አባዬ የሽንት መሽኛዉን ሽንት መሽኛዬ ዉስጥ ከተተብኝ / የደፈራት አባቷን ይቅርታ የጠየቀች ህፃን | አስታራቂ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • በእምባ ያጠበችን ሚሚ። በአባቷ የተደፈረችዉ ህፃን የደፈራት አባቷን ይቅርታ ጠየቀችዉ!
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    አባዬ የሽንት መሽኛዉን ሽንት መሽኛዬ ዉስጥ ከተተብኝ። 9አመት ያልሞላት ህፃን ልጅ የደፈራት አባቷን ይቅርታ ጠየቀችዉ።
    አባዬ አንተ ብትደፍረኝም እኔ ይቅር ብዬሀለሁ! እባክህ ወደ ቤታችን ና?
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0934311989#አስታራቂ #Ethiopia #Sami_Studio
    • Ethiopia: የሴተኛ አዳሪዋ ገመ...
    የሴተኛ አዳሪዋ ገመና! እርጉዝ ሆና ሴተኛ አዳሪነት ስትሰራ የገጠማት ጉድ በራሷ አንደበት።
    • Ethiopia: በእርቅ ማእድ ማንነ...
    በእርቅ ማእድ ማንነቱን እንኳን ሳላዉቀዉ [ከአሜሪካ መቶ በቁርባን ያገባኝ ባሌ] ጉድ ሰርቶኝ ሄደ።
    • Ethiopia: በእርቅ ማእድ አልቻ...
    በእርቅ ማእድ አልቻልኩም! [የዘቢባ መራር የፍቅር ታሪክ።] የኔን ጉድ ለማን ልንገረዉ
    • በእርቅ ማዕድ ከገዛ ወንድሜ እጠረጥ...
    በእርቅ ማዕድ ከገዛ ወንድሜ እጠረጥርሽ ነበር የተወለደዉ ልጅ የኔ አለመሆኑን የእግዚአብሔር ሰዉ ነቢይ ነግሮኛል ብሎ በሚስቱ የፈፀመዉ
    • Ethiopia: ቆንጆ ሴቶችን ከአረ...
    ቆንጆ ሴቶችን ከአረብሀገር በቪድዮ እያየ አማርጦ ያገባኝ ባሌ የሰራኝን ልንገራችሁ። በሰላም ገበታ
    • Ethiopia: በእርቅ ማእድ ሚስት...
    በእርቅ ማእድ ሚስት ብሎ ዝም! አይኗ እያየ ባለቤቷን ከሌላ ሴት የያዘችዉ ሚስት ያደረገችዉ አስገራሚ ታሪክ
    • Ethiopia: ማንም ይኼን ታሪክ ...
    ማንም ይኼን ታሪክ ማመን አይችልም! ፍቅረኛዬ በጓደኞቹ አ-ስደ-ፍሮ የወለድኩት የማን ልጅ እንደሆነ አላወኩም በሰላም ገበታ
    • Ethiopia: መከፈል የሌለበት ት...
    መከፈል የሌለበት ትልቅ ዋጋ ያስከፈለ በጣም የሚያሳዝን የፍቅር ታሪክ። በእርቅማእድ
    • Ethiopia: ኧረ ኡኡኡ ይሄን ታ...
    ኧረ ኡኡኡ ይሄን ታሪክ ስትሰሙ ምን ይሰማችሁ ይሆን? የባለታሪኳ መስታወት መራር ህይወት። በእርቅማእድ
    • Ethiopia: የዛሬዉ ያስደነግጣል...
    የዛሬዉ ያስደነግጣል! አረብ አገር ተሰቃይቼ በግፍ የወለድኳት ልጄ እናት መሆን ያምርሻል ወይ አለችኝ። በእርቅማእድ
    • ሚስቱ ይሄን ከሰማች አለቀልኝ! ከአ...
    ሚስቱ ይሄን ከሰማች አለቀልኝ! ከአሰሪዬ ባረግዝ ሚስቱ እንዳትሰማ የሚያስወርድ ነገር አመጣልኝ።
    • ድንግልናዬን የሰጠሁት ጠንቋይ! የማ...
    ድንግልናዬን የሰጠሁት ጠንቋይ! የማላዉቀዉ ሰው ታክሲ ላይ ሽምብራ ሰቶኝ በገዛ ፈቃዴ ተከትዬዉ ሄጄ ደፈረኝ።
    • Ethiopia: በ16-ዓመቴ የአክስ...
    በ16-ዓመቴ የአክስቴን ልጅ ቀጠፍኳት በዛች ቀን የፈፀምኩት እየፀፀተኝ መኖር አቃተኝ
    sami studio | ሳሚ ስቱድዮ | samuel woldetsadik | ሳሙኤል ወ/ፃዲቅ | erk mead | የእርቅ ማእድ | amharic music | abol tv | tiktok ethiopia | adey drama | ethiopian music new | ethiopia today | ethiopian movie new | አዝናኝ | አስቂኝ | ፍቅር | አስገራሚ | የፍቅር ታሪክ | habesha | love story | addis ababa | famous | comedy | drama | funny | eyoha | comedian | seifu | amharic | music | prank | love | ሀበሻ | መዝናኛ | ድንቅ | ልጆች | ዜና | ሰርግ | እሸቱ | ቪድዮ | አማርኛ | ፕራንክ | ታሪክ | የቤተሰብ | ኮሜድያን | ሰይፉ | እዮሀ | shall | marry | her | she | me | shorts | fani samri | ዘጠነኛው ሺህ | miko mikee | brex habeshawi | wub alem entertainment | saq terra | dink lejoch | donkey tube | ebs tv | ethiopia | ethiopian movie | ethiopian music | saron ayelign | seifu on ebs | ድንቅ ልጆች | ክህሎት | ሰይፉ በኢቢኤስ | ethiopian news | ethiopian tiktok | ale tube | habesha tiktok | ethiopia reaction | ethiopian artist | ebs tv worldwide | Instagram | Telegram | bitcoin | bitcoin mining | cryptocurrency | crypto | bitcoin today price | bitcoin today news | amharic comedy | habesha couple prank | unexpected prank | ethio comedy | music video | ethiopian funny video | ethiopian drama | ethiopian reaction | ethiopia today | abrelo hd | abrelo hd new | የኢትዮጵያ ፊልም | habesha tiktok videos | ebs drama | ethiopian movie | dallol entertainment | tiktok ethiopia | ቲክቶክ | mereja | maed | wedding | seifu fantahun show | eregnaye | sheger info | abrelo hd gaming | vlog | seifu on ebs today | seifu fantahun new | ethiopian music | donkey | comedian eshetu | zehabesha | ethio forum | breaking news | gege kiya | gigi kiya | yoni magna | jiji kiya | teddy afro | minew shewa | dallol entertainment | Frash Adash | ale tube | ethiopian | ethiopian music oromo | ethiopian news agency | adey | ethiopian news today live | ethiopian news today zehabesha youtube | storytelling | ArtsTvWorld | EthiopianEntertainment | ፍራሽአዳሽ | ጦቢያግጥም | love (Quotation Subject) | story | ethiopia (Country) | eritrea | business | people | documentary | famous | reconciliation | Africa | Group | Incredible | Episode | Insane | Youth | Live | Life | Wonderful | Epic | Intense | Cool | Great | Retreat | Extreme | abel birhanu | genet nigatu | egna legna | ashruka | fana lamrot | Andafta | Hana Yohannis | Rakeb Alemayehu | Feta Daily | Ethio Tube | Mereja Today | እማማ ዝናሽ | Zemedkun Bekele | Genet Nigatu | Egna Legna | teshager tassew | አረብ ሀገር |
    | love (Quotation Subject) | story | ethiopia (Country) | eritrea | business | people | documentary | famous | reconciliation | Africa | Group | Incredible | Episode | Insane | Youth | Live | Life | Wonderful | Epic | Intense | Cool | Great | Retreat | Extreme | Ethiopian_Wedding | online_couples_therapy | virtual_marriage_counseling
    #የእርቅ_ማእድ #የሰላም_ገበታ #የፍቅር_ታሪክ #Habesha #Love_Story
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!

