Anan dairy farm's
Anan dairy farm's
  • 48
  • 316 603

Відео

የደረቅ ሳርና የበቆሎ ገፈራ ልዩነታቸውን ዘረዘርኳቸው። The difference between silage and dry grass in amharic.
Переглядів 4,7 тис.Місяць тому
የደረቅ ሳርና የበቆሎ ገፈራ ልዩነታቸውን ዘረዘርኳቸው። The difference between silage and dry grass in amharic.
የበቆሎ ገፈራ እና የደረቀ ሳር ልዩነታቸው silage and dry grass difference
Переглядів 1,2 тис.Місяць тому
የበቆሎ ገፈራ እና የደረቀ ሳር ልዩነታቸው silage and dry grass difference
ገበሬው በደስታ የመሰከረለት የተፈጥሮ ማዳበርያ Farmers were thrilled with my natural fertilizer
Переглядів 4,2 тис.3 місяці тому
ገበሬው በደስታ የመሰከረለት የተፈጥሮ ማዳበርያ Farmers were thrilled with my natural fertilizer
ደስ ደስ የሚለው የማታ አዳሬ ከከብቶቼ ጋር night vlog in my dairy farm
Переглядів 7 тис.3 місяці тому
ደስ ደስ የሚለው የማታ አዳሬ ከከብቶቼ ጋር night vlog in my dairy farm
5 የተፈጥሮ ማዳበርያ ጥቅሞች / The 5 Benefits Of Bio Slurry
Переглядів 7 тис.4 місяці тому
5 የተፈጥሮ ማዳበርያ ጥቅሞች / The 5 Benefits Of Bio Slurry
የእበት ያልተነገሩ ድንቅ ጥቅሞች ። The Green Diamonds
Переглядів 47 тис.4 місяці тому
የእበት ያልተነገሩ ድንቅ ጥቅሞች ። The Green Diamonds
2016 E.C Anan Agro Industry Ethiopia
Переглядів 4,5 тис.5 місяців тому
2016 E.C Anan Agro Industry Ethiopia
The Importance Of Time And Place
Переглядів 1,8 тис.5 місяців тому
The Importance Of Time And Place
ለከብቶች የበቆሎ ገፈራ (sailage) 4 ወሳኝ ጥቅሞች
Переглядів 9 тис.5 місяців тому
#ananagroindustry #anandairyfarms #ethiofarm #dairybusiness #sailage #agriculture #farming #biogas #cow #biosystemstechnology #biomass
6 ሁሉም አርቢ ማወቅ ያለበት Cow Diamond በአማርኛ
Переглядів 9 тис.5 місяців тому
6 ሁሉም አርቢ ማወቅ ያለበት Cow Diamond በአማርኛ
ይህን 4 ወርቃማ ነገር ሳታውቁ እርባታ እንዳትጀምሩ
Переглядів 5 тис.6 місяців тому
ይህን 4 ወርቃማ ነገር ሳታውቁ እርባታ እንዳትጀምሩ
ዶሮ እርባታ ከመጀመራቹ በፊት ይህን ተመልከቱ እወቁ
Переглядів 18 тис.6 місяців тому
ዶሮ እርባታ ከመጀመራቹ በፊት ይህን ተመልከቱ እወቁ
4 የከብቶች ቤት ስትሰሩ ከግምት ማስገባት ያለባችሁ ነገሮች።
Переглядів 48 тис.6 місяців тому
4 የከብቶች ቤት ስትሰሩ ከግምት ማስገባት ያለባችሁ ነገሮች።
ኢትዬጰያ ሰላም ገብቻለው
Переглядів 10 тис.6 місяців тому
ኢትዬጰያ ሰላም ገብቻለው
ድንቅ Bio-gas Technology አየው ለመግዛትም ወስኜ መጣው!
Переглядів 4,2 тис.6 місяців тому
ድንቅ Bio-gas Technology አየው ለመግዛትም ወስኜ መጣው!
ከአያት እስከ ልጅ ልጅ ከተረካከበ ድርጅት የማለቢ እና ማቀዝቀዢያ ማሽን ገዛው
Переглядів 4,5 тис.7 місяців тому
ከአያት እስከ ልጅ ልጅ ከተረካከበ ድርጅት የማለቢ እና ማቀዝቀዢያ ማሽን ገዛው
ለብቻው በቀን 3300 ሊትር የሚሰበስበውን ድንቅ አርብቶ አደር ገበሬ ተገናኘው የማይታመን ነው፡፡
Переглядів 5 тис.7 місяців тому
ለብቻው በቀን 3300 ሊትር የሚሰበስበውን ድንቅ አርብቶ አደር ገበሬ ተገናኘው የማይታመን ነው፡፡
ከNetherland ወደ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ ላስገባው ነው፡፡
Переглядів 9 тис.7 місяців тому
ከNetherland ወደ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ ላስገባው ነው፡፡
3 የእርባታ እርሻን ጀመርኩበት ምክንያቶቼ
Переглядів 21 тис.8 місяців тому
3 የእርባታ እርሻን ጀመርኩበት ምክንያቶቼ
Anan Agro Industry ግቢያችን በጥቂቱ ይህን ይመስላል
Переглядів 10 тис.8 місяців тому
Anan Agro Industry ግቢያችን በጥቂቱ ይህን ይመስላል
13 February 2023 AI artificial insemination
Переглядів 1,4 тис.Рік тому
13 February 2023 AI artificial insemination
Making silage by contracting system in Kenya!!! #blesdairy
Переглядів 9472 роки тому
Making silage by contracting system in Kenya!!! #blesdairy
hydroponic fodder #ethiopa
Переглядів 1,5 тис.2 роки тому
hydroponic fodder #ethiopa
About alfalfa seed #blate
Переглядів 7 тис.2 роки тому
About alfalfa seed #blate
6 October 2022
Переглядів 1 тис.2 роки тому
6 October 2022
15 June 2022
Переглядів 1 тис.2 роки тому
15 June 2022
Dairy farm in #Ethiopa
Переглядів 1,8 тис.2 роки тому
Dairy farm in #Ethiopa
#alfalfa grass
Переглядів 2,6 тис.2 роки тому
#alfalfa grass
the new chicken cage
Переглядів 1,4 тис.2 роки тому
the new chicken cage

