Priest Fike, respect for you and Glory to be our Lord! I never forget the teachings and heavenly songs together with Evangelist Ermias(Ermi) both from Harar and Haramaya, Evengelist Befekadu(Fike Konjo) from Diredawa and Many more you gave us while we were in University fellowship @Haramaya. We were so lucky to have you! Shine to the end of your earthly life dear. May God bless you and yours all!
blessed reverend. I attended one of your services at Assela town many years back I have seen a Grace of God and anointing of Deliverance al so a word of wisdom at the service . God bless you in Jesus name. Keep shining.
በዚህ የምስክርት አገልግሎት የእየሱስ የወንጌል ሀይል እና የወንጌል ሪቫይቫል ተመልሶ አገኘን። ይህ መገለጥ ነዉ ። በርቱ ጌታ ይባርካቹ።
Amen 🙏
በህይወቴ እንድህ ያለ ነገር ሰምቼ አላዉቅም። መንፈስ ቅዱስ ሆይ እኔንም ለዉጠኝ አግዘኝ።
አሜን
ቄስ ትላንትና በሰሜን መሰረተ ክርስቶስ አጥቢያ በነበረህ አገልግሎት ተባርኪያለሁ።
ንግግርክ በፀጋ የተቀመመነው ዘመንክ ይለምልም🙏❤
የጌታ ጸጋ እውቀት እና ሰላም ጨምሮ ጨምሮ ይብዛላችሁ ተባርካችኋል በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ያብዛልን?
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን።
የሚቀርቡትን ምስክርነት እየሰማሁ ነው በጣም ተጠቅሚያለሁ። ጌታ ይባርካችሁ።
Amen . Thank you for watching
ጌታ ሆይ ወደ ቀደመው ፍቅራችን መልሰን አዎ ጌታ ሆይ የጣልነውን ፍቅራችን እንድናነሳ እርዳን
Amen 🙏
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው።
አባባልህን በጣም ወድጄዋለሁ።
"አጋንንት ይወድቃል የጣለውም ጌታ ነው"ክብሩም ለጌታ ነው።
ሀምብልነትህን ይሳያል።
ተባረክ !!!
ለዘመኑ ክርስትና እንዳንተ አይነት አገልጋዮች ያስፈልጉናል።
አሁን ግራ የሚያጋባና ከፊታችን የምናየው ጨለማ ቢሆንም በጌታ ተስፋ አለን።
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
Abundant grace to you, brother 🙏
Amen 🙏
ተባረክ የአባቴ ብሩካን እግዚአብሔር አሁንም በአንተ ትዉልድን በቃል ሙላት ያስታጥቃል በአንተ ብዙ ስራ ልሰራ ነው ተባረክ።
Amen 🙏
አስተካክሎ የሚሠማ!!! ክርስትና ለገብርኤል ተሠጥቼ ለኢየሱስ መሠጠቴ ሠምቶ ነው❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ቄስ በፍቃዱ ድንቅ የምወድህ ወንድሜ አንተውስጥ ያለው ጥበብ ማስተዋል እና ፀጋ ድንቅ ነው ተባረክልኝ
Amen 🙏
ተባረክ🙏💜🙏💜🙏💜🙏💜🙏💜
ስወድህ ኮ የእግዚአብሔር ሰው በእውነት የእግዚአብሔር መንፈስ ከአንተ ጋር ነው ተባረክልን
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
ዋዉ እግዚሐብሄር ታማኝ ለዚያበቃህ ጌታ ይባረክ ቄስ በትምህርት በጣምነው ምባረከው❤❤❤
ክብር ለጌታ ይሁን
ጌታሆይ እባክህን ወደበፊት ትጋታችን መልሰን፡ ተባረኩ
አሜን
Wow..amezing ...this testmony is for me 100%❤❤❤
Thank you 🙏.
