Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እሄ እስከዛሬ ካየዋቸው ፊልሞች የተለየ ምርጥ ፊልም ነው። ሽልማት በሽልማት ቢሆን አይገርምም። አንደኛ
በጣም የሚገርም ትወና የታየበት ፊልም 👍🏽
Wow❤🎉
ምነው ትልቁን ነገር ሰርታችሁ ትንሹን አበላሻችሁት ወይም ለምን አተውትም፣ ምንም አሪፍ ነገር ከተሰራ በቃ አይ የ አማሪኛ ፊልም የሚል አይጠፋውም አይደል፣ ለ አንድ ሰከንድ እንኳን አይኔን ሳልነቅል እያየውት ነበር፣ ታሪክ፣ ግጭት፣ ዝግጅት፣ ሙሉ ፕሮዳክሽኑን ቀልቤን ስቦት ነበር የታሪኩ መቼት በራሱ በጣም ማራኪ እና ሳቢ ነው፣ ነገሮችንም በሚዛናዊነት ለማየት የተሞከረበት ርቀት ለ ደራሲው ትልቅ ክብር አለኝ፣ ነገር ግን የ ገመቹን charachter ስታሳዩ ምን አይነት ትርጉም ነው ያስተረጎማችሁት፣ የ ኦሮሞ ህዝብ 90 በመቶ የሚሆነው ሁለቱንም ቋንቋ አቀላጥፎ ይናገራል፣ ወይም አለመተርጎም ነው፣ ካስተረጎማችሁ ደግሞ ትክክለኛ ትርጉም የሚያውቅ ሰው ማስተርጎም ማንን ገደል even be voiceover ለመተርጎም የተሞከረበት መንገድማ፣ ያላችሁን ንቀት ያሳያል፣ እንዴት 99 በመቶ ጥሩ ነገር ሰርታችሁ ከ 1 ፐርሰንት በታች የሆነ ስራ ላይ ታበላሻላችሁ በቶሎ ብታስተካክሉት ጥሩ ነው፣ ለ ቋንቋውም ያላችሁን ክብር ስለሚያሳይ እንድተረጉምላችሁ ከፈልጋችሁ አግኙኝ ያላችሁበት ድረስ መጥቼ በነጻ እተረጉምላችኋለው እውነቴን ነው፣ በተረፈ ምርጥ ነው በርቱ ግን የተዋናዮችንም ልፋት አትጣሉት በ የማይረቡ ኤዲተሮች ምክንያት ፣ ዳይሬክተር እና አዘጋጅ ስህተትህን አርብ ትልቅ ስራ በ ትንሽ አስተሳሰብ እንዲለካ እድል አትፍጠር
በማርያም አማላጅነት ሳታምኑ እንዳትሞቱ❤ኑ በብርሃን ተመላለሱ❤🎉
ብርሀኑ ጁላ ነው 😂
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
በየቤታችን በቴሌቪዥን መስኮት መታየት ያለበት ትምህር ነው ልብ ከሰጠን 👏👏👏👏
ይችን ለምታነቡ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ አሜን🙏❤
ከዚህም የባሰ ገና ያልተነካ ታሪክ አለ አርቲስቶቻችን ከማያስቅ እንቶፈንቶ ውጡና እንዲህ አይነት መርጥ ፊልም አሳዪን።ክብር ለደራሲው
🙏🙏
ማስተማር ብቻ አደለም ለትውልድ በአደራ የሚቀመጥ እውነት ያለው ፊልምም እንደዚህ ይሰራል ። የአመቱ ምርጥ ፊህም ... ብዙ አስለቀሳችሁኝ ❤❤❤ እውነትም የማንም ወገን ሳይሆን ለሀገር ብዙ ዋጋ የከፈሉ ሰዎች ነበሩ ። የቀድሞ ክቡር ጠ/ሚ/ ሃይለ ማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ❤❤
የአመቱ ምርጥ ፍልም መሆን አለበት አገራችንን ሰላማን ይመልስልን አድስንሆነው የሚያምርብን😢😢😢❤❤❤❤
እዉነት በጣም አሪፍ ታሪክ አናመሰግናለን ወላችንም መማር አለብን
ምን አለ እንደዚ አይነት አስተማሪ ፊልሞች ቢቀጥሉ አሉ እንጂ እራሳቸውን እንዳርቲስ ቆጥረው ሚጨማለቁብን ጨምላቆች 😢
