wendm le canadian visitor visa apply arge neber ena segho le finger print embasy teteraw bzu sewoch travel history slelesh misaka aymesleghm eyalugh new ena demo bank stetmentshm (it is 300000) beki adelem alugh bante bekul mn ymeslhal
Selam wedaje Travel experience ena statement matter yadergal ... Ye mekina librey ena ye bet karta kalem yitekmal ... Already kenu silederese tselot adirgo memoker new
@@DFLIGHTTIPS I already got librey and I own 2 houses and also have a cleaning and cosmetics products company so do you think I have a chance , and is 300000 enough to be accepted also I am not the one that covers all the expenses it covered by my brother from Canada
@2hyab That's great I hope they will give u because they think you own a property which makes to came back! (If u are married don't forget your marriage certificate)
@@DFLIGHTTIPS Thanks bro I am married and have 3 kids I will take my older daughter and the rest of them(who are 9 and 12 years old) will stay with their father in Ethiopia,thanks you for responding I appreciate it, it will help
I have handle any nessory documents (Bsc and MSc degree but i am not still makes me happy and i have no better life ...that why i wan to apply my last opportunity
Hi girmish For Canada the better one is scholarship and job on express entry. For both of them u have to take English language test ... Like TOFEL or IELTS!
Hi dagi so dreamland mebal consultancy canada work visa alen alugn ena its for unskilled nw yalugn it's temporary visa for only 2 years ena le process 500k birr nw yeteyekugn the processes will take 4-6 month nw yalut ena kemejemere befit please what do u suggest me to do ena keza wechim any suggestion kaleh please tell me sehetet endalesera
@@DFLIGHTTIPS dagi after i saw the video immigration mesera uncle alegn ena I called and told him eveythg keza weshet nw alegn zem belew yesew birr eyebelu nw becha gen btam amesegenalew for the info eshi
Selam Yoni #Valid Passport #Strong Invitation Letter #Bank Statement #Proof of financial Capacity (supportive documents like vehicle or house ownership and trade license) #Travel Itinerary & travel purpose #IRCC Account
Dagi and gleseb keflgn ena liwusdk bilogn ....liju kanada new yalew ena ye application fee bicha keflih liwusdih bilogn ...ye yutub chanalu ye liju sim Josy info yilal betammm yichkechkgnal.
Selam Ende Be sira visa kehone Canada 1 option ale gin bizu sewoch bizu genzeb askeflew new yemiwesdubet... Yihen video bedenb ksyehu be yetignaw visa aynet endehone check adirg
"Dear demeke weldehtsan, To proceed with your visa processing fee payment, please select your preferred payment method from the options below: 1. PayPal 2. Cryptocurrency 3. Bank transfer (P2P agent details) 4. Wise 5. Zelle Once you choose your preferred method, we will provide you with the necessary payment details to complete your transaction. Please let us know your preferred payment method, and we will send over the instructions. Best regards, CHEVRON
ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ያለ ሰው ብናገር ብናገር አይሰማም ዩቱብ ላይ ካናዳ እንወሰደለን የሚሉት ሁሉ ዉሸት ነው ብናል ሰው አይሰማም ተባረክ
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ወዳጄ!
🙏@@DFLIGHTTIPS
Thanks Dear Bro for informative & genuine info!
It's a lot for me!
Thank you!
እናመሰግናለን ችግር እንደአንት የሚያቁ ሰዎች በቂ ኢንፎ ያለመስጠት ነው በርታ ሁሉም ሚያቀውን የሄደበት መንገድ ተሞክሮ አያካፍሉም ለዛ ነው
እውነት ነው!
በጣም አመሰግናለሁ!
በጣም አመሠግናለሑ
Thank you
እሺ እስኪ ከቻልክ process አደራረጉን ንገረን።ስለ በጎ ምክርህ ቅድሚያ እናመሰግናለን
አዎ ንገረን bro
Betammm enamesegenallew bro
Thank you!
እናመሰግናለን በአል ቆንጆ ነዉ አዲሳባ ነዉ ያሳለፍቁት ቆንጆ ነበር ❤
በጣም አሪፍ ናኦሌ
አመቱ ሙሉ አሪፍ እንዲሆንልህ ምኞቴ ነው!
አመሰግናለሁ!
በትክክል ነው የገለፀከው እናመሠግናለን
እኔም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ!