ዛሬ ላይ ይህ ቢሆን ደስ ይላል ይህን እኔም በዘመኔ አይቻለሁ አሁን ግን ቃል እንኳ ሲሰበክ ወደ ልባችን አልገባ ሲለን ምንድነው ጌታ እኔ ነኝ ወይስ ቃሉ ምንድነው ብዬ እፈራለሁ እንድእናንተ ያሉ የእግዚአብሔር መንግሥት ጀግኖች ፀልዩልን ጌታ ወደ ቤቱ እንድመለስ ተባረክ
እግዚአብሔር ይሰራል
wow kes you have a lot to teach. bless you kes. great respect.💯
Thank you for watching
Egziabeher lemderachin/lezemenachin Yasnesaw ቅሬታ
Tebarek Kes
Amen 🙏
May God bless you . What a great Testimony❤
እዉነትም እግዚአብሔር ሲሰማ አስተካክሎ ነዉ።❤
እወነት ነው እኔም የዛ ከተማ ነዋሪ እና እሱ አስተምሮኛል ቆራጥ ነው በጌታ የሚገርም ድምፅ አለው ሳቢያን ላይ ኳየር አቋቁሞም ነበር እውነተኛ አገልጋይ ነው ይህን ስልህ የሚሰራውን ሁሉ ክብር ለእግዛብሔር ነው የሚለው
ክብር ሁሉ ለሚገባው ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን! ታማኝ የወንጌል ባላደራዎች እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋን ይጨምርላችሁ፣ ተባረኩ!!!
አሜን።
I watched him once, before even I opened the video I felt his anointing, I felt reverence for him. It is rare.
May God keep you! 🙏🏽
thank you fir watching .
Blessed
አሜን ያስፈልጋል
አሜን 🙏
Wow what a testimony All glory and praise to God Almighty, በጣም ነፍስ አልቀረልኝም ስለ መንፈስ ቅዱስ ሲያወራ ዛሬ ልጆች አሉት ጌታ. ወደ መጨረሻ የጀመረው ሃሳብ ማለት ስለ በሽታ በሕይወቴ የተፈጠረው ነው እና I wish next week ቢቀጥሎ ብዙ ነገር ነው የቀረልኝ ምክንያቱም እኔም በመናፍስት አሰራር በከባድ ህመም ነው ያለፍኩት. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🏽🙌🏾
አሜን ...
what a blessed Christiaan you are a blessing
Praise God
ቄስ በፈቃድ በጠም የምወደው እውነተኛ አገልጋይ ነው ስለ አንተ እግ/ር አመሰግናለሁ
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
Amazing testimony.God bless you more than this.
Thank you for watching
አሜን
እዉነት ነዉ ጌታ የ ጠራቸዉ ሳይሆን ራሳቸዉን ነቤይ ያሉ የኢትዮጵያ አገልጋይ ሴቱም ወንድም ነብያያሳፍራል የእግዚአብሔር ክብር ሲገለጥ ወዪ።
Thank you for watching
ተባሪኩልኝ ሁላችሁም ሰማይ ሚዲያ ተባረኩ
ጋሽ ዳንኤል የኔም አስተማሪዬ ነበር በጣም የምወደው አገልጋይ
ኢየሱስዬ የኔ ጌታ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 ያለ መንፈስ ቅዱስ መድረክ ላይ መቆም ትልቅ ጦር ሜዳ ላይ ጥይት ጨርሶ እንደመገኘት ይሆናል
Nice presentation Semay Tube. God bless you.
Thank you 🙏.
የሚገርም የሕይወት ምስክርነት ጠቃሚ ለሁላችንም ፀጋ ይብዛልን አሜን አሜን 🙏
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
ፕሮግራማችሁ ኮ በጣም በጣም የሚገርም ትምህርት ሰጭ እና ትውልድን የሚያንፅ ትምህርት መሰለህ 🙏
Amazing🎉 God bless you to all
Amen 🙏. Thank you for watching
ደስ የሚል ምስክርነት ነው። ጌታ ይባረክ።
Amen 🙏
Amazing Testimony qes. Feka you are so blessed 💖🙏
Thank you for watching
ጌታ ይባርክ እውነተኛ እምነት
Rev Befekadu God bless you. you are one in a million.
