እባካቹ ማታ ላይ እነዚህን 7 ነገሮች ከማድረግ ተቆጠቡ ጤናችሁን እድሜአችሁን እንቅልፍችሁን ታደጉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 92

  • @OmerOmer-ly2eg
    @OmerOmer-ly2eg 11 місяців тому +8

    ዶ/ር በመጀመሪያ ለዚህ ለምተቀርበው ጤናችንን ለመጠበቅ ማድረግ የሌለብንን ነገሮች በተራ ቁጥር ዘርዝሰህ ስላስቀመጥከልን እጅግእጀግ አድርጌ ላመሰግን እወዳለሁኝ. ..በመቀጠልም ያንተን አቀራረብ ከሌሎች አቅራቢዎች ለየት የሚያደርገው ሌሎችአቅራቢዎች ወይም ዩቱበሮች ሲያቀርቡ በጥቅሉ ነው ያንተው በዝርዝርና የጎንዮሽ ችግሮችን እንዴት እንደሚያስከትልና ከነመብትሄው ነው የምታቀርበውና ምስጋናዬ የላቀ ነው አመሰግናለሁ የጤና ጉዳይ ከምነም ነገር በላይ ቅድሚያ የሚሰጠዉ ነውና በርታ ልልህ እወዳለሁ

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 10 місяців тому +1

    ደስ ስትል በርታ አመሰግናለሁ

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 11 місяців тому +3

    ተባረክ ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ከነገ ጀምሮ እተገብራለሁ።

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 10 місяців тому +1

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @MimiYomer
    @MimiYomer 2 місяці тому

    Thank you so much for everything you do ❤❤❤❤❤

  • @መቅደስሽፈራውወሎየዋ
    @መቅደስሽፈራውወሎየዋ 11 місяців тому +3

    ሰላም ዶክተር ዳኒ በጣም እናመሰግናለን በርታልን ወድሜ

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam 11 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @MehandisBekalu
    @MehandisBekalu 5 місяців тому

    ጥሩ፡ት፡ት፡እኔ፡ሁሌ፡ስተኛ፡ስልክ፡አበዛለው፡ስለዚህ፡እተዋለው፡ቴንኪው

  • @RukuyaDawud
    @RukuyaDawud 10 місяців тому +1

    ጭእናመሰግናለን

  • @Amen1656
    @Amen1656 11 місяців тому +1

    Enamesegnalen doctor berta!

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 11 місяців тому +2

    Thank you doctor 🙏

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 10 місяців тому

    I appricate your help.

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 11 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ዶክተር❤ ውዶችዬ ደምሩ 👐ከመዳቦ ኩሽና ነኝ😞

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 11 місяців тому

    thank you ❤❤❤❤❤🙏

  • @FatiyaJamal-l5d
    @FatiyaJamal-l5d 11 місяців тому +2

    Selam dr gulbaten bird matong yamengal mn bitakem yishalal amesaginalew

  • @ሶሲማር
    @ሶሲማር 11 місяців тому +5

    እኔ እራት በልቼ ወዲያዉ ስተኛ የበላሁት ወደ ጉሮሮዬ እየመጣ ያስቸግረኛል ያመኛል በተለይ ዘይት የበዛበት ከሆነ ትንይለኛል የሆነ ቀን እዳዉም ሌሊት ላይ ዘይቱ ወደ ጉሮሮዬ መቶ በትንታ ልሞት ነበር