КОМЕНТАРІ

  • @EndalkachoFatana
    @EndalkachoFatana 14 годин тому

    Yet aganyal wagas

  • @EndalkachoFatana
    @EndalkachoFatana 20 годин тому

    Orominya aychamy to give information to me

  • @meronleul9046
    @meronleul9046 День тому

    Thanks

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 3 дні тому

    ግሩም ሰው ከምር ጎበዝ ነህ ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ አንድ ለአንድ ሳምንት ይሀል ስለ እንስሳት እርባታ እንደምታሰለጥነኝ ተስፋ አለኝ 🙏

  • @endalekachwamenu379
    @endalekachwamenu379 3 дні тому

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @צגהאלמיו
    @צגהאלמיו 3 дні тому

    እጅግ ባጣም ውድ ኢትዮጲያዊ ነህ እ/ር ይጣብቅ%

  • @TizitaNadew
    @TizitaNadew 3 дні тому

    ሀይ ባገኝክ ላማክርክ እምፈልገው ጉዳይ አለይ

  • @chuchuye4506
    @chuchuye4506 6 днів тому

    Thank you for sharing

  • @HaweMulatu-m1c
    @HaweMulatu-m1c 7 днів тому

    ene animale production temare nge timert kechersku bela indate mehone felegalew

  • @TekaDuguma
    @TekaDuguma 8 днів тому

    Betam enameceginalen

  • @kassahuntesfa5119
    @kassahuntesfa5119 8 днів тому

    እናመሰግናለን። 9:38

  • @hareetube2959
    @hareetube2959 8 днів тому

    Bro lemidalabew barew kehones beziw malk new malet new ? Plz nigareng

  • @habibjemal5638
    @habibjemal5638 9 днів тому

    በዳልጋ ከብት ማድለብና በበግና ፍየል ማሞከት ጋር ዙሪያ የቢዝነሱን አዋጭነት መረጃ ብታካፍለን! በተረፈ በርታልን! ከልብ አመሰግናለሁ!

