Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ዱባይ ነው ጌታን ያገኘኝ ደህንነት የተማርኩት ተሀድሶ ቸርች ነው።ስም መጥቀስ አልፈለኩም።ፔንጤ ቸርች ሔጄ አላውቅም።አሁን ዱባይን ለቅቄለሁ።ለምን ጌታ አርቆ እንዳስቀመጠኝ ተረዳሁ።ቤተሰብ የለ ምን የለ ብቻዬን ከጌታዬ ጋር🙌።ኢየሱስ ዬ በጉያህ ድብቅ አድርገኝ አሁንም።እኔ ማንም ጌታን አልመሰከረልኝም እራሱ ነው ወደ እኔ የመጣው።የምድረ በዳ አባቴ።ከግፊያ የለየኸኝ ለካ ለጥቅሜ ነው😢?😢😢
አሜን የኢየሱስ ጉያ ይበልጣል አሁንም መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅሽ/ህ
ከግራና ከቀኝ ከሚነፍሰው አብረክራኪ ነፋስ ልዑል እግዚአብሔር ሰውሮ ስለጠበቀህ/ሽ ስሙ የተባረከ ይሁን። አሁንም ቢሆን ሁሉን ለቀቅ ጌታን ጠበቅ ማድረግ ያስፈልጋል። ተባረክ/ኪ! ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል! ብቻውን ጌታ ነው!!
እንኳን ጌታ እራዳሽ ማምዬ አዎ የኢየሱስ ምስጥር የጋበ ሰው በምንም አይቃያርም ኢየሱስ እኮ የሕይወታችን መሪ ነው ኢየሱስን ከማንም ከምንም ጋራ አነውዳድርም ብቻ እርሱ በቅ ከበቅም በለይ ነው ተመስገን አምላኬ እንኳንም የአንተ ልጅ ሆንኩኝ❤።
ብርሀኑን ያብራላችሁ
“እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።” - ኢሳይያስ 41፥10
ለወንድማችን ሀዋዝ ብንፀልይለት መልካም ነው
እግዚአብሔር ሆይ ለዘማሪው ራራለት የዘመረለትን ጌታ ያስብ ልቡን ጠብቅ የክፉ የዲያቢሎስ ምክር በኢየሱስ ስም
የምንወድህ ወንድማችን ሀዋዝ❤❤ በህይወት መዝገብ በሚለው ዝማሬህ በቤቴ እየሰማዉ ከመዝሙሩ ጋር መላቀቅ እስኪያቅተኝ እየሰማሁት በመንፈስ በፀሎት ስሰወር አስታዉሳለሁ እባክህ ማንም ይደክማል ደግሞ የሚያነሳ መንፈስ ቅዱስ ይረዳሀል የሰው ትችት ትተህ በግልህ ከጌታ ጋር አሳልፍ አንተን እኔን እኛን ያዳናን ፕሮቴስታንታዊት ወይም ኦርቶዶክሳዊነት ሃይማኖት አያድንምመከራዉ ያልፉል የማያልፈዉ እየሱስ ነው እየሱስ እየሱስ እየሱስ ፈላጊየ ከሱ ጋር የሚመሳሰል የለም አይኖርም
ወንድሞቼ በዚህ ዘመን በኦ😂ርቶዶክስ ውስጥ ለዘመናት ክርስቶስን ያስካደ በትውልዱ ላይ የተዘረጋ ስውር መጋረጃ ልትገልጡና ልትቀዱ ጌታ እናንተን ሰጠን ጌታ አምላካችን እግዚያብሄር በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን
ተባረክልኝ ፓስተር ትዝታው ስለአንተ ጌታን አመሰግነዎለው ሁላችሁም ተባረኩልኝ
የምንወድህ ዘማሪ አገልጋይ ሃዋዝ ❤ በዉሳኔህ ባልደሰትም እኔ አልፈርድብህም ምክንያቱም ስሜታዊ ሆነህ ይህን ለህይወትህ አደገኛ ሞት የሆነ ዉሳኔ የወሰንከው እና ለዚህ ያበቃህ የሰው ልብ ጎዶቶህ ሊሆን ይችላል ግን ያ ሰው እነዚያ ሰዎች ለአንተ አልሞቱም ለአንተ ህይወት አልተጠሩም የዘላለም ህይወት አይሆኑም እና ከጌታ አምላክ ጋር ለፍጡር ለመዘመር አትወስን የጌታችን እናት ማርያም አትቀበልህም ማንም ይደክማል ደግሞ የሚያነሳ መንፈስ ቅዱስ ይረዳሀል የሰው ትችት ትተህ በግልህ ከጌታ ጋር አሳልፍ አንተን እኔን እኛን ያዳናን ፕሮቴስታንታዊት ወይም ኦርቶዶክሳዊነት ሃይማኖት አያድንምመከራዉ ያልፉል የማያልፈዉ እየሱስ ነው እየሱስ እየሱስ እየሱስ ፈላጊየ ከሱ ጋር የሚመሳሰል የለም አይኖርም
እውነት ነው። አዲሱን ሰው ልበሱት ምሰሉት የተባለው እንጂ የሚያደናቅፍ የሚደክም የሚያስከፋ ሰው ሞልቶአል። ሩጫው የተሰቀለውን ከፊት እያየን ካልሆነ ለምን ክርስትና እንከተላለን
ስው እየቀለደ ነው እየሱስ በደጅ ነው Jesus is coming soon!!
