ድንገተኛ የሆነውን የልጃቸውን ሀዘን ለበጎ አላማ የለወጡ ባለትዳሮች … ከ30 አመታት በላይ በትዳር | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 170

  • @mestawotbekele3690
    @mestawotbekele3690 Рік тому +28

    ነፍሱን ይማር እፍ በጣም ጠንካራ ቤተሰብ ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፋችሁት በርቱ እግዚያብሄር ያበርታቹ ያፅናችሁ

  • @AdventureEthio1
    @AdventureEthio1 Рік тому +23

    ነፍስ ይማር! ጠንካራ ቤተሰቦች ናቹ፣ ለብዙዎቻችን ብርታት ሆኗቹሃል ጽናታቹ ብዙዎችን ያበረታል። በርቱ፣ አግዚአብሔር በስራው ሁሉ ስለማይሳሳት፣ ብዙ Kidus legacy አፍርታቹሃል።

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 Рік тому +18

    እጂግ አሳዛኝ ገነር ግን በጣም መካሪና አስተማሪነው።ሰይፉ ከቀልድ ባሻገር ያለህን ማንነት ተረድተናል።ወላጆቹን ግን ከዚህም በላይ ያበርታልን።

  • @mamyserg4651
    @mamyserg4651 Рік тому +15

    እኔን ባጣም ያሳዘነኘ ቅዱስ እጅግ ብሩህ አእምሮ ነበር ያለው። እናቱን ስለ እምነቷ የጠቃት ጥያቄ ለአብዛኛው ያአለም ህዝብ ያልተገለፅ ነው። ሁሉም በጭፍን ነው ከቤተሰቡ ስላገኘው ብቻ እምነቱን የሚከተለው። እንደዚህ ጥልቅ የማስተዋል ችለሎታ ያለው ልጅ ያችን ቀን ማለፍ ለምን ....................ብቻ ልቤን ነክቶታል!

    • @danayithabte4733
      @danayithabte4733 Рік тому +1

      Don’t ask why? Especially for religion because we can’t find answer to everything guys, be blind believer ❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +27

    ወላጅ የሚፈተንበት ትልቅ መከራ ነው ግን እግዚአብሔር አዋቂ ነው ልጃችሁ ነብሱ በገነት ትረፍ 🙏🏾 ወላጆችም ቀሪ ዘመናችሁ መልካም ይሁን

  • @Haile-d8f
    @Haile-d8f Рік тому +8

    ፈጣሪ ነብሱን ይማራት።በስሙ የጀመራቹህትን የበጎ ፈቃድ ፕሮጀክቶችም አምላክ እረድቷቹህ ያሰባቹሁበት ያድርስላቹህ። በእውነት ልጆች ላላቸው ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የሚሆን ምክር ነው የሰጣቹህን።

  • @metiteka3097
    @metiteka3097 Рік тому +14

    I am also diagnosed with depression last month hearing this kind of stories scares me it feels like many youngsters are fighting, I prey that everyone of us go past this time and see a better day
    Salute to this strong parents for helping others with the same problem may your soul rest in peace Kidus

    • @mebratteb3975
      @mebratteb3975 Рік тому +3

      May God bless you. Please talk to your friend and your family about it .

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 Рік тому

      How about adult depression 🫥 I have lot its hard

    • @godislove9841
      @godislove9841 Рік тому +4

      God be with you. Please know that Jesus loves you and He died for you so you can have an ethernal life and abundent peace in this world. Please get closer to him and he will take all your burden and he will give you all the peace you need. Just seek him and invite him to your life. Please Please be willing to give him a place in your heart. I will pray for you.

    • @Alexis1003-w6d
      @Alexis1003-w6d Рік тому +1

      Always take your medication as directed and never to stop unless instructed by your physician. We know certain medications help. We still don’t know the cause. The most likely explanation is chemical unbalance.
      Always remember, things aren’t as bad as they seem and that your well being is important to many people, even to me whom you never met. That you are not alone and this, too, shall pass.

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd Рік тому +16

    I am proud of my sister and brother for making this devastating loss meaningful. Very inspirational! Much respect and love!
    Daniel Tesfaye

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ

    መልካም ቤተሰብ እግዚአብሔር ፈፅሞ ያፅናችው። ሀዘን ሁላችንም ቤት ገብታል። ከእናንተ ግን ብዙ ትምህርት ነው የወሰድኩት። የበጎነት ፅናት።

    • @yilmakidane110
      @yilmakidane110 Рік тому

      ለወላጅ ልጅን ማጣት ቀላል እንዳልሆነ ለመገመት የግድ ወላጅ መሆን አያስፈልግም:: ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ! May his soul rest in eternal peace!

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Рік тому

      ​​@@yilmakidane110በጣም ትክክል መውለድ ግዴታ አይደለም ሰው በሰውነቱ እራሱን ሆኖ መገኘት አለበት/ያልወለዱትን ጨቃኝ ማድረግ አሰፈላጊ አይደለም።ጽናቱን ይሰጣቹ ።

  • @tesfamamo3253
    @tesfamamo3253 Рік тому +16

    እጅግ በጣም፣ልብ፣ያደማል፣ነፍስ ይማር።

  • @saeedmo7973
    @saeedmo7973 Рік тому +14

    It’s heart warming to see you work to ease the pain of others in spite of what has happened to you. God bless you and I wish there are more people like you out there.

