ወሎ ደሴ - ሮቢት ገበያ # wollo dessie robit market

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @fathumafa7937
    @fathumafa7937 3 роки тому +1

    ምርጥ ሀገሬ ደሴ

  • @ትውከልቱአላህ
    @ትውከልቱአላህ Рік тому

    ውይ ❤❤❤❤ትዝታብች😢😢😢

  • @rozarozi9629
    @rozarozi9629 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን ብሮ በሂወቴ ገበያ መሄድ አልወድም ጏጀኛየ የቧንቡሀ ልጅ ነች እኔ ደግሞ አገር ግዛት ስለነበረ ገበያ የምሄደው ለእስዋ ስል ነው ሂጄም ቆስጣ እና ጢማቲም ምናምን ገዝቼ እመለሳለሁ አይ ትዝታ ያግዜ ይናፍቃል

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому

    እሚገርመው አልተቀየረችም እስካሁን ሮቢት ገባያ

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 3 роки тому

    እምየ ደሴ

  • @zizuyoutube2651
    @zizuyoutube2651 3 роки тому

    ወይኔ በስት ጊዜየ አየሁት

  • @hanihanna4907
    @hanihanna4907 3 роки тому

    እቁላል ላክልኘ

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    ውይ ሀገራችን

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 3 роки тому +1

    ወይኔ እኔ ገበያ መሄድ ስወድ ነበር ግን ብር ይዤ የምሄድ ከሆነ አትክልት ሽጭና ስባል ግን አቤት ያለኝ ጥላቻ

  • @gnahali1366
    @gnahali1366 3 роки тому

    ሠላም

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ አንድም ማስክ የለበሰ ሰዉ የለም

  • @debbasyohannes2272
    @debbasyohannes2272 3 роки тому

    አቦ ምንአለበት አስተዳደሩ ትንሽ ቢያሻሽላት፣ ልክ ከ 40 አመት እንደነበረችው ነው።

  • @neimaseid835
    @neimaseid835 3 роки тому

    wey tizeta

  • @هقهقتبنب
    @هقهقتبنب 3 роки тому

    እርቢት ትዝ ይልኛል። ሌባ ሰርቆኝ እየሮጥ ሴሄዲ