Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሐዋዝ የተሻለውን መርጧል አሁንም ብዙዎችን እንጠብቃለን ክብር ለፈጠረን ይሁን ።
ከጌታችን ከመዳኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ወዴት እንሔዳለን
ኢየሱስ እኮ የሕይወት ቃል ነው ከእርሱ ወደ ማን እንሄዳለን ከእርሱ ዉጭ ሁሉ ገደል ነው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳው 😭😭😭🙏🙏🙏🙇🙇🙇
ማንን አይተን እንደመጣን ለምናውቅ ለእኛ በአዳኝነቱ ፣ በእረኝነቱ ፣ በአባትነቱ፣ በአማላጅነቱ፣ በፈጣሪነቱ፣ በሁሉን ቻይነቱ ሌላ መጨመር ለማንችል ወደ ኋላ መመለስ ማይቻል ። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ❤ ማንም ሊመጣ ሊሄድ ይችላለን እኛ ቤት ግን ሁሌም ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው ።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኛ ወንጌላዊያን ነን ። ተቋም ብቻ ሳይሆን አቋም የቀየርን ።
ወይ አምላክነቱን ወይ አማላጅነቱን ምረጥ
@learn_mademe እሱን እኔ አልወስንለትም ወንድሜ
ኸረ አማላጅ አይደለም የድንግል ልጅ ፈራጅ ነዉ ክብሩን ዝቅ አታድርጉት
Eyesus zeyit sinegd koyito Ayidelem demun waga keflo new
@@learn_mademe ሁለቱንም ነው ደሞ ማን ሊያማልድ እራሱ ደሙን ያፈሰሰው እያለ አምላክም ነው ከራሱም ከአባቱም ጋር የሚማልድበት ያፈሰሰው ደምም የራሱ ነው። ያልተፃፈ እያነበባችሁ በአማላጅ ሰበብ ለማይሰገድ ለማይፀለይለት ስታፈነድዱ እንዳታልቁ ተመለሱ!!! እኛ ያመነውን እናውቀዋለን!
እኔም 2አመቴ ወደ ቅድስቲቱ ቤተክርስቲያን ከተመለስኩ ሰሀታቱ ኪዳኑ ቅዳሴዉ ጾሙ ወረቡ ዘመን ያነሳቸዉ ሊያጠፉት ቢሞክሩ ያልተሳካላቸዉ የቅድስና መንገዶች እምዬ ኦርቶዶክስ የክርስቶስን ስም በፍርሀት በክብር ስታመሰገን የምታድር ቅዱሳኖችን አክባሪ የበረከታቸዉ ተካፋይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመለኮት ማደሪያ ተብላ የምትመሰገን የምትታሰብ ክቡር የሆነ አምልኮት በፀጥታ በእርጋታ እረፍት ያለበት ወንድሜ እንኳን አብሮ መለሰን እንኳን ደስ አለን እልልልልልልልልልልልልልልል
ወንድሜ ሀዋዝ በአንተ ዝማሬዎች ተጽናንቼ የለፍኳቸውን የመከራ ጊዜ አልረሳቸውም።አንተ የ ጌታ ነህ ማንም ምንም ቢል እንደ ሌዊ እድል ፈንታህ እግዚአብሔር ነው።ጌታ ወደ እውነት መንገድ ይምራህ ከፊቱ እና ከቤቱ አትታጣ የ ጌታ ሠላም ውስጥህን ይሙላው።
ወንድሜ ሐዋዝ እንኳን ወደ ቀደመችሁ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን በሰላም ተመለስክ።በሌላ በረት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ጌታ የልባችሁን ብርሃን ያብራላችሁ
ወደድክም ጠላህም ተዋህዶን መምረጥ ብረሀንን መምረጥ ነዉ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር
The way the truth is Jesus not Tewahido or name of church.
@@GetahunBogale-i5h ወጋሁ!!! ሐይማኖት ያለ ኢየሱስ ገዳይ ነው ኢየሱስ ሐይማኖት የለውም የፈጠረህ ሰው መሆንህን ብቻ ነው የሚያውቀው አትልፍ!! እሱ የዓለም ቤዛ እንጂ ኢትዮ ያለች የአንዲት ድርጅት / ተቋም/ ፈጣሪ አይደለም አታጥብበው አንብብ መንገድ እሱ ብቻ ነው!!!!
ኢየሱስ ውዴ
@frehiwotteshome1333 ተዋህዶ የተመረጠችዉ በጌታችን በመድሐኒታችን እየሱስ ክርስትዮስ ነዉ ጵንጥጥና የተመሰረተዉ በሉተር ነዉ
እየሱስን ከዉልደቱ እስከ እርገቱ የምትሰብክ ቅዳሴዋ ስለ እየሱስ የሚቀደስለት ተጀምሮ እስኪያልቅ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ ።ብቻ የሚባል ትምህርት የላትም የገባዉ ይመጣል ያልገባዉ ይቀራል መመረጥ ነዉ ዳን ያለዉ ይድናል ይርዳችሁ ጌታችን መድሀኒታችን
መረመረ መረመረ መረመረ ሃዋዝ እንደተዋህዶ ማን እንደ ኦርቶ ዶክስ አለ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
It is not name of church but the truth of our lord Jesus.
በቃኝ ተሳስቼ ነበር አለ እሰየው እንኳንስ ወደ ቀልብህ ተመለስክ ከጭፈራው አለም ወደ ሰላማዊው ህይወት በደህና መጣህ ደስ ሊለን ይገባል
@@Sara-ue2wd አይ ጭፈራ ? ጭፈራ ከመሰለን ለኢየሱስ መጨፈር አይሻልም? በዓልን ጠብቆ የጭፈራ የዳንኪራ ድግስ አዘጋጅ ማን ሆነና አንርሳ እንጂ!!
ሰው ወደቀልቡ የሚመለሰው ጌታን ሲያገኝ ነው የሰላም ምንጭ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እረፍት ያለው ኦርቶዶክስ ውስጥ አይደለም ይህን ለማወቅ ቃሉን አንብቢ።
እግዜር ይርዳህ ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ይመልስ አንቸንም @@mesiamha5248
በቃ እናንተ የያዛችሁትን ያዙ ሌላውን አትዝለፉ ማንም ፃድቅ አይደለም ዝም በሉ በያለንበት ለአገራችን ፀሎት እናድርግ ሰላም እንዲያደርግልን
የድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱሰ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባውና አሜን. ስለ አንዱ መመለስ የሰማይ መላእክት ደስታ ይሆናልበምድርም ቅድስት በቤተክርስቲያን እና ምዕመናን ለአምላክ የደስታ የምስጋና መሰዋትን ተታቀርባለች እኛም ምስጋናችንን እለት እለት እናቀርባለን ሰለ ወንድማችን መመለስ እግዚአብሔር ይመስገን የምን ወደውን ወንድማችንን ዳግም ወደ ቤቱ ስለ መለሰልን❤❤❤❤❤።።።።።እግዚአብሔር ይመስገን።።።።።።
ኢየሱስ ፈራጁ መሆኑ ኣምኖ ተመለሰ እንጂ ለማኝ ወይም ኣማላጂ እንዳልሆነ ገብቶት ነዋ May God bless u ሐዋዝ
ኢየሱስ ፈራጅ ብቻ ሳይሆን ከአብ ጋር የታረቅንበት የእግዚአብኤር ልጅ የሆንበት ነው
እንደሚያውቅ ሰው ቃሉን ባትቀላቅል ጥሩ ነበር ሰው ወደእየሱስ ነው መምጣት ያለበት ወይስ ወደኦርቶዶክስ ጴንጤ ካቶሊክ በጣም ተሳስታችኋል የእግዚአብሔር ፈቃድ መላው የሰው ልጆች አለምን ሊያድን ክብሩን ጥሎ ሰው ሆኖ የባሪያን መልክ መስሎ የመጣውን እየሱስን አምኖ ዳግም ከእግዚአብሔር ተወልዶ የእግዚአብሔርን መንግስት እንዲወርስ ነው እንጅ እናቴ ኦርቶዶክስ ያሳደገችኝ እያልን ያልተገባን አምልኮ እንድናመልክ አይደለም ኦርቶዶክስ ስሟን ማጉላት እየሱስ ጌትነቱ አማላጅነቱ አምላክነቱ አዳኝነቱ ፈዋሽነቱ እንዳይታይ ህዝቦቿን በነጊዮርጊስ በነአርሴማ በሐሰተኛዋ ማሪያም በማይሰሙ ሙታኖች አቡዬ ፃድቃኔ እያለች ህዝቦቿን አሰናክላለች ስለዚህ ኦርቶዶክስ የእየሱስ ጠላት ናት የወንጌል ጠላት ናት መዳን በሌላ በማንም የለም የሚለውን ቅዱስ ቃል በአመጿ በውሸቷ ያለወላዲተአምላክ አለም አይድንም ያለች የክርስቶስ ተቃዋሚ ናት እንዳውም ከእርስዋ ባይረዳም እንዲረዳ አሳየኝ አሳምነኝ የሚለው የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ይሻላል
