“እራሴን አጠፋ ነበር” PART TWO

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 269

  • @eden1867
    @eden1867 Рік тому +58

    ጌታ ግን እንዴት መልካም አባት ነው!! ❤ ደግሜ ጨምሬ ጨማምሬ ወደድኩህ የኔ ጌታ የኔ ውድ አባት ❤

  • @abebakebede1186
    @abebakebede1186 Рік тому +14

    እንዴት ደስ የሚል የሚፈውስ የእግዚአብሔር አብሮነት ፍስስ ብሎ የሚታይ ምስክርነት ነው:: ቆንጅዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @misletibebu872
    @misletibebu872 Рік тому +29

    እባካችሁ ጥበቡ ወርቅዬን አቅርቡልን 🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому +5

      እየሞከርን ነው። እግዚያብሔር ከፈቀደ እናቀርባለን።

  • @jesusislord6723
    @jesusislord6723 Рік тому +5

    ኢየሱስዬ ስትጠሪው አፍሽ ላይ ሲጣፍጥ ተባረኪልኝ ለብዙዎች የመዳን መንገድ ያድርግሽ ከዚህ በላይ🙏🙏❤❤❤

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 Рік тому +25

    በህይወትሽ ያጣጣምሽውን የጌታን ምህረት ቸርነትና መልካምነት አሳየሽን ክብር ለስሙ ይሁን ለምልሚልን፡፡ አቅራቢዎቻችንም እኛ እንድንታንጽ ስለምትተጉ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ብዙ ሰው በናንተ ፕሮግራም ተባርኳል፡፡ ቀጥሉበት ብዬ አበረታታችሗለሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому +1

      እናመሰግናለን። thank You for watching. And giving a feedback

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Рік тому +21

    አቦ ደስ ስትል❤❤ እየሱስ ሲበራ እንደዚህ ነው፡ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ።😊

  • @meronWube-p8m
    @meronWube-p8m 11 місяців тому +4

    ጌታ እኮ እውነትም ጌታ ነው ኮኪዬ ተባረኪ

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Рік тому +12

    Legendary ዋን ታዋቂ ቆንጂት አሜሪካዊ ድምፃዊት #Whitney #Houston ንን በድምፅሽም በቁንጅናሽም በመልክም ቁርጥ ትመሳሰላላችሁ ነገር ግን Whitney Houston. መጀመሪያ ትንሽ ልጅ ሆና በቤተክርስቲያን ያደገች ዘማሪ (Choir). ነበረች ከዚያም ጌታን ማገልገል ትታ ወደዘፈን ገባች በብዙ ዝናና ታዋቂ ሆና ለ42. ዐመት ከኖረች በሀላ በመጥፎ ዐሟሟት ወደ ጌታ ሳትመለስ ሞተች ያሳዝናል
    ኮከብ አንቺ ድነሽል ለሌችም መዳን መንገድ ነሽ ።. You’re so Beautiful inside out may God Bless your ministry #Jesus is #Lord 💯👍4 your testimony ❗️

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Рік тому +15

    አሁን ባለው ሁኔታ ብዙ ነገሮች ተስፋ የሚያስቆርጡ ቢመስልም ጌታ ግን ሰዎች አሉት ቅሬታዎች አሉት ስሙ ይባረክ ❤❤
    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ !!

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому +1

      Amen 🙏. Thank You for watching

    • @ewnetnegare7773
      @ewnetnegare7773 Рік тому

      Amen…elele…true…geta erasun yale mesekere ayetewem…..

