የነካችው ሁሉ ወደ ሃብት የሚቀየረው አስገራሚዋ ወጣት - @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Discover Ethiopia with EyitaTV.
    Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
    Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
    Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

КОМЕНТАРІ • 59

  • @dawitgebremarkos9715
    @dawitgebremarkos9715 4 місяці тому +2

    በጣም የገረመኝ ገለፃሽ እጅግ በጣም በእውቀትም በህይወት ልምድም አዳብረዋል ከሚባሉት ሰዎች የበለጠ ነው አሁን ካለሽበት የእውቀት ደረጃ ደግሞ እየጨመርሽ ስትመጭ ኢትዮጵያ እድለኛ ሀገር እንደምትሆን አልጠራጠርም

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 4 місяці тому +15

    ጀግኒት ስወድሽ እግዚአብሔር ከፊትሽ ይቅደም የምትወጃት ቅድስት አርሴማ አትለይሽ በርቺ

  • @etaferawgmariam-gf4pz
    @etaferawgmariam-gf4pz 4 місяці тому +15

    የአርባምንጯ እንቁ ልጃችን አሁንም የበለጠውን ሀሳብሽን እግዝአብሔር ያሳካልሽ😂

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 4 місяці тому +4

    እርችዬ ጀግና አቅርበሽ አስደመምሽኝ በእውነት ይጨምርልሽ አሁንም ጎበዝ ነሽ አቺ ለብዙወች ትምርት ነሽ ሴቶችዬ አያችው ጀግኒትን

  • @konjoawash7123
    @konjoawash7123 4 місяці тому +8

    You are wonderful I proud of u God bless you ❤🎉

  • @MinteAsefa-h4p
    @MinteAsefa-h4p 4 місяці тому +4

    እግዚአብሄር ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥሽ እህቴ በርቺ

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z 4 місяці тому +2

    በርቱ ጠያቂውመ ተጠያቂዋም ከሁለታችሁም ብዙ ነገር እንጠብቃለን የአገራችን ብረሃን ናቹ እናመሰግናለን ተባረኩ🙏❤❤👌👍

  • @IsrealGebru
    @IsrealGebru 4 місяці тому +8

    ይቺን ጋዜጠኛ ስወዳት❤❤❤

  • @abebudargeie8747
    @abebudargeie8747 4 місяці тому

    ጠያቂዋ በጣም ሙሉ ነሸ ለዚህ ስራ የተፈጠርሽ ነሽተ ፈገግታሽም ደስ ይላል

  • @felegushassefa4067
    @felegushassefa4067 4 місяці тому +1

    I love this conversation girls!

  • @TegistBorga
    @TegistBorga 4 місяці тому +1

    You are great let us connect to help others.
    God bless you.

    • @EdenMulu
      @EdenMulu 4 місяці тому

      Sure we can

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 місяці тому +6

    መጀመሪያ ሳያት ደስ አለችኝ ልበ ሙሉ ናት. ግን ቤተሰቦቿ መመስገን አለባቸው.

    • @Yichalaltube
      @Yichalaltube 4 місяці тому

      የመምህር ልጅ ናት❤

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 4 місяці тому

      @@Yichalaltube የጥሩ ቤተሰብ ውጤት ለግለሰብ ብቻ ሳይሆን ለሐገር ጥሩ ዜጋን የሚያፈራ መሠረት ጣይ ነው. ልጅቱ ጤናዋ የተጠበቀ, ስነልቦነዋ የታነፀ, በራሷ መተማመንን የገነባች, ቀልጣፋ, ራሷን የተረዳች ወዘተ በመሆኗ ቤተሰቧ የውጤቷ አካል እንደሆነ መገመት አያስቸግርም.
      ራሷም ለራሷ ማንነትና የአላትን ዋጋ የማይጣልበት ሐብቷን ጠብቃ ከራሷ በላይ ለአገር ወገን ጠቃሜ መሆኗ በጣም የሚያስመሰግናት ውጭ ቆንጆነቷ ብቻ ሳይሆን ውስጧ የነጠረ ወርቅነቷን መጠበቋ ከፍተኛ የምስጋና ምስጋና የሚገባት ናት. አበው ሲናገሩ ፈረስ ያደርሳል እንጂ አይዋጋም ቤተሰቧም መሠረት ጣሉ እንጂ የተቀበለችውን ፀጋ ባትጠብቀው የእንቦይ ካብ በሆነች ነበረ. ትንሽ ሥህተት ቀሪ ሕይወትን ያበላሻል. አባት እናት, ወገን ዘመድ, ት/ቤት መምህራን, ጐረቢት ሁሉ የተቻላቸውን የግንባታ መሰረትና እድገት ቢጥሩ ዞሮ ዞሮ ግለሰቡ በመጥፎ አሰሳች ሁኔታ ከተማለለ/ች በቀላሉ ፉርሽ የመሆን እድሉ ሠፊ ነው. ስለዚህ ይችን ተምሳሌት ቆንጅዬ እንስት እናበረታት. ግን መሠረት የአልተጣለለት የባሰ አደጋ ላይ ይወድቃል. ከዚህ እንማር. ጠንካራ ስብዕና ገንቡ. ሐገር የሰዎች ጥርቅም ነው. ውሻውሽ ሕዝብ የሞላባት ሁሌ የእሮሮ ሐገር ትሆናለች ምክንያቱም መሪ ተብለው የሚወጡት የውሻውሼ ጥርቅም ስለሆኑ እንኳንስ ሊመሩ የራሳቸውም/ለሐገርም ጠላት በሌሎች የሚዘወሩ የአልበሰሉ ናቸውና.