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Рік тому +35

    አሜሪካ ነው ያለሁት 2 ልጅ አለኝ እንዲ ስሰማ ሁሌም እፈራለው እግዚአብሔር ይጠብቀን እግዚአብሔር ያፅናቹ🙏🏽🙏🏽ምንም ይሁን ልጆቻችንን መረዳት መቻል አለብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @eatsaladwell1033
      @eatsaladwell1033 Рік тому +5

      ልጆችሽን ወደሀይማኖት መውሰድ እና ስችዩ ስችዩ ፅበል መውሰድ

    • @aboneshayalnesh8408
      @aboneshayalnesh8408 Рік тому

      Eg,/r endsete meleso lerasu adera mesetete new bezeh zemen lelejochachien hulu neger kebade new

    • @yemarryamlij6854
      @yemarryamlij6854 Рік тому

      Tikikil bilachihuwal Amen Amen Amen

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 Рік тому

      @@eatsaladwell1033 የሚገርምሽ ልጆችን መጫን ነው ብዙ መስዋት የሚያስከፍለው እና ሳናቀው ባህል እምነት እያልን ከእነሱ ጋር መግባባት አልቻልንም ሳናስበው እያጣናቸው ያለነው 1 መምረጥ ወይም እኩል ማስኬድ አቅቶን ነው ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃቸው

    • @nunuhulegeb
      @nunuhulegeb 8 місяців тому

      አሜን!!

  • @solomonbelayneh6875
    @solomonbelayneh6875 Рік тому +8

    አግዚአብሔር ብርታት ጥንካሬን ይስጣችሁ።
    የጀመራችሁትንም መልካም ስራ እግዚአብሔር ያሳካላችሁ።

  • @asmaraabreha1877
    @asmaraabreha1877 Рік тому +9

    ጽናቱ ይስጣችሑ የሁሉም ስደት ላይ ያለ ወላጅ ስጋት ነው ፈጣሪ ይርዳ

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 Рік тому +1

    ጠንካራ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ እንዲሁም ያፅናችሁ

  • @godislove4988
    @godislove4988 Рік тому +2

    እ/ር ጽናቱ ይስጣቹ በጣም ያማል ቅድሴ በገነት ያንረው 🇪🇷🇬🇧🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 Рік тому +3

    በጣም ያሳዝናል ይህ ነገር በኛም ቤት ገጥሞናል ነገር በጣም ግራ ያጋባል እሄ ነው የሚባል ነገር የለም በጣም ጥናት የሚፈልግ ነገር ነው

  • @momo9071
    @momo9071 Рік тому +8

    የልጅ ሀዘን ከባድ ያፅናችሁ

  • @mafiw
    @mafiw Рік тому +7

    የሚያበረታው እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ያበርታችሁ❤። እዚህ ሀገር ፈተና ሆኗል ይሄ ነገር 😢

  • @samsonbeza-po4np
    @samsonbeza-po4np Рік тому +2

    እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በመዝናኛ ነገሮች የተሸፈኑ ብዙ ችግሮችን አሉና ቆም ብለን ወደ ራሳችን እንመልከት።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +6

    እግዚአብሄር ያጽናችሁ 🙏🏽 የጀመራችሁትን መልካም ስራ እግዚአብሄር ያከናውንላችሁ::

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 11 місяців тому

    የልጃችሁን የቅዱስን ነፍስ እግዚአብሔር በገነት ያኑረው እናንተንም ፈጣሪ ያበርታችሁ !!!
    ስሙ እንዲጠራ እንዲታወስ ያደረጋችሁት ውጤቱ የተዋጣ እንዲሆን የሁላችንም ምኞት ነው ።

  • @negedegetachew8341
    @negedegetachew8341 Рік тому +3

    እግዚአብሄር ያፅናችሁ የልጅ ሀዘን ለቤተሠብከባድ ነው

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 Рік тому +11

    ለኔ ነው ልበል በጣም ምወደው ወንድሜ በጣም ቤተሰቡን አፍቃሪ ሀገር አፍቃሪ ደካሞችን ሚረዳ እናት አባቱን ሚወድ በቅርብ አጣሁት😭😭😭😭ትልቅ ሀዘን ላይ ነን

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Рік тому +2

      እመብርሀን የልብሽን ሀዘን ታቅልልልሽ😢

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 Рік тому +1

      @@ituneethiopia8427 amen 😭😭kbade nwe

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 Рік тому +4

      እግዚአብሔር ያፅናናችሁ

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 Рік тому +2

      Egziabher yathnachu

    • @be8cab
      @be8cab Рік тому +2

      ጌታ እየሱስ እቅፍ ድግፍ ያድርጋቹ

  • @mhk579
    @mhk579 Рік тому +5

    ህይወትን የሚያጣፍጠው በችግር እና በመከራ ሲታለፍ ነው ስለዚህ ፅናቱን ይስጣችሁ my condolences to your family !

  • @senait7876
    @senait7876 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው እግዚአብሔር ነፍሱን አፀደ ገነት ያኑረው ።እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአቦሔር ነሳ። ሌላ አለም ከዚህ የተሻለ አለም አለ ማንም ሰው ምድር ላይ ለዘለአለም አይኖርም

  • @bethel2
    @bethel2 Рік тому +5

    ሁሉም ሲደርስበት ነው የሚያውቀው: ከባድ ነው እኔም በቤተሰብ ደርሶብኛል እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @alemtsehay6814
    @alemtsehay6814 Рік тому

    ነፍሱን ይማርልን። እስከመጨረሻው እግዚአብሔር አምላክ ፍጹም መፅናናትን ይስጣችሁ። በጣም አስተማሪዎች ናችሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @mathiasmakonnen7591
    @mathiasmakonnen7591 Рік тому +2

    Immense respect to a very strong and wise Mother !