  • @sahowluhehod3742
    @sahowluhehod3742 10 місяців тому

    Doctor betame enamesgenalene

  • @KetyGutema-mr3bi
    @KetyGutema-mr3bi 10 місяців тому +1

    Ke and amet buhala agenyuk doctor beta des belognal bafit hulem ekatatli nbr

  • @yusreyao7854
    @yusreyao7854 10 місяців тому

    ዶ/ ር በምንድነው እምናገኝህ ስልክ ካለህ እባክህ ተባበረን

  • @Kalu-jl5it
    @Kalu-jl5it Місяць тому

    እንቅልፌ ስልኬ ላይ ሲጥለኝ ነው የምተኛው

  • @SeadaSeada-oy6my
    @SeadaSeada-oy6my 10 місяців тому

    Dr selam late yihun ...dr egra yabetal ebetetu demo noremal ebetet ayidelm maltem tezekezeko yamakoyate bihon noremal yihonal yana gen yaguwagole nw betely k gulbeta betachi betam yasetawukal kurchimechimta sere betam yabtal yaguwagol ebetet. tenshi kefe belo demo segaya eyasasa atetan yasekerewal sifelg wodenoremal yimelsal mulu lemulu bayihonm gen yguwagole ebtete alfo alfo alewu edate ladereg yguwagolwu siyayut ayasetawukem senkawu gen kuchi yal eka nw emimselw kegulbeta betachi demo ade bota lay lyito sifelg yisasal sifelg noremal yihonal hakimem sehade mnm yalbeshim nw emilugn ena edat ladereg tg chanal kalk beza lakalk betaygn dese yilgnal maltem sedete lay ngn yalhute

  • @KetyGutema-mr3bi
    @KetyGutema-mr3bi 10 місяців тому +2

    እስኪ ልሞክር እንጂ እኔ ሁሉም አለብኝ ምግብ ግን እኔ ልታኝ ስል ነው የምበላው ምክንያቱም ቶሎ ይረባኛል ከረበኝ ደግሞ መታኝት አልችልም

    • @hau427
      @hau427 10 місяців тому

      ሲርብሽ ቴምርና ውሃ ጠጪ ትለምጅዎለሽ

  • @KjvccYexs
    @KjvccYexs 10 місяців тому

    💓💓

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 8 місяців тому

    እኔ መብራት ሲጠፋ ስለምፈራ መብራት አብርቼ ነው የምተኛው ጨለማ ውስጥ መተኛት እንዴት ልልመድ ? መብራት በርቶ ሳድር የእንቅልፍ ችግር የለብኝም ግን የጤና ችግር ያመጣብኝ ይሆን ?

  • @iloveethiopa9966
    @iloveethiopa9966 11 місяців тому +18

    ዶ /ር እኔ ፊቴ ምንም የፊት ሳሙና አይመቸኝም በዲቶል ሳሙና ነው እምጠቀመው ጉዳት ይኖርው ይሆን ብዙ ጊዜ ጠይቄህ አለሁ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 місяців тому +12

      ሰላም ላንቺ ይሁን
      የዴቶል ሳሙና በዋነኝነት የተነደፈው ለሰውነት ንፅህና እንጂ በተለይ ለፊት ላይ ላለው ለስላሳ ቆዳ አልተዘጋጀም። ፊትሽ ላይ መጠቀሙ ከባድ ሊሆን ይችላል የተፈጥሮ ዘይቶችን ሊያስወግድ ስለሚችል የፊት ቆዳ መድረቅን ሊያስከትል ይችላል.

    • @iloveethiopa9966
      @iloveethiopa9966 11 місяців тому +3

      @@DRHABESHAINFO እሽ ዶ/ር አመሰግን አለሁ

    • @kalkidan-t3j
      @kalkidan-t3j 11 місяців тому +2

      ​@@DRHABESHAINFO እኔ ስንት ዓመት ተጠቀምሁት ለካ እሱ ነው ፊቴን ድርቅ ያደረገው

    • @AyelechEshetu
      @AyelechEshetu 11 місяців тому

      ​@ilነይ ዉሰጥ oveethiopa9966

    • @hamdkhan2777
      @hamdkhan2777 10 місяців тому

      😂😂 ምስከክን​@@kalkidan-t3j

  • @brhinybra9796
    @brhinybra9796 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistAwoke-tl6
    @TigistAwoke-tl6 9 місяців тому

    ❤❤❤ቤቴን በፍቅር ጎብኙልኝ

  • @ZedomuReyan
    @ZedomuReyan 9 місяців тому

    ዶክተር ወገቤን እና እግሬን ያቃጥለኛል መቆም አልቻልኩም

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 11 місяців тому

    ሠላም ዶክተር የተናገርከዉ በሙሉ የኔ ችግር ነዉ እናመሰግናለን::እባክህ በእንብርቴና በደረቴ መካከል እብጠት አለ የህመም ስሜት የለዉም ግን ጫን ብየ ስይዘዉ የተወሰነ ይሰማኛል ምድነዉ?🥺

