⭕️ሴት ልጅ Cheat ስታደርግ፤በዚህ ታውቃለህ⭕️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 51

  • @hailetesfay3313
    @hailetesfay3313 Місяць тому +1

    ሁሌ አዲስ እይታ አዲስ ትንተና it is just like a 101 course 👌 , it is fact 'coz I have experienced this in my previous relationship.

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 6 місяців тому +2

    አዉነትም ዉብ አለም እዉቀት፣ስም፣የዉስጥ ዉበት፣የዉጪ ዉበት ኑሪልን ክፉ አይንካሽ

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 6 місяців тому +4

    ወንዱ ወይም ሴቷ cheat አደረጉ ሲባል ወሲብ መፈፅም ብቻ አይደለም። ፍቅረኛ እያላቸው ወይም ባለትዳር ሆነ ለሌላ ሰው ስሜትን መግለፅ ፣ በስልክ ማውራት ፣ ቴክስ ማድረግ እናም የተለያዩ ግንኙነቶችን መፍጠር የጀመሩ ቀን ያኔ cheat አድርገዋል።

  • @habtugebrewolde6943
    @habtugebrewolde6943 2 місяці тому

    Amazing speech and in depth !!!!!!!!

  • @SahiidSahiid
    @SahiidSahiid 6 місяців тому +1

    ውነትም፣ትክክለኛ፣መካሪነሽ❤❤❤❤❤

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 4 місяці тому

    God bless you my dear Sister WubAle

  • @demek53
    @demek53 6 місяців тому

    Excellent research, beautiful presentation, not to mention about your gorgeous personality and melodious voice

  • @Estifanos-t8h
    @Estifanos-t8h 6 місяців тому

    Thank you 4 sharing your thought .hope you will do vedio in a very near future on how to halt fear and panic attack while approaching lassie.

  • @nigushindeya
    @nigushindeya 6 місяців тому +4

    ቆንጅየ ነሽ ኣስታሳሰብ በጣም ብልጥ ነሽ ሁሌም በጉጉት እጠብቅሻሎዉ ግን ፍቅር ይዞኛል ካንቺ ጋ የምር❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @amejafar996
    @amejafar996 8 днів тому

    " Ewnetm wubalem ! bezi minim alilishim , erkanen endhonku silemak , blela adrasha etsifalw , swn lmerdat yalshin filagot adenkalw.🎉

  • @abduke112
    @abduke112 5 місяців тому

    ብቻ ፈጣሪ ጥሩዋን መርጦ ይሥጠኝ እንጂ እነኚህማ አቃቸዋለሁ ቀላል ናቸው

  • @JohnJohn-en2oq
    @JohnJohn-en2oq 5 місяців тому

    ስላጓደለ ችት ታርገው ፍቅሯን እንዲያስተካክል መጣር ነው እንጅ ካልሆነ ለሱየተሻለውን ይተካው በማለት በመፀለይ ከልብ ከሆነ ፈጣሪ ይሰማል ችቱን ምን አመጣው የሰውልጅ የሱ ያሆነውን በሀሰት እንዲያሳድግ ነው ለሁለቱ መፅናቱን ሰጧቸው ቢለያዩ ከህሊና ፀፀት የፀዳ ንፁህ ህይወት ቢኖራቸው እመኛለሁ cheating is 🔥

  • @sauditaif7646
    @sauditaif7646 6 місяців тому

    አቤት ስታምሪ !!!!!!!

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 6 місяців тому +1

    I like the word "projections"

  • @mgr761
    @mgr761 5 місяців тому

    Kkk በጣም ትክክል ! ሩጥ ፈጠን በል : ገንዘብህን ያዝ እንተ ደነዝ ! ሃሃሃ😅

  • @nigushindeya
    @nigushindeya 6 місяців тому

    ኣንደኛ❤❤❤❤ ቀጥይበት ❤❤❤

  • @denbeldesta6900
    @denbeldesta6900 6 місяців тому

    ስራሽን እያሳደግሽ እዚህ በመድረስሽ ደስ ብሎኛል።

  • @mesfingyoans3801
    @mesfingyoans3801 2 місяці тому

    Wub baised nesh..alsma..

  • @Teklyi24
    @Teklyi24 4 місяці тому

    Yawrashew hulhu yanche smet,husab,bhurey new.

