🛑ተአምረኛውን የበርሚል ጊዮርጊስን ጠበል ቦታው ላይ ሆኜ ላሳያችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 458

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 Рік тому +33

    እጅግ ተአምረኛና ድንቅ ጸበል ነው። ሳይገባኝ ከሁለት ወር በፊት ሄጄ ነበር። ስለጸበሉ በቃላት ማስረዳት ከባድ ስለሆነ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ሆኖ ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ቅዱስ ስፍራ ነው ። የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን። 💚💛❤️

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Рік тому +48

    በረከታቹ ይድረሰን ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃን አሜን አሜን ❤❤

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Рік тому +16

    ለደጁ ያበቃን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ወ1ቨ

    ሉሌ ቋንቋየነሽ ታድለህ ለአንተ የደረሠ ቅዱስጊወርጊስ ለእኛም ይድረሠን
    😭😭😭😭

  • @hannakifle1285
    @hannakifle1285 Рік тому +13

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ በቸርነትህ ለደኝህ አብቃን ምህረትንም አሰጠን አሜን

  • @world6284
    @world6284 Рік тому +26

    ለደጅህ ያብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🙏🙏🙏

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Рік тому +31

    አቤቱ አምላኬ የምፈልገዉን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ታቃለህና ከስደት በቃ ብለህ ሰማቱ ቅዱስ ጎረጊስ ለደጅህ ያብቃኝ የአባቶቻችን በረከት ይደረብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል Рік тому +11

    በእውነት እቦታው ላይ የሄዳችሁ በረከታችሁ ይድረሰን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም በስደት ያልነውን ለደጅህ አብቃን ሀገራችንን ጠብቅልን አሜን

  • @tenayeseifushikur9663
    @tenayeseifushikur9663 Рік тому +14

    ለደጁ ያብቃን ሰማዕቱ ቅዴስ ጊዮርጊስ አባቴ❤❤❤

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Рік тому +2

      Leiam Ledegu Sematatu Kidus Giorgis Yadiresen Amen Amen Amen

  • @hirutzelalem6112
    @hirutzelalem6112 Рік тому +14

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለደጁ እንድበቃ ፈቀድህ ይሁን 🙏🏼❤️🙏🏼

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ 🤲ለታመሙት ሁሉ ፈውስን ይስጥልን✝️🤲

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    የምወድህ ፍጡነ ረዴት ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ በፈረስህ ገስግሰህ ውሰደኝ የኢትዮጵያ ባለውሌታአ ጃንደረባው የሊዲያው ኮከብ❤❤❤

  • @bezawitmelak5809
    @bezawitmelak5809 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን። ኦ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ደካማ ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ።

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 Рік тому +3

    አምላከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወጥቶ ከመቅረት ያድነን። ስደተኛ ልጆቹንም በሰላም ለአገራችን አብቅቶ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን።

  • @tigisthunduma-jg6ho
    @tigisthunduma-jg6ho Рік тому +2

    ፀበልህን ንሰሐ ገብቼ ስለነበር ብዙም ባይሆን የመጡ ሰዎች ሰጥተውኝ ጠጥቻለሁ ነገር ግንሰማዕቱ በደጅህ እንድመጣ ፈቅደህ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲረዳኝ ፈቃድህ ይሁንልኝ አሜን!!!!

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 Рік тому +4

    ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችን የገባውን ዘንዶ ያሶጣልን በምልጃ ፀሎቱ እግዚአብሔር አምላክ የሀገራችንን ሰላምና ፍቅር ይመልስልን አሜን አሜን አሜን🌑😰💞🙏🌑🌑🌑🌑

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Рік тому +12

    እኛንም በያለንበት የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይድረሰን አሜን !

    • @aberashmazengia
      @aberashmazengia Рік тому +2

      ለድጅህ ይብቃን የስማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጅን አድንልኝ

    • @mesimesi4779
      @mesimesi4779 Рік тому +2

      Amen

  • @elesabetgelaw1059
    @elesabetgelaw1059 Рік тому +1

    አሜን አሜን መታደልው እኛ የተዋህዶ ልጆች ሁሉም
    አለን 27 አመት በሃላ አገሬ ስመጣ ለመሔድ እምፈልገው የቅዱስ ጌዮርጊስ በረከቱ በሁላችን
    ይደርቡን አሜን ወንድማችን እናመሰግናለን በሰላም
    ተመለስ አሜን አሜን!!!