    • @mareymarey1351
      @mareymarey1351 10 місяців тому

      የምትጫኝው ጉበት ጣፋ ልብ አካባቢ ነው የሰውነትሽ ክፍል ነው እደዛ ያበጠው የጨመረው ስትወፍሪ ውስጥሽም ያሉ ይጨምራል መቀነስ ነው ወፍረሽ ይሆናል

  • @sannaisshsb8015
    @sannaisshsb8015 11 місяців тому +2

    ዶ/ር ሰላም ላንተ ይሁን , ሆዴ ጡሀት ኖርማል ነው ፍላት ከዛ ምግብ ስመገብ ቦርጭ ይሆናል ምንድ ነው መፍሄው

    • @mihiretbekalu5123
      @mihiretbekalu5123 11 місяців тому +2

      ኧረ ይሄን መፍትሄእኔም ችግር አለብኝ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 місяців тому +2

      ጠቃሚ ና ውጤታማ መፍትሄዎችን ይዤ መጣለው እህቴ

    • @YordanosSisay-q6e
      @YordanosSisay-q6e 10 місяців тому

      ​@@DRHABESHAINFOእኔም ግራ የገባኝ ይሄ ነዉ

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 10 місяців тому

      እኔም🎉🎉🎉

  • @ahmedbnabdon8419
    @ahmedbnabdon8419 11 місяців тому

    Salam doctor thanks.. from Yemen

  • @ሄለንታረቀኝ
    @ሄለንታረቀኝ 11 місяців тому

    እባክህ ዶክተር ምግብ ከተመገብኩ ቡሀላ በጣም ሆደን ያመኛል መልስልኝ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 місяців тому +2

      ሰላም ላንቺ ይሁን
      ከተመገብሽ በኋላ የሆድ ህመም የተለያዩ ምክንያቶች ሊኖሩት ይችላል ለምሳሌ ከልክ በላይ መብላት, የምግብ አለመፈጨት ችግር, የምግብ አለመቻቻል ( food intolerance) ወይም gastrointestinal ችግሮች. ህመሙ ከቀጠለ ወይም ከባድ ከሆነ ዋናውን መንስኤ ለማወቅ እና ተገቢውን መመሪያ ወይም ህክምና ለማግኘት ከጤና ባለሙያ ጋር መማከር በአካል ቀርቦ ምርመራ ማድረግ አስፈላጊ ነው።
      ተጨማሪ ጠቃሚ መፍትሄችን ይዤ ቀርባለው

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 11 місяців тому

    ❤❤👍🙏

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ዶክተር መልሥልኝ እኔ ፓተሼም ማግኒጄም አይርን ሁሉም እጠርት አለብሺ ብለው ደክተሮች ነገርውኛል ያለሁበትቤት ምግብ የለም ብዙም እና እቅልፍም አይወሥዴኝም ብዙም አሥርግዜ እነቃለሁ..ቀኝ ጉልበቴ ላይ ያበጠ ነገር አለ አጥንቴ ተሸራቷል መገጣጠሚያውጋ የቀኝእግር የቀኝ ወገቤ ላይ መቀመጫየ በላይ ያበጠአጥንት አለ በጣም ያመኛል ዶክተር በቀኝ አንገቴም ላይ እጢ የመሠለች ያበጠች አለኝ ግማሺ አካሌ እንዳለ ያመኛል ዶክተር እየፈራሁ ነው ምን ትመክርኛለህ

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 11 місяців тому +1

    ሰላም ዶክተርየ
    እባክህን መልስልኝ እርግዝና ሁለተኛ ወር ላይ ነኝ ህክምና ክትትል ኣልጀመኩም በስራ ሁኔታ እስከዛ ድረስ ግን ምን ምን ቫይታሚን ገዝቼ መጠቀም እችላለሁ እባክህን መልሱን እጠብቃለው
    ስለምትሰጠን አግልግሎት ከልብ እናመሰግናለን ❤

