ሀይሚየ ፕራኮቺሽ ሁላ አስተማሪናችዉ ለተማረበት ሰዉ አዳድወዶች የለትሰሜታችዉን ብቻ አይተዉ የሴቲቷን የነገህይወቷን ሳያስቡ ያበላሻሉ ካስረግዙበኋላ የራስሽጉዳይ ይላሉ 😔 ብሩክአለማየሁ ይለያል ለበተሰብም ያለዉክብር ይለያል እዳተያሉትንወዶች ያብዛልን ፈጣሪ ይበርክህ ❤️❤️🙏

  • @LemlemSebhat
    @LemlemSebhat 14 годин тому +10

    ኤረ ሀይሚ ምን ነካሽ ተይ ተይ እባክሽን ቡራን አታሰቃዩ ልጁ ምን አደረገ አታስከፊዩ ጨጓራው አታሳምሚው ሀይሚየ የኔ ቆንጆ። በነገራችን ላይ በጣም ነው የምወዳችሁ። እመቤታችን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ። ቡራየ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ሳላደንቅ አላልፍም። አሜን ቡራየ ማርያም ትድረስልህ። በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ቡራየ አሳዘነኝ እውነት።

  • @TsehayAragaw-z8s
    @TsehayAragaw-z8s 18 годин тому +185

    አይ ብሩኬ እመቤቴ ድረሽ የምትላትነገር 😂😂የኔ ወንድም እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤❤

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 18 годин тому +102

    አቤት ቡራዬ ለቤተሰብ ያለው ክብር❤❤ይለያል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du 17 годин тому +2

      ቡራዬ የናቱልጂ ካሜራ ቢደበቅም ባይ ደበቅም ፀባዩ ነው❤❤ እድዝሁነው ❤❤❤

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 17 годин тому

      ​@@NuritMohamed-wt1duበጣም ይለያል❤❤❤❤❤ቡራዬ ምርጥ ሰው❤❤❤🎉

    • @LubababintHassen
      @LubababintHassen 16 годин тому

      ​@@NuritMohamed-wt1duትክክል እንደ እሱ ያለውን ያብዛልን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 18 годин тому +153

    ሀይሚየ ስወድሽ እስከ ጥግ ነው ግን አንድ ነገር ልምከርሽ ከራስሽ አስቀድመሽ ለሰው የምትኖሪው በዚህም እንወድሻለን ነገር ግን እራስሽንም ተከባከቢ ሰውነትሽ ደህና እድሆን ምግብ ብይ ወፈር ብለሽ እድናይሽ እፈልጋለን ❤❤❤❤

  • @shitatarekegn3878
    @shitatarekegn3878 16 годин тому +16

    ሃይሚዬ የኛ ቀዳማዊት እግዚአብሔርን እናመሰግና ሁሌም ለኛ የምሰጪ ትምህርት በጣም አስፈላጊ ዩኒት ትምህርት ነው መቼም ኪቦ አይኒከሽ ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቂሽ ለኛ ብልሽ ትምህርት ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩሽ የኛ ንግስት ፈጣሪ አይለያችሁ አንቺንና ቡሩኬን ሁሌም እናንተ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔርን ሃይሚ እያንቺ ትምህርት ብዙ ተምረያለሁ በንቺ ሁሌ የሚወድሻለው ኑሩልኝ ለዘላለም 🙏😭

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 17 годин тому +15

    ብሩኬን የወለደች እናት ሽ አመት ትኑረ የውነት ቡሩኬ ግን ትለያለህ ፈጣሪ ሁሉን አሞልቶ ሰቶሀል ሀይሚየም እደዝህ ያለ አስተዋይ ሸበላ ለሰጠሽ ጌታ ተመስገን በይ በተረፈ እወዳቸሆለሁ❤❤