  • @truestorytellers1958
    @truestorytellers1958 Рік тому +12

    When you speak you just reminded me the quality time that i'v spent with the Holy Spirit , thank you dear 💙💙

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 7 місяців тому +3

    የሚያስቀና የእግዚአብሄር መንፈስ ነው አብሮሽ ያለው ባንቺ ላይ የጌታን ህልውና አያለሁ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ሆይ በእልሁናክ ልኑር በቅዱስ መንፈስክ ሙላኝ ጌታሆይ ❤❤❤❤❤ ኮኪዬ ፀልይልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  7 місяців тому

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @martagetachewhabetselasse7442
    @martagetachewhabetselasse7442 Рік тому +13

    እንዴት ያለ ድንቅ አምላክ ነው !!ከየስፍራው ጠርቶን አፀደቀን !!ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን የኛ ጌታ ኢየሱስ!!
    አንቺንም የዚህ ቻናል ቤተሱቦች ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ!!!❤

  • @misletibebu872
    @misletibebu872 Рік тому +11

    ተባረኪ ቆንጅት ❤❤❤❤ በብዙ ተምርያለው ከዚህች ልጅ ደሞም በብዙ መንፈስ ቅዱስ እንዲሰራብኝ እንድማፀነው በዚህ program ላይ እየተማርኩ መንፈስ ቅዱስን እለት እለት እየፈለኩኝ እንድፈልገው ሆኛለው በብዙ ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Місяць тому

    ኡፍፍፍ የእኔ እየሱስ ናፍሴ አረፍች በአንተ
    ❤😢😢 እወድሃለሁ አባቴ 🙏🙏 ስለ አንች ጌታ ስሙ ይባረክ ዘመንሽ ይባረክ ድንቅ ሴት 🍇🍇❤️

  • @betty4generation
    @betty4generation Рік тому +5

    መወደጃዬዬዬዬዬ መንፈስ ቅዱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 Рік тому +4

    ደርባባ! ድምፅሽ አወራርሽ! ጌታን መንፈስ ቅዱስን የምትገልጪበት መንገድ የመነካትሽን የፍቅርሽን ጥግ ያሳያል ❤

  • @TsegaGizaw-t9r
    @TsegaGizaw-t9r Рік тому +1

    በእውነት መወደጃሽ እንድወድሽ አደረገኝ

  • @godiswithusgodisgood9806
    @godiswithusgodisgood9806 Рік тому +9

    Glory glory glory glory glory glory glory glory glory to Jesus Christ !!!!!!!

  • @betty4generation
    @betty4generation Рік тому +3

    ወወወወይይይኔኔኔኔ እየሱስ ፍቅርህን አስረዳኝ❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እየሱስ እራስህን አስረዳኝ❤❤❤❤

  • @asterasmamaw08
    @asterasmamaw08 Рік тому +1

    ከአእላፋት ልጆቹ መካከል መርጦ የርሱን ክብርና ግርማ አሳይቶ በዘላለሙ ፍቅር የጠራሽ የአምላኬ የእግዚአብሔር ስም ለዘለዓለም ይባረክ :: የታመነው አምላክ ዘመንሽን ይባርከው ይባርከው ❤❤❤

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 Рік тому +5

    Eyesus Kirstos Yadenal 🔊

  • @ThewodrosGetachew
    @ThewodrosGetachew 5 місяців тому +2

    በሂወቴ እንደዚህ ድንቅ ምሥክርነት ሠምቼ አላውቅም ነበር ለካ የራሴ ሀሣብ እየመሰለኝ ችላ ያልኩት ድምፅ ለካስ መንፈሥ ቅዱሥ ንብረት ይቅርታ አባ

    • @Encounter_
      @Encounter_  5 місяців тому

      ጌታ መልካም ነው

  • @diborahebi5873
    @diborahebi5873 5 місяців тому +1

    Geta yebarkachu bxam tebarekebtalwe bzi testimony mnefsawi hiwote nw yaxenkrew..geta yebarek ❤🔥🙏

  • @seyifebegan9398
    @seyifebegan9398 Рік тому +5

    ባያልቅ ባያልቅ የሚሰኝ ወንጌል በጣም ጌታን አሳየሽኝ ጌታ በዘመንሽ ሁሉ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official Місяць тому

    እህቴ ተባረኪ በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነዉ ከህይወትሽ ሥላሥተማርሽኝ
    ለምልሚልኝ ወድሻለሁ