  • @abebamengestu9914
    @abebamengestu9914 Рік тому +3

    ልክ ነሽ እህቴ ምንም አይረሳም ለስዐት ለደቂቃ ግን መኖር መብላት ሙጡጣት መልበሱ ግድ ነው ከልብ እይጡፉንም ሁሌ ከኛ ናቸው!!!

  • @NahomAsefa-w3v
    @NahomAsefa-w3v Рік тому +1

    ጌታ ሰላበረታቹ ጌታ ይመሰገን መንፈሰ ቅዱሰ ያፅናናል ሰሙም አፅናኝ ነው እኔንም ያፅናናኝ መንፈሰ ቅዱሰ ነው 2015 በዚህ አይነት ኬዝ ሁለት ልጅ ነው ያጣሁት

    • @enat-fr7tf
      @enat-fr7tf Рік тому +2

      እግዚአብሔር አምላክ የእዮብን ትእግስት ሁሉንም አጥቶ የሚያመሰገን የሱን ጽናት ይስጣችሁ በበረከት ይጎብኛችሁ

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 Рік тому +1

    አላህ ጽናቱን ይስጣችሁ ልጅን ማጣት ከባድ ነው እንያ አባት ያሉት ትክክል ነው ለመጽናናትም የሚጠቅም ነገር ነው ከ ስድስቱ የእስልምና የእምነት መሰረቶች አንዱ በቀዱአ እና ቀደር ማመን ነው ይህም ማለት በህይወታችን ውስጥ የሚከሰቱ ጥሩም ይሁን መጥፎ ክስተቶች ገና እኛ በእናታችን ማህጸን የአራት ወር አካባቢ ጌታችን አላህ ቀድሞ የጻፋቸው ናቸው

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Рік тому +2

    እግዛብሄር ያጽናችሁ😢ይደግፉችሁ

  • @haregtedla7323
    @haregtedla7323 Рік тому

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ጠንካራ ቤተሰብ ናችሁ። ዝም ብዬ ግን ሳስበው ሁሉም ነገር የተሟላለትልጅ ነገን አይጓጓም ነገ ተምሬ ሰርቼ ለናቴ ይሄን አድርጌ ለአባቴ ይሄን ገዝቼለት አይልም ሁሉም ሟልቷላ ለምን እማራለሁ ተምሬስ ምን እሰራለሁ ለመኖር የሚያስፈልኝ ሁሉ በቤቴ አለኝ ብሎ ስልችት የሚላቸው ይመስለኛል።

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ግብዞች እግዚአብሔር የሚወደውን ነው እየስራችሁ ያለው ነፍሱን በገነት ያኑረው

  • @asgedomtesfay2290
    @asgedomtesfay2290 Рік тому +1

    በጣም በጣም ያሳዝናል !! እግዚአብሔር ያፅናቹሁ !!

  • @AtoMedia
    @AtoMedia Рік тому +3

    ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናናችሁ 🖤

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Рік тому +2

    Seifu I Am Appreciated For You Seifu You Are Wonderful

  • @MesfinGirma-py4sn
    @MesfinGirma-py4sn Рік тому +7

    My prayers and condolences are with the family. MAY HE REST IN PEACE .

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 Рік тому +1

    ለንሰሀ እና ለስጋው ደሙ ያብቃቹ: እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹ

  • @Alexis1003-w6d
    @Alexis1003-w6d Рік тому

    ማረግ የምትችሉትን ሁሉ አርጋችኋል. But Kdus was too good for this world. ቅዱስ ከልዑል እግዚያብሄርጋ ነው

  • @1587-fazr
    @1587-fazr Рік тому

    እሰይ. እኳን. ያፀናኸ. እግዚአብሔር. ደግሞ. ደጋግሞ. ያፅናችሁ. ❤❤❤

  • @777MK37
    @777MK37 Рік тому +1

    እግዛቤሔር ያበርታችሁ።

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Рік тому +2

    ሞት እራሱ ለምን አይገለነም ለምን እራሳችንን አጥፉ ይለናል? ምክንያቱም ይሄ ሞት እግዚአብሔር የላከው አይደለም ግን ሰይጣን እርኩስ ነዉና እሱ ቢገለን አንተ ገደልክ ሊባል ነው ስለዚህ የሰዉን ልጂ እራሱን በራሱ አጥፍቶ ሲኦል እንዲገባ ነው ሀሳቡ። ይሄ ሀሳብ ደሞ የሚመጣብን የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ሲለየን ነው ስለዚህ ቀናችንን ዉሎአችንን ከእግዚአብሔር ጋ ካደረግን ጪንቀት ቦታ የለዉም። በተረፈ መምህር ተስፋየ አበራን አዳምጡ። የድንግል ልጂ ቅዱስ እግዚአብሔር ይቅረበን። እሱ አለሁ ይበለን። አሜን!

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Рік тому +1

    ወይኔ እንዴት ያሳዝናል😭 ይሄን የመሰለ ልጅ ኡፍፍፍ...

  • @chrisbelete7639
    @chrisbelete7639 Рік тому +3

    Both of you are strong rest in peace

  • @letegabriel2721
    @letegabriel2721 Рік тому +5

    I am sorry, It must be very hard to lose a child, your pain is ours, we feel you Kudus family, Ajokum Ajokum. Rest in peace Kudus.

  • @semerehabte5738
    @semerehabte5738 Рік тому +3

    May God give you the strength and courage to pull through this tragedy...May his young Soul rest in eternity.

