የፊንፊኔ ክለብ የመጀመሪያው የዋና ክለብ ነው! በኋላ ፈርሶ ግን.... @Hasabe Nibab@Nahoo Television

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 6

  • @TadelechGebru-td5eb
    @TadelechGebru-td5eb 11 місяців тому

    እናመሰግናለን 🙏

  • @KifluWakijra
    @KifluWakijra 11 місяців тому

    አቶ ኤሊያስ አንተም ጥሩ ጋዜጠኛ ሆነህ እመቤት መንግስቴም ጥሩ ፀሀፊ ሆና ያስደመጣችሁን ነገር በጣም ጥሩ ነገር ነው ።
    የምትጠይቀውን ነገር በደንብ አውቀህና ተዘጋጅተህ ስለ ምትጠይቅ የሚስተካከልህ እስካሁን አላየሁም ።
    እመቤትም ጎበዝ የሆነች በልባችን ጥያቄን የምትፈጥር ፀሀፊ ስለሆነች በርቺ በልልን ።
    ክፍሉ ከለንደን ።

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 11 місяців тому

    የምትደንቅ ናት እመቤት የመናገር ተሰጥዖም አላት በድጋሚ ልናመሰግናት ይገባል ግን ኤሊያስ ካንተ ደግሞ ያን ያለፍክበትን የወጣትነት ( የልጅነት) ውጣ ውረድህን ትፅፈውና ታስነብበናለህ ብለን ሰፍ ብለን እንጠብቃለን !!