  • @Rakb553
    @Rakb553 Рік тому +1

    በእውነት የሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እረዴት በረከቱ ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያውርድልን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒❤❤❤🥰🥰🥰

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 8 місяців тому +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በጣም እንደምወድህ ታውቃለህ እባክህ በምሕረትህ ለደጅህ አብቃኝ። ሄዳችሁ ታምራቱን ያያችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ❤❤❤

  • @የነገንማንያውቃል-ፐ5ፐ

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔ ደካማዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ አሜንንን

  • @ንዑንእግዚአብሔርነመስግኖ

    ናቤትካ ኣብቅዐና ቅዱስ ጊወርግስ ኣቦይ ሓደራካ ስለእመብርሃን ኢልካ መድኃኒአለምይ ብስላም ምለስና ካብስደት ሃገር

  • @destadesta64
    @destadesta64 Рік тому +123

    ሰመአቱ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ አባቴ

  • @kidanetsegay2123
    @kidanetsegay2123 Рік тому +5

    ትአምረኛዉ ጸበለ በርሚል ቅዱስ ጊዮርግሰ ናፈቀኝ ብዙህ ነገር አስተካክሎ ወደበተይ መለሰኚ።

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Рік тому +1

    ተመስገን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ በበረከት በረድኤት በፍቅር በሰላም እኔንም ዘመድ ወገኖቸን ለጆቸን ጠብቅልኝ አትለየኝ ሰማይቱ

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Рік тому +7

    አሜን ስማአቱ ለደጁ ያብቃን

  • @bezawitmelak5809
    @bezawitmelak5809 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። ኦ አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ደካማ ልጅህ ነኝ.

  • @berket2497
    @berket2497 Рік тому +3

    የበረከት የፍቅር አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ተመስገን

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @RoronoaZoro-bl8wc
    @RoronoaZoro-bl8wc 11 місяців тому +1

    ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮሪጊስ ለደጅህ አብቃኝ። አሜን።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Рік тому +1

    ወንድሜ ልዑልሰገድ እንኳን ለዚህ አበቃህ። እጅግ በውስጤ ስመኝልህ ለነበረው ቅዱስ ቦታ እድሉ ስለገጠመህ ደስታዬ መጠን የለውም።

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Рік тому +3

    እኔም ከነቤተሰቦቸ ለደጅህ አብቀኝ ብዙ ፈተና ነው ተወጥረን ያለነው በፀሎታችው አስቡኝ ጽጌ ማርያም እያላችው ወገኖቸ

  • @haylu8198
    @haylu8198 Рік тому +3

    እኛም ለደጁ ያብቃን ሉሌ እናመሰግን አለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby Рік тому +2

    አባቴ ስማዕቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለጀችህ አብቃኝ🙏

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Рік тому +2

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @ክርስቶስክይወቴ
    @ክርስቶስክይወቴ Рік тому +2

    ሰማአቱ አባቴ አንተው እትዳኝ የአባቴን ነገር አደራ እንደው ዝም ብለህ ሳብልኝ ልቡን አንድ አድርገህ ታውቃለህ መቸም የልቡን😢😢😢😢😢😢እኔም ከስደት ተመልሽ በየ አመቱ ልዘክርህ ቃል እገባለሁ. ብቻ አባቴን የአልጋ ቁራኛ አድርገህ እዳታስቀርብኝ አደራ ሰማእቱ አባቴ😢😢😢😢😢

  • @ወለተሀና-ረ7ወ
    @ወለተሀና-ረ7ወ Рік тому +2

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለቤቱ ያብቃን።

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Рік тому +1

    በረከታችሁ ይድረሰን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ

  • @abrehamshimles2064
    @abrehamshimles2064 Рік тому +4

    ሰማህቱ ቅዱስ #ጊዮርጊስ ሆይ ለዚህ ታላቅ እና የተከበረ ቅዱስ ስፍራ እባክህ አብቃኝ አሜን🤲🙏

  • @getnetyeshitla7733
    @getnetyeshitla7733 Рік тому

    አሜን እግዚአብሄር አምላክ ይርዳን የጊወርጊስን ፀበል ለማየት ጓጉቻለሁ ሠማእቱ ይርዳን

  • @tosha3095
    @tosha3095 Рік тому +1

    እንኳንም አየኸው ሉሌ አሁን ይሄን በምን አንደበትህ ትገልፀዋለህ ምን ትላቸዋለህ ከየትስ አንደበታችን ቃሉን አምጥተን እናውራው ያላዩትን እንዴት እንዲያዩት ልጩኽ አሁን አንተም ስላየኸው ቀላል ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @amennaol4674
    @amennaol4674 Рік тому +1