  • @mylady9674
    @mylady9674 20 днів тому

    ነፍስ ይማር

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 Рік тому +1

    ዝም ብዬ ሳስበው አባት ሐዘን ጠንከር የምታደርግ ይመስለኛል የቤቱን ባላውቅም ጥሩ ሚስት አለችህ በተቻለህ መጠን ወጣ ደግሞ ዕያደረጋችሁ ያለው ነገር ትልቅ ነገር ነው ከዚህ በኋላ እሱን በማጣታችሁ ማዘን ሳይሆን በሱ ስም በምታደርጉት ነገር መደሰት ነው ይገባኛል ምክር ቀላል ነው ይህን እያፃፍኩ ከልጅህ ጋር የተነሰህውን ፎቶ ሳየው እንባዬ መጣ ግን ይበቃችሁል ከዚህ በላይ መዘን እግዚአብሔርንም ማስቀየም ነው ሀዘኑ በውስጣችን አለ አትበሉ በምታደርጉለት ነገር ተደሰቱ ።

  • @mamok3479
    @mamok3479 Рік тому +4

    መዳኒቱ እራሱ እራስን ማጥፋት ያበረታታል፣ ቤተ ክርስቲያን እና መንፈሳዊ ትምህርት የበለጠ ውጤት አለው።

  • @meseretarebo6859
    @meseretarebo6859 Рік тому +1

    ልጅ ማጣት ያውም በዚህ ሁኔታ አቀዋለው ከባድ ነው ፈጣር የውስጣችንን እመም ያቅልልን

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Рік тому +2

    May God Give U Comfort.

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 Рік тому +3

    ልጆች እራሳቸው የመረጡትን የሙያ ዘርፍ እንዲማሩ እድሉን ስጧቸው ዶክተር ,እንጅነር ካልሆንክ እያሉ ማጨናነቅም

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 Рік тому

    R I P ,very beautifull family be strong , God bless this family

  • @manaytoshbedada6090
    @manaytoshbedada6090 Рік тому

    መንፍሳዊ ህይወት ማስተማር አለብን ልጃችን አለበለዚያ አጋንት ማደሬያ እንወናለን ሊላ ምክንያት የለም

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Рік тому

    አንድ የዮኒቨርስቲ ተማሪ ዲፐሬሽን ካለበት መማር ይችላል?????????

  • @edenz7956
    @edenz7956 Рік тому

    የልጅ ሞት ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናቹ

  • @titibibi
    @titibibi Рік тому +3

    Sorry for your loss. What a wonder famiiy ! Though depression is a combination of environmental and genetic/mental hormonal imbalance sometimes the mental hormonal issue so strong making it difficult to treat . It is also true sometimes treatment intally makes the symptoms worse including sucide. Condolences to the family..

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 Рік тому +8

    RIP . I never understand suicide. Death is permanent. I dont want to die before my time. I want to stay alive so i can watch my favorite tv show when a new season comes out next year. It seems stupid but it is my wish to stay alive. I want to hear when Adele releases a new song. She helps me to stay alive. Simple things. I want to travel the world. If im dead i can’t do that. People need a reason to stay alive.

    • @michaelcorleone1861
      @michaelcorleone1861 Рік тому

      Good for you that you are so awesome.. No need to brag around. If you don't understand mental health just shut up and take your idiot self away. No body care how you are and why you want to live.

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Рік тому +2

      Omg really.. Are you a teenager? Is this a purpose of life or you don't have a goal in life??? find a meaningful way to become better......also adel should not be your roll model if you are Ethiopian... So many thing you can do to feel better from your pain but I am not going to stop you from what you doing tho...

    • @rahwa138
      @rahwa138 Рік тому +1

      I am sorry, I think you have undiagnosed depression yourself. What happens if the TV series is cancelled or ended? What happens if Adel stops singing? That shouldn't be your goal in life or a reason for living. It's actually sad.. I have depression too/mostly low mood but I was never ever suicidal... I'm just having difficulty finding my goal and have pation deficiency. I do think that when people end their life, it must be so bad for them to the point that they think they have no way out in this world. So I never ever understand that. There is always a way. There is always a better day. So i advise you kindly to review your life goals as you may find yourself depressed if you have not already. And just find another coping mechanism. Good luck

    • @desertlumi1420
      @desertlumi1420 Рік тому

      @@rahwa138 LoL
      Thank you for the quick misdiagnosis. Just because you are struggling doesn’t mean we all are. If my show ends , adios it has ended. Im not gonna kill myself over it. I move on to the next one. The same goes to Adele.i will move on to the next artist.The point of my life is not to be an idle / remain stuck in never ending loop.

    • @desertlumi1420
      @desertlumi1420 Рік тому

      @@ituneethiopia8427 lol ok doc.

  • @mediftsum8752
    @mediftsum8752 Рік тому +1

    እግዛብሄር ያፅናችሁ ህመሙን አቀዋለሁ
    የህቴን ልጅ ያጣሁት በተመሳሳይ ሁኔታ ነው

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Рік тому

    ፍላጎትህ ሙሉ እንዲሆን ፈጣሪህን ጠይቅ ።

  • @Mana-cc6jc
    @Mana-cc6jc Рік тому +2

    Very sad to hear such accidental death. You are a good example to others

  • @Useruser-zg7zw
    @Useruser-zg7zw Рік тому +11

    Seifu sometimes you don’t have patience to listen your guest. The father wanted to say more but you cut him off a couple of times.

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 Рік тому

      Endet endemyanaded eko mesmat yetefelwgew neger sayesema seker! Betam yabesachal eko! This very common now in our people. When you listen you will get so much wisdom. Mastewal yesten lela men yebalal!🙏👊👍

  • @ummubina3291
    @ummubina3291 Рік тому

    Uufff yene enat fetari betam yasaznal. Fetari yirdash.

