I emptied myself and worshiped my love my father my savior Jesus Christ the son of God deeply with this worship song I poured my heart out to Jesus!!! My beautiful sister Koki God bless you abundantly እድሜ ጥግቢ ተዋቢ የኔ ውድ እህቴ የአባቴ ልጅ ምን አይነት መንፈስ ነው የሆንልሽ ክብርሽ ኢየሱስ ይባረክ!!!!!!!!🙌
please! don't let down this beautiful sprit ! perhaps there may be challenges when you walk but you love, your father, your brother! he who is Jesus will not let you down!! this world is waiting you and your staff. keep it up!! thank you! thank you!! praise Lord What a graceful worship it was!! than you again!!
አገልጋይ ጥበበ ወርቅዬ ከዛ ከጨለማ ህይወት አውጥቶህ ለክብሩ እያልና ጨካኝ እንዲሁም ለዲያብሎስ ውርደት ምክንያት ጌታ ስላረገህ ብዙ ሀያልን አገልጋዮች ጌታ ስለሰጠህ ጌታ ክብሩን ይውሰደ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይሄንን ቀን ነበር የምናፍቀው ተባረኪልኝ ይሄንን ጸጋ አቀው ነበር ለሁሉም ግዜ አለው
እንዲህ በመንፈስ በአእርጋታ ጌታ ሲመለክ ደስ ሲል
ወንድም ጥበቡ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎትህ ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ ይስፋ ዘመንህ ይባረክ ዘማሪት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም የምባርክ ዝማሬ ነው ተሰምቶ አይጠገብም ተባርከበታለሁ ❤❤❤
የተቀባ ድምፅ!! አቤት እየሱስ ትችልበታልህ ቀበቶ ማንሳት ስምህ ክብር ይበል አንተን ማምለኬን እንደ ትልቅ ዕድል ikotralehu 🙏🙏🙏🙏
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሆይ እንዴት አስደናቂ ነህ
ኮኪ ፀጋ ይጨመርልሽ የተወደደሽ ይገባዋል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አቤቱ ጌታ ሆይ ቸርነትህ ይብዛልን አባት ሆይ ተባረክ ኮኪ ጌታ ብርክ ያርግሽ በጣም ውስጥ ጠልቆ የሚገባ መዝሙር ነው ተመስገን አሜን አሜን አሜን
በዘመን መጨረሻ ለኢትዮጵያ የተሰጠ እውነተኛው የእግዚአብሔር መንፈስ የሚገኘበት ቤተክርስቲያን ❤❤❤❤
ፈውስ ታምራት መንፈስ መዳስስ በዝማሪ እና በቃል ውስጥ ሲገለጥ
Ewunet bileshal. Enes milew tefagin lezi mezmur. Zimmmm bilo bemenfes meresres. Thank you holy spirit ❤❤❤
የተቀባ ድምፅ!! አቤት እየሱስ ትችልበታልህ ቀበቶ ማንሳት ስምህ ክብር ይበል አንተን ማምለኬን እንደ ትልቅ ዕድል ikotralehu 🙏🙏🙏🙏 31:36
I can't stop listening to this song. There is so much blessing and flow of the Spirit. May God continue to bless you sister! You are a blessing.
ይህን ስጦታ ለሰጠ ክብር ይሁን!! እናንተነም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። በትልቅ ትህትና አንድ አስተያየት ልስጥ፤ መዝሙሮች ባይቆራረጡ፣ አንድ መዝሙር አዝማቹ ከነ ቁጥሮቹ ቢዘመር። ይህን አስተያየት እንኳ ስጽፍ ውስጤ "አንተ ታላቅ" እያለ ነው። ተባረኩ!!
ኮክዬ ጌታ ደብቆ ያስቀመጠሽ ባርየው ነሽ
ኮክዬ ጌታ እየሱስ ይባርክቹ ይ እግዚአብሔር ሰው ዎርቀይ ጌታ ይባርክ ከኛ ባልቤት ❤❤❤❤❤❤
ኡፍ ገናስከፍታ ነዘራኝ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥😭
የምገርም የእግዚአብሔር መንፈስ ያለብሽ ሴት ነሽ ተባረክልኝ።
እውነት ነው የምለው መንፈስን የሚያድስ የሚያፀና ደስ የሚል የዝማሬ አምልኮ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁላችንንም ፀጋ ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤።
WOW እህቴ እግዚአብሔር ይባርሽ የዜማ መሳሪያ ቅንብሩም ድንቅ ነው ጌታን ማመልክና ማገልገል እንደት መታደል ነው በርቱ ተባረኩ
ከአገር ውጭ ሥራ ላይ ሆኜ በጣም በእንባ ሰማሁት ተባረኩ
I can feel the presence of my Lord and Savior❤
ዎሆ ኮኪ በርቺ ጌታ ስለረዳሽ አመሰግነዎለው ታድለሻል 🎉❤
😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏 the whole package is outstanding many more blessings sister 💕
What a beautiful worship!!! What a way to start my Sunday! Praise Jesus!!!