  • @ሪችየንግስቴእህትአትጠገብ

    የግጥሜ እርእስ እዉነተኝ ፍቅር
    እውነተኝ ፍቅር ከልብ የመነጨ
    ትዳር ተፈላልጎ በክብር ከታጨ
    ከሚሆኑት ጋር ከተገጣጠም
    ሲምኑት ለማይከዳ በቃሉ ከቆመ
    ፍቅር ይጨምራል ደጋግሞ እየጣመ
    በግልፅነት መንገድ እውነትን አውርቶ
    ስተት እኮ ቢኖር በይቅርታ ትቶ
    ስተትን ተረዲቶ አጠፋሁኝ ብሎ
    ለጠብ ሳይቸኩሉ ነገርን አቅልሎ
    በክብር ከያዙት እውነተኝ ፍቅር
    አብሮ ዘላቂ ነው ተጀምሮ አይቀር
    እውነተኝ ፍቅር አክባሪውን ያቃል
    እስከ እዲሜ ፍፃሜ በክብር ይዘልቃል
    H&B
    የኔ ዉዶች ዉድድድ🌹🌹🌹🌹🎉🎉💪💪

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 18 годин тому +82

    የቡራ ወዳጆች100k አስገቡኝ😢

  • @አይናለምአንድአምላክልጅ

    ቡሩዬ የኔ አባት እግዚአብሔር መጨረሻ የስምሪልክ ለቤተሰብ የሌ ክብር የእውነት ትለያልህ ዘመኔ ይባርክ 🙏❤❤❤

  • @abebaasefaw
    @abebaasefaw 15 годин тому +12

    በቅድሜያ ደስታችሁን ስላየሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሴቀጥል እመቤቴ ከክፉ አይን ክፉ ከሜያስቡ ሸፍና ትጠብቃችሁዝም ብዬ ሳያችሁ ልጆቼ ልባችሁ ንጹህ ነጭ ወረቀት ነው እናንተ ባጭሩ መምህሮች ብያችዋለሁ በርቱ ግብዞች በጤና በፍቅር አይለያችሁ

  • @EnatEth
    @EnatEth 13 годин тому +24

    ብራዬ የተባረክ ልጅ ነክ ጌታ እሔን ባሕሪክን አይቀይርብክ ተባረክ ተባረክ ተባር እሙሽዬ ተባረኬ❤❤❤❤❤

  • @makdess3241
    @makdess3241 18 годин тому +109

    እግዚአብሔር ከአስመሳይ ሰው ይጠብቀን 🙏🙏አሜን 🙏

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 18 годин тому +58

    ማነዉ እኔህን እቁ ፍቅር የሆኑልጆች እደኔ መጉጉት ጠብቆ የሚያችዉ ስስቶች ስወዳችሁ 😍😍

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 18 годин тому +378

    ጉድኮነው😮😂😂

    • @Hayath-n3z
      @Hayath-n3z 17 годин тому +3

      አልሚዬ ቲክቶክ ብሎክሺን ፍችኛ😢😢😢😢

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 17 годин тому +1

      ❤❤❤😂😂

    • @endalya4080
      @endalya4080 17 годин тому +1

      😁😁😁😁😁👍👍👍

    • @CcCc-r9t4s
      @CcCc-r9t4s 17 годин тому +1

      አልሚየ እንዴት ነሺ

    • @HiwotEtana-mw6gl
      @HiwotEtana-mw6gl 17 годин тому

      Klal gud ❤❤❤

  • @MeroneMerone-n9b
    @MeroneMerone-n9b 14 годин тому +21

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ጭቅላትሽ ነው የምር በኘራኩ ቡቡ ስለተሰደበ ሰው አይምሮ ውስጥ ጥሩ ነገር የለም ብለሽ እስዋን ለማጥፋት ነው ይችን ኘራክ የሰራሻት ተሳካልሽ የኔ ውድ የባልሽን ደካማ ጎን ከስርከስር እየገባሽ የምትሞይ ድቅ እና ውብ አቻ የማገኝልሽ የምትገሪሚ እረቂቅ የሆንሽ ልጅ ፈጣሪ ተጋብታችው 4ወልዳችው ለማየት ያብቃን የዚህ ሁሉ ሰው ፀሎት ይጠብቃችው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @ZTEZtee-p8r
    @ZTEZtee-p8r 14 годин тому +5

