//ቤተሰብን ፍለጋ// "እህቴን በአደራ ካስቀመጥኩበት ቤት አጣኋት ..." //በቅዳሜ ከሰዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 жов 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 53

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Годину тому +2

    አላህ የአይንሽን ብርሀን ይመልስልሽ ያረብ
    እህትሽንም አላህ ያገናኘሽ

  • @alemtube12
    @alemtube12 6 годин тому +5

    አይ ስደት የኛ መጨረሻ እህትሽን ፈጣሪ ያገናኝሽ የአቀስታዋ ቅዲስትየ የሀገሬ ልጅ አባትሽን አግኝተሽ በደስታ እንደምትመጭ ተስፋ አለኝ ሁላችሁንም ፈጣሪ ያገናኛችሁ💔💔

  • @VipVip-oe5kl
    @VipVip-oe5kl 8 годин тому +2

    አየ ሰደት የኔ እናት 💔💔እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልሰልሽ

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 5 годин тому

    እፍፍፍፍፍስደት በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከክፊ ነገር እህታለም በስላም ከህቶችሽ ጋራ ያገናኝሽ 😢😢😢

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 6 годин тому +1

    አላህ ሁላችሁንም በሰላም ያገናኛችሁ

  • @jemilaawol5403
    @jemilaawol5403 8 годин тому +5

    እኔኮ የምለው ከአባቴ ምንም አልፈልግም; ካንቺ ምንም አልፈልግም ; የሚል መፈክር መቼ ነው የተጀመረው? ነውርኮ ነው ; ገንዘብ ወይም ንብረት እጠየቃለሁ ብሎ ነው ሰው የሚጠፋፋው ኧረ ያስጠላል በጣም አርሙ እናንተም ዝም ብላችሁ አታዳምጡ!

  • @semirabaheru9643
    @semirabaheru9643 4 години тому

    ቅድስትዬ አለህ ይርደሽ ለእናትሽም እድሜና ጤና

  • @lubabaail-m2f
    @lubabaail-m2f 9 годин тому +2

    😥😥😥አላህ ይርዳሽ እህት

  • @HayatTofak
    @HayatTofak 7 годин тому +1

    የኔ እህት አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ 😢

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f 9 годин тому +4

    የትናችሁ እፍፍፍ ነኑ ጉዳችንን ስሙ😢😢😢😢😢😢😢 የመዳም ቅመምች አይደላችን😢😢😢😢😢 እኔን እህቴ😢😢😢😢

    • @alemtube12
      @alemtube12 6 годин тому +1

      አለን መጣን🏃🏃🏃🏃

  • @EeXx-kj7xw
    @EeXx-kj7xw 8 годин тому +1

    ያረብ የኛመጨረሻ ችን እንደዚህሲሆንያሳዝናል

  • @جميلهجميله-ت1ض
    @جميلهجميله-ت1ض 8 годин тому

    የኔ እህት አይ የሰው ሀገር ስቃይና መከራ የስደት ኖሮ 😭

  • @b.6015
    @b.6015 7 годин тому +1

    ጃማ ደገሎ እህታችን አላህ ያሺር ያስገኝልሺ እኔም የጃማ ነኝ

    • @MakiJusus
      @MakiJusus 3 години тому

      Ebakeh wendeme merabete yabate bota new ena ebakeh selkeh y.wendem

  • @RajanR-v6q
    @RajanR-v6q 4 години тому

    አይ ስደት አይኑ ይጥፋ እኔም አመልየሁኛለሁ 😢😢😢

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 5 годин тому

    አይ ስደት አይኑ ይጥፋ❤❤❤❤

  • @tube-jo6rg
    @tube-jo6rg 8 годин тому +1

    ያአላህ

  • @FevenPawulos
    @FevenPawulos 9 годин тому +1

    Uuuufff geta hoy lemin gin

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 6 годин тому

    ኡፍ የኔህት😭

  • @JemilaHamtha
    @JemilaHamtha 8 годин тому +2

    ያአላህ አልወጣለሁኝ ብሉ በሰላም ወቱ እነደዚህ ሆኖ መመልስ ከባድ ነው አልሀምዱሊላህ አላህ የአይነሺን ብርሀን ይመልስልሺ
    የሀገር ልጅ ጃማ ደጎሎ ለሁላችሁም መልካምን ነገር ተመኝሁላችሁ

