6 ሁሉም አርቢ ማወቅ ያለበት Cow Diamond በአማርኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 51

  • @SoblaSafari
    @SoblaSafari 4 місяці тому +1

    እስክዮ እንደምን ሰነበትክ፣ ሁሌ ስለምታቀርበው አስተማሪና ምርጡ ተከታታይ ዝግጅት ታላቅ ምስጋና ይገባሀል። 80% ህዝባችን ገበሬ ሆኖ ሳለ ዉጤታማ ሳይሆን የቀረዉ እንዳንተ በቅንነት መንገድ የሚመሩ ሰዎች በማነሳቸው ነውና አንተን መሰል ወንድሞችን ያብዛልን አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @AbelFikadu-p1e
    @AbelFikadu-p1e 3 місяці тому

    ግብርና በጣም ደስ የሚለው ስራ ነው ፈጣሪ ካለ አለም ላይ በጣም ታላቅ ገበሬ መሆን እፈልጋለው በተለይ እንስሳቶች ላይእግዚአብሄር ያሳካልኝ በተረፈ ምትሰራው ስራ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ አመሰግናለሁ

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 4 місяці тому +3

    እንዳንተ አይነት የተማረ ገበሬ ይብዛልን ወንድሜ

  • @AdisuAlem-hf2fi
    @AdisuAlem-hf2fi 4 місяці тому

    በጣም ጥሩ ነው ግንዛቤ አግኝተናል !! የበለጠ ውጤታማ ለመሆን የሀገራችን አየር ንብረት እና አካባቢ መጥቀስ ብቻል ጥሩ ነው
    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ !!!

  • @gifawosenlemma2746
    @gifawosenlemma2746 4 місяці тому +1

    ጡሩ ግንዛቤ እንዲጨብጥ አድርህኛል ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @dejene3375
    @dejene3375 4 місяці тому

    በጣም አመሰግናለሁ:: መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @erdachewyitagesu8206
    @erdachewyitagesu8206 4 місяці тому

    ውድ ያገራችን ልጅ ነህ፡፡ በርታ በጣም ብዙ መረጃዎችን ለህዝብ እያደረስክ ነው

  • @YohannesZedo-kn7zj
    @YohannesZedo-kn7zj 3 місяці тому

    በጣም አሪፍ ነው ወንድማችን በርታ ቀጣይ ደግሞ የወተት ላም አመራረጥ እና ዋጋቸውን ብታሳውቀን

  • @endrisali6993
    @endrisali6993 4 місяці тому

    የስራ ሰው በርታ ከተፈጥሮ ጋር የተቆራኘ አስደሳች የስራ ዘርፍ ነው

  • @HaymanotMihrete
    @HaymanotMihrete 4 місяці тому +1

    በጣም አፊፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን እገዛችሁን እንሻለን ወደ ፊት በስልጠና ዙርያ ማለት ነው ዋናው የእንስሳት እርባት የተመጣጠነ መኖ የግድ ማዘጋጀትይጠይቀናል

  • @GirmaDebele-dz8hp
    @GirmaDebele-dz8hp 4 місяці тому

    Hi Anan Dairy Farm,
    I hope you are doing well! I have recently started my own dairy farm and have been learning a lot from your informative videos. Your content has been incredibly helpful and inspiring.
    I am interested in purchasing a cow for my farm and was wondering if you sell cows. If so, could you please provide some details on the types available and the process for buying one?
    Thank you for your assistance and for the great work you are doing on your channel.
    Best regards,

  • @leulgeta7667
    @leulgeta7667 4 місяці тому

    Abezeto yebarkeh. Keep up the lessons

  • @LawofGod
    @LawofGod 4 місяці тому

    Man this job is the best on plant 🌱 earth! You are blessed 😇

  • @siumaka
    @siumaka 4 місяці тому

    Truly an inspiration! Great job!

  • @chachamulugeta6229
    @chachamulugeta6229 4 місяці тому +2

    እስኬው በጣም እናመሠግናለን በዚ ዘርፍ መሠማራት እፈልጋለው ግን መኖ ያሳስበኛል

    • @HaymanotMihrete
      @HaymanotMihrete 4 місяці тому +4

      እንስሳት እርባታ ላይ ፍላጎት ካለችሁ መኖውን የግድ እንናተ ልታዘጋጁ ይገባል ያን ያክል አይከብድም ስልጠና ወስዶ ወደ ስሪ መሰማራት ይቻላል

    • @HaymanotMihrete
      @HaymanotMihrete 4 місяці тому +4

      ወደ ስራ

  • @monidejenetech9192
    @monidejenetech9192 4 місяці тому

    great, keep moving forward

  • @alemayehumekuria
    @alemayehumekuria 3 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አንተን ባካል ወይ በስልክ ማግኔት ይቻላል እንዴ

  • @debelawondimu3267
    @debelawondimu3267 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 4 місяці тому

    ስፈልግ ስፈልግ ቆይቼ ዛሬ አገኘው ደስ ብሎኛል

  • @AsegedechAsfaw
    @AsegedechAsfaw 4 місяці тому +1

    ወድማለም ይህንን የሚያክል መሬት ከዬት ይመጣል በጠባብ ቦታ እንዴት እንስራ መልስልኝ

  • @SoblaSafari
    @SoblaSafari 4 місяці тому

    ባለፈው ሳምንት ግንቦት22 ሻሸመኔ በነበርኩበት አጋጣሚ ልጐበኝህ ፈልጌ ከሰኔ30 በኋላ መምጣት እንደምችል ተነግሮኝ ወደ አዲስአበባ ተመልሻለሁ ሰኔ30ንም በናፍቆት እጠብቃለሁ። ከጉብኝት ባሻገር ልምድ መቅሰም እንዲቻል የተወሰኑ ቀናት በክፍያም ቢሆን ፋርምህ ውስጥ መስራት ይቻላል ወይ? መልስህን እጠብቃለሁ።

  • @KedusBeserat
    @KedusBeserat 4 місяці тому

    Betam betam meret meker new beretaln

  • @mitudesalegn8117
    @mitudesalegn8117 Місяць тому

    Do you give in person training?