    ብሩኬ የተሰማውን በውስጡ ተቆጣጥሮ ግን ለሐይሚና ለቤተሰቦችዋ ያለው ክብር ይለያል

  • @Aminat725
    @Aminat725 17 годин тому +77

    ወላ ዛሬ በሠቅ መሞቴ ነው ያልታዴለ ፍፁም የሁሉንም መከራ የፍፁምን ሥምነው የሚጠቅሠው ፍፁሜ የኛ አሥታራቂ ቻለው የኔቅመም አታሥጨንቀኚ ልጁ ሊወጣ ይችላል አላለችም ብራየ የኔቀብራራ ቻለው❤❤❤❤❤

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 17 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 18 годин тому +52

    እኔኮ ባለብዙ ታለንት ነሽ ስል በምክንያት ነዉ ታታሪ የስራ ፈጣሪ ጀግናናናና ነሽ ያራዴልጅ ይመችሽ

  • @YordanosBirhane-vs1dx
    @YordanosBirhane-vs1dx 17 годин тому +95

    ግን ቤተሰብ ሲጠፉ የቆየ ቪዶዋቸውን ተመልሶ የሚያይ አለ እንደኔ ድንግልን ይገርመኛልኮ ❤❤❤

  • @Hamja-s2s
    @Hamja-s2s 17 годин тому +15

    አትጠገብዋ የኔተንኮለኛ 😂😂ቡራዬ ሲጀመርአርግዘሻልአላለም 😂 የኔሰዉአክባሪ አቤት ትህትናህ አይቀይርብህይህንልብህን ከፍፄነዉ አላለይም እኛከቡቡዬነዉእምንፈልገዉ ግንስንዲራቹህነዉአሁንአደለም ሀይሚዬን እናፍፁምን ተበቀላቸዉ በቃ አቃጥለዉይግደሉህ 😂BH የኔዉዶች🥀🥰🥀

  • @የሩታዬወዳጅ_19
    @የሩታዬወዳጅ_19 17 годин тому +11

    ሀይሚ ተንኮለኛዋ😅😅😅 ብሩኬ ቻለው እንግዲህ ጨጓራህን ልታስነሳልህ ነው😅😅

  • @MeriTirfe
    @MeriTirfe 18 годин тому +79

    ወይኔ ጨረቃዬ😂እንደ ቡቡ ኣይነት ወንዶችን ያብዛልን ❤እመቤቴ ድረሺ ሲልኮ እንዴት ደስ እንደሚል እፍፍ❤

  • @Hwjvf
    @Hwjvf 18 годин тому +66

    ሀይሚዬ የኔቆጅዬ የተመታሽ ልጅ❤❤❤❤😢😢

  • @AlemMelaku-b9cyoutube
    @AlemMelaku-b9cyoutube 18 годин тому +29

    ብሩኬ እኮ ለቤተሰብ ለሴት ልጅ ያለው ክብር እመቤቴን ብዙ ነገር አስተምረህኛል እመቤቴን🙏

  • @KamilatAhmed
    @KamilatAhmed 9 годин тому +4

    ውይኔ በላቸው😮አቺ የተመታሽ😅አቦ ኑሩልኝ😊እደኔ የሚወዳቸው

  • @ኘኘ
    @ኘኘ 17 годин тому +18

    የኔ ጨረቃዬ የኔ ጠበለሏ የኔ ፅገረዳ ከአንች ጋር ሁሉም ነገር ያምረኛል 🤣🤣❤❤ቡቡነት ትለያለክ💝💝

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k 17 годин тому +38

    አያልቅባትⒽ💗😫😜🤣🤣🤣በል አንተም አስብበት Ⓑዬ😊
    እኔኮ ከየት እንደምታመጣዉ ሀሳቡን🙈🤣🤣
    በነገራችን ላይ ትምህርት አለው 🙌

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 18 годин тому +38

    ወዮ የተመታሽ እፍ ግን ደንገጥኩ ልቤ ቀጥ አለ😢 ቡሩኬ ሲናደድ ልብሱ ሚጥለው ነገርስ😂 የምር ግን ቡራዬ ትለያለህ ሀይሚዬ እድለኛ ነሽ በአሁን ዘመን እንደራሱ የሚጨነቅልሽ ሰው ማግኘት❤