    • @b.6015
      @b.6015 7 годин тому

      amin amin amin amin yareb enem yejama degolo lji negn

  • @زيناتحبشي
    @زيناتحبشي 9 годин тому +1

    አይሰደት

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 6 годин тому

    በዚህ ግዜ የት ሆነሽ ይሆን እናቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tadutadu6190
    @tadutadu6190 7 годин тому

    ፈጣር ይርደቹ ወገኖቼ

  • @KikiLove-e5v
    @KikiLove-e5v 8 годин тому

    አላክ አፊያሺን ይመልስልሺ

  • @samuelabrahamsolomon2121
    @samuelabrahamsolomon2121 3 години тому +1

    አረ እኔም እናቴ ጠፍታለች ሁለት ወር ሆኑኝ ነዉ ጥላይ የህደችዉ ምንም ፎቶ ያላትም በምን አግባብ ልፈልጋት እሪዱኝ ኢትዩብያን

    • @samuelabrahamsolomon2121
      @samuelabrahamsolomon2121 3 години тому

      ኢብኤስ ሁሌም ነዉ እምከታተለዉ ቅዳሜ ቅዳሜ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Годину тому

      ስሟን የቤተሰቦቿን ስም አድራሻዎን ካወቅሽ ይቻላል በዚያ ለማግኘት

  • @Tsehay6773
    @Tsehay6773 7 годин тому

    አባቴ ጉራጌ ያለችው ልጅ ፎቶው የእነሄሉን አባት ይመስላል እስኪ ሼር አድርጉላቸው

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 4 години тому

    Le Hulachew Melkam Edele

  • @SamiiraJimmaa
    @SamiiraJimmaa 8 годин тому

    የመመዝገቢያ ቁጥር ማግኘት አልቻልኩም 🙏

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 6 годин тому

      ቪዲዮ አለ አዳምጭ ደውለሽ ተመዝገ ቢ

  • @tadutadu6190
    @tadutadu6190 7 годин тому

    እበካቹን ሰዉለመፈለግ ቀጠሮ 🤲🤲 የስፈልጋል ንገረኝ በእግዚአብሄር ስም

    • @YossraaMohammed-nx9yu
      @YossraaMohammed-nx9yu 6 годин тому +1

      ተመዝገቢ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Годину тому

      አወ ተመዝግበሽ መጠበቅ አለብሽ

    • @-oj4gq5xi8g
      @-oj4gq5xi8g Годину тому

      እኮ ለመመዝገብ እንደት እናግኛቸው ቁጥር አያስቀምጡም😢

    • @nounounounou6304
      @nounounounou6304 39 хвилин тому

      እዢህ ፕሮግራሙ ላይ የሚለጥፉት ስልክ ተጠቀሚ​@@-oj4gq5xi8g

  • @weto3354
    @weto3354 5 годин тому

    ☝☝☝☝😭😭

  • @yordanosmelaku8589
    @yordanosmelaku8589 8 годин тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Sarah-ch2cn
    @Sarah-ch2cn 9 годин тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @Seena-ub5ed
    @Seena-ub5ed 7 годин тому

    😭😭😭😭

  • @b.6015
    @b.6015 7 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ToybaEndeis
    @ToybaEndeis 8 годин тому

    የኔእህትአላህያሽርሽስደትኮበጣምከባድነውብዙነገርያስተምራልብቻአልሀምዱሊላህ

  • @ababaamakononl4401
    @ababaamakononl4401 8 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @DeginatUmer
    @DeginatUmer 9 годин тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @NawaMawa-ix8to
    @NawaMawa-ix8to 2 години тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @meditube1065
    @meditube1065 8 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ፅጌጋልትግራይ-ተ3ቐ
    @ፅጌጋልትግራይ-ተ3ቐ 7 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SuperMan-ed6np
    @SuperMan-ed6np 8 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @زيناتحبشي
    @زيناتحبشي 9 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