V36 የስደተኛ ፕሮሰስ ወረፋ እንዴት እንደሚሰራ (ካናዳ) - Refugee sponsorship processing time (Canada)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 134

  • @LemiAdem-fi4hh
    @LemiAdem-fi4hh 5 місяців тому +1

    አገላለፀሽ ደስ ይላል በቀስታና እጋታ በሞላበት በደንብ እዲገባን አርገሽ ነው የገለፀሽው በጣም እናመሰግናለን👌👌

  • @habtamubirhanu-hv6ep
    @habtamubirhanu-hv6ep Рік тому +2

    Betam desi yemil mereja silesetash enameseginalen

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff Рік тому

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ከልብ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @tilshmnuye3022
    @tilshmnuye3022 2 роки тому

    ውድ እህቴ በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው:: እኔ በጣም ብዙ ጊዜ ደክሜ እስካሁን ሊሳካልኝ አልቻለም ::ምክንያቱም ሒደቱን የሚአስረዳኝ ስላጣሁ ነው:: ከቻልሽ አንድ መልካም የሆነ ሰው ብትፈልጊልኝ ውለታውን ከፈጣሪ ታገኛለሽ አመቻችልኝ::

  • @noranana6058
    @noranana6058 2 роки тому +1

    የኔ ማር በትክክል ስለምታስረች ደስ ትያለሽ

  • @mohammedhabibnuru1350
    @mohammedhabibnuru1350 Рік тому +1

    ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @yonasfeleke2241
    @yonasfeleke2241 3 роки тому

    ሳይን አመሰግናለሁ አንችን ሳገኝ ወንድሜን ያገኘሁ ያህል ይሰማኛል
    ሰላምናጤና እመኛለሁ ላስተካክልና...

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  3 роки тому

      ሰላም ዮናስ፣ ስለወንድምህ ዝርዝር መረጃዎችን በ info@selamtaimmigration.com በኢሜይል ላክልን። እንደምናገኝልህ ቃል መግባት ባንችልም፣ ለመፈለግ የምንችለውን እናደርጋለን።

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥሺ እህቴ

  • @henokgetachew9396
    @henokgetachew9396 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ግልፅ ለሆነ መረጃዎት

  • @ደጀኔአዲል
    @ደጀኔአዲል 3 роки тому +1

    እናመስግናለን ለመረጃውች

  • @jesusislord6216
    @jesusislord6216 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ እህት ተባረኪ 🙏🏾

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Рік тому

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @yonasgezahegn3875
    @yonasgezahegn3875 2 роки тому +1

    Thank you so much for your kind message

  • @legesskhaledtufa4518
    @legesskhaledtufa4518 2 роки тому

    ውድቅ የሚሆንበትን ምክንያቶችን እወቅ ቪዲዮ እንጠብቃለን እህት ሌላው በጣም ግልፅ ነው እነመሰግናለን

  • @tewodrosabera4417
    @tewodrosabera4417 2 роки тому +1

    ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን
    # ስለ fullstatus ምን እንደሆነ ብትነገሪን
    # የቤተክርስቲያን ሰፖንሰር ምንያክል ጊዜ እንደሚፈጅ ብትነግሪን

  • @senaytabayneh7198
    @senaytabayneh7198 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @solomonghdey3087
    @solomonghdey3087 Рік тому

    Great Job Sister.
    Thank you

  • @helinabrehanu8521
    @helinabrehanu8521 3 роки тому +1

    May God bless y sister

  • @farahalazab1778
    @farahalazab1778 2 роки тому

    Thanks my sister yalhut yordanos new ebaksh yemtregin neger kale in the name of God asking you