  • @ፋፊ-ዘ6ነ
    @ፋፊ-ዘ6ነ 18 годин тому +72

    ቡራን 200k👈እናስገባዉ የምትሉ ላይክ አርጉኝ😮😮ደሞ በነገዉ ጌም ሀይሚዬና ቡራ አብራቹ ሆናቹ ተጫወቱልን❤❤❤❤

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd 8 годин тому +1

    እቤት አክትሽ ሀይሚ ይለያል ብሩኬ ላተምንብዬ ለፈጣሪ እደምለምነው ታውቃለህ ልቦናህን አይለውጠው ሌላምንም አቤት መታደልህ እናትህ ልጅ ወልዳለች የእውነት🎉❤

  • @AaAz-mb9sq
    @AaAz-mb9sq 13 годин тому +6

    የኔ ተኮለኛ አጨለልሽዉ እኮ ለማንኛዉም ትልቅ ትምህርት አለዉ ቭራኩ👆👍❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 17 годин тому +43

    እውነትሽን ነው ጋበብቻ መልካም ነው መኝታውም ቅዱስ ነው የኛ አስተማሪ እኮ ነሽ

  • @hazyldada1918
    @hazyldada1918 17 годин тому +31

    ኧረ ሀይሚዬ በሳቅ ሞትኩ አጨለልሽው የኔ ወንድም ለቤተሰቦችሽ ያለው ክብር ይለያል እንወደዳችኋለን

  • @winniea9803
    @winniea9803 17 годин тому +68

    አይ ቡራ የኔ ጌታ እመቤት ድረሽ አለኮ እውነትም አይ ሀይሚዬ የኔ ውብ ❤❤❤😂😂

    • @lubabanursebo9199
      @lubabanursebo9199 17 годин тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 16 годин тому +7

    አይ ብብዬ እመቤቴ ድረሽ እውነቱ ነው ሴት ልጅ ከማግባታ በፊት ማርገዝ የለባትም ለራሳም ደህንነት ልጃም የማንነት ጥያቄ እንዲኖርበት ማድረግ የለባትም ሀይምዬ አስተማሪ አሳብ ነው ሀይምዬ ብሩኬን ካገባሽ በሃላ ትወልጃለሽ መጀመሪያ ትምህርትሽን ጨርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshAyalew
    @YeshAyalew 17 годин тому +13

    ለህቶቻችን ትምርት ነዉ ጎበዝ ሀይሚሻ አይደያሺ ልዩነዉ በርች

  • @ZinetBintBaba-v6k
    @ZinetBintBaba-v6k 18 годин тому +41

    የኔ ቆንጆ የኔ ልዩ የኔ ማር በዚህ ጊዜ ደሞ በጣም ቆንጆ እየሆንሽ ነው የኔ ፍቅር ሁሌ የምወድሽ የምትጣፍጪ ማር የሆንሽ ልጅ

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 18 годин тому +165

    አራቱ ልጆች ናቸውኮ ታዳ ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @munaነኝ
      @munaነኝ 18 годин тому +2

      እንክን ድስ አለሽ😂😂❤

    • @Ewq33
      @Ewq33 18 годин тому +1

      እኮን ደስአለሽ 😂

    • @MakiyaMakiya-j4u
      @MakiyaMakiya-j4u 17 годин тому +1

      @@Mነኝ234 👍🤭🤣🤣

    • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
      @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 17 годин тому +2

      ኣንቺ ልጅ ስወድሽ❤❤🥰

    • @ኘኘ
      @ኘኘ 17 годин тому +1

      እንኳን ደስስስ አለሽ መለስ መቱዋል የኔ ጠበለል🙈💝💝

  • @semiraseid1706
    @semiraseid1706 17 годин тому +25

    ቀብራራዬ❤❤ትለያለህ ለሴት ልጅ እና ለቤተሰብ ያለው ክብር ይለያል❤❤❤ይመችህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fugh-f4p
    @Fugh-f4p 9 годин тому +1

