EMS Special ዕውን መከላከያው አለ? ከሻለቃ ማሞ ለማ ከፍተኛ የጦር አመራር የነበሩ ጋር የተደረገ ቆይታ Oct 2024 F

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 70

  • @Nachew46
    @Nachew46 10 годин тому +5

    የእኚህን ሻለቃ ወታደራዊ ትንታኔ ፊልድ ማርሻል ተብዬው ከሚቀባጥረው ጋር ማነፃፀሩ አገራችን ያለችበትን አገራዊ ዝቅጠት ያሳያል: ኢትዮጽያ ሆይ በምን እጅ ላይ ወደቅሽና አረፍሽው!! ፋኖም ቢሆን ከጦርንቱና ትንቅንቁ ጎን ወታደራዊ ሳይንሱን ማወቁ ግድ ነው::

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 16 годин тому +8

    Victory to Amhara-Fano‼️💚💛❤️‼️
    We are all Amhara-Fano‼️💚💛❤️‼️

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r 11 годин тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 14 годин тому +6

    ኢትዮጵያ መንግሥት የላትም
    አገዛዝ ነው ❤

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 15 годин тому +6

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ለተበደለው

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 15 годин тому +6

    Victory to Amhara-Fano ‼️
    Shalekha Mammo, welcome to EMS.

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 15 годин тому +11

    እባካችሁ የድሮን ግፋን ለአለም እናሠራጭ
    ❤❤❤

    • @HaileEyesus-p1c
      @HaileEyesus-p1c 9 годин тому

      ትላንትና በትግራይ ላይ ድሮኗ በላይነሽ ተባለች አሁን ደግሞ ጽንፈኛ የሆነውን የአማራ ሕዝብ ጠላት የሆነው ፋኖን ስትወቅጥ እና ስትቀጠቅጥ ግን ንጹሐንን ጨፈጨፈ ብሎ ማላዘን ከንቱነት ነው።በላይነሽ አመዴ ለፋኖም በላይነሽ አመዴ ሆና ትቀጥላለች።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Годину тому

    Thank you Shaleka. God bless you.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 Годину тому

    Welcome Jegnachin with our Great Shaleka Mammo

  • @ማቻክል
    @ማቻክል День тому +9

    ሰላም ፋሲሎ እንዴት አመሻችሁ
    የአገዛዙን ግፍ ለዓለሙ ማህበረብ ማሳውቁን ቀጥሉበት አደራ

    • @su72973
      @su72973 16 годин тому

      ​@@sabamessele8084አንቺ ገረድ የምርኮኛ ልጅ ፔሬዳም ምንድነው 😅😅😅

    • @Finfine672
      @Finfine672 11 годин тому

      ​@@sabamessele8084መንከባለለ የናንት ልምድ ነው የ አማራ ህዝብ እንደናንት የበታችንት ስሜት የለውም ጊዜ ይወስዳል እንጂ ዋጋቹን ታገኛላቹ ይህን ቃል አስታውስ

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay8516 13 годин тому +2

    እርስዎ እንደሚሉት ኢትዮጵያ እነዚህን ዘመናዊ ድሮኖች ከሆነ የታጠቀችው ሰላማዊ ዜጎችን የሚመቱት ሆን ብለው ነው ማለት ነው

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 16 годин тому +3

    እኔ እማይገባኝ የራሱን ዜጋ እየገደለ የሚባል ነገር ነው እየተገዳደሉ ዜጋ ብሎ ነገር አለ ቃላቶቹ ሁሉ ጠላት ብሎ ጦር አዝምቶብ በራሱ ዜጋ ማለት እራስን ማታለል ይመስለኛል

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 16 годин тому +3

    ጥሩ እርስ ነው ፋሲል እናሐሰግናለን

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 7 годин тому +1

    እዴት አንቲ ድሮን መግዛት ይቻላል እዚህ ላይ እውቀት ያለው ሰው አናግሩልን።ሌላው ተረት ሰልችሎናአል የፍልስጤም ጋዜጠኛች የሚሰሩት ስራ ተመልከቱ።