ከእኛ ዘንድ ወጡ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ፀንተው በኖሩ ነበር ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።1ኛ ዮሐ 2:19/ማቴ 10:22 /በእናንተ ዘንድ የተፈተኑ እድገለጡ በመካከላችሁ ወገኖች ደግሞ ሊሆኑ ግድ ነውና።ለማንም ሰው አገልግሎት ዋስትና አይደለም በቸርች ውስጥ የዳኑም ያልዳኑም አሉ ጌታ አዋቂ ነው ተባረኩ።❤
Sew Ayten Getan Altekebelnem, Sew Ayten Getan Antewem❤❤❤❤❤❤❤
እናንተ ግን በርቱ የእግዚአብሄርን እውነት ከመግለጥ አትቆጠቡ፣ እግዚአብሄር ይርዳችሁ።
ትዝዩ ሳቅህ እራሱ ይጋባል 🥰🤣🤣🥰እንወድሃለን🥰🥰🥰
jesus is lord all
ዘመናቹ ይባረክ ዘመናቹ በጌታ ቤት ይለቅ ብሩክ ሁኑ
የወንጌል አርበኞች ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹሁ አገልግሎታቹሁ ቤተሠባቹሁ ይባርክ እንወዳችኋለን
ጌታ እየሱስ ወደኸኝ የዘለአለም ህይወት ስለሰጠኸኝ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን የዘለአለም ህይወት ስላገኘሁ አመሰግንሀለሁ ።
በብዙ ተባረኩ ፀጋውም ይብዛላችሁ🙏🙏🙏 የወንጌል አርበኞች ናችሁ።
❤❤❤❤ Tebareku...❤❤❤❤
Sew Ayten Getan Altekebelnem Sew Ayten Getan Antewem ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርካቹ እዉነተኛዉን ወንጌል ይዘን ወደፊት ☄️☄️
ለዘማሪው የዘመረውን እንዲኖረው እግዚአብሔር ሆይ አስበው መገለጥ ይሁንለት
ሀሰተኛ ነብያት እንኳን አሁን በመጨረሻው ዘመን ቀርቶ ጥንት በብሉይ ኪዳን ዘመንም ነበሩ።
Our God almighty can hear our prayer to our brother Hawaze,we must pray for this soul and outhers what ever they are for the Glory of God
በጣም የሚገርም የፀጋ የጥበብ ቃል ነው የተናገረው ወንድማችን ቃል ዘመንህ ይባረክ ለምልምልን❤❤❤❤
እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ።ወንድሜ ሐዋዝ እንደሚመለስ ተስፋ አደርጋለሁ ።ለወንድሜ የምጋብዘው የደረጀ ከበደን መዝሙርአንተስ በሕይወት ሰምተሃል ቃሉን ፍርዱ ባንተ ነው ብትክድ ማዳኑን ።
ሜሎስዬ እያለቀስኩም እየሳኩ ነው የሰማሁህ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤
የበሰሉ ሃሳቦችን ስሰማ በብዙ ነገር ተስፋ እንዳልቆርጥ ሆናለሁ፣ተባረኩ።እንደሪሊጅን የተረገመ ግን የለም ዉይይይይ፣ጌታ ሆይ ልቤን ጠብቅልኝ
ትዝዬ ወንድማችን ተባረክልን
God bless you all🙏
Yihen Alem Mewded Mot New Wogenoch Ebakachu Betnkake KeGeta Gar Enguaz ❤❤❤❤❤❤❤
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። Jhon 3:16
Welcome to this program our Hero 💪💪💪🙏🙏🙏❤️❤️❤️ Pastor Tizitaw Samuel, Evangelist Ermias Abebe, Agelgay Melos Teshome, pastor Begashaw Desalegn, Memher Aseged Sahilu, other brothers and sisters ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
God bless you my brothers we will pray for you bertu
ሐዋዝ እንወድሃለን ❤ ወደ ጌታ ኢየሱስ ወደዘመርክለት ንጉስ ትመለሳለህ እርሱ ምሕረቱ ብዙ ነው 🙏
ድንቅ ውይይት እግዚአብሔር ይባርክህ ፡፡
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድሞቼ ፀጋ ያብዛላችሁ ተባረኩ በኢየሱስ ስም ጌታ ኢየሱስ የአምነትን እዉቀት አውቀን ወደ ኃላ ከመመለስ ይጠብቀን በኢየሱስ ስም ጌታ ኢየሱስ ይርዳው በጣም ያሳዝናል 😭😭😭🙏🙏🙏🙇🙇
Yih Yemechreshaw Zemen Milket New, Wogenoch Ebakachu Betnkake KeGeta Gar Enguaz ❤🎉❤🎉❤🎉
ጌታ ይባርካችሁ.ስለተሠጣችሁ.ቃልን.በእውቀት.የመግለጽ.ፀጋ.የሠጣችሁ.አምላክ.ይመስገን.ሜሎስ.ጌታይባርክህ..ሁላችሁም.ተባረኩ🎉🎉🎉❤❤❤
ወንድሞች ትጋት ይብዛላችሁ❤❤❤❤
Pastor Tizita...yetebarek sew....