КОМЕНТАРІ • 129

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  Рік тому +8

    የደፈራት አባቷን ይቅርታ የጠየቀችዉ ህፃን😮‍💨
    አባዬ የሽንት መሽኛዉን ሽንት መሽኛዬ ዉስጥ ከተተብኝ።
    9አመት ያልሞላት ህፃን ልጅ የደፈራት አባቷን ይቅርታ ጠየቀችዉ።
    አባዬ አንተ ብትደፍረኝም እኔ ይቅር ብዬሀለሁ! እባክህ ወደ ቤታችን ና?
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0934311989

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c Рік тому +5

    የዚህ ሁሉ ተጠያቂ እናት ነች

  • @angasakokeb380
    @angasakokeb380 Рік тому +36

    የ9 ዓመት ልጅ ተደፈረች መባል የለበትምገደላትነው የሚባልው የወሲብን ጣእም የሚያውቅ ሲሆን ነው መደፈር የሚለው ቃል መጠቀም ያለበት በተጨማሪ ከእስራቱ ጋር ቢኮላሽ

    • @user-gy9vj9pf8x
      @user-gy9vj9pf8x Рік тому +2

      የምን ማኮላሸት መገደል አለበት

  • @myFano1
    @myFano1 Рік тому +15

    የኢትዮ ወንዶች ወደ አውሬነት ተቀየሩ እግዚኦ😢😢😢😢😢

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Рік тому +12

    ርእሱም እራሱ ይዘግናል በእውነት አቤት ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ 💔💚💛❤😭😭😭😭

  • @addygirma4346
    @addygirma4346 Рік тому +14

    እኔ እዚህ ሚዲያ ላይ የምሰማቸው ታሪኮች 90% የሴቶቹ ችግር ነው የሚታየኝ... ልጅን ያለ ፍላጎታቸው ወደዚ ምድር አምጥቶ ማሰቃየት ከዛ ደሞ ልጅ ይዘው ሁለት ሶስት ጊዜ ማግባት ያውም ሱሰኛ የማይረዳት የማይረባ ወንድ ጋ አብሮ እየኖሩ ልጆቹን ለጥቃት አሳልፎ መስጠት,,,, ኡፍፍፍ በጣም ነው የሚያናድዱት 😡😡

    • @saadahsaadah5302
      @saadahsaadah5302 Рік тому +1

      ይህንፈርቸ እኔ ቁሚ አለሁ ይቅርብኝ የምን ትዳር ልጀነች ትዳሬ

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z Рік тому +5

    15 አመት ጨዋታ ነው እድሜ ልክ ነበር መግባት ያለበት እግዚአብሔር አገራችንን ይይልን

    • @adicho5964
      @adicho5964 Рік тому +1

      It has to be life in preasin

  • @fikir1677
    @fikir1677 Рік тому +8

    በጣም ዘግናኝ ነው ቅጣቱ በጣም ያንሰዋን ልጅቷ ስነልቦናዋ ደጓድቷል 😢😢

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 Рік тому +2

    በእዉነት በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ ምን አይነት የተረገመ ሰዉ ነዉ። እሱ የእድሜ ልክ እስራት ነዉ ሊፈረድበት የሚገባዉ !! እዉነቴን ነዉ ይህን ጉድ ባላዳመጥኩት ነዉ ያልኩት !!!!!!

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Рік тому +11

    ኡፍፍፍፍ አቦ ታመምን😡የስውዪው የህግ ቅጣት ራሱ ያናድዳል!

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 Рік тому +3

    😭😭😭 በስማም ምን ጉድ ነው የምሰማው በእግዚአብሔር አቤቱ ጌታ ሆይ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አቤት የሀጥያቴችን ብዛት😢😢😢 ኧረ ወንዶች እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችህ እራሳችህን ግዙ እንደእንስሳ አትሆኖ በእግዚአብሔር

  • @rahelgebreslassie4118
    @rahelgebreslassie4118 Рік тому +7

    ይቅርታ ኣርጉልኝ እና እንደዚ ኣይነት እናቶች ነው ልጆቻቸው እምያስደፍሩት። ጫት የሚቅም እና ስራ የማይሰራ ባል ምን ያደርግላታል ደሞ ሰርታ ለሱ ብሩ ከመስጠት ለምን ልጅዋ ብቻዋን ኣታሳድግም። ምነው ብቀርባቹ ዶሞ ይናገራሉ ስራ ኣይሰራም ይቅማል ያጨሳል ይላሉ እናምን ከወቀች ኣትፈታዉም። ኣንዳንድ እናቶች በልጆቻቸው ሂወት ቁማር ይጫወታሉ ልበል?

