ለልጆች ተብሎ ፍሪጅ ውስጥ ምን ይቀመጣል? "ምስር ወጥ" 🤣🤣//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 Ep 22

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 378

  • @haileyesuszemene7037
    @haileyesuszemene7037 2 місяці тому +354

    ልጅቷን ለማየት ብዬ ከ tiktok ነዉ የመጣዉት

  • @HanaBeley
    @HanaBeley 2 місяці тому +161

    ልጅቱዋን ብሎ የመጣ ሳቂታዋን❤❤❤❤

  • @ራዛtube
    @ራዛtube 2 місяці тому +98

    ክንደይ ደስ ክብላ እየን ቅጭናት ዝኮና ቆልዑ ❤❤❤ ናታተን ፍሽክታ ሰሓቅ እንዳሰማዕኩ ብሰሓቅ ሞይተ 🤣🤣🤣🤣🤣 ፈጣሪ ይባርክን ዕድመን ጥዕናን ይሃብክን 🙏🙏🙏

    • @fidleytube
      @fidleytube 2 місяці тому +3

      ብጣዕሚ ደጋጊመ ሪኢየን በተለይ አሸንዳ ክብላ ከለዎ😅❤

    • @mebrihitkiros1519
      @mebrihitkiros1519 2 місяці тому

      ዋላ ኣነ😊😂

    • @negestinina-dg6pi
      @negestinina-dg6pi Місяць тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zufie
    @Zufie 2 місяці тому +117

    እቺ ሳቂታ ልጅ ለማየት ነው ከፌስቡክ የመጣህ የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ያሳድግሽ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤

  • @Tube-to6uc
    @Tube-to6uc 2 місяці тому +132

    ግን እኮ ሴት ልጅ አሳዛኝ ናት አታዩም እንደሚያሳሱ ለምን ይደፈራሉ ፍትህ ለህፃናት

    • @germayhagos2563
      @germayhagos2563 2 місяці тому +3

      በጣም ፡ ህፃናት ፡ ደፋሪዎች ፡ ፈጣሪ ፡ ይፍረድባቹ ፡ እንዴት ፡ እንደምያሳሱ

  • @gyff9632
    @gyff9632 2 місяці тому +47

    ብቋንቋክን ዘዕበይክን ወለዲ ክብሪ ይግብኣም ፅብቃተይ ❤ እንካዕ ኣብፀሐክን 🙏

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 2 місяці тому +69

    ሳቋ እራሱ ይጋባል 😂😂😂የእኔ ቆንጆ ስታምር ልጆች ሁሌም ይሳቁ በቃ የሚገባቸው ደስታ ብቻ ነው ❤

  • @workigudissa2926
    @workigudissa2926 2 місяці тому +91

    ሙሉ እድሜሽን ሁሉ እንድው ደስተኛ የደርግሽ

  • @mierafgebremedhin7985
    @mierafgebremedhin7985 2 місяці тому +27

    ተጋሩዎይ 🎉 ኩልግዜ ሰሀቁለይ ከምዚኣ እሸል ቆልኣ ፍሽክ በልለይ ትግራይ አደይ 🎉🎉

  • @trhashagos216
    @trhashagos216 2 місяці тому +28

    ኣሰይ ክንደይ ደስ ክብላ እየን ቆልዑ አሸንዳ ሽኮሪናታተን ፍሽክታ ሰሓቅ ብሰሓቅ ፈጣሪ ይባርክን ዕድመን ጥዕናን ይሃብክን

  • @dhdg4419
    @dhdg4419 2 місяці тому +14

    ተጋሩ ሞሆን ትእድልት ነው ደስ ስትላ የኔ ቆናጁ❤❤💊

  • @asutaye
    @asutaye 2 місяці тому +21

    ማሻአላህ ሁሌም ሳቂ ፣ ሂወትሽ ሁሉ ሳቅ ይሁን እኖ..ለትንሽ ደቂቃ እኛም ተጋብቶብን እኮ ተንከተከትን 😂😂😂😂😂

    • @TsgeredaS.M
      @TsgeredaS.M 2 місяці тому

      ኣሜን ❤️❤️🥰😅

  • @UaeAjman-k8q
    @UaeAjman-k8q 2 місяці тому +62

    ፍትህ ለህፃ ሄቨን ለህፃን ሀሴት

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 місяці тому

      ማናት ደሞ ሀሴት?😢😢😢😢

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 2 місяці тому +26

    እሷን ለማየት ከፋስ ቡክ ነው ዘልዬ የመጣሁት ሆዴን አቆሰለቺኝ 😅የኔ ማር ሁሌም ሳቂ

  • @AbebeKiendie
    @AbebeKiendie 2 місяці тому +35

    ወታደር ነኝ የእሷን ሳቅ ስሰማ የሃገሬን ተሰፋ በእነሱ አያቻለሁ

    • @EmmaDaniel-k9y
      @EmmaDaniel-k9y 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FM-nj2ps
      @FM-nj2ps Місяць тому +2

