ጉዞ ወደ ወሎ - ደሴ ዙሪያ ጉጉፍቱ አካባቢ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 151

  • @fozyafozya4404
    @fozyafozya4404 3 роки тому +29

    ማነዉ እንዴኔ የጉጉፍቱ ልጂ እስኪ የጉጉፍቱና የዳጂወሌ ልጆች ካላችሁ ሰላም እንባባል በተለይ ስደተኞች ሀገራችንን ስታዮት ደስ አላላችሁም?

    • @zinatayalew85
      @zinatayalew85 2 роки тому

      እኔም የዳጅ ወሌ ልጅ ነኝ

    • @fozyafozya4404
      @fozyafozya4404 2 роки тому

      @@zinatayalew85 የትአካባቢነሺ እህቴ እንተዋወቅ እኔ ከት/ቤቱ በላላይ ነኝ

    • @zinatayalew85
      @zinatayalew85 2 роки тому

      @@fozyafozya4404 ወሌ ነሽ እደ እኔ ልቦ እና ደርቃ የሚባለው ሰፈር ወይም ጎጥ በተለምዶ

    • @fozyafozya4404
      @fozyafozya4404 2 роки тому +1

      @@zinatayalew85 እሽ የኔእህት ሰላም ነሺወይ ያገሬልጂ እኔ ደግሞ ጋሾአገር ነኝ ወዴ አሁንስ የትነዉ ያለሺዉ ስራጤንነት እንዴት ይዞሻል ማር

    • @zinatayalew85
      @zinatayalew85 2 роки тому +1

      @@fozyafozya4404 አለሁልሽ አልሀምዱሊላህ ሰላም ነኝ አንቺስ እንዴት ነሽልኝ ማሻ አላህ ደስ ይላል አንድ አካባቢ ነን አሁን ያለሁት ኩዌይት ነው እህት እንቺስ

  • @የደሠታምንጭየቱበረ
    @የደሠታምንጭየቱበረ 2 роки тому +7

    የደሤ ልጆች እድሁም።የደጃሎ የጉጉፈቱልጆች።ሠላምብያለሁ በሠደትያላችሁ እንደማመረ

  • @user-oq4ml5ov5o
    @user-oq4ml5ov5o 3 роки тому +9

    ጉጉፍቶሀገሬእናመሠግናለን

    • @user-ut6dm4ui1r
      @user-ut6dm4ui1r 3 роки тому

      እኔምናፍቃኛለች አገሬጉጉፎቶ

    • @user-oq4ml5ov5o
      @user-oq4ml5ov5o 3 роки тому

      የማማጉጉፍቶነሽ፣እኔምገበያችንነውወደአልብኮዝቅይላልየኔየሀገሬልጅነሽ

    • @lubabaumer7107
      @lubabaumer7107 3 роки тому

      @@user-oq4ml5ov5o ደጋጋ፡ሶባንታቃለሽ

  • @ዜዲየገነቴዋYouTube
    @ዜዲየገነቴዋYouTube 3 роки тому +6

    ወንድም እህቶች ጭንቅ ብሎኛል በዱአችሁ እሰቡኝ

    • @መዲናወሎየዋ
      @መዲናወሎየዋ 3 роки тому

      አይዞሽ ማማየ አላህ አሳብሽን ያስወግድልሽ አብሽሪ ዉደ

    • @እሙአኗር
      @እሙአኗር Рік тому

      አይዞሽ እህት

  • @user-tr3lt9mb8m
    @user-tr3lt9mb8m 5 місяців тому +1

    እምየ ጉጉፊቱ የኔን ቤትና የፋሚሌየን ቤት ሁሉ ስላየሁ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ

  • @user-zr6qf8ej7g
    @user-zr6qf8ej7g 2 роки тому +3

    ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆቺ እኔ የጠባሲት ልጆ ነኝ ስላየሁት አገሬን ደስ ብሎኛል በሉ ወደቤቴም ጎራ በሉ