በጣም ጥሩ እጅግ በጣም ጥሩ መልዕክት ያለው አሁን ላለው ወቅታዊ ችግር ጥሩ ትምህርት ነው እንዲ በኪነ ጥበቡ ዘርፍ ትውልድ መቀየር ይቻላል የድርሻችሁን እየተወጣቹ ስለሆነ ታሪክ አይረሳችሁም haati keenya takka entu addan nu baase entu addan nu baase 😢😢😢
እያለቀስኩ ነው ያየውት ፈጣሪ ሆይ አንድነታችን መልስልን ❤❤❤
እግዚአብሔር በጭንቅ ቀን ይስማህ፤የያዕቆብም አምላክ ስም ይጠብቅህ።ከመቅደሱ ረድኤት ይላክልህ፤ከጽዮንም ደግፎ ይያዝህ።መዝሙር 20:1-2
አሜን የእግዝአብሔር ቃል ልብን ያሳርፋል
@AsterTamene-l5p ተባረክ ፀጋ ይብዛልሽ
Beyesusem Amenn ❤
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን❤
አሜን
አባትና ልጅ ባድ ተውነዋል ደስሲል😮😮
እስካሁን ሀገራችን ላይ ካሉ መንግስቶች የአብይን ያህል ክፉና ጨካኝ አረመኔ መንግስት የለም ከዚህ በዋላ የሚመጣው መንግስት መልካም እንዲሆን ፈጣሪን እለምናለው
አቢቹ ኪያ
Msgana bis
አመዳም ጋላ@@SelamSamuel-sq5wx
አይ ሀበሻ ነገ እዬ ሲወርድ ተጠብቆ ይሰራለታል እስከዛው ያለፈውን በመውቀስ ፊልም ስሩ ግን ካሁኑ መንግስት ሚሊየን እጥፍ ያለፈው ይሻላል ደሞ 80% ኦሮሞ አሽቃባጭ ነበር ላለፈው መንግስት እና ብዙም የኦሮሞ ህዝብ አልተጎዳም ባለፈው መንግስት በዚህ ልክ የተጎዳ የምታስመስሉት ሌላውስ ደሞ ምንም አልተበደለም አሁን የያዘው ኦሮሞ ስለሆነ እሱ የተጎዳ የምታስመስሉት ያለፈው መንግስት ስልጣኑ ላይ ካልመጣህበት አይነካህም ቢያንስ በሰላም ወተን እንገባለን ብቻ ይመቻቹ ጥሩ ነው ለነገ ይቀመጥ ለትዝብት ምክንያቱም ዛሬ የአማራው ህዝብ እንደዚህ እየተጨፈጨፈ የትግራይ ህዝብ እንደዛ ተጨፍጭፎ እናንተ ኦሮሞ ተጎዳ ትላላቹ ለማንኛውም ድል ለፋኖ❤❤❤
😂😂😂😂
ድንቅ ብቃት የሚገርም ትወና ሄኖክ ዋንጫው ይገባሃል ❤ ጌታ ሆይ የሀገራችንን ሰላም መልስን አንድ አድርገን 🥺🙏
Betam temrti yalewu derama new iyaleksu new ye cherskuti fetar hoyi 1adnetacinin melsew🙏tnx 22cinema
Thank u guys,,I really appreciate this kind of movie,,plz do more ❤❤❤
ምርጥ ፊልም ነው የወንድሞቻችንን መገዳደል እና ስቃይ እግዚአብሔር በቃ ይበለን ይድረስ ለብልፅግኖች
ፍጹም ኣህፈሮም ምርጥ ኤርትራዊ ተዋናይ ነበር እግዚኣብሄር ብገነት ያኑርህ
በጣም ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን 22 ሲኒማ ለምታቀርቡልን ቆንጆ አዝናኝ እና አስተማሪ ፊልሞች
ፍቅር በአጋጣሚን አይቼ መምጣቴ ነዉ 😂😂😂 ያላያችሁ እዩት በእኔ ግብዣ
እኔም እሱን ጨርሸ መምጣተነው 😂😂
ዋው ምርጥ ፊልም ነው👌🎉
ኢየሱስ ያድናል አሜንንን 🥰
አያድንም አሚን
ኢየሱስ ያድናል አሜን
Amen amen ❤
ኢየሱስ ፉጥር ነው ነብይ ነው ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ❤
አንደኛ በጣም ነው የወደድኩት