Yih Yemechreshaw Zemen Milket New Wogenoch Ebakachu Betnkake KeGeta Gar Enguaz❤🎉❤🎉❤🎉
አይ ጉድ አረ ከእየሱስ ወደ ማን ይኬዳል ወደ ፍጡር እየሱስ ብቻ ነው የዘላለም ህይወት
ወንድማችን ሃዋዝ ዛሬም ጌታ ይጠብቅሃል ብትመለስ ጌታ እጁን ዘርግቶ ይቀበልሃል በምህረት አይኑ ያይሃል ❤❤❤❤ እኛም በፍቅር እንቀበልሃለን ልቡ በተሰበረ ሰው አልፈርድም እፀልያለሁ እንጂ በፈተና ጊዜ ጠላት በሰዉ ምክር ያስታል እንዲመለስ መፀለይ የአንድ ክርስቲያን የጌታ ልጅ መሆኑ ማሳያ ነው
ፀልዩለት
እግዚአብሔር ይርዳን
ስለእናተሽእ/ር አመስግናለሁ በእውነት ጌታ ወደቤቱ የመልስ ከብርሃን ወደ ጪለማ የሄደውን ጌታ የመልስው እናንተንስለስጠን ጌታ የታባርከ የሁን አሜን❤❤❤
ፀገይብዘለችሁ ዬተወደደችሁ ወንድሞች ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ ወንድሞቼ እኔ ግን በድግምት ነው የሚመስለኝ። ጃንደረባው የተሰኘው ሚዲያ በድግምት ኃይል እሺ እንዲሉት እንዲሰሙት እያደረገ ያለ ይመስለኛል።በጠላት ሴራ በድግምት በጨለማ ስራ ከእውነት ያፈገፈጉ ወንድሞችን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ያስባቸው ዘንድ መጸለይ ከእኛ ይጠበቃል። አሁንም ሊያጠምድ ያሰባቸውን እግዚአብሔር አሳልፎ እንዳይሰጠው በወጥመዱ በድግምቱ እንዳይያዙ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላቸው።
2ኛ የጴጥሮስ 2 ÷20 በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል። 21 አውቀዋት ከተሰጣቸው ከቅድስት ትእዛዝ ከሚመለሱ የጽድቅን መንገድ ባላወቋት በተሻላቸው ነበርና። 22 ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ። የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።
ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
ጌታ ዘመናችሁን በብዙ ይባርክ ያባቴ ልጆች ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤ ብዙ!! ያስፍችሁ እሰይ!!::
ፓስተ ትዝታው የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ይሄ ክርስትና ነዉ እጂ ቀልድ አይደለም ክርቶስ እየሱስ ዋጋ ከፍሎበታል ፍሬሂወት ከሰመን እኔምበሰማኒያ ሰባት አመተምህረት ነወ በተሀድሶ የወጣነው ፀንተን ቆምን እየጨመርንበመፈሳዊ ነገር ይባረክ
Eyesusen Ayten Teketelnew❤❤❤Wede Fit Enje Wede Huala yelem!!!!!!!
Beritu. Ygeta. Lijochi. Geta. Ediredachu. Istlilachwale. Geta eysuse. Yibarikachu. Tebareku
በፍፁም ከሃዋዝ እማይጠበቅ ተግባረ ነው እግዚአብሔር ይራራለት በፀሎታችን እናሰበዋለን ጌታ ወደ ልቡ እንዲመልሰው::
❤❤ ጌታ ይመስገን
እናውቃቸዋለን እ/ር በሠጣቸው ፀጋ ባገልግሎታቸው ተጠቅመናል ሜላየና ካልየ እንድሁም ትዝየ በጌታ ፍቅር እወዳቹሃለሁ ተባረኩ።
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የእግዚያብሄር ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ
በጣም ያሳዝናል።አስጨናቂ ዘመን ነው።
አሜአሜንአሜን
Geta yibarkachihu entebikalen
በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞች ተባረኩ! ድንቅ ቆይታ ነዉ
ሰላም ለናተ ይሁን ያባቴ ብሩካን ❤❤❤❤❤❤
Liked your discussion!!