  • @missymissy243
    @missymissy243 3 роки тому +1

    Thanks 🙏🏾 GOD blesses you

  • @serajmohammedumer6449
    @serajmohammedumer6449 3 роки тому +2

    Thanks

  • @ታደሰክብረት
    @ታደሰክብረት Рік тому +1

    እኔ ፋይል ቁጥር የላኩልኝ በ2ደቂቃ ነው

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  Рік тому +1

      ወደ ኢሚግሬሽን ከሆነ ያመለከትከው፣ Auto-reply በ2 ይመጣል፣ ፋይል ቁጥር ኣይኖረውም።

    • @ታደሰክብረት
      @ታደሰክብረት Рік тому +2

      @@syn-selamta
      UNHCR ስልክ ደዉዬ ያለብኝን ችግር ተናገርሁ ወዲያው ስልኩን ሳልዘጋው ፋይል ቁጥር ተላከ UNHCR The UN Refugee Agency ነው ፋይል ቁጥር የላከልኝ በ international SMS messages በኩል የቀጠሮ ቀን ግን ገና ነው በሚቀጥለው ሁለት ሳምንት ተጨማሪ ሚሰጅ እንደሚመጣ ተናግረዋል የቀጠሮ ጥያቄ እንደተመዘገበም ተናግረዋል በሚሰጅ

  • @AbabayeRegasaAbabaye
    @AbabayeRegasaAbabaye 8 місяців тому

    Tsahafi negn ene ccwsop/secratory II
    Ethiopia oromia p.o.box 34

  • @danielgariofficial3584
    @danielgariofficial3584 3 роки тому +1

    Betam yemitekim mereja nw Galatoomi

  • @mahigashaw7915
    @mahigashaw7915 3 роки тому +1

    Thank you so much

  • @teddysisay-ii1jr
    @teddysisay-ii1jr 6 місяців тому

    እንዴት ነዉ የስደተኛ ወረቀት ማግኘት የምችለው በናትሽ

  • @tiberiastube3646
    @tiberiastube3646 Рік тому

    syn endet nesh ebakish kezero jemro endet process madreg endemichal btagzign

  • @teddysisay-ii1jr
    @teddysisay-ii1jr 6 місяців тому

    የስደተኛ ወረቀት እንዴት ላግኝ

  • @muhamedsualeh1038
    @muhamedsualeh1038 Рік тому

    አባችሁ ስልክ ስጡን አግዙን

  • @aberashandemariam3975
    @aberashandemariam3975 3 роки тому +1

    Thanks Syn

  • @yutub-fi7jz
    @yutub-fi7jz Рік тому

    ዉድ እህቴ አምላክ ጤና ይጨምርልሽ እኔ ድሬ ደዋ ነዉ ምኖረዉ ስራዬ ሹፌር ነዉ እርጂኝ ??

  • @shewitabraham4285
    @shewitabraham4285 3 роки тому

    I also think there are more Eritrean refugees benefiting from this info than Ethiopians.

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  3 роки тому

      ua-cam.com/video/zuOXVIOyJCU/v-deo.html

  • @ቢሊሴረታ-ዐ6አ
    @ቢሊሴረታ-ዐ6አ 2 роки тому +1

    በዉስጥ እማማክርሽ ነገር ነበር እንዴት አገኝሻለሁ አሁን ካናዳ ነዉ ያለሁት

  • @Ali12774
    @Ali12774 4 місяці тому

    Anyone from South africa that initiated the process. Kinda curious as to how long it takes him/her ?

  • @samrawitaklilu9417
    @samrawitaklilu9417 Місяць тому

    Ke Germany yichalal

  • @mehamedaweljemal1638
    @mehamedaweljemal1638 Рік тому

    ጤና ይስጥልኝ ሲስተር ኣንድ ነገር ላማክርሽ ነበር እኔ የሚሰራው የዋሃ ቁፋሮ ማሽን ኦፕሬተር ነኝ በዚ ስራ እንዴት ነው የማገኘው

  • @selamgebeyehu1872
    @selamgebeyehu1872 3 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለ ጥያቄዬ group 5 process ላይ ከአምስቱ አንዳቸው ላይ ችግር ቢኖር ፕሮሰሱ ውድቅ መደረጉን ያሳውቃሉ? G5 ከጀመርኩኝ ሁለት ዐመት አለፈኝ

  • @falmetube7403
    @falmetube7403 Рік тому

    5:38

  • @saraafrica5393
    @saraafrica5393 Рік тому

    Hi selam lanchi yehun y 2022yers information please

  • @mehrteabtesfu9193
    @mehrteabtesfu9193 3 роки тому +1

    ለመረጃው እናመስግናለን ጥያቄ ኣለኝ? በወረቀት ግብቶ ቆየ ብሎ እንደገና በኢሜይል ማስገባት ችግር ያመጣል ?