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 4 місяці тому

    Rahel :- always smart.

  • @Efrata27
    @Efrata27 4 місяці тому +2

    እግዚአብሄር አሁን ያለሽን አስተሳሰብ አይቀይርብሽ መልሶ ይጨምርልሽ

  • @S.m543
    @S.m543 4 місяці тому +1

    ይሄን ሁሉ ስኬት ያደረግሽው በራስሽ መተማመን ስላለሽ ነው ። የገረመኝ እድሜሽን መናገር ምንድነው ችግሩ?

  • @Holyshit-ku4fn
    @Holyshit-ku4fn 4 місяці тому +2

    ጎበዝ

  • @MintesnotFitsum-xx8nj
    @MintesnotFitsum-xx8nj 4 місяці тому +1

    Hero

  • @Efrata27
    @Efrata27 4 місяці тому +1

    እግዚአብሄር አሁን ያለሽን አስተሳሰብ አይቀይርብሽ መልሶ ይጨምርልሽ:: ነገር ግን በጏደኝነት ረጅም ጊዜ ማሳለፍ ለክርስቲያን አይመከርም ያውም እዳንቺ ብቻዋን ለምትኖር ሴት:

  • @LilitnamuluGibireselasie
    @LilitnamuluGibireselasie 4 місяці тому

    Ene betam mesirat efeligalehugn gen menigedu tefabign bitmekirign

  • @AzebFanta
    @AzebFanta 4 місяці тому +2

    How are you wonderful? Is it your talking real? Aden.

  • @userrr22244
    @userrr22244 4 місяці тому +1

    echin lij betam nw mwedat

  • @merahikefyalew3551
    @merahikefyalew3551 4 місяці тому +2

    ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል ግን ኤደን ያላስተዋልሽው ነገር አለ ስልክሽ ደጋግሞ የሚጠፈፋው ካንቺ አለመጠንቀቅ አይደለም መንስኤው መንፈሳዊ ነው ስለዚህ በመጠመቅ በመስገድ በተለይ በሱባኤ በመግባት የችግሩን መንስኤውንና መፍትሔውን ታገኝዋለሽ ታገኝዋለሽ ጎበዝበርቺ

    • @EdenMulu
      @EdenMulu 4 місяці тому

      Thank you so much 🙏

  • @mengstuzelealem2055
    @mengstuzelealem2055 4 місяці тому +1

    ሁለታችሁም አደንቃችኋለሁ

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 4 місяці тому +2

    አድናቂና ደንበኛ ነኝ

  • @sewusenhassen
    @sewusenhassen 4 місяці тому +1

    The topic is more exaggerated 😮😮😮

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emutiyeemutiye1990
    @emutiyeemutiye1990 4 місяці тому +1

    Esti please touch me, so I can change myself 😢

  • @ZikraAhmed-p3f
    @ZikraAhmed-p3f 4 місяці тому +1

    ጀግና

  • @suragebire4409
    @suragebire4409 4 місяці тому

    እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር የምወዳት

  • @Yichalaltube
    @Yichalaltube 4 місяці тому +1

    እኔንም ደምሩኝ አገር ልገባ ነው ጋይስ ❤❤❤

  • @umureadwan3116
    @umureadwan3116 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    አችም አለፈልሺ ንኪያት😂😂እኔም ስመጣ እነካታለሁኝ😂😂😂

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 4 місяці тому +1

    DEMO TMHRT GIZE MAQATEL MEHON JE.ERE ,

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 4 місяці тому

    ??

  • @tekaligndamena802
    @tekaligndamena802 4 місяці тому +1

    the topic is so exaggerated ... don't do it again

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 4 місяці тому +1

    በቃ ሃብታም ልታድርሽ ነዋ

  • @Alemkedir
    @Alemkedir 4 місяці тому +1

    🤮🤮🤮🤮

    • @godislove8937
      @godislove8937 4 місяці тому +1

      አረ መመስገን ያለባት ልባም ልጅ ነች
      በቅንነት እድትሰሪ ራስሽ እንድችይ ስለመኸረችሽ አውንታዊ ሁኚ።

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 4 місяці тому

      የቅናት ጥግ😂😂😂

    • @zamzambashir349
      @zamzambashir349 4 місяці тому

      😏😏😏

    • @tigistmerin
      @tigistmerin 4 місяці тому

      🪰🪰