      ህዝብን ገዳይ ደግሞ ሀገሬ ሲል 😮

    • @siinboo-kr8uo
      @siinboo-kr8uo Місяць тому

      እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀኖቻቺን 💞💞💞 አገራቺን ኢትዮጵያን ሰላም ያደርግልን

    • @Umhaiyat
      @Umhaiyat Місяць тому +1

      ምን ዋጋ አለሁ ህጻናት መሰሎቻቸው ባላወቁት እያስጨረሳችሁ

    • @AminatSeid-ew8jf
      @AminatSeid-ew8jf Місяць тому

      ባለህበት አላህይጠብቅህ

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 2 місяці тому +23

    ኡፍፍ...ልያየ መዓረይ ሲሒቓ አስሕቓትኒ

  • @Filmontsighe
    @Filmontsighe 2 місяці тому +18

    ጽቡቃት ደስ ክብለካ በተለይ እታ ሽኮር ቆልዓ ሰሓቃ ደስክብለካ ተባረኩ ሸኮሪናታት ዕድመን ጥዕናን ይሃብክን

  • @FekerHayle
    @FekerHayle 2 місяці тому +55

    ፍትህ ለአውሬው ለተደፈረችው ፌቨን!!!!!!!!ሞት ለደፉሪ ከእንደዚህ አይነት አውሬ ጋር አዲስ አመት አንቀበልም

    • @lensami2970
      @lensami2970 2 місяці тому +1

      Yes yes yes

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 2 місяці тому

      Yessssssss🙏🏾😭😭😭😭😭☝🏾☝🏾☝🏾⚖️✝️

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 2 місяці тому +24

    ወለደን አድኒቐኩም ናይ ብሓቂ ጀጋኑ።

  • @ሄቫዕባይዓጋመ
    @ሄቫዕባይዓጋመ 2 місяці тому +15

    ወለደን ክብሪን ንዓኩም ንፉዓት ቆላዑ ኣለውኩም ዕድመ ንዓክን ስገናተይ🥰🥰🥰🥰

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 2 місяці тому +42

    ዉይ የዛሬወቹ ይለያሉ ማርያምን በተለይ ሳቂታዋ ሳልፈልግ አሳቀችኝ❤❤❤❤❤❤❤አቦ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢😢

  • @fhyytt7050
    @fhyytt7050 2 місяці тому +36

    ሳቅሽ በጣም ያስቀኛል ተጋሩ መሆን ትድልት ነው❤🎉

    • @yonaszerihun-n6g
      @yonaszerihun-n6g 2 місяці тому +3

      Ere bakih ,,, yezer beshita ayilekachihum kebt

    • @رهوهالر
      @رهوهالر 2 місяці тому

      ማንነታችን ነው​ በሽታ ኣይደለም@@yonaszerihun-n6g

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 місяці тому +11

    ደጋግሚ እያየሁ የምስቀው ነገርስ የኔ ፈድሻ🎉❤

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 місяці тому +13

    Titus 2 አማ - ቲቶ
    11: ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
    12-13: ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
    14: መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።

  • @saday1261
    @saday1261 2 місяці тому +7

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ እንዱህ የምትቦርቁበት ዘመን ያምጣላችሁ

  • @samirihalhabashi2393
    @samirihalhabashi2393 2 місяці тому +18

    ደስ ክብላ ዉቅዉተይ❤❤❤❤❤❤❤💊💊💊💊💊💊

  • @embafresubaraki446
    @embafresubaraki446 2 місяці тому +25

    ንፉዓት ወለዲ❤

  • @ElsabetKassie
    @ElsabetKassie 2 місяці тому +7

    እንቅልፌን ትች ልጅቶዋን ላይ መጣሁ ስታምር እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @فاطمةفاطمة-ظ1ظ2غ
    @فاطمةفاطمة-ظ1ظ2غ 2 місяці тому +8

    ረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፈገግታ ሱና ነዉ ብለዋል😂

  • @zinetedris6515
    @zinetedris6515 2 місяці тому +13

    ልጀቱን ለማት ገባሁ😂😂😂 የኔ ዉድ

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 місяці тому +10

    ኣሰይይይይይይይይይይይይይይ ጽቡቃተይ መዓረይ ምጭዋተይ ናጺ ናጺ ናጺ ክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂 ዚሒልካ ዘይሸለምካየን ናጺኖ ❤❤😂😂😂😂ኣሰይ ጽቡቃተይ ኪዳነምህረት ትሓልኽን 🙏🏾💐💐💐💐🍯🤍🇪🇷

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 2 місяці тому +4

    እውይ ❣️የዚህች ልጅ እናትና አባትዋ ታድለው ❣️ አላህ ያሳድጋት 💃💃💃❣️በቀን 2,3 ባያትም አልጥግብሽ ❣️ አልኩኝ Masha Allah የኔ ቆንጆ ,

  • @gjryftyftdenaytgalgeriye5603
    @gjryftyftdenaytgalgeriye5603 2 місяці тому +4

    ዋውውው ደስ ክብላ ፈጣሪ ብጥበቡ የዕብክን እዘን ምቅራተይይ ብፋላይ ወላድክን ንፋዓት እዬም መንነትክን ክትፈልጣ ዝገበርኩም 🙏🥰

  • @tsiyonawiAxumawi
    @tsiyonawiAxumawi 2 місяці тому +13

    አቤት ባህል ደስ ይላሉ

  • @Edul-g5f
    @Edul-g5f 2 місяці тому +10

    እንካዕ ናትና ኮንክን ቆናጁ 🙏❤️❤️

  • @Kalቃል
    @Kalቃል 2 місяці тому +30

    እኔ እራሱ እንደሞኝ እየሳኩኝ ነው😂😂😂😂

    • @DahlakDahlak27
      @DahlakDahlak27 2 місяці тому

      😂😂😂🎉🎉😅😅😅😅

  • @johntalila9854
    @johntalila9854 2 місяці тому +7

    we love tigrai people and culture

  • @EsraelAbrhaley-ci6xt
    @EsraelAbrhaley-ci6xt 2 місяці тому +6

    ከ ቲክቶክ ነው የመጣሁት በልጅቱ ሳቅ ተማርኬ❤❤

  • @SolomonKebede-uw7vl
    @SolomonKebede-uw7vl 2 місяці тому +4

    ሽኮሪናታት ባህልኽንን ቋንቋኽንን ብደምቢ ሓዛ🥰😍

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 2 місяці тому +13

    እደ ከኋላ የሚኮለኩላት አለደ😂😂😂😂😂😂ተብከክና ሞተችኮ😂😂😂የኔ ፈድሻ😍😍ይመችሽ

  • @fiseha11
    @fiseha11 2 місяці тому +20

    የኢትዮጵያ መንግስት እና ደጋፊዎቹ እነዚህን ህፃናት የትግራይ ተወላጆች ሰለሆኑ ብቻ በየእስር ቤቱ ኣጉረው ሲበድሏቸው ነበር።

    • @TsgeredaS.M
      @TsgeredaS.M 2 місяці тому

      ሰው ብትላንትናው ከ ኖረ ከበሽታው ተሎ ኣይኣገግምም አንረሳዉም ግን አለፈ 😊

    • @fiseha11
      @fiseha11 2 місяці тому

      @@TsgeredaS.M "የኃላው ከሌለ የለም የፊት"

  • @Tsrhadesta
    @Tsrhadesta 2 місяці тому +3

    ትግራውነት ሙሉእነት ሰላምክን ይብዛሕ
    ❤❤❤

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 2 місяці тому +4

    ህይወትሽን ሙሉ ሳቂ ቆንጆ❤ ሌሎቹም እንደዛው🥰

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Місяць тому +2

    ማሻ አላህ የኔ ማር ደስ ስትል ስትስቅ አላህ ያሳድጋሁ ሁል ጊዜም ሳቁ

  • @AmonHumera
    @AmonHumera Місяць тому +3

    ወለደን ዘይምድናቕ ኣይክኣልን!❤

  • @PughxYdb
    @PughxYdb 2 місяці тому +6

    የኔ ማር ሳቂታዋ ልጅ ስታምር እድግበሉ❤❤

  • @sababerhe7945
    @sababerhe7945 2 місяці тому +5

    ኣሰይ ፅቡቓት ፍጥረት ❤❤❤❤
    ሊያየ ምቅርቲ😂😂😂😂😂

  • @asutaye
    @asutaye 2 місяці тому +6

    በዚ ኑሮ ውድነት ልጆቻችን እንዲ ከሳቁልን በቃ ስኬታማ ነን ምን ይፈለጋል ?😂

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 2 місяці тому +8

    ወይ ዶክተር ሊያ መሳቅ ጤንነት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetewhadoljoch
    @yetewhadoljoch 2 місяці тому +15