ትክክል
Amilak masitewal yistish
ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም እስከ ለዘላለም ያው ነው ።የኢየሱስ ቤዛነት ብቻ ህይወትን ሰጥቶናል በሚያፈገፍጉት ደስ የማይሰኘው ጌታ እንደገና ወደ ራሱ ይሳብህ ህይወት ክርስቶስ ነው ወንድማችን ዛሬም እንወድሃለን።።አይተህ የመጣኸው ክርስቶስን ከሆነ ሰውና ሁኔታን አይተህ አትመለስ የልቦና አይንህን ክርስቶስ ላይ ብቻ አድርግ❤❤❤❤❤❤
አንድ መምህር ምን አለ ተሀድሶ ማለት ግግም ብሎ ተሀድሶ ነኝ የሚል ፕሮቴስታንት ነው። በዚህ ዘመን ይህንን አረጋግጫለሁ።ዞሮ መገለጣቹ ጥሩ ነው።ለመጡትም ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቸው።ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትላንትም ዛሬም እስከዘለዓለም ጌታ ነው።
ከጭፈራ ወደ አምልኮ ነው የመጡት በቅንነት ያገለገሉት አምላክ የንስሃን ጊዜ ሰጣቸው ለዚህ ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን
@@Tirhas-s7z ጭፈራ? ገና ፆም ሲፈታ የሚዘጋጀው በዓል ጠብቆ የሚደገሰው ኮንሰርት ማለት ነው??? ብጨፍር ለአምላኬ ለኢየሱስ ብዘል ብፈርጥ ያንስበታል !!!!! አይፈረድባችሁም እነዲገባችሁ መፀለይ ይሻላል
የምንወድህ ዘማሪ አገልጋይ ሃዋዝ ❤ በዉሳኔህ ባልደሰትም እኔ አልፈርድብህም ምክንያቱም ስሜታዊ ሆነህ ይህን ለህይወትህ አደገኛ ሞት የሆነ ዉሳኔ የወሰንከው እና ለዚህ ያበቃህ የሰው ልብ ጎዶቶህ ሊሆን ይችላል ግን ያ ሰው እነዚያ ሰዎች ለአንተ አልሞቱም ለአንተ ህይወት አልተጠሩም የዘላለም ህይወት አይሆኑም እና ከጌታ አምላክ ጋር ለፍጡር ለመዘመር አትወስን የጌታችን እናት ማርያም አትቀበልህም ማንም ይደክማል ደግሞ የሚያነሳ መንፈስ ቅዱስ ይረዳሀል የሰው ትችት ትተህ በግልህ ከጌታ ጋር አሳልፍ አንተን እኔን እኛን ያዳናን ፕሮቴስታንታዊት ወይም ኦርቶዶክሳዊነት ሃይማኖት አያድንምመከራዉ ያልፉል የማያልፈዉ እየሱስ ነው እየሱስ እየሱስ እየሱስ ፈላጊየ ከሱ ጋር የሚመሳሰል የለም አይኖርም
ሰው ወደቀልቡ ከተመለሰ ማገናዘብና መመርመር ከጀመረ ወደ ኦርቶዶክስ መመለሱ አይቀርም። እኔም በቅርቡ ነው የተመለስኩት የምወዳችሁ ፕሮቴስታንት ወንድሞች ኑ እውነተኛውን ክርስቶስ አንድ ላይ እናምልክ
ኢየሱስን ቀምሰሀምኸው ነበርን ?
ማርያምን ብዬ ልንገራችሁ ስለ ኢያሱስ ክርስቶስ ምንም ነገር አታውቁም
እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቤቱ መለሰልን እናንተም ኑልን !
ጋዜጠኛው ውንድሜ ጌታ ብርክ ያርግህ, ድንቅ ዘገባ ነው! በተረፈ ስለ ሐሰተኛ የጴንጠ አገልጋይ የተባለው ጉዳይ, ሐሰተኛ እኮ የትም አለ!!! ኦርቶዶክስ ውስጥ የለም ብለው እነሱም አይከራከሩህም!
አየ መረመረ ወደ እውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን ተመለሰ!!!ይልቅ ሳይረፍድ ኑ!!!
Wedee tefanew tefat anemelesem. Orthodox wede Eyesus temeles enji.
@@sismeskelu4572ሲጀመር የክርስቶስ ሙሽራ በተ ክርስትያን ነች ሁሌም ከርሷጋር ነው ካልክ አንተ ወዴጌታ ና ዘመንክ
ጦቃርን ለማምለክ😂😂😂😂😂
@@HsmdAhtcእኛ የምነመልከው እየሱሰክርስቶስን የጌቶች ጌታ ን ነው በአለምላይ ያለ ወዱኦርቶዶክስ እየመጣ ነው የሉተር አገርንም ጨምሮ እነተ ጨፍሩ መንፍስዊህዉት የለለበት ቤተእምነት ምንይስራን የመሽተቤት ይመስል በጁምላይ
@@HsmdAhtc በየአመቱ ዶክትሪን እየቀየር ምንም ብትል አልፈርድብህም
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ የፍቅርን ህይወት እንድለብሱ ❤❤❤ ኑ ወደ እውነተኛይቱ የጌታ ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ !!!
ኑ ጠላና ጠጅ ደጀ ሰላሟ ድረስ ይመጣላችኋል አታስቡ በዛ ላይ ማርያም ከሌለች ስላሴነት የለም የሚል የቁልቁለት ጉዞ ወደ ሲኦል ትምህርት አለን😢 ኑ እያልክ ነው ቢገባህ መቼ ነው ከድንዛዜ የምትነቁት ! ..መዳን በሌላ በማን የለም !
መጀመሪያም ከተዋህዶ ሲወጣ ቤተክርስቲያን ያላትን የቆመችበትን እውነት ስላልተረዳ ነው እውነቱም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ስለዚህ ወደቤቱ ተመልሷል ።
ጌታ ማስተዋልን ይስጠው ጌታ ግን ከዘላለም እስከ ዘላለም አዳኝ ህያው ነው። ኢየሱስ ጌታ ነው❤
ዛሬም ቀን አላችሁ በጨለማ አትመላለሱ እናት ቤተክርስቲያት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዛሬም በፍቅር ትጠራችኳለች አማላጅ የምትሉትን እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን መዳኒታችን ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ የጨለመውን የልቦናችሁን አይን ያብራላችሁ ።ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ የአምላካችን እናት ወለላይቱ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጎብኛችሁ ቅዱሳን ሰማዕታት በምልጃቸው ከጨለማ ወደብርሀን ይምሩዋችሁ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ትዝታውም እንዲመለስ ፀሎቴ ነው❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ፈራጅ ነው ቅዱሳኑ ያማልዱናል
ጌታ ኢየሱስ የነካው ሰው ለሌላው መሆን አይችልም! በርግጥ አንድ ቀን ይመለሣል።
ወደ የትኛው ኢየሱስ ? ወደ ሚዘበትበት ወደምትሰድቡት እርምሽን አውጭ የእስካሁኑ ይቆጨኛል ነው ያለው። ወደ ግብፅ አይመለስም።
😅😅😅😅😅😅
ይህ የብዙዎችን ልብ ያስደሰተ ዜና ነው😁🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገንአትዘን ወንድም፣ ስለማታውቃት ቤተክርስትያን ደግሞ ብዙ ሳታነብ ብዙ አታውራ😊
እዉነት ነው የማየው በይመቸኝ የሰማሁት ቢረብሸኝ ባይጥመኝ የደረሰብኝ የዉስጥ መከራ ቢያደክመኝ ከሁሉን አላቆ ሊወስደኝ ጌታ ይመጣል እዚህ ምድር ስለማልቀር እዚህ በማየዉ ነገር ጋርጰ አወዳድሪ ጌታየን አልተዉም ፅኑ ፅኑ በመከራ መፅናት ጌታችን ህልዉናዉ ይሰጠናል አይናችሁን ከሰው አንሱሱሱሱ በቤታችን በጓዳችን ጌታን አንፈልግ ጥብቅቅቅቅቅ እግሩስር በጓዳየ ከወጀቡ እርቄ
እየሱሴ እንደው ዝነኛ ሆነ አልሆነ ታዋቂ ሆነ አላዋቂ በዙፋኑ ላይ ነው ማንም ቢመጣ ጥቅሙ አይጨምር ቢሄድ አይጎድል እርሱ በሰው ጋጋታ መንግስቱ አይደምቅም በሰው መካድ አየናወጥ ድሮም ቢሆን መካድን ያውቃል መሸጥን አሳልፎ መሰጠትን ያውቃል > ብሏል
😅😅😅 Eshy lelas
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
አሜን❤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:10 በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።
ስለ ዘላለም ህይወት ነው ጉዳያችን!