ሚገርም ፊልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዩአዳን ያለችበት ፊልም ሁሌም ምርጥ ነው
የፈጣሪ ያለህ በእንባ ጨርስኩት እብዬ ሐገሬ አይ መከራሽ በዛ ኧር ፈጣሪዬ ሆይ በቃሕ በለን😢😭😭😭😢😢😢😢😢
unique and good idea. great
Egzaber le ethiopia selam yadelelen arif movie new ❤❤
dele lajagenaw fano ❤❤❤❤yenatochi eneba yikum😢
እኔን የራበኝ ፍቅር ሰላም ደስታ ነው እናንተስ ፈጣሪ ከስቃይ የምትወድትን ከማጣት ይጠብቃቹ ሀገራችንን ይጠብቅልን ክፉውን ያርቅልን
በጣም ኣሪፍ ፊልም ነዉ ትምርት ያለዉ ፊልም
Lemayet yeguaguahut be comentachihu new leyew eski❤❤❤❤
ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ አላህ አንድ ነው መላእክተኛው መሀመድ ነው ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም❤
❤❤
የሞተልሽን የእግዚአብሔርን ልጅ እየሱስ ክርስቶስን በእርሱ ያላመነ የዘላለም ህይወት የለውም ።
Ebakish kirtiyan satihogni atimuchi
ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ ኢትዮጵያን
@@Selamaxum-w3t yes i
Great movie
ኧረ እነሰልጥን ወገን!ፊልሙን አይቶ ወይም እዚህ ቦታ ብዙ ሰው አለ በሚል ምክንያት እምነትን ማንፀባረቅ ተገቢ አይደለም።ለሁሉም ጊዜና ቦታ አለው!ባይሆን በፊልሙ ሀሳብ ሀሳብ እንለዋወጥ።እንዴት እንደማመጥ?እንዴት እንከባበር?ወዘተ
Besente gizie konjo astmrie movie ayewe ❤❤
ያልገባኝ ነገር ማነው ጥላታችን😢😢😢
ዪሄነዉ ኢትዮጲያላዪ ያለዉ ጌታ በቃ ታላለን መጨረሻዉ ናፈቀኚ💔💔
ዋዉ የሚገርም ትወና
አጀማመሩ ያስታውቃል😊😊
arif filme new
ጌታ ኢየሱስ ከዘር ከነገድ ከቋንቋ ዋጀዋችሁ አለ ስለዚህ በምድር ላይ የምናተርፈው ነገር የለንም በኢየሱስ እመኑ ትድናላችሁ
Wow nice movie
ያሁኗንም ብትሠሩልን
Wow menm kale yelegim
ዋውውውው😢😢😢❤❤❤❤
Betam des emil film
ሀገርኛ፣ወቅታዊ እና ኢትዮጵያዊነትን የሚያሳይ ነው።ጌታ ሆይ ኢየሀደጋ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ
የአገራችንን ሁኔታ ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ😢 አምላኬ አገራችንን ሰላሟን መልስልን አሜን
ይሄ ነገር የምር ነው እንዲ😢😢😢😢
No1
John 14 አማ - ዮሐንስ6: ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
ምገርምነው
ይሄ ፊልም እንደክኒን ጠዋት እና ማታ ህዝብ እንዲያየዉ በቲቪ መተላለፍ ነበረበት
የሚገርመው አሁንም ኮዳ በብልት ላይ ማንጠልጠሉ ያለመቅረቱ ይገርማል! ምን እሱ ብቻ ሁሉም ነገር ብሶበታል! ያሳዝናል!
