please release part 4 his speech is literally life changing the way he see things its spectacular enantem ytykachut tyake des yelal yhe sew motom sew yastemeral!!!RIP ela
Actually, most of them are fans of Elias Melka, but they are worried about the future of Ethiopian music because if anyone can start FL Studio without music theory and chord progression, it can lead to chaos like the one we see now.
በጣም ያማል ኤልያስ መልካም ያማል በማጣችን 😭😭😭😭😭
Elias, may God bless hom, the way he handle these semi jornalist and semi musicians. Exterimily disrespectful
Eliyas melka, Egizabihear Nebisihen Begenet yanurilin 🙏 🙏 🙏 💔 💔 💔 ❤
Adebrhim gen zare teyak. Arifun agatami legnamabelashegibin. Sew endet yetaweke engda amteto kengdaw belay yaweral bemayakew guday.
እንግዳ ጋብዘው ራሳቸው ነው የሚወሩ። አዘጋጆች ቴድ ሰርፀ ና አብርሀም ናቸው። ሶስቱም እንድም ቁምነገር ያልሰሩ ተች ብቻ ናቸው። የኤልያስ መልስ ግን ገራሚ ነው ህግ የሚስፈልግህ እንደ ህጉ መጫወት ከፈለክ ነው። great answer
🙏
❤
ኤሊያስ መልካ አንድ ነበር እሱንም መሞት አጣነው እግዚአብሔር በገነት ያኑርህ ወንድማችን 🙏🏽
please release part 4 his speech is literally life changing the way he see things its spectacular enantem ytykachut tyake des yelal yhe sew motom sew yastemeral!!!RIP ela
የጣዓም ልኬት - ሙዚቃን ከመስማት ወደ ማዳመጥ ያስተማረን የሬድዮ ፕሮግራም ነበር:: ሠርፀ፣ አብርሃምና ቴዲ እናመሰግናለን::
ሰርፀ በጊዜው የ አድማጭ ጥያቄ ነው በሚል ሰበብ የ እራሱን ጥያቄዎች እየጠየቀ ኤልያስን ሊያስተቸው ብዙ ጥረት እንዳደረገ በጣም ከ ቅርቡ ሰዎች ሰምቼ ነበር ግን እስከዛሬ በ ጆሮዬ አልሰማሁትም ነበር ዛሬ ነው የሰማሁት ለማንኛውም ግን ሰርፀ በመጨረሻ የ ኤልያስ አድናቂ ሆኖ ተገኝቷል ስለዚህ ምክኒያቱም የ እራሱን አልበም ኤልያስ ጋር መስራት ጀምሮ ነበር፡፡
ደባሪ አጠያይቅ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Eluyeeeee😭😭😭
Thanks for uploading the wonderful and all time genius interview of Elias Melka. Can u upload the part 4.
RIP Elias.
Actually, most of them are fans of Elias Melka, but they are worried about the future of Ethiopian music because if anyone can start FL Studio without music theory and chord progression, it can lead to chaos like the one we see now.
ምን አልባት ከሰነ-ፍጥረት መንፈሳዊ እይታዎች ውጪ ሙዚቃዊ እሳቤዎቹ ኤልያስ ማን ነው? ለሚለው ጥያቄ በተወሰነ ሊገልፀው የሚችል ቃለመጠይቅ የዚህን ያህል አልሰማሁም ላድማጭ መዘግየቱ ያናዳል ቀርቶ አለመቅረቱ መልካም ቢሆንም እናመሰግናለን አብርሽ
ቴወድሮስ እኮ እኔ ግጥም ካልሰጠውህ ዘፈኑ እያምርም ብሎ ቴዲ እፍሮን እሚተች ታህታይ ምስቅልና ያጠቃው ድኩማን ፍጡር ነው። ያለሙያህ ገብተህ ባትዘባርቅ ጥሩ ነበር። ሰርጸ እውቀቱ እንዳለው ለማወቅ መርዳቱን ማየት በቂ ነው። ሌሎቻችሁ እቅማቹን እወቁ እባካቹ። ኤልያስ ያልተመረመረ ፍጡር ነው!!
Good on ya 👌
Thank you !!!
ሙዚቀኛ ጋብዛቹ የራሳቹን ዕውቀት ለማሳየት ትሞክራላችሁ ንዴ በተቻለ መጠን እንግዶቻችሁ እንዲጨነቁ ማድረግ አልነበረባችሁም በክርክርም ከንእንግዳችሁ የተሻላችሁ ለመምሰል መሞከር አግባብ አይደለም ቴዲ የክርክር ሱስ ያለበት ሁሉን አውቃለው ባይ ነው አብርሃም ደግሞ ምን እንደሚያወራ አያስተውልም፡
Betam, ensuko yemuzeka felsfochue honew kuch alu......🤨🤨
በጣም ትክክል ነህ
They all are bullshitt. Elias is talnted and genius. ቅናታቸው ጎልቶ ይታይባቸዋል
Krker nw wys interview....dedeboch mndn nw ngeru....azegaj yetebalachut hulu and endesu alserachum dedeb...serse mnamn gelmele...dedeboch KSU gar betam nw matetatamut
“Yemn Standard new?” :)
ዝምበያቸው። ድርቅናቸው ያናዳል
Ere elu yawerabet
በዛ ላይ ለኤሊያስ ክብር የሚመጥን አይደለም፣ ያን ሁሉ ሙዚቃ አቀናብሮ ፣ የኢትዮጵያን ሙዚቃ የዘወረን ሰው በእንደዚህ አይነት ክብር ማውራት አልነበረባችሁም!
ሚገርም እኮ ነው። በዝምታው ፣ በጥቂት ቃላት እና ፍፁም ትህትና ስህተታቸውን አሳወቃቸዉ
Dude talked about for a 10 minutes and gave them a lecture !!!