ጌታን ትተው ሳይሆን ወደ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው የሄድኩት
😮
ኢየሱስ ህይወት ነው ሽርሽር አይደለም ። ዝናና ክብር ጭብጨባ ከባድ ነው ልክ በእሾህ ውስጥ እንደበቀለው ዘር ማለት ነው😢😢😢 ለእግዚአብሔር አላማ እንዳትኖር ያደርጋል። ብቻ ጌታ መልካም ነው
የት ነው ክብር ዝና ያለው 2 nd teddy afro bereket tesfaye nw😂
ኑ በብረሀኑ ተመላለሱ ኦርቶዶክስ እውነተኛ ክርስቶስን ትሰብካለች ትኖረዎለች ኑ በብረሀኑ ተመላለሱ የወድማችን መመለስ ነብሴ ሀሰት አደረገች እውነት ሁለም እውነት ናት
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ኣንተንም ኣቅራቢውን ሌሎች እህት ወንድሞችም በጌታ ፍቅር ወደ እውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን ኑ እንጠብቅባችዋለን ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ 🙏🙏🙏
እናተም ልቦና ይስጣችሁ አትቃጠሉ ኦሮቶደክስ ለዘላለም ትናራለች
ከሐሳዊው ወደ እውነተኛው ኢየሱስ መጣ ተረጋጉ አየ መረመረ ወሰነ
ቻሉት እነገለቴ😂😂😂😂መልካም የመጫጫት ዘመን ይሁንላችሁ መልካም ቡጨቃ 😂ድሮም ታድሶ አይደሁም ነው ያለው😂መሀተቡንም አልበጠሰም ለአስር አመት አደ ዘሉ አልመጣም ለአመታት ነው እየተማረ ቀስ በቀስ የመጣው ግን በቃ ተመስገን ወደ ጌታ ቤት ተመልሷል❤❤❤
6:29 በጣም ይገርማል eko በዚህ ዘመን eko ከባድ ነው ጌታ ይጠብቀን መቼም ከ ጌታ ቤት ወተን የት ይመቸና አንወጣም ምንም ቢመጣ ጌታ መልካም ነው
ስታቀርብ ነገረኛ ነገር ነሕ አሠግድን አምልክ አየህ ኦርቶዶክስ እየሡሥን አማላጂ አትልም ፈጣሪ ነዉ የምትለው አማላጂ እናቱ ድግል ማርያም መላእክት ቅዱሣን ፃድቃን ሠማእታት ናቸው
@@tigestweldetigestwelde5974 ያማለደን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ብቻ ነው። ኢየሱስን ስታምን ሃይማኖትን አይደለም የያዝከው ፤ ማመን ያለብህ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የፃፈውን ብቻ ስለሆነ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስን መከተል ለአሁን ባይታይህም ዋጋ አለው። "በእኔ የሚያምን የዘለአለም ሕይወት አለው" ነው የሚለው እንጂ ሰማዕታትን እንደ አማላጁ የተቀበለ ፤ ቅድስት ድንግል ማርያምን ያመነ አይልም።እኛ ፕሮቴስታንቶች መላዕክትን አንጠላም ፤ ቅድስት ማርያምን አንንቅም ፤ መሆንም የለበትም። ነገር ግን የተሰቀለውን ብቻ አዳኝ ብለን እንቀበላለን። አዳኛችን ብለን እንሰብካለን። የመዳን መንገዱ አንድ ነው ፤ ኢየሱስ ክርስቶስን መቀበል። እንጂ ሁሉ አያድንም።
😂😂😂😂😂 አልቀረም እቴ እንዴት ተራቀቅሽ ኢሊሚናቲ ኢትዮጵያ ስትደርስ ዜንጦ ጴንጤ ነኝ ብላ ስም ስትቀይርና ጌታ ጌታ ስትል እውነት መሰላችሁ😂😂😂 አይ ቤንጤ ኢሊማናቲ የዲያቢሎስ አምላኪዎች!!!😡😡😡
በፊትም የሰጡትን ግጥም ነበር የሚዘምረው ገብቶት እልነበረም እውነት የገባው ሰው ዳግም ወደጨለማ እይመለስም እንግዲህ እቡዬ እና ተክልዬ እርሴማ እያለ ይቀጥል ጌታ ይርዳው
እንዳንተ አይነቱ ደሞ አእሞሮውም ላይ መብት የለውም ያልገባሕን ምትቀባጥረው አንተ የሚጠቀምበት ሌላ
Manew chelma menew alabezachutem ende gedeta adarshena cheferachu becha nw yemdenew mayem ula
አንተ አለህ አይደል በየሰፈሩ የፊልም አክተር ይመሰል በሰው ስዕል የምታምን። እኛ ብናምን በጌታ ብናከብር መስዋዕት ለሆቱት! ይልቅ አስብበት!!
ሴይጣን ገና ብዙ ክስ ያመጣል ሐዋዝዬ እንኳን ፈጣሪ ረዳህ
ወይ ሀዋዝ እንደው እንዴት ብለህ ልትግባባቸው ነው ፍጡርን ልክ እንደ ፈጣሪ ከሚያመልኩ ወገኖች ጋር ከባድ ነው የሚሆንብህ !
ኦርቶዶክስ እና ጴንጤ በሚድያ እንጃ በአካል እንዲ ቢፋጅ ጉድ ነው❤❤❤❤❤❤❤ ተዋህዶ ቡክድሽ ቀኜ ትክዳኝ
የመለሱ፣እንካን፣ወንጌል፣ሰሙ፣ስራው፣የጌታ፣ነው፣የልቅ፣ያልሰሙ፣ተጨነቁ፣ጌታ፣ሊመጣነው፣
የድንግል ማርያም ልጅ አንተንም ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንዲጨምር የዘወትር ልመናችን ነው ።
Romans 8 አማ - ሮሜ35: ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?
ኢየሱስ. የህወት ምንጭ ነው ከእርሱ. ዉጭ ወዴ. ዉጭ❤
የምንወድህ ሐዋዝ ዛሬም ጌታ መመለስህን ይፈልጋል ይጠብቅሃል እኛም እንጠብቅሀለን እንወድሃለን የወሰንከው ዉሳኔ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም የህይወት ጉዳይ ነው 😭
ይልቅ እኛ ላንተ እንፀልያለን! እመቤቴ ልቦናህን ትክፈት! ሀዋዝ አሁን ከጨለማው ወጥቷል!" እልልልል...
ሀዋርያቱ ከአንተ ውደ ማን እንሄዳለን አሉ ያዩትን፣ የቀመሱትን፣ የወደዱትን፣ ትተው😥 አይቻልማ ኢየሱስን ያየ ለሌላ ነገር መኖር አይችል እኛስ ማንስ ቢመጣ ማንስ ቢሄድ ከዚህስ ፍቅር ማን ሊለየን ❤መሰረታችንን እናውቀዋለን ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን❤🙏
እልልልልልልልልልሕሕሕሕሕ ተመስገን ጨለማ ተሽነፈ
😊 okay chelemaw eyesus nw mlt nw egna eyesus eyesus nw minilew
@@andargachewsiyoum3965የእናተን ሐይማኖት እኛ ክርስትና ነው ብለን አናምንም የደናቁርት የመሐይማን የኮሜድያን ስብስብ ነው ምነው ክርስትና ቀላል ነገር ይመስልሀል? ተሰብስበሕ ስትንፈራገጥ በስሙ ስትቀልዱ ስትዘብቱ እንደቅርብ ጓደኛ ስታላግጡበት እግዚአበሰሔር መንፈስቅዱስን የሚልክ ተራ አምላክ ይመስልሐል ? እስቲ ቢያንስ ለማሰብ ሞክሩ ተሸክማችሑ በምትሔዱት ጭንቅላት እራሳችሑ ተገልገሉበት
ትክክል ከምእራብ እና ደቡብ አፍሪካ የተኮረጀው የነብያት እንቅስቃሴ ብዙዎችን እንዳይመጡ ተከልክሏል
ኦርቶዶክስ ናት ከ 500 አመት በፊት ኢየሱስ ጌታ ነው ያለችው። ይልቅ ሳይረፍድ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመለሡ
ከዚያ ሰው ለሳለው ስዕል መስገድ how on earth. . .
“ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥22
እሱ ኢየሱስን አልካደም የውሸት የምንፍቅናን እምነትና ትምህርት ክዶ ትክክለኛውን የድንግል ማርያምን ልጅ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነውን ጌታ ኢየሱስን ነው አምኖ የመረጠው።
የቅዱሳን ክፋትኮ ብዙዎችን ያሳድዳል ተንኮል ሴራው አለምን ያስንቃል ግን እየሱስ የግል አምላክ ነው በልባችን ታትሟል
ኧረ የኔ እህት ኢየሱስ የዓለም መድሃኒት ነው። እስቲ ለመማር ሞክሪ
የግል የሚባል ድኅነት የለም፣ አንብቢ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤️🩹🥰🙏
እንኳን ወደ በረቱ ቀላቀለህ አሜን❤
ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤
ሌላ ላያምረኝ ኢየሱስ እርካታዬ ሆኗል።
የሚገርም ነገር ጌታ ኢየሱስ አንድ ጊዜ ወደ ድቀመዝሙርት ዞሮ እናንተም ልትሄድ ትፈልጋላችውን ብሎ ጠየቃቼው ጵጥሮስ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልን ካንቴ ወዴት እንሄዳለን ብሎ መለሰ ዛሬም በትክክል ኢየሱስን የሚከተሉ ልክ እንዴ ጵጥሮስ ወደት እንሄዳለው እንዳሉት ዛሬም ብወስኑ ኖሮ የትሚ አይንቀሳቀሱ ❤❤
እኮ ያ የጠፋው ልጅ ወደ አባቱ ቤት ተመለሰ
ሀሜተኛ ነገርሐዊ welcome home ❤
ሁሉንም አየ የፅድቅን መንገድ መረጠ እግዚአብሔር ይመስገን
እየሱስ ያድናል እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማንም ይውጣ ይግባ ወንጌል ይቀጥላል ብዙወች ያመልጣሉ
ስለእነዚህ ወገኖች ብዙ ማዉራት አያስፈልግም :: እንደገና ወደ ወጋዊ እና ስጋዊ አምልኮ መመለስ እጅግ አሳዛኝ ቢሆንም የእንደገና አምላክ ዕድል እምድሰጣቸዉ መፀለይ ነው :: እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ታዋቂ መጣ ሄደ የሚባል ነገር የለም :: ከሐዋርያዉ ጳዉሎስ ጋር ስያገለግል እና ዋጋ ስከፍል የነበረው ዴማስ ዓለምን ወዶ ስሄድ ሐዋርያዉ ለመረጃ ያክል አንድ ጊዜ ብቻ ነው የጠቀሰዉ :: አላካበደም ::
ወደዳችሁም ጠላችሁም መናፍቃን ጥንታዊ ሀይማኖት ኦርቶ ዶክስ ሀይማኖት ብቻ ናት
ተባረክ ወንድሜ እንፀልይለታልን
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ጌታን ትቶ ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሷል ያልከው ተመችቶኛል በርታ!
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እናንተም አውቃችሁ መርምራችሁ ወደ ቀደመችዋ ወደ ሃዋርያት ማህበር ይደምራችሁ።እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ አጋጣሚ ለአዕላፋት ዝማሬ እንዳትቀሩ የጌታችን የመድሐኒታችን የኢየሱስ የልደት በዓል በቤቱ እናከብራለን
@@sahlujunior6854 የዘፍኝ ኮንሰርት ማለት ነው?
ተባረክ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያስባቸው!! አሁንም ወንድሞቻችን ናቸው እና ስለ እነሱ ሸክም ይሰማን!
እልልልልልል የጠፋው ልጅ በመጎሳቆል ኖሮ ምነው በአባቴ ቤት ባሪያ ሆኜ እሪያዎችን እየጠበቅኩ በኖርኩ ያለው ልጅ ወደ እምዬ ተዋህዶ ተመልሷል መንገድ ባለማወቅ የገባችሁበት የተሳፈራችሁበት ባቡር ርቆ ሳይጓዝ ባወቃችሁ ጊዜ ቶሎ ውረዱ ሲርቅ ዋጋም ህይወትም ያስከፍላልና። ጋይስ ቅርብ ወርጅ ነፍፍፍፍ ነው። ንቁ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጣችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን
Well narrated 👌👌👌 jegna
❤❤❤ egzr yibarek .u should come too
ሰለ ኣለም ሙሉ በስጋ ሞቶ ሞትን ድል ኣድርጎ ህይወት የሰጠን ጌታ፡ እገሌ የሚባል ጻድቅ እና ቅዱስ የሚመሳሰለዉ የለም። እና ጌታን ይዞ ያፈረ ማን ነው?እዝራ! እግዚኣብሄር ይርዳህ!!!
ጌታ ዳግም እድል ይስጥህ :: Beka wegenoch Geta limeta new Enberta Tsnten enkum
Nesa gebi lezi afeshi
ወደ ቀደመው ወደእውነት ኑኑኑኑኑ
ወንድሜ ሐዋዝ ኢየሱስ አሁንም ይወድሃል ተመለስ ወደ አዳነህ ❤ ሰውንም አታስት
አይዞሽ እኔም ፈርቻለሁ አንቺም ፈርተሻል ከጌታ ወዴት ከቤተክርስቲያን ወዴት እንሆዳለን። 😊
በትክክል ስለም የላቸውም ያስታውቃሉ ሁሉም
እውነትም መንገድም ሕይወትም እኔ ነኝ አለ ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ዮሐንስ ወንጌል 14 አንብቡ አለቀ ደቀቀ ተጨማሪ "or ሌላ አማራጭ መንገድ የለም ።
እኛም እንዲህ እንላለን ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
እየሱስ እኛ ኦርቶዶክሶች ጋር ከእናቱ ከ ቅድስት ድንግል ማርያም ጋር አለ ስለዚህ አትገረም ወደ ትክክለኛው መስመር ስለተመለሰ
እየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም ለዘለአለም ይሃው ነው እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው
በ5 አመታት ውስጥ ፕሮቴስታንት ይሞታል !😂😂😂
5 አመት ውስጥ እራስ እንዳትሞት ንስሃ ግባ
ከእየሱስ ወዴት እነሄዳለን ። ከአነተ ወደማን እንሄዳለን አለ ሀዋርያው ጴጥሮስ። የዘላለም ህይወት የሆነ እውነት መንገድ የሆነ ክርስቶስን ትተን ወዴ።ት
እውነት እውነት ነው
ጌታ ህይ ወንሜን አስበው
ክርስቶስ አይመረመርም እንኳን ሄደ ብዙዎችን ይዞ ይመለሳል 🎉
አንተ ትመጣ እንደሆን እንጂ እሰማ ከጨለማ ወጣ!!
@ ጨለማው ክርስቶስን አለመስበክ ነው ብርሃን ክርስቶስን መስበክ ነው።እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ኦርቶዶክስ ፍጡርን ትሰብካለች ይህ ነው ችግሩ !!መልአክ ማርያም ይከበራሉ እንጂ አይመለኩም በሁሉ ቦታ የሚገኝ ሁሉን ቻይ የሆን እርሱ አብ ወልድ መንፈስቅዱስ ብቻ ነው!ስለዚህ የምታመልኩትን ምረጡ !!!
በጠም ያሰዝናል ግን ጌታ አንዴ ነክቶታል በጭረሽ እሄ እዉነት ልከደም አይቻልም በያደርጎም እንኩን ለአመጸና ለቶንኮል እንዲያመቾ ማሆን አልበት 😢 ጌታ ኢየሱስ አሁንም እዉነቱን ያብረለት
እየሱስን እስቲ በጌትነቱ የምታምኑ ከሆነ አማላጅ ሳይሆን ፈራጅ መሆኑን አስተምሯቸው ያኔ የተደበቀው እውነት ትወጣለች !!የመዳን ቀን ዛሬ ነው እርሱም አሁን ነው ኑ ! ተመለሱ ወደ ትክክለኛው መንገድና ቤት ግዜ ለንስሓ ዘመን ለፍስሃ የሰጠንን መድኃኔዓለም ስሙም መድኀኒት የሆነውን አትክዱትም መክዳትም አትችሉም !!
ብትለፈልፍም ባትለፈልፍም እሱ እውነቱ ይሻለኛል ብሎ በፆም በፀሎት በስግደት በሚያመልክበት ወደ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ተመልሶአል አታሽቃብጥ
ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ ኢየሰሱ ክርስቱ የሚበራ የንጋት ኮኩብ ነው እውነተኛ ፈራጅ አምላክ እግዚአብሔር ስም ኢየሰሱ ነው ተረጋጉ
አዎ ማንም ተነስቶ ኦርቶዶክስ መሆን ይችላል ነገር ግን ማንም ተነስቶ ጵንጤ መሆን ግን አችልም ምክንያት የአብ ፍቃድ እና በአብ መሳብ ያስፈልጋል እግዚአብሔር በልጁ ደም ቀልድ አያውቅም።
ሀዋዝ ወንድሜ ዝማሬህን እረሳከው ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን ነበር ያልከው ታዲያ ከብርሀን ጨለማን ለምን መረጥክ በጣም ያሳዝናል ጌታ የንስሐ እድል ይስጥህ
አይ ሀዋዝ..ብቸኝነቱ ገንዘብ ማጣቱ..ሸወደው..ጌታ ኢየሱስ ከእርሱ ጋር ይሁን!