    በርሜል ጊዮርጊስ አንተ ጠብቀኝ ሰላም ጤና ትዳሬን ባርክልኝ 🙏❤️

  • @ወይንሸትወለተኪዳን

    እጹፍ ድቅነው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አደጅክ አብቃኝ ❤❤❤❤❤

  • @dinkeneshgebre4108
    @dinkeneshgebre4108 Рік тому +2

    ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ
    ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ
    ስማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ
    በተስጠህ ቃል ኪዳን ማረኝ !
    ኢትዮጵያ አስባት

  • @metadeleyibeltale5832
    @metadeleyibeltale5832 Рік тому

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ሀጢያተኛዋን ለደጅህ ያብቃኝ ወስብሀት ለእግዚያብሔር አሜን፡፡

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 Рік тому +1

    በረከታቸዉ ይደርብን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @selamhaile7346
    @selamhaile7346 Рік тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቦይ ለልጄ ድረሰልኝ ከዛ ለንየና ለባል ለልጄ ለደጅህ አብቃን አባቴ

  • @chimelak
    @chimelak Рік тому

    ሰመዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Рік тому

    የሰማህቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 💠💠🙏🙏🙏

  • @ሶስና.ቲዪቭ
    @ሶስና.ቲዪቭ Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ጨርሶ ይማርህ የኔ ቅን ልኡሌ ለደጁ ያብቃን ❤❤❤

  • @MikaelWerkey-tf3xr
    @MikaelWerkey-tf3xr Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃን💗🙏

  • @maggyabata4294
    @maggyabata4294 Рік тому +3

    ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @KinduTesfa-zo7tp
    @KinduTesfa-zo7tp Рік тому

    አቤቱ የልዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ታዐምርህን ለማየት ፈቃድህ ይሁን አሜን ፡፡

  • @salmabanchamare3910
    @salmabanchamare3910 Рік тому

    ሀያሉ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን🙏🙏🙏🙏

  • @agapedesta1312
    @agapedesta1312 Рік тому

    😇😇😇አቤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለፈውስህና ለቦታህ አብቃኝ/ን😇😇😇

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Рік тому

    ሰምሀቱ ቅዱስ ጊውርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜን🙏🙏🙏❤

  • @senaitAmdie
    @senaitAmdie Рік тому

    ሉሌ ይህን ቦታ በ2002 ዓም በህልሜ ወደ ሚዳ አቡነመልኬፄዴቅ ገዳም ምሄድ ይመስለኛል ከዛም መንገድ ላይ መኪናው ይቆምና ውረጂ ብላ ባዶ ጎጆ ምሰሶ ወዳለው እና የድንጋይ መቀመጫ ብቻ ወደ አለበት ቦታ ተቀመጭ ስትለኝ ቁጭ ስል ድንገት ከድንጋዩ ስር ፀበል ወደላይ መፍለቅ ጀመረ ከዚያ የሰማዕቱ ኮቴ ይሰማል ስዕል በደንብ ይታየኝ ነበረ መጮህ ጀመርኩ ሰማዕቱ ጊዬርጊስ መጣ መጣ እያየሁት ነበረ ፊት ለፊት። ከዚያ ህይወትሽ በስጋ ስለሚያልፍ የአንድ ሰው አድራሻ ስጭኝ ስትለኝ የኑኑ የአክስቴን ልጅ አድራሻ ሰጠኋት።
    የውነት ይህን ቦታ ካየሁ ጀምሮ ግራ ገብቶኛል። ምን ይሆን???
    እመ አምላክ ታውቃለች እውነታውን

  • @bbhh211
    @bbhh211 Рік тому

    ልዑል በረከትህ ይደርብን እንኳን ለሰማዕት አለቃ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ቦታ ለመሄድ አበቃህ እኔንም ያብቃኝ ስደተኛዋን

  • @HLMekli-Tube
    @HLMekli-Tube Рік тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 Рік тому

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለዚህ ቅዱስ ቦታህ እኔ እጥያተኛዋ ልጅሽ ለደጅህ አብቃኝ🙏

  • @dsrd8341
    @dsrd8341 Рік тому

    ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ወንድም እህቴንም በስደት ጠብቀህ ለአገራችን እንድታበቃን እማፀንሀለሁ እኔም ለፀበልህ አብቃኝ ለደጅህ እንድታበቃን በቃል ኪዳንህ እማፀንሀለሁ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    ሰመአቱ አባቴ እኔንም ለደጂህ ያብቃኝ በአካልመጥቼ እምረገጥህ ያብቃኝ አባቴ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Рік тому +6

    ሰማዐቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ ለመፍወስ ለንሰሀ አብቃኝ😢

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Рік тому

    የሰማአቱ በረከት በያለንበት ይጠብቀን ሃገራችንን ከመከራ አውጣልን እባክህ አማልደን ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ❤❤❤