Eyesus geta new yezelalem hiwot new amnachihut danu kegehanem esat
😅😅😅
እረኛ ነው አላልንም እኮ ሆሆ😅
ያ የጨለማና የሰቆቃ ጊዜ ተመልሶ እንደማይመጣ በምን እርግጠኛ እንሁን???
Arif🎉
kalefewu ylki ahun yalenbetn btseru tiru nw, kezih yebase gif ahun eyetefetseme nw
ጊዜውን የሚገልፅ ፊልም ነው ግን መቼ ነው የሚያበቃው
Min libel kal ataw endezi aynet negerm ale😢😢😢
ሰላም ላገራችን
Merte nabare gene yalejune macarasa kademacehu asayacehune bagugute benetabeke yabalata yamere nabare
እነዚህ እንዲህ ሰው የሚያሰቃዩ ሰዎች ግን ከሰው አልተሰሩም?
እሚገርም ስራ😢
ውስጤን ቁስል ያረገው ፊልም አይ የኛ መግስት ስቱ ይሆን እዲህ ሚሰቃየው
እስኪ ይገባቸው እደሆን በዚመልኩ ንገሮቸው የሰው ስጋ ለሚበሉት አምላክ እጅን ታጥቦ የሰራንን እኛ በቆሻሻ እጃችን ሰው እናጠፍለን አቢቱ ይቅር ይበለን ይህ ፊልም አደለም እውነት ነው የአብይ ስራ ይህ ነው
ኣሕፈሮም መንግስት ሰማይ የዋርስ ❤😢❤ ገላ ዓይነት
What kind of a doctor gives a key to a room to his patient??? Only in Ethiopian movie 😂😂😂😂
አሁን ያለንበትን በደብረ ይገልፃል😢😢😢
What about next??
ኑ አብረን እንይ ብቻየን በረደኝ
መተናል ቤተሠብ😂
ጋቢ ይዘን እንከሰት
ኦ አገር ሲገነባ ያማል
በጣም ጣንከራ ፈልም ነው
አይ ገሜኮ
አስመሳዮች ሲባል ሰምታችኋል
❤❤❤❤❤
ኮሜንት የለ ምሳ አያምርምደ ሚያስፈራ ነገር አለዉ ጨለማ የበዛበት ነዉ😊
ለመንጌም ፊልም ተሰርቶለታል, ለወያኔም ይሃው ተሰራ እባካቹ ጥሩ ታሪክን ተክለን እንለፍ
እነ ገመቹ ሞተው ያስቀጠሏትን ኢትዮጵያ አብይና ሽመልስ ይጨማለቁባታል።ይህን ፊልም ከቻላቹ ለብልጽግና ወንጌል አማኞች ጋብዙልን።የፈሪ ዱላ ያጠነክራል ለአማራ ወገኖቻችን 💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናሸንፋለን ።
Fetari bcha enkreb esu nw melkam meri yane hagerachin selam thonalech eyesus mdren asb
መታየት ለሌለበት ፊልም
ለምን?
Seenaa Gammachuu
ዘረኝነት ቆሻሻ ነው ሰውን በሰውነቱ አክብረን ካለፈው ተምረን ላገራችን በአንድነት ለመቆም እግዚአብሄር ይርዳን ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ገዳይም ይሞታል
Abeet leka yhem zmn alfual....Egzaber ymsgn
Wow mrt film🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🥺
yedengl lji eyesus yadenal
Yebelay, yebetach hulum leboch..
🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️💚💛❤️❤️❤️❤️❤️
koy nekt nw
Sednaya prison
Please help me 😢
What happen ?