  • @kiflehailemichael8015
    @kiflehailemichael8015 16 годин тому +2

    ሃይ ሻለቃ ለምን ይዋሻል አብይ ሪፎርም አደረኩ ያለው ለራሱ ከስልጣን እንዳይገለብጠው ስራው እንጂ ሀገር እየጠበቀ አይደለም ።

  • @mamela-bg4lh
    @mamela-bg4lh 14 годин тому

    ምርጥ ትንታኔ

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 15 годин тому +3

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ፋኖ ወደ አንድ መጥቶ የህዝቡን መከራ ይቀንስ።የብልፅግና ከበሮ በሱ ላይ እየበረታ ነው።

  • @timharmon10
    @timharmon10 9 годин тому +2

    ወንጀለኛውን የ ኦህዴድ አገዛዝ ማን ይጠይቀው በወንጀሉ? እየገደሉ ፣ እየዘረፉ እያወደሙ፣ ጭራሽ ለድሮን መግዣ የሚሆን እርዳታ እያገኙ ነው፣፣ የ አለማቀፉ ማህበረሰብ በዝምታው ህዝብ እያስፈጀ ነው

  • @tilahunliyew9347
    @tilahunliyew9347 6 годин тому

    Yes shalak yohanes he is absolutely rite I serb first round national service steel I am a soldier 😎

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 16 годин тому +1

    Perfect, Explained by Shalaka Mammo. Specially he compared with the Formers of Ethiopian army failure because of corruption and laier in the army. As Consequences, that strongest Ethiopian army failed after 17 years of scarfired and died for Ethiopian people. It was very very heartbroken for all Ethiopian people!! That failure caused so many political and economy problems in Ethiopia today !
    For example, Ethiopian lost her Port and now she paid many millions of Ethiopian Birr for Dijibut port . ONGE Shanne is killing a lot of people by Genocide, Displaced and many horrific events in Ethiopia everyday!!

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 3 години тому

    Amharas and all Ethiopians that oppose the ethnocentric Oromo’s regime must bring the fight to Addis Abeba. It’s crucial outside Addis he’ll target civilians as he continuously been doing. The fight must be in Addis Abeba it shouldn’t be tolerated any longer Ethiopians treated in their own country as a second class citizen. It’s not ifs and buts Amharas have built the country for centuries from Ethiopian airlines to telecommunications today they’re targeted by Oromo’s who want to have total control over the country.
    This’s not acceptable for any Ethiopian. all Ethiopians against the ethnic based regime must fight to bring a true democratic government!
    🙏🏼❤️

  • @dkm1666
    @dkm1666 Годину тому

    የአብይ እሕመድ ወንበር ጠባቂ ሁሉ ስለ ሰብአዊ መብቶች የሚያውቁት ነገር የለም ግደል ተብሏል ይገድላል

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 16 годин тому +4

    ድሮን ለእግረኛ ተዋጊ ተስብስቦ ከልተገኘ ጉዳት ልያደርስ አይችልም። አሁን አማራ ክልል ድሬኑ የተስበስበ ስው በሙሉ ተዋጊ መስሎት ጉዳት ያደርሳል። ከዚህም የተነሣ ብዙ ስላማዊ ስዎችን አሁን እየጉዳ ያለው።

  • @zghion1075
    @zghion1075 13 годин тому

    Fasil you are doing good keep it up. you the journalist are highly expected to disclose the massacre against Amhara people

  • @kiflomtsgehanns1079
    @kiflomtsgehanns1079 16 годин тому +2

    ኢትዮጵያውያንን ወታደሮች ለ50 ኣመት ያው ነው

  • @Nachew46
    @Nachew46 10 годин тому

    የእኚህን ሻለቃ ወታደራዊ ትንታኔ ፊልድ ማርሻል ተብዬው ከሚቀባጥረው ጋር ማነፃፀሩ አገራችን ያለችበትን አገራዊ ዝቅጠት ያሳያል: ኢትዮጽያ ሆይ በምን እጅ ላይ ወደቅሽና አረፍሽው!! ፋኖም ከጦርንት ትንቅንቁ ጎን ወታደራዊ ሳይንሱን ማወቁ ግድ ነው::

  • @mulugetaalem9970
    @mulugetaalem9970 17 годин тому

    Electronic warfar system or radio signal juming.