  • @user-sd3mx9uo5k
    @user-sd3mx9uo5k 3 роки тому +5

    ማሻአላህእስቲ ጉጉፍቶ ከሀዳቺሁ ካቤም ሂዱ

  • @SamsungAcore-xh7st
    @SamsungAcore-xh7st Рік тому +1

    ዉደ ሀገሬ ጉጉፊቱ እሪጎሽጨ እና ስጋሽ እና ዉሀሽ ንፋስሽ ናፈቀኝ ወላሂ ስላም ላንቼ እምየ ጉጉፊቱ

    • @latifaalkhatri6244
      @latifaalkhatri6244 Рік тому

      ሰላም የጉጉፈቱ ልጂ ደህና ነሺ ያገሬ ልጂ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Рік тому

    እምየ ሀገሬ ጉጉፈቱ ሰላምሺ ብዝት ይበልልኚ

  • @Hamimedsaid-ml6bc
    @Hamimedsaid-ml6bc 4 місяці тому

    ሠላምሠላም የጉጉፍቱልጆች

  • @user-ug4zy4fw7n
    @user-ug4zy4fw7n 2 місяці тому

    እወይአሥታወሠኝየምዳትጎደኛነበረችኝ😌😌😌😌😌😌😌😌

  • @asiyatube5507
    @asiyatube5507 Рік тому

    ወይ ጉጉፈቶ ሀገሬ በ4ትአመቴአየኋት

  • @user-bu2hf7hy9k
    @user-bu2hf7hy9k 6 місяців тому

    እምየ ሀገሪ ጉጉፍቱ

  • @adssds7042
    @adssds7042 Рік тому

    ❤ሠላም ወድ ያገሬ ልጆቺ

  • @madinahussain9595
    @madinahussain9595 2 роки тому +1

    እምየ ጉጉፍቱ አላህ ይጠብቅሺ

  • @saedanasser18
    @saedanasser18 4 місяці тому +1

    👍👍

  • @Kudfjshr123
    @Kudfjshr123 Рік тому

    ገሀብዶ ገባዬ ጎራ በሉ እሰኪ💙🙏

  • @user-pq2kl4dn2l
    @user-pq2kl4dn2l 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን ሀገሬ ናፍቆኝ ነበር እምዬ ጉጉፍቱ

    • @zinethussen4421
      @zinethussen4421 3 роки тому

      የት ነሺ አሁን እኔም ናፍቆኝ ነበር

    • @lubabaumer7107
      @lubabaumer7107 3 роки тому +1

      @@zinethussen4421 እኔምጠባሲትነኝ

    • @lubabaumer7107
      @lubabaumer7107 3 роки тому +1

      ኧረእኔምጠባሲትነኝጉጉፍቱሁሉነገርተቀየረብኝእሽተሰፍፍቶልማለትነውደስሲል

  • @SameeraSami-ix2yv
    @SameeraSami-ix2yv 3 місяці тому

    ❤ሠላም ሠላም አለን ወገኖቸዋ

  • @user-gt6lm8eb2z
    @user-gt6lm8eb2z Місяць тому

    ወረኡልን አሰይን ሰኞ ገበይን

  • @user-bu2hf7hy9k
    @user-bu2hf7hy9k 6 місяців тому

    እስኪ የጉጉፍቱ ልጆች ሀይ በሉኝ

  • @zinatayalew85
    @zinatayalew85 2 роки тому +2

    የዳጅ ወሌ ልጆች ባውቃችሁ ደስ ይለኛል ትዝ አለኝ ሀገሮ

  • @user-dl1wc4zc6n
    @user-dl1wc4zc6n 2 роки тому +1

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብብብ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 роки тому +1