እኔንም ወደ እዉነተኛ መንገድ ያመጣ እየሱስ ክርስቶስ ይመልሳችሁ ።አትፍሩ ልባችሁን መክፈቱ
ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሜን፡፡ በዚህ ዘመን ማንም ለክርስቶስ ዋጋ የከፈለ የለም የድሮ አባቶች ዋጋ ከፍለው ነው አሁን በነጻነት ጌታ እየሱስ ክርስቶስን የምናመለከው፡፡ እርሱ በከፈለው ዋጋ እንዲሁ በጸጋ የዳንን ህዝቦች ነን፣ ዋጋ ክፍያለው እያልን አንመጻደቅ ዋጋችን የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ ደም ብቻ ነው አሜን፡፡
ሐዋዝ የተሻለውን መርጧል አሁንም ብዙዎችን እንጠብቃለን ክብር ለፈጠረን ይሁን ።
ከጌታችን ከመዳኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ወዴት እንሔዳለን
ኢየሱስ እኮ የሕይወት ቃል ነው ከእርሱ ወደ ማን እንሄዳለን ከእርሱ ዉጭ ሁሉ ገደል ነው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳው 😭😭😭🙏🙏🙏🙇🙇🙇
ማንን አይተን እንደመጣን ለምናውቅ ለእኛ በአዳኝነቱ ፣ በእረኝነቱ ፣ በአባትነቱ፣ በአማላጅነቱ፣ በፈጣሪነቱ፣ በሁሉን ቻይነቱ ሌላ መጨመር ለማንችል ወደ ኋላ መመለስ ማይቻል ። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ❤ ማንም ሊመጣ ሊሄድ ይችላለን እኛ ቤት ግን ሁሌም ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው ።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ ወንጌላዊያን ነን ። ተቋም ብቻ ሳይሆን አቋም የቀየርን ።
ወይ አምላክነቱን ወይ አማላጅነቱን ምረጥ
@learn_mademe
እሱን እኔ አልወስንለትም ወንድሜ
ኸረ አማላጅ አይደለም የድንግል ልጅ ፈራጅ ነዉ ክብሩን ዝቅ አታድርጉት
Eyesus zeyit sinegd koyito Ayidelem demun waga keflo new
@@learn_mademe ሁለቱንም ነው ደሞ ማን ሊያማልድ እራሱ ደሙን ያፈሰሰው እያለ አምላክም ነው ከራሱም ከአባቱም ጋር የሚማልድበት ያፈሰሰው ደምም የራሱ ነው። ያልተፃፈ እያነበባችሁ በአማላጅ ሰበብ ለማይሰገድ ለማይፀለይለት ስታፈነድዱ እንዳታልቁ ተመለሱ!!! እኛ ያመነውን እናውቀዋለን!
እኔም 2አመቴ ወደ ቅድስቲቱ ቤተክርስቲያን ከተመለስኩ ሰሀታቱ ኪዳኑ ቅዳሴዉ ጾሙ ወረቡ ዘመን ያነሳቸዉ ሊያጠፉት ቢሞክሩ ያልተሳካላቸዉ የቅድስና መንገዶች እምዬ ኦርቶዶክስ የክርስቶስን ስም በፍርሀት በክብር ስታመሰገን የምታድር ቅዱሳኖችን አክባሪ የበረከታቸዉ ተካፋይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመለኮት ማደሪያ ተብላ የምትመሰገን የምትታሰብ ክቡር የሆነ አምልኮት በፀጥታ በእርጋታ እረፍት ያለበት ወንድሜ እንኳን አብሮ መለሰን እንኳን ደስ አለን እልልልልልልልልልልልልልልል
ወንድሜ ሀዋዝ በአንተ ዝማሬዎች ተጽናንቼ የለፍኳቸውን የመከራ ጊዜ አልረሳቸውም።አንተ የ ጌታ ነህ ማንም ምንም ቢል እንደ ሌዊ እድል ፈንታህ እግዚአብሔር ነው።ጌታ ወደ እውነት መንገድ ይምራህ ከፊቱ እና ከቤቱ አትታጣ የ ጌታ ሠላም ውስጥህን ይሙላው።
ወንድሜ ሐዋዝ እንኳን ወደ ቀደመችሁ ሐዋርያት ቤተክርስቲያን በሰላም ተመለስክ።
በሌላ በረት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ጌታ የልባችሁን ብርሃን ያብራላችሁ
ወደድክም ጠላህም ተዋህዶን መምረጥ ብረሀንን መምረጥ ነዉ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር
The way the truth is Jesus not Tewahido or name of church.
@@GetahunBogale-i5h ወጋሁ!!! ሐይማኖት ያለ ኢየሱስ ገዳይ ነው ኢየሱስ ሐይማኖት የለውም የፈጠረህ ሰው መሆንህን ብቻ ነው የሚያውቀው አትልፍ!! እሱ የዓለም ቤዛ እንጂ ኢትዮ ያለች የአንዲት ድርጅት / ተቋም/ ፈጣሪ አይደለም አታጥብበው አንብብ መንገድ እሱ ብቻ ነው!!!!
ኢየሱስ ውዴ
@frehiwotteshome1333 ተዋህዶ የተመረጠችዉ በጌታችን በመድሐኒታችን እየሱስ ክርስትዮስ ነዉ ጵንጥጥና የተመሰረተዉ በሉተር ነዉ
እየሱስን ከዉልደቱ እስከ እርገቱ የምትሰብክ ቅዳሴዋ ስለ እየሱስ የሚቀደስለት ተጀምሮ እስኪያልቅ እየሱስ ክርስቶስ ነዉ ።ብቻ የሚባል ትምህርት የላትም የገባዉ ይመጣል ያልገባዉ ይቀራል መመረጥ ነዉ ዳን ያለዉ ይድናል ይርዳችሁ ጌታችን መድሀኒታችን
መረመረ
መረመረ
መረመረ ሃዋዝ እንደተዋህዶ ማን እንደ ኦርቶ ዶክስ አለ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
It is not name of church but the truth of our lord Jesus.
በቃኝ ተሳስቼ ነበር አለ እሰየው እንኳንስ ወደ ቀልብህ ተመለስክ ከጭፈራው አለም ወደ ሰላማዊው ህይወት በደህና መጣህ ደስ ሊለን ይገባል
@@Sara-ue2wd አይ ጭፈራ ? ጭፈራ ከመሰለን ለኢየሱስ መጨፈር አይሻልም? በዓልን ጠብቆ የጭፈራ የዳንኪራ ድግስ አዘጋጅ ማን ሆነና አንርሳ እንጂ!!