  • @tadelechmulunehmuluneh7080
    @tadelechmulunehmuluneh7080 Рік тому +2

    Wow all glory to Jesus Christ king of Kings ❤️ God bless your life my lovely sister ❤

  • @akberetberhe8799
    @akberetberhe8799 Рік тому +1

    ኮኪየ ብርክ በይልኝ እውነት ብለሻል ሙላት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ነው።አንቺ ከጌታ ጋ እልፍ ነሽ ለምድራችንም መድሐኒት ነሽ እንዳንቺ ዐይነት ይብዙልን እወድሻሎ በጣም
    ሰማይ ቲቪ ተባረኩ በርቱ እላሎ ❤❤

  • @bezawitmesele2989
    @bezawitmesele2989 9 місяців тому +1

    ክብር ለእርሱ ይሁን
    የሚገርም ነገር እግዚአብሔር በሒወትሽ
    ያረገው ክብር ለሚገባው ክብር ይሁን🙏🙏
    ዘመንሽ ይባረክ

  • @massamebi7277
    @massamebi7277 Рік тому +6

    😭😭😭ሀሌሉያ አባቷ አባቴ ነው። እኔም ከጌታ ጋ ያለኝ ቅርበት እንዲ ነው።አንድ ቀን በአደባባይ እንዲ እመሰክርለታለሁ 😭😭😭በምትወዱት ሰው ስትታቀፉ የሚሰማቹ እረፍት የለም? በቃ እንደዛ እቅፍ አርጎ ሲያባብለኝ ሰላሜን ሲመልስልኝ ብዙ ጊዜ ይሰማኛል።እሷ ምትላቸውን encounters እኔም experiance አርጌአቸዋለሁ።ልብ እንደሚነካ የፍቅር ታሪክ በእንባ እያዳመጥኳት ነው።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      እግዚያብሔር ይመስገን

  • @fikrutsegaye2803
    @fikrutsegaye2803 8 місяців тому +1

    Enkuan geta dereselish ! Kezih kentu alem adanesh

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 Рік тому +2

    ድንቅ ወንጌል የሕይወት ምስክርነት ዘመንሽ ይባረክ

  • @samsonbekele6834
    @samsonbekele6834 Рік тому +2

    Tadilesh yene ehit Tebareki

  • @TheTgizachew
    @TheTgizachew Рік тому +4

    አቤት የኔ ጌታ ቸር። ኮኪዬ ተባረኪ

  • @DiboraGirma
    @DiboraGirma Рік тому

    Semay Tube ዘመናቹ ይባረክ እቺን የመሰለች እህታችንን ሰላቀረባቹልን ኮኪ እያንዳንዱ ከአፍሽ የሚወጣው ቃል እየተነካውበት ነበር ባንቺ ውስጥ የእግዚአብሔር ማዳኑን ፣ምህረቱን ፣የቸርነቱን ጥግ አይቼበታለው ተባረኩ እየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ጌታ ነው ❤❤❤

  • @netsanetzewde309
    @netsanetzewde309 Рік тому +1

    ተፅናናው

  • @pom992
    @pom992 10 місяців тому +1

    Kokiye blessed❤❤❤❤❤❤

  • @tumemtube851
    @tumemtube851 Рік тому +1

    Mn ayint fker new Jesus ❤❤❤❤

  • @bereketbeyene9230
    @bereketbeyene9230 Рік тому +2

    ኣብዝቶ ጌታ ይባርክሽ ፡ የጌታ ህልውና ሁሌ ካንቺ ጋር ይሁን ፡
    ሰማይ ቲዩብ ትንሽ የስትዲዮ ድምጽ ብቸመርለት ጥሩ ይመስለኛል ተባረኩ፡

    • @Encounter_
      @Encounter_  Рік тому

      እናመሰግናለን ስለ አሰተያየቱ። እናስተካክላለን

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 Рік тому +4

    እንኳን ጌታ ረዳሽ!!!ብሩክ ነሽ❤❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Рік тому +3