  • @Jegolejegole
    @Jegolejegole Рік тому +1

    May his soul Rest In Peace

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 Рік тому +1

    Ewnet bezu welaj yemarbetal

  • @hermelabisetegn
    @hermelabisetegn Рік тому +9

    May he rest in peace.May God comfort you................. As someone in the 20's and experienced a mental disorder at sometime in my life .i can say that 20's is an age where we may experience depression because of a lot of resons and ask a lot of questions in our life and when we want to get reasonable answers to the questions we will face .this questions can even be existential questions,religious questons ......and this are actually the major questions that should get answered in some way and the way we can know why we are created and how we should live ..... living in the Ethiopian community has more better access to get this knowledge and Ethiopians living abroad need to take their children to religious organizations to let them learn .Cause Even if we have everything this world can offer but there would be a sense of emptyness which not even psychiatry can answer or get solution to that.

    • @user-jm7kz8rn5l
      @user-jm7kz8rn5l Рік тому +1

      I have experienced loss of my daughter in college, which they told me it is suicidal. Only God knows what happens. Which I am dealing each day with my loss which is difficult. What I want to say to you is be open to your family tell what you are feeling. When negative thoughts are coming, say no to those and think about your dad/mom, or other families who loves you. Nothing might not interest you, but you will be fine if you try to be patient. As you said, talk to religious people or groups. Remember there are people who loves you ❤

  • @cookwithm919
    @cookwithm919 Рік тому

    ሰብሀንአላህ ያሳዝናል

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому

    Thanks Ethiopia.

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam Рік тому

    Egzabher yatsnanachehu. "Don't waste your pain." Tiru mikir yimeslegnal. Passing through pain wisely develops character leading to PURPOSE everyone of us have been created to do. Joseph story from the Bible is a good example.

  • @fetiyasiraj3533
    @fetiyasiraj3533 Рік тому +1

    Yasazenale allah lemalaw betasab metenanaten yestacho

  • @martasila5996
    @martasila5996 Рік тому

    May God comfort you.

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 Рік тому

    የሀዘን ዳርቻ ያድርግላችሁ:: ሰይፉ ግን ምነው እንጦጦ ሄጄ ሲሉ አባትየው ቆረጥከው???

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Рік тому +1

    Geta hoye senatun yestachehu betam yasazenale

  • @genetkiberet7740
    @genetkiberet7740 Рік тому +1

    You guys bless you have each other and friends and family I'm alone Except My God he keeps me shelled from all mental and all tenement just have your God okay I lost from 16-21 hard work and love the children I love more than in this world but I here I just say you okay consetreta the one you have on hands

  • @ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ
    @ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ Рік тому +3

    ግን ከአሜሪካ ትዳረ ዉስጥ የናንተ ትዳረ በረክቶላችሁአል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Рік тому +1

      እረ አሜሪካ ዉስጥ ብዙ የተባረከ ትልቅ ቦታ የደረሱ ልጆች ያፈራ ትዳር ሞልቷል።

    • @enat-fr7tf
      @enat-fr7tf Рік тому

      የነሱ ግዜ ጥሩ ነው የአሁኑ ጀነሬሽን ነው የተበላሸው ያለፉት 15 አመታት ራስወዳድ ቁሳቁስ አምላኪ ሆንን መሰለኝ

  • @belaineshworede5756
    @belaineshworede5756 Рік тому

    To Mather and father I feel your pain

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 Рік тому

    እር ፅናቱን ይስጣቹ ውይ 😂 እር ሁሉንም ይሰውር ከልጅ ሀዘን

  • @hanahagos7732
    @hanahagos7732 Рік тому

    አጉል የሆኑ መጻህፍት ስለሚያነቡ ነው. በዛክፉ መንፈስ እየገባባቸው ነው. ከዚህ ነገር ልጆቻችን ይጠብቅልን. ነብሱን ይማር ቤተሰቡም ጥናቱን ይስጣቸው. እንደዚህ ዓይነት ችግር ሲገኝ ወደ ጸበል መውሰድ ነው.

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu Рік тому

      Don’t judge ( endet endemijemrachew Bedenb ayitawekim )
      Geta yidreslin😢😢😢 I’m very very very scared of this depression/ suicidal thoughts

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Рік тому +2

      That's not always true, there's a depression caused by chemicals in balance in the brain. There are also different types of depression.