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 4 місяці тому

    ሠላም እናተጋ መቶ ልምድ መወሠድ ይቻላል ወይ (በበጎ ፍቃደኝነት መስራች ይቻላል

  • @NiebYouTube-N3A
    @NiebYouTube-N3A 4 місяці тому

    ሳላም ጃግናው ወንድሜ ላዚህ ስራ ማሬት አዘገጅቼያለሁ አገር ስገባ ልትሻጥልኝ ትችለለህ ሁላት ካብት

  • @ቢንትሁሴን-ቨ1ኸ
    @ቢንትሁሴን-ቨ1ኸ 4 місяці тому

    ጀግና ነህ ስልህ❤❤❤

  • @dawitlire-v7x
    @dawitlire-v7x 4 місяці тому

    Berta aref new gn ene lemejemer felgeya neber gn kebti yemishexi kehone????

  • @michaelwondimu-du3cx
    @michaelwondimu-du3cx 4 місяці тому

    ሰላም .. ሚካኤል እባላለሁ ጀማሪ አርቢ ስሆን የምሰራበት አካባቢ ፍጹም ለእርባታ ምቹ ነው›። ነገር ግን በታም ያስቸገረኝ ነገር ቢኖር ላሞቹ በተደጋጋሚ ይጠቃሉ ግን መያዝ (ማርገዝ) አልቻሉም። ሲታዩ ያረገዙ የሚመስሉ ነገር ግን ቀናቸው አልፈዋል እንደ ባለሙያ ምን ትመክረኛለክ?

  • @naodwoldemichael3755
    @naodwoldemichael3755 4 місяці тому

    EGZIABHER YISTILIGNI ❤❤

  • @berhanuasfaw8033
    @berhanuasfaw8033 4 місяці тому

    ለመጎብኘት የምትሰራባቸው ቦታዎች የት ነው

  • @ysuyargen4462
    @ysuyargen4462 4 місяці тому

    ሰላም ነው መኖ በተመለከተ ቀላል መፍትሄ ካለህ ?

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa74 4 місяці тому

    z perfect dairy farmer!!

  • @ElieCell-b1d
    @ElieCell-b1d 3 місяці тому

    በጠም ደስዬል

  • @KedusBeserat
    @KedusBeserat 4 місяці тому

    Eshi and yewetet lame besenet geza metateb alebat

  • @naodwoldemichael3755
    @naodwoldemichael3755 4 дні тому

    ❤❤❤❤

  • @Lula2090
    @Lula2090 4 місяці тому

    Why do you show up almond milk 😊

  • @alemayehuduresa4067
    @alemayehuduresa4067 4 місяці тому

    ስልክህንና አድራሻ ላክልኝ

  • @merideshetu4112
    @merideshetu4112 3 місяці тому

    አርፍ ነው ግን ማኖ አታቃቀም ቢሻሻል አሪፍ ነው

  • @MujibKemal-ly3zj
    @MujibKemal-ly3zj 4 місяці тому

    ❤አላህ ካለ በአቅሜ ልክ ቤት ተከራይቼ ልጀምር ነው ለአድ ከብት 18ካሬ ብለሀል ያለውት አ/አ ከቦታ አፄር ምን ትመክረኛለህ

  • @jdad7246
    @jdad7246 4 місяці тому

    yemishat alle?

  • @fayisafayisa6764
    @fayisafayisa6764 4 місяці тому

    Yaaa kabti xut qosalabiny

  • @Dirba-l8m
    @Dirba-l8m 2 місяці тому

    👍👍👍👍💪💪💪💪

  • @bewketuamare4759
    @bewketuamare4759 4 місяці тому

    Bereta bezu negere eyetemarene newo

  • @HASENTUBE262
    @HASENTUBE262 4 місяці тому

    ይቀጥል

  • @መሲኡሚሐያቲ
    @መሲኡሚሐያቲ 4 місяці тому

    እና🎉

  • @gossaabi7410
    @gossaabi7410 4 місяці тому

    ስልጠና ቢኖረው የበለጠ ነው

  • @saroneyetme8826
    @saroneyetme8826 4 місяці тому

    Wenedeme ena yanetne timeriti blame nwe ymektatlwe wede serame gbhcha nbfi ngri gene btame ftna bzabhge ebakikine btame mkiriki yasefliggsli

  • @GirmaDebele-dz8hp
    @GirmaDebele-dz8hp 4 місяці тому

    Hi Anan Dairy Farm,
    I hope you are doing well! I have recently started my own dairy farm and have been learning a lot from your informative videos. Your content has been incredibly helpful and inspiring.
    I am interested in purchasing a cow for my farm and was wondering if you sell cows. If so, could you please provide some details on the types available and the process for buying one?
    Thank you for your assistance and for the great work you are doing on your channel.
    Best regards,

  • @AsegedechAsfaw
    @AsegedechAsfaw 4 місяці тому

    ወድማለም ይህንን የሚያክል መሬት ከዬት ይመጣል በጠባብ ቦታ እንዴት እንስራ መልስልኝ