    • @addygirma4346
      @addygirma4346 Рік тому +1

      ትክክል!

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Рік тому +3

      ትክክል ያው የዝሙት ጥማት የያዛቸው ሴቶች ናቸው

    • @ughngnbvc2846
      @ughngnbvc2846 Рік тому

      Aunma eger yezew masdefer yekerachew, lensu ye sex sues teblo hisanat mecawecha honu 😢😢😢

  • @Milky13225
    @Milky13225 Рік тому +7

    አንዴ አግብታቹ ካልተሳካ ምን ለመሆን ሌላ ምታገቡት ምድረ ደንቆሮ ልጅሽን ያስበላሻት አንቺ ነሽ. ስራ እየስሪሽ ነው አንድ ልጅሽን ማሳደግ አቅቶ ነው ለስሜትሽ ብለሽ ልጅሽንያስበላሻት. በየቀኑ አንጎል ይሚያዞር ሀሳብ .

    • @Luna23official
      @Luna23official Рік тому +2

      ትክክል ነሽ kokiya የምድረ ሴሰኛ መጫወቻ አደረጓቸው

    • @addygirma4346
      @addygirma4346 Рік тому +2

      እኔ እዚህ ሚዲያ ላይ የምሰማቸው ታሪኮች 90% የሴቶቹ ችግር ነው የሚታየኝ... ልጅን ያለ ፍላጎታቸው ወደዚ ምድር አምጥቶ ማሰቃየት ከዛ ደሞ ልጅ ይዘው ሁለት ሶስት ጊዜ ማግባት ያውም ሱሰኛ የማይረዳት የማይረባ ወንድ ጋ አብሮ እየኖሩ ልጆቹን ለጥቃት አሳልፎ መስጠት,,,, ኡፍፍፍ በጣም ነው የሚያናድዱት 😡😡

    • @Milky13225
      @Milky13225 Рік тому +2

      @@addygirma4346 የምለው ስለገባሽ አመስግናለው በችግር ላይ ልጅ ለመጨማመር ነ ምድረ ደነዞች ስሜቷን ትታ ስላማዊ ኑሮ አትኖርም ህፃናትን እያስበሉ እኛን አንጎላችንን ያዞራሉ እነዚ ደደቦች

    • @yeneneshregassa14
      @yeneneshregassa14 Рік тому +2

      Thanks my dear u put it exactly what I thought right now!

    • @Milky13225
      @Milky13225 Рік тому

      @@Luna23official በጣም 🥲

  • @EtetuYimer
    @EtetuYimer Рік тому +1

    እግዚአብሔር እደዝህ የታመሙ ሰዎችን ያጥፋልን በሽተኛ።

  • @user-bd6rz7zs6d
    @user-bd6rz7zs6d Рік тому +1

    የኢትዮጵያ ወንዶች ምን ጉድ ነው ባሰባቸው ከሞላ ሴት ምነው ምነው አምላካችውን ፍሩ

  • @selam7747
    @selam7747 Рік тому +2

    አቤት አቤት አቤት እግዚአብሔር እንዴት ይማረን 🫣

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 Рік тому +7

    እኔን እኔን ልጄን የኔ ንፁህ እንዴት አድርጌ ልግለጽሽ ልጄን ኡፍፍፍፍ አቃጠልሺኝ እኮ 😢😢😢😢😢

  • @adanechwoldgbrien4480
    @adanechwoldgbrien4480 Рік тому +4

    ኡፍ ጌታ ሆይ ምን አይነት ጌዜ ላይ ደረሰን።እንዴት ነው ይቅር ምንባለው የአጢያታችን ብዛቱ የክፋታችን ጥጉ ምንስ ብናደረግ እኔዴት ብለምንህ ይቅር ትለናለህከአጢያታችን ብዛት የመጣብን መከራ ብዛቱ

