EMS Eletawi የጦር ወንጀል እና የዲያስፖራው ዝምታ Sat 19 Oct 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 жов 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/me...
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

КОМЕНТАРІ • 40

  • @DerejeSalehudres
    @DerejeSalehudres Годину тому +2

    ትግራዋይ ነኝብለው ሃሳብ የሰጡት ወንድም የተናገሩት በጣም : በጣም ትክክል ነው:: አማርው ከትግራይ ወንድም/እህቶች ትምህርት ወስዶ: የፓለቲክ እና ጎጣዊ ልዩነቱን ወደጎን አድርጎ በአንድነት መቆም እና ድምፁን ያሰማ:: በየቀኑ ለሚጨፈጭፈው ወገኑ ሰልፍ : ተቃውሞ ይውጣ::

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 2 години тому +2

    አምላክ ፍርዱን ላንተ

  • @alextemesgen723
    @alextemesgen723 Годину тому +1

    ገሊላ እና ቴክኒክ 😢

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 Годину тому +1

    ዲያስፖራው አማራ እየተጨፈጨፈ 'ፋኖ አንድ አልሆነም' በሚል ተልካሻ ምክንያት ቤቱ ቁጭ ብሏል::እጅግ ያሳዝናል ለአማራ ህፃናት ሴቶች አዛውንት በድሮን በጅምላ ሲጨፈጨፋ ድምፅ ለመሆን ህሊና ያለው ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው::እባካችሁን ዲያስፖራ ዝምታ ይብቃ ይብቃ ይብቃ!

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 2 години тому +1

    Ya ALLAH selamun le ETHIOPIA Amta.

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 2 години тому +1

    ወንድማገኝ በትክክል ገልፀከዋል ካድሬ አታስተናግዱ

  • @MudinBerta
    @MudinBerta 3 години тому +2

    ገሊላ እድሉን ለምን ትሰጫለሸ ለካድሬ

  • @alextemesgen723
    @alextemesgen723 Годину тому +1

    ጋዜጠኛ በቀጥታ ስርጭት ላይ ስቱዲዮ ውስጥ ካሜራ ፊት ሲያቀላፋ ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ 😂😅😂

  • @FudjFjfi
    @FudjFjfi Годину тому

    🎉🎉🎉

  • @Angesomv
    @Angesomv 2 години тому +1

    ወንድ ከሆንህ አሁን ወጠህ No more. አትልም😂

  • @FudjFjfi
    @FudjFjfi Годину тому

    Yeslk dms aysemam

  • @FatiJihad-d3r
    @FatiJihad-d3r 18 хвилин тому

    ኡናንቴም ይጣቃሌ ገና ዬአንዳድቿ

  • @getachewtefera8897
    @getachewtefera8897 34 хвилини тому

    ወደ ፋኖ የሚቀላቀሉት ወታደሮች እንዴት ይታመናሉ? ጥንቃቄ ይደረግ!

  • @amardasfaw9988
    @amardasfaw9988 2 години тому +2

    ይህን ምስኪን ህዝብ መቼ ይሆን እግዝአብሔር ከዚህ የሲኦል ኑሮ ነፃ የሚያወጣው

  • @argachewweyessa7339
    @argachewweyessa7339 2 години тому +1

    When you receive comments from audience be careful as it comes from different directions. Ato Abiyot Kassaye himself came to power with striking against the regime. Anyone who advises demonstration parade is not necessarily is automatically ashiker of Ato Abiyot Kassaye. Thank You!!!

  • @asmara3973
    @asmara3973 3 години тому +2

    የአማራ ድያሥኩራ ብቻ አይደለም የአማራ ህዝብ እራሱ እዚህ አልጠበኩትም አሁን የአማራ ህዝብ ነቅሉ ቢወጣ የአብይ የኦሮማ ማ ታጣቄን እዛው ማሥቀረት ይችል ነበር

    • @ConfusedCorgi-bh9er
      @ConfusedCorgi-bh9er 2 години тому

      የኦሮሞ ህዝብ ነቅሎ በመጣስ ምን ይውጣችዋል አሮሞን አጠቃላችሁ አታውሩ ተጋብተን እየኖርን ነው አማራ ግማሽ አሮሚያ ውስጥ ናቸው አስተካክሎ እንደገና ይፃፉ

    • @baletedare5567
      @baletedare5567 25 хвилин тому

      ​@@ConfusedCorgi-bh9erኦሮሙማ ታጣቂዎች እንጂ ኦሮሞ አላሉም

  • @TofikEkimtu-h2b
    @TofikEkimtu-h2b 24 хвилини тому

    😅እኛ ገር አድስ አበባ ማምጠቱን ሪሱት ግን ደደቡ ትላሙ ቆምጬ ህዝብ አየሰዝነቹም😂😂😂😂

  • @asgedesolomon9195
    @asgedesolomon9195 2 години тому +1

    Evils oromuma vampire the worest prime minister in Africa must face justice in ICC
    Victory Victory to fano

  • @TadesseGebre
    @TadesseGebre 2 години тому

    7

  • @tadessenisrane9757
    @tadessenisrane9757 2 години тому

    i Try to call you do not answer a call

  • @ConfusedCorgi-bh9er
    @ConfusedCorgi-bh9er 2 години тому +1

    አሁንም እዛው ናችሁ እንዴ ሞታችዋል እንዴ እንደ ጓደኞቻችሁ ሀሳብ አትቀይሩም እንዴ ሀሳብ የማይቀይር የሞተ ሰው ብቻ ነው

  • @TofikEkimtu-h2b
    @TofikEkimtu-h2b 30 хвилин тому

    😂😂😂😂አራ እፈሩ ትላም ሁላ ዛማና ምበላው ትላም ዬት ጠፋ የትስ ደራሰቹ

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 7 хвилин тому

      በአፍህ አራህ ተላላኪ።መሃይም የምትፅፈውን የማታቅ።

  • @sebsibeteklu
    @sebsibeteklu Годину тому

    የዛሬ ዜናችሁ ደግሞ ለከፍተኛ የጦር መኮንኖች 5000 ካሬ ሜትር ተሰጠ ይላል፡፡ ወንድማገኝ ለመሆኑ 5000 ካሬ ሜትር ማለት ምን ያህል መሬት እንደሆነ ታውቃለህ? ትረዳዋለህ?ያውም በአዲስ አበባ ምድር፡፡ ለምን የዚህን ያህል ውሸት ትዋሻለህ? ለምን ግን ትቀዳለህ ብል ይሻላል፡፡

    • @AbebaDessie
      @AbebaDessie 5 хвилин тому

      ካድሬ ተላላኪ ምንትሰራለህ ሂድ የክብር ተሸላሚዎች ጋ ሂድ ።አታስፈልግም ቀፎ

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 Годину тому +1

    ዲያስፖራው አማራ እየተጨፈጨፈ 'ፋኖ አንድ አልሆነም' በሚል ተልካሻ ምክንያት ቤቱ ቁጭ ብሏል::እጅግ ያሳዝናል ለአማራ ህፃናት ሴቶች አዛውንት በድሮን በጅምላ ሲጨፈጨፋ ድምፅ ለመሆን ህሊና ያለው ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው::እባካችሁን ዲያስፖራ ዝምታ ይብቃ ይብቃ ይብቃ!