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 місяців тому +6

      ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ የትኛውንም ቫይታሚን ከመጠቀምሽ በፊት ለአንቺም ሆነ ለፅንሱ መልካም የሚሆነው መጀመርያ በሰውነትሽ ውስጥ ያለው የቫይታሚን መጠን በደም ምርመራ ካወቅሽ በዋላ ነው:: መጀመርያ ይሄን እንድታደርጊ መክርሻለው::
      እስከ እዛ ግን የሚከተሉትን አመጋገብ መመገብ ብትችይ ለአንቺም ለፅንሱም መልካም ነው
      1. ፍራፍሬ እና አትክልት።
      2. እህል፡ ስንዴ፣ ቡናማ ሩዝ፣ አጃ ።
      3. ዶሮ ,, አሳ, እንቁላል, ባቄላ እና ጥራጥሬዎች.
      4. የወተት ወይም የወተት አማራጮች:ወተት፣ እርጎ እና አይብ ።
      5. ጤናማ ስብ፡ እንደ አቮካዶ፣ ለውዝ፣ እና የወይራ ዘይት ።
      6. ብረት የበለጸጉ ምግቦች ( Iron) ፡- የደም ማነስን ለመከላከል ስጋ፣ የዶሮ ፣ አሳ፣ ባቄላ እና ጥራጥሬዎችን ።
      7. ፎሌት-የበለጸጉ ምግቦች፡- ቅጠላማ አረንጓዴ አትክልቶች፣ ምስር እና እህሎች አስፈላጊ ፎሌት ሊሰጡ ይችላሉ።
      8. በቂ ውሃን መጠጣት

  • @ArayaGebreslassie
    @ArayaGebreslassie Місяць тому

    Dr❤😂😢😅

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 11 місяців тому

    ሰላምዶክተርያልታወቀ፣የክብደትመቀነስምክኛትምንድነውትላለህ?፣እናየሰውነትሁሉምቦታማሳከክመፍትሄንገ ረኝ😢

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 місяців тому +1

      ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ
      ባለፈው ምርመራ ማድረግ እንዳለብሽና ማብራሪያዎችን ሰጥቼሽ ነበር አላየሺው ይሆናል ሌላ ጠቃሚ መፍትሄዎችን ይዤ ለመምጣት ሞክራለው::

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 11 місяців тому +1

      @@DRHABESHAINFO እሺዶክተርአመሰግናለው፣ግንብከዚህበፊትምርመራአድርጌነበር፣እናምየምግብአላርጅክነውተብዬየሚቀባክሬምተጠቀምኩ፣ለውጥስለሌለውነው

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 11 місяців тому +1

    ዶክተር እኔ በጣም ቀጪነኝ ምን ብበላ ነዉ እምወፍረዉ

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 11 місяців тому

    ከምሽቱ 3ተኩል 4ሰአት ካለ ርቦኝ እኳ ራቤ ይጠፋል ምግብ አይወሰደኝም መዳሜ ራሱ በግዜ ብይ ራትሽን ትላለች 😅ኢቶ ሁኘ መቅሪብ እበላለሁ ከኢሻ ቦሀላ የለሁም😂

  • @HaymanotTeshome-yb8xi
    @HaymanotTeshome-yb8xi 6 місяців тому

    Hul geze yedekam semet yesamagnal serasesera be tolo yedekimegnal betelay megetatemayen + eras metat ena tolo menaded chegeroch alubegn blood of type o+ nawu be please wondeme erdagn you bezey zureya you video call seralign it ebakehen❤❤sodeh you thanks!

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 11 місяців тому

    እኔ ስልክ ላይ አፍጥጨ ነው የማመሸው እንዴት እደምተው ከብዶኛል😢

    • @brown-ge4hl
      @brown-ge4hl 10 місяців тому

      መፅሐፍ አንብቢ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 10 місяців тому

      እኔም ነኚ 😢😢😢 8በኢቶየ ድረሥ አለሁ

  • @BA-me1vu
    @BA-me1vu 11 місяців тому

    ዶክተርዬ እባክህ የ4አመት ልጄ ኪንታሮት ወጣበት 1ወር ይሆነዋል ለስ ባለ ውሃ አጥባለሁ ለውጥ ግን የለውም ካካ ስትል ይወጣና ይመለሣል ለህክምና አይመችም እና እባክህ መላ በለኝ በጣም ጨንቆኛል መልስህን እጠብቃለሁ ......