  • @user-iq5qe6uk1d
    @user-iq5qe6uk1d Рік тому +4

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን ፈውሳት😢

  • @Titi-qu7gl
    @Titi-qu7gl Рік тому +4

    የዚህ አይነቱ ህሊና ቢስ አንዱ በስቅላት ቢቀጣ የሱ ቢጤዎችም ይፈሩ ነበር የህጉ መላላት ገና ብዙ ነገር ያሰማናል እረ ህግ አውጭዎች ዝም አትበሉ እናትዬዋ እሁድን በebs አዲስ ምእራፍ ላይ ብትቀርብ ብዙ የተሻለ እገዛ ያገኙ ነበር እዛ ላይ እንድትቀርብ እርዷት

  • @user-vv2dn5tc5d
    @user-vv2dn5tc5d Рік тому

    በስመአም መኖር ጠላው በኢትዮጵያ ምድር ላይ የሚስራው ግፍ የዘመን ማብቂያ ጌታ ሆይ እዝብክን አድን እፃናትክን ከመከር ጠብቅ አቤቱ እደበደላችን አይሁንብን አምላካችን በምንስማው ነገር በስደት ልባችን ታመመ ሕግዝያብሄር ድረስልን

  • @meazi01
    @meazi01 Рік тому

    ሚስኪን እጻን ጌታ ይፈውስሽ ይቅርታ ማረጎ ትልቅ ነገር ነው

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 Рік тому +2

    ፈጣሪ ሆይ አንተ ይቅር በለን የምንሠማው ነገር ሁሉ ግራ ገባን እኮ ወዴት ነው አቤት የምንለው እዚህ አባት ደፈረ እዛያ ለፍተን በሠው አገር ተቃጥለን የሠራነው ቤት እያፈረሡብን አረ ፍትህ ህግ የት ነው ያለሽው ግራ ገባን😥😥💔💔💔

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Рік тому +2

    በጣም ያሳዝናል ሚስት አብራ እየኖረ ከህጻን ጋር ሰይጣናዊ ስራ ይገርማል። ፈጣሪ ሆይ በሰላም ማጣት እየታመስን እዚጋ ደግሞ የአካል ክፍል ምን እንደሚባል እንኴን ከማያቁ ህጻናት ጋር። ፈጣሪ ሆይ ቶሎ ድረስልን በቀል የአንተ ነውና።

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Рік тому +1

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አቤቱ አምላካችን ይቅር በለን ምን ጉድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @yeos1298
    @yeos1298 Рік тому +2

    Ya Allaha Ant Tebken🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Рік тому +2

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ፩፪🙏😭😭😭
    አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን አስባት አቤቱ ሐጺያታችን 😭😭
    ማምየ አፌ ቁርጥ ይበል💔😭😭😭😭

  • @Nunutiii
    @Nunutiii Рік тому +2

    እሪሪሪሪሪ እህቶቼን አሰብኳቸው አቤት ፈጣሪዬ ይቅር በለን አጀብ😢😢😢

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Рік тому +1

    ውይይይይይይይይ አምላኬ ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SaraMoges-rf9bb
    @SaraMoges-rf9bb Рік тому

    እመቤቴ የኔውድ እናት አቺድአሽላት አስለቀሰችኝ አቤቱ ፈጣሪ ይቅር በለን ፈጣሪ ይፍረድበት

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Рік тому +2

    አይ የመጨረሻው ዘመን እናንተ የምትደፍሩ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ በተለይ ለአቅመ አዳም ያልደረሱና በግሩፕ የምትደፍሩ ከሬሳ ጋር ግንኙነት እንደምታረጉ ይቆጠራል መብረቅ ይበላችሁ አቦ😢😢😢