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  3 роки тому +1

      አይፈቅዱም እንደዛ። በወረቀት ለላኩ ጠብቁ ነው የተባሉት

  • @BenchTube5293
    @BenchTube5293 Рік тому

    የስደተኛ ወረቀት ከሌለኝ መውጣት አይቻልም

  • @merhawitsalim7402
    @merhawitsalim7402 3 роки тому

    ናይ ቤት ክርስትያን ፕሮሰስ ፋይል ቊጽሪ ካብ ዝወሃብ ዓመት ዝገበረ ከ፡

  • @amanueltube4171
    @amanueltube4171 2 роки тому

    Saynye enameseginalen

  • @natanataiy3685
    @natanataiy3685 Рік тому

    ሠላም ሰላም እኔ የሚኖር ሶውዝ አፍሪካ ነው አሁን በጊዜ በእጅ refuge Statu አለው ግን እንዴት ውድ ካናዳ ማሂድ የቻላል

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  Рік тому

      ua-cam.com/video/JtaEf-dgZBs/v-deo.html

  • @bettytube2
    @bettytube2 Рік тому

    እባክሽ ዘግኝቼ ነው ያወኩት እዬንን ቻናል እባክሽ እኔ ጉሩብ 5 ከጀመርኩ ማለት ቤተሰቦቼ ጭምር ከጀመሩልኝ ወንድሞቼ 2 ሁለት ዓመት ሆነን ስካውን ግን ምንም ፋይል ነበር አልሰጡንም ምንድነው ችግሩ

    • @samiboy297
      @samiboy297 9 місяців тому

      Yene rash. 10 wer eskahun file number alsetnm

  • @musiesirack3248
    @musiesirack3248 2 роки тому

    Hi please let us know the time for group 5?thank you.

  • @eyaaethio3847
    @eyaaethio3847 2 роки тому

    case number አለኝ ግን ኬዜ ብዙ የተሳሳተ ነገር አለው ማስተካከል የሚቻልበት መንገድ ይኖር ይሆን ?

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  2 роки тому

      ኣዎ አስተኻክለህ "ማስተካከያ" ብለህ ኢሜይል ማድረግ ትችላለህ

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 3 роки тому

    በእውነት የኔ እህት እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥሽ እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ከልብ እናመሠግናለን 🙏🙏
    👉👉የኔ እህት የኔ ጥያቄ ምን መሠለሽ ፋይል ነምበር ከመጣልኝ አንድ አመት ከሶስት ወር አልፎኛል እሥካሁን ግን ኢንተርቪው አልተጠራሁም ከዚህ በኋላ ምን ያህል ጊዜ ይቀረኛል ማለት ነው ሁሉንም ነገር ጨርሼ ወደ ካናዳ ለመምጣት ?? []አንድ አመት ከአምስት ወር አካባቢ ገና እቀመጣለሁ ማለት ነው በዚህ አገር አሰልቺ ኑሮ የእኔ እመቤት ??
    ኧረ በጭንቀት አለቅን እኮ በዚህ ላይ ብሩም አይበረክትልንም ........አዪዪዪዪዪ እንደው መድኃኒአለም አንተው ታቃለህ 🙏

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  3 роки тому +1

      አይዞን! ጊዜው እንዲህ የረዘመው በኮቪድ ምክንያት፤ እንዲሁም የአፍጋኒስታንን ጉዳይ ቅድሚያ ሰጥተው እየሰሩ ስለሆነ ነው። እሱን ሲጨርሱ ሌላ ነገር ካልመጣ ነገሮች ይፋጠኑ ይሆናል። በነገራችን ላይ 34 ወር ሲባል በአማካይ ነው፣ ከዚያ ሊያጥርም ይችላል። ማንም ስለወደፊቱ ጊዜ በእርግጥኛነት መናገር የሚችል የለም፣ ከመገመት በቀር።

    • @ethiopiahagere8408
      @ethiopiahagere8408 3 роки тому

      []እሺ እህቴ በጣም እናመሰግናለን ስለ-ሑልም ነገር እግዚአብሔር ያክብርልን🙏[]
      ሌላው ጥያቄዬ የእኔ እህት የገባልን ዶክመንት አፕሩቭ እንደተደረገ እና እንዳልተደረገ በምን መንገድ ነው ማወቅ የምንችለው ?