  • @ጥላሁንፈንታዉ
    @ጥላሁንፈንታዉ День тому +1

    ይህ ጥያቄ አንድ ዓመት ሙሉ በአጉል “ገለልተኝነት” በሚባል በEMS ቦርድ አባላት የጅል ውሳኔ ዘግይቷል። መልሱም ግልፅ ነው።

  • @kidistbezabih952
    @kidistbezabih952 12 годин тому

    ለምንድን ነው እርስ በርሳቸው የሚተዳደሩት በተለይ ጎጃም ውስጥ በደርግ ጊዜም የተለየ ጭካኔ ያደርጉ ነበር ለገዛ ወገናቸው ሰርጒ ገብ ሊናር ይችላሉ ግን እንደማረኴቸው አያያዝ ቢሆን ጥሩ ነው, ግደለው በለው እያሉ የገዛ ወንድማቸውን ከመጨከን በስንት ወገን ይገደሉ::8¡¡

  • @Zeleke-w4z
    @Zeleke-w4z 11 годин тому

    ethinic aphartied

  • @Zeleke-w4z
    @Zeleke-w4z 11 годин тому +1

    ይህ ጥያቄ ለአንተ ቢቀርብ መልሱ ያስቸግርሀል ወይ? በለየት እና አደባባይ በወጣ ጉዳይ ግዜ አታጥፋ ። ደረጀ ሰራዊቱ የእነ ኬኛ ታላቁን የኦሮሞ ግዛት ለማዋለድ የቆመ መሆኑን ሁሉም ያውቃል። ይልቅስ ይህ ሰው በላ ተቋም እንዴት በፍጥነት ይጥፋ ነው መወያያ መሆን ያለበት።

  • @AmanuelBelay-u7w
    @AmanuelBelay-u7w 11 годин тому

    Bewechi hager yallachu Etiopieanochi hezbachu iyallqe demonstration ataderugume sellamawi hezbe iyechresu zeme bellachu mayete yasaferale le hezbe Amara qumu

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 15 годин тому

    Dele le fano mote le mekelakiya

  • @mulugetaalem9970
    @mulugetaalem9970 17 годин тому +1

    The drone do not Costa Thatcher much. It costs 5.000.000 dollar. The bomb costs 5000 dollar but The infrastructur costs up to 70 000 000 dollars. Google. It is easy

    • @renaltogino5832
      @renaltogino5832 11 годин тому

      አንተ የጠቀስከው ዋጋ TB2 የተባለው ዋጋ ነው: አሁን አገዛዙ ታጥቆታል ብለው ባለሙያው የሚጠቅሱት Bayractar Akinci ድሮን እጅግ ዘመናዊና የአንዱ ዋጋ $100.000.000ነው ::

  • @msaminat1590
    @msaminat1590 14 годин тому +2

    Geme over fano 🇪🇹🙏

  • @gofan1279
    @gofan1279 День тому +2

    የለም ያለው ሥልጣን አሥጠባቂ ነው

  • @AbaynehGecho
    @AbaynehGecho 12 годин тому

    ፋሲል እንዴት ነው ፊትህ ወፈረ 6:23 ዶቢንግ መውሰድ ጀመርክ እንዴ? የትኛውም ተቋም ይፍረስ አይጦቹ ካለቁ በኋላ መልሶ ይገነባል