ተባረኪ እህታችን ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ
ዋዉ ዋዉ ክብር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር ይሁንለት። ብርክ በይ እህቴዋ። ድንቅ ዝማሬ ለልኡሉ ጌታ ይሁንለት።
ኮኪዬ የኔ ወርቅ ተባረኪ አይቺን የሰጠን ጌታ ይባረክ
ኢየሱስ እሄም ያንስብሃል ኢየሱስ እወድሃለሁ ❤❤ የእውነኔን ነው ኢየሱሴ እኔን ባትምረኝ ኑሮ ምን እሆን ነበር ጌታዬ😢 ከፍ በል ኢየሱስ ከዛ ጨለማ ሕይወት ውስጥ ያወጣህኝ
🎉🎉🎉🎉🎉 የተባረክሽ ሙሉ አልበም እንጠብቃለን።
ይገባዋል የኛ እንቁ አምላክ
በዚህ ድምፅ ጌታን እንድታከብሪዉ የረዳሽ አምላክ ይባረክ 🙏🙏❤❤
የሚገርም ነው በጣም ነው የሚባርከው የተረጋጋ ጌታ ከዚህ በበለጠ ይባርክሽ ።
Yessss Jesus Christ is lord!!¡🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልልል እልልልልል ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤❤❤
እህቴ ኮኪ ጌታ እንደዚህ ለውጦሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል ተባረኪ✋🏾
ማናት አላውቃትም
elelelellelelelelellelelellelelellel zare demo Yetebarekubet WORSHIP SONG , God Bless You KOKI !!!
ድንቅ ዝማሬ ዘርሽ ይባረክ
ኡኡኡኡኡኡኡ ነፍሴ በዚህ መዝሙር ብቻ ተጠመደች መውጣት አልቻልኩም እህቴ ሆይ መንፈስሽ ይጋባል እየጨመርሽ ሂጂ 🎉🎉🎉
ክብሩን ሁሉ የምንጩ ባለቤት መንፈስ ቅዱስ ይውሰድ ቀጥሎ ክቡር ፓስተር ጥበቡ ከውድባለቤቱ ኤልሳቤት ጋር፣ግሩም ዘማሪዋ፣ድንቅ ሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾቹ ሁላችሁም ምስጋናዬ ይድረሳቹ ጌታ ይባርካችሁ።
እልልልልልልልልልል አባ ተባረክ 🔥🔥🔥🔥🙌🏽🙌🏽🙌🏽 🙇🏽♀️
Hallelujah and Hallelujah and Hallelujah and Hallelujah
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ለዘላለም ይባረክ❤❤❤
I emptied myself and worshiped my love my father my savior Jesus Christ the son of God deeply with this worship song I poured my heart out to Jesus!!! My beautiful sister Koki God bless you abundantly እድሜ ጥግቢ ተዋቢ የኔ ውድ እህቴ የአባቴ ልጅ ምን አይነት መንፈስ ነው የሆንልሽ ክብርሽ ኢየሱስ ይባረክ!!!!!!!!🙌
ክብር ለጌታ ይሁን ዘመንሽ።።ይባረክ ❤ፀጋይብዛልሽ❤
ደንቅ ዘማሬ ጌታ ዘመነሸን ይባርክሽ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰
ሙዚቃ ተጫዋቾች ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ
አፈር ልብላልሽ ኮኪየ ብርክ በይልኝ🎉🎉🎉🎉
please! don't let down this beautiful sprit ! perhaps there may be challenges when you walk but you love, your father, your brother! he who is Jesus will not let you down!! this world is waiting you and your staff. keep it up!! thank you! thank you!! praise Lord What a graceful worship it was!! than you again!!
ኮኪ እግዚያብሄር ይባርክሽ ❤❤🎉
እስይ እስይ ጌታ እየሱስ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
ሀሌሉያ እሰይ እልልልልልልል🎉🎉🎉
ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን። የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾችም ብርክርክ በሉልኝ።
እልልልልል ውይ ሲያምርብሽ የኔ ቆንጆ ለምልሚልኝ ❤🥰
ኮኪ ኮኪ ኮኪ ተባሪክ ዛሬ ተለየሽብኝ ጌታ ይባረክ
ተባረኪ ዘማሪት ኮኪ ደስ የሚል መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ዝማሬ ነው ባባየ ተባረክልኝ ጌታ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ። ገና ትበዛለህ የአእላፋት አባት ነህ እግዚአብሔር የሚከብርበት ቤተክርስቲያን ነው❤❤❤❤❤❤
ኡፈይ ኡፈይ በመንፈስ ቅዱስ የታጀበ አምልኮ
ያባቴ ብሩካን. God bless you more 🙏
Coccoye geta tsagahun yabzalish❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የተወደድሽ እህቴ ስላንቺ ጌታ ይመስገን።
ESEYYYYYY ELILILLLLL ELILILLLLL ELILILLLLL ELILILLLLL ELILILLLLL ELILILLLLL ELILILLLLL ELILILLLLL ELILILLLLL ELILILLLLL ELILILLLLL AMENNNNN Eindih yizemeral leAebatachin. Reseresku Begeta Menfes ❤❤❤❤❤
ከቦኝ የለም ወይ የአንተ ህልውና❤❤❤❤❤
Elelelelelele kibre lasu yhune🎉🎉🎻🎹👏
የተረጋጋ መንፈሰን የሚያደሰ መዝሙር ጌታ ይባርክሸ ወድ እህታችን ኮኪ 🙏💕
መንፈስ ቅዱስ እየመራው የሚዘመር መዝሙር እንደዚህ ነው እየሱስ ተባረክ !!!!!