Praise God. Thank you for watching
ዋው በጣም የሚማርክ ምስክርነት ነው ጨዋ ለእውነት የቆመ ሰው ነው አገልጋይ የማያሳጣ በሌሎች ድካም የማይደሰት ነገር ግን ለቃሉ የተጋ አገልጋይ ነው ጌታ ይባርክህ
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
wow u are blessed u served God honestly truly u love God ❤❤❤❤❤ long life with God grace ❤❤❤
Amen 🙏
ንግግራችን አስተካክሎ የሚሰማ አምላክ ነው ያለን😊😊😊
Ewinet new
@@Encounter_❤❤0
ገራሚ አገላለጽ❤❤❤❤❤❤
Endet ?
@@Asther567 አንዳንድ ጊዜ የምንጸልየውን አናውቅም እሱ የሚረባንን ያውቃልና ሲሰማን በትክክል ይሠማናል።
ቄስ የእግዚአብሔር ምርጥ ልጅ።ስወድህ።ተባረክ።
በጣም የተባረከ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥ
የእግዚአብሔርን ክብር እጠብቃለን
ተባረክ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
እጅግ እጅግ ደስ የሚል እና የሚያስተምር የሂወት ምስክርነት !!! ጌታ ይባረክ ይህን ሁሉ ባንተ ሂወት ያደረገ እርሱ ስለሆነ !! በጣም አበረታች ነው ዛሬ ላለው የሂወት ተግዳሮት ! ወንድሜና ቄስ ይሆንከው ፍቄ በጣም አመሰግናለሁ , በርታ አሁንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ሆኖ ክብሩ በሂወትህ ይገለጥ !! ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን
Priest Fike, respect for you and Glory to be our Lord! I never forget the teachings and heavenly songs together with Evangelist Ermias(Ermi) both from Harar and Haramaya, Evengelist Befekadu(Fike Konjo) from Diredawa and Many more you gave us while we were in University fellowship @Haramaya. We were so lucky to have you! Shine to the end of your earthly life dear. May God bless you and yours all!
Amen 🙏
Amen. Bless you more
WOW
ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ቄስ አንተ የቤተክርስቲያን በረከት ነህ እንወድሀለን❤❤❤
አሜን
ስለተከታተለሉን እናመሰግናለን
God bless you !
ወንድም ዳዊት ፋሲል አቅርብልን በጌታ🙏
Thank You!!
Thank you for watching
ተባረኩ በብዙ
Amen 🙏
ዋዋዋዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእሱ ብቻ ይሁን!!!!
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ
ፀጋ ይብዛልህ
አሜን
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
blessed reverend. I attended one of your services at Assela town many years back I have seen a Grace of God and anointing of Deliverance al so a word of wisdom at the service . God bless you in Jesus name. Keep shining.
Praise God
What type of talent do you have been given Wow!!!!
Endesely ,yeteshalewn endemegn tenkara endehon egziabher lay endedegef argognal tebareku
እግዚአብሔር ይመስገን
ጌታ ዘመንህን ይባርከው
አሜን
May God bless u abundantly!!!
Amen 🙏
wow GOD BLESS U ቄስ.....አሁንም ለመንፈስ ቅዱስ ክፍት ሆነን ጌታ የሚገለጥበትን ቀን እናፍቃልሁ
God bless you
Amen 🙏
የቄስ ፍቃዱ classmate የጋሽ ዳንኤል ወ/ኪዳን ተማሪ ነበርኩ:: የሉትራን ት/ቤት እና ጋሽ ዳንኤል በወቅቱ ለነበርን ህፃናት እጅግ ባለውለታ ነች:: ቄስ በፍቄ እንዲህ በመንፈሳዊ ህይወትህ አድገህ በማየቴ እጅግ በጣም እእግዚአብሔርን አመሰግናለሁ::
Thank You for watching. God bless you
ጌታ ቅሬታዎች አሉት !!! ቄስዬ ዘመንህ በህልዉናዉ ይጠቅለል 🙏
May God bless you kess Fike , may the grace of God increase in your life.
Amen 🙏 Praise to God.
Powerful
Praise God
አግዚአብሔር ይመስገን
Amen 🙏
ቄስዬ እኔም ያንተ የወንጌል ፍሬ ነኝ እየሱን ብቻ እያሳየህ ካሳደካቸው አንዱ ነኝ
Geta ateraru bezu new edezehemayenet agelegelote ale geta yebarekeh ahunem beweseteh yalewen meshate yasewereseh eyesuse geta new tebarek ❤️ ♥️
Amen 🙏 thank you for watching.