    • @soliyana-i5n
      @soliyana-i5n 11 місяців тому +5

      ዶክተር ጋር ውሰጅው ውዴ ውስጡ እያደገ ሄዶ ሌላ ችግር እንዳይፈጥርበት ከፈጣሪ ቀጥሎ ዶክተር የማይችለው የለም ፈጣሪ ይማርልሽ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 місяців тому

      ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ
      ሄሞሮይድስ ( hemorrhoids)፣ የፊንጢጣ ኪንታሮት( wart ) እና ፊስቱላ ( fistula) በፊንጢጣ ከላይ ወይም ውስጥ አካባቢ ሊታዩ የሚችሉ ናቸው። ሕክምናው ስለሚለያይ በእነዚህ ሁኔታዎች መካከል ያለውን ልዩነት መጀመርያ ማወቅ አስፈላጊ ነው.
      ሄሞሮይድስ፣ የፊንጢጣ ኪንታሮት ወይም የፊንጢጣ ፊስቱላ እንደንዳለበት ከተጠራጠርሽ ለህፃኑ የሚስማማውን ሕክምና ለመጀመር ( gastroenterologist ) ባለሙያን በአካል ቀርበሽ ብታነጋግሪ መልካም ነው። ሕክምናዎች ሊለያዩ ይችላሉ፣ ነገር ግን የሚቀባ ቅባትና እና ቀላል ቀዶ ሕክምና ያሉ አማራጮችን ሊያካትቱ ይችላሉ።

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 11 місяців тому

    ዶ/ዳኒ እኔ የታይሮይድ እጢ ሙሉ ለሙሉ አስወጥቸ በቋሚነት እምወስደዉ መድሀኒት አለኝ ጥያቄዮ ምን መስለህ መዉለድ እችላለሁ???እኔ ከ2018 ጀምሮ ያንተ ተከታታይ ነኝ በፈጠረህ መልስልኝ

    • @mizanyalew1474
      @mizanyalew1474 11 місяців тому

      አወ በደንብ መውለድ ትችያለሽ

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 місяців тому

      ሰላም ላንቺ ይሁን
      የታይሮይድ ሆርሞን መወገድ ( thyroidectomy ) መራባትን አይጎዳውም,
      ነገር ግን የታይሮይድ ሆርሞን ምርመራ ያስፈልግሻል, የምርመራው ውጤት ኖርማል ከሆነ, አሁንም ማርገዝ እና ልጅ መውለድ ትችያለሽ. ይሁን እንጂ ውጤቶቹ ሃይፖታይሮዲዝም እንዳለቦት እና የሆርሞን ምትክ መድሃኒቶችን መውሰድ እንዳለብሽ ካሳየ በአካል ቀርበሽ የመራባት ስርአትን የሚከታተል የማህፀን ሐኪም ምክር እና ድጋፍ ማግኘት አለብሽ።

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 11 місяців тому

      @@DRHABESHAINFO አመሰግናለሁ ምርመራዉ የት ነዉ?

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  11 місяців тому

      የትኛውም መለስተኛ የህክምና ማእከል ማድረግ ትችያለሽ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 11 місяців тому

      @@DRHABESHAINFO6 አመት ሆነኝ መዉሰድ ከጀመርኩ ስለሁሉም አልሀምዱሊላህ እሸ አስግናለሁ በጣም ያሳሰበኝ ሀሳብ ነበር

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 10 місяців тому

    Betikikil..

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 10 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @እረቂቅ-ሙሉ
    @እረቂቅ-ሙሉ 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Yelman-nt4qc
    @Yelman-nt4qc 10 місяців тому

    ❤❤❤

  • @yousafyousaf2430
    @yousafyousaf2430 10 місяців тому

    ❤❤❤❤