    ኧረ ጉጉፍቱ ከደረሳችሁ አደስንም ጎብኟት ደስ የምትል ሀገር ነች

  • @user-jj8xy2td1x
    @user-jj8xy2td1x Рік тому +1

    እኔ የጌባ ልጂ ነኝ

  • @kunfeyekuntube1021
    @kunfeyekuntube1021 2 роки тому

    ማሻ አላህ አገሬ ያምራል

  • @nadiapandanadiapanda5321
    @nadiapandanadiapanda5321 2 роки тому

    እናመስግናለን ቤቴንምአየሑት አይይይንፍቅብሎኛል ሐገሬ

  • @eneenenegni1212
    @eneenenegni1212 2 роки тому

    ገልሻን አሳየን

  • @SMtube-pm9ks
    @SMtube-pm9ks 2 роки тому

    ጉጉፍቱ ከደረሳችሁ ጭረቻ ቡርቂቱን አሳዩን

  • @medinaebre9642
    @medinaebre9642 2 роки тому +1

    እኔ ጉጉፍቱነኘ

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 3 роки тому

    አረ ብርዘገን የማሩ ወዳጅ 👍 እንዴዚህ ሞጭሪ

  • @user-xd8pf8pq1d
    @user-xd8pf8pq1d 3 роки тому

    ወዴ ወግዲ ጎራ በሉ

  • @hayathhaya3072
    @hayathhaya3072 2 роки тому

    ሰላም ያገርየልጀች እንደትናችሁ

  • @user-pn1jk8vz4b
    @user-pn1jk8vz4b 2 місяці тому

    ሀይማነሽእደኔጉጉፍቱ

  • @user-hl6ht8io9s
    @user-hl6ht8io9s 3 місяці тому

    የካቤዋማነሽነይእንታዋዋቅ

  • @fozyafozya4404
    @fozyafozya4404 3 роки тому

    እምየ ጉጉፍቶ የተማርኩብሺ ናፈቅሺኝ

  • @madinamadina4749
    @madinamadina4749 3 роки тому

    ልክ ሳየዉ እየበረደኚ የብረዶንነገረ ሳስብ ክክክክክክክኴክክክክ

  • @user-yk9nw3yw9w
    @user-yk9nw3yw9w 3 роки тому +1

    ገልሻንምአሳዩንእስኪ

    • @user-yk9nw3yw9w
      @user-yk9nw3yw9w 3 роки тому

      አንችስ

    • @user-pv1os5ln1q
      @user-pv1os5ln1q 3 роки тому

      እህት የጌልሻ ልጂ ነሺ ከሆሺ ስልኬን አስቀምጣለሁ እንተዎወቅ

    • @user-yk9nw3yw9w
      @user-yk9nw3yw9w 3 роки тому

      አወየገልሻልጂነኚወደ

    • @zaynabaaden1163
      @zaynabaaden1163 2 роки тому

      እስኪ ወደቀኝ ታጠፍ ብለህ ጭርቻ ገበያነሰ አሳየኝ ወድ አለም እደት እደናፈቀኝ

  • @zadowad925
    @zadowad925 2 роки тому

    የመቸ ነው ኔቶርክ ይሠራልዴ በአላህ😢

  • @user-md5gi5pu6g
    @user-md5gi5pu6g 3 роки тому

    በናትህ ማሀላባንአሳየን

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 роки тому +1

    ሙቃዳ ገበያን አሳዩን

    • @user-wz1zl8ll9v
      @user-wz1zl8ll9v 3 роки тому

      ሙቃዳ የት ነው

    • @zahara122w8
      @zahara122w8 3 роки тому

      @@user-wz1zl8ll9v ልጎት ካወቅሽው

    • @user-wz1zl8ll9v
      @user-wz1zl8ll9v 3 роки тому

      እኔም ላጣራሽ ነው የጠየኩሽ እህት እኔም እዛው ነኝ

  • @አላህዉኪል
    @አላህዉኪል 2 роки тому

    ዉይይይአገሪ

  • @user-yk9nw3yw9w
    @user-yk9nw3yw9w 3 роки тому +3

    ማነውየገልሻልጂእንደኔ

  • @hailmayemar1451
    @hailmayemar1451 3 роки тому

    ኧረ ፍጥነት ቀንሱ

  • @ayatiiitobiya7068
    @ayatiiitobiya7068 3 роки тому

    💕💕💕💕💕💕🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @medinamunawara70
    @medinamunawara70 3 роки тому

    አያታን አሳየን

  • @sgfsrdtdtdft380
    @sgfsrdtdtdft380 3 роки тому

    ጉጉፍቶከደረሰሽትነሽእልፍበለሽለገሂዳንአሳይን

    • @kww2335
      @kww2335 3 роки тому

      ውይአገሬ።ናፍቆኝነበር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