  • @YayoEntertainment
    @YayoEntertainment 5 місяців тому

    Wow❤❤❤

  • @muluken2121
    @muluken2121 5 місяців тому +1

    ሤቶች በደምብ ካልተበድ ነው ችት ሚአረገት

  • @KebromBereke
    @KebromBereke 6 місяців тому

    Pls self development issue ላይ focus ብታደርጊልን safe ነው ከደዚ ያሉ ርእስ በላይ

    • @_Wubalem_
      @_Wubalem_  6 місяців тому

      ልክ ነህ፤ግን ወገኔ አይሰማም።

    • @KebromBereke
      @KebromBereke 6 місяців тому +1

      ያንቺን video ናፍቄ ከሚጠብቁ ሰዎች አንዱ ነgn pls balance argilen ለ real audience

  • @MinteIsrael
    @MinteIsrael 24 дні тому

    ❤❤❤i miss you

  • @JohnJohn-en2oq
    @JohnJohn-en2oq 5 місяців тому

    መፍትሄ መለያየት ነው

  • @TamiratMekonen-bx5yp
    @TamiratMekonen-bx5yp 6 місяців тому

    Ene betam ewedat nbr gn demo hule silk tawera nbr abren eyenorn gn demo ene cheat madreg mawuratim yaw nw bye asbalew cheat mijemrew kesu nw gn demo koyto ayehut adirga ahun lay teleyaytenal gn alamnatim nbr be silku guday gn ene endezam huno hulem ewedat nbr gn ahun hulum ngr abeka esuan lela sew ga nat metew michaye nw hulum ngr yalew bemetew wust nw

  • @AdugnaGedefaw
    @AdugnaGedefaw 2 місяці тому

    Hey konjo

  • @zelalemashenafi383
    @zelalemashenafi383 6 місяців тому

    ውብ በጣም ንግግር ትቺያለሽ ግን ሀብሺኛ አድርጊው ለማንኛውም subscribed አርጌሻለው

  • @liyumita
    @liyumita 4 місяці тому

    Benuro widnet sitasib teltanyalech bilo tiritarewist bigebas 100% endalhone menager alebish wibalem

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 6 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ best

    • @luwanjafish8413
      @luwanjafish8413 6 місяців тому

      ከደዚህ አይነት ጉድ ይጠብቀን ሁላችንንም

  • @JohnJohn-en2oq
    @JohnJohn-en2oq 5 місяців тому

    ካሰበችበት

  • @moktad6722
    @moktad6722 6 місяців тому

    ውብዬ መሰላቸቷ ከብዙ ወንድ ጋር ስላረገችው ጣም ያጣባታል ስለዚ እኔ ወንድ ያላወቀች ሴት ነው ምፈልገው

  • @DebebeTerefeDisasa
    @DebebeTerefeDisasa 6 місяців тому

    Qonjo meker now.

  • @LaliBela-n7s
    @LaliBela-n7s 6 місяців тому

  • @eyoabesayastesema6511
    @eyoabesayastesema6511 6 місяців тому +1

    ባትነግሪኝም አውቀዋለው

    • @nigushindeya
      @nigushindeya 6 місяців тому

      ዝም በልኣ😂😂

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 2 місяці тому

    በበኩሌ ቺት ማድረግ አልፈልግም። እሷ ቺት እንዳደረገችኝ ካየሁ አይደለም ከጠረጠርኩ በደህና ቢለዋ አንገቷን እነቅለዋለሁ። አበቃ

  • @maryetessema-ph3xg
    @maryetessema-ph3xg 3 місяці тому

    ቺት ያደረገችን ሴት ፈፅሞ ይቅርታ እንዳተደርግላት በጭራሽ።እመነኝ ቆይተህ ትፀፀታለህ።እሷም ትንቅሃለች።

  • @moktad6722
    @moktad6722 6 місяців тому +2

    ግን ይህ የስሜት መቀዝቀዝ የመጣው ሌላ ወንድ ጋር ሳይሆን ወንዱ በሚያሳየው ቸልተኝነት ተሰላችታ ቢሆንስ ስለዚ ፎርሙላሽ ልክ የሚሆነው ወንዱ ፍጹም ምንም ያላጓደለ ከሆነ ብቻ ይመስለኛል❤❤

    • @_Wubalem_
      @_Wubalem_  6 місяців тому

      ትክክል፤ በመጀመሪያ ልገልፀው ሞክሪያለው።

    • @KETARIKMAHIDER-yg3ii
      @KETARIKMAHIDER-yg3ii 6 місяців тому

      ደርሶብሻል እንዴ

    • @denbeldesta6900
      @denbeldesta6900 6 місяців тому

      መጀመሪ ጠቅሰዋለች እኮ።

    • @andinetwondimu4082
      @andinetwondimu4082 3 місяці тому

      esuam set nech gebenash yhihew nw teqebey

  • @gashawbeyene1506
    @gashawbeyene1506 6 місяців тому +1

    ❤❤❤ በቴሌግራም ጎርብ ብቅ በይ

  • @zelalemAyana-h1i
    @zelalemAyana-h1i День тому