I am medical Doctor looking for means to go abroad & probablly this help me, thanks again for your Info!
ተባረክልን እባክ ባንተ በኩል አግዘን
ጥሩ ነው በርቱ
እናመሰግናለን ተጌ!
አዉነት ነዉ
Thanks
My pleasure Lidu!
Well explained 👏
Thank you!
ስለመብርሃን ስለድንግል ስለሠማአቷአ አርሴሚ ብላቹ ካናዳ ውሰዱይ
ይሄ ተማፅኖ የማድረግ አቅም ቢኖረኝ አንድም ቀን አያስድርም ... ቪዲዮውን የሰራሁት አንድም ልክ ባልሆነ መንገድ ብዙዎች የለፉበትን ገንዘብ እየተበሉ ነው። ሌሎች ደ'ሞ የመሄድ እቅም ኖሯቸው ከእነርሱ ጋር ሊሄድ የሚችለው የትኛው መንገድ እንደሆነ ፍንጭ ልስጣቸው፣ መንገድ ልጠቁማቸው ብዬ ነው! ሰማዕቷን እንዲህ አይነት አቅም የለንም!
ዳግም ምርጥ ሰው 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ!
ክብረት ይስጥልኝ!
ትክክልኛ agent ጠቁመኝ 🙏🙏🙏🙏
Emaye
በትምህርት ከሆነ እንጂ ሌሎቹ ላይ በግሌ እርግጠኛ አይደለሁም!
wendm le canadian visitor visa apply arge neber ena segho le finger print embasy teteraw bzu sewoch travel history slelesh misaka aymesleghm eyalugh new ena demo bank stetmentshm (it is 300000) beki adelem alugh bante bekul mn ymeslhal
Selam wedaje
Travel experience ena statement matter yadergal ... Ye mekina librey ena ye bet karta kalem yitekmal ... Already kenu silederese tselot adirgo memoker new
@@DFLIGHTTIPS I already got librey and I own 2 houses and also have a cleaning and cosmetics products company so do you think I have a chance , and is 300000 enough to be accepted also I am not the one that covers all the expenses it covered by my brother from Canada
@2hyab
That's great I hope they will give u because they think you own a property which makes to came back!
(If u are married don't forget your marriage certificate)
@@DFLIGHTTIPS Thanks bro I am married and have 3 kids I will take my older daughter and the rest of them(who are 9 and 12 years old) will stay with their father in Ethiopia,thanks you for responding I appreciate it, it will help
ወንድሜ ለመረጃው አመሠግናለው እግዚያብሄር ይስጥህ ለመሄድ ከአሰብኩ ቆየው ግን ታማኝ ሰው አጣው እባክህን እርዳኝ በድንግል ማርያም በውስጥ አውራኝ እባክህን
እኔም እመሰግናለሁ ሰሊ!
ብዙ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ስለሚጠይቁኝ ጥቂት ሰዎችን መርዳት ብችል ብዬ አንቺም እንዳልሺው በግሌ የሚታመንበት ለሰው ብትጠቂሚ የማያሳፍር አይነት ኤጀንት ለመፈለግ ሞክሬ ነበር ግን እስካሁን አልተሳካልኝም
ለማንኛውም ይህ የቴሌግራም ሊንኬ ነው
@DFlightTips
I have handle any nessory documents (Bsc and MSc degree but i am not still makes me happy and i have no better life ...that why i wan to apply my last opportunity
Hi girmish
For Canada the better one is scholarship and job on express entry. For both of them u have to take English language test ... Like TOFEL or IELTS!
Be visitor lemhed felga men marg ena mejmerea yet mehd edalbng alawkum
Selam Yabu
Be visit visa lemehed Canada Yale gileseb weyim dirjit le hone event enditgegnilet megabez alebet so kedamiew invitation Letter new
ወንድም እግዘብሔር አብዝቶ ይበረክ ለሰጠሃን መራጃ ግን አንድ ነገር ለጠይቅ በዙ ጊዜ ሆነኝ ካናዳ ለመሄድ ከሰብኩኝ ግን ፕሮሴሱን ምጨርስልኝን ተመኝ ሰው አጣው እበክህን ምትችል ከሆና አነግራኝ ችግርህ ምንድነው በለኝ አውራኝ ምለሽህን እጠብቃለው ❤
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!