ሰው ወደቀልቡ የሚመለሰው ጌታን ሲያገኝ ነው የሰላም ምንጭ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እረፍት ያለው ኦርቶዶክስ ውስጥ አይደለም ይህን ለማወቅ ቃሉን አንብቢ።
እግዜር ይርዳህ ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ይመልስ አንቸንም @@mesiamha5248
በቃ እናንተ የያዛችሁትን ያዙ ሌላውን አትዝለፉ ማንም ፃድቅ አይደለም ዝም በሉ በያለንበት ለአገራችን ፀሎት እናድርግ ሰላም እንዲያደርግልን
የድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱሰ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባውና አሜን. ስለ አንዱ መመለስ
የሰማይ መላእክት ደስታ ይሆናል
በምድርም ቅድስት በቤተክርስቲያን እና ምዕመናን ለአምላክ የደስታ የምስጋና መሰዋትን ተታቀርባለች እኛም ምስጋናችንን እለት እለት እናቀርባለን
ሰለ ወንድማችን መመለስ እግዚአብሔር ይመስገን የምን ወደውን ወንድማችንን ዳግም ወደ ቤቱ ስለ መለሰልን❤❤❤❤❤
።።።።።እግዚአብሔር ይመስገን።።።።።።
ኢየሱስ ፈራጁ መሆኑ ኣምኖ ተመለሰ እንጂ ለማኝ ወይም ኣማላጂ እንዳልሆነ ገብቶት ነዋ May God bless u ሐዋዝ
ኢየሱስ ፈራጅ ብቻ ሳይሆን ከአብ ጋር የታረቅንበት የእግዚአብኤር ልጅ የሆንበት ነው
እንደሚያውቅ ሰው ቃሉን ባትቀላቅል ጥሩ ነበር ሰው ወደእየሱስ ነው መምጣት ያለበት ወይስ ወደኦርቶዶክስ ጴንጤ ካቶሊክ በጣም ተሳስታችኋል የእግዚአብሔር ፈቃድ መላው የሰው ልጆች አለምን ሊያድን ክብሩን ጥሎ ሰው ሆኖ የባሪያን መልክ መስሎ የመጣውን እየሱስን አምኖ ዳግም ከእግዚአብሔር ተወልዶ የእግዚአብሔርን መንግስት እንዲወርስ ነው እንጅ እናቴ ኦርቶዶክስ ያሳደገችኝ እያልን ያልተገባን አምልኮ እንድናመልክ አይደለም ኦርቶዶክስ ስሟን ማጉላት እየሱስ ጌትነቱ አማላጅነቱ አምላክነቱ አዳኝነቱ ፈዋሽነቱ እንዳይታይ ህዝቦቿን በነጊዮርጊስ በነአርሴማ በሐሰተኛዋ ማሪያም በማይሰሙ ሙታኖች አቡዬ ፃድቃኔ እያለች ህዝቦቿን አሰናክላለች ስለዚህ ኦርቶዶክስ የእየሱስ ጠላት ናት የወንጌል ጠላት ናት መዳን በሌላ በማንም የለም የሚለውን ቅዱስ ቃል በአመጿ በውሸቷ ያለወላዲተአምላክ አለም አይድንም ያለች የክርስቶስ ተቃዋሚ ናት እንዳውም ከእርስዋ ባይረዳም እንዲረዳ አሳየኝ አሳምነኝ የሚለው የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ይሻላል
ትክክል
Amilak masitewal yistish
ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም እስከ ለዘላለም ያው ነው ።
የኢየሱስ ቤዛነት ብቻ ህይወትን ሰጥቶናል በሚያፈገፍጉት ደስ የማይሰኘው ጌታ እንደገና ወደ ራሱ ይሳብህ ህይወት ክርስቶስ ነው ወንድማችን ዛሬም እንወድሃለን።።
አይተህ የመጣኸው ክርስቶስን ከሆነ ሰውና ሁኔታን አይተህ አትመለስ የልቦና አይንህን ክርስቶስ ላይ ብቻ አድርግ❤❤❤❤❤❤
አንድ መምህር ምን አለ ተሀድሶ ማለት ግግም ብሎ ተሀድሶ ነኝ የሚል ፕሮቴስታንት ነው።
በዚህ ዘመን ይህንን አረጋግጫለሁ።ዞሮ መገለጣቹ ጥሩ ነው።ለመጡትም ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቸው።ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትላንትም ዛሬም እስከዘለዓለም ጌታ ነው።
ከጭፈራ ወደ አምልኮ ነው የመጡት በቅንነት ያገለገሉት አምላክ የንስሃን ጊዜ ሰጣቸው ለዚህ ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን
@@Tirhas-s7z ጭፈራ? ገና ፆም ሲፈታ የሚዘጋጀው በዓል ጠብቆ የሚደገሰው ኮንሰርት ማለት ነው??? ብጨፍር ለአምላኬ ለኢየሱስ ብዘል ብፈርጥ ያንስበታል !!!!! አይፈረድባችሁም እነዲገባችሁ መፀለይ ይሻላል
የምንወድህ ዘማሪ አገልጋይ ሃዋዝ ❤ በዉሳኔህ ባልደሰትም እኔ አልፈርድብህም ምክንያቱም ስሜታዊ ሆነህ ይህን ለህይወትህ አደገኛ ሞት የሆነ ዉሳኔ የወሰንከው እና
ለዚህ ያበቃህ የሰው ልብ ጎዶቶህ ሊሆን ይችላል ግን ያ ሰው እነዚያ ሰዎች ለአንተ አልሞቱም ለአንተ ህይወት አልተጠሩም የዘላለም ህይወት አይሆኑም እና ከጌታ አምላክ ጋር ለፍጡር ለመዘመር አትወስን የጌታችን እናት ማርያም አትቀበልህም
ማንም ይደክማል ደግሞ የሚያነሳ መንፈስ ቅዱስ ይረዳሀል የሰው ትችት ትተህ በግልህ ከጌታ ጋር አሳልፍ
አንተን እኔን እኛን ያዳናን ፕሮቴስታንታዊት ወይም ኦርቶዶክሳዊነት ሃይማኖት አያድንም
መከራዉ ያልፉል የማያልፈዉ እየሱስ ነው እየሱስ እየሱስ እየሱስ ፈላጊየ
ከሱ ጋር የሚመሳሰል የለም አይኖርም
ሰው ወደቀልቡ ከተመለሰ ማገናዘብና መመርመር ከጀመረ ወደ ኦርቶዶክስ መመለሱ አይቀርም። እኔም በቅርቡ ነው የተመለስኩት የምወዳችሁ ፕሮቴስታንት ወንድሞች ኑ እውነተኛውን ክርስቶስ አንድ ላይ እናምልክ
ኢየሱስን ቀምሰሀምኸው ነበርን ?
ትክክል
ማርያምን ብዬ ልንገራችሁ ስለ ኢያሱስ ክርስቶስ ምንም ነገር አታውቁም
እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቤቱ መለሰልን
እናንተም ኑልን !
ጋዜጠኛው ውንድሜ ጌታ ብርክ ያርግህ, ድንቅ ዘገባ ነው! በተረፈ ስለ ሐሰተኛ የጴንጠ አገልጋይ የተባለው ጉዳይ, ሐሰተኛ እኮ የትም አለ!!! ኦርቶዶክስ ውስጥ የለም ብለው እነሱም አይከራከሩህም!
አየ መረመረ ወደ እውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን ተመለሰ!!!ይልቅ ሳይረፍድ ኑ!!!
Wedee tefanew tefat anemelesem. Orthodox wede Eyesus temeles enji.
@@sismeskelu4572ሲጀመር የክርስቶስ ሙሽራ በተ ክርስትያን ነች ሁሌም ከርሷጋር ነው ካልክ አንተ ወዴጌታ ና ዘመንክ
ጦቃርን ለማምለክ😂😂😂😂😂
@@HsmdAhtcእኛ የምነመልከው እየሱሰክርስቶስን የጌቶች ጌታ ን ነው በአለምላይ ያለ ወዱኦርቶዶክስ እየመጣ ነው የሉተር አገርንም ጨምሮ እነተ ጨፍሩ መንፍስዊህዉት የለለበት ቤተእምነት ምንይስራን የመሽተቤት ይመስል በጁምላይ
@@HsmdAhtc በየአመቱ ዶክትሪን እየቀየር ምንም ብትል አልፈርድብህም
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ የፍቅርን ህይወት እንድለብሱ ❤❤❤ ኑ ወደ እውነተኛይቱ የጌታ ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ !!!
ኑ ጠላና ጠጅ ደጀ ሰላሟ ድረስ ይመጣላችኋል አታስቡ በዛ ላይ ማርያም ከሌለች ስላሴነት የለም የሚል የቁልቁለት ጉዞ ወደ ሲኦል ትምህርት አለን😢 ኑ እያልክ ነው ቢገባህ መቼ ነው ከድንዛዜ የምትነቁት ! ..መዳን በሌላ በማን የለም !
መጀመሪያም ከተዋህዶ ሲወጣ ቤተክርስቲያን ያላትን የቆመችበትን እውነት ስላልተረዳ ነው እውነቱም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ስለዚህ ወደቤቱ ተመልሷል ።
ጌታ ማስተዋልን ይስጠው ጌታ ግን ከዘላለም እስከ ዘላለም አዳኝ ህያው ነው። ኢየሱስ ጌታ ነው❤
ዛሬም ቀን አላችሁ በጨለማ አትመላለሱ እናት ቤተክርስቲያት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዛሬም በፍቅር ትጠራችኳለች አማላጅ የምትሉትን እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን መዳኒታችን ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ የጨለመውን የልቦናችሁን አይን ያብራላችሁ ።
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ የአምላካችን እናት ወለላይቱ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትጎብኛችሁ ቅዱሳን ሰማዕታት በምልጃቸው ከጨለማ ወደብርሀን ይምሩዋችሁ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ትዝታውም እንዲመለስ ፀሎቴ ነው❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ፈራጅ ነው ቅዱሳኑ ያማልዱናል
ጌታ ኢየሱስ የነካው ሰው ለሌላው መሆን አይችልም! በርግጥ አንድ ቀን ይመለሣል።
ወደ የትኛው ኢየሱስ ? ወደ ሚዘበትበት ወደምትሰድቡት እርምሽን አውጭ የእስካሁኑ ይቆጨኛል ነው ያለው። ወደ ግብፅ አይመለስም።
😅😅😅😅😅😅
ይህ የብዙዎችን ልብ ያስደሰተ ዜና ነው😁🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን
አትዘን ወንድም፣ ስለማታውቃት ቤተክርስትያን ደግሞ ብዙ ሳታነብ ብዙ አታውራ😊
እዉነት ነው የማየው በይመቸኝ የሰማሁት ቢረብሸኝ ባይጥመኝ የደረሰብኝ የዉስጥ መከራ ቢያደክመኝ ከሁሉን አላቆ ሊወስደኝ ጌታ ይመጣል እዚህ ምድር ስለማልቀር እዚህ በማየዉ ነገር ጋርጰ አወዳድሪ ጌታየን አልተዉም
ፅኑ ፅኑ በመከራ መፅናት ጌታችን ህልዉናዉ ይሰጠናል
አይናችሁን ከሰው አንሱሱሱሱ በቤታችን በጓዳችን ጌታን አንፈልግ ጥብቅቅቅቅቅ እግሩስር በጓዳየ ከወጀቡ እርቄ
እየሱሴ እንደው ዝነኛ ሆነ አልሆነ ታዋቂ ሆነ አላዋቂ በዙፋኑ ላይ ነው ማንም ቢመጣ ጥቅሙ አይጨምር ቢሄድ አይጎድል እርሱ በሰው ጋጋታ መንግስቱ አይደምቅም በሰው መካድ አየናወጥ ድሮም ቢሆን መካድን ያውቃል መሸጥን አሳልፎ መሰጠትን ያውቃል > ብሏል
😅😅😅 Eshy lelas
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
አሜን❤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:10 በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።
ስለ ዘላለም ህይወት ነው ጉዳያችን!