እግአብሔር መጨረሸችንን ያሳምር
Tebareku📖💯🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏
ጌታ ይመልሰው በጣም ያሳዝናል😢😢😢
ልቦና ይስጠው
የጌታ ባራዎች ዘመናቹ ይባረክ
ትዙየ ሜሉ ቃሉየ በእውነት እሳሳላችኋለሁ። ዘመናችሁ እንደጣፈጠ በኢየሱስ ብቻ ይፈጸም።
God Bless U Beloved Brothers in Christ!
ከ12 ሓዋርያት አንዱ ከካደና ከጠፋ አሁን በመጨረሻ ዘመን ከስህተት እንድ ንጠነቀቅ ጌታችን የሱስ ክርስቶስ የነገረን ቃል በማስታወስ አይገርመኝም::
እግዚአብሔር እንደገና እድል የሚሰጥ
ጌታ ይጠብቀን
ተባረኩ የአባቴ ልጆች
ሜሎስዬ እኔ ለአንተና አብረውህ ለሚያገለግሉት በሙሉ እጅግ ትልቅ ክብር አለኝ። ይህንን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ለማብራራት የሄድክበትን "በአንዳንዶች ዘንድ ልማድ እንደሆነው" የሚለው negative ሳይሆን positive connotation እንዳለው ለማሳየት ነው። በትኩረት ተመልከተው ሜሎስዬ። ጳውሎስ ልምምዱን እንደ አብነት ወስዶት ነው የጻፈው። ተባረኩ።
Amenn🎉
በኢየሱስ ስም ምሕረት ይሁንለት ለዘማሪው ብቻ አይደለም ለተቸገሩ በምሕረት መኖር
Amen
God bless you brothers more ❤❤❤
ye geta eyesus wetaderoch bertu!!!
ዋው ዋው አይ ሰውዬው እዛም ያለ ነው ።
እረእዴትደስይላል በእውነት ተባረኩልኝ ፀጋበክርስቶስ ይብዛላቹህ እውነትለመናገር እደዚህእምነቴተፈትኖአያውቅም ማለቴይህማለት ስከተለውየነበረው ሀዋዝንነበርአይደለም በሞቱህይወትየሰጠኝንነው አምኜውተከትዬው እምኖረው እማመልከው አድጌታኢየሱስንነው ግን አላይደል ውስጥፊልእሚያደርግበትነገር ያኔእዝራሲዎጣ እዲሁምሊሎች አብረውንእሚያመልኩ ሲያፈገፍጉ ምንምአልመሰለኝም እውነትለመናገር ማለትአዝኛለው ግንበዚህልክ እምነቴአልተፈተነም እናክብርለስሙይሁን በቃሉልቤንየደገፈ ጌታይባረክ እውነት ደስታዬን ለመግለፅ ኮሜንትቦይስበሆነ ብዬተመኜው ወድምትዝታው ጌታበደሙይሸፍንህ ቀሪውዘመንህም ባገልግሎትይለፍ ለምልሙልኝ የኔውዶች
Egna and nen andayinet lanihon gin enchilalen ❤
Tebareku wendimoch.....
ዋው በጣም ድቅ ነው😍
1ኛ ዮሐንስ 2:19ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።
ተባረኩ በርቱ
ሰው ምንም ይሁን ምን እንዴት ሰው ኢየሱስን ይከዳል ።
ሐዋዝ በጣም እንወዳለን ጌታ ይጣብቅህ ግን እውነት ከውሸት ጋራ አይሄድምና እባክህ ብትመለስ ይሻላል እንዴት ሰው ከብርሃን ወደ ጨላማ ይሄዳል ከጨለማ ይወጣል እንጂ ወደጄ አሁንም ጌታ ይፈልጋልና ነ ወደ ኢየሱስ መዳን በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ ብቻ ነው።❤
ተባርኩ❤❤❤
tebareku ye Abate birukan
Tebareku❤❤❤❤❤
ጌታ ሲያየን እንዴት ያዝን ?እኔ ግን በምድር ላይ ሰው ሁሉ ቢክድህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ እኔ አልክድህም። 👉በነገራችን ላይ ፓስተር ትዜ በእኛ በፕሮቴስታንቱ አጥቢያዎች ያለው የነቢያት አገልግሎት ስርአት ቢይዝ። እኔ ከቤተ ክርስቲያን ከቀረሁ ከአንድ አመት በላይ ሆኖኛል ። ግን የፈለገ ነገር ቢፈጠር ክርስቶስን አልረዳውም ።
እኔጎን ማንም ላይ መፍረድ አልችልም ቃለ አዋዲ ውስጥችግር አለ ብዬ ነው የማምነው በጣም ብዙ ናቸው ቀስበቀስ እየወጡ ያሉት ሜሎስንም ጨምሮስለዚህ ውስጣቸውን ይፈትሹ ሌላ ደግሞ ወዴት ይሂድ ፕሮቴስታንቱ ቀውስ ላይ ነው ያለው አማራጭ የለውም ወደቀድሞ ቤቱ ከመመለስ ውጪ።
Metsenat yehunlachhu❤❤❤❤
GBU❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀጋው ያብዛላቹ ተባረኩ። እንዴት ውስጡ እሺ አለው?