Dink sew qes fike....tebareku..bexam des yemilu ye wongel jegnochn iyayen new
Praise God
ጌታ ስሙ ይባረክ በዘመናት መካከል እግዚአብሄር ሰው አለው ሀሌሉያ ያለመንፈስ ቅዱስ ማይክ ይዘህ መቆም ትልቅ ጦር ሜዳ ላይ ጥይት ጨስሶ መቆም ማለት ነው :: እውነት ነው ::
Praise God
Tebarikw wodachuwalw ❤❤❤
እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባርክሽ
@@Encounter_ amén amén amén tebarikw inanitem wodachuwalw 😘😘🫂
በፍቄ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል በጌታ አዲስ ሆኘ ድሬዳዋ ሳቢያን ሉትራን ቸርች በላስቲክና በቆርቆሮ የነበረች ጊዜ ብዙ ጊዜ እመጣ ነበር በአንተም ብዙ ተገልግያለሁ ከልብ የምወድህ አገልጋይ ነህ::ከረጅም አመት በኃላ አየሁህ እ/ር ይመስገን
Thank you for watching
ትክክል ...ለመድረክ ከመሮጥ መድረክ ላይ ለመቆየት መሮጥ!!!
Thank you for watching
Amen!!!
Blessing
BLESS YOU ቄስ በፍቃዱ
አሜን thank you for watching
Egziabher amlak yibarkh Qes
Amen 🙏
ቄስ በፍቄ በኮሮና ሎክዳውን ጊዜ በኩዌት ለምንገኝ ቅዱሳን የሰጠጠኸንን ኦንላይን ትምህርት አረሳውም:: ድንቅ ምስክርነት ነው የሰማሁት❤
እግዝአብሄር ዘርህን ዘመንህን ብርክ ያድርገው። አሁንም ጌታ በአንተ የጀመረውን ስራ ይፈፅመው።
አሜን
ያለመንፈስ ቅዱስ ማይክ ይዞህ መቆም ትልቅ ጦርነት ሜዳ ላይ ጥይት ጨርሶ መቆም ማለት ነው። 100% ትክክል ነው ተባረክ
Amen 🙏
WOWW! Ethiopia need this Revival again. Geta hoy be abate yeserahewin be enem digemew .
Amen 🙏
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”- ሮሜ 11፥36
Amen 🙏
ቄሱ በአንተ ሁኔታ ክርስቶስ ኢየሱስን የሚገልጥ ጌታ መንፈስ ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን!!!!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤
Amen 🙏
You are glorifying God's work only. God Bless you Kes and Semay tube Vlogger.
Thank you 🙏.
ቄስ በፈቃዱ በአንተ ላይ ስለተገለጠዉ የእግዚአብሔር ጸጋ ክብሩ ለጌታ ይሁን! አንተንም ጌታ ይባርክህ! በአንተም የጀመረዉን ስራ ወደ ፍጻሜ ያድረሰዉ፡፡
አዎ የእኛ ጌታ አስተካክሎ ይሰማናል❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
Amen 🙏
Egzyabher teamregna Amlak new !
❤❤ be eweket yetmolia menfsiwente betame des yelile geta selinte semu yebirek
አሜን
Qes befekadu one of my favourite full potential for the kingdom.
🥰 Glory to God.
Kes dani melekam tenkara abat new ❤
Yemigerm meskernet.bezu yastemerale.ye Geta tebeka yibezalih
Amen 🙏
Be blessed
Amen 🙏
Part 2 pls
💙💙💙🙏🙏🙏
Thank you for watching
ዎንድሜ ለኔ ፀልይልኝ እባክህ በእምነት አሜን እላለሁ 🙏♥️
Will keep you in our prayers
Amen @@Encounter_
ጌታ ይባርክ አውነተኞች እንዲህ ይደምቃሉ እውነትን ይገልጣሉ አይደክሙም አይታክቱም አይቆሙም ይበራሉ እሰይ ልብ ታሰርፋለህያብዛልህ መንፈሱን ይጨምርብህ ስለቱ ይጨምር ተሞርድ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን