Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኤልያስ መልካ ከተናገራቸው ነገሮች ሁሌም የሚገርመኝ እና ለእድሜ ልኬ የማልረሳው ሰው እንዴት ዝንጀሮ ነው ይባላል ሉሲ የሚባለውን ጥናት የሰው ልጅን ዝቅ የሚያደርግ ነው የሚለው እምነቱ ኤልያስን የእውነት ሰው በትክክል ያደርገዋል። ነፍስ ይማር ኤሉ 🙏💖
በእኔ እድሜ ውስጥ የኤሊያ መልካ ሙዚቃ በማደጌ እድለኛ ነኝ
የእዮብን እንደዚህ አልሰራም ደነዝ እና በጣም በጣም በጣም ደነዝ ናቹ
አይሬዎች እናመሰግናለን ኤላን ስለተዘታችሁልን። ቀጣዩንም ልቀቁልን
ዳኒዬ አቦ ይመችህ ። ያልተሰሙ ድንቅ ኢንተርቪዎችን እያሰማህነ ነውና ክበርልን ! እድሜን ከጤና ይስጥህ !
ሀይሬዎች ይሄ ጥበብ በሽምግልና የጣራው ድንቅ ሰው ዋው ነብስህን በገነት ያሳርፍህ ።
ይገርማል... በህይወት እያለ የተረሳ /ያልተነሳው ኤሊያስ ከህልፈቱ ቡሃላ ህያውነቱን የሚመሰክሩ በዛ። ሁሌም ሰው ሲሞት የማሞካሸት እና ማነሳሳት ይቀናናል።
Eliasn mayadenk yelem erasun debko silenore enji
This interview was first held live on 6-4-2008 E.C. (December 16, 2015)
Ethiopian Music history never forget you Elaye 🤎 and I hope 1 day all of the world will experience yr music and yr messages LONG LIVE
Thank you aire's betam enamesegnaln 🙏🙏 elu nafkotachn new
ዳኒ እባክህ ከ ዘሌጋር የሰራካቸውን ቆየት ያሉትን በቀልድ የተዋዙ ፕሮግራሞችን ጫናቸው ብዙውን ስላመለጠን
ዘመን አይሽሬው ኤሌያስ መልካ💔
ahoooy! ሙሉ parቱን እንጠብቃለን Dani
Part 2 please🤩🤩
ሁለቱንም የተጫኑትን ኢንተርቪዎች አዳምጫለሁ አስደሳች ነበር ሌላም እንጠብቃለን በርቱ
ኤልያስ መልካ ነብስ ይማር ።
keep up bro Dani thanks for memory rest in peace Elu tsehaye araya
Hey guys,brother Irie and brother ZK, we're on your program. We love you guys !!!
Ahooooy Ahoooy blenal....part 2 gn yasfelgewal
Part 2 pleasss we are waiting
part ii please, we love you guys, we are waiting part two😍
Elias melka legend
Eluyea ❤💔💔
ኤልያስ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነብስ ይማር
wark new❤
ኤሉ😂😂😂😂😂፡
Ahoooooy!
ትንሽ መቆየት ነበረብህ እግዚአብሄር ኣልፈቀደውም!!
ተው የቴዲ አፍሮን ኢንተርቪው ፖስት አድርጉልን ተዉ 😭
በቅርቡ ይወጣል
Ahoooooy!!
ኤልያስ መልካ ከተናገራቸው ነገሮች ሁሌም የሚገርመኝ እና ለእድሜ ልኬ የማልረሳው ሰው እንዴት ዝንጀሮ ነው ይባላል ሉሲ የሚባለውን ጥናት የሰው ልጅን ዝቅ የሚያደርግ ነው የሚለው እምነቱ ኤልያስን የእውነት ሰው በትክክል ያደርገዋል። ነፍስ ይማር ኤሉ 🙏💖
በእኔ እድሜ ውስጥ የኤሊያ መልካ ሙዚቃ በማደጌ እድለኛ ነኝ
የእዮብን እንደዚህ አልሰራም ደነዝ እና በጣም በጣም በጣም ደነዝ ናቹ
አይሬዎች እናመሰግናለን ኤላን ስለተዘታችሁልን። ቀጣዩንም ልቀቁልን
ዳኒዬ አቦ ይመችህ ። ያልተሰሙ ድንቅ ኢንተርቪዎችን እያሰማህነ ነውና ክበርልን ! እድሜን ከጤና ይስጥህ !
ሀይሬዎች ይሄ ጥበብ በሽምግልና የጣራው ድንቅ ሰው ዋው ነብስህን በገነት ያሳርፍህ ።
ይገርማል... በህይወት እያለ የተረሳ /ያልተነሳው ኤሊያስ ከህልፈቱ ቡሃላ ህያውነቱን የሚመሰክሩ በዛ። ሁሌም ሰው ሲሞት የማሞካሸት እና ማነሳሳት ይቀናናል።
Eliasn mayadenk yelem erasun debko silenore enji
This interview was first held live on 6-4-2008 E.C. (December 16, 2015)
Ethiopian Music history never forget you Elaye 🤎 and I hope 1 day all of the world will experience yr music and yr messages
LONG LIVE
Thank you aire's betam enamesegnaln 🙏🙏 elu nafkotachn new
ዳኒ እባክህ ከ ዘሌጋር የሰራካቸውን ቆየት ያሉትን በቀልድ የተዋዙ ፕሮግራሞችን ጫናቸው ብዙውን ስላመለጠን
ዘመን አይሽሬው ኤሌያስ መልካ💔
ahoooy! ሙሉ parቱን እንጠብቃለን Dani
Part 2 please🤩🤩
ሁለቱንም የተጫኑትን ኢንተርቪዎች አዳምጫለሁ አስደሳች ነበር ሌላም እንጠብቃለን በርቱ
ኤልያስ መልካ ነብስ ይማር ።
keep up bro Dani thanks for memory rest in peace Elu tsehaye araya
Hey guys,brother Irie and brother ZK, we're on your program.
We love you guys !!!