Amazing
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
እኔ ዱባይ ነው ጌታን ያገኘኝ ደህንነት የተማርኩት ተሀድሶ ቸርች ነው።ስም መጥቀስ አልፈለኩም።ፔንጤ ቸርች ሔጄ አላውቅም።አሁን ዱባይን ለቅቄለሁ።ለምን ጌታ አርቆ እንዳስቀመጠኝ ተረዳሁ።ቤተሰብ የለ ምን የለ ብቻዬን ከጌታዬ ጋር🙌።ኢየሱስ ዬ በጉያህ ድብቅ አድርገኝ አሁንም።እኔ ማንም ጌታን አልመሰከረልኝም እራሱ ነው ወደ እኔ የመጣው።የምድረ በዳ አባቴ።ከግፊያ የለየኸኝ ለካ ለጥቅሜ ነው😢?😢😢
አሜን የኢየሱስ ጉያ ይበልጣል አሁንም መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅሽ/ህ
ከግራና ከቀኝ ከሚነፍሰው አብረክራኪ ነፋስ ልዑል እግዚአብሔር ሰውሮ ስለጠበቀህ/ሽ ስሙ የተባረከ ይሁን። አሁንም ቢሆን ሁሉን ለቀቅ ጌታን ጠበቅ ማድረግ ያስፈልጋል። ተባረክ/ኪ! ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል! ብቻውን ጌታ ነው!!
እንኳን ጌታ እራዳሽ ማምዬ አዎ የኢየሱስ ምስጥር የጋበ ሰው በምንም አይቃያርም ኢየሱስ እኮ የሕይወታችን መሪ ነው ኢየሱስን ከማንም ከምንም ጋራ አነውዳድርም ብቻ እርሱ በቅ ከበቅም በለይ ነው ተመስገን አምላኬ እንኳንም የአንተ ልጅ ሆንኩኝ❤።
ብርሀኑን ያብራላችሁ
“እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።”
- ኢሳይያስ 41፥10
ለወንድማችን ሀዋዝ ብንፀልይለት መልካም ነው
እግዚአብሔር ሆይ ለዘማሪው ራራለት የዘመረለትን ጌታ ያስብ ልቡን ጠብቅ የክፉ የዲያቢሎስ ምክር በኢየሱስ ስም
የምንወድህ ወንድማችን ሀዋዝ❤❤
በህይወት መዝገብ በሚለው ዝማሬህ በቤቴ እየሰማዉ ከመዝሙሩ ጋር መላቀቅ እስኪያቅተኝ እየሰማሁት በመንፈስ በፀሎት ስሰወር አስታዉሳለሁ እባክህ ማንም ይደክማል ደግሞ የሚያነሳ መንፈስ ቅዱስ ይረዳሀል የሰው ትችት ትተህ በግልህ ከጌታ ጋር አሳልፍ
አንተን እኔን እኛን ያዳናን ፕሮቴስታንታዊት ወይም ኦርቶዶክሳዊነት ሃይማኖት አያድንም
መከራዉ ያልፉል የማያልፈዉ እየሱስ ነው እየሱስ እየሱስ እየሱስ ፈላጊየ
ከሱ ጋር የሚመሳሰል የለም አይኖርም
ወንድሞቼ በዚህ ዘመን በኦ😂ርቶዶክስ ውስጥ ለዘመናት ክርስቶስን ያስካደ በትውልዱ ላይ የተዘረጋ ስውር መጋረጃ ልትገልጡና ልትቀዱ ጌታ እናንተን ሰጠን ጌታ አምላካችን እግዚያብሄር በኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን
ተባረክልኝ ፓስተር ትዝታው ስለአንተ ጌታን አመሰግነዎለው ሁላችሁም ተባረኩልኝ
የምንወድህ ዘማሪ አገልጋይ ሃዋዝ ❤ በዉሳኔህ ባልደሰትም እኔ አልፈርድብህም ምክንያቱም ስሜታዊ ሆነህ ይህን ለህይወትህ አደገኛ ሞት የሆነ ዉሳኔ የወሰንከው እና
ለዚህ ያበቃህ የሰው ልብ ጎዶቶህ ሊሆን ይችላል ግን ያ ሰው እነዚያ ሰዎች ለአንተ አልሞቱም ለአንተ ህይወት አልተጠሩም የዘላለም ህይወት አይሆኑም እና ከጌታ አምላክ ጋር ለፍጡር ለመዘመር አትወስን የጌታችን እናት ማርያም አትቀበልህም
ማንም ይደክማል ደግሞ የሚያነሳ መንፈስ ቅዱስ ይረዳሀል የሰው ትችት ትተህ በግልህ ከጌታ ጋር አሳልፍ
አንተን እኔን እኛን ያዳናን ፕሮቴስታንታዊት ወይም ኦርቶዶክሳዊነት ሃይማኖት አያድንም
መከራዉ ያልፉል የማያልፈዉ እየሱስ ነው እየሱስ እየሱስ እየሱስ ፈላጊየ
ከሱ ጋር የሚመሳሰል የለም አይኖርም
እውነት ነው። አዲሱን ሰው ልበሱት ምሰሉት የተባለው እንጂ የሚያደናቅፍ የሚደክም የሚያስከፋ ሰው ሞልቶአል። ሩጫው የተሰቀለውን ከፊት እያየን ካልሆነ ለምን ክርስትና እንከተላለን
ስው እየቀለደ ነው እየሱስ በደጅ ነው Jesus is coming soon!!