  • @MskDiresi
    @MskDiresi 10 днів тому

    በርታ።

  • @Zahia-g2s
    @Zahia-g2s 14 днів тому

    ኢግሊዘኛ አታብዛ

  • @Zahia-g2s
    @Zahia-g2s 14 днів тому

    በቅድሚያ አመሰግናለው የኑግ ፋጉሎ ኬት አገኛለው አጠቃቀሙስ

  • @selamaberayutub6283
    @selamaberayutub6283 14 днів тому

    ገፈራ ምንድን ነው

  • @selamaberayutub6283
    @selamaberayutub6283 14 днів тому

    አሪቡ እና ቆቤ 😂 አተ በጣም ጅግና ነህ ህልሚ ነው

  • @هونر9-د3ر
    @هونر9-د3ر 14 днів тому

    ተባረክ ወድሜ

  • @selamaberayutub6283
    @selamaberayutub6283 15 днів тому

    በጣም ይመግርም ሰራ የኔ ጀግና

  • @selamaberayutub6283
    @selamaberayutub6283 15 днів тому

    ህልሚ ነው ኢሺ አለ

  • @mahlet3570
    @mahlet3570 15 днів тому

    Great job bro 🇪🇹 Do you guys give trainings ?

  • @YohannesZedo-kn7zj
    @YohannesZedo-kn7zj 16 днів тому

    ስለ ሁሉም ነገር በቅድሚያ እናመሰግናለን በርታ ግን ለጀማሪ አሪቢዎች የወተት ላም ዝርያ ገለፃ እና ዋጋቸው እና አንተም ሽያጭ ምታቀርብ ከሆነ በደንብ የተብራራ vedio ብሰራልን፡፡ በተለይ የሽያጩን ሁኔታ በቶሎ ብትመልስልን ደስ ይለኛል፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @EmEkilmamohamed
    @EmEkilmamohamed 16 днів тому

    አድራሻህን ወድም

  • @MeseretHailemichael-q7u
    @MeseretHailemichael-q7u 18 днів тому

    Thank u..!

  • @FuroGudet-rs9en
    @FuroGudet-rs9en 20 днів тому

    Siralin anbesaw wendimachin!!!

  • @Mikiyasabdrof
    @Mikiyasabdrof 22 дні тому

    ጊደር ልገዛ ፈልጌ ነበር ዉድ ነዉ

  • @AsfawGedefaw-e1u
    @AsfawGedefaw-e1u 24 дні тому

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ስለገፈራ አሰራር በደንብ ግነፅ ብታደርግልን

  • @FetkuSeido
    @FetkuSeido 25 днів тому

    😢😮😅😅😊timechegnaleh berta

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 25 днів тому

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናልን

  • @almazdemsash8195
    @almazdemsash8195 25 днів тому

    Thank you for sharing!! Well done bro Is it possible to come in person for tour the farm it’s amazing what you do!

  • @TESFAYEJILO-n4v
    @TESFAYEJILO-n4v 26 днів тому

    thank you brave man

  • @firancigetachew6576
    @firancigetachew6576 27 днів тому

    Please I want your phone no.