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg Рік тому +3

    የኔ እናት ሰፈሩ ቢቀየርላብ😢😢😢

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 Рік тому

    መገደል ያለበት ሰው ነው።ፈጣሪ ይፍረድበት።

  • @emyefrata3202
    @emyefrata3202 Рік тому +2

    እዝጊዮ መሓረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ማረን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-pi9lr2hj3l
    @user-pi9lr2hj3l Рік тому +1

    ሴት ልጆችን ከአይናች አናርቅ።

  • @yonayo7566
    @yonayo7566 Рік тому +1

    ይሄ ነገር እየተበራከት መጥታል በሃገሪቱ

  • @netsanetmulatuweldargay3948
    @netsanetmulatuweldargay3948 Рік тому +1

    አቤቱቱቱቱቱ መልሰን ጌታሆይ

  • @user-mx4ho5cr4z
    @user-mx4ho5cr4z Рік тому +2

    😢😢😢😢 እር ይቅር ይበለን ያማል

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Рік тому +3

    😢😢😢😢😢😢በጣም ያማል ኡፍፍፍ😢😢😢😢

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 Рік тому +1

    እንዲህ አይነት ሰይጣን ነው አገራችንና ህዝቧን እያመሰ ያለው፤ እግዚአብሔር መሀሪ ባይሆን ኖሮ ከላይ እሳቱን ያዘምብብን ነበር

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Рік тому +1

    ምን አይነት አናት ነሽ የልጀቷን ሂዉት በዱርዬ ባልሽ አበላሸሽ!!አፋ አለሽ ደግም ታዉራያለሽ😢😢😢

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Рік тому +6

    ርእሱ ራሱ ያስደነግጣል🥱 እንዴት እንዴት
    አባባ ምነው ባለጉ🙄

    • @zulayka4658
      @zulayka4658 Рік тому +1

      ወላሂ ገና ሳልሰማው ዘገነነኝ

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Рік тому +1

    አረ ምን እንዳደረጋት እራሱ አታውቅም እንደውም ባደባባይ ይሰቀል መቀጣጫ እንድሆን በጣም ያሳዝናል ምንድው የምንሰማው እባክህ አምላኬ ይቅር በለን ጆሮ የማይሰማ የለ መቸም እግዚአብሔር ብቻ ይታረቀን

    • @rhmam9511
      @rhmam9511 Рік тому +1

      ያአላህ ያአላሀ

  • @sff7073
    @sff7073 Рік тому +1

    የኔ እናት እፍፍፍ በጣም ልብ ይሰብራል ያለንበት ግዜ😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @user-kl8zk4fn1o
    @user-kl8zk4fn1o Рік тому +1

    እግዚኦ መሐረነ 😢😢😢😢አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ 😢😢😢😢

  • @Eurael
    @Eurael Рік тому +2

    I hope other women learn from this. Betam tesasiteshal, period.

  • @user-sd5lr5mv2u
    @user-sd5lr5mv2u Рік тому +2

    ለምንድን ነው ህፃኗን የምታቀርቧት!? ሌሎች ታሪኮችም ላይ የምትናገሩት የታሪኩ አርእስት ለጆሮ የሚቀፍ ነው በተለይ ታክሲ ውስጥና አደባባይ ላይ ሲሰማ ህፃናትም ይሰማሉ እባካችሁ እንዲህ አታድርጉ! አሰራራችሁ በህግ ሊያስጠይቃችሁ ይችላል! ህግ የአተረጓጎም ጉዳይ ነው! ቢዝነስ አደረጋችሁት እኮ!

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Рік тому +2

    ሽንት መሽኛውን ነበር መቁረጥ የስራክን ይስጥክ እኔ እምለው ሴቶች ግን በሱስ የተጠመደ ሰው አስተወዋለሁ ብዬ አገባሁት የምትይው ሁላ ገደል ግቡ ሊያውም ልጆች ይዛችሁ ምን ጉድ ናችሁ ሁፍፍፍፍፍ ምብስ ሰርታችሁ ልጆቻችሁን ብታሳድጉ ደግሞ ስንት ነገር እየተነገራት እረ ወዲያ ሴትነቴን ጠላሁት

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 Рік тому +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @mebrakzeremariam1286
    @mebrakzeremariam1286 Рік тому +1