ከእኛ ዘንድ ወጡ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ፀንተው በኖሩ ነበር ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።1ኛ ዮሐ 2:19/ማቴ 10:22 /በእናንተ ዘንድ የተፈተኑ እድገለጡ በመካከላችሁ ወገኖች ደግሞ ሊሆኑ ግድ ነውና።ለማንም ሰው አገልግሎት ዋስትና አይደለም በቸርች ውስጥ የዳኑም ያልዳኑም አሉ ጌታ አዋቂ ነው ተባረኩ።❤
Sew Ayten Getan Altekebelnem, Sew Ayten Getan Antewem❤❤❤❤❤❤❤
እናንተ ግን በርቱ የእግዚአብሄርን እውነት ከመግለጥ አትቆጠቡ፣ እግዚአብሄር ይርዳችሁ።
ትዝዩ ሳቅህ እራሱ ይጋባል 🥰🤣🤣🥰እንወድሃለን🥰🥰🥰
jesus is lord all
ዘመናቹ ይባረክ ዘመናቹ በጌታ ቤት ይለቅ ብሩክ ሁኑ
የወንጌል አርበኞች ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹሁ አገልግሎታቹሁ ቤተሠባቹሁ ይባርክ እንወዳችኋለን
ጌታ እየሱስ ወደኸኝ የዘለአለም ህይወት ስለሰጠኸኝ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን የዘለአለም ህይወት ስላገኘሁ አመሰግንሀለሁ ።
በብዙ ተባረኩ ፀጋውም ይብዛላችሁ🙏🙏🙏 የወንጌል አርበኞች ናችሁ።
❤❤❤❤ Tebareku...❤❤❤❤
Sew Ayten Getan Altekebelnem Sew Ayten Getan Antewem ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ይባርካቹ እዉነተኛዉን ወንጌል ይዘን ወደፊት ☄️☄️
ለዘማሪው የዘመረውን እንዲኖረው እግዚአብሔር ሆይ አስበው መገለጥ ይሁንለት
ሀሰተኛ ነብያት እንኳን አሁን በመጨረሻው ዘመን ቀርቶ ጥንት በብሉይ ኪዳን ዘመንም ነበሩ።
Our God almighty can hear our prayer to our brother Hawaze,we must pray for this soul and outhers what ever they are for the Glory of God
በጣም የሚገርም የፀጋ የጥበብ ቃል ነው የተናገረው ወንድማችን ቃል ዘመንህ ይባረክ ለምልምልን❤❤❤❤
እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው ።ወንድሜ ሐዋዝ እንደሚመለስ ተስፋ አደርጋለሁ ።ለወንድሜ የምጋብዘው የደረጀ ከበደን መዝሙርአንተስ በሕይወት ሰምተሃል ቃሉን ፍርዱ ባንተ ነው ብትክድ ማዳኑን ።
ሜሎስዬ እያለቀስኩም እየሳኩ ነው የሰማሁህ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤
የበሰሉ ሃሳቦችን ስሰማ በብዙ ነገር ተስፋ እንዳልቆርጥ ሆናለሁ፣ተባረኩ።እንደሪሊጅን የተረገመ ግን የለም ዉይይይይ፣ጌታ ሆይ ልቤን ጠብቅልኝ
ትዝዬ ወንድማችን ተባረክልን
God bless you all🙏
Yihen Alem Mewded Mot New Wogenoch Ebakachu Betnkake KeGeta Gar Enguaz ❤❤❤❤❤❤❤
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። Jhon 3:16
Welcome to this program our Hero 💪💪💪🙏🙏🙏❤️❤️❤️ Pastor Tizitaw Samuel, Evangelist Ermias Abebe, Agelgay Melos Teshome, pastor Begashaw Desalegn, Memher Aseged Sahilu, other brothers and sisters ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
God bless you my brothers we will pray for you bertu
ሐዋዝ እንወድሃለን ❤ ወደ ጌታ ኢየሱስ ወደዘመርክለት ንጉስ ትመለሳለህ እርሱ ምሕረቱ ብዙ ነው 🙏
ድንቅ ውይይት እግዚአብሔር ይባርክህ ፡፡
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድሞቼ ፀጋ ያብዛላችሁ ተባረኩ በኢየሱስ ስም
ጌታ ኢየሱስ የአምነትን እዉቀት አውቀን ወደ ኃላ ከመመለስ ይጠብቀን በኢየሱስ ስም
ጌታ ኢየሱስ ይርዳው በጣም ያሳዝናል 😭😭😭🙏🙏🙏🙇🙇
Yih Yemechreshaw Zemen Milket New, Wogenoch Ebakachu Betnkake KeGeta Gar Enguaz ❤🎉❤🎉❤🎉
ጌታ ይባርካችሁ.ስለተሠጣችሁ.ቃልን.በእውቀት.የመግለጽ.ፀጋ.የሠጣችሁ.አምላክ.ይመስገን.ሜሎስ.ጌታይባርክህ..ሁላችሁም.ተባረኩ🎉🎉🎉❤❤❤
ወንድሞች ትጋት ይብዛላችሁ❤❤❤❤
Pastor Tizita...yetebarek sew....