  • @selomekifle9418
    @selomekifle9418 Рік тому

    much grace

  • @Betesfa
    @Betesfa Рік тому +1

    ክርስቶስ ምድር ላይ እያለ የሞቱ ሰዎች ያስነሳ ነበር እንዲሁም ዳግም ሲመጣ በመቃብር ያሉ ሰዎች ከሞት እንደሚነሱ ያስተምር ነበር ለዛም ነው አልአዛር ከሞተ በሗላ እህቱ ማርታ እያለቀሰች ለኢየሱስ ስትነግረው ወንድምሽ ይነሳል ሲላት በመጨረሻው ቀን እንደሚነሳ አውቃለሁ ያለችው ኢየሱስ ግን ወዲያው እንደሚያስነሳው ነበር እየነገራት ያለው ስለዚህ የሞቱ ሰዎች ይነሳሉ ልጃችሁ ከሞት ሲነሳ ለማግኘት ከፈለጋችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠውን የትንሳኤ ተስፋ ከማያስተምር ሀይማኖት ወጥታችሁ ልጃችሁ እንደነገራችሁ እውነተኛውን ሀይማኖት በራሳችሁ መርምራችሁ አግኙት ልጃችሁ እንደውም ዶ/ር ከተናገሩት ተነስቼ ብናገር ስለ ትክክለኛው እውነት የሰማው ነገር እንዳለ ይሰማኛል ስለዚህ እውነት ነው ሀይማኖት ከቤተሰብ አይወረስም እያንዳንዱ ሰው ቃሉን በደንብ ተምሮ መርምሮ የሚያገኘው ነው:: አትመራመሩ ሰባኪዎችን አትስሙ እያሉ ህዝቡን ተስፋ ቢስ ያደረጉት የሀይማኖት አስተማሪዎች በንፁሀን ደም ተጠያቂዎች ናቸው ማቲዎስ ምዕራፍ 23 እና ራዕይ ምዕራፍ 18ን ሙሉውን ምዕራፍ አንብቡት መፅሀፍ ቅዱስ የሚሰጠውን ተስፋ ለማወቅ ከዚህ በታች ያለውን ሀሳብ አንብቡት ኤርሚያስ.29:11 እኔ ለእናንተ የማስበው ጥፋትን ሳይሆን ህይወትን ነው ብሎናል አስደሳች ህይወት ይመጣል በቅርቡ አንብቡት
    ሰው ሁሉ ሊሰማው የሚገባ የምስራች በቅርቡ መንግስትህ ትምጣ ብለን የምንፀልይለት ንጉሱ ክርስቶስ ብቻውን ምድርንም ሰማይንም ያስተዳድራል ዳንኤል.2:44, ሞት ይቀራል ራዕይ.21:3,4 በሽታ ይቀራል ኢሳያስ.33:24 የመኖሪያ ቤት ችግር ረሀብ እና ስራ አጥነት ፈፅሞ አይኖርም ኢሳያስ.65:21-25 የቤት እንስሳት እና የዱር አውሬዎች እንኳን በአንድነት ይኖራሉ ኢሳያስ.11:6-9 የሞቱ ወዳጅ ዘመዶቻችን ልክ እንደ አልአዛር ከመቃብር ይወጣሉ ዮሀንስ 5:28,29 ኢሳያስ.26:19 ዮሀንስ.11:44 ጦርነት አይኖርም መዝሙር (46):9 ይንን የመሰለውን አስደሳች ህይወት ለማግኘት መፅሀፍ ቅዱስን መማር ያስፈልጋል 1ጢሞቲዎስ 2:4 ኢሳያስ.48:17,18

    • @enat-fr7tf
      @enat-fr7tf Рік тому

      ከኦርቶዶክስ እምነት በላይ ስለ ክርስቶስ ትንሳኤ የሚያስተምር የለም ትንሽ ቀዳዳ ስታገኙ ራሳችሁን ትክክለኛ አድርጋችሁ ትሰለፋላችሁ የነሱ ስህተት ስለሀይማኖት ልጁ ጥያቄ ሲያቀርብ በራሳቸው ከመመለስ ይልቅ ወደ ሀይማኖት አባቶች ወስደው ጥሩ ግንዛቤ እንዲይዝ ማድረግ ነበረባቸው ብዙ ገንዘብ አውጥተን ልጆቻችንን እናስተምራለን ምንም ሳንቲም የማናወጣበትን ሂወት የሆነውን ን ቃል ግን እንዲማሩ ግዜ አንሰጥም በአለም ውድድር ውስጥ ሆነን ዋናውን ነገር ጥለናል

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 Рік тому +3

    When I see his graduation’s picture I can see his sad eyes instead happiness, It is so sickening to think as mother with so much fear what will happen to our young adult kids especially after the Covid the one working at home 😂 just pray God creat us for his purposes and they are not ours we don’t owns them they just growing through us. Almighty is with you❤❤❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Рік тому +1

    Egzhabhir nefshen begenet yanurlin enantem Egzhabhir yasenachu

  • @fetiyasiraj3533
    @fetiyasiraj3533 Рік тому

    Hezan macheme ayersame gen mebartate alebene

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 Рік тому +11

    depression doesn't come overnight there will definitely be a history then a trigger.Habesha parents knowingly or unknowingly push kids through their desire be it career religion sexuality or even choosing a partner it has to be their way no wonder these kids are sick the community needs to wake up and address this issues openly I am sure these parents are good and they were trying their best for their kid am not judging but why was the kid still in school while he still was struggling for his mental health??? health comes first then school why didn't he stop school and be in close sight where he can be looked after and treated for his illness?? and the dad said he was ok 2 weeks ago mate do u know about mental illness you can be ok an hour ago still unalive urself after that mental health needs alot of awareness am surprised with this given his mother is a doctor even if she wasn't a psychologist nor psychiatrist that should have ring a bell you don't beat mental illness such as depression and anxiety with medicines only the key element is awareness and practising that awareness not only for the patient but also for the people surrounding the patient in this instance the parents and it takes time he told you 6months ago and you guys thought it must have disappeared no! it takes time perhaps years probably before he told you he held it inside for years too when he tells you is when you act quick you don't send him back to school you read you research and you take decision not leave it in his hands am not blaming but i am talking within my own experience

    • @fetyamohamed7458
      @fetyamohamed7458 Рік тому +1

      Sounds very judgmental. Having knowledge and be a real parent is different in all aspects.

    • @titibibi
      @titibibi Рік тому +2

      Too much judgment. They could have done anything and the out come could have been the same. Don't blame them please. They have been through alot. I am sure they have done all to there knowledge. Beyond and above probably? I am not sure by what you mean he should had not gone to school. Are you suggesting he should had been sitting around with no activity ? They said he has been seen by a doctor. They have been following his doctor recommendation obviously. Please be sensitive and respectful. I guess you are not a parent ...for you to pass all this judgment on them.