    ሀይሜዬ የኔ እሥማርት ትችያለሽ የኔ ሴት ቡራዬ የኔ ፀባዬ ሠናይ ትለያለህኮ ለቤተሠብ ያለህ ክብር ይለያል የናቱ ልጅ❤❤❤❤

  • @havtamadgo6100
    @havtamadgo6100 17 годин тому +30

    አይ ብሩኬ ተናደደ እኮ የኔ ጌታ ለአራቱ ልጆቹን እያሰበ ባለበት ጊዜ ከሌላ አረገዝኵ ስትል አይጨንቅም አይዞህ ብሩኬ ከአንተ ውጭ ወደ ውጭ ብላለች ሀይሜ
    ሀይምዬ በጣም ደሞ አታስጨንቂው የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዜዱዩቱብzeduYouTube
    @ዜዱዩቱብzeduYouTube 18 годин тому +25

    ወይኔ ብሩኬ ሰጀመር ኣረግዘሻል ኣላለም😂😂

  • @CcCc-r9t4s
    @CcCc-r9t4s 18 годин тому +34

    ይሀ ፍፅም ዛሬም አልተረሳ
    ይልቅ ቻላል ክፈቱለት
    ብሩኬ አትጭህባት ልጅ ይወጣል
    ሀይሜ የኔ ቆንጆ

  • @Masi-w1b
    @Masi-w1b 17 годин тому +22

    ቡራዬ ምርት ሀይሚን ከነቤተሰቦችዋ ስለምታከብር አግዚአብሔር ያክብርክ 🙏🙏🙏

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay6922 16 годин тому +19

    የእመቤታችንን ስም ሁሌም ጥሩ ስሟ ብዙ ተአምር ያደርጋልና የጌታየ እናት ክበሪልኝ 🙏 ቡርኬ የእመቤቴንስም ሁሌም ሲጠራ እሰማካለሁ ተባረክ ያለሷ ህይወታችን ባዶ ነው

  • @ShewayeBelayneh-w3b
    @ShewayeBelayneh-w3b 17 годин тому +14

    ሀይሚዬ ቆንጆ ሁሉም የሚያምርብሽ❤❤❤❤❤

  • @ነባዒት
    @ነባዒት 18 годин тому +21

    ቡራየ እመቤቴ ድረሺ የምትላት ነገር እንዴት ደሰ እንደሚለኝ በጠራሃት ግዜ ሁሌም ትድረሰልህ ደም ለቤተሰብ እና ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል ሀይሚየ የኔ ጅግና የፕራንክ አምባሳደር በራሰዋ የምትተማመን የሰራ ሰዉ ትልቅ መልእክት ነዉ ቅድሚ ጋብቻ ለሚያረግዙ የኔ ዉዶች እግዚአብሔር ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቹ 🥰👏ሰጀመር አርግዘሻል አላለም😂😂

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 15 годин тому

      Awo inate imabete sitibalu tsagurachu yiqomal gin iyesus sibala damachu yifalal chir chir tilalachu iyesus yemilowun sawi manafq tialachu gin yetoat sim sitara nabisachu ayiqarlachum

  • @TamrwaDebebe
    @TamrwaDebebe 17 годин тому +15

    ❤❤❤❤❤❤ እረ ሀይሚ ፍፁሜ እንደውም ናፍቆናል አታሳቂብን ያንን ምስኪን ልጅ😅😅😅😅

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 17 годин тому +15

    ቡራ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ይለያን❤❤❤❤❤❤

  • @Samera11-w6d
    @Samera11-w6d 17 годин тому +17

    Mucatii ajibaa wolhii ❤❤❤❤❤H .I love you 😍 💋 ♥️ ❤️ 💗

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 10 годин тому +1

    ብሩኬ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ነች አንተ ለሴት ያለህ ክብር ይለያል ተባረክ ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 18 годин тому +27