    Oh my, God bless you sweet child, she forgives what a leasson to learn from a child 🙏♥️🙏

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому +1

    በጣም ያማል ይህች አንድ ፍሬ ልጂ

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Рік тому +1

    እኔ ያምለው ምቴ አገራችን በራሱ በዚህ ሃጣታችን ነው እፍፍፍ አረ በከመ አብ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Рік тому +1

    ያረብአንተታረቅን፣እረምንጉድነው😢😢😢

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ሆን የወንድ እቃ ለሺንት መሺኛ ብቻ ይሁን. እራበሺ. ምክንያቱም መደህነት የለለው በሺታ ማለት ነው እንድ አሁን ይች ህይወቷን እኮ ነው ያበላሽው ምን የማታውቀው

  • @user-qx6gv4sw7k
    @user-qx6gv4sw7k Рік тому

    አረ ፈጣሪ ሆይ ድረስልን ምን አይነት ግዜ ላይ ነው የደረሰን አረ በጣም ያስፈራል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekdesdek6474
    @mekdesdek6474 Рік тому +1

    ቆይ ዘንድሮ ምን ጉድ ነዉ የሚሰማው 😢😢😢😢

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Рік тому +1

    😢😢😢 በጣም ይዘገናል 💔

  • @merygetachew3103
    @merygetachew3103 Рік тому +1

    Ya Allah min ayenet Gizaie newie .

  • @monaloly
    @monaloly Рік тому +1

    😢😢😢😢😢😢 I am so crying 😭 betab yasazinale

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Рік тому +1

    እንዴት እንስማ ው ድፍረት አጣሁ እኔስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kasubediru5452
    @kasubediru5452 Рік тому +1

    Edezare alikishe alakem uuuuuu

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Рік тому +1

    Egzio Meharine Kirstos Egzio Enate Hagerachinin Ethiopia minayenet sewe eyebekelebat ende hone newe yemiyasayew !Egzio Meharine Kirstos Medhanialem hulachihunim kendezeh ayenat seytanawe megebar yetebekachehu !

  • @tizitatades8985
    @tizitatades8985 Рік тому +1

    ኡፍ የኔ እናት 😭

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Рік тому +1

    የኔ እናት😢😢😢😢

  • @senduebraemebraym6960
    @senduebraemebraym6960 Рік тому +2

    ሰላም ሰላም አንደኛ ነኝ

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw8814 Рік тому +1

    Btamey ysznale

  • @feworelove7791
    @feworelove7791 Рік тому +1

    Uuuffff yene lji 😭😭😭😭😭😭😭😓😓😓😢😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому +1

    ያሳዝናል

  • @sakinaawal3265
    @sakinaawal3265 Рік тому +2

    subhanallah😢

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 Рік тому +1

    Egezeabher yeker yebalhie wande ena Aheya ande nachew

  • @aziebyohannes4113
    @aziebyohannes4113 8 місяців тому

    ምን አይነት አሳዛኝ ልጅ ናት ይሄ ሁሉ ስህተት የናትዋ ትልቕ ስህተት ነው ከየት አምጥቶ ነው ልጅትዋ ያሟላላት የምትሊ አንቺ ሰርተሽ እያሰጠሽው
    እኔ ሁለት ልጃገረዶች አሉኝ ተናንሾች ካሉ ነው የተፋታሁት እስካ አሁን ድረስ ስራየን እየሰራሁት ብቻየኝ ነው ያሳደግኩት ስንት ባሎች እየለመኑኝ ስንት ሀብታሞች ለሁላቸው ግን መልሴ አንድ አይነት ነበር መልሱ እናንተ ማመን ማለት ሰይጣን ቤቴን መግባት ማለት ነው ምክንያቱ ዛሬ ያገባሁት ነገ ከ ልጆቼ ጋር ስለምትተኙ ነው መልሴ አሁን ተመስገን አምላኬ ታላቕዋ ልጄ አግብታለች ሁለተኛዋ ደግሞ እግዚአብሄር በፈቐደው ቐን
    እባካቹ እናቶች ከነኝህ ውሾች መጠንቐቕ አለብን please please