ኢትዮጵያን 27 አመት እንዳሥለቀሳችሆት ገና የትግሪ ዘር 27 ትውልድ በሙሉ ያለቅሳል ያውም የሴዎል ለቅሶ ነው የሜያለቅሰው የወጋ ቤረሳ የተወጋ አይረሳም
ከደንቆሮ ከዚህ የተሻለ ነገር ቢወጣ ነበር የሚገርመው የቀነጨርክ
Yeha film lante new yetsraw eyiw bednb matam tewatm eydgagmk
ኣፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል 😂😂 ጀዝባ
ቆሻሻ አህያ አባትን ጠይቂ ግም ድርቷም 🤯🤯😤😤😤🤮🤮🙄😏😏😏
1 𝐚𝐝𝐚𝐠𝐚 𝐟𝐢𝐥𝐦𝐢 𝐧𝐨𝐰 ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዋው ምርጥ ፊልም ነው👌👌
❤❤❤❤
እሄ እስከዛሬ ካየዋቸው ፊልሞች የተለየ ምርጥ ፊልም ነው። ሽልማት በሽልማት ቢሆን አይገርምም። አንደኛ
በጣም የሚገርም ትወና የታየበት ፊልም 👍🏽
Wow❤🎉
ምነው ትልቁን ነገር ሰርታችሁ ትንሹን አበላሻችሁት ወይም ለምን አተውትም፣ ምንም አሪፍ ነገር ከተሰራ በቃ አይ የ አማሪኛ ፊልም የሚል አይጠፋውም አይደል፣ ለ አንድ ሰከንድ እንኳን አይኔን ሳልነቅል እያየውት ነበር፣ ታሪክ፣ ግጭት፣ ዝግጅት፣ ሙሉ ፕሮዳክሽኑን ቀልቤን ስቦት ነበር የታሪኩ መቼት በራሱ በጣም ማራኪ እና ሳቢ ነው፣ ነገሮችንም በሚዛናዊነት ለማየት የተሞከረበት ርቀት ለ ደራሲው ትልቅ ክብር አለኝ፣ ነገር ግን የ ገመቹን charachter ስታሳዩ ምን አይነት ትርጉም ነው ያስተረጎማችሁት፣ የ ኦሮሞ ህዝብ 90 በመቶ የሚሆነው ሁለቱንም ቋንቋ አቀላጥፎ ይናገራል፣ ወይም አለመተርጎም ነው፣ ካስተረጎማችሁ ደግሞ ትክክለኛ ትርጉም የሚያውቅ ሰው ማስተርጎም ማንን ገደል even be voiceover ለመተርጎም የተሞከረበት መንገድማ፣ ያላችሁን ንቀት ያሳያል፣ እንዴት 99 በመቶ ጥሩ ነገር ሰርታችሁ ከ 1 ፐርሰንት በታች የሆነ ስራ ላይ ታበላሻላችሁ በቶሎ ብታስተካክሉት ጥሩ ነው፣ ለ ቋንቋውም ያላችሁን ክብር ስለሚያሳይ እንድተረጉምላችሁ ከፈልጋችሁ አግኙኝ ያላችሁበት ድረስ መጥቼ በነጻ እተረጉምላችኋለው እውነቴን ነው፣ በተረፈ ምርጥ ነው በርቱ ግን የተዋናዮችንም ልፋት አትጣሉት በ የማይረቡ ኤዲተሮች ምክንያት ፣ ዳይሬክተር እና አዘጋጅ ስህተትህን አርብ ትልቅ ስራ በ ትንሽ አስተሳሰብ እንዲለካ እድል አትፍጠር
በማርያም አማላጅነት ሳታምኑ እንዳትሞቱ❤
ኑ በብርሃን ተመላለሱ❤🎉
ብርሀኑ ጁላ ነው 😂
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
በየቤታችን በቴሌቪዥን መስኮት መታየት ያለበት ትምህር ነው ልብ ከሰጠን 👏👏👏👏
ይችን ለምታነቡ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ አሜን🙏❤
ከዚህም የባሰ ገና ያልተነካ ታሪክ አለ አርቲስቶቻችን ከማያስቅ እንቶፈንቶ ውጡና እንዲህ አይነት መርጥ ፊልም አሳዪን።ክብር ለደራሲው
🙏🙏
ማስተማር ብቻ አደለም ለትውልድ በአደራ የሚቀመጥ እውነት ያለው ፊልምም እንደዚህ ይሰራል ። የአመቱ ምርጥ ፊህም ... ብዙ አስለቀሳችሁኝ ❤❤❤ እውነትም የማንም ወገን ሳይሆን ለሀገር ብዙ ዋጋ የከፈሉ ሰዎች ነበሩ ። የቀድሞ ክቡር ጠ/ሚ/ ሃይለ ማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ❤❤