    My ተጋሩ ♥️

  • @Tenetengland
    @Tenetengland 2 місяці тому +16

    my tegaru

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 2 місяці тому +5

    አሚን ነፂ አንተንም ክፉ አይንካክ 😘😘😘

  • @retareta8675
    @retareta8675 2 місяці тому +9

    ምትስቀዉ ልጅ😂❤❤❤❤የኔ እናት

  • @Demotube-1219mg
    @Demotube-1219mg 21 день тому +1

    mesak yemiashelm bihon sakitawa lij tshelem neber

  • @haftomgirmay9445
    @haftomgirmay9445 2 місяці тому +3

    አሰይ ደስ ክብላ የዕብክን ዘንደቀይ❤️❤️❤️❤️

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 місяці тому +4

    የኔ ጣፋጭ የኔ ማግጠጥ ምን ይሉታን😅😅

  • @madamray-gx5ub
    @madamray-gx5ub 2 місяці тому +1

    ዎውውውው ደስ ክብላ ፈጣሪ ዕድመን ጥዕናን ይሃብክን ናሳሓቅኪ ንበሪ ምቅርቲ❤❤❤❤

  • @Zanta81
    @Zanta81 2 місяці тому +5

    እቺ ልጅ ደስ ስትል

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ Місяць тому +2

    2017 ፍልቅልቅ ያርግልን የኔ ጣፋጭ😂❤

  • @TigirayFg-ml6kr
    @TigirayFg-ml6kr 2 місяці тому +2

    እሰይ ደስ ትብለካ ሳሓቓ😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 2 місяці тому +10

    የዛሬዎቹ ይለያሉ ደስ ሲሉ😅😅😅

  • @yehaofficialmedia3139
    @yehaofficialmedia3139 2 місяці тому +7

    የኣሸንዳ ልጆች🥰🥰

  • @thestarman669
    @thestarman669 2 місяці тому +7

    ደቂ ኣሽንዳ ንፉዓት 🍬♥♥

  • @fetgfwet9654
    @fetgfwet9654 2 місяці тому +8

    የዕቢክን ዘን ደቀይ❤❤❤

  • @Hope-c8v
    @Hope-c8v Місяць тому +2

    y Tigray lijoch fekir nachew abo🥰

  • @امينة-ظ7ل
    @امينة-ظ7ل 2 місяці тому +4

    ወይኔ ኬክ የሆነች ልጅ ፍልቅልቅ ያለች

  • @embafresubaraki446
    @embafresubaraki446 2 місяці тому +6

    ፅቡቓት❤

  • @lidyakesete
    @lidyakesete Місяць тому

    ፈጣሪ ኣብዚሑ ይባርኽክን ምቑራተይ።እግዚኣሔር ለሰው ልጅ ሁሉ ሰላምና ፍቕር ያድልልን።

  • @retareta8675
    @retareta8675 2 місяці тому +5

    የኔ አብሮ መሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @Dddft6pd7ho8i
    @Dddft6pd7ho8i 2 місяці тому +9