@DFlightTips
ይሄ የ Telegram አካውንቴ ነው!
Amen
yene wendem andand sewoch be turky bekul argew ywetalu ena engna endeza yemnwetabet menged ale ebakeh ngeren
Selam Eyoba
Be Turkey bekul wede Europe hagerat liweta yichilal beteley Greece enji wede Canada semiche alawkim
I want to apply...do you have any format via online or hard copy..
Please send to me then i Can check my opportunity of this to apply
ወንድም እኔ ካናዳ በጉብኝት ቪዛ ልመጣ ነበር መቆሙን ሰማሁ የመከፈት እድል አለው ወይሰ ዬለውም ከኢትዩጲያ ካናዳ ለመምጣት
ሰላም
ቪዚተር ቪዛ አልቆመም አለ ያቋረጡት በጉብኝት/ቪዚተር ቪዛ ካናዳ ገብተው ስራ ሊሰሩ የሚያስቡትን ነው!
Hi dagi so dreamland mebal consultancy canada work visa alen alugn ena its for unskilled nw yalugn it's temporary visa for only 2 years ena le process 500k birr nw yeteyekugn the processes will take 4-6 month nw yalut ena kemejemere befit please what do u suggest me to do ena keza wechim any suggestion kaleh please tell me sehetet endalesera
Selam Bita
1 tekami video lilaklish/h ena keza behwala binawerabet des yilegnal
ua-cam.com/video/u8X2ZS3Xb9k/v-deo.htmlsi=xP_1UHQ1dwkVUeJ_
@@DFLIGHTTIPS dagi after i saw the video immigration mesera uncle alegn ena I called and told him eveythg keza weshet nw alegn zem belew yesew birr eyebelu nw becha gen btam amesegenalew for the info eshi
@@bitakidane Enem Amesegnalehu dear!
Kanda lemehed mespert mindinewu miyaspeligawu?
Selam Wedaje
Video lay le min aynet visa min yasfelgal yemilew zirzir ale ante yemitamwalawun check adirgeh tiyake kaleh enawrabet
እግዚአብሔር ይሰጥህ
ቢቻልህ ትክክል ኤጀንሲ ንገረኝ እባክህ ሰ.ቁጥር
@DFlightTips
So tube የሚያቀርባቸው ነገሮች እውነት ናቸው ወንድሜ እስከ form አሞላሉ ስለሚያሳይ ነወ
አሼ ብዙ መረጃዎችን ይሰጣል። በግሌ "የውጭ የስራ ዕድል " ተብለው የሚለጠፉት አብዛኛዎቹ ላይ እምነት የለኝም! የትምህርቶቹ ግን ይሰራሉ!
እሽ አመሰግናለሁ ወንድሜ form አሞላሉን ብትሰራልን ወደ ካናዳ እንዴት እንደሚኬድ
Le scholarships ye apply ladrgi ebakhi ngragi In africa together legmri nbr ebkaiki atlfagi
t.me/DFlightTips
Ye Telegram link new
ትክክለኛ ኤጀንሲ ንገረኝ
ወዳጄ አጭበርባሪው ስለበዛ ትክክለኛውን መለየት ከባድ ሆኗል!
Hi wondime ye work mereja siralin
Invitation viza requaerment tell me bro
Selam Yoni
#Valid Passport
#Strong Invitation Letter
#Bank Statement
#Proof of financial Capacity (supportive documents like vehicle or house ownership and trade license)
#Travel Itinerary & travel purpose
#IRCC Account
👍👍👍
በ visitor visa ስራ መስራት አይቻልም እያልክ ነው?
አላልኩም ወዳጄ!
Visitor visa አግኝቼ ነበርና ከሁለት ወር በኃላ ለመሄድ አስቤ ነበር። እዛ ያሉ የህግ ባለሙያወችን የማገኝበት መንገድ ልትነግረኝ ትችላለህ?
@dr.estifanosworkneh6729
ua-cam.com/video/u8X2ZS3Xb9k/v-deo.htmlsi=3i_6PI1JT_QFSNTG
እዚህ ቪዲዮ ላይ ያሉት ሰዎች አድራቸውን ከቪዲዮ ላይ ታገኛለህ!