የአመቱ ምርጥ ፍልም መሆን አለበት አገራችንን ሰላማን ይመልስልን አድስንሆነው የሚያምርብን😢😢😢❤❤❤❤
እዉነት በጣም አሪፍ ታሪክ አናመሰግናለን ወላችንም መማር አለብን
ምን አለ እንደዚ አይነት አስተማሪ ፊልሞች ቢቀጥሉ
አሉ እንጂ እራሳቸውን እንዳርቲስ ቆጥረው ሚጨማለቁብን ጨምላቆች 😢
በጣም ጥሩ እጅግ በጣም ጥሩ መልዕክት ያለው አሁን ላለው ወቅታዊ ችግር ጥሩ ትምህርት ነው እንዲ በኪነ ጥበቡ ዘርፍ ትውልድ መቀየር ይቻላል የድርሻችሁን እየተወጣቹ ስለሆነ ታሪክ አይረሳችሁም haati keenya takka entu addan nu baase entu addan nu baase 😢😢😢
እያለቀስኩ ነው ያየውት ፈጣሪ ሆይ አንድነታችን መልስልን ❤❤❤
እግዚአብሔር በጭንቅ ቀን ይስማህ፤
የያዕቆብም አምላክ ስም ይጠብቅህ።
ከመቅደሱ ረድኤት ይላክልህ፤
ከጽዮንም ደግፎ ይያዝህ።
መዝሙር 20:1-2
አሜን የእግዝአብሔር ቃል ልብን ያሳርፋል
@AsterTamene-l5p ተባረክ ፀጋ ይብዛልሽ
Beyesusem Amenn ❤
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን❤
አሜን
አባትና ልጅ ባድ ተውነዋል ደስሲል😮😮
እስካሁን ሀገራችን ላይ ካሉ መንግስቶች የአብይን ያህል ክፉና ጨካኝ አረመኔ መንግስት የለም ከዚህ በዋላ የሚመጣው መንግስት መልካም እንዲሆን ፈጣሪን እለምናለው
አቢቹ ኪያ
Msgana bis
አመዳም ጋላ@@SelamSamuel-sq5wx
አይ ሀበሻ ነገ እዬ ሲወርድ ተጠብቆ ይሰራለታል እስከዛው ያለፈውን በመውቀስ ፊልም ስሩ ግን ካሁኑ መንግስት ሚሊየን እጥፍ ያለፈው ይሻላል ደሞ 80% ኦሮሞ አሽቃባጭ ነበር ላለፈው መንግስት እና ብዙም የኦሮሞ ህዝብ አልተጎዳም ባለፈው መንግስት በዚህ ልክ የተጎዳ የምታስመስሉት ሌላውስ ደሞ ምንም አልተበደለም አሁን የያዘው ኦሮሞ ስለሆነ እሱ የተጎዳ የምታስመስሉት ያለፈው መንግስት ስልጣኑ ላይ ካልመጣህበት አይነካህም ቢያንስ በሰላም ወተን እንገባለን ብቻ ይመቻቹ ጥሩ ነው ለነገ ይቀመጥ ለትዝብት ምክንያቱም ዛሬ የአማራው ህዝብ እንደዚህ እየተጨፈጨፈ የትግራይ ህዝብ እንደዛ ተጨፍጭፎ እናንተ ኦሮሞ ተጎዳ ትላላቹ ለማንኛውም ድል ለፋኖ❤❤❤
😂😂😂😂
ድንቅ ብቃት የሚገርም ትወና ሄኖክ ዋንጫው ይገባሃል ❤ ጌታ ሆይ የሀገራችንን ሰላም መልስን አንድ አድርገን 🥺🙏
Betam temrti yalewu derama new iyaleksu new ye cherskuti fetar hoyi 1adnetacinin melsew🙏tnx 22cinema
Thank u guys,,I really appreciate this kind of movie,,plz do more ❤❤❤
ምርጥ ፊልም ነው የወንድሞቻችንን መገዳደል እና ስቃይ እግዚአብሔር በቃ ይበለን ይድረስ ለብልፅግኖች
ፍጹም ኣህፈሮም ምርጥ ኤርትራዊ ተዋናይ ነበር እግዚኣብሄር ብገነት ያኑርህ
በጣም ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን 22 ሲኒማ ለምታቀርቡልን ቆንጆ አዝናኝ እና አስተማሪ ፊልሞች