  • @bineKebe
    @bineKebe 27 днів тому

    እዴት እደሚሠራም ንገር ን

  • @MinyichilYibeltal
    @MinyichilYibeltal 28 днів тому

    በሕይወቴ የምደሰትበት ስራ ቢኖር ግብርና ነው አንተ ያለህበትን ስኬት ሳይሆን ስራ ሳይ መንፈሳዊ ቅናት ይሰማኛል በርታልኝ ወንድሜ

    • @MounLelu
      @MounLelu 24 дні тому

      እኔም ሳይከፈለኝ ብሰራ ገበሬ ሳይ ልቤ ይመታል በደስታ መንፈሳዊ ቅናት ይሰኝል

  • @taduyilma3225
    @taduyilma3225 28 днів тому

    የምክር አገልግሎት የምትሰጥ ከሆነ እንዲት ማደለብ እንዳለብንህክምናም የምትስጥ ከሆነ ስልክህን አስቀምጥልን

  • @HayminaHaile
    @HayminaHaile 29 днів тому

    ወንደሜ ከዘር አዘራር ጀምሮ የዩርያ አሰጣጥ አረም አሰራር ጨምሮ በቅ መግለጫ ብሰጠን ደስተኛ ነኝ መወቅ ስለምፈልግ

  • @simegnew860
    @simegnew860 Місяць тому

    Yet lavegnih

  • @SolomonTefera-n2z
    @SolomonTefera-n2z Місяць тому

    ጀግና ነህ! ለዝህ ስራን እንደነዉር ለምቆጥር ትዉልድ ልምድህ ያስፈልጋል በርታ

  • @simegnew860
    @simegnew860 Місяць тому

    ይቅርታ አሌክስ ስራህን በጣም እወደዋለሁ ደምም ወደፍት ለመስራ በጣም የሚጓጓው ስራ ነውና ለመጀመር ስያስብ ቅድመ ሁኔታዎች አስቀድሜ ካላወኩ ለውድቀት እዳረጋለሁ ብየ እፈራለሁ ስለዝህ ካላስቸገርኩክ የአጀማመር ህደቶቹን በጽሁፍ አስፍረ ብትልክልኝ በህይወተ ትልቅ ባለውለታዬ ነው የሚትሆነው የሉኝ resources 1 መኖ የምተክልበት መሬት እና ቤታቸውን የምሰራበት ቦታ አለኝ 2 አድራሻዬ በሲዳማ ክልል ከሀዋሳ 4 km ራቅ ባለ ቦታ አየሩ ደሞ ለከብቶች በጣም ተስማሚ ነው ስለዝህ እርዳታህን እፈልጋለሁ አደራ አመሰግናለሁ

  • @kemikalkemalseid
    @kemikalkemalseid Місяць тому

    Wawoo bro I am too happy to see you Iskindir

  • @tekaligntadele8295
    @tekaligntadele8295 Місяць тому

    Please kahunbeft yeserahewun lagegn alchalkum bititebabergn. Fitsamehn fetar ybark.

  • @Gudu-2024
    @Gudu-2024 Місяць тому

    God bless you bro!

  • @BeleteKebebew-e7f
    @BeleteKebebew-e7f Місяць тому

    ገፈራ ለመግዛት ሥለምፈልግ የት...የት ...ማግኘት እችላለሁ? ሥለትብብርህ አመሰግናለሁ !

  • @fahminjemal7
    @fahminjemal7 Місяць тому

    Lmndn new tolo tolo matlekew

  • @SeymeGtae
    @SeymeGtae Місяць тому

    መዳኒቱበፋርምዉሥጥማግኘትይቻላል

  • @Dagimgz
    @Dagimgz Місяць тому

    (Tri-Solfen’s ) lazi yagalagelal? Endets naw magngat menchelaw?

  • @tesfayeberhanu-l7g
    @tesfayeberhanu-l7g Місяць тому

    ዮትዮብ ላይ ያለው ስልክህ ብዙ ግዜ አይሠራም ተጨማሪ ስልክ ላክልኝ የኔ ጀግና ውሰጤ ነህ

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Місяць тому

    NICE JOB❤

  • @alemayehuabuto
    @alemayehuabuto Місяць тому

    Thank u