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 Рік тому

      @@titibibi that wasn't a judgement I mentioned some cultural flaws living in a western society as well as issues of mental illness awareness which is always a sensitive issue to most Habesha people you prefer to live in denial than reality in your ignorant world depression is laziness that will fade away on its own in time and when someone tries to enlighten you you react some type of way but your adverse reaction can not be a solution the solution is open dialogue and acknowledging the real issue you guys always deflect from reality parenting blah blah no one talked about parenting here except you

    • @Hayat79725
      @Hayat79725 Рік тому

      @fetyamohamed7458 nothing to do with knowledge awarness is all it takes I mainly linked their case to our community most of the time in our community mental illness is highly underestimated that's the highlight of the comment don't activate your defence mode just for the sake of replying bring something to the table

    • @pearls1626
      @pearls1626 Рік тому

      @@Hayat79725You might have a point.
      Maybe he should have continued with counselling…as mental health takes long time to heal,
      Sometimes we think of accomplishment instead of well-being.
      But there is no guidelines for parenthood.
      We just have to do the best we can.
      And they did.
      May his Soul Rest In Peace.
      My Condolences to the family.
      One day at a time …..
      A song by Lynda Randle.
      One day at a time, sweet Jesus
      Thats all I'm asking of You
      Just give me the strength to do everyday
      What I have to do
      Yesterday's gone, sweet Jesus
      And tomorrow may never be mine
      God help me today
      Show me the way
      One day at a time
      I'm only human
      I'm just a woman
      Help me believe in what I could be
      And all that I am
      Oh, show me the stairway
      That I have to climb
      Lord, for my sake, teach me to take
      One day at a time.
      God bless you.

  • @hiwotgudeta7587
    @hiwotgudeta7587 Рік тому +3

    So sad

  • @menderin4228
    @menderin4228 Рік тому

    ነፍስ ይማር ግን የሚያሳዝነው አባትም እናትም ጭልጥ ብሎ የጠለቀ ሳይንስ አምላኪ ናቸው የመንፈሳዊነት እሩብ ፐርሰንት እንኳን እምነት የላቸውም ያንገት ማህተም እንኳ የሌላቸውና በስመ ኦርቶዶክስ ከመጠራት ውጭ ቁም ነገሩ ልጃቸው አይምሮውን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮት ወይም ወርሶት የነበረው የዲያቢሎስ እርኩስ መንፈስ ነበረ በተጨማሪም በፍልስፍና (philosofy) ሲያጠና ነበረ ከምርምር ወይም ከብዙ የጥርጥርና አስተሳሰቦችን ሞልቶት መኖርህ የለብህም በሚል የአይምሮ በዲያቢሎስ ግርዶሽ እጁን ይዞ አንገቱ ላይ ገመዱን አስገብቶ ያኔ ነፍሱ ስታጣጥር ዲያቢሎስ እየሳቀ የልጁን ነፍስ ወደሲዎል መንገድ መራት ይህ ነው ጥሬ ሐቁ። ። ።ከዚህ በተረፈ ወላጆቹም ቢደርሱለት ኖሮ ከፍ ሲል የአይምሮ ታማሚ መሐከል ከመክተት ዝቅ ሲል ሳይካትሪስት፣ሳይኮሎጂስት...ወዘተ ቅብጥርጥሮስ ውስጥ እየወሰዱ ኪኒን ከመጋት ውጪ ሌላ አይፈይዱም ነበረ ሚሲጢሩና መድሐኒቱ መሆን የነበረበት ያኔ እናትየውን በጥርጥር መንፈስ በጥያቄ ሲያጨናንቃቸው በነበረ ወቅት ነገሩን ነቅቶ "ከሰማይ በታች እንድንበት በተሰጠን የአምላኮች አምላክ፣ የጌቶች ጌታ፣ የነገስታት ንጉስ ፣ ሰማይና ምድርን በፈጠረ ከእናታችን ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም በተወለደው በእየሱስ ክርስቶስ ስም ፀበል በማመን ቢያስጠምቁት አይምሮውን የወረሰውንና የመኖር ትርጉም ያሳጣውን የዲያቢሎስን እርኩስ መንፈስ ተገላግሎ ዛሬ በሒዎት ባገኘነው ነበረ። ዳሩ ግን ወላጆች ካልነቁ ልጆች ምን ያድርጉ በድጋሜ ነፍስ ይማር።

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Рік тому +2

    የወጣት ቅዱስ መሞት ልብ የሚሰብር ነው ወላጅዎቹ በምክናየት ላይ የተደገፈ ሃይማኖት ሳይሆን የውርስ ሃይማኖት መከተላቸው ለቅዱስ የነፍስ ጥያቄ መልስ ሊሰጡት ባለመቸላቸው ሊረዱት አልቻሉም አሁንም ቢሆን ሌሎች የዳፕሬሽን ተጠቂ የሆኑ ወጣቶችን ለማገዝ ሲነሱ የሚያምኑት ሃይማኖት ምክናየታዊ መሆኑን ለሌሎች ማስረዳት መቻል አለባቸው የቅዱስ ጥያቄ ወላጆቹንም ቶሎመፈትሄ ካልሰጡት ወደዲፕሬሽን የመምራት አቅም ይኖረዋል ነገር ግን መፀሃፍቅዱስ ብቻውን በቂ መልስ እንዳለው እና ከዲፕሬሽን የሚያላቅቅ እውቀትና መንፈስ እንዳለው ቢያውቁ ጥሩ ነው