አመሠግናለሁ ወዳጄ 😊@@DFLIGHTTIPS
pleass help me! ካናዳ መሄድ ፈልጋለሁ 🙏🙏
Merisha
እኛ ጋ ያለን የበረራ ትኬትና የጉዞ መረጃ ብቻ ነው! የምትፈልጊው መረጃ ካለ አለን!
thank you! ስልክ ቁጥር ላክልኝ
@MerkbuGetanh
@DFlightTips
Visiting visa Please, details
Thank you
I will do video on it!
የግዴታ ድግሪ ያስፈልጋል ?
ሰላም ጌች
Express Entry (የስራ) ላይ ለመሳተፍ አዎ ያስፈልጋል ሌላሎቹ የቪዛ አይነቶች ላይ ግዴታ አይደለም
@@DFLIGHTTIPS tank you
ስልክህን
@DFlightTips
Telegram
Dagi and gleseb keflgn ena liwusdk bilogn ....liju kanada new yalew ena ye application fee bicha keflih liwusdih bilogn ...ye yutub chanalu ye liju sim Josy info yilal betammm yichkechkgnal.
Selam Ende
Be sira visa kehone Canada 1 option ale gin bizu sewoch bizu genzeb askeflew new yemiwesdubet... Yihen video bedenb ksyehu be yetignaw visa aynet endehone check adirg
ወንድሜ በማሪያም ስልክህን ወይም ቴሌ ግራም አካውንት ላክልኝ
@DFlightTips
Englezega yemayicel sew mehed ayicalem?
Selam Betisha
Be visit ena be beteseb gibza mehed yichilal
እኔ መሄድ እፈልጋለሁ ስለዚህ ቅድሚ ምን ማድረግ አለብኝ
ሰላም ሃብቴ
መጀመርያ ከተዘረረዘሩት የቪዛ አይነቶች ካንተ ጋር ሊሄድ የሚችል ወይም የትኛውን እንደምታሟላ መለየት ከዛ በዛ ዙርያ ጥሩ መረጃ መሰብሰብ!
እሺ ቪዛው ተገኘ እንበል ፣ ከዚያ ህጋዊ ለመሆን ምን፣ ምን፣ ምን ፣ ያድርግ ?
የምትሄደው በስራና በትምህርት ቪዛ ከሄድክ በራስህ የምትጨርሳቸው ቀላል ነገሮች ነው ያሉት በጉብኝት ቪዛ ከሆነ እና እዛው ለመቅረት ካሰብክ እዛው የሚሰሩ የህግ ባለሙያዎች ያስፈልጉሃል!
ሰላም ወድም የባለቤቴ ወድም ካናዳ ያክስይ ልጅ አሉት እና በጉብኝት ሊወስዱት በዱባይ ነው እምንወስድድህ ብለውታል ግን የዱባይ መኖርያ ፈቃድ መኖር አለበት ብለው ከኢቲዮ አንድ ሚሊዬን ይወስዳል አለን እኛ ያለነው ሌላ ሀገር ነው ግን ብሩን ባለቤቴ ካር ተማክረን ፈቀድንለት ግን በዱባይ በጉብኝት ቶሎ ይኬዳል መልስልኝ ከይቅርታ ካር ያክስቶቹ ልጆች የካናዳ መኖርያ ፈቃድ አላቸው
ሰላም ልጅ አማን!
የዱባይ የጉብኝት ቪዛ ከሆነ ከባድ አይደለም 3 የስራ ቀናት ውስጥ የሚያልቅ ነው። የዱባይ መኖርያ ፈቃድ ከሆነ ግን ትንሽ ጊዜና ገንዘብ ይፈልጋል!
@@DFLIGHTTIPS አመሰግናለሁ በዱባይ አድርጎ ወደ ካናዳ ሊወስዱት ነው እንጅ በጉብኝ ቢዛ ይቻላል ባሁኑ ሰአት
ሰላም ወንድም እስኪ አንድ ነገር ልጠይቅህ እኔ የምኖረዉ ዱባይ ነዉ እኔ አሰሪወቸ ወደካናዳ ከገቡ 3 አመት ሆናቸዉ እና እኔ የዱባይ መኖሪያ ፍቃድ ስላልነበረኝ በሰአቱ ይዘዉኝ መሄድ አልቻሉም አሁን ደግሞ የዱባይ ቪዛየ ተስተካከለልኝ ያዉ ጥለዉኝ ሲሄዱ ከአሰሪየ እህቱ ጋር እንድቆይ አድርጎኝ ነበር የሄዱት እና አሁን ወደካናዳ ሊወስደኝ ይፈልጋል ያለሁት ከእህቱ ጋር ስለሆነ እና ምን ትመክረኛለህ ሁለት ልብ ሁኔ ነዉ ፕሮሶሱ ያዉ እነሱ ናቸዉ የሚጨርሱት ለመሄድ ከወሰኩ ምን ምን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ እንደምችልም ብትነግረኝ ካላስቸገርኩህ __Please ?