ፍቅር በአጋጣሚን አይቼ መምጣቴ ነዉ 😂😂😂 ያላያችሁ እዩት በእኔ ግብዣ
እኔም እሱን ጨርሸ መምጣተነው 😂😂
ዋው ምርጥ ፊልም ነው👌🎉
ኢየሱስ ያድናል አሜንንን 🥰
አያድንም አሚን
አሜን
ኢየሱስ ያድናል አሜን
Amen amen ❤
ኢየሱስ ፉጥር ነው ነብይ ነው ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ❤
አንደኛ በጣም ነው የወደድኩት
ሚገርም ፊልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዩአዳን ያለችበት ፊልም ሁሌም ምርጥ ነው
የፈጣሪ ያለህ በእንባ ጨርስኩት እብዬ ሐገሬ አይ መከራሽ በዛ ኧር ፈጣሪዬ ሆይ በቃሕ በለን😢😭😭😭😢😢😢😢😢
unique and good idea. great
Egzaber le ethiopia selam yadelelen arif movie new ❤❤
dele lajagenaw fano ❤❤❤❤yenatochi eneba yikum😢
እኔን የራበኝ ፍቅር ሰላም ደስታ ነው እናንተስ ፈጣሪ ከስቃይ የምትወድትን ከማጣት ይጠብቃቹ ሀገራችንን ይጠብቅልን ክፉውን ያርቅልን
በጣም ኣሪፍ ፊልም ነዉ ትምርት ያለዉ ፊልም
Lemayet yeguaguahut be comentachihu new leyew eski❤❤❤❤
ሙስሊም ሳትሆኑ አትሙቱ አላህ አንድ ነው መላእክተኛው መሀመድ ነው ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም❤
❤❤
የሞተልሽን የእግዚአብሔርን ልጅ እየሱስ ክርስቶስን በእርሱ ያላመነ የዘላለም ህይወት የለውም ።
Ebakish kirtiyan satihogni atimuchi
ኦርቶዶክስ ሳትሆኑ እንዳትሞቱ ኢትዮጵያን
@@Selamaxum-w3t yes i
Great movie
ኧረ እነሰልጥን ወገን!ፊልሙን አይቶ ወይም እዚህ ቦታ ብዙ ሰው አለ በሚል ምክንያት እምነትን ማንፀባረቅ ተገቢ አይደለም።ለሁሉም ጊዜና ቦታ አለው!ባይሆን በፊልሙ ሀሳብ ሀሳብ እንለዋወጥ።እንዴት እንደማመጥ?እንዴት እንከባበር?ወዘተ
Besente gizie konjo astmrie movie ayewe ❤❤
ያልገባኝ ነገር ማነው ጥላታችን😢😢😢
ዪሄነዉ ኢትዮጲያላዪ ያለዉ ጌታ በቃ ታላለን መጨረሻዉ ናፈቀኚ💔💔
ዋዉ የሚገርም ትወና
አጀማመሩ ያስታውቃል😊😊
arif filme new
ጌታ ኢየሱስ ከዘር ከነገድ ከቋንቋ ዋጀዋችሁ አለ ስለዚህ በምድር ላይ የምናተርፈው ነገር የለንም በኢየሱስ እመኑ ትድናላችሁ
Wow nice movie
Wow❤🎉
ያሁኗንም ብትሠሩልን
Wow menm kale yelegim
ዋውውውው😢😢😢❤❤❤❤
Betam des emil film
ሀገርኛ፣ወቅታዊ እና ኢትዮጵያዊነትን የሚያሳይ ነው።
ጌታ ሆይ ኢየሀደጋ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ
የአገራችንን ሁኔታ ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ😢 አምላኬ አገራችንን ሰላሟን መልስልን አሜን
ይሄ ነገር የምር ነው እንዲ😢😢😢😢
No1
John 14 አማ - ዮሐንስ
6: ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።