    ገድ ፈላ😂😂 የኛ ቀብራራ ተይ ሀይሚዬ አልተቻለሸም የኔ ውድ ❤❤ ወድማችን ቡርኬ አስደነገሺው😂😂

  • @AzizaFadlou
    @AzizaFadlou 17 годин тому +26

    አይ ሀይሚ ሳያገቡ መውለድ የድባይ እና የሳውዲ ፋሽን ሆኖዋል ግን ይመችሽ ❤❤❤

  • @ShshhsBsshshhs
    @ShshhsBsshshhs 18 годин тому +33

    ወዮ ጉደ ትንሿየ የኔ አድርቅ😂ቡቡየ❤❤

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 12 годин тому +4

    አቤት የሀይሚዬ ግፍ ብሩኬ ምርጥ ሰው ❤❤😂😂

  • @שלומיתרסקאי-ג5ז
    @שלומיתרסקאי-ג5ז 14 годин тому +7

    እባቴ አተን ይወለደች እናት ትባረክ እድሜዋ የማቱዛላ አድሜ ይሁን❤

    • @mekaali8991
      @mekaali8991 9 годин тому

      ቡርክ በጣም ጥሩ ልጂ ነው ሀይሚ ኘራኳ ሁሉ ደረቅ ነው ይደብራል

  • @KasayeWagaw
    @KasayeWagaw 17 годин тому +30

    አረ ሀይሚ ተኮለኛ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማርገዝ ምንድን ነዉ አላለችም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😁😁😁😁😂😂

  • @አዘብጓልትግራይ
    @አዘብጓልትግራይ 18 годин тому +27

    ማነው እንደ እኔ ርእሱን አይቶ ሳቅ መጣዉ😅😅ሃይሚ የምወድ👍

  • @wsf7216
    @wsf7216 18 годин тому +27

    ጨረቃዎች የቀብራራ ንግስት ፕራክ አይልቅብሽ 😀😀😀B H ፈጣሪ ከስመሳይ ሰው ይጠብቃችሁ B H ጉዞ ወዳፊት 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @sjdudbdueusngb
    @sjdudbdueusngb 17 годин тому +20

    ብሩኬ እመቤቴ ድረሸ የምትላነገር በጣም ያምራል
    የኔ ወንድም እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 15 годин тому

      Iwunat iyesus sibalis indaz dasi yilshal woyis manafq tiyalesh ayiiii inate yetoat sim sitara dasi yilachuwal yeiyesusin sim yemitarawun sawi gin inde talat tayalachu

  • @FatumaMustefa-t4i
    @FatumaMustefa-t4i 16 годин тому +6

    ቡሩኬን የወለደች እናት ሺ አመት. ትኑር❤❤❤❤❤ጀግና

  • @Ester-y8x
    @Ester-y8x 18 годин тому +24

    ወይኔ ሀይሚ ቅመሟ ከብሩኬ እንዲሆን እንመኛለን ሀይሚ ማሬ❤❤❤❤❤❤ ብሩኬ ቻለው እንግዲህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 18 годин тому +117

    ጀነት የአላህ ባሮች ብቻ የሚገብበት❤❤❤

    • @allall8995
      @allall8995 17 годин тому +5

      መልካም ባሮች ሚለዉን ጨምሪበት ባሪያማኮ ሁሉም የአሏህ ባርያ ነው

    • @HayatYesuf-y2e
      @HayatYesuf-y2e 15 годин тому

    • @ያረ
      @ያረ 9 годин тому

  • @lubaba6872
    @lubaba6872 17 годин тому +17

    ወይኔ ሀይሚ እና ብሩኬ አሳዘንከኝ እኔ ልጨነቅልህ የኔ አባት ሀይሚ ቆጆ

  • @GdcdcJwdwd
    @GdcdcJwdwd 12 годин тому +2

    ሀሚይ ብሩኬ እመቤቴ ትጠብቃቹ ከክፋ ነገር የኔ ማሮች 👏👏✝️❤❤❤❤❤❤

  • @Kidist-g8d
    @Kidist-g8d 16 годин тому +8

    የምር ግን ብራዬ ትለያለህ ለቤተሰብ ያለው ክብር 🤗❤️

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 18 годин тому +102

    ሀይሚ ከብሩኬ ከሆነ እንቀበላለን ከሌላ ከሆነ ኖ ካካ ነው😂😂