  • @ማቻክል
    @ማቻክል 17 годин тому

    እኔን ግርም እሚለኝ እናንተን የመሳሰለ የኣማራ ሞሁራን ያለው እየተበታተናችሁ ምንም ሳስሩ መቅረታችሁ በጣም ያሳዝናል

  • @kiflomtsgehanns1079
    @kiflomtsgehanns1079 16 годин тому +2

    የደርግ ግፍኞች ኣመራሮችና ወታደሮች መች ተጠየቁ ለ50 ኣመት ያው ነው

    • @selam65030
      @selam65030 14 годин тому

      🎉🎉አንተ ደሞ የት ነበርክ ታስረዉ ማቀዉ አደል እንዴ የሞቱት🎉🎉

  • @ayeleabebebasore-wz3xt
    @ayeleabebebasore-wz3xt 3 години тому

    ትግራይ ትግሬ ከልገዘ አማራው አማራ ከልገዘ ኦሮሞ ኦሮሞ ከልገዘ ታድያ ለመን ነው እውነት ያለው ስለዝ የሁሉም ውሸት ነው

  • @sanchod3824
    @sanchod3824 3 години тому

    😂😂😂😂😂Mekelakiya yelam😂😂😂😂😂 setgerefe tawarewale😂😂😂😂

  • @kiflomtsgehanns1079
    @kiflomtsgehanns1079 16 годин тому

    ልክ በደርግ ግዜ እንደነበር

  • @kiflomtsgehanns1079
    @kiflomtsgehanns1079 16 годин тому +1

    ደርግ ደብድብ ርገጥ ግደል እስካሁን ያው ነው።

  • @tesfaiberhe2558
    @tesfaiberhe2558 12 годин тому

    Kkkkkkkk chiss 😂😂😂😂 were bicha Kkkkkkkk weyane endegena ligezachu new 😂😂😂

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 15 годин тому +1

    በእኛም ሀገር ሳሞራ የኑስ በኦሮሞ እዝብ ላይ ጦር አላዘምትም በማለታቸው ከኃለማሪያም ወድ አብይ የሰላማዊ ስልጣን ሽግግር ምክንያት ሆነዋል መሪዎች ለሚፈፅሙት ወንጀል የጦር አመራሮች ያልተገባ ፍርሃት ውጤት ይመስለኛል ይህን እንዳረግ የሀገሪቱ ህግ አይፈቅድልኝም አይሉም

  • @kiflomtsgehanns1079
    @kiflomtsgehanns1079 16 годин тому

    ኤርትራ ውስጥ የተፈጸመ ግፍ ማመን ኣንድ ነገር ነው ።

  • @tesfayedenbel1304
    @tesfayedenbel1304 16 годин тому

    banda ya banda lij agarun ya kada inatun ya ba andi naw

    • @Finfine672
      @Finfine672 11 годин тому

      ባንዳ ማለት ትርጎሙ ተቀይራ እንዴ ?????? የገዛ አገሩ ህዝብ ላይ የሚተኩስ ከ ጣሊያን ይባስ ነው

  • @Ambesaw12
    @Ambesaw12 День тому +1

    ጠቅላይ ፣ ሚኒሰተሩን አጨብጭበ ጠግበክ ሰትደግፈ አነበረ። በትግራይ ላይ የተደረገውን ጦርነት ብትቃወም ፣ በሰንተም ሆነ በኦሮሞ ፣ ላይ የሚደተገው ጦርነት አይኖርም ነበር ፣ መንግሰት በራሱ ህዝቦች የሚያደርገውን ጦርነት መቃወም ነበረብክ ከምታጨበጭብ ፣ ግዜው እረፈዶል አሁን 🙏

    • @Yonas-s5k
      @Yonas-s5k 17 годин тому +1

      አባይ ትግራይ እያልክ መምጣትህን ወይም መግባትህን ረሳሃው እንዴ

    • @rachelnegussie8981
      @rachelnegussie8981 14 годин тому +1

      እግዚአብሔር ለኢትዮጵያውያ ይፈርዳል እናንተ እውጭ ቁጭ ብላችሁ የአማራን ህዝብ ታገዳድላላችሁ ዶክተር አብይ ጌታ የሾመው መሪ ነው ፋሲል ለትውልድህ መርገም እያስቀመጥክ ነው ምንም አታመጡም እባካችሁ ህዝብ አታጫርሱ እኔ አማራ ነኝ ይሄ ሁሉ የናንተ ጉድ ነው መሳይም እናንተ ጋዜጠኞች ህዝቡን አባላችሁ እናንተ ውጭ ቁጭ ብላችሁ ሳንዱቻችሁን ከነቤተሰቦቻችሁ እየበላችሁ የናንተ ወዳጅ የሆኑትን ለቃለመጠየቅ እያመጣችሁ ጌታ ይፈርዳል

    • @Yonas-s5k
      @Yonas-s5k 12 годин тому

      @@rachelnegussie8981 indanchi aynet ባርያ የሆነ አማራ የለም
      ጥምባታም ጋላ

    • @Finfine672
      @Finfine672 11 годин тому

      እናንት እኮ ዲንጋይ እራስ ናቹ 😊 ምንድን ነበር ችግሩ የናንት ጦርነት ? እናንት ጎርቤት ክልል ሳተከባበር ፌደራሊዝም ነን ብላቹ አማራን ስተበድሉ ነበር ነገር ግን ብሄር ብሄራስብ የምትመኩበት ቀጠቀጣቹ
      የ አላማ የፓለቲካ ልዩነት ነበራቹ ከ አማራ ጋር

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 11 годин тому

      አብይን በናቱ ውቃቢ ትንቢት የመጣ ደም ጠጪ ዘንዶ ነው ። የአማራን ጦስ ይዘሽ ጥፊ አማራ ባካፋ ሲቀበር ተባባሪ ነሽ 😡😡