ጌታን ትተው ሳይሆን ወደ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው የሄድኩት
😮
ኢየሱስ ህይወት ነው ሽርሽር አይደለም ። ዝናና ክብር ጭብጨባ ከባድ ነው ልክ በእሾህ ውስጥ እንደበቀለው ዘር ማለት ነው😢😢😢 ለእግዚአብሔር አላማ እንዳትኖር ያደርጋል። ብቻ ጌታ መልካም ነው
የት ነው ክብር ዝና ያለው 2 nd teddy afro bereket tesfaye nw😂
ኑ በብረሀኑ ተመላለሱ ኦርቶዶክስ እውነተኛ ክርስቶስን ትሰብካለች ትኖረዎለች ኑ በብረሀኑ ተመላለሱ የወድማችን መመለስ ነብሴ ሀሰት አደረገች እውነት ሁለም እውነት ናት
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ኣንተንም ኣቅራቢውን ሌሎች እህት ወንድሞችም በጌታ ፍቅር ወደ እውነተኛይቱ ቤተክርስቲያን ኑ እንጠብቅባችዋለን ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ 🙏🙏🙏
እናተም ልቦና ይስጣችሁ አትቃጠሉ ኦሮቶደክስ ለዘላለም ትናራለች
ከሐሳዊው ወደ እውነተኛው ኢየሱስ መጣ ተረጋጉ አየ መረመረ ወሰነ
ቻሉት እነገለቴ😂😂😂😂መልካም የመጫጫት ዘመን ይሁንላችሁ መልካም ቡጨቃ 😂ድሮም ታድሶ አይደሁም ነው ያለው😂መሀተቡንም አልበጠሰም ለአስር አመት አደ ዘሉ አልመጣም ለአመታት ነው እየተማረ ቀስ በቀስ የመጣው ግን በቃ ተመስገን ወደ ጌታ ቤት ተመልሷል❤❤❤
6:29 በጣም ይገርማል eko በዚህ ዘመን eko ከባድ ነው ጌታ ይጠብቀን መቼም ከ ጌታ ቤት ወተን የት ይመቸና አንወጣም ምንም ቢመጣ ጌታ መልካም ነው
ስታቀርብ ነገረኛ ነገር ነሕ አሠግድን አምልክ አየህ ኦርቶዶክስ እየሡሥን አማላጂ አትልም ፈጣሪ ነዉ የምትለው አማላጂ እናቱ ድግል ማርያም መላእክት ቅዱሣን ፃድቃን ሠማእታት ናቸው
@@tigestweldetigestwelde5974 ያማለደን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ብቻ ነው። ኢየሱስን ስታምን ሃይማኖትን አይደለም የያዝከው ፤ ማመን ያለብህ እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የፃፈውን ብቻ ስለሆነ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስን መከተል ለአሁን ባይታይህም ዋጋ አለው። "በእኔ የሚያምን የዘለአለም ሕይወት አለው" ነው የሚለው እንጂ ሰማዕታትን እንደ አማላጁ የተቀበለ ፤ ቅድስት ድንግል ማርያምን ያመነ አይልም።
እኛ ፕሮቴስታንቶች መላዕክትን አንጠላም ፤ ቅድስት ማርያምን አንንቅም ፤ መሆንም የለበትም። ነገር ግን የተሰቀለውን ብቻ አዳኝ ብለን እንቀበላለን። አዳኛችን ብለን እንሰብካለን። የመዳን መንገዱ አንድ ነው ፤ ኢየሱስ ክርስቶስን መቀበል። እንጂ ሁሉ አያድንም።
😂😂😂😂😂 አልቀረም እቴ እንዴት ተራቀቅሽ ኢሊሚናቲ ኢትዮጵያ ስትደርስ ዜንጦ ጴንጤ ነኝ ብላ ስም ስትቀይርና ጌታ ጌታ ስትል እውነት መሰላችሁ😂😂😂 አይ ቤንጤ ኢሊማናቲ የዲያቢሎስ አምላኪዎች!!!😡😡😡
በፊትም የሰጡትን ግጥም ነበር የሚዘምረው ገብቶት እልነበረም እውነት የገባው ሰው ዳግም ወደጨለማ እይመለስም እንግዲህ እቡዬ እና ተክልዬ እርሴማ እያለ ይቀጥል ጌታ ይርዳው
እንዳንተ አይነቱ ደሞ አእሞሮውም ላይ መብት የለውም ያልገባሕን ምትቀባጥረው አንተ የሚጠቀምበት ሌላ
Manew chelma menew alabezachutem ende gedeta adarshena cheferachu becha nw yemdenew mayem ula
አንተ አለህ አይደል በየሰፈሩ የፊልም አክተር ይመሰል በሰው ስዕል የምታምን። እኛ ብናምን በጌታ ብናከብር መስዋዕት ለሆቱት! ይልቅ አስብበት!!
ሴይጣን ገና ብዙ ክስ ያመጣል ሐዋዝዬ እንኳን ፈጣሪ ረዳህ
ወይ ሀዋዝ እንደው እንዴት ብለህ ልትግባባቸው ነው ፍጡርን ልክ እንደ ፈጣሪ ከሚያመልኩ ወገኖች ጋር ከባድ ነው የሚሆንብህ !
ኦርቶዶክስ እና ጴንጤ በሚድያ እንጃ በአካል እንዲ ቢፋጅ ጉድ ነው
❤❤❤❤❤❤❤ ተዋህዶ ቡክድሽ ቀኜ ትክዳኝ
የመለሱ፣እንካን፣ወንጌል፣ሰሙ፣ስራው፣የጌታ፣ነው፣የልቅ፣ያልሰሙ፣ተጨነቁ፣ጌታ፣ሊመጣነው፣
የድንግል ማርያም ልጅ አንተንም ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንዲጨምር የዘወትር ልመናችን ነው ።
Romans 8 አማ - ሮሜ
35: ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?
ኢየሱስ. የህወት ምንጭ ነው ከእርሱ. ዉጭ ወዴ. ዉጭ❤
የምንወድህ ሐዋዝ ዛሬም ጌታ መመለስህን ይፈልጋል ይጠብቅሃል
እኛም እንጠብቅሀለን እንወድሃለን
የወሰንከው ዉሳኔ የሀይማኖት ጉዳይ አይደለም የህይወት ጉዳይ ነው 😭
ይልቅ እኛ ላንተ እንፀልያለን! እመቤቴ ልቦናህን ትክፈት! ሀዋዝ አሁን ከጨለማው ወጥቷል!" እልልልል...
ሀዋርያቱ ከአንተ ውደ ማን እንሄዳለን አሉ ያዩትን፣ የቀመሱትን፣ የወደዱትን፣ ትተው😥 አይቻልማ ኢየሱስን ያየ ለሌላ ነገር መኖር አይችል እኛስ ማንስ ቢመጣ ማንስ ቢሄድ ከዚህስ ፍቅር ማን ሊለየን ❤መሰረታችንን እናውቀዋለን ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን❤🙏
እልልልልልልልልልሕሕሕሕሕ ተመስገን ጨለማ ተሽነፈ
😊 okay chelemaw eyesus nw mlt nw egna eyesus eyesus nw minilew
@@andargachewsiyoum3965የእናተን ሐይማኖት እኛ ክርስትና ነው ብለን አናምንም የደናቁርት የመሐይማን የኮሜድያን ስብስብ ነው ምነው ክርስትና ቀላል ነገር ይመስልሀል? ተሰብስበሕ ስትንፈራገጥ በስሙ ስትቀልዱ ስትዘብቱ እንደቅርብ ጓደኛ ስታላግጡበት እግዚአበሰሔር መንፈስቅዱስን የሚልክ ተራ አምላክ ይመስልሐል ? እስቲ ቢያንስ ለማሰብ ሞክሩ ተሸክማችሑ በምትሔዱት ጭንቅላት እራሳችሑ ተገልገሉበት
ትክክል ከምእራብ እና ደቡብ አፍሪካ የተኮረጀው የነብያት እንቅስቃሴ ብዙዎችን እንዳይመጡ ተከልክሏል
ኦርቶዶክስ ናት ከ 500 አመት በፊት ኢየሱስ ጌታ ነው ያለችው። ይልቅ ሳይረፍድ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመለሡ
ከዚያ ሰው ለሳለው ስዕል መስገድ how on earth. . .
“ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 2፥22
እሱ ኢየሱስን አልካደም የውሸት የምንፍቅናን እምነትና ትምህርት ክዶ ትክክለኛውን የድንግል ማርያምን ልጅ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነውን ጌታ ኢየሱስን ነው አምኖ የመረጠው።
የቅዱሳን ክፋትኮ ብዙዎችን ያሳድዳል ተንኮል ሴራው አለምን ያስንቃል ግን እየሱስ የግል አምላክ ነው በልባችን ታትሟል
ኧረ የኔ እህት ኢየሱስ የዓለም መድሃኒት ነው። እስቲ ለመማር ሞክሪ
የግል የሚባል ድኅነት የለም፣ አንብቢ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤️🩹🥰🙏
እንኳን ወደ በረቱ ቀላቀለህ አሜን❤
ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤
ሌላ ላያምረኝ ኢየሱስ እርካታዬ ሆኗል።
የሚገርም ነገር ጌታ ኢየሱስ አንድ ጊዜ ወደ ድቀመዝሙርት ዞሮ እናንተም ልትሄድ ትፈልጋላችውን ብሎ ጠየቃቼው ጵጥሮስ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልን ካንቴ ወዴት እንሄዳለን ብሎ መለሰ ዛሬም በትክክል ኢየሱስን የሚከተሉ ልክ እንዴ ጵጥሮስ ወደት እንሄዳለው እንዳሉት ዛሬም ብወስኑ ኖሮ የትሚ አይንቀሳቀሱ ❤❤
እኮ ያ የጠፋው ልጅ ወደ አባቱ ቤት ተመለሰ
ሀሜተኛ ነገር
ሐዊ welcome home ❤
ሁሉንም አየ የፅድቅን መንገድ መረጠ እግዚአብሔር ይመስገን
እየሱስ ያድናል እየሱስ ጌታ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማንም ይውጣ ይግባ ወንጌል ይቀጥላል ብዙወች ያመልጣሉ
ስለእነዚህ ወገኖች ብዙ ማዉራት አያስፈልግም :: እንደገና ወደ ወጋዊ እና ስጋዊ አምልኮ መመለስ እጅግ አሳዛኝ ቢሆንም የእንደገና አምላክ ዕድል እምድሰጣቸዉ መፀለይ ነው :: እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ታዋቂ መጣ ሄደ የሚባል ነገር የለም :: ከሐዋርያዉ ጳዉሎስ ጋር ስያገለግል እና ዋጋ ስከፍል የነበረው ዴማስ ዓለምን ወዶ ስሄድ ሐዋርያዉ ለመረጃ ያክል አንድ ጊዜ ብቻ ነው የጠቀሰዉ :: አላካበደም ::
ወደዳችሁም ጠላችሁም መናፍቃን ጥንታዊ ሀይማኖት ኦርቶ ዶክስ ሀይማኖት ብቻ ናት
ተባረክ ወንድሜ እንፀልይለታልን
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ጌታን ትቶ ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሷል ያልከው ተመችቶኛል በርታ!
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እናንተም አውቃችሁ መርምራችሁ ወደ ቀደመችዋ ወደ ሃዋርያት ማህበር ይደምራችሁ።እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ አጋጣሚ ለአዕላፋት ዝማሬ እንዳትቀሩ የጌታችን የመድሐኒታችን የኢየሱስ የልደት በዓል በቤቱ እናከብራለን
@@sahlujunior6854 የዘፍኝ ኮንሰርት ማለት ነው?
ተባረክ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያስባቸው!! አሁንም ወንድሞቻችን ናቸው እና ስለ እነሱ ሸክም ይሰማን!
እልልልልልል የጠፋው ልጅ በመጎሳቆል ኖሮ ምነው በአባቴ ቤት ባሪያ ሆኜ እሪያዎችን እየጠበቅኩ በኖርኩ ያለው ልጅ ወደ እምዬ ተዋህዶ ተመልሷል መንገድ ባለማወቅ የገባችሁበት የተሳፈራችሁበት ባቡር ርቆ ሳይጓዝ ባወቃችሁ ጊዜ ቶሎ ውረዱ ሲርቅ ዋጋም ህይወትም ያስከፍላልና። ጋይስ ቅርብ ወርጅ ነፍፍፍፍ ነው። ንቁ የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጣችሁ።
እግዚአብሔር ይመስገን
Well narrated 👌👌👌 jegna
❤❤❤ egzr yibarek .u should come too
ሰለ ኣለም ሙሉ በስጋ ሞቶ ሞትን ድል ኣድርጎ ህይወት የሰጠን ጌታ፡ እገሌ የሚባል ጻድቅ እና ቅዱስ የሚመሳሰለዉ የለም። እና ጌታን ይዞ ያፈረ ማን ነው?
እዝራ! እግዚኣብሄር ይርዳህ!!!
ጌታ ዳግም እድል ይስጥህ :: Beka wegenoch Geta limeta new Enberta Tsnten enkum
Nesa gebi lezi afeshi
ወደ ቀደመው ወደእውነት ኑኑኑኑኑ
ወንድሜ ሐዋዝ ኢየሱስ አሁንም ይወድሃል ተመለስ ወደ አዳነህ ❤ ሰውንም አታስት
አይዞሽ እኔም ፈርቻለሁ አንቺም ፈርተሻል ከጌታ ወዴት ከቤተክርስቲያን ወዴት እንሆዳለን። 😊
በትክክል ስለም የላቸውም ያስታውቃሉ ሁሉም
እውነትም መንገድም ሕይወትም እኔ ነኝ አለ ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ዮሐንስ ወንጌል 14 አንብቡ አለቀ ደቀቀ ተጨማሪ "or ሌላ አማራጭ መንገድ የለም ።
እኛም እንዲህ እንላለን ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
እየሱስ እኛ ኦርቶዶክሶች ጋር ከእናቱ ከ ቅድስት ድንግል ማርያም ጋር አለ ስለዚህ አትገረም ወደ ትክክለኛው መስመር ስለተመለሰ
እየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም ለዘለአለም ይሃው ነው እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው
በ5 አመታት ውስጥ ፕሮቴስታንት ይሞታል !😂😂😂
5 አመት ውስጥ እራስ እንዳትሞት ንስሃ ግባ
ከእየሱስ ወዴት እነሄዳለን ። ከአነተ ወደማን እንሄዳለን አለ ሀዋርያው ጴጥሮስ። የዘላለም ህይወት የሆነ እውነት መንገድ የሆነ ክርስቶስን ትተን ወዴ።ት
እውነት እውነት ነው
ጌታ ህይ ወንሜን አስበው
ክርስቶስ አይመረመርም እንኳን ሄደ ብዙዎችን ይዞ ይመለሳል 🎉
አንተ ትመጣ እንደሆን እንጂ እሰማ ከጨለማ ወጣ!!
@ ጨለማው ክርስቶስን አለመስበክ ነው ብርሃን ክርስቶስን መስበክ ነው።እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ኦርቶዶክስ ፍጡርን ትሰብካለች ይህ ነው ችግሩ !!መልአክ ማርያም ይከበራሉ እንጂ አይመለኩም በሁሉ ቦታ የሚገኝ ሁሉን ቻይ የሆን እርሱ አብ ወልድ መንፈስቅዱስ ብቻ ነው!ስለዚህ የምታመልኩትን ምረጡ !!!
በጠም ያሰዝናል ግን ጌታ አንዴ ነክቶታል በጭረሽ እሄ እዉነት ልከደም አይቻልም በያደርጎም እንኩን ለአመጸና ለቶንኮል እንዲያመቾ ማሆን አልበት 😢 ጌታ ኢየሱስ አሁንም እዉነቱን ያብረለት
እየሱስን እስቲ በጌትነቱ የምታምኑ ከሆነ አማላጅ ሳይሆን ፈራጅ መሆኑን አስተምሯቸው ያኔ የተደበቀው እውነት ትወጣለች !!
የመዳን ቀን ዛሬ ነው እርሱም አሁን ነው ኑ ! ተመለሱ ወደ ትክክለኛው መንገድና ቤት ግዜ ለንስሓ ዘመን ለፍስሃ የሰጠንን መድኃኔዓለም ስሙም መድኀኒት የሆነውን አትክዱትም መክዳትም አትችሉም !!