ጣፋጭ ድምፅ. ድንቅ ዝማሬ። ኮኪናየ ብሩክ ነሽ። ዳኒ ብሩክ ነህ።
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክሽ❤❤❤❤❤
ስለ ከበበን ምህረት ጌታ ይመስገን!!! በርቱ!!!
ድንቅ ሙዚቀኞች ዋዉ!!!
ኮኪዬ ጌታ ሞገስ የሰጠሽ የተባረክሽ ሴት ተባረኪ🙏🙏🙏
ተባረኪ ኮኪሻ❤❤❤❤❤
ጳውሎስ ዓለም አቀፍ ጀሞ አጥቢያ ውድድ አድጌአችኋለሁ።
ክብር ለአንተ ይሁን መንፈስ በቅድስ
ይሄ ፀጋ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥሽ ኮኪዬ
Kokiye may God bless you love u❤❤❤
ነፍሴ እረሰረሰች ጌታ ያለበት አምልኮ
😢😢😢❤❤❤❤❤ተባኪ እናቴ በቀረው እድሜሽ ሁሉ ደስ ይሰኝብሽ ጌታ
በኢየሱስ ስም ተባረኪ
እሰይ! እሰይ! ተባረክ ኢየሱስ ጌታዬ! ይጨመርልሽ ኮኪዬ በጸጋው በርቺ!
Zemenachihu yibarek eyesusi sekebir ayehu ahunim tsiga yibezalachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኩ
Zeritunm gabzeln❤
አረረረረረረረረረረረረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ይሄን ቻርች ምን ላድርገው በጌታ በቃ ተባረኩ ምን ልበል
Wustin yemiyaresers zimare eyesuse yibareksh❤❤❤❤❤❤
Koko you have God spirit
አቤት ጌታ..ታድለሽ🙌🙌 ደግሞ ስታምሪ🥰❤️
ተባረክ ተባረክ ❤🙏🙏
Men aynet demts new tebarki ❤❤❤
❤❤❤❤አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን ❤❤❤ሀሌሉያ🎉🎉🎉 በጌታበኢየሱስም ተባርከሺ ለበረከት ሁኝ
Amen Tebareki legne kokiye zemenishe yibarki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንንን
አሜን አሜን አሜን ተባረክ አባቴ እወድሀለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልብን ስ ል ብ የሚደርግ አምልኮ ነዉ፣ ተባረኪልን አንቺ የንጉስ ልጅ።
ኮኪዬ ስላየሁሽ ጌታሽን ስታደናንቂደስስስስ ብሎኛል ❤❤❤
እያለቀስኩ ነው ያመለኩት😢😢🙌🙌ኮኪዬ አሁንም ይብዛልሽ❤።ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥 ,እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
KOKI God bless . you are servant of God chosen by GOD
ተባረኪ ውዷ እህቴ ረሰረስኩኝ መንፈስ ቅድስ ተባረክ!!!!!!
Dear Ms Alex god bless you are 🎉🎉🎉🎉star of all
ተባረኪ ዘመንሺ ይለምልም ❤❤❤❤❤
Uuffffu መንፈስ ቅዱስ❤❤❤❤ጌታ ይባርክሽ🙏
God bless you my dear sister ❤
Geta Eyesus Kristos ybarkachu betam ❤ yemineka Zmarie, Amlko zemenachu ybarek ...GBU all..
Kokiye what a worship. I can't stop listening. Ye egziabher menfes yalebet amlko Tebareki kezih belay yibzalsh
We love you ❤
God bless you my beloved sister more blessing.
እፍ ጌታየ አምላኬ የናዝሬቱ ኢየሱስ ጨምሮ ይባርክሽ❤❤❤
Bewinet tenekitenal kibir lemenfeskidus 🔥🔥🔥🔥
አቤት ምህረት የበዛለት እንደኔ ማን ነው ድንቅ አምልኮ ክብር ሁሉ ለአብ ይሁን!❤🎉❤🎉