  • @zenashezena1975
    @zenashezena1975 Рік тому +1

    አይ ሰው

  • @frnussteferi607
    @frnussteferi607 Рік тому +1

    Ere zeru ytfa kifu aremenye

  • @almazgessesew13
    @almazgessesew13 Рік тому +1

    He is sick ifell sorry for her she is broken heart

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Рік тому +1

    ምነው ወንጀል በዛ ያውም በልጁ ዋዉ ምን አይነት ጊዜ መጣን

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 Рік тому +1

    😢😢😢😢😢😢 weyene gude mnew banwelds wedet edebkachew amemeg

  • @sarahmelese1992
    @sarahmelese1992 Рік тому +1

    ምናለ ግን የተሻለ ዕርስ ብትሰጠው?

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare7181 Рік тому +1

    እንደዚህ አይነት ነገር??

  • @frnussteferi607
    @frnussteferi607 Рік тому +1

    Abet abet ere ygedel

  • @ughngnbvc2846
    @ughngnbvc2846 Рік тому

    Abatua adelem enjera abatua belu, gena attention lemwesed belachu yewelaj abatochin sim atatefu

  • @zwtv-hs2yw
    @zwtv-hs2yw Рік тому

    በጣም ያሳዝናል አሁን አሁን ህጻናት አይደለም በእንጀራ አባት ይቅርና በገዛ አባታቸውም የመደፈር ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑ በተለያየ ጊዜት እየሰማን ነው እና እንደውም በጣም የፈጠራት አምላክ አግዟታል ምክንያቱ ደፍሮ ምናልባትም ቢታወቅብኝ ብሎ ቤታቸው ውስጥ ያለው ሽንትቤት አለመክተቱ ምክንያቱም አሁን ላይ ያለው ክፋት ልክም ጥግም የሌለበት ግዜ በመሆኑ

  • @abiedechasa5454
    @abiedechasa5454 Рік тому +1

    ጋዜጠኛው ለምን መደጋገም ይወዳል?

  • @felekechbender8373
    @felekechbender8373 Рік тому

    O Amelake😢😢😢😢😢😢😢

  • @gisheba7022
    @gisheba7022 Рік тому +1

    😂😂😂😂😂yene yewah

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Рік тому +1

    ታድያ ለምንድነው በአባቷ ተደፈረች የምትሉት የእንጀራ አባት እና ወላጅ አባት እኩል አይደለም

  • @ali.a1305
    @ali.a1305 Рік тому

    😢 😭😭😭

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 Рік тому +1

    Egizow merina kiresetos

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c Рік тому

    ምንድነው እስክሪን ላይ የምፅፍት

  • @yeshiworkassefa1350
    @yeshiworkassefa1350 Рік тому

    😭😭😭

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Рік тому +2

    ከምድር ያጥፋችሁ አስገድዳችሁ የምትደፍሮ ከስሳ ያነሳችሁ ሰይጣኖች

  • @user-munet
    @user-munet Рік тому

    እሺ ህፃኗን አቅርቦ ማሳቀቅ ምን ይሉታል 😢

  • @asasasas2169
    @asasasas2169 Рік тому

    😢😢😢😢😢😭

  • @asasasas2169
    @asasasas2169 Рік тому

    😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @haneyyedelilah8200
    @haneyyedelilah8200 Рік тому +1

    ebakachu setoche lijochachu kerasachu belay latebku atweledu mn gud new 😡😡😢lezawem sekaram wend mamen 😡😡

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Рік тому

    😢😢

  • @zeyinebnure814
    @zeyinebnure814 Рік тому

    😢😢😢😢

  • @Luna23official
    @Luna23official Рік тому

    😮😮😮😮😮

  • @redwave4776
    @redwave4776 Рік тому

    😭😭😭😭😭😭

  • @hayatedemsie3671
    @hayatedemsie3671 Рік тому

    አኡዙቢላሂ በቃየኛወዶች ወደሸይጣንተቀየሩ

  • @heywet
    @heywet Рік тому +1

    Ere wedebetachew lezelalem aymetam👎👎👎👎👎