Yih Yemechreshaw Zemen Milket New Wogenoch Ebakachu Betnkake KeGeta Gar Enguaz❤🎉❤🎉❤🎉
አይ ጉድ አረ ከእየሱስ ወደ ማን ይኬዳል ወደ ፍጡር እየሱስ ብቻ ነው የዘላለም ህይወት
ወንድማችን ሃዋዝ ዛሬም ጌታ ይጠብቅሃል ብትመለስ ጌታ እጁን ዘርግቶ ይቀበልሃል በምህረት አይኑ ያይሃል ❤❤❤❤ እኛም በፍቅር እንቀበልሃለን ልቡ በተሰበረ ሰው አልፈርድም እፀልያለሁ እንጂ በፈተና ጊዜ ጠላት በሰዉ ምክር ያስታል እንዲመለስ መፀለይ የአንድ ክርስቲያን የጌታ ልጅ መሆኑ ማሳያ ነው
ፀልዩለት
እግዚአብሔር ይርዳን
ስለእናተሽእ/ር አመስግናለሁ በእውነት ጌታ ወደቤቱ የመልስ ከብርሃን ወደ ጪለማ የሄደውን ጌታ የመልስው እናንተንስለስጠን ጌታ የታባርከ የሁን አሜን❤❤❤
ፀገይብዘለችሁ ዬተወደደችሁ ወንድሞች ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ ወንድሞቼ እኔ ግን በድግምት ነው የሚመስለኝ። ጃንደረባው የተሰኘው ሚዲያ በድግምት ኃይል እሺ እንዲሉት እንዲሰሙት እያደረገ ያለ ይመስለኛል።
በጠላት ሴራ በድግምት በጨለማ ስራ ከእውነት ያፈገፈጉ ወንድሞችን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ያስባቸው ዘንድ መጸለይ ከእኛ ይጠበቃል። አሁንም ሊያጠምድ ያሰባቸውን እግዚአብሔር አሳልፎ እንዳይሰጠው በወጥመዱ በድግምቱ እንዳይያዙ የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛላቸው።
2ኛ የጴጥሮስ 2 ÷20 በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት ከዓለም ርኵሰት ካመለጡ በኋላ ዳግመኛ በእርስዋ ተጠላልፈው የተሸነፉ ቢሆኑ፥ ከፊተኛው ኑሮአቸው ይልቅ የኋለኛው የባሰ ሆኖባቸዋል።
21 አውቀዋት ከተሰጣቸው ከቅድስት ትእዛዝ ከሚመለሱ የጽድቅን መንገድ ባላወቋት በተሻላቸው ነበርና።
22 ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ። የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል።
ኢየሱስ ጌታ ነው አሜንንን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
ጌታ ዘመናችሁን በብዙ ይባርክ ያባቴ ልጆች ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤ ብዙ!! ያስፍችሁ እሰይ!!::
ፓስተ ትዝታው የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ይሄ ክርስትና ነዉ እጂ ቀልድ አይደለም ክርቶስ እየሱስ ዋጋ ከፍሎበታል ፍሬሂወት ከሰመን እኔምበሰማኒያ ሰባት አመተምህረት ነወ በተሀድሶ የወጣነው ፀንተን ቆምን እየጨመርንበመፈሳዊ ነገር ይባረክ
Eyesusen Ayten Teketelnew❤❤❤Wede Fit Enje Wede Huala yelem!!!!!!!
Beritu. Ygeta. Lijochi. Geta. Ediredachu. Istlilachwale. Geta eysuse. Yibarikachu. Tebareku
በፍፁም ከሃዋዝ እማይጠበቅ ተግባረ ነው እግዚአብሔር ይራራለት በፀሎታችን እናሰበዋለን ጌታ ወደ ልቡ እንዲመልሰው::
❤❤ ጌታ ይመስገን
እናውቃቸዋለን እ/ር በሠጣቸው ፀጋ ባገልግሎታቸው ተጠቅመናል ሜላየና ካልየ እንድሁም ትዝየ በጌታ ፍቅር እወዳቹሃለሁ ተባረኩ።
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የእግዚያብሄር ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ
በጣም ያሳዝናል።አስጨናቂ ዘመን ነው።
አሜአሜንአሜን
Geta yibarkachihu entebikalen
በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞች ተባረኩ! ድንቅ ቆይታ ነዉ
ሰላም ለናተ ይሁን ያባቴ ብሩካን ❤❤❤❤❤❤
Liked your discussion!!