    • @tdf7482
      @tdf7482 Рік тому

      የት ሃገር ነው ያለሽው

  • @BenchTube5293
    @BenchTube5293 Рік тому

    አምስቱ ግሩፑ የሚባሉት እነማን ናቸው

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  Рік тому

      ua-cam.com/video/JtaEf-dgZBs/v-deo.html

  • @KALKAL1951
    @KALKAL1951 2 роки тому

    FILE NO SEMONUN TESETEHU GEN APPROVE ESKEMBAL SENT WER YEFJAL

  • @yesakebayesa563
    @yesakebayesa563 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን.አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ አፕሩቭ ካገኘው 1አመት ከ10 ወር ሆኖኛል ኢንተርቪ አልጠሩኝም.በ34 ወር ዉስጥ ነው የሚያልቀው ማለት ነው ወይስ አዲስ ለሚያስገቡት ነው ?

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  3 роки тому +1

      ከአፕሩቭ በኋላ 1አመት ከ10 ወር ማለት 22 ወር መሆኑ ነው። ካሁን በኋላ የሚቀረው 12 ወር ለ ኢንተርቪው፣ መዲካል፣ ፍላይት ይሆናል... 34 ወር አማካይ ነው።

    • @godisgoodallthetime9468
      @godisgoodallthetime9468 Місяць тому

      ይቅርታ ወንድሜ አልቆልክ ሄደካል ወይስ እኔም እዚ ጭንቀት ውስጥ ስለሆንኩኝ ነው

  • @endaleassefa9307
    @endaleassefa9307 Рік тому

    ተባረኪ

  • @natnaeldaniel8763
    @natnaeldaniel8763 3 роки тому +1

    Thanks for your info syn, my question is iom office they stopped calling for interview and medical almost for 7 months in Uganda , is their any change ? thank you for ur info,

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  3 роки тому

      You will probably hear the change before me but Uganda can only call after Tanzania gives them instruction to do so.

  • @cozameritrean665
    @cozameritrean665 3 роки тому +1

    ናተይ ወርሒ 12/2019 ፋይል ናምበር መጺእኒ ወርሒ 2/2020 ክኣ ኣፕሮቫል መጺእኒ ስጋብ ሕጂ 16/11/2021 ክኣ ወልሓደ ዳሃይ የለን ቸክ ምስ ገበርናዮ ክኣ ስቲል ኢን ፕሮሰስ ይብለኒ
    ኣብ ኢትዮፕያ ኢየ ዝነብር

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  3 роки тому +2

      እወ 2019 መወዳእታ አፕሩቭ ዝተባህሉ እዮም ሕጂ ዝጽውዑ ዘለው ቀሪብኻ ኢኻ

    • @cozameritrean665
      @cozameritrean665 3 роки тому +2

      @@syn-selamta syn thank you very much & we love you

  • @habtamumekonen8514
    @habtamumekonen8514 3 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ 34 ወር ማንም ይህ መረጃ የለንም የመንፈስ ጭንቀት አደረብን ምን ይሻልናል

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  3 роки тому

      እረ አይዞን! የት ነው ያለኋው?

    • @habtamumekonen8514
      @habtamumekonen8514 3 роки тому

      @@syn-selamta Uganda ,ከ 4 ወር በፊት ነው በ ቤተክርስቲያን ወንድሜ የደረሰው Calgary አንች ያለሽበት

    • @habtamumekonen8514
      @habtamumekonen8514 3 роки тому

      በትክክል እንዲህ የሚውስድ ከሆነ እዚህ ስራ የለ እድሜም ይሄዳል እንዴው መንግስት ማሻሻል አይችልም ጊዜውን እባክሽ

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  3 роки тому

      መንግሥት የሚችለውን እያደረገ እንደሆነ ነው የሚናገረው። ጊዜው እንዲህ የረዘመው በኮቪድ ምክንያት፤ እንዲሁም የአፍጋኒስታንን ጉዳይ ቅድሚያ ሰጥተው እየሰሩ ስለሆነ ነው። እሱን ሲጨርሱ ነገሮች ይፋጠኑ ይሆናል። በነገራችን ላይ 34 ወር ሲባል በአማካይ ነው፣ ከዚያ ሊያጥርም ይችላል። ማንም ስለወደፊቱ ጊዜ በእርግጥኛነት መናገር የሚችል የለም፣ ከመገመት በቀር።