    ዋው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ሰሙ ይባረክ የማይጠገብ ጌታ ድንቅ ምስክርነት ነፍስ አልቀረልኝም በእጥፍ ተባረኪ ፀጋው በእጥፍ በእጥፍ ይብዛልሺ በርቺ መስክሪልኝ እንዳለሽ አሁንም በጥፍ መሰክሪለት የኔ ቆንጆ አንቺና ጓደኞችሺ ድብቅ ሠራዊት ናችሁ በርቱ
    ጥበብወርቅየም እንዳንቺ ሲመሰክር በሰማነው በናፍቆት እንጠብቃለን ።❤❤❤❤❤😇😇😇😇

  • @genidire5664
    @genidire5664 Рік тому +2

    Wow Yihen miskirnet muluwun kesemaw behuala lerezim seat TV atifche tset biye kuch aliku Getan eyasebkut betam Nafekegn Ababa ewdihalew Beyesus sem Sile Kokim ameseginhalew tebarekilign tebarekilign

  • @laliseis-inChrist
    @laliseis-inChrist Рік тому +2

    How sweet you are sister❤ your testimony has blessed me, taught me in so many ways. God bless you 🙏

  • @bayushgubena5574
    @bayushgubena5574 Рік тому +1

    ተስፋን የሰጠው የታመነ ነው ተባረኪ አህቴ

  • @ShimelisKergo
    @ShimelisKergo 10 місяців тому +1

    Yemidenk.dems.alesh.tebareki.tebarekalehu

    • @Encounter_
      @Encounter_  10 місяців тому

      አሜን አሜን

  • @betesaydanigussie5850
    @betesaydanigussie5850 Рік тому +2

    ጥፍጥ ያልሽ❤

  • @sl6109
    @sl6109 Рік тому +3

    እውነትሽን ነው... እስከ ዛሬ የእየሱስ ፍቅር ለእኔም አልገባኝም:: እባካችሁ ጸልዩልኝ

  • @mahletatklti4143
    @mahletatklti4143 Рік тому +1

    Emnetish des sil ❤❤❤

  • @senaitwoldu5284
    @senaitwoldu5284 4 місяці тому +1

    Kibri la eysus bica ❤ endati dasi mili mskrnati gata zamnsin yibrki God bless u all your family sweet ❤❤❤❤

  • @monalizaassefa155
    @monalizaassefa155 Рік тому +3

    ጌታ እኮ ነው ። ወይ መንፈስ ቅዱስ የምትወደድ ነህ የምትጣፍጥ ነህ ምን ልበልህ እወድዳለሁ በውስጤ ያለህ መንፈስ ቅዱስ አንተ ሁሉን የምትሆን ነህ

  • @selamselam366
    @selamselam366 Рік тому +2

    በሕይወትሽ ውስጥ ጎልቶ የሚታየው መንፈስቅዱስ ክብር ለእርሱ ይሁን ድንቅ ምስክርነት እግዚአብሔር በብዙ ይርዳኝ ተባረኪ ኮኪዬ ከዚህ በላይ በመገኘቱ ያደንቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasbelete8810
    @ermiasbelete8810 Рік тому +2

    የኔ እህት ይህ በመንፈሱ መረስረስ ይብዛልሽ እስከ ዘመንሽ ፍጻሜ በመንፈስቅዱስ ህልውና እለት እለት እየተሞላሽ እየጨመረ ለትውልድ በረከት መፈወሻ ያድርግሽ!
    ባንቺ ስለጀመረው መልካም ስራ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ። እስከፍጻሜ ሊያደርሰው የታመነ ነው!

  • @KalkidanMekuria-sq8pe
    @KalkidanMekuria-sq8pe Рік тому +2

    This is the most powerful testimony I have ever heard❤

  • @how9843
    @how9843 Рік тому +1

    Great testimony Glory be to God!!!