ሰላም ሃቢብ
እዛው አመልክተው በሰራተኛ ቪዛ መውሰድ ይችላሉ! ቀድመው ግን ባሉበት ማመልከት ይኖርባቸዋል! ሲያመለክቱ ምን ምን ማሟላት እንዳለብሽና ምን እንደሚያስፈልግ ይነግሯቸዋል! CV እና Application letter ያንቺ የስራ ልምድ እና የትምህርት ሁኔታ የሚገልፅ ነገር ይጠይቃሉ። እሱን ማዘጋጀት ይጠበቅብሻል!
@@DFLIGHTTIPS ሰዉየየ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስተር ነዉ እና በመስሪያቤቱ አንድ ሰራተኛ ይፈቀድለታል ልጆቸ የምትከባከብ መጉዝት
ስለመለስክልኝ አመሠግናለሁ በተረፈ ቴሌግራም ካለህ በደብ ብታስረዳኝ ? 😍
ቅርንጫፍ የት ነው
ሀብቴ እኛ የበረራ ትኬት የምንሰራው
መረጃውን የምንሰራው ሰዎች እንዳይጭበረበሩና ማወቅ ያለባቸውን ነገር አውቀው እንዲጠነቀቁ ለማሳሰብ ነው ወዳጄ!
ቼቭሮን ካምፓኒ ለኔ በኦላይን አምሳ ዶላር ላክና ልውሰድህ እያሉኝ ነው ምን ይሻለኛል ሊዛ የምትባል ሴት ነች እድሉን ያቀረበችው ፓስፖርቴ አልታደሰም ስላት የጀርባውን አግኝትናል አለችኝ በስራ ቪዛ ማለፍ ትችላለህ አለችኝ እንደት ነው እኔ በመስተንግዶ ነው የሞላሁት
ሰላም ደሜ
ያለኸው ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆነ የትኛውም ድርጅት ባልከው መንገድ ሰራተኛ አወስድም... ሰራተኛ ቢወስድ እንኳን 50$ ከፍለህ የሚሰራ አሰራር የለም ስለዚህ Scams ነው ሊያጭበረብሩ ነው!
@@DFLIGHTTIPS thankyou
"Dear demeke weldehtsan,
To proceed with your visa processing fee payment, please select your preferred payment method from the options below:
1. PayPal
2. Cryptocurrency
3. Bank transfer (P2P agent details)
4. Wise
5. Zelle
Once you choose your preferred method, we will provide you with the necessary payment details to complete your transaction.
Please let us know your preferred payment method, and we will send over the instructions.
Best regards,
CHEVRON
ገንዘብ በዚህ መልኩ ነው ላካ የሚሉት
እስኪ ኤጀንሲ ጠቁመን
Selam Nardi
Bizu sew eyeteyekegn silehone ergitegna info lemagignet eyemokerku new eskahun betmihrt enji be sira yemitemamenibet Agency yelem
Be unskilled sra ayqebelum inde
Ke Ethiopia may be agent option kale enji ende Hager Agreement yelenim
my Bro እኔ መኤድ እፈልጋለሁ መረጃ እፈልጋለሁ?
ሰላም ሞኬ
ቪዲዮውን ካየኸው አንተ ላንተ የሚቀርበውን መንገድ ቼክ አድርገህ እናውራበት!
እንዴት ነዉ መሄዲ እምችል ፖስፖወርት እያወጠዉ ነዉ bro
ዱቢይ የምታውቀው ኢምግሬሽን ካለ ሹክ በለኝ
ሰላም እሙ
ኢሚግሬሽን ውስጥ የማውቀው ሰው የለም!