    • @habtamumekonen8514
      @habtamumekonen8514 3 роки тому

      @@syn-selamta እግዚአብሔር ይስጥልን ዘሮችሽ ይባረኩ እፅፍልሻለሁ አዲስ ነገር ሲኖር ፃፊልን በተቻላችሁ ተፅኖ አሳድሩ መንግስት ላይ

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 2 роки тому

    ሰላም ነሽ ሳየን እባክሽው እህቴ ፎርም ሞልቼ ከላኩ አስር ወር አለፈኝ በጣም ተጨንቄአለው መልስ የለም ይሆን

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  2 роки тому +1

      በኢሜይል መስከረም 2021 ለገባ ማመልከቻ ኣሁን ገና ፋይል ናብምር እየተላከ ነው።

  • @eyobzere3810
    @eyobzere3810 Рік тому

    South sudan

  • @tigaliyatig3946
    @tigaliyatig3946 Рік тому

    እናመሰግናለኝ ሀሳብሸ ይደገፈል ትጀ ከሰወዝእ አፈሪካ ከናዲ ከጀመሪክሁ 8 ዓመት ሆኗናል ለምን እደቆየ አላውቂም ሀሳብ ከለሸ ኣከፈያልኝ አደራሸኝ

  • @dr.mesfindmd1402
    @dr.mesfindmd1402 3 роки тому +1

    Thank you..This program is only for those who are in refugee camp,right?? so how can we apply for Canadian visa from Ethiopia?? Can you telll me the options please???

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  3 роки тому

      ua-cam.com/video/v8OlGXygaq4/v-deo.html
      This one will give you more info on what you are looking for.

  • @kkaka2563
    @kkaka2563 3 роки тому

    1 ጥያቄ አለኝ ?

  • @betelihemabebe5256
    @betelihemabebe5256 3 роки тому

    በቤተክርስቲያን ሲሆን ስንት ጊዜ ይፈጃል?

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  3 роки тому +2

      ቤተክርስትያን ማለት SAH/ሳህ ናቸው

  • @HaileslasieGkrstos-hy9in
    @HaileslasieGkrstos-hy9in Рік тому

    ሳይነይ ምኽርኺ ፈቴዮ በጃኺ ናዓይ መልስለይ ኣነ ትግራዋይ እየ በየን መንገዲ እየ ናይካናዳ ዕድል ክረክብ ዝኽእል

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  Рік тому

      ኣበይ ኮንካ ኢኻ?
      ናይ ስደተኛ ወረቀት ኣለካ ድዩ?
      ካናዳ ዚነብር ስፓንስር ኣለካ ድዩ?

  • @shewitabraham4285
    @shewitabraham4285 3 роки тому

    Where is the Tigrinia version of this Video Syn? You use to deliver on Tigriniya language first

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  3 роки тому

      Hi Shewit, we usually release in both languages as simultaneously as possible. Here is the link for the Tigrinya, which was released before this one. ua-cam.com/video/zuOXVIOyJCU/v-deo.html. Thank you!

  • @aberashmulugeta7256
    @aberashmulugeta7256 2 роки тому

    hi

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን እኔ Egypt ነኝ ግን approved ከተደረገ September ሰመታ 3 amet new ሰፐሰሮቼም ሰጠይቁ ጠብቁ ነው ያሚላቸው አነሱ ጋር ቸግር ካለ አይነግራቸውም

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  2 роки тому +1

      approved ከተደረገ እኮ ፕሮሰስ ያለው ግብጽ ነው ስለዚህ ኣንቺም መጠየቅ ትችያለሽ እዛ

    • @hanamelkamu1864
      @hanamelkamu1864 2 роки тому

      እሸ እጠይቃለው አመሰግናለሁ

    • @ajax1472
      @ajax1472 Рік тому

      @@hanamelkamu1864 any updates? Are u in Canada?

  • @ሰላምንኹሉወዲሰብ
    @ሰላምንኹሉወዲሰብ 3 роки тому +1

    Tigrigna ka sdedlna syn

  • @kayllabenjamin7584
    @kayllabenjamin7584 3 роки тому

    It been 3 months since I did medical examination and I'm still waiting I'm in Lebanon do you think they ganna keep me long here?? Thanks dear sister for your information

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  3 роки тому

      I can't give you clue sorry. You could email and ask them for status update tho'

    • @MuhammedYASin-ii3wv
      @MuhammedYASin-ii3wv Рік тому +1

      ሠላምነው መሄድ እፈልግነበረ በስደትመጥቸነበረ

    • @MuhammedYASin-ii3wv
      @MuhammedYASin-ii3wv Рік тому +1

      ደሞሊላውየ ዮኤኔኤወረቀት ሠጥተውኛል አንደትመሄድ እንደሚቻል አላቅም

  • @abrahamtewelde6434
    @abrahamtewelde6434 3 роки тому +1

    ሰላም ንዓኺ ሳይን ብሳህ ብግሩፕ 5 ብኮሚኒትይ ይኹን ናይ ኣየር ትኬት መን እዩ ዝኸፍሎ ይቀንየለይ !!

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  3 роки тому +1

      መንግስቲ ካናዳ እዩ ዘለቅሓካ። አብዚ ምስ መጻእካ በብቁሩብ ትኸፍሎ

    • @abrahamtewelde6434
      @abrahamtewelde6434 3 роки тому

      @@syn-selamta thank you !!

  • @laviviews7456
    @laviviews7456 3 роки тому

    እናመሰግናለን ግን
    ከ 34 ወራት ወደ 9 ወራት መቀነሱን አስታውቀዋል
    34 ወራት የ ቆየ መርጃ ነው

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  3 роки тому +1

      @ Lavi 34 ወራት የብዙ ሃገሮች ነው ያለው ስለዚህ ስለየትኛው ኣገር እየጠቆምክ እንደሆነ ብትነግረን
      እንዲሁም ማን ነው ያሳወቀው ወደ 9 ወራት ወረደ ብሎ፣ እስከነማስረጃው ብታቀርብ ሰዎች ይጠቀማሉ

  • @MuradMahommed-u6r
    @MuradMahommed-u6r Місяць тому

    Hello hello me
    MURAD MAHOMED

  • @tezetaeldu7710
    @tezetaeldu7710 2 роки тому

    ስልክሽን ማግኘት እችላለሁ

    • @syn-selamta
      @syn-selamta  2 роки тому +1

      +15877072989

    • @meletadelekwt1265
      @meletadelekwt1265 Рік тому

      ሰላም ነው በሰሀ ፕሮሰሰ ላንድ ሰው ሰንት ነው የሚያዘው

    • @meletadelekwt1265
      @meletadelekwt1265 Рік тому

      @@syn-selamta ሰላም ነው በሰሀ ሰንት ብር ነው የሚያዘው

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 3 роки тому

    አመሰግናለው ለመራጃው Medical እየጠበኩ ነው ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል

    • @natnaeltukue8074
      @natnaeltukue8074 2 роки тому

      ሜዲካል ኣድርጊያለዉ ካሁንስ ስንት ይቀረኝ ይሆን

    • @Ethioselam445
      @Ethioselam445 2 роки тому

      @@natnaeltukue8074 ene medical ባደረኩ በ 2 ወሩ ሁሉን የጨረስኩት

    • @mintefeleke
      @mintefeleke 2 роки тому

      @@Ethioselam445 ena gebash?

    • @Ethioselam445
      @Ethioselam445 2 роки тому

      @@mintefeleke awoአይዞሽ ይሳካል አትጨነቂ

    • @tdf7482
      @tdf7482 Рік тому

      ​@@Ethioselam445ሰላም እህት እኔ ዮጋንዳ መሄድ ፈልጌ ነበር እንዴት ነው ፕሮሰሱ ካምፕ ለመግባት

  • @yohanisesetarga
    @yohanisesetarga Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥሺ እህቴ

  • @DelelegnBeyene-m1h
    @DelelegnBeyene-m1h Рік тому

    Thank you 🙏🙏🙏

  • @debebe686
    @debebe686 3 роки тому +1

    Thanks

  • @ILLu4tube
    @ILLu4tube 2 роки тому +1

    Thanks