  • @bereketghebremi
    @bereketghebremi 11 місяців тому +1

    Daddy ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  11 місяців тому

      Thank You for watching

  • @AmharicBibleStories777
    @AmharicBibleStories777 11 місяців тому +1

    Tebareky yene enat tsega ybzalsh, Ke kibr wede kbr geta yasadgsh

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Рік тому +2

    እረፍት የሆነው ኢየሱስ ብቻ ብቻ ብቻ❤❤ በብዙ ተባረኪ ያባቴ ልጅ❤

  • @mesicomputer6326
    @mesicomputer6326 Рік тому +1

    ኢየሱሴ 🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetzewde309
    @netsanetzewde309 Рік тому

    wow kal. Yelugim ❤❤

  • @frehiwotassefa7442
    @frehiwotassefa7442 11 місяців тому +1

    You are so lucky... God bless you my sis.

  • @fffsajfffsaj1144
    @fffsajfffsaj1144 Рік тому +3

    እረ አንችስ ብርክ በይ እዴት አድርጋ መንፍስቅዱስን የምትገልፀበት እውነት እያወራስ ይታይብሳል እዴት እዳረጋጋሽ መንፍስቅዱስ❤❤❤❤

  • @nardosdeneke788
    @nardosdeneke788 Рік тому +1

    Yene ehit mnor endezi new yastawekal be feker new eko yemtaweriw aweraresh beka min yasfelegal

  • @sabagiday5055
    @sabagiday5055 Рік тому +2

    Koki tebarki, you saw as how we loved by Jesus, be blessed more

  • @rahel977
    @rahel977 Рік тому +1

    Tbareki ❤️

  • @FitsumkebedeRoba
    @FitsumkebedeRoba Рік тому +1

    Tebareku enante birukan

  • @samrawit671
    @samrawit671 Рік тому

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁንለት እደዚ አሳምሮ አሽሞንሙኖ ማቆም ይችልበታል ❤❤እንኳን ጌታ ታደገሽ ለክብሩ አሁን ላለሽው ኮኪ ብታወሪ ብታወሪ የማትሰለቺ አደረገሽ ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤ ለምልሚ ማረፍ ያለው ኢየሱስ ጋር ብቻ ነው❤❤❤❤

  • @nurittesfaye6444
    @nurittesfaye6444 Рік тому +3

    እንዴት በጉጉት እንደጠበኩት እህቴ በጣም አስተማሪ ደስ የሚል የሕይወት ምስክርነት ነው። መንፈስ ቅዱስ ሆይ ተባረክ ።

  • @blessed2487
    @blessed2487 Рік тому +1

    i love her intimancy level with the hollysprit just amaizd🥰🥰🥰😇😇😇

  • @dakwin100
    @dakwin100 Рік тому +1

    ብርክርክ በይልኝ የኔ ውድ ተባረኪ በብዙ፡፡

  • @medehanitbelay4860
    @medehanitbelay4860 Рік тому +1

    እድለኛ ነሽ ተባረኪ

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 Рік тому +1

    ጌታ ይባርክሽ ከዚህ በላይ ፍቅሩ ፀጋው ይጨመርልሽ አቅራቢዎቹም ተባረኩ

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 Рік тому +5

    ጌታ ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ በጣም ነው የወደድኩሽ

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Рік тому +1

    እዴት ደስይላል በአፍሽ አባቴ ሲጠራ ጌታ ይባረክ ማረኝ አባቴ

  • @meklitasegid1641
    @meklitasegid1641 Рік тому +1

    ኮኪዬ ብሩክ ነሽ የአባቴ ልጅ። እህቴ ዘመንሽ ሁሉ በበረከቲ ይሞላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Рік тому +1

    ጌታ ያስቅሽ❤❤❤

  • @tsionakalewold9870
    @tsionakalewold9870 Рік тому +1

    Amazing testimony wow wow
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretBekele-j5j
    @MeseretBekele-j5j Рік тому +1