    በቃ የሄቨን ነገ
    ር የጉም ሽት ሁኖ ቀር 😥😥😥😥

  • @nuraabdu5059
    @nuraabdu5059 2 місяці тому +2

    ፅቡቓት ረቢ ይሕፈዝክን❤❤❤

  • @jomanehagos8299
    @jomanehagos8299 2 місяці тому

    Her laughter is genuine and no wealthy person can’t get it

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 2 місяці тому +7

    በዝህ እድሜ የጓደኛን ጥቅም ካውቃቹ ስታድጉማ ከባድ ነው

  • @MlatMm
    @MlatMm 2 місяці тому +6

    My tegaru❤

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 2 місяці тому +3

    😂😂😂😂😂ጣፈጭ ልጅ በሳቅ ገደልሽኝ

  • @HdhdhdEbeheh-qr5vr
    @HdhdhdEbeheh-qr5vr 2 місяці тому +1

    በጣም ደስ እሚሉ ልጆች

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 Місяць тому +1

    ነፂ ግን ደህናነህ ድምፅህ ይናገራል ድክም ብሎሀል ፈጣሪ ይማርህ 🥰🥰

  • @ሰሚረሀምዘ
    @ሰሚረሀምዘ 2 місяці тому +2

    በአይን ለመየት የሚየሰሱ እፀነት የምትደፍርበት ሀገር አለህ ፍትህ የምጠልን

  • @helenberekt3774
    @helenberekt3774 2 місяці тому

    Weledy nayizen tsbukat qoleu kibry ygbekum🙏😍🥰😍 shikorinatttt

  • @useriskuwait
    @useriskuwait Місяць тому

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ❤❤

  • @liyaamare2321
    @liyaamare2321 Місяць тому +1

    ናሳሓቅኩም ንበሩ ተጋሩዋኒ😍

  • @Dgdewgsg
    @Dgdewgsg Місяць тому +1

    ቆልዑ አሽንዳ ደቂ ሃገረ 💊🫶❤

  • @jijpca
    @jijpca 2 місяці тому +3

    ቢታንያየ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @zinatzinat2166
    @zinatzinat2166 2 місяці тому +6

    ፍትህ ለፌቨር ?ጅብ ልጅ በልቶ እዝብ ሙልጭብሎ ወተው እንደተገደሉትጅቦች የፌቨር ደፋራ የባርደር ህዝብ አንጠለጥለው ይግደሉልን ።

  • @ቅምሞችነንየመዳም
    @ቅምሞችነንየመዳም 2 місяці тому +1

    እረ ይመችሺ አቦ ❤ ደምቅት😊

  • @ZelalemLegesse-te6nr
    @ZelalemLegesse-te6nr Місяць тому +1

    ከፊታቹ ያለው 2017 ዓ .ም በሳቅ ጀምራችሁ በሳቅ የምትጨርሱበት ይሁንላችሁ!!!

  • @alweyaseid3528
    @alweyaseid3528 2 місяці тому +1

    ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ ደስ ትላላቸሁ ሊያዬ ሳቂታየኔ ቆንጆ ፍትህ ለሄቨን

  • @AbayMengistu-yt2dz
    @AbayMengistu-yt2dz Місяць тому +1

    ሳቂታዋን ልጅ ለማየት የመጣ ጠቅዕ

  • @samyhabte2821
    @samyhabte2821 Місяць тому

    ልጆች ነፂን ሲያገኙ ደስ ይላቸዋል

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 2 місяці тому +1

    የኔ ማርች ደስ ሲሉ ያሳድጋችሁ🙏❤😘😘😘😘

  • @መድ-ሐ9ፐ
    @መድ-ሐ9ፐ 2 місяці тому +1

    አላህ ያሳድጋችሁ ❤❤❤

  • @lovegod2063
    @lovegod2063 Місяць тому

    ደስ ስትል😂❤

  • @TgTg-l1m
    @TgTg-l1m 2 місяці тому +2

    ደስሲሉ የኔማሮ❤🎉

  • @ነፃነትዕባይኣፅቢወንበርታ

    የኔ ፍቅር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @salahaldenjamal2754
    @salahaldenjamal2754 2 місяці тому +2

    የልጅቷ ሳቅ አዴ የጋጃ ጭስ ሸቷኝ ጡዤ ሳቄን መቆጣጠር ያቃተኝን ቀን አስታወሰኝ 🤣🤣🤣🥰

  • @kibrusime3312
    @kibrusime3312 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ።

  • @سيرهسميره
    @سيرهسميره Місяць тому

    እልልልልልል አንኳዕ አብፀሐክን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ريتاج-ص2ض
    @ريتاج-ص2ض 2 місяці тому

    ነፂ ሎሚ ሳትወረውር😂 ከዚህ ቪድዮ በሗላ ልጆች ቢቻ ቢቀርብበት ደስ ይለኝ ነበር

  • @ተሥፋሁንዓለምነው
    @ተሥፋሁንዓለምነው Місяць тому

    እናንተን ስናይ የነገዋ ኢትዮጵያ ከ ህመሟ አገግማ ፊቷ በርቶ የምትታይ ይመስለኛል። እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ!

  • @hgyy2926
    @hgyy2926 Місяць тому +1

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብክ ዘን ደቀይ ናይ ትግራይና ተስፋና ኢክን እም የዕብክን