  • @Genet8983
    @Genet8983 Рік тому

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከትሕ ይድረሰን ለደጂሕ አብቃኝ አባቴ

  • @burtuqandaneel2677
    @burtuqandaneel2677 Рік тому +4

    እግዚአብሔር እኛንም ለደጁ ያብቃን ❤❤

  • @በጉብዝናህወራትፈጣሪህንአ

    አሜን እኔንም ከደጁ ያብቃኝ
    😊❤❤❤❤❤

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Рік тому +1

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን🕯🙏 አቤት ኦርቶዶክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Рік тому +1

    ጸሎቴ ይሰማ ጉዳየ ይፈታ እንጂ እራሱ ከሰጠኝ በደስታ መባየን አስገባለሁ በጸሎት አስቡኝ በስደት 33 አመታት በላይ ሆነ አምላከ ጊዮርጊስ ይርዳኝእና።

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc Рік тому

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ሰመአቱ አባቴ እኔንም ልደጀህ አብቃኝ።❤❤❤

  • @brtukanoma1640
    @brtukanoma1640 Рік тому +1

    ሰማዕቱ ደጅህ መጥቼ ሰለፈወስከኝ ላትምረው የሰውን ልጅ ደጅህ አታስረግጥም አባቴ ሰማእቱ ምስጋና ይግባህ

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Рік тому +1

    ሰማዕቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን ስደት መቼ እንደሚለቀኝ ባላውቅም እኔ የሚጓጓው ለታናሽ ወንድሜ ነው ከተወለደ ጀምሮ መንፈስ ጆሮን ዘግቶት አንደበቱን አስሮት በፀበል ሊፈወስ ሲል በሆነ ሰበብ እያሶጣው እድሜውን ለሚጫወትበት እሱን እዚህ ቅዱስ ቦታ ወስጄ የሰማዕቱን ተአምር ፈውስ እንዲያገኝልኝ እፈልጋለው😢 እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በፀሎታቹ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች 😢

  • @ወለተሚካኤል-በ4ጐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ጐ Рік тому +2

    ስማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ!!

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 Рік тому

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ስማዕቱ ምህረትን አስጠን ከፈጣሪ ለደጅህ አብቃን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፈውስን መረጋጋትን ለህዝቦቿም በረከትን ስጥልን ጌታ ሆይ አድነን አረጋጋን ምህረትን ላክልን

  • @genigs4230
    @genigs4230 Рік тому

    እባክህ ዲ/ን ልዑልሠገድ የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን ፀበል በረከት እነዳገኝ እርዳኝ

  • @Betslot-kb3jd
    @Betslot-kb3jd Рік тому +1

    ሠማአቱ ቅ/ጊዪርጊስ እንደኔ ሐሳብ ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ያንተ ፍቃድ ከሆነ ደጀሠላምህ መጥቸ እንድፈወስ አርግልኝ ካልሆነ ግን የልቤን መሻት አይተህ አንተ ፈውስህን ባለሁበት ስጠኝ።ምስጋናና ክብር ይድረስህ አባቴ የአደጋ ጊዜ ተጠሪየ።ዋስ ጠበቃየ።

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ

    ስማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁሉም የደርስ ለኔም ለቤተስቦቸ ድርስ
    አደራህን አባቴ ለቅድስት ሀገሬ አብቅተህኝ ለደጂን ለመርገጥ አብቃኝ😢😢

  • @demulove6243
    @demulove6243 Рік тому

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ፈረሰኛው ቅዱስ ጊወርጊስ ሀገራችንን ሰላም አርግልን

  • @ገኒእህተማሪያም

    የሊዳው ቅዱስ ጊወርጊስ ምልጃህ ምህረትን በኔም በቤተሰቤም ላይ ይደር ይድረሰን በረከታቹሁ ይንካን ይድረስልን አቤቱ የሊዳው ቅዱስ ጊወርጊስ አምላክ ሆይ ማረን የምህረት እጅህን ዘርጋልን

  • @samketnataniyem1528
    @samketnataniyem1528 Рік тому

    ወይኔ ደስ ሲል በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ቋራ የቦታው በረከት ላልሔዳቹ ለደጁ ያብቃቹ ህዝበ ክርስቲያኑን በሙሉ