    እግዚአብሔርን እንዴት መቀራረብ እንዴት መጠጋጋት እንዳለብኝ አሳወቅሽኝ ተባረኪ🎉🎉🎉🎉

  • @DRABENIDRLIDU-eh9yx
    @DRABENIDRLIDU-eh9yx Рік тому +2

    You are our blessing kokiye❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Рік тому +1

    ዋዉ እንዲት ያሰገርማል እግዚአብሔር እንዲሁ የወድከን ጌታ እየሱሰ ተባረክ የተባረክሽ እህቴ ለብዞች ደራሽ ያርግሽ የሚወድ ፀጥ ያለ አቅራቤዋች ተባረኩ።

  • @konimamo1332
    @konimamo1332 Рік тому +1

    You wake me up fo real

  • @mululemma7409
    @mululemma7409 Рік тому +3

    Geta yebarkishe amazing testimony

  • @Sheejjjj
    @Sheejjjj Рік тому +1

    Haleluya❤

  • @yegetahunagegnehu7317
    @yegetahunagegnehu7317 Місяць тому

    touching!

  • @mahletteklemariam9318
    @mahletteklemariam9318 Рік тому +3

    Glory to God! Glory to God! Glory to God!

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Рік тому

    ዘመንሽ ይባረክ !!!

  • @KideMule
    @KideMule Рік тому +1

    እውይ ታድለሽ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 Рік тому +1

    Ende yesus yal manmyelm eysusye yenfkr yene nGus smh ybarek gena ftret hulu lesmkbr ysgeda antfkr neh bzelam fkr yewededken eysus ye tebare❤

  • @MondalaSolomon
    @MondalaSolomon 9 місяців тому +2

    Denke mesekerenet

  • @zewdieabebe3365
    @zewdieabebe3365 Рік тому +3

    ILOVE YOU JESUS CHRIST I LOVEYOU ALL IN THE NAME OFJESUS CHRIST❤🎉🇪🇹🇮🇱🌴🌹📯⏲️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 Рік тому +1

    Geta yesus ybarekshe wudedkushe bkrstosfkr xegawun yabzalshe❤

  • @lidyaMichael-t1j
    @lidyaMichael-t1j 3 місяці тому

    Ur blessed

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 Рік тому +1

    እንኳን ደስ አለሽ እውነት ስለበራልሽ ደስ ይላል ከጨለማወደሚደነቅ ብርሀን ሁልጊዜ የሚደንቀኝ ይሄ ነው እኔም በጣም ሩቅ ከነበርኩበት አቀረበኝ እኔን ብቻ ሳይሆን ቤተሰቤን ጭምር የምትይው ይገባኛል ሀሌሉያ ተባረኪልኝ

  • @Newaccountbunnimeow
    @Newaccountbunnimeow 9 місяців тому

    Wow, God bless you thanks, God

    • @Encounter_
      @Encounter_  8 місяців тому

      Thanks for listening

  • @Ethiopia_Leikun
    @Ethiopia_Leikun Рік тому +1

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው!!!!!

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 Рік тому +2

    Geta yebarkish

  • @konimamo1332
    @konimamo1332 Рік тому

    Amazing God unconditional love. What a touch I couldn't get enough of listening

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 Рік тому +1

    የኔውድ እህት እወድሻለሁ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ትውልድሽን ይባርክ!!!

  • @tiyaassefa7870
    @tiyaassefa7870 Рік тому +1

    wow Stay blessed dear, bizu timehirt yamiset program new

  • @BetyBety-d7u
    @BetyBety-d7u 6 місяців тому

    Iyesus la zelalm geta nwu .inkun geta redash yanchi miskirenet inen menfes qidusn indi faligewu adrgognal tabarkuu

  • @alemeshetusara1217
    @alemeshetusara1217 Рік тому +1

    geta yibarek. Be christian hiwot tesfa bemiyasikorit bezih zemen endezih ayinet encounter mesimat berasu tilk tesfa new. Ye semay tube baleraey geta yibarikachihu.

  • @yordate7629
    @yordate7629 Рік тому

    ለዘላለም ተባርቀሽ ቅሪ