ዳጊ እኔ አንድ ካናዳ የሚኖር እማውቀው ሰው አለ እና ወደ ካናዳ መምጣት ትፈልጋለህ ብሎ ሲያማክረኝ አዎ በማለት ተስማማን ከዚያ ግን ፓስፖርት፣የልደት ካርዴን እና ሶስት ሚሊየን ብር ታዘጋጃለህ አለኝ። ግን እዚ ምንም ፕሮሰስ ማስጀመሪያ ብሎ ሚጠይቀኝ ብር እንደሌለ ነግሮኛል ማለት ቶሮንቶ ስትደርስ ነው ምከፍለኝ ያለኝ። እና ዳጊዬ እስቲ አንተ ካለህ ኢንፎርሜሽን አንፃ ምን ትመክኛለህ? ምንስ ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል?
ሰላም ያብ
አመሰግናለሁ!
በቅርቡ እንደሰማሁት ከ2.8 ጀምሮ እስከ 3.2 M የካናዳ ዶላር ድረስ እየተከፈለ ነው። ዋጋው ከሰማሁት እንፃር ኖርማል ነው። ከዛ ባለፈ ግን ሁለት አድቫንቴጆች አሉት
#በምታውቀው ሰው መሆኑ አሪፍ ነገር ነው
#ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ ያለመኖሩ ሌላው ጥሩ ፓርቱ ነው!
@@DFLIGHTTIPS ሚገርም ነው! ሌላ እስከ 2 ነጥብ 5 የሚሆን መንገድ ይኖር ይሆን 3 መሙላት ከበደኝ?
@YabetsAyele እስካሁን ባለኝ መረጃ አልሰማሁም!
@@DFLIGHTTIPS ♥️
@@DFLIGHTTIPS American zemed kaleg green card tolo ysetensl ???
ካናዳ ኤምባሲ አለ
ለመንግስታዊ ግንኙነት ኮንሱላር ኦፊስ አላቸው፣ ለቪዛ አሻራ ለመስጠት ደ'ሞ IOM የሚባለው ተቋም ውስጥ አገልግሎት ይሰጣሉ፤ ቪዛው የሚመታው ግን ናይሮቢ ነው!
ሰላም በስኮላር ሺፕ መምጣት እፈልጋለሁ ምናይነት ፕሮሰስ ነው የሚኖረዉ 🙏
እና ትክክለኛ ኤጀንት ጠቆመኝ እባክህ ወንድሜ
ሰላም ቤቲሻ
ሁለት አማራጭ አለሽ
አንደኛው እንዳልሺው በኤጀንት ሲሆን ሁለተኛው ደ'ሞ እራስሽ ስኮላርሽፕ የሚሰጡትን ተቀቋማት እና መማር የምትፈልጊውን የትምህርት ዘርፍ መርጠሽ መፈልግ ነው። IELTS or TOEFL ቋንቋ certified መሆን ይኖርብሻል!
ትክክለኛ በእነርሱ ሞክሮ/ፕሮሰስ አድርጎ የተሳካለት ሰው ካላወቅሽ መለየት ከባድ ነው ግን ቦሌ መድሃንያለም አለም ነሽ ፕላዛ ላይ ብዙ ኤጀንቶች አሉ!
አመሰግናለሁ ግን እዉነተኛዉን እንዴት መለየት እንችላለን
ሰላም ብሮ እርዳታሕ እፈልጋለው
ንን ልርዳህ ማሜ?
@@DFLIGHTTIPS ቢዛ የማገኝበትን ሲስተም ፓሥፖርት ደርሶኛል
@Mamealemue የሁሉም ሃገር ሺዛ የተለያየ ህግ አለው ሁሉም የቪዛ አይነት የራሱ ህግ አለው! የምን ቪዛ ነው?
@DFLIGHTTIPS የካናዳ በስራ
@Mamealemue እዚህ ቪዲዮ ላይ በስራ ወደ ካናዳ ለሚሄዱ 2 መንገዶች ለመጠቆም መክሪያለሁ! በትክክለኛ መንገድ ያለኝ መረጃ ይኼ ነው! በደንብ ሰምተኸው ጥያቄ ካለሁ አለሁ!
ሲልካቹን፣ፌልጋሌውኝ
t.me/DFlightTips
Telegram lay tsaflign
ቅርንጫፍ የት ነው