እግአብሔር መጨረሸችንን ያሳምር
Tebareku📖💯🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏
ጌታ ይመልሰው በጣም ያሳዝናል😢😢😢
ልቦና ይስጠው
የጌታ ባራዎች ዘመናቹ ይባረክ
ትዙየ ሜሉ ቃሉየ በእውነት እሳሳላችኋለሁ። ዘመናችሁ እንደጣፈጠ በኢየሱስ ብቻ ይፈጸም።
God Bless U Beloved Brothers in Christ!
ከ12 ሓዋርያት አንዱ ከካደና ከጠፋ አሁን በመጨረሻ ዘመን ከስህተት እንድ ንጠነቀቅ ጌታችን የሱስ ክርስቶስ የነገረን ቃል በማስታወስ አይገርመኝም::
እግዚአብሔር እንደገና እድል የሚሰጥ
ጌታ ይጠብቀን
ተባረኩ የአባቴ ልጆች
ሜሎስዬ እኔ ለአንተና አብረውህ ለሚያገለግሉት በሙሉ እጅግ ትልቅ ክብር አለኝ። ይህንን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ለማብራራት የሄድክበትን "በአንዳንዶች ዘንድ ልማድ እንደሆነው" የሚለው negative ሳይሆን positive connotation እንዳለው ለማሳየት ነው። በትኩረት ተመልከተው ሜሎስዬ። ጳውሎስ ልምምዱን እንደ አብነት ወስዶት ነው የጻፈው። ተባረኩ።
Amenn🎉
በኢየሱስ ስም ምሕረት ይሁንለት ለዘማሪው ብቻ አይደለም ለተቸገሩ በምሕረት መኖር
Amen
God bless you brothers more ❤❤❤
Amen
ye geta eyesus wetaderoch bertu!!!
ዋው ዋው አይ ሰውዬው እዛም ያለ ነው ።
እረእዴትደስይላል በእውነት ተባረኩልኝ ፀጋበክርስቶስ ይብዛላቹህ እውነትለመናገር እደዚህእምነቴተፈትኖአያውቅም ማለቴይህማለት ስከተለውየነበረው ሀዋዝንነበርአይደለም በሞቱህይወትየሰጠኝንነው አምኜውተከትዬው እምኖረው እማመልከው አድጌታኢየሱስንነው ግን አላይደል ውስጥፊልእሚያደርግበትነገር ያኔእዝራሲዎጣ እዲሁምሊሎች አብረውንእሚያመልኩ ሲያፈገፍጉ ምንምአልመሰለኝም እውነትለመናገር ማለትአዝኛለው ግንበዚህልክ እምነቴአልተፈተነም እናክብርለስሙይሁን በቃሉልቤንየደገፈ ጌታይባረክ እውነት ደስታዬን ለመግለፅ ኮሜንትቦይስበሆነ ብዬተመኜው ወድምትዝታው ጌታበደሙይሸፍንህ ቀሪውዘመንህም ባገልግሎትይለፍ ለምልሙልኝ የኔውዶች
Egna and nen andayinet lanihon gin enchilalen ❤
Tebareku wendimoch.....
ዋው በጣም ድቅ ነው😍
1ኛ ዮሐንስ 2:19
ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤
ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።
ተባረኩ በርቱ
ሰው ምንም ይሁን ምን እንዴት ሰው ኢየሱስን ይከዳል ።
ሐዋዝ በጣም እንወዳለን ጌታ ይጣብቅህ ግን እውነት ከውሸት ጋራ አይሄድምና እባክህ ብትመለስ ይሻላል እንዴት ሰው ከብርሃን ወደ ጨላማ ይሄዳል ከጨለማ ይወጣል እንጂ ወደጄ አሁንም ጌታ ይፈልጋልና ነ ወደ ኢየሱስ መዳን በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ ብቻ ነው።❤
ተባርኩ❤❤❤
tebareku ye Abate birukan
Tebareku❤❤❤❤❤
ጌታ ሲያየን እንዴት ያዝን ?
እኔ ግን በምድር ላይ ሰው ሁሉ ቢክድህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ እኔ አልክድህም።
👉በነገራችን ላይ ፓስተር ትዜ በእኛ በፕሮቴስታንቱ አጥቢያዎች ያለው የነቢያት አገልግሎት ስርአት ቢይዝ።
እኔ ከቤተ ክርስቲያን ከቀረሁ ከአንድ አመት በላይ ሆኖኛል ። ግን የፈለገ ነገር ቢፈጠር ክርስቶስን አልረዳውም ።