    • @enat-fr7tf
      @enat-fr7tf Рік тому

      የውርስ የሆነ ስለሆነ አደለም ስህተቱ የነሱ ስህተት ስለሀይማኖት ልጁ ጥያቄ ሲያቀርብ በራሳቸው ከመመለስ ይልቅ ወደ ሀይማኖት አባቶች ወስደው ጥሩ ግንዛቤ እንዲይዝ ማድረግ ነበረባቸው ብዙ ገንዘብ አውጥተን ልጆቻችንን እናስተምራለን ምንም ሳንቲም የማናወጣበትን ሂወት የሆነውን ን ቃል ግን እንዲማሩ ግዜ አንሰጥም በአለም ውድድር ውስጥ ሆነን ዋናውን ነገር ጥለናል ስለዚህ በስንዴ በእርዳታ ከመንገድ ተጎትተህ የገባህበት ሀይማኖት ሳይሆን ቤተሰብ አንተን ማህበረሰቡን ይዞ ያቆየበት እምነት በራሱ ምስክርነት ነው ግን ደሞ የዘመኑ ልጅ በሚገባው መንገድ ደሞ ማስተማር ጥያቄ ሲያነሱ በሀይማኖት አባቶች በኩል መልስ እንዲያገኙ ማድረግ ጥሩ ነው

    • @getutolla4312
      @getutolla4312 Рік тому +1

      @@enat-fr7tf በርግጥ ይህንቢያደርጉ ያንን ቢያደርጉ መልካም ነበረ ማለት ወላጆችን የጥፋተኝነት ስሜት እንዲሰማቸው ስለሚያደርግ አግባብ አደለም እኔ ኮሜንት ያረኩት ለወደፊት እንዲያስቡበት ብቻ ነው እንጂ ለመውቀስ አደለም ማንም ይሄ ይመጣል ብሎ ለመጠንቀቅ ከባድ ነው
      እናቱ" አንቺግን ቅዱስ ቃሉ ምን እንደሚል እስቲ" አንብቢ ማቴ 22:9-10 ንጉስ ላዘጋጀው ሰርግ ተገቢ የሆኑትእነማን ናቸ?መንግዳር የቆሙ ድሆች እና አድራሻ ቢሶች አይደሉምን?ሙሽራውም ኢየሱስ መሆኑን እወቂ ታዳሚዎቹም እኛ በፀጋው አምነን የዳንነው አህዛቦች ነን ሌላው ማቴ25:31-46ም እንብቢ መፀደቅ የምትችይው ለተራቡ ስንዴና ዘይት እንዲሁም ለታረዙ ልብስ በማልበስ እንጂ በፀሎትና ስግደት አደለም
      ኦርቶዶክስስ የተስፋፋችው ቃሉ እንደሚለው በማስተማ ይመስልሻል?ክርስትናን ቀድመው የተቀበሉ ገዢዎች/አፄዎቹ/በወረራ የያዙትን ህዝብ ቄሱ ከወታደር ጋር እየዘመተ ምርኮኛውን በሙሉ ያለፍቃዱ ወንዝ ይዞአቸው በመሄድ ከዚህ ወዲያ ሃይለገብሬል ከዚያ ወዲህ ወለተ ጎርጊስ በማለት የተጠመቀ ህዝብ አደለም እንዴ? እስቲ ከዘርሽ አንድ አምኖ የተጠመቀ ንገሪኝ ሁሉም ከወላጅ በውርስ ያገኘው እምነት ነው ቃሉ የሚለው ግን 40/80የተጠቀ ሳይሆን የመነየተጠመቀም ይድናል ነው የሚለው አንቺ በ80ቀንሽ አምነሽ ነው የተጠመቅሽው?ደግሞ ወደሃይማኖት አባት ቢወስዱት ነበረ ጥሩ ያልሽው አንቺ የምታምኚውን ማወቅ እንደማይገባሽ ማሰብሽ ይገርማል የቄሱ እውቀትና እምነት ለራሱነው እንጂ አንቺን አያድንሽም ደግሞስ የትኛው አባትነው ለፊሎዞፊ ተማሪ መልስ ሊሰጠው የሚችለው?ቢበዛ 3ጊዜ7ተጠመቅ ቢሉት ነው

  • @asterreuter1243
    @asterreuter1243 Рік тому

    Egzibehir yatnachu

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 Рік тому

    fetare tsenatun yesetachu gene manegnawem sew wedfetare seyamlke kedebert yewetal

  • @Oceanluvqueen
    @Oceanluvqueen Рік тому

    Nebisun fetari yimarew! Le betesebum fetari metsinanat yistachew

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Рік тому

    Abete geta hoye adera endesetehne melesen lantew adera seten kekefu hulu beseh yetebeku eg,/r yatsenanachieu

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 Рік тому +2

    አሜሪካ ሐገር የሐቡሻ ልጅ እራሱን አጠፋ እኔ አያሳምነኝም ። እኔ አላምንም 😮😮😮😢😢

  • @mesekermetilahun8643
    @mesekermetilahun8643 Рік тому

    Fetarye kezheme belaye yebrtacu

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 Рік тому

    💚💛❤️🙏🏽🙏🏽Nefsune yemar!!🙏🏼🙏🏼

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому +1

    Wow 😮 it's ok ስይፉ ፋንታሑን እቺ አለም የፈተና አለም ነቾ ነጭም ሑን ጥቁር ተማርክ አልተማርክ ደሐ ሑን ሐብታም ።

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fetiyasiraj3533
    @fetiyasiraj3533 Рік тому

    Salmen kemyaweke sawach marake now medanetwe

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Рік тому

    Nefse yemare