ደስ ደስ የሚለው የማታ አዳሬ ከከብቶቼ ጋር night vlog in my dairy farm

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 29

  • @fitsumsalamon5663
    @fitsumsalamon5663 27 днів тому +1

    ጀግና ነከ በርታ ለብዙ ወጣቶች አርአያ ነክ

  • @FasileYigzaw
    @FasileYigzaw Місяць тому +4

    አራአት የወተት ላሞች አሎኝ ከጀመረኩ ስድስት ወሬ ነው ብዙ ወተት አይሰጦም ግን አንተ የምትለቃቸውን ቤዴኦ ሳይ ብረታት ይሰማኛል ተስፋ ይታየኛል::እግዚአብሔር አንተና ከብቱችህን ይባርክ!!

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 28 днів тому +1

    ስልጠና መስጠት ብትጀመሩ እኛ ፍላጐት ያለን ወጣቶች ልምድ አስፈላጊ የሆነ እወቀት ይኖረናል ❤❤❤

  • @Teasmamath
    @Teasmamath 28 днів тому +1

    ሰላም እና ጤና ይብዘልህ ወንድም እስክድር ለሀገራችን ፈጠር የሰጠን ትልቅ አስታማር ሰው ናህ እግዚአብሄር አንቴንና ከብቶችህንም ጭምር ይበ ርከችው እለለው!!!!!እኔ ከብትን በጠም ስለምወድ ነው

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 27 днів тому

    ስራህን እንዲህ የምትወደው ከአስተዳደግህና በራስህም ቅን ስለሆንክ ለብዙዎች ምሳሌ ነህ፣ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @gifawosenlemma2746
    @gifawosenlemma2746 Місяць тому +3

    የኢ/ያ ወጣቶች አይከን የሆንክ ጌታ ይባርክህ

  • @naodwoldemichael3755
    @naodwoldemichael3755 Місяць тому +2

    ❤you have found your talent my brother❤

  • @tetr4232
    @tetr4232 4 дні тому

    ግብርና ደስ የሚል ነገር ነው ግን ምን ዋጋ አለው ሀገራችን ወንበዴ በዛበት

  • @bewukettaye
    @bewukettaye 3 дні тому

    በጣም ጀግናነህ ወድሜ አደቅሀለው

  • @dawitdegu4286
    @dawitdegu4286 25 днів тому

    You are very inspiring bro really 🙌

  • @user-zu6vg9bt3b
    @user-zu6vg9bt3b 28 днів тому

    መልካም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @teshomewedajo4538
    @teshomewedajo4538 26 днів тому

    በጣም ጥሩ አሳብ ነው ለማህበረሰቡ እያደረስክ ነው

  • @RobelMengistu-wj7bn
    @RobelMengistu-wj7bn Місяць тому +1

    Ere farmehen asgobgege.... dairy farm is my dream 😊!!!!

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 28 днів тому

    Thank you for sharing your knowledge ❤❤❤❤❤❤.

  • @MuhmmedBadaso
    @MuhmmedBadaso 17 днів тому

    Masha allah wow

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 29 днів тому

    I like your job great 👍

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 29 днів тому

    I want to visit your place when I come to Ethiopian. Do u guys have a place? I also want to test the real organic milk very interesting ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢 Gobez

  • @TsegaAmsale
    @TsegaAmsale 2 дні тому

    ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው የበለጠ ስልክህ በኖረኝ

  • @Mየመርሳዋ
    @Mየመርሳዋ 27 днів тому

    ሥልክህን ብታሥቀምጥልን❤

  • @bemnitmehritu
    @bemnitmehritu 29 днів тому

    ታድለሀል እኔ ከልጅነቲ ጀምሪ ከእነሱጋ ነው ያደኩት ህልሚነው እናም ከቤተሰብጋ ተደራጂቺ ሺድ ከመንግስት ተቀብዪ ነበረ ግን ብድር አላመቻቹልንም በምን ልጀምር ስራ ቤቱን ታቅፌ ቁጪብያለው

  • @tsgebelete4742
    @tsgebelete4742 29 днів тому

    ስልጠዋውን ልሰጠኝትችላለህ ወንድም ስራው እሰራለውው

  • @alemayehuabuto
    @alemayehuabuto 26 днів тому

    በሁለት ዓመት ዕድሜ ይወልዳሉ? ወይስ ይጠቃሉ ነው?

  • @Lulbahri551
    @Lulbahri551 Місяць тому

    I am really imspired, i have 500 sqm land in addis. How many cows could accommodate in this small land. I really need you advice.❤❤❤

  • @EphremLielt
    @EphremLielt Місяць тому

    Great bro

  • @SamuelGirma-fp6sm
    @SamuelGirma-fp6sm Місяць тому

    ኧረ በፈጣሪ አንድ ቀን በአካል አስጎብኘኝ

  • @Lulbahri551
    @Lulbahri551 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @MesayMesfin-gt1ow
    @MesayMesfin-gt1ow Місяць тому

    እስኬ አምላክ ይጠብቅህ። እባክህ ስልክህን 09

  • @esubalewmulugeta1620
    @esubalewmulugeta1620 Місяць тому

    ሰላም እባክህ ፋርምህን አስጎብኘኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @ZedYak-jn7ok
    @ZedYak-jn7ok Місяць тому

    Instagram lay message yelakulhn eyewu please 🙏