  • @shebrstotaw126
    @shebrstotaw126 Рік тому +3

    ፈጥኖ ደራሹ አባቴ ለደጂሕ አብቃን❤❤❤

  • @natihalto4514
    @natihalto4514 Рік тому

    ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቃኝና የበረከቱ ተካፋይ አድርገኝ 🙏🙏🙏

  • @genitgh5084
    @genitgh5084 Рік тому

    ቅዱስ ጌወርጊስ ሆይ በአህዛብ ሃገር ያለነዉን ልጆችህን ጠብቀን ለደጅህም ያብቃን

  • @hananmelkamu6096
    @hananmelkamu6096 Рік тому +1

    ኡፍፍፍፍፍ እኔስ ቀናሁ 😢ለደጅህ አብቃኝ አምላከ ጊዮርጊስ

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ

    እሲ እምነት ይዘህልኝ ና ወድማችን ዘማሪ ሉል ሰገድ አድሳባ ድረስ ከበረታህ ጸበልም በሀይላድ ጎሽሽ🤲

  • @hargeweyenmengeshamamo1043
    @hargeweyenmengeshamamo1043 Рік тому

    ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን 🙏❤❤❤

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Рік тому

    ሠማአቱ ቅዱስ ጊወጊስ ላደጀ ሠላሙ ያብቃኝ ባፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማሪያም ብላችው።

  • @alganesharaya1558
    @alganesharaya1558 Рік тому

    ሳማእቱ ቅድስ ገርግስ እግዚአብሔር ፍቃዱን ሆና ለደጅህ ያብቃኝ።❤❤❤❤❤

  • @abebechtube3397
    @abebechtube3397 Рік тому

    ለደጁ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሳደገኝ በመቅደሱ ዛሬም ደጅህ ይናፍቀኛል ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሉሌ ወንድሜ ከሱ ቅዱስ ስፍራ እምነት እና ፀበል አምጦ ነበር ግን ቦታው ያልሔደ ሰው መጠጣትም ሆነ እምነቱን መቀባት አይችልም አሉኝ ከወንድሜ ጋር አብረውት የሔዱ እውነት ነው ምታውቁ ካላችው ብትነግሩኝ

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል

    ሰምአቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ እኛንም ለተቀደሰው ደጂህ አብቃን የእግዚአብሔር ስራው ድቅ ነው

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    ተአምረኛው ሰማአት ቅዱስ ግወርግስ እኔን ሐጥያተኛዋን ለቤትህ አብቃኝ 😊

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ek 5 місяців тому

    😢😢😢😢ሰማህቱ የኔ ባለ ውለታዬ ለናት አገሬ አብቃኝ እና ለአለም ሁሉ ስመስክር በደጂክ ሳገለግልክ ልኑር

  • @SsAa-ez7cu
    @SsAa-ez7cu Рік тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃን

  • @Tigist-c8b
    @Tigist-c8b Рік тому

    በረከታቹ ይድረሰን ሰመአቱ ጊርጊስ ለደጆት ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @brukfetene7070
    @brukfetene7070 Рік тому +3

    ፈቃዱ ሆኖ ለቤቱ በቅቻለው አሁንም ሰማዕቱ ከፈቀደ ድጋሚ ለመሄድ አስቢያለው በፀሎት አስቡኝ ወልደ ኪዳን

    • @jazeerabranch2337
      @jazeerabranch2337 Рік тому

      😮😮😥እስኪ ሥላለው ነገር አስረጅኝ/ዳኝ

  • @habitam
    @habitam 11 місяців тому

    ማነው እደኔ ሊቀ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ ለምህድ የጎጎው 🥺🥺የውነት እደወላድ ወሬን ስቆጥር ነው የከረብኩት እግዲስ አንድ ወር ቀረኝ እደፈጣሬ ፍቃድ እየደረስኩ ነው ተመስገን ጌታዬ ሆይ 🙏🙏🙏የጭቅ ደራሽ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለናት ሀገሬ በሰላም አብቃኝ የኔ አባት ❤️❤️❤️

  • @natayadd
    @natayadd Рік тому

    ሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈውስህ ለኔለባሪያህ ይድረሰኘ ለደጂህ ያብቃኘ

  • @AlemAlem-gq3lz
    @AlemAlem-gq3lz 4 місяці тому

    ሰማእቱ እኔንም ለደጅህ አብቃይአባቴ አሜን የባህርዳሩን የማህበር ቁጥር የምታቁ እባካችሁ ላኩልይ እናቴ እንድትሄድ እፈልጋለሁ እኔ በስደትነይ እናቴ በአሰም በሽታ እየተሰቃየችብይ ነው እባካችሁ

  • @etsegenetargaw8068
    @etsegenetargaw8068 5 місяців тому +1

    Ebakichu ke Bahirdar weym ke Gondar min yahil endemirk betkikil nigerugn, ahun mehed yichalal?

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ22

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ 💚💛♥️🎚️🙏🙏🙏