ከአረብ ሃገር ስትመለስ ምታድርበት ያጣችዉ ሴት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #libastube #ሊባስቲዩብ #film #lbastube #ልባስቲዩብ #ድንግል #ethiopianfilm #movie #መድፈር #ደፈረኝ #ደፈራት #ግድያ #መግደል #እህት #እህትነት #ቅናት #ፍቅር #የድሮባል #lovestory #love please don't forget like, share and subscribe to our channel .
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @libastube

КОМЕНТАРІ • 234

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw Місяць тому +34

    አላህዬ የልጆቻችንን ልብ አራራልን😢

  • @zuzutube58
    @zuzutube58 Місяць тому +18

    እኔ ከመጣሁ 7 አመቴ ወላሂ አንድ ቀን ነይ ተብዬ አላቅም አመጣለሁ ስላቸው ኑሮ ተወዷል ይሉኛል

    • @user-uu3ts9lh2n
      @user-uu3ts9lh2n 28 днів тому +2

      አረ የኔ እህቴ የሆነ ነገር አርገሺ አገርሽ ግቢ እኔም 6 አመት ሆነኝ ከመጣሁ አሁን ግን የምር ነይ እያሉኝ እያለቀሱ ነዉ ቤተሠቦቸ ፈደፊት አልቀርም አዱኒያ አይሞላም

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 22 дні тому +2

      እና እንዲ ሲሉሽ እሺ ብለሽ ብርሽን አትይዢም ከዛ ማን ማን አትምጪ ማለት አስፈለገ በፈለግሽ ሰአት መግባት አለቀ ቤተሰብ ዘመድ ምናምን አትበይ የሆነች ነገር መስሪያ ያዢ እንዲ አይነት ቤተሰብ አንቺ እየነደድሽ እነሱ በእሳቱ መሞቅ ነው እሚፈልጉት አሁኑኑ እውቂበት 7አመት ልጅ ነው ካወቅሽበት ስንት አላየሽም

    • @Sofya792
      @Sofya792 21 день тому

      እዴኔ😢😢😢ኡሚእኳንብላኝ አታቅም

    • @zuzutube58
      @zuzutube58 21 день тому

      @@asegedechanbesso1399 እሽ አመሠግናለሁ

    • @እናትዩቱብmothertube
      @እናትዩቱብmothertube 21 день тому

      ለኛ ለስደተኞች ለራሳችን ካላዎቅንበት ከአላህ እና ከእናታችን በስተቀር ማንም አያቅልን እህቶቸ ለራሳችሁ ሁኑ

  • @ChdjdhhdHdbxxjxj
    @ChdjdhhdHdbxxjxj Місяць тому +11

    ተመስገን ጌታ ሆይ የኔ እናት 3 ኣመት ተሰድቼ ይበቅሻል የኔ ልጁ በቃ ናፍቅሸኛል ኣና ነይ እያሉ ነዉ የሚያለቅሱ ወንድሜን እንደዚ ይላል ተመስገን ፈጣሪ እሰከ መጨረሻ ያርግልሽ በሉኝ 🙏♥️

    • @እድለኛውአይቶ
      @እድለኛውአይቶ Місяць тому +1

      አሜን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @intalaaharargee2890
    @intalaaharargee2890 Місяць тому +26

    ሁሌ የአረብ ሀገር ሴት ርዕስ መድረግ አየስጠላም

  • @abrahamtesfaye5112
    @abrahamtesfaye5112 Місяць тому +14

    የእኛ ስቃይ ብዙ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጃ😢😢😢😢

  • @በፈጣሪ.ፍቃድ
    @በፈጣሪ.ፍቃድ Місяць тому +50

    ሁሌም በአረብሀገር ሴት ፊልም አይስለችም ግንተውእኑርበት ባይሆሰብስክራይብ ላይክ እያደረጋችሁእአበረታቱን የአረብ ሀገር ሴት ጅግናናት

    • @SeadaSeid-y2p
      @SeadaSeid-y2p Місяць тому +1

      @@በፈጣሪ.ፍቃድ በጣምውላሂ24ሰርትሰርት ይድከማታልይማይባልበት።

    • @QalkidaYohans
      @QalkidaYohans Місяць тому

      😊​@@SeadaSeid-y2p

    • @user-uz1vo9rs1v
      @user-uz1vo9rs1v Місяць тому

      የመዳም ቅመሞች አይዟችሁ አላህ ከጎናችንነው እና አብሽሪ​@@SeadaSeid-y2p

    • @FatmaH-g7m
      @FatmaH-g7m Місяць тому

      ኢ ወላህ ምድር ችጋላም ሁላ በያቸው እኛ የአርብ ሀገር ልጆች ጎበዝ ነን የማንንም እርያልና ድርሀም እያስላክን አንበላም በይልኝማ

    • @ሳምሪዩቱብ
      @ሳምሪዩቱብ 28 днів тому

      እኾ የጀግናም ጀግና እንጅይ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Місяць тому +6

    የኔ ቢጤ ብዙ ተከራትቻለሁ ሁቴል አላውቅም የገጠር ልጅ ነኝ የሆነ ደግ ሰው እቤታቸው አሳደሩኝ

  • @hawaindris7028
    @hawaindris7028 Місяць тому +11

    ለምንድነው ግን ቤተሰቦ ናፍቀናል የማይሉት ገዘብ ብቻ😢😢😢😢

  • @ሊሻንSeyd-lf4uy
    @ሊሻንSeyd-lf4uy Місяць тому +8

    ያሣዝናል

  • @ayshamohamed7756
    @ayshamohamed7756 Місяць тому +9

    ዉሸት በር የሚዘጋ ቤተሰብ የለም ምንም ቢሆን ያደርጉም ምን አልባት ፊቶ ሊነሷት ይችላሉ እጅ በር የሚዘጋ ቤተሰብ የለሞ

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 Місяць тому

      ይኖራል አይታወቅም

    • @user-nq8um6oo4w
      @user-nq8um6oo4w 27 днів тому

      አች ጋከሌለ እኔጋ የለም በይ

    • @fahizaawel7075
      @fahizaawel7075 25 днів тому

      ለምንድነው የሌለው አለ እንጂ ማናገር ሁሉ የማይፈልጉ አሉ

  • @salem4086
    @salem4086 Місяць тому +11

    ያለሽበት ማን ያዉቅና እህቴ ልጆዋችሽ ምኑ ይገባቸዉ አረብ ሀገር ከመስራት ፉም እሳት ላይ መረማመድ ይቀላል. 24 ሳሃት ለፊተሽ የሚታኖር ልጆዋችሽ መቼ ይገባቸዋል ?

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z Місяць тому

      ምነው እንድህ አልሽ አንዳንዱ ሰው ቀደሩ ሁኖ ነው እንጅ ይሄው እኔ በፊት 10 , ።አመት።ዱባይ ስሰራ ምንም ችግር አልገጠመኝም አልሀምድልላህ አሁንም ሀገር ገብቻ አንድ ልጅ ወልጄ መልሼ ተሰድጃለሁ አሁንም ጥሩ ቤት እየሰራሁ ነው ካልተመቸኝ እየቀየርኩ ብዙ ቤት ሰራሁ

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z Місяць тому +1

      እና ስደት መራራውን ብቻ ሳይሆን ጥሩውንም እናውራ

    • @user-qm3yi9bo7k
      @user-qm3yi9bo7k Місяць тому +4

      ​@@Halema8-y8z የሥደት ጥሩ ገንዘብ ማግኘቱ ብቻነው

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Місяць тому +6

    Ya Allah lijochachinin barkilin

  • @dibootube816
    @dibootube816 Місяць тому +8

    እኛ ጉዳት መለቀያ ይለውም😥😥

  • @RhmsSaeed
    @RhmsSaeed Місяць тому +5

    የኔከርታታ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @aishaaisha7983
    @aishaaisha7983 Місяць тому +2

    በብዙአስደነገጣቹ❤በሽታላይመጣል፡አይገባም❤አድልፋታዬን፡እግዚአብሔርያቃል፡

  • @user-lm7op6pz3q
    @user-lm7op6pz3q Місяць тому +5

    አንደየ ልቧ ከተሠበረ ወዳ ምን ያደርጋል😢😢😢😢

  • @user-qk3bn9zc7j
    @user-qk3bn9zc7j Місяць тому +1

    ዋው መጨረሻዉ ደስ ሲል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 Місяць тому +3

    Wayyyy ya Ethiopia zemdde.

  • @user-nm2oq3uj7y
    @user-nm2oq3uj7y Місяць тому +11

    ይህ ን ድራማ ሳይ የኔስ ነገር መመለሻየን ሳስብ አምርሬ አለቀስሁ መንከራተቴን ሳስብ

    • @SLovemLoveSe
      @SLovemLoveSe Місяць тому +4

      በቻልሽው መጠን እራስሽን አስቀድሚ
      ማንም ምንም ብታረጊ ሰው በቃኝ አይልም ከቤተሰብ ጅምሮ

    • @user-oi1mt8nw2c
      @user-oi1mt8nw2c Місяць тому

      አዋ አብዛኛዉ ቤተሰብ እንዲ ነዉ

    • @Taph-y2x
      @Taph-y2x Місяць тому

      ወይኔ እኔ ራሱ 7 አመቴ ማፊ ሸይ አሁንም ለቤተሠቦቸ ከሚል አሳብ አልወጣሁ እነሱም ለራሽ ጠንክሪ ይላሉ

    • @alggt4127
      @alggt4127 Місяць тому

      ኣይዞሽ 😢

    • @worknesgagiza9931
      @worknesgagiza9931 22 дні тому

      Diramawi mechereshawi asamirewital tirunetu manm sewi kewichi simlesi betesebu kata i edet pension ayikeryim malet megnita bet ayiekraym ? yemayimesil neger ...

  • @selamselam7607
    @selamselam7607 Місяць тому +4

    የእኔ እናት ስታሳዝን የእኔ ዱቡሽቡሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ToybaMohamed-x2s
    @ToybaMohamed-x2s Місяць тому +5

    ቆያለኛ ድራማ ላትሰሩ ታርብ ሀገር መታ አርብ ሀገር ሄዳ እንኑርበት ተውን

  • @RedietMuluken-n4t
    @RedietMuluken-n4t 23 дні тому

    Betam turu new yemegebawu beteseb kale , bemamtru tmhrt sech melekt new

  • @MeseretShewaye-k1k
    @MeseretShewaye-k1k 17 днів тому

    በመጨረሻ ላይ እንባይን መቆጣጠር አቃተኝ የምር በጣም ደስ ይላል አጨራረሱ ላይ

  • @Mesi-to3wu9fn2m
    @Mesi-to3wu9fn2m 26 днів тому +1

    እርእአጣችሁ በቃ አረብአር ማለት ሁሉንም😢😢እስኪተዉን እንኑርበት😢😢

  • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ

    እኔ ተመሥገን ስደውል ደከመኝ ስላቸው ነይ ምን አባቱ ነው የምትለኝ እናቴ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s Місяць тому +2

    ኧረ ባክሽ እኛ እንደዚ ብለን አንመጣን ከክፍል ሀገር የመጣሽ ነው ምትመስዩ ብቻ እንከባበር በኛ ቀልድ አቅሙ ቁስላችን አትነካኩን

  • @madinahmadinah4176
    @madinahmadinah4176 19 днів тому

    ትክክልነዉያረብአረገርሲትትንሽነገርነዉየሚያስደስታት

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 Місяць тому +13

    ቆይ ባዶ እጇን ነው እንዴ የመጣችው ሆቴል እንኳን ማረፍ ያቃታት

  • @እድለኛውአይቶ
    @እድለኛውአይቶ Місяць тому

    ምን ላድርግ ጎበዝ ወገኔ ሲያዝን ሳይ ዉስቴ ይጎዳል አብሶ የተሰደደ ሰው በባእድ ሃገር የሚኖር መቸውም ቢሆን በተለያየ መንገድ ስለሚጎዱ አዝናለሁ አዝናለሁ በቃ አዝናለሁ።
    ድህነቱ እና ሌላ ሌላ ጉዳዮች ከሃገራቸው ያወታቸዋል ከዛም ነገ ዛሬ ሲሉ በናፍቆት/በትዝታ አለንጋ እደተገረፉ ዪኖራሉ። አዪ ወይኔ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h Місяць тому

    በእውነት መጀመሪያ ከፍቶኝ ነበር መጨረሻው ደስ ይላል

  • @FatuFatu-ys7vx
    @FatuFatu-ys7vx 26 днів тому +1

    የሔ ድራማ ትክክል ነው

  • @alimaalima-bc4tz
    @alimaalima-bc4tz Місяць тому +1

    እውነት ነው ሁልንም😢😢

  • @Mbxhkgsyj
    @Mbxhkgsyj Місяць тому +2

    😢😢😢er Ethiopia lemini enidezi wenu lijochu 😢😢

  • @jameeladubai6997
    @jameeladubai6997 15 днів тому

    Ayzosh yene wudde😢😢😢😢

  • @SsEe-q8h
    @SsEe-q8h Місяць тому +1

    😢😢💔💔😢😢الله

  • @AAJj-iv1ze
    @AAJj-iv1ze Місяць тому +1

    የአረብአገራሴቴወድኔቴምስላአዪደለችምእሽ❤❤❤❤❤

  • @user-rk7tc8so6m
    @user-rk7tc8so6m Місяць тому

    ያረብሀገር ርእሱ ይበልእንጂ እኛ የረብሀገርሴቶች በጣምልባምነን መጀመሪያመውደቃችንንአዘጋይተነው

  • @salem4086
    @salem4086 Місяць тому +1

    I didn't know guys this is so cry I cry for her for real I'm so sorry I just saw cry I just look like real

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 Місяць тому +1

    So sadd story
    S

  • @FairouseJafar
    @FairouseJafar Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lydialebreton8097
    @lydialebreton8097 28 днів тому +1

    ግንኮ የአረባገር ብቻደለም በሃገራቺን ጪካኔ የበዛው በቤተሰብነው ስቱ ከኤሮፕ ከአሜሪካን ከአለማቀፍ ዲያስፕራ፡ያልተበደለ የለም ያረባገር ብቻደለም።ተገዘቡ።

  • @sumayaamuhamade9437
    @sumayaamuhamade9437 Місяць тому +3

    🎉🎉🎉🎉😮

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 20 днів тому

    አይይ የአርብ ሃገር

  • @iuolia
    @iuolia 29 днів тому

    የፈሩት ይደርሳል❤❤ አለህ መስተአን

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Місяць тому +1

    Dis sil ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hj4gs7iq8x
    @user-hj4gs7iq8x Місяць тому +1

    የኔ እኔት ግን ልባን ሰበራችሀት ሰብራይዝም ብሆን እፍ😢😢😢😢😢

  • @BELAYBEKELE-r9u
    @BELAYBEKELE-r9u 12 днів тому

    ሁሌለናተየአረብአገር ሴት እርእሰ አይደብረም

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 Місяць тому

    ዋው በጣም ነው ምትገርሙት

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie Місяць тому

    እዉነት ነዉ ግን ፊልም

  • @abrashuae2199
    @abrashuae2199 Місяць тому

    እኛሲቃይጌታያውቃልአሲበንጌታሆይ😢😢😢😢😢

  • @sarkasarka7568
    @sarkasarka7568 Місяць тому

    ያረቢ😥😥😥

  • @Ksa-c3p
    @Ksa-c3p 25 днів тому

    ወንድሜአላጋጠመህምአላህይጠብቀን

  • @SumeyaShash-m7z
    @SumeyaShash-m7z Місяць тому

    Wowwowo❤❤❤❤❤❤

  • @Toyba-gv2dr
    @Toyba-gv2dr Місяць тому +2

    😢😢😢😢😢

  • @JJ234ጄጄ
    @JJ234ጄጄ 23 дні тому

    ለምን ትስቃላቹ ይሄ እኮ ድራማ ነው ቢሆንም ከዚህም በላይ ይሚያደርጉ ሰዎች አሉ ያረብ ሀገር ስቃይ የደረሰበት ነው የሚያውቀው

  • @degituw6807
    @degituw6807 Місяць тому +1

    ያአርብ ሀገር ሴት የእናንት ፌልም ማደመቄያ እንዴት መምጣት አስባ የመጣች ሴትዮ የአልጋ ብር የላትም በላቹህ አስባቹህት

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 20 днів тому

    ያየውነው የሚገባው ሰደት መከራነው

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z Місяць тому +1

    ምን ግዜ መጣች

  • @lydialebreton8097
    @lydialebreton8097 28 днів тому

    ምናረጋል ስት ድራማ ተሰርቷል ባረባገር ታሪክ የሚደጋገመው ነግ በኔ የሚል የለም ሁሉም ገበናውን ለመሸፈን ራሱን ይክባል የደሃቤተሰብ መሆኑን ረስቶ።ስለዚህ ይደጋገማል ።አዴ በወድ አዴ በቤተሰብ።

  • @SayedIbrahim-lr6sv
    @SayedIbrahim-lr6sv Місяць тому +1

    ለኛ ትምህርት ነው

  • @TiztaTi
    @TiztaTi Місяць тому +1

    Ygnan sikayi mani yirdanale kfetaryi wichi😢😢😢

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 23 дні тому

    እናት ቤት አትሄድም እንዴ ቢንስ የሆቴል ማረፊያ አይኖራትም ወይ ?

  • @Asaih222
    @Asaih222 Місяць тому +1

    ጥሩ ትምሕርት ነው

  • @aishaaisha7983
    @aishaaisha7983 Місяць тому

    እውነትከሖነ፡መልካምነው❤።

  • @HayatQx
    @HayatQx Місяць тому +2

    🎉🎉🎉😮😢

  • @FathamEthiopia
    @FathamEthiopia Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev Місяць тому +1

    እርተውንእዲህእያላችህልባችንአትሥበሩትእኛእደሆነመቼሥበሠውአገርአቀርም

  • @GghjjJrujh
    @GghjjJrujh Місяць тому +2

    😢😢😢😢❤❤❤😂😂😂

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 27 днів тому +1

    ስጅማር ሲላ አርባኤ አገር ለማዉራት አረበ አገር ማምጣት አላባችሁ Ok ስቃዩን ሳታዉቁ ፊልም አትስሩ

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael Місяць тому +2

    ጭራሽ በኤረጋንዶ ጫማ እንዴት ገባይ

  • @Likenesh.Ethiopiawi
    @Likenesh.Ethiopiawi Місяць тому +1

    ❤❤❤❤🎉

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Місяць тому +1

    ዉዶቼ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉

  • @gufh9364
    @gufh9364 Місяць тому +1

    በአረብ ሀገር ሴት ድራማ አተሰሩ

  • @MasaratDarajje
    @MasaratDarajje Місяць тому +2

    W❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 24 дні тому

    Batam teru gen hulum aydlem

  • @Nema-lk7on0777
    @Nema-lk7on0777 29 днів тому

    በጣም😢😢😢😢

  • @aishaaisha7983
    @aishaaisha7983 Місяць тому

    እደሰው፡ያልሆነጌታይመስገን

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h Місяць тому

    😢😢😢😢💔💔💘💘አይ ስደት

  • @Mecki-od7yc
    @Mecki-od7yc Місяць тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍♥️♥️

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 27 днів тому

    ስደትበኛይብቃ።ትክክለኛየስደትሂውት፣የሚበልጠውሂውትለቅሶ፣ማጨረሻችንምንይሁን???ዋስደተኛነትእፍፍፍፍ?

  • @Aragesh-rz7ej
    @Aragesh-rz7ej 28 днів тому

    😢😢😢

  • @እሙኢክራም
    @እሙኢክራም 28 днів тому

    የኔምእሕ. 6አመት ወረደ ወለደ ቤተ ለም አየ ለታ ለቤተ አየ ደም ያለመ

  • @user-nq8um6oo4w
    @user-nq8um6oo4w 27 днів тому

    💔💔💔💕

  • @Nana-j3h6f
    @Nana-j3h6f Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tube3507
    @tube3507 27 днів тому

    😢😢ጉድ ፈላ ዘንድሮ

  • @ObsinaanOroArsii
    @ObsinaanOroArsii 26 днів тому

    Is there like this historry pease gays what is this harme full idia 😢😢😢😢

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj Місяць тому

    የልጅ ፕራንክ ነው

  • @meccam2106
    @meccam2106 Місяць тому

    እዛ ተቀምጠዉ ስላረብ አገር እየተወኑ ይኖራሉ በቃ ተዉን እንኑርበት

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 Місяць тому +2

    Its is realy bad.

  • @ሳምሪዩቱብ
    @ሳምሪዩቱብ 28 днів тому

    የውሸት ፍልም ሰው እንድት ብር ሳይዝ ይገባል ?

  • @dfffa23sss76
    @dfffa23sss76 Місяць тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢

  • @FhRu-d6m
    @FhRu-d6m Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @Merem-b9w
    @Merem-b9w Місяць тому +1

    ግበዝ

  • @ameleworkbest4777
    @ameleworkbest4777 Місяць тому +1

    Akabedeshrwe

  • @SaraJesuse
    @SaraJesuse Місяць тому

    ሲጄመረ ሰውእንዴዝ እንዴት ይመጣል ?

  • @AYNALEMARAGE
    @AYNALEMARAGE Місяць тому

    የምር በጣም ነው እሚያስጠላው

  • @user-el7vh3vp2h
    @user-el7vh3vp2h Місяць тому

    ይችሴትዬእምትሰራውፊልምስታስጠላኝእዚህብቻስታለቅስአየሁ

  • @Kuwait-gd5vq
    @Kuwait-gd5vq Місяць тому +1

    ❤💚❤👌👌👌👍🥰🥰💐💪🏽

  • @DanAswbya
    @DanAswbya 24 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @user-hj4gs7iq8x
    @user-hj4gs7iq8x Місяць тому

    ማነው እንዴነ እሷን